No video

መርማሪው | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

  Рет қаралды 202,358

Bewketu Seyoum I Official Channel

Bewketu Seyoum I Official Channel

Күн бұрын

መርማሪው | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

Пікірлер: 125
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 11 ай бұрын
'ወንጀልን በጋራ እንቀላቀል' the slogan of Prosperity party.
@ahmedfanochuriso7777
@ahmedfanochuriso7777 11 ай бұрын
Gowwaa
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 11 ай бұрын
Hhhhhh you are right
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 Жыл бұрын
በውቄ "በጣም ትችላለህ" የሚለው ቃል አንተን ችሎ አይገልጽም !! በቃ አንተ የዘመናችን ልዩ ክስተት ነህ!! በተለይ በዚህ ጨፍጋጋ ጊዜ እጅግ ታስፈልገናለህና ቶሎ ቶሎ ብቅ በል!! እናመሰግናለን!!
@tarikuzewdu2276
@tarikuzewdu2276 21 күн бұрын
በእውቀቱ ስታይሉን ቀይሯል ከሌሎች ጋ በአዲስ መልክ በጭውውት መልክ ቀርቧል...ደስ ይላል!!!
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 11 ай бұрын
ዘንድሮ በኛ በአዲሳባ ልጆች የደረሰ የምርመራ ጥበብ
@milliyontadese4207
@milliyontadese4207 Жыл бұрын
ለገባው ምርጥ ወዝ ያለው መልእክት ነው
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 Жыл бұрын
ልክ ነህ ለገባው ምርጥ ጭውውት ነው!!.... ላልገባው ግልብ ለሆነው ግን.....
@kbromnegasi5979
@kbromnegasi5979 11 ай бұрын
Your chair can never justify your performance.
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Жыл бұрын
'ወንጀልን በጋራ እንቀላቀል' ተመችቶኛል 😂
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Жыл бұрын
Bewuketu please always work together like this, and post every day please
@zekarias4
@zekarias4 11 ай бұрын
Release some Benji's then...
@mohammedibn-islam4666
@mohammedibn-islam4666 11 ай бұрын
​@@zekarias4hhiiiihhihihihiihihiihiihih
@emako7241
@emako7241 11 ай бұрын
ይህ ታሪክ እውነተኛ በእኔም የደረሰ ነው።ቤቴ ውስጥ ዕቃ ተዘርፌ ምስክር አቅርቢ ተብያለሁ።
@illubaabseead9067
@illubaabseead9067 11 ай бұрын
😮 ?
@asteralemuakele
@asteralemuakele 7 ай бұрын
እራስህን ከወንጀለኞች ጠብቅ፣ ወንጀለኞች ጋር ግብግብ ስትገጥም ሌላ ወንጀል እንዳትሰራ ተጠንቀቅ፣ ፍትህ በሌለበት ሀገር ፍትህ ፍለጋ አደ ህግ መሄድ እሰሩኝ መጣሁላችሁ እንደማለት ነው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 11 ай бұрын
የመግቢያ መውጫህ ሙዚቃ ይመቸኛል በቄዋ ጎጄ አማራየ❤
@SamHsf-pk7yp
@SamHsf-pk7yp Жыл бұрын
እኔም ባለፈው ልብሴ ላይ የሆነ ነገር ተፍተውብኝ-እንጥረግልህ ብለው ስልኬን ወሰደው ሲሄዱ-እንደምንም የመኪናቸውን ታርጋ ይዤ ጣቢያ ስሄድ-እዛ የሞሉት ደንባራ ቄሮ ፖሊሶች ሰፈሩን እንኳ ለይተው አያቁትም-አዘንኩኝ-RIP አዲስ አበባ
@user-td6xp7oi4m
@user-td6xp7oi4m 9 ай бұрын
😂😢
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
ብዙ ብዙ.....የመስራት አቅም እንዳላቹ አውቃለሁ::በርቱ::ብዙ አዝናኝ ስራዎችን በጉጉት እና በ ናፍቆት ከእናንተ እየጠበቅን ነው::
@5minuteprojectideas
@5minuteprojectideas Жыл бұрын
Good job Bewke. Thank you for sharing. Gash Leake is a very good actor and your work with him is really good. Keep it up!!
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 Жыл бұрын
the most classic author in the century
@user-ip2lr3wu7x
@user-ip2lr3wu7x 4 ай бұрын
በውቄ እውነት ሁሌም አንደኛ ነህ
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
ፈረስኩኝ አረ መርማሪ ብርድ ልብስ አጠገቡ አስቀምጦ ለጥ የታባቱ😂😂😂😂❤
@Ambassel
@Ambassel 6 күн бұрын
ስሙን በአግባቡ መፃፍ የማይችል መሀይም በሞላበት የመንግስት ተቋም ውስጥ ኮንስታብል ፊልድ ማርሻል እያሉ መዓረግ ይለጥፋሉ የህፃኑ ንጉሥ ዘመን በጣም ይገርማል::
@guzaratube300
@guzaratube300 11 ай бұрын
አስቆኛል በጣም በተለይ “ ያለ ስልክ መኖር ጥበብ እንድናተምርህ” የሚለው።
@yellowpanda2020
@yellowpanda2020 11 ай бұрын
Laughed out loud on this. Thanks Bewketu !!! Keep it coming !!!
@eyohelterefe2345
@eyohelterefe2345 Жыл бұрын
መኮንን ለዓከ
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩 It's been a while since I laughed this much. Thank you, Bewukiee!!!
@dantek1753
@dantek1753 Жыл бұрын
አሪፍነው እንደዚህ ብቅ እያላቹ ብታዝናኑን አሪፍነው ጎበዝ ከመጥፋታቹ የተነሳ ስንቶቻቹ እንደሞታቹ ስንቶቻቹ እንዳላቹ ስንቶቻቹ እንደታሰራቹ እንኩዋን አናውቅም :: በርቱና ብቅ እያላቹ ለህዝቡ መኖራቹን አረጋግጡ አለዝያ ማንም እንደድሮው እየከፈለ መኖራቹን ሚያረጋግጥ የለም ልባድርጉ
@bezatubebeza4778
@bezatubebeza4778 Жыл бұрын
ያለ ስልክ የመኖር ጥበብን ለእኔ አስተምሩኝ😅😅😅❤❤
@maffmicky7346
@maffmicky7346 Жыл бұрын
ጭውውት በመፃፍ እጅግ ደካማ ነህ በፅሁፍ ግን ልዩ ነህ
@Ministry_Tricks
@Ministry_Tricks Жыл бұрын
ዛሬስ ምንጠላው negative የሆነ ሰው 🤮🤮🤮
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
ኧረ ምርጥ ነው። ምነካህ ጃል
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 Жыл бұрын
ምርጥ ነው።
@atrsawandualem7674
@atrsawandualem7674 Жыл бұрын
አሁን የገጠመን ከዚህ በላይ ነው።😊
@chuchu1732
@chuchu1732 5 ай бұрын
መኮንን ላእከ የዘመኑ ምርጥ አርቲስት ❤❤😂😂
@abebeyezihalem
@abebeyezihalem 11 ай бұрын
Perfectly said.
@YHC123
@YHC123 Жыл бұрын
😁 በውቄ ማኛ አሪፍ ስራ ነው
@awelarebo6693
@awelarebo6693 11 ай бұрын
በሀቅ አስቂኝና አስተማሪ
@yonataldagnew5817
@yonataldagnew5817 7 ай бұрын
Gizewun Yemimetin sira new yimechachhiwu
@Aresama987
@Aresama987 Жыл бұрын
እኛም እነሱም አንድ ነን ለማለት ነው
@matyasassefa1439
@matyasassefa1439 11 ай бұрын
አንደኛ ናችሁ ይቀጥል
@AhmadAhmad-ul4ph
@AhmadAhmad-ul4ph 10 ай бұрын
endi new yalagetuben zendro 😢😢😢 mabrak yiwuradbachu
@user-go6wl8go9j
@user-go6wl8go9j Жыл бұрын
This one is excellent Bewke very funny
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 8 ай бұрын
አይ መኩየ😂😂😂። ከተዋናዮች እንደሱ ምወደው የለም💙።
@user-oz5rv9kv8c
@user-oz5rv9kv8c 11 ай бұрын
Sake beliebt selakege tank you
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 4 ай бұрын
ትልቅ መልክት አለው👍👍
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
ያለ ስልክ የመኖር ጥበብ
@yosaftesfaye
@yosaftesfaye 11 ай бұрын
beweka we love you
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን በጣም እየተናደድኩ ነው ያየሁት
@elei417
@elei417 Жыл бұрын
😂 እኔ ሳቄን ማቆም አልቻልኩም
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ወንጀልን በጋራ እንቀላቀል ሀገራችንን በትክክል የሚገልጻት ነገር 😅😅😅😅😅
@kbromnegasi5979
@kbromnegasi5979 11 ай бұрын
A man on power depends merely on the ability what that power can do.
@JaAdas-ku2ej
@JaAdas-ku2ej Жыл бұрын
ደስ የላል
@AMHARA24
@AMHARA24 6 ай бұрын
ዋውውውውውው💚💛❤💪💪
@semeabseyoum2623
@semeabseyoum2623 11 ай бұрын
Tnx all of you, ❤❤❤.
@azariagetachew4702
@azariagetachew4702 Жыл бұрын
Ymechachu
@eshetubeley
@eshetubeley 4 ай бұрын
Wowwwww
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 Жыл бұрын
More and more
@d-tube5039
@d-tube5039 11 ай бұрын
ብልጥግና
@HaftoBahta-oq9vd
@HaftoBahta-oq9vd 11 ай бұрын
አባቴ ሾርኒው በሀላል ነው 😭
@777MK37
@777MK37 Жыл бұрын
ጀበና ሰባሪ በቁጥጥር ውስጥ ሆኖል 😂😂😂😂😂😂
@user-jz4gi6hf1n
@user-jz4gi6hf1n 4 ай бұрын
በጣም ለዛ ያለው ጭውውት፣።
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
Please change the theme song. Minim ayhedim kesirah gar
@KsaKsa-ql9hi
@KsaKsa-ql9hi 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
Nice
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci 11 ай бұрын
ክክክክ የወቅቱ ጉዳይ ነው
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 Жыл бұрын
Bawqe be hilme ayewuk ihe. Samon
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
ወንጀልን በጋራ እንቀላቀል ነው ዋናው ያሳቀኝ
@redietlegesse192
@redietlegesse192 Жыл бұрын
kelem /Branding yilachual ehe nw! bewke!!! 😎👏👏👏chirash lykes yemetawn bequteter sir awwalut😆😆😆
@FluFfjj-oq2gm
@FluFfjj-oq2gm 3 ай бұрын
Waw
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
እርፍ😂😂😂❤
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይ በውቀቱ ከዛ ሁሉ ችሎታ ወርደህ
@abrish338
@abrish338 Жыл бұрын
ቅማላም
@eyobhmichael4973
@eyobhmichael4973 11 ай бұрын
Aye neftegha hulu negerachu seyastela
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ ሸራተን
@antensaylakew970
@antensaylakew970 11 ай бұрын
Bewke🤣 arif new yeketel
@mohammedabdumohammed3131
@mohammedabdumohammed3131 11 ай бұрын
ጥልቀት
@user-oh8rm7rh2i
@user-oh8rm7rh2i 11 ай бұрын
Aboo yimechach tezenanawut
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ጀበናዋን😂😂😂😂
@user-armacheho
@user-armacheho Жыл бұрын
በውቅሻ😂😂😂ይመችህ ትችላለክ
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 Жыл бұрын
ለምን በፅሁፍ አያመለክትም ተሰሚነት እንዲያገኝ 😂😂😂😂😂
@habibmensur4631
@habibmensur4631 11 ай бұрын
የወረደ ኮሜዲ 🙄🙄
@berhanutaye8589
@berhanutaye8589 5 ай бұрын
what about IMEI?
@Jonym719
@Jonym719 11 ай бұрын
ሰራዊቱን አሰባስቤ ስልክ ልግዛልህ
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
Bewke techelaleh 😂
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 11 ай бұрын
The fact drama
@manche7092
@manche7092 9 ай бұрын
Pelase pelase new actres
@edanedan3683
@edanedan3683 11 ай бұрын
Yemserut dram lezabise eceee
@teshometesema7213
@teshometesema7213 11 ай бұрын
Beka tekelede malet new? Yet abate lihid. Viva firash adash.
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 11 ай бұрын
አይ ጥበብ
@kbromnegasi5979
@kbromnegasi5979 11 ай бұрын
We are the workshop of a devil.
@bekitech
@bekitech 11 ай бұрын
yale silk
@user-mv9zy1ee8z
@user-mv9zy1ee8z Жыл бұрын
😂👏😂👏😂👏😂 !!!
@DitaDiribe-yj6fn
@DitaDiribe-yj6fn 10 ай бұрын
ያስቃል
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
በጣም ስድ ባለጌ በአለም እጅግ ወራዳ ሰዎች የኢትዮጵያ ፓሊሶች በተለይ ዘረኛ የሆኑ እና አዲስ አበባ በዘር ፓለቲካ ህዝቡ ላይ የተጫኑ አዲስ አበባ ተወላጆችን አምርረው የሚጠሉ ችግር አለባቸው።
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 11 ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃ
@jentertainment7040
@jentertainment7040 Жыл бұрын
ወንጀልን በጋራ እንቀላቀል 🤣🤣🤣
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 Жыл бұрын
Hahhhaaaaaa
@emebetteshome8179
@emebetteshome8179 Жыл бұрын
"Wenjelin Begara enikelakel"😂😂😂😂
@leulmekonnen6867
@leulmekonnen6867 11 ай бұрын
Ź
@staypostive6611
@staypostive6611 Жыл бұрын
የጫማ እና የቀንድ ከብት 😂😂😂
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 11 ай бұрын
አልተኛምምምም
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c Жыл бұрын
😂😂😂
@ethiochannel2991
@ethiochannel2991 Жыл бұрын
የላኘቶቡን ሎጎ የሸፈናችሁበትን ላስትሮ ከቴብሉ ላይ ብታነሱትስ😅
@rado7282
@rado7282 11 ай бұрын
ላስትሮ ምንድን ነዉ?😂😂😂😂😂
@ethiochannel2991
@ethiochannel2991 11 ай бұрын
@@rado7282 ፕላስተር
@elei417
@elei417 Жыл бұрын
😂
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
እኔማ ዐቃቤ ሕግና ፖሊስ ናቸው ተመሣሣይ መልስ የሰጡን!
@John-dn5rq
@John-dn5rq Жыл бұрын
“ወንዳወንድ ሴት" ማለቱ ለምን አስፈለገ?
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ጨለምተኛ ነው ሁሉ ነገሩ !!
@HenokTerefe-um6pb
@HenokTerefe-um6pb Жыл бұрын
😂😂🤣😅😅😅😅
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb Жыл бұрын
አትቀደም ነው ወገኔ
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 11 ай бұрын
😄😂😄😂😄😂😄😂😄😂
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 14 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ወደ ቤት ሙሉ ፊልም - Wedebet Full Ethiopian Movie 2020
1:19:34
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 471 М.
ትውውቅ | አጭር ጨዋታ | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
7:02
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 254 М.
ተስተናጋጆች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia
6:26
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 453 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН