በዚህ ኮርቻ ላይ... | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

  Рет қаралды 53,538

Bewketu Seyoum I Official Channel

Bewketu Seyoum I Official Channel

4 ай бұрын

በዚህ ኮርቻ ላይ... | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

Пікірлер: 112
@meonlineify89
@meonlineify89 4 ай бұрын
Thanks Bewke! በደረቁ እማ አዳምጠን አንሄድም!! ❤❤
@abubakerabdu7885
@abubakerabdu7885 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@getahunmendis3376
@getahunmendis3376 4 ай бұрын
በዕውቱ ሥዩም ስም እና ተግባር ያለህ ከያኒ። ትልቅ ክብር አለኝ።
@mafiw
@mafiw 4 ай бұрын
በእውቀቱ እባክህ ይህን ትውልድ ለማትረፍ ብዙ የአባቶቻችን የተደበቁ ጀብድ አለ እና እንደዚህ አዋጣልን! ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት ነው!❤ ተባረክ በእውቄ
@bt5860
@bt5860 4 ай бұрын
u made me cry. Our fathers payed their precious life like this.
@surafelgebremeskel5951
@surafelgebremeskel5951 4 ай бұрын
አድዋ ስላሴን ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባ እና ተቀድሰው:: በእውቀቱ 🙏🙏🙏
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 4 ай бұрын
በትክክለኛው ጊዜ የቀረበ ድንቅ ታሪክ - በተወዳጁ በውቀቱ ስዩም። እናመሰግናለን!!!!
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 4 ай бұрын
ወደፊት የፊልም ኢንዱስትሪያችን ሲያድግ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ብዙ አኩሪ ታሪኮቻችን በፊልም መልክ ከትውልድ ወደትውልድ ይተላለፋሉ።
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 4 ай бұрын
ስምን መላዕክት ያወጥቷል አንተ ነህ ተባረክልን በውቄ እባክህ ትውልዱን አድንልን ታሪካችን ፈውስ ነው
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 4 ай бұрын
Son of the unbeatables!💪💪💪 Blessed to be Ethiopian!
@birukabera5964
@birukabera5964 4 ай бұрын
respect to our heroic fathers...
@migos-cz1jx
@migos-cz1jx 4 ай бұрын
this story at the end makes me cry too.
@senaithaile1481
@senaithaile1481 4 ай бұрын
"ስምን መልአክ ያወጣዋል" ይላል ያገሬ ሰው እናመሰግናለን ግሩም ነው
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 4 ай бұрын
What an inspiring and beautiful narration! Bewketu S, you are not only an outstanding standing comedian but a magnificent chronicler. Fitawrari Gebyehu Gurmuu went down in the History of Ethiopia as unparalleled symbol of valor, defender of honor, identity and dignity. Gebeyehu was, spiritually, the true son of Atse Tewodros, the king of kings, the founding father of sovereign integrated Ethiopia. Sacrifice for just cause is an ideal; it is like the light house a guiding principle of Ethiopian heroism.
@fantasennay
@fantasennay 4 ай бұрын
we always have ገበየሁ but we recognize them after they pass. አገሬ ሁሌም ከፍ የሚይደርግሽ አያሳጣሽ። (አባቶቻችን ግን ጀግናን ያወድሳሉ በጊዜው)
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 4 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለጀግኖቻችን🎉🎉🎉
@ethionimation
@ethionimation 4 ай бұрын
BEWKETU SIYUM is Legendary
@dasesatube
@dasesatube Ай бұрын
my best narration of all time ❤
@samuelgossaye3969
@samuelgossaye3969 4 ай бұрын
በእውቀቱ ወድማችን ብዙም ያልተሰሙ ጀግኖች አባቶቻችን ታሪኮች ስለሚኖር አሁን ላለነው ትውልድ እደዝህ አይነት የአገራች ጀግኖች ታሪክ እድታካፍለን ብዬ በአድናቆት እና በማክበር እጠይቃለው ::
@GedionGashaw-xs8mu
@GedionGashaw-xs8mu 4 ай бұрын
ይሄ ወደ ፊልም ቢቀየር ምን ያህል የሆሊውድ መነጋገሪያ እንደሚሆን ብታውቁ ኖሮ
@21aniten
@21aniten 4 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ አስተያየት መሀል የኔዋ ብትታከል ምን ልትጨምር? ❤Thanks❤
@abdimuleta138
@abdimuleta138 4 ай бұрын
Thanks 🤑Bewqetu
@Times343
@Times343 4 ай бұрын
Bewke. I love your voice as much as your stories!
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 4 ай бұрын
🙏❤️ Thanks för sharing 🙏! God Bless you more and more.
@desureda2749
@desureda2749 4 ай бұрын
ምን ታይቷቸው ይሆን እናትና አባቱ፣ ብለው የሰየሙት ያውንም በውቀቱ፣
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 4 ай бұрын
Bravo beewke berta❤🙏
@Dawit19
@Dawit19 4 ай бұрын
Simply breathtaking
@mik7647
@mik7647 4 ай бұрын
the ending is sad. when will we tell our stories in movie?
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 4 ай бұрын
ታሪክ መስራት፡ ታሪክ መጻፍ፡ ታሪክ መተረክም ጸጋ ነው ተባረክ !
@Ethio575
@Ethio575 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በውቄ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@desta5975
@desta5975 4 ай бұрын
Thank you, this is beautiful.
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 4 ай бұрын
Thank you Bewketu!!!
@behailuambaw3685
@behailuambaw3685 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 4 ай бұрын
Thank you ጥቂት አይፈሬዎች ናችሁ ቴዲ እፍሮንጨምሮ
@workunihne2048
@workunihne2048 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ጋሼ!
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 4 ай бұрын
❤❤❤ በውቄ❤❤❤❤
@andualemtesfaye8815
@andualemtesfaye8815 4 ай бұрын
Thanks
@BetiNigus-21
@BetiNigus-21 4 ай бұрын
Tbeb bante taberalech bewuke❤
@fekadumekonen9468
@fekadumekonen9468 4 ай бұрын
awesome
@kalkidan745
@kalkidan745 4 ай бұрын
የአባቶቻችንን ታሪክ በዚህ መልኩ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!!!🙏
@dawitnigussie
@dawitnigussie 4 ай бұрын
እማመሰግናለን በውቄ❤❤❤❤
@user-pr8lu5rx8s
@user-pr8lu5rx8s 4 ай бұрын
በዕውቀቱ ድንቅ ሰው። በአድዋ ጦርነት ዘመን ቤጌምድር የሚባል እንጅ ጎንደር የሚባል የክፍለ ሃገር ስም አልነበረም። አርመው ትረካህን።
@Zack19187
@Zack19187 4 ай бұрын
ለጎንደሮች ነው ያለ እንጅ ለጎንደር ክፍለሀገር አላለም ወዳጄ ነገር መሰንጠቁን ትተህ ታሪኩን ተምረህ እለፍ። ጎንደር የሚባል ስም የተጀመረው በ ዘመነ ኢህአዴግ ነው ልትለን ምንም አልቀረህም እኮ።
@gosayekasaw2257
@gosayekasaw2257 4 ай бұрын
በእውቀቱ!!!!!!!!
@hanishosweet4064
@hanishosweet4064 4 ай бұрын
ቀልዶችህ ገሃዳዊ ትዝብቶች በለዛ የሰነጉ ናቸው ።ዛሬማ በጣም አስደሰትከኝ። በርታ!
@abichugobana9509
@abichugobana9509 4 ай бұрын
What an impressive articulation!!! Thank you Bewke.
@fk2780
@fk2780 4 ай бұрын
Was great. Thank you!
@hudadshiferaw9779
@hudadshiferaw9779 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው:: እግዜር ይስጥልን:: More like this please😊
@wegtube-7949
@wegtube-7949 4 ай бұрын
በውቄ 🙏
@user-px3ub8el1m
@user-px3ub8el1m 4 ай бұрын
እህቴ ጎበዝ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 4 ай бұрын
Rip our heroes ❤
@dochodocho8126
@dochodocho8126 4 ай бұрын
Thank you!
@goitomnigussie8316
@goitomnigussie8316 4 ай бұрын
Alula 💪🏽
@leulgelaye7875
@leulgelaye7875 4 ай бұрын
Thank you so much Sir
@nebiyuawoke2599
@nebiyuawoke2599 4 ай бұрын
በውቄ እናመሰግናለን። እንደዚህ አይነት ስራዎች ላይ በርታልንማ።
@heysustaeiku976
@heysustaeiku976 4 ай бұрын
በውቄ አንተ እኮ ትለያለ የምታቀርበውን ወግ እና ግጥም ሳነብና ስሰማቸው የመፃፍ ችሎታ በጣም ይገርመኛል አንዳንዴ እንደውም መክስተ ምስጢር የምትጠቀም ነው የምትመስለኝ ትመቸኛለ በውቄ🙏
@AddisShiferaw
@AddisShiferaw 4 ай бұрын
ታሪካችን ይህ ነው ተባረክ ወንድሜ:: የዛሬ ዛሬ ታሪካችንን እየከተብክ ነው? ኣንድ ቀን.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 4 ай бұрын
Amazing ! Thanks Bewuke❤
@andualemgebremariam8496
@andualemgebremariam8496 4 ай бұрын
ልትመስገን ይገባሃል በውቄ
@bezusene7122
@bezusene7122 4 ай бұрын
Thank you !!! Bewke !
@Tabor5354
@Tabor5354 4 ай бұрын
Bewke !
@Brukzelalem
@Brukzelalem 4 ай бұрын
enamesegnalen
@rastedy7209
@rastedy7209 4 ай бұрын
አቀራረብ 1ኛ
@bakull_1931
@bakull_1931 4 ай бұрын
❤❤❤
@misganawayele
@misganawayele 4 ай бұрын
ዕውቀት ከበዕውቀት
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 4 ай бұрын
በእውቄ ውዳችን!
@addisubirlie5931
@addisubirlie5931 4 ай бұрын
yihe tarik betam bitaweqim beBewqetu siqerb degmo adis yihonal.
@worebado6556
@worebado6556 4 ай бұрын
ከአሁን አሁን ልትቀልድ ነው ብየ መጠበቁ አዝጎኝ ተውሁት።በውቄው አታዝግ ቀልድ
@gamachutafari4615
@gamachutafari4615 4 ай бұрын
Gebyehw 🔥
@Kiya1326
@Kiya1326 4 ай бұрын
👏👏👏
@Abiye723
@Abiye723 4 ай бұрын
በእውቄ ብዕርህ አይንጠፍ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 4 ай бұрын
🙏አሜንንንንንን
@Abiye723
@Abiye723 4 ай бұрын
@@eleniengedasew2076 🙏🙏🙏
@Abiye723
@Abiye723 4 ай бұрын
@@eleniengedasew2076 አድናቂው ነሽ ኣ😊😁!
@kebenasefere6773
@kebenasefere6773 4 ай бұрын
ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለ ብቻ
@leulnigussu
@leulnigussu 4 ай бұрын
ገቤ ይመችክ 😜 💚💛❤️
@afroMedia2022
@afroMedia2022 4 ай бұрын
በውቄ❤ እጅ እነሣለሁ!
@NesrinNurhussen
@NesrinNurhussen 4 ай бұрын
bewuke betam teftehal ere video likekeln beraseh kuankua lilemneh ere maloo ere maloo🙏
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 4 ай бұрын
Bewke mirt ❤ enquan adreseh
@natiab53
@natiab53 4 ай бұрын
ppppp Andegna Bewkeeee , you are Brilliant
@gizawmammo9183
@gizawmammo9183 4 ай бұрын
wow
@tutuhenok3265
@tutuhenok3265 4 ай бұрын
His name is Gebeyehu Gurmu
@NesrinNurhussen
@NesrinNurhussen 4 ай бұрын
bewuke betam teftehal ere video likekeln beraseh kuankua lilemneh ere maloo ere maloo
@kumlachewasrie4784
@kumlachewasrie4784 4 ай бұрын
በውቄ ወንድሜ ትረካን አንተ ተርካት።
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 4 ай бұрын
ተመስገን ፣🙏 አገርንና ታሪክን ለማፍረስ የመጣው ተገዢ ባንዳ ወያኔ ለ27 ዓመታት ፈንድቆና አስፈንድቆ ኖሮ በመታገዱ 🤮👻 ** ያጎነበስችው ኢ/ያና በአገር ፍቅር የጅግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት የጥቁር ልጆች የባርነትን ቀበር እንዲገፈፍ ያሳየን የአድዋ የመታስቢያ ቀን በአዲስ ምዕራፍ ከአገር እስከ ዓለማት በወዳድና በአፍቃሪው ጅግና መሪ የአድዋን የድል መታስቢያ ታሪክን በማውለብለብ ዳግም🙏🙏🙏👏👏👏
@samfan68
@samfan68 4 ай бұрын
ባንዳ የባንዳ ልጅ! ዘላለምክን ወያኔ ወያኔ በል ያንተ ነገስታቶች የሰሩትን የሀፍረት ታሪክ ትተክ።እንደም ምኖች ናችው በምንም ታሪክ ላይ ትግራዋይ ስወደስ አትወዱም አይደለ? ባታወሩለትም እንኳን ኢትዮጵያ ተከብራ የነበረችው በተጋሩ ጀግንነት ነው።የተረፈው ለታሪክ ይቀመጥ(አለም በሚገባ ሰንዶ አስቀምጦታል)
@wediweyinking
@wediweyinking 4 ай бұрын
ገለቱ ምን አባሽ አደረገሽ ወያነ ወያነ ባሰራው ትምህርት ተምረሽ ወያነ ትተቻለሽ ገልቱ ሁሌም ወያነ 🦁🦁🦁🦁
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 4 ай бұрын
🤴
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 4 ай бұрын
ሌቦችና ዘራኞች አሁን እያፈነጩባት ነዉ እንጅ ነባራ።
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 4 ай бұрын
ፋኖ
@misganawayele
@misganawayele 4 ай бұрын
በነካ እጅ የፊታውራሪ ጌጃ ጋሪቦ ስራልን እስቲ
@jezbawjezbaw5913
@jezbawjezbaw5913 4 ай бұрын
Besmam
@beyuabebe6370
@beyuabebe6370 4 ай бұрын
በውቄ ትንሽ የተዘነጋች ግጥም አለች ከታሪኩ የተያያዘ ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ ፣ መድፋ አገላባጭ ብቻ ለብቻ።
@melakusurafel9612
@melakusurafel9612 4 ай бұрын
beweke getim chemirebet enji
@MovieHUBBZ
@MovieHUBBZ 4 ай бұрын
ምኒልክ ሁለት ጊዜ ነው ያለቀሱት አንደኛ የገበየሁን ሞቱን ሲሰሙ ሁለተኛ ባዶ ኮርቻ ሲመለከቱ። (ከ7 አመት በዃላ በአዲስአበባ ድሉ ሲከበርም ሊሆን ይችላል በባዶ ኮርቻ ያለቀሱት)።
@eritreanentertmenthabesha7387
@eritreanentertmenthabesha7387 4 ай бұрын
በዚህ ትረካ ብዙህ ስቶቶች ኣሉ።መጀመርታ ራስ መንገሻ ከ መረብ ወደ የኣሁኑ ኣበርገለ የሄዱ በሃጸይ ሚልሊክ ትዛዝ ኖው።ምክንያቱ ደጃጅማች ብህታ ሃጎስ የኤረትራ የ ኣኮሎግዛይ ደጃምች የነበሩ ከ ጥልያን በካእቲት ጦርነት ሲገጥሙ ለሃጸይ ምሊልክ እና ለ ራስ መንገሻ ምልእክት ለካት ራሲ መንገሻ ደሞ መልእክቱ ተቀብሎው ወደ ካቲት ሀዱ ከጥልያን ተዋጉ ሃጸይ ሚሊልክ ግን ኣልመጡም ።ባህታ ሃጎስ በ ካቲት ተሰዉ ከዛ ራስ መንገሻ እና ሌሎው የኤረትራ ደጃችማች የነበሩ ብታቸው ከጥልያን ከጠሙ በዚህ ግዜ ራስ ኣሉላ እና ራስ ሃጎስ በሽዋ ነበሩ።ራስ መንገሻ ደሞ ለምሊልክ መልእክት ጻፉት ራስ ኣሉላ እና ራስ ሃጎስ ወደ ትግራይ እዲመጡ ኣድርግ ኣሉ ግን ምሊልክ ይህ ኣልተቀበሉም ።ሚሊልክ ለ ራስ መንገቻ ከነጭ የቢሀሃል እዳትዋጋ ወደ ላስታ ኣፈግፍግ ኣሉት በዚህ ኖው ራስ መንገቻ ወደ ኣበርገለ የሄዱት።
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 4 ай бұрын
Kegnazmach Tafese Abayneh had the same story!
@muhamedali-he9xl
@muhamedali-he9xl 4 ай бұрын
በውቄ ትለያለህ
@berekethailegz5295
@berekethailegz5295 4 ай бұрын
ቀንህ ይመር ሰውየው።
@mehretsofoni4040
@mehretsofoni4040 2 ай бұрын
Bewke Bezu sewoch chanal kefetew yanten sera yakrbalu lemendenew. Eraske tolo tolo matlkelen berasek demtse new mesmat menfelegew lemangnawem amrerew kemiyadenkuh andua negn
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 4 ай бұрын
ለምን ሆድ ይብሰኛል ግን😢
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 4 ай бұрын
ምነው ከሰው እንዳልተፈጠረ የገበየሁ አባቱ ተደብቆ ቀረ? እውነትን መደበቅ እንጂ ማጥፋት አይሆን ሆኖ ዛሬ የጉርሙ ልጅ መጣ በሙሉ ስም ገኖ። ገበየሁም አልነበረም ስሙ የጠዋቱ እሱም ከቶ አይቀርም ተፈልቅቆ መታየቱ።
@minneapaul804
@minneapaul804 4 ай бұрын
ፎቶው ላይ የሚታየው ሳልቫኬር ነው?
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 4 ай бұрын
Movie Name Please ?
@shimewg
@shimewg 4 ай бұрын
አንተ ሰውዬ እያናደድከኝ ነው😡 ለምንድነው እነዚህ ና የመሳሰሉ ባብዛኞቻችን ልናገኝና ልናነባቸው የታሪኮችን በመፅሃፍ መልክ አዘጋጅተህ ተጠቅመኽን የማትጠቀመው?
@behaveman5754
@behaveman5754 4 ай бұрын
😂😂 fake Story. Melik wasn’t in Tigray at that time ,he was in welo in Aemhara states, hidden under Bridge . 😂😂🤥🤧 fun 🤷‍♀️👎🏻👎🏻👎🏻
@Kiya1326
@Kiya1326 4 ай бұрын
👏👏👏
የዲያስፖራ ወጎች |   በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
5:59
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 71 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 75 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
አቋራጭ | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia
5:58
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 91 М.
ባህላዊ I በዕውቀቱ ስዩም I Bewketu Seyoum I 2020
4:41
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 57 М.
አስቸጋሪ ነው | በዕውቀቱ ስዩም | 'Aschegari new' -Bewketu Seyoum | 2021
5:07
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 59 М.
መርማሪው | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
8:04
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 200 М.
አምሯት... | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia
4:58
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 246 М.
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 4,4 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,3 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00