አማን ሻሎም ይቅርታ ጠየቀ :: ከምኩራብ ሾው ጋር የተደረገ ልዩ ቃለምልልስ | Aman Shalom

  Рет қаралды 61,108

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Жыл бұрын

#Aman_Shalom #christian_tube #mukrab_Show
#Aklile_Shimels

Пікірлер: 343
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ነው። እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን ሞጋች ያበዛልን ዘንድ የዘወትር ልመናዬ ነው!
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙌
@naodlulu1023
@naodlulu1023 11 ай бұрын
ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት Because he always has presuppositions in mind which he take into the bible ?
@SamuelChrist-im9kt
@SamuelChrist-im9kt 24 күн бұрын
በመንፈስ እና በቅባት አንድ ሰው ከሚልዮን ሞጋቾች ይበልጣል እኔ የተቀቡ እንድነሱ እፀልያለው
@abelwondu5085
@abelwondu5085 Жыл бұрын
አማን በእግዚአብሄር ቃል የተሞላህ አንባቢ ወጣት እንደሆንክ ንግግርህ ያሳያል።በርታ ለቤተክርስቲያን እንዲ አይነት ወጣቶች ብዙ ያስፈልጉናል።
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
አማንን በጣም የምወደው ወንድም ነው የእግዚአብሔር ቃል እውቀት አለው ንግግሩ ሁሉ በእውቀት ነው በርታ አማንዬ በዚህ ዘመን ታስፈልገናለህ❤❤❤
@lovemab2256
@lovemab2256 Жыл бұрын
አማን ሻሎም የእግዚአብሄር ቃል እውቀት አሁንም ያብዛልህ በዚህ ትውልድ መገኘትህ እግዚአብህር ይመስገን!!
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
እውነት ነዉ
@ebenezeryenesewalamirew3190
@ebenezeryenesewalamirew3190 Жыл бұрын
ስላልተረዳንህ በጣም ይቅርታ፣ የእግዚአብሔር ቃል ብቻውን እውነተኛ መመዘኛችን ነው።
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ኃይል አግኝቶ የትኛው አካል ነው የማይወድቀው ? ሳውልን ወይም ጳውሎስን በደማስቆ የጣለውንስ ምን ሊል ነው? ሲቀጥል እስከ መጨረሻው የሚፀና እርሱ ይድናል፡፡ ለዚህም የፅድቅ ትጋት ግ-ድ ይለናል ካልሆነማ ባለመታዘዝ እንደ አዳምና ሔዋን ከገነት መውጣትን ያመጣልና እ-ጅ-ግ እናስተውል !! ፀጋው ይብዛልን !!!
@cristianocr74102
@cristianocr74102 Жыл бұрын
2 በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤
@henoksisay1224
@henoksisay1224 Жыл бұрын
tnxs ምኩራብ ሾዎ አማንን ስለጋበዝክልን። አማን ድፍረቱን እወድለታለሁ፣ ጎበዝ ነው፣ ያነባል፣ ይሞግታል።እኔ የማልወድለት፣ የሚናገርበትን መንገድ ብቻ ነው። እሱን ቢያርም ቢያሻሽል እላለሁ በተረፈ ፀጋ ይብዛለት።
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
እባኮትን እድሜውንም ግንዛቤ ውስጥ አስገቡልን ልጁ ገና ወጣት ነው ወደፊት የስተካክላል
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
አማን በእግዚአብሔር እውቀት ላይ ያለእን ባደንቅም ነገር ግን ስለ መንፈስ ቅዱስ ያለህ አመለካከት አስተምሮህ ላይ ያለህ ግራ የተጋባ ትንታኔህ መምታታት ወደ ክደት እንዳትገባ እፈራልአለው ስለዚ የአንተን የተምታታን አስተምሮ መስማቲን አቁሚያለው ስትናገር ለሊላው ክርስቶስን መጠንቀቅ እንዳለብህ ይሰማኛል ።
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 10 ай бұрын
አማን ያቃልም ይፈላሰፈል ዝም ተብሎ መደመጥ የለበትም ሁሉ የሚለው ልክ ብቻ አይደለም በልዩ ቋንቋ መናገር የአማኝ ምልክት መሆኑን ቃሉ ይናገራል መንፈስ የተሞሉ ሰወች መንፈስ ቅዱስ የሰጣቸውን ቋንቋ ይናገራሉ አንዳንዶች በሰወች ቋንቋ አንዳንዶች በመልእክት ልሳን ይናገራሉ የመተርጎም ሰጦታ ያለው ሰው ካለ ይተረጉማል ተርጓሚ ከሊለ አለመተርጎሙ ልምምዱ የለም ማለት አይደለም ይሄ ልጅ ማለት አማን ይፈላሰፋል ጠንቀቅ ነው ጉበዜ
@user-ml2jj7cd2q
@user-ml2jj7cd2q Жыл бұрын
የሙሉ ወንጌል አባል ነኝ በሙሉ ወንጌል በነበርኩበት ዘመን የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ አሰራርን አይቻለሁ በነዚህም ልምምዶች ተጠቅሚያለሁ ነገር ግን ይህ ሰው እንደተባለው የባእድ ልምምድ እንዳይሆን ልንጠነቅቅ ይገባል ፡፡
@agajedessie3541
@agajedessie3541 Жыл бұрын
ጌታ ማስተዋልን ይሰጠው።ነብያት፣ሐዋሪያት ወዘተ አሁን አይሰራም እያለ በመንፈስ ቅዱስ ያምናል ማለት ተገቢ አይደለም።ያለባት ቸርች መሠረት ማስያዝ አለባት።የጌታን ስጦታ እየተቃወመ ሙሉ ወንጌል ነኝ ማለቱም አሳፋሪ ነው።
@yetnotIbutChristinme
@yetnotIbutChristinme Жыл бұрын
ጳውሎስ ካልተተረጎመ በጉባኤ አታውሩ አለ እንጂ በልሳን ከትጸልይ አላለም::
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 Ай бұрын
ይሔ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ማንም በራሱ አያገኘውም ለምን አማን እራስህ በዚህ አገልግሎት አታገለግልም በመንፈስ ቅዱስ ሥራ ላይ ጣልቃ ባትገባ ጥሩ ነው ፍልስፍናህን ብታቆም ጥሩ ነው።
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
ከአማን በከፊል እስማማለሁ በአንድ አንድ ነገሮች ነገር ግን በአንድአንድ ንግግሮቹ መጸሐፍቅዱሳዊ ያልሆነ ፍልስፍና ነው በደንብ ከንግግሩ ከሰመነው!!! ዕውቀት ጥሩ ነው ነገር ግን ያለመነፈስ ቅዱስ ባዶ ጩወት ነው!! ....የመለኮትን አሰራር በአሰራርና በስርዓት ለመመዘንና ለመለካት መመኮር ሞኝነት ነው!!!!
@addgizaw7059
@addgizaw7059 Жыл бұрын
ወንድሜ የሚተረጎም ልሳን አለ ሁለት ወይም ሶስት ሆነው ይናገሩ ሌላ ይተርጉም ። ትንቢትም ሁለት ወይም ሶስት ሆነው ይናገሩ ሌሎች ይተርጉሙ ። እነዚህ ስጦታዎች የተሰጡት ቤተክርስቲያን ለማነጽ ከሆነ ። እንደ ሳሙኤል ዘመን የነቢያት ጉባኤ ወይም እንደ ኳየር አንድ ላይ የሚፀልዩ የሚያገለግሎ ቢሆኑ ይህ ችግር አይፈፀምም ነበር ። ሐዋሪያት 17 ነቢያት ወደ አንጾኪያ ወረዱ ይላል ። በጋራ ያገለግሉ ነበር ማለት ነው። እና 1ኛ በቆሮንቶስ 14:28 መሠረት በአንድ ሰው የሚመጣውን ትንቢት ሐዋሪያው ጳውሎስ ለመቀበል ይቸገር ነበር ። እንግዲህ ወገኖች ማወቅ ያለብን ያልገባንን ከማውራት በደረስንበት ብንመላለስ መልካም ነው። በመንፈስም መዘመር አለና ። ወደንም ጠላንም በልሳን መናገር እጅግ አስፈላጊ ነውና። መንፈስ ድካማችንን ያግዛል እንዴት እደምንፀልይ አናውቅምና በማይነገር መቃተት ይማልድልናል ። ተብሎ ተጽፏል ።
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ለመሞገት ነው ያመጣከው ወይንስ አማን የራሱን ሃሳብ እንዲናገር ነው ያመጣከው ? አማን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታን ነው እየተቃወምክ ያለከው:: ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ በሰዎች እውቀት ላይ ነው የተመሰረትከው:: ከንግግርህ መረዳት እንደሚቻለው ያነበብካቸውን የሰዎች ትምህርት ነው ማሳያ እያደረክ እምታቀርበው ያው ጥቅሶችን በመቀባባት:: እንጂ ጳውሎስ የቆሮንቶስ ሰዎችን በልሳን እንዳይናገሩ አላገታቸውም በስርአት እንዴት መናገር እንዳለባቸው በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይፀልይ እንጂ የትርጉሙ ፀጋ እስኪሰጠው ልሳን አይናገር አላለም:: የሰዎችን መፅሐፍ ማንበብ ክፋቱ ይሄው ነው::
@thionlema7724
@thionlema7724 28 күн бұрын
ንግግሩ ፍልስፍና ይመስላል እንደነዚ አይነቶች ያወቁ እየመሰላቸው በቅዱስ ቃሉ የሚፈላሰፉ የሚያስቱ ናቸው ሲያወራ እኔ ብቻ አውቃለሁ የሚል መንፈስ አለበት መንፈስ ቅዱስን የሚቃወም መንፈስ በናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን በእየሱስ ስም ይሄ ታድያ በመንፈስ ቅዱስ ሳያምን ሳይቀበል በስጋ መስበክ ሆነ ማስተማር እንዴት ይሆናል የቅዱስ ቃሉ ተቃዋሚ ነው
@isaaco6542
@isaaco6542 Жыл бұрын
ኣማን ምርጥ ሰው ከ እግዝኣቢሄር ስጦታችን ነህ
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
አማን ከባድ ስህተት ተናገርክ "ጳውሎስ ልሳንን ዜሮ አድርጎታል" አልክ ግን ጳውሎስ ያለው ይህንን ነው 👇 “ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥18 1ኛ ቆሮንቶስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁹ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤ ⁴⁰ ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።😊
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Жыл бұрын
😮😮አማን ሲቃወምም ሲደግፍም በእውቀት ነው በጭፍንና በጥላቻ አደለም ልቡም ቅንነት እንዳለው ይታያል❤❤
@meketagebremeskel3469
@meketagebremeskel3469 Жыл бұрын
በጉባኤ ውስጥ ነው የሚለው በልሳን የተነገረን እንዴት በድምፅ መቅረፃቸው ተቀርፆ ትርጉም ይተረጎማል በልሳን የተነገረው የመተርጎም ስጣታ ነው እኔ አማርኛ እናገራለሁ ያ ተርጎሚው የማያውቀውን የማይነገረውን ልሳን መንፈስ ቅዱስ አቃበለው ተናገረ ሪከርድ የተደረገን መንፈስ ቅዱስ አላቃበለው እንዴት መንፈስ ቅዱስ ትርጉሙን ከነገረው ጋር ለማማሳከር ሁሉ ግራ የሚያጋባ ነው እንደገና እኔ ቴዌሌጂ ኮልጅ መ ምሬ ልሳን ሲተረጎም አውቃለሁ አሁን አሁን እየቀረ መጣ እንጂ ብዙ ግዜ በልሳን የተነገረን ስተረጎም ሰምቻለሁ ደግሞ በእምነት ነው እነዚህ ስጦታዎች የሚሰሩት እንዴ የሚታየውን ሳይሆን የማይታየውን አምነን ድነናል
@senbetgebre
@senbetgebre 25 күн бұрын
አማን ሻሎምን ገና ዛሬ የእምነት አቌሙን ተረዳሁት ጥሩ መረዳት አለህ ጌታ ያብዛልህ በርታ በተለይ ብዙ ግርግር በበዛበት ግርግሩንም ተጠቃሚ ለቦች በሞሉበት በዚህን ጊዜ እንዲንተ ዓይነቶች ይብዙልን ማለት ዝም ብሎ በጭፍን የምቃወም ሳይሆን እንደዚህ በዕውቀት የተደገፈና አሳማኝ የእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት ያለበት ሲሆን ደስ ይላል ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
ልሳን ለእግዚአብሔር ሚስጢር የምንናገርበት ስለሆነ ሀሉ ልሳን የግድ መተርጎም ላይኖርበት ይችላል። እንዲተረጉም ይጸልይ ተባለ እንጅ የማይተረጎም ልሳን አትናገሩ አልተባለም። 👇👇👇👇👇👇 “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2 👇👇👇👇👇👇 “በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥4 👇👇👇👇👇👇👇 “ስለዚህ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይጸልይ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥13
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 25 күн бұрын
በልሳን መፀለዩ አላንጽ ያለው ሰው ልሳኑ ትክክል ስለማይሆን በጊዜ እንደ ማነው ልበል ማቆም አለበት። በልሳን መፀለይህ አንተን አለማነፁና ትርጉም አልባ መሆኑ ልሳንን የሚያጣጥል የሆነብህ እንደሆነ ከሰማኸኝ እነግርሃለሁ ፍራ። በልሳን እየፀለዩ የሕይወት ለውጥ የሌላቸው ሰዎች ግን እነርሱም ልሳናቸው ትክክል ነው የሚል እምነት የለኝም ምክንያቱም በልሳን ፀልዮ መታነጽ የሕይወት ግንባታን ያመለክታልና። መንፈሳዊ ስም በያዙ ነገሮች ዙርያ ያለው ግሳንግስ አይነቱና ብዛቱ አያድርስ ነው። አለን የምንለው ቃል እውነተኛ ልሳንንም በእርግጥም ሊወገዙ ከሚገባቸው ከሌሎች ልምምዶች ጋር ካስወገዘን ቃላችን የራሳችን ቃል ይሆናል እንጂ ከቅዱሳት መፃሕፍትና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ተተርጉሞ እንደሚሰበከው የእግዚአብሔር ወንጌል ሊሆን አይችልም። እደግመዋለሁ ሊሆን አይችልም። መሳት አንድ ነገር ነው፤ስቶ ማሳት ግን የሚያመጣው ኪሳራና ፍርዱ ብዙ ነው። በመጽሐፍ ያለውና በሕይወታችን ሊገለጥ የሚገባው እውነት አልፈጸም ሲለን እግዚአብሔርን እንጠይቅ እንጂ እራሳችንን ጠይቀን የተሟላ መልስ እንደማናገኝ እንወቅ። በነገራችን ላይ ልሳንን በተመለከተ የሚተረጎም ከሆነና የመተርጎም ስጦታ ያለው አማኝ ከሌለ ሌሎች በማይሰሙት ቋንቋ ድምጻችንን ከፍ አድርገን መፀለያችን ሌሎችን ይረብሻል ነው አንዱ ፍሬ ሀሳብ እናም አንረብሽ(አናውክ) ነው። ሌላው ደግሞ ልክ እንደ ትንቢት መልእክት የሌለው አማኞች የሚናገሩት ልሳን መኖሩ ግልጽ ነውና እንዲህ አይነቱን ልሳን ትርጉም ካልኖረው ብለን ለትርጉም የምንፀልይ ካለን ለትርጉም ፀልዩ የሚል ትምህርት የለም። ነገር ግን እንዲህ ባለው ልሳን የሚናገር(የሚፀልይ) አማኝ ልሳኑ ከመረረቱ የሚተረጎም ስላይደለ በጉባኤ መካከል ድምጽን ከፍ አድርጎ በዚህ ልሳን መፀለይ ትክክል አይደለምና አማኙ ለራሱ ይፀልይ ሌላውን አማኝ ድምጡን ከፍ አድርጎ በመፀለይ አይረብሽ ነው። በልሳን ብቻ አይደለም አፋችንን በፈታንበትም በምንችለው ቋንቋ በጉባኤ ስንፀልይ መሪ ፀላይ ሆነን ሌሎች አድምጠው አሜን የሚሉት ፀሎት ካልሆነ በቀር በቋንቋችንም ድምጣችንን ከፍ አድርገን በመጠለይ ከጎናችን ያለውንና ጉባኤውን ልንረብሽ አይገባም። የግል ፀሎት ማለትም ወደ እግዚአብሔር የምንፀልየውን ፀሎት መሪ ፀላይ ካልሆንን በቀር ለምን ሌሎች እስኪሰሙት ድረስ እንፀልያለን?
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ በቂ እዉቀት ያለዉ ጠያቄ ያስፈልገዋል ጠያቂዉ ከአሉባልታ ወሬዎች የዘለለ መሞገትና መጠየቅ አልቻለም ። አማን ግን ጎበዝ ነዉ ። በርታ ሁሉ ነገር በእዉቀት ሲደገፍ ደስ ይላል።
@joshalomshalom8461
@joshalomshalom8461 Жыл бұрын
አማን የቃል እውቀት ሊኖርህ ይችላል፡ አውቀህ አንዳልጨረስክ አወቅ፡ ፡ ስለ ቛንቛ አልገባኝም አላውቅም ማለት እኮ ሀጥያት የለውም፡ ፡ አልገባኝም ለማለት አፍረህ ነው?
@SolyMisganaw
@SolyMisganaw 7 күн бұрын
አማን ሁሌም ትክክል ነው። አልገባህም እንጅ አቤል አቡና አማን እንዲህም ሌሎች ሐቅን ይዘው እየሔዱ ነው።
@habtamuwogakela1257
@habtamuwogakela1257 Жыл бұрын
መጽሐፍን በደንብ ካጠናን ስለልሳ መናገር የመላዕክት ልሳን የተባለ በየትኛው የቋንቋ ላብራቶሪ ተንጉሙን የማናገኝለት ሰማያዊ (መለኮታዊ ልሳን አለ በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር የምናወራበት “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2 እንዲሁም ሰማያዊ ቋንቋ ሆኖ በልዩ ልሳን መናገር የተባለና የፀጋ ስጦታ የሆነ ተናጋሪው የመተርጎም ስጦታ ካለው ተርጉሞ ወይም የመተርጎም ስጦታ ያለው ሰው በጉባዔ ካለ ስተረጉም ጉባዔ የየምታነጽበት አለ። እንዲሁም የሰው ልሳን የተባለ የሰው ቋንቋ ተናጋሪ የማያቀው ግን ቋንቋውን የሚችሉ ሰዎች በጉባዔ ስኖሩ መንፈስ ቅዱስ የሚያናግራቸው አለ“በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥1 በበዓለ ሃምሳ 120ዎቹ የተናገሩት በዚህ የሰውዐልሳን ወይም ቋንቋ ነበር። የሐዋ 2 ያንብቡ።ሁሉንም ን
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 26 күн бұрын
WOW! ግሩም የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል መረዳትና እውቀት ያለህ ወጣት ነህ በርታ እውቀትህ የአዕምሮ ዕውቀት ብቻ እንዳሆን ነገር ግን እውቀትህ በእግዚአብሔር ፀጋ የተቃኘ ይሆን ዘንድ የፀሎት ህይወትህ የበረታ መሆን አለበት ብየ ወንድማዊ ምክሬን እሰነዝራለሁና በርታ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
@ey504
@ey504 Жыл бұрын
I like Aman's ground stand, his knowledge and confidence is amazing 👏 May God give him more grace 🙏
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
Indeed he has confidence ..but sadly his knowledge on word of God looks not healthy. In his conversation he has tried to defend his own understanding rather than Holyspirit affiliated understanding. Proudly he complained others by saying "ወተት የሚጋቱ " ግን እሱ "አጥንት የመቆርጠም የህይወት ከፍታ ያለው አድርጎ ያስባል። አሳዘነኝ የምር።
@birhan3282
@birhan3282 Жыл бұрын
ልሳን በእናንተ ሰፈር ካልተተረጎመ ብለን አለማመንን ባናስቀድም ጣሊያንኛ በሌላም የኢትዮጵያ ቋንቋ ተነግሮ ተተርጉሞ ደግምም የተነገረው ተፈጽሞ አይተናል ስለዚህ በእኔ ካልሆነ አላምንም የሚለውን እይታ ቢስተካከል
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
አማን አንድ የተሳሳትከው ነገር አለ። አንድ ቃል በተለያዩ ቋንቋዎች የተለያዩ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል። ለምሳሌ "ቁላው" የሚለው ቃል በሲዳምኛና በአማርኛ ፍጹም የተለያየ ትርጉም አለው። ስለዚህ በልሳን የተነገረ ቃል በሁለት የተለያዩ ቋንቋዎች አስተርጉሞ የተለያየ ትርጉም ስላገኘህ የጌታ ስጦታ የሆነውን ልሳን disproved ማድረግ ትልቅ ስህተት ነው።
@berekettufo3240
@berekettufo3240 Жыл бұрын
ለራሱ ልሳን መናገርኮ ይቻላልኮ በአንዱ አቅጣጫ ብቻ ለምን እናያለን ጎበዝ
@gentimesfin9154
@gentimesfin9154 Жыл бұрын
በጣም ነው ማደንቀው ምክንያቱም ሙግቱ ከዕውቀት ጋር ነው❤❤
@habtid
@habtid Жыл бұрын
ልሳን የመተርጎም ጸጋ ያላቸው ሰዎች ሁሉንም የሚሰሙትን ልሳን ትርጉም ይሰማሉ/ያውቃሉ ወይም መስማት/ማወቅ አለባቸው የሚል አመለካከት ያለው ይመስለኛ አማን ሻሎም፤ ሲናገር "አንድ ልሳን ሪከርድ አድርጌ ሁለት የሚተረጉም ሰዎች ጋር ሄጄ እንዲተረጉሙ ጠየቋቸው" የሚለው ሀሳብ ራሱ ትክክል ነው ወይ? ቃለ መጠይቅ አድራጊው ለምን አልጠየቀውም ወይስ "እሱን ልስማ" ብለህ ብቻ ነው ያቀረብከው? ይተረጉማሉ የሚባሉ ሰዎች በዚያ ጸሎት ቦታ ላይ መገኘት አለባቸው የሚል አመለካከት አለኝ፤ በዚያን ጊዜ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሊናገርና ጉባኤ ውስጥ ያሉት ሰዎች ሊሰሙት የሚገባቸው ነገር ሲኖር ይመስለኛ መንፈስ ቅዱስ ትርጉሙን የመተርጎም ጸጋ ላላቸው ሰዎች የሚገልጽላቸው ብዬ አምናለሁ። ምክንያቱም ጉባኤን ሊያንጽ ሲፈልግ ይመስለኛል ትጉሙን የሚሰጣቸው። አለበለዚያማ ቃሉ እንደሚል "ከእግዚአብሔር ጋር ሚስጢር ያወራል" ወይም ራሱን ያንጻል። እኔ ለምሳሌ አንዲት እህት አለች እኛ ቤ/ክ ውስጥ ልሳን የመተርጎም ጸጋ ያላት ግን በጉባኤ ውስጥ የሚነገሩ ልሳኖችን ሁሉ አትተረጉምም። አንዳንድ ቀን መድረክ ላይ ትወጣና "እክሊት/እከሌ የተናገረው ልሳን እንዲህ ነው" እያለች ብዙ ጊዜ ለጉባኤ የሚሆን የትርጉም መልዕክት ትናገራላች። እኔ ጠይቄያት አውቃለሁ "ሁሉንም የሚነገሩ ልሳን ትርጉም ትሰሚያለሽ እንዴ" ብዬ። መልሷ "አይ አልሰማም አንዳንድ ልሳኖችን ነው መንፈስ ቅዱስ ትርጉሙን የሚሰጠኝ" ብላኛለች። በልሳን መናገርን ላለመቀበል ያቀረበው argument ትክክል ወይም በቂ ነው ብዬ አላስብም። ሌላው ደግሞ ሐዋሪያት ነብያት አሁን ላይ የሉም ብሎ እንደሚያምን ተናግሯል ታዲያ ኤፌ 4 ላይ የተገለጹትን እንዴት ነው የሚያየው? በአንድ ጥቅስ ላይ "በሐዋሪያትና ነብያት መሰረት ላይ ታንጻችኋል" የሚለውን ይዞ ከሆነ ቃሉ refer ሊያደርግ የፈለገው በራእይ ላይ "የበጉ ሐዋሪያት" የተባሉትን ቢሆንስ? ያ ጥቅስ ብቻ በቂ ነው እንደዚያ ዓይነት ድምዳሜ ላይ ለመድረስ?! እኔ ቃለ መጠይቅ አድራጊው ወንድም በቂ ዝግጅት ያደረገ አይመስለኝም እንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ካሰበ አቋሙን አስቀድሞ እንደሚያውቅ ተረድቻለው በመግቢያው ላይ ሲናገር ምናልባት እሱን እንዲጋብዘው ያደረገው አስቀድሞ የተከሰቱ ነገሮች ይመስሉኛል ታዲያ ያ ከሆነ challenge ለማድረግ እንደጠያቂ ሊዘጋጅ ይገባል ባይ ነኝ። ሰዎችን በሚገባ ካልጠየቅናቸው የሚናገሩት ሁሉ ትክክል ስለሚመስል እሱ የስነመለኮት ተማሪ ሊሆን ይችላለ ግን እሱ የሚያምንበት view ብቻ አጽዕኖት አድርጎ ሊናገር ስለሚችል።
@jesussaves1474
@jesussaves1474 Жыл бұрын
# የአማን ስህተቶች ። 1) ልሳንን በተመለከተ ያነሳው ሃሳብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም። በመጸሐፍ ቅዱስ :- የሚታየው ፣ ሁለት አይነት ልሳን ነው 1)ለእግዚአብሔር ብቻ የሚነገር ልሳን ( ሊተረጎም የሚችል ) ይህ በምድር ላይ ያለ የሰው ቋንቋ አይደለም። እግዚአብሔር ብቻ የሚሰማው ነው “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2 2) በምድር ያለ ልሳን ቋንቋ እንግሊዝኛ ፣ ስፖንሽኛ ፣ አማርኛ.... መተርጎም አያስፈልገውም ፣ በቀጥታ እንደ ሐዋርያቱ ዘመን ሊሰሙት የሚችሉ ሰዎች ስላሉ። ለምሳሌ :- እኔ አማርኛ ብቻ ብችል ፣ ስፖንሾች ባሉበት ስፖንሸኛ ብናገር ፣ ማለት ነው። ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር። … ¹¹ የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች፥ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን። በዚህ መልኩ ነው መታየት ያለበት።
@JamboSintayehu-ub5pk
@JamboSintayehu-ub5pk Жыл бұрын
አማን ሚዛን ሥራለት ለትምህርትህ አእምሮዬ ያለፍሬ ይሁን ብዬ ሳይሆን እራሴን ለማነጽ ነው በልሳን የሚጸልይ እራሱን ያንጻል ስለሚል ይሄ ይቀርብሃል ወንድሜ ለትምህርትህ ሚዛን ሥራለት የምልህ ለዚህ ነው
@user-ml2jj7cd2q
@user-ml2jj7cd2q Жыл бұрын
ይተረጎማል የሚተረጉሙ ብዙ ሰዎችን አይቻለሁ
@nanitsige7310
@nanitsige7310 27 күн бұрын
አማኒ ገና ወጣት ነው ከእድሜው በላይ በስሏል ጌታ ይርዳህ እስከመጨረሻው
@aazewde9394
@aazewde9394 Жыл бұрын
ከትልቅ ይቅርታ ጋራ ለሚድያው ባለቤት የምለው ነገር እባክህ በመንፈስ ቅዱስ አሰራር ላይ በጣም ብዙ ልምምድና ብዙ እውቀት ያለውን ስው አምጥተህ እንዲጠይቀው ብታደርግ መልካም ነበር ምክኒያቱም አማን ለሚናገርውራ ነገር ብዙ challenge የሚያደርገውን ጥያቄ መጠይቅ ይቻል ነበር
@maranatha391
@maranatha391 Жыл бұрын
ከቃሉ ውጪ የሰው ልምምድ ቻሌንጅ አያደርግም አማን በብዙ ዕውቀት የተሞላ ነው የሚያስፈልገን ወደ ቃሉ እውነት መመለስ እንጂ የሰውን ልምምድ ወደ መከተል አይደለም ቃሉ በቂ ነው
@mimik1569
@mimik1569 Жыл бұрын
በጣም ትክእል አኔም እንደሲነው ያሰብኩት
@aazewde9394
@aazewde9394 Жыл бұрын
@@maranatha391 እስቲ ልጠቅ(ህ)ሽ የሚገርመኝ መንፈስ ቅዱስ ህልውናው ከ እኛ ጋር አለ ካላችሁ ስለዚህ አረሰራሩን አስቀምጦ ነው ማለት ነው ከእኛ ጋር ያለው? እሱ እኮ ካለ ራሱ ህልውናው ሁሉንም ያጠቃልላል ሃይሉንም ጥበቡንም etc. ወይም ከእኛ ጋር የለም ብላችሁ ትናገሩ
@jesussaves1474
@jesussaves1474 Жыл бұрын
ይህ ወንድም የሚናገረው ፣ ግማሽ እውነት ነው። ግማሽ እውነት አደገኛ ነው። እንጠንቀቅ። ምክኒያቱን ከስር አስቀምጫለሁ :-
@yetnotIbutChristinme
@yetnotIbutChristinme Жыл бұрын
ሁሉን ነገር አውቃለው የምትል እየመሰለኝ ነው፤ጌታ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበትን በዚች የሰው ቁንጽላ አእምሮ ይዘህ ተረድቼህ ካልጨረስኩ የምትለው ነገር እኔ ካልገባኝ የለም የሚባል አስተሳሰብህን አርም:/
@DanZfire
@DanZfire 11 ай бұрын
መሉውን ቃለምልልስ ሰምቸዋለሁ ብዙ መልካም ነገሮች አሉት ስለእርሱም አክሊለንም አማንንም ማመስገን እፈልጋለሁ! የኔ ስጋት ግን አማን ስለልሳንና ስለደህንነት እንዲሁም ስለ predestination ያለው ምልከታ ብዙ ያልጠራ ነገር አለው እና ክፍል ሁለት ላይ እነዚህን የክርስትና አንኳር ጉዳዮች በደንብ አጥርቶና አመዛዝኖ እንዲናገር ደግመህ ብታጠይቀው ጥሩ ነው አክዬ ለምን ኮሜት ላይ ረጅም ነገር መጻፍ ጥሩ ስላይደለ በአንተ ያምራል ብዬ ነው!
@fraolgirma3755
@fraolgirma3755 Жыл бұрын
Thank you, Amani. It is an insightful conversation. The so-called prophet and Apostles are the source of confusion and disarray.
@bijouxmelaku9370
@bijouxmelaku9370 Жыл бұрын
ልሳኖች ነው የሚለው ቃሉ የቁዋንቁዋ ብቻ ቢሆን ልሳን ብቻ ይል ነበር በዘመናችንም ያየነው ጌታ ሲሰራ በቤተክርስቲያን ቃሉም እንደሚለው 1ቖሮ 12 ማርቆስ 16 የሐዋሪያት ስራ 2 የግል ከእግዚ አብሄር ጋር ሚስጥር የምናወራበት የማይተረጎም ቁዋንቁዋ ያልሆነ የጉባኤ የሚተረጎም ቁንቁዋ ያልሆነ ልሳን የቁዋንቁዋ የሆነ ልሳን ለዚህ ነው ልሳኖች የሚለው
@mayasura9916
@mayasura9916 26 күн бұрын
Waw ,,,, Aman Just waw Aman is the grace of Man Like his father GOD. his voice is such golden.... I saw this kind of voice one in a million.
@hagos9183
@hagos9183 Жыл бұрын
I live in America I heard Amaan repeatedly saying that Pentecostal are minorities but in fact it’s the Only Christian denomination growing and producing fruits in all of the world. For instance in the UA where I live the majority of American denomination is Pentecostalism and the main reason is the presence of the Holy Spirit and it’s work
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 Жыл бұрын
በበዓለ ሃምሳ ዕለት ፡- 1. አንድ ልሣን ሳይሆን ልሳኖች ናቸው የወረዱት፡፡ 2. ልሳኖቹ ምድራዊ ናቸው፤ ማለትም ያን ጊዜ ይሰሟቸው የነበሩ ሰዎች፡- 2.1. እየተናገሩ ያሉት እኮ በቋንቋዎቻችን ነው ብለዋል፡፡ 3. በአሁኑ ጊዜ በሁሉም ቦታ ልሳን ተብሎ ሲነገር እየተሰማ የቆየውና ያለው ደግሞ፡- 3.1. በአብዛኛው ፕሮናውንሴሽኑ/ቅላጼውና ቃላቱ ባብዛኛው የአንድ ልሳን ብቻ እንደሆኑ ያሳያሉ፤ ለዚያውም የየትኛውም ሕዝብ ያልሆነ አንድ ልሳን ነው፡፡ 3.2. ሁሉም ተናጋሪ ይህንን አንድ ዓይነት ልሳን መናገሩ፡- 3.2.1. ለሆነ ሰው ተሰጥቶ የተሸመደደ ይመስላል፡፡ 3.2.2. ከአምላካችን ከመንፈስ ቅዱስ ስለመሆኑም ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ 4. በአሁኑ ጊዜ ለምንድነው በየቤቴክርስቲያኑ በበዓለ ሃምሳ ላይ እንደነበረው ብዙ ልሳኖች ያልተሰጡትና የማይቀርቡት? 5. ያለውንስ ልሳን የኔ ነው የሚል ሕዝብ ጠፋሳ?
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
#ምኩራብ_ሾው እባካችሁን ስስለርእሰ ጉዳዩ በቂ ልምምድና አውቀት የሌላውን ሠው ለዚህ ቃለመጠይቁ መምረጣችሁ ልክ አይደለም። ወንድሜ አማን በዚህ በቃለመጠይቅ ብዙ የእውቀት ክፍተቱን አጋልጧል። ሌላ የተሻለ ሰው ቢጠይቀው በበዙ ሊሞግተውና ምናልባትም ሊያቃናው ይችላል። ጌታ መንፈስቅዱስ ለቤተክርስቲያን የሠጠውን አማኞች ለማመናቸው ምልክት ተደርጎ የተሠጡትን መለኮታዊ ስጦታዎች በዚህ ልክ ማቃለል አይገባም። “ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥” - ማርቆስ 16፥17
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
በልሳን መናገር ከመንፈስቅዱስ ሙላት ጋር ስለመገናኘቱ መጽሐፍቅዱሳዊ ማስረጃዎች 👇👇👇👇👇👇👇👇 ሐዋርያት 10 ⁴⁵ ከጴጥሮስም ጋር የመጡት ሁሉ ከተገረዙት ወገን የሆኑ ምዕመናን በአሕዛብ ላይ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስለ ፈሰሰ ተገረሙ፤ ⁴⁶ በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋልና። 👇👇👇👇👇👇👇👇 “ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ።” ሐዋርያት 19፥6
@aazewde9394
@aazewde9394 Жыл бұрын
እረ ጠያቂው ልጠይቅህ hyper grace ስትል ሰማሁህ የእግዚአብሔር grace ከ hyper ም ይበልጣል እንደውም ከ hyper የሚበልጥ word ቢኖር እሱን መጠቀም ያስፈልጋል Study the WORD of God real good. At this point watching this program is a waste of time, goodbye
@koketlemesa9966
@koketlemesa9966 Жыл бұрын
Thank you Aman shallom,we need you more
@RK-rd9nb
@RK-rd9nb Жыл бұрын
Don’t interrupt the guest when they’re answering your questions
@rahelbelete4991
@rahelbelete4991 Жыл бұрын
ሁለተኛውን ክፍል እየጠበቅን ነው፤ አማኑ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ እንዲያሳድግህ ፀሎታችን ነው። ታድያ መሪህን ጠበቅ አርገህ ያዝ እሺ እንወድሀለን ወንድማችን እደግልን።
@chakurchakur9704
@chakurchakur9704 24 күн бұрын
ኖኖኖ እዲጸልዩ ነው እጂ ማይ ጸልዩ ለማለት ኣንተነው ያልከው ደሞ ለባቶች ልትዘልፍቻው ጀመርክ እድሜክ እዲበዛ ለኣባቶች ክብር ይኑርክ ማይነኩ መንካት በደለኛ እንዳስብልክ
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
አማን ልጄ ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ በጌ ቤት ዘመንህ ይሉቅ ጌታ ይጠብቅህ እዱግ ተባረክ!!❤️❤️❤️
@betsegawjohn9558
@betsegawjohn9558 Жыл бұрын
ልሳን ራስን ያንጻል የሚለውን በልሳን መጸለይን ትቃወማለ ስለዚህ አገልግሎት መስመር ያስዋል ብለክ ነገርልንን ደግም ቤተክርስቲያን የሚያስቅይር መንፈስ ዋጋ እያስከፈልው ነው።።
@user-ov1ir3sv1w
@user-ov1ir3sv1w 26 күн бұрын
በውን ይህስው መፈሳዌ ሳይሆን ጥቄት እውቀት ብጤ አለኝ የሜል ስው ይመስለኛል ግን ቃለመጠይቅ ባታደርጉለት ለብዙ ወጣቶች ውድቀት እዳይሆን እፈራለሁ ይህስው። አደገኛ የመጽሀፍ ቅዱስ ተቃዋሜና አደገኛ አካሔድ ያለው ሰው ነው
@user-nt3hf1my1n
@user-nt3hf1my1n Жыл бұрын
Amen you are amazing, b ezbher kale laye yalke wekte amazing nw You are blessed
@yamsrachgerimagebisa9152
@yamsrachgerimagebisa9152 Жыл бұрын
አማኒ ጌታ ይባርክክ ግልጥ አርገክ ነው ያስረዳከን
@dannytilaye5226
@dannytilaye5226 Жыл бұрын
I have been listening to the most knowledgeable pastor and preachers here in West for many years and learn so much from them. When I hear Aman explaining his beliefs and hermeneutics, it's extraordinary. I hope we will see more young apologists emerge in the future. Keep up the good work, brother.
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
You should listen to Richard Dawkins
@hagos9183
@hagos9183 Жыл бұрын
I don’t understand why are those Christians giving big deal about people who’re like Aman ?? They’re saying God stopped working no !! God is the same as the Bible says Jesus is the same yesterday, today and forever that means Our God has the same plane. Aman because you don’t have it doesn’t mean there’s no any more. Look at the churches who believe no more of the work and gift of the Holy Spirit they’re dying and accepting the gay and human philosophy
@user-sp4sy1xc8x
@user-sp4sy1xc8x Жыл бұрын
Yes we love you Aman! Gobez geta yagezeh bekalu yetemolah denk you geta barya neh ! Beraseh metemameneh des yelal !❤❤❤❤❤❤
@user-om7fx3od7z
@user-om7fx3od7z 11 ай бұрын
ተናጋሪው የማያውቀው 1ቆሮ 14:16-17 ተርጓሚ የማያስፈልግ ሐዋ2:6-12 ሌላ የማይተረጎም 1ቆሮ 14:2
@birhanfeleke1629
@birhanfeleke1629 17 күн бұрын
ዮሐንስ 16:13፤ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።
@user-ml2jj7cd2q
@user-ml2jj7cd2q Жыл бұрын
የደንቆሮ አስተሳሰብ ካልሆነ እንጅ እኔ በህወቴ የማታዉቅ አንድት ሴት ሀሁን የማታውቅ አሮጊት በእግሊዘኝ ስትፀልይ ሰምቻለሁ ግን ቋንቋውን አታውቀውም እኔ የተረጎምኩት በተማርኩት እንጅ የመተርጎም ስጣታ ስላለኝ አይደለም፡፡
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 11 ай бұрын
ENEM AWKALHU BROTHER BRASHA LOUNAGE YMTSLEY YAWUM K ERTFRA BRHA YMETACH SETYO RASHA LTMHERT HEDO TILO YMETA (SUDAN ) LIFE HISTRY TENAGERECH SETYWA ENKWAN RASHA LTAWK KERTO RASAWE SW AYTAM ATAWKE LOCAL SCHOOL GBTAM ATwkem shabbat hona breha gebta stwaga ynberch set nberch .enem yhen awkalhub.
@sewmehon5245
@sewmehon5245 Жыл бұрын
Thats so true! When someone is filled with the Holy Spirit, they become bold to preach the gospel of JESUS CHRIST
@kidistimogos409
@kidistimogos409 Жыл бұрын
Ewente new yemetenagerwe Bheyamanote Anegenagnem gen temechegnaleke asetemeroteke betame dese selmilegn new gora yemelwe !!!! Thanks 😊
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምነው የዳኑትን "ቅዱሳን" ብሎ የሚጠራቸው በዳኑበት እውነት አይቶ ነው ነገር ግን ጌታን ከካዱ በራሳቸው ምርጫ ወደ "እርኩሳን" ጎራ ይቀላቀላሉ። እግዚአብሔር ሰውን ከፈጠረ በኋላ "መልካም እንደሆነ አየ" ነገር ግን በሃጢአት ሲጨማለቅ ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ" ይላል ቃሉ። ያ ሰው ያለበትን እውነተኛ ነባራዊ ማንነቱን መግለጹ ነው። ስለዚህ ሰው አምኖ ከዳነ ...ክዶ ይጠፋል። ነጻ ፈቃድ ተሰጥቶናል።
@abelnigussie566
@abelnigussie566 Жыл бұрын
አክሊልዬ አማን አሁን ባነሳቸው ጉዳዮች ላይ የምንወያይበት ዕድል ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር።
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 Жыл бұрын
እሺ መጋቢ አቤል :: ስልክህን በሚሴንጀር ላክልኝ
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha Жыл бұрын
እንግዳ የሆነ አስተምህሮት ነው የሰማሁት በተለይ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ያሉት "ሃዋርያትና ነብያት መሰረት ናቸው" እነሱ እየሱስን ስላዩት የተለዩ ናቸው ከእነሱም በኃላ ይሁን አሁን ላይ ነብያት እና ሃዋርያት የሉም ኦፊሱ ግን አለ የሚለው ልቀበለው ከብዶኛል:: አጭበርባሪዎች አሉ ከሆነ ትክክል ያስማማናል
@alemayehugemechu6239
@alemayehugemechu6239 Жыл бұрын
ጳውሎስ አጋቦስ ስቷል አላለም አጋቦስም አልሳተም ጳውሎስ ግን ከመታሰር ያለፈ ለወንጌል የመሞት ስብዕና እና አቋም ነበረው። ምክንያቱም ጳውሎስ መንፈስ ቅዱስ በሥፍራ ሁሉ ይመሰክርልኛል የሚል ማረጋገጫ ተናግሯል።
@BedahaneGeleto
@BedahaneGeleto Ай бұрын
የንበቢ ፍልስፍነ ሰማይ አየደርስም እምነት በተጸፈው ቃል በእውነትነ በመንፈስ መመን ነው የድሮ አበቶቻቾን እሄ ሁሉ ትኦሎጅ {ፍልስፍና} ሰይኖር የጌታ እጅ ከነርሱ ጋር ነበረ አሁን ፍልስፍነ ንግድ ሐሰተኛ አስተማር ለድሃ ከመጸለይ ከደሃ ቀምቶ መብለት ለጸሎት መስከፈል ትደር መበተን ድሃን መግፈት ሃብተሙ መስጠገት ብቻ ብዙ ማለት ይቻለል ;;
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Жыл бұрын
God blessing you Aman bro.
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 25 күн бұрын
በልሳን መፀለዩ አላንጽ ያለው ሰው ልሳኑ ትክክል ስለማይሆን በጊዜ እንደ ማነው ልበል ማቆም አለበት። በልሳን መፀለይህ አንተን አለማነፁና ትርጉም አልባ መሆኑ ልሳንን የሚያጣጥል የሆነብህ እንደሆነ ከሰማኸኝ እነግርሃለሁ ፍራ። በልሳን እየፀለዩ የሕይወት ለውጥ የሌላቸው ሰዎች ግን እነርሱም ልሳናቸው ትክክል ነው የሚል እምነት የለኝም ምክንያቱም በልሳን ፀልዮ መታነጽ የሕይወት ግንባታን ያመለክታልና። መንፈሳዊ ስም በያዙ ነገሮች ዙርያ ያለው ግሳንግስ አይነቱና ብዛቱ አያድርስ ነው። አለን የምንለው ቃል እውነተኛ ልሳንንም በእርግጥም ሊወገዙ ከሚገባቸው ከሌሎች ልምምዶች ጋር ካስወገዘን ቃላችን የራሳችን ቃል ይሆናል እንጂ ከቅዱሳት መፃሕፍትና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ተተርጉሞ እንደሚሰበከው የእግዚአብሔር ወንጌል ሊሆን አይችልም። እደግመዋለሁ ሊሆን አይችልም። መሳት አንድ ነገር ነው፤ስቶ ማሳት ግን የሚያመጣው ኪሳራና ፍርዱ ብዙ ነው። በመጽሐፍ ያለውና በሕይወታችን ሊገለጥ የሚገባው እውነት አልፈጸም ሲለን እግዚአብሔርን እንጠይቅ እንጂ እራሳችንን ጠይቀን የተሟላ መልስ እንደማናገኝ እንወቅ። በነገራችን ላይ ልሳንን በተመለከተ የሚተረጎም ከሆነና የመተርጎም ስጦታ ያለው አማኝ ከሌለ ሌሎች በማይሰሙት ቋንቋ ድምጻችንን ከፍ አድርገን መፀለያችን ሌሎችን ይረብሻል ነው አንዱ ፍሬ ሀሳብ እናም አንረብሽ(አናውክ) ነው። ሌላው ደግሞ ልክ እንደ ትንቢት መልእክት የሌለው አማኞች የሚናገሩት ልሳን መኖሩ ግልጽ ነውና እንዲህ አይነቱን ልሳን ትርጉም ካልኖረው ብለን ለትርጉም የምንፀልይ ካለን ለትርጉም ፀልዩ የሚል ትምህርት የለም። ነገር ግን እንዲህ ባለው ልሳን የሚናገር(የሚፀልይ) አማኝ ልሳኑ ከመረረቱ የሚተረጎም ስላይደለ በጉባኤ መካከል ድምጽን ከፍ አድርጎ በዚህ ልሳን መፀለይ ትክክል አይደለምና አማኙ ለራሱ ይፀልይ ሌላውን አማኝ ድምጡን ከፍ አድርጎ በመፀለይ አይረብሽ ነው። በልሳን ብቻ አይደለም አፋችንን በፈታንበትም በምንችለው ቋንቋ በጉባኤ ስንፀልይ መሪ ፀላይ ሆነን ሌሎች አድምጠው አሜን የሚሉት ፀሎት ካልሆነ በቀር በቋንቋችንም ድምጣችንን ከፍ አድርገን በመጠለይ ከጎናችን ያለውንና ጉባኤውን ልንረብሽ አይገባም። የግል ፀሎት ማለትም ወደ እግዚአብሔር የምንፀልየውን ፀሎት መሪ ፀላይ ካልሆንን በቀር ለምን ሌሎች እስኪሰሙት ድረስ እንፀልያለን?
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Жыл бұрын
አማንሻ የተወደድክ ፀጋው ያግዝህ።አንተኮ መፅሐፍ ነህ ተባረክ ጌታ ስላንተ አመሰግነዋለሁ ክብር ለጌታ
@jesussaves1474
@jesussaves1474 Жыл бұрын
"ምኩራብ" ሰላም ይብዛልህ ፣ አገልግሎትህ ፣እና ፕሮግራም ግን እወደዋለሁ፣ በርታ ፣ እርጋታህ እና ጥያቄዎችህ ፣ የበሰሉ ናቸው ። ስለ ልሳን በተናገረው ላይ ያቀረብኩትን ሃሳብ ከታች በክፍል ሁለት ብታቀርብልኝ? ተባረክ።
@bemnetl7442
@bemnetl7442 Жыл бұрын
amanny, be ewket slemitmogt silante destegna negn egziabher yibarkh.
@danaitdanait9973
@danaitdanait9973 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማርኛ!! የሚሰሟችሁ አማርኛ ተናጋሪዎች እንጂ እንግሊዝኛ አይደለም
@mamojoffe6778
@mamojoffe6778 Жыл бұрын
Thank you Amanu!
@kebrontariku9405
@kebrontariku9405 Жыл бұрын
Stay blessed Aman
@birhan3282
@birhan3282 Жыл бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። ይህን ቃል ከምትከተለው አስተምሮ ጋር አይጋጭምን ። በተጨማሪ ዕብ 2 እና 10 ላይ ያለውስ ቃል።
@MmD-jo2sc
@MmD-jo2sc Жыл бұрын
Thank you for stating the oblivious. For any tongue you speak there shall be a translation and a translator.
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Жыл бұрын
አክሊለ ወንድሜ ተባረክ እንደ ሐሳብ ግን እንዲ አይነት ሰዎች ስጠይቅ እባክህ ሕውቀታቸውን ለሰው እንዲገልጡ መሰረታዊ የሆኑ ጥያቄዎች ብጠይቅ በዕውቀት የቲክቶክን ለቲክቶክ
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj
@mikiyasendaleASFAWU-pd2uj Жыл бұрын
“በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፥ በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት፥ የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥2
@kiyatesfaye634
@kiyatesfaye634 Жыл бұрын
ወንድም አኬሊል በጌታ ፋቅር አንድነገር እጠይቅሀለው በመጀመሪያ በዘመናችን እንዲ ህ በእግዚአብሔር ቃል የታነጸሰው ሰላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ በመቀጠል አማንን ማግኘት ብትረዳን ብዙ ማር ከእርሱ ሰለምፈልግ ብትረዳኘ ?
@mihretunikola8
@mihretunikola8 Жыл бұрын
You are amazing Aman! God bless you.
@fatemaabarra8114
@fatemaabarra8114 Жыл бұрын
Amen tabarki geta tsagawunhi abizaliki❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሁለት ሰዎች የተለያየ ትርጉም ለልሳን ከሰጡ ከርጓሚዎቹ አንዱ ስህተት ሊሆን ይችላል
@lifespirit4426
@lifespirit4426 Жыл бұрын
አማን በጣም ተሳስተሃል። ለነገሩ ETC እየተማርክ ምን ልትማር ነበር። እንደገና ስስ ልሳን በጥንቃቄ አጥና። በጣም ተጭበርብረሃል! የካልቪኒስትም አስተምኽሮ ባዶ ፍልስፍና ነውና ዳግም ወደ መመርመር ተመለስ፣ ወንጌል ድራማ አይደለም። በነጮች ድምዳሜ አትሸምጥጥ
@saratekle4858
@saratekle4858 Жыл бұрын
Please please next part.........
@preeminent2192
@preeminent2192 26 күн бұрын
You’re so brilliant keep exposing those people who are really taken people’s money.
@faresevitoria5796
@faresevitoria5796 Жыл бұрын
Gazetgawe sew asecherse plz
@haymidenbel223
@haymidenbel223 Жыл бұрын
I agree with Aman, I speak Amharic and English and I don't speak Orroomifa but I had Lisan with this language. Someone translated it for me.
@Mary-gc2py
@Mary-gc2py Жыл бұрын
I support a lot of your ideas Amani. Keep going ❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 26 күн бұрын
Thank you Aman
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Жыл бұрын
May God bless and protect you Aman❤❤❤
@truwerkledya2112
@truwerkledya2112 Жыл бұрын
በህዮቴ የታዘብኳቸው ብዙ ሰው ውስአማን አንድ ነው እነሱ በመንፈስ ቅድስ ስጦታ አያምንም አሉ እንጂ በመንፈስ ቅድስ አያምንም አላሉም
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
በትክክል። ይሄ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳው እንጅ ቅንነት ይጎድለዋል። ስለራሱ ትክክለኛነት ለመሞገት ሲፈልግ ብዙ የተሳሳቱ መንገዶችንም compromise ሲያደርግ አየዋለሁ።
@andishman
@andishman Жыл бұрын
Aman, በጣም ምሁር ነህ። God bless you
@nile5492
@nile5492 Жыл бұрын
መማርህ ጥሩ ነው ብዙ ስለወንጌል ከተለያዩ ስህተቶች ትምህርቶች ስትከራከር መልካም ነው ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ላይ አሁንም የተሳሳተ ደክማ ነጉሮች እየጠቀስ የመንፈስ ቅዱስንን ስራ ማንቃሸሽ ጥንቃቄ ማድረግና ንስሐ መግባት ይገባሃል :: ያለእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ስራ ቤተክርስቲያን ልታድግ አትችልም ደግሞ የእምነት መስራቶች ሃዋርያት ናቸው እንጂ ሪፎርመሮች እይደሉም ከነሱ ምነውስደው መልካምንነው እንጂ ውድቀታቸውን ወንድሜ ውድቀታቸውን እንደትክክል መውሰድህ ትልቅ ስህተት ነው :: በቀና ልብ ወደ መልካሙ ቃል ተመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ::
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh Жыл бұрын
በዚ ዘመን ልሳንም ትንቢትም አለ ካልፈለከው አይሰጥህም አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሀፍ ቅዱስ አጠበች አሉ
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
ካልቪኒዝም | አርሚኒያኒዝም | ካልሚኒያኒዝም - መግቢያ
26:30
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 8 М.
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 10 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 13 МЛН