በዚህ መልኩ ዮኒ ማኛን አልጠበኩትም ነበረ እንዲሁም የአባታችን አባ ገብረኪዳን ድንቅ ንግግር

  Рет қаралды 116,838

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

2 жыл бұрын

ቴሌግራም ቻናሉን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
/ yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️www.youtube.com/watch?v=fWb41...
2.ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት እንዲሁም ለዓመታት አብሮ መኖር አይከብድም ?
▶️ • ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት ...
3.ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ
▶️ • ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
5.በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ የቀረበው ወጣት እና አሳዛኝ አባቱ
▶️ • በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ ...
6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
▶️ • Video
7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
▶️ • Video
8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
▶️ • Video
9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
▶️ • Video
11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...
#libonatube #ethiopian orthodox

Пікірлер: 599
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
የንስሀ አባት ለማግኘት እና ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉t.me/libonatube ልቦና ወወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል👉t.me/libonatubegroup
@sinkineshdegaf3141
@sinkineshdegaf3141 2 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@zerihungebru1670
@zerihungebru1670 2 жыл бұрын
ተባረክ
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
እነም ድንግል እጠራታለሂ በችግሪግዚ ድንግል ታማልዳለች። መላክ ቶች ያማልዳሉ👏
@soziah2703
@soziah2703 2 жыл бұрын
@@lamar5988 Yena Melkme ewnte nww
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demeruge wud yegeri lejeche
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አባ የእርሳቸውን ስብከት እየሰማሁ ቢዋል ቢታደር አይጠግብም እኮ በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
እህቴ😍
@user-yl2iz2yk7d
@user-yl2iz2yk7d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ruhamaruhama4318
@ruhamaruhama4318 2 жыл бұрын
አሜን በተለይ የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም ሲጠሩ ማር ነዉ ጠብ የሚለዉ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
@@ruhamaruhama4318 አዎ የሚር በጣም
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
@@SewsenBrhanutube አቤት እህቴ
@munaabdu7359
@munaabdu7359 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ታማልዳለች ታማልዳለች ታማልዳለች አዎ ታማልዳለች
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt Жыл бұрын
ኣው❤❤❤❤❤
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልን
@SeliNaa502
@SeliNaa502 11 ай бұрын
😂❤
@user-nf1xx2df5w
@user-nf1xx2df5w 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያበስራ ወንድማችን ዮኒማ ዘንድሮ ገራሚ ሰው ሆኗል እግዚአብሔር በዚው አከሃሄድ ያፅናው
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
አሜን እህታችን
@soziah2703
@soziah2703 2 жыл бұрын
Amne Amne Amne Le uoni
@user-kt4mk2ny6t
@user-kt4mk2ny6t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወድሜ በርታ በዚህ ዘመን በዚህ እድሜን ስለቤተክርስቲያን ስታቀርብ ከልቤ ነው በጣም ደስ ያለኝ በርታ በርታ ጆሮ ያለው ይስማ
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
ወይኔ ውድ አባቴ አባ ገብረ ኪዳን የአባ መቃርስ አምላክ ይጠብቅልን እውነት ብለዋል !!!⛪️
@mekdesmekdes5603
@mekdesmekdes5603 Жыл бұрын
Amen
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ወድማችን እምታቀርበው ስብስብ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
እውነት💚💛❤👈⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ይጠብቅልን
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
ዩኔ
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamt8660
@selamt8660 2 жыл бұрын
ተመስገን ለዮኒ እንድህ ያለ ስብና የሰጠህ አምላክ ሆይ ለኢትዮጵያ ፖለቲካኛዎችም ልብ ይሰጥልን .....😭😭😭😭
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
እሱኮ ድሮጀምሮም ያለ እመቤታችን አይሆንለትም ሲጠራት እራሱ እንደት ደስ እንደሚል
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 7 ай бұрын
Amen.amen.amen.semitu.kiduse.giyoregisen.selakalelebengne.betame.azenebet.nEber.ahuneme.yesematun.kEber.meleso.lememesker.yabekawr😢😢😢
@tayetube862
@tayetube862 2 жыл бұрын
ዮኒ ማኛ እግዚያብሄርን ሰሞኑን በጣም ልቤን እየነካኝ ነው ባለፈው እራሱ ስለ መስቀል አደባባይ የተናገረው እውነትም እግዚአብሔር አለም ዱርዬ ካለቻቸው ጋር አብሮ ነው ያለው ልባቸው ንፁህ ስለሆነ
@soziah2703
@soziah2703 2 жыл бұрын
Ewnte nwe yoni
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ወላዲ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንም ትባርክን ከልጇ ከፈጣሪያችን ታማልድን የአሰራት ሀገሯን ከመጣው መአት ትሰወራት😥
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 2 жыл бұрын
ዮኒማኛ የኔጅግና ዛሬ ሳላደንቅህ አላልፍም እውነት ስታወራ እንዴት እንድሚያምርብህ ኡፍፍፍፍ በርታ በምልጃዋ የምታምናት ድንግል ማርያም ልብህን አትቀርብህ በርታ
@senaitetilahun6606
@senaitetilahun6606 Жыл бұрын
ከዮኔ ማኛ ያደረው ቅዱስ መንፈስ ከሁላችን ጋር ይደርልን🙏🙏🙏
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
እንቁ አባቴ እረጅም እድሜ ያድልልን አባታችን ⛪️❤️!!!
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
እመአምላክን አባ ገብረ ኪዳንን ስወዳቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ምናለ ሚዲያ ላይ ያላቹ እንደዚህ እንደ ዮኒ ማኛ ብትነቁ ከዚህ የበለጠ እውቀቱን ይጨምርልህ ማህተብ ያሰርክ ሁሉ ንቃ እምነትህን አጠንክረህ ያዝ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 жыл бұрын
አቤቱ በምህረት ጎብኘን የድንንግል ማርያም ልጅ ታረቀን ጠፍተናል ዮኒ የተናገረው ትክክል ነው ኦርቶዶክስ ስትሆን በብዙ ትፈተናለህ ግን ፈጣሪን አጥብቆ መያዝ ነው የሰለጠንን መስሎን ወደ መሰይጠን እየሄድን ላለነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሚያልፍ አለም የማያልፈውን የሰማይኛውን ቤት አናበላሽ ሰማዕቷ መንገዴን ቅደሚልኝ 🙏
@user-ew3ou7zp9j
@user-ew3ou7zp9j 2 жыл бұрын
አባ በድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን አሜን
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደማመር ወለተ ማርያም ኮሜንት አመልሳለሁ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ስዎዳቸው እኮ እየገፀሱ ነው የሚያስተምሩት በእድሜና በፀጋ ያቆይልን ❤️❤️
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የክህነት ልብስ የለበሰ ሁሉ ቤተክርስታያን አይወክልም ደሞ ፔንጤዎችም እኮ መስቀል ማረግ ጀምረዋል እኮ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ልቦናችንን አብራልን ለንስሀ ሞት ያብቃን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለአባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
አባታችን ትምህርታቸው በጣም ውስጥህን ይነካል 😭🙏 ተባረክ ወንድሜ ባንተ እድሜ ያሉ ብዙ እያዘንባቸው ባለን ጊዜ እንዲህ አይነት ሰው ብርቃችን ሁኖል ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ 😇🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደና መጣህ
@azmeruaynalem8750
@azmeruaynalem8750 2 жыл бұрын
እመቤቴ ኣማላጄ መልኣኩ ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ ጠባቂዮ ያማልዱናል ይጠብቁናል
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i Жыл бұрын
ማርያም ማርያም❤ ማርያም ማርያም❤ማርያም ማርያም ማርያም❤ማርያም ማርያም❤
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን ቃለህይወትን ያሠማልን። ዮኒ ማኛ ዛሬ ተናገረ። አፍ ይባረክ ዮኒ።
@liyuasefa
@liyuasefa Жыл бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 በረከቶ ይደርብን አባታችንን ስወዳቸው
@sewnnetweletetsedqshanbel1824
@sewnnetweletetsedqshanbel1824 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ
@tsehay1040
@tsehay1040 2 жыл бұрын
ትክክል ሁላችንም የተደረገልንን ብናቀው እመቤታችን እንወዳታለን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 9 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልን ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን❤❤
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን
@user-nh8vm8yq8c
@user-nh8vm8yq8c Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ድግል ማርያም ታማልዳለች ምላእክቶች ያማልዳሉ ሰማእታት ቅዱሳን ያማልዳሉ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በእውነት ሁሉ የምታቅርበው ሰብሰብ በጣም አሰተማሪ ነው ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር።
@ireisireis3157
@ireisireis3157 Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ታድለን፡ ኦርቶዶክስ መሆን እራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 😢💒😍💞💒💔💐💞💒
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ያብስራ ውንድማችን የእባታችን በርክታቸው ይድርብን
@beliyemariyamlij3356
@beliyemariyamlij3356 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን በርታልን👏👏👏❤️
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
በእውነት ዛሬ ዮኔ ማኛ ትልቅ፣እውነት ተናገረ 👏👏👏👏
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 Жыл бұрын
በትክክል ዮወኒ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 2 жыл бұрын
መልአኩ ቅዱስ ገብርሄል ያረገልኝን አውቃለሁ ከቃል በላይ በተግባር ሆኖልኛን
@tube7756
@tube7756 Жыл бұрын
ለእኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ወዳጄ አባቴ የዘብር ቅዱስ ገብርኤል...መልአኩን ሳስበው እንባዬ...
@alemaweke8600
@alemaweke8600 2 жыл бұрын
ግን ለምንድነው የምታዛዝነኝ ለምን ታዝናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ ፍሬ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen yab sira lije betam amesegnalehu Aba yetemereku le Orthodox Misoso meketa nachew Yoni meseretun yemiaylek stinu Arbegna new hulachihum tebareku kifu ayinkachihu!!! Des yilal Telat yifer melkam Adis aAmet!
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አይጠገብ ትምህርታቸው አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@selam1244
@selam1244 2 жыл бұрын
በጣም የሚሰተምር ትምርት ነው በርታልን ዮኒ እኮ የልብ አድርሰ ነው እግዚአብሔር ልቡን አይቀይርበት እውነት
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@solomonwendmu
@solomonwendmu Жыл бұрын
ዮኒ በእውነት ድንቅ ተናግረሃል እግዚአብሔር በዚህ እውነት ያጽናህ በርታልን በዚህ ለማገልገል ተሰጥቶሃልና ትጋትህን አይቀንስብህ
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን የአብ ስራ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የዮኒ ማኛ መቀየሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናው
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen❤️ Amen Amen Amen Amen Amen Amen💟 ❤️❤️❤️❤️❤️
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 2 жыл бұрын
አባታችን ገብረኪዳን እውነተኛ አባት ናቸው እድሜ ይስጥልን ሙሉ ስብከታቸውን እንዱማውጣት ገንጥለህ የምታሳያቸው አባቶች ክብር አላቸው!!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው????
@heymiheymi8835
@heymiheymi8835 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ዮኒ በውነት ድንቅ ትምህርትነው እግዛብሄር በምህረት ይጎብኘን🙏🙏🙏
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዬኒ እግዚአብሄር በዚ ያዝልቅለት🙏
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 2 жыл бұрын
ልቦና ቲዮብ ልቦናህን ያስፋልህ እመቤቴ ታበርታህ
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እህቴ
@batibati6946
@batibati6946 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አባታችን በረከታችው ይደርብን
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@pantaabat9878
@pantaabat9878 Жыл бұрын
ተመሥገን አምላኬ ዮኒ ማኛ እንድህ አይነት ማሥተዋል ስለሠጠህ እግዚአብሄር ይመሥገን በጣም ትክክል ነህ
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
በእዉነት ደስ የምል መልክት ነዉ ያቀረብክልን በእዉነትደስየምልመልክትነዉያቀረብክልእናመሰግናለወንድማችን እናመሰግናለን ዮኒማ እጅግ በጣም ጎበዝ ሆኖ ዋል እግዚአብሔር ይስጣዉ ለሌሎቹም ቀልብ ልብ ይስጣቸዉ ኦርቶዶክስ ተዋልዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን አባታችንን አባ ግርማን አዳምጧል 100%ዮኒ ማኛ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
እባካሁ እኝህ አባት ደስ ነው እሚሉኝ እባታችን እንደንዚህ አይነት ባለጌ ከበሮ ይዘው እሚቀልዱትን ምነው ባታሳዩ!!
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 2 жыл бұрын
በእውነት ለሁላቹሁም ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ወድማችን ይሁኔ ማኞ በእውነት እድሜ ጤና ይስጥህ
@do4024
@do4024 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስን ቃልይውህትን ይስሞለን ፀጋውን ይብዛልያ ⛪⛪⛪⛪🕯🕯🕯🕯🌿🌿🌿🕊🕊👍👍👍👍👍☝⛪☝☝🇪🇹✅
@user-rc2cf8bh1z
@user-rc2cf8bh1z Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@user-kt2ig3ir9j
@user-kt2ig3ir9j 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዮኒ እውነት ነው
@Selame-u9v
@Selame-u9v 7 күн бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃል ህውት ያሰማልን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 2 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@user-gs7bi1st7c
@user-gs7bi1st7c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አንተ መከታተል የጀመኩት በቅርብ ነዉ በርታ👏👏👏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ፍርቲ☺
@meseretayele1348
@meseretayele1348 2 жыл бұрын
አባ የማይጠገብ ስብከት በድሜ በጢናይኑርልን በረከታቸው ይደርብን አሜን፴
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ መልእክት ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቀጥተኛይቱ መንገድ ይምራን ለንስሀ ያብቃን እድሜን ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ ያድለን በእውነት ደስየሚል እና ቁምነገር ያለው ተምርት ሰጪ መልእክት ነው በጣም የሚበረታታ ነው ዮኒ ወንድማችንንም እግዚአብሔር ወደቤቱ ጠቅልሎ ያስገባልን ደስ የሚል ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠን አባታችን እጅግ በጣም ቢሰሙ የማይጠገቡ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ሰለሆኑ እኛም ቤተክርስቲያንም እንወዳቸዋለን እንኮራባቸዋለን ተዋህዶ ብዙ እንቁ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ከተኩላዎች ይጠብቅልን ለሁላችንም ንቁ ህሊና አስተዋይና ሰሚ ልቦና ይጠን ሀገራችንንና ህዝቦቿን ከመከራው ዘመን አውጥቶ ወደ ወደ ደጉ ዘመን ያሻግርልን አሜን
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
EGZEYABEHAR ETHIOPIA YETEBEK 🤲AMEN
@marituadeba2614
@marituadeba2614 2 жыл бұрын
Yewuni Gobez Egziabher bebetu yanureh💚💛❤🙏🤲
@zahraz838
@zahraz838 2 жыл бұрын
ዮኒ ማኛ ትክክልኛ መልእክት በስመአብ❤❤❤🙏
@emyspiller7059
@emyspiller7059 2 жыл бұрын
ስላም ስላም የእብስራ ደህናነህ ???? እንተ የተባረክ ልጅ እግዝእብሄር ይጠብቅህ ?????
@libonatube
@libonatube 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ። እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ እህቴ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመኖት ይባረክ
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደስ የሚል ልጅ የተዋህዶ ልጅ ስትሆን ሁሉ ያንተ ነው ሀብታም ነን ክብሩ ይስፋ ለመዳኒአለም
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@user-hn9gm7un5n
@user-hn9gm7un5n Жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ አና ጤና ይስጥልን
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amalke wayi ezabèrin mesegenii ⛪🙏🙏❤❤❤💕💕💕
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@zianshalaro7711
@zianshalaro7711 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዩኔ እድሜህ ያርዝምልን አሜን
@marituadeba2614
@marituadeba2614 2 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Wendmachin Abatachin Aba Gebre kidan wudddddddddddd bereketachihu yiderben 💚💛❤🙏🤲
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 10 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንወንድማችንበርታልን❤❤❤
@iyeruschane1443
@iyeruschane1443 2 жыл бұрын
ወድም እግዚአብሔር ያበርታክ ያገልግሌት እድሜክን ያብዛልን የ እግዚአብሔር ስም ለዘላለመ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-rb3cq8fo3o
@user-rb3cq8fo3o 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ⛪😍😍😍
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው በጣም ያስደሥተኛልም እወዳለሁም። ሰላምህ ይብዛ ወድሜ።
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 Жыл бұрын
ዋው ዬኔ በጣም አስገረመኝ በውነት መንፈስ ቅዱስ ነው የገለጸለት በውነት ተባረክልኝ ትክክል ነው የተናገርከው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። ከተናገርከው አንድ ጠብ የሚል የለውም 100% ትክክል ተባረክልኝ ።
@helenhelen349
@helenhelen349 2 жыл бұрын
ለእህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲሁ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን እውነት ነው ዮኒ ማኛ ትክክል ነህ በርታልን ያብስራ 💠💠💠
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ሰላም መጣህልን ጨርሼ ልስማ
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
አዉነት ጌታ ይባርክህ በርታ ወድማችን😘😘
@mebita6930
@mebita6930 Жыл бұрын
የአባታችን፡በርከታችው፡ይድርሠን፡ዮኒማኛው፡በጤምደስድ
@retasisi5067
@retasisi5067 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ለቦናችንን ያጸናለን
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 жыл бұрын
ወንድሜ ያበስራ እግዚአብሔር ዘማንህን ይበርክልህ የምር አንተን ከ ማዉዳደና ከማክበረ የተናሳ በስስት ነው የማይክ😍 ኑርልን 👏
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige wud
@genetngus8510
@genetngus8510 2 жыл бұрын
በርታ ወድማችን ብዙ አትጥፋ👍
@eyuman3710
@eyuman3710 Жыл бұрын
ዮኒ ማኛን አልወደውም ነበር ይሄ ንግግሩ ግን በጣም ወድጀዋለሁ እመቤቴ ልቦና ይስጥህ
@mikic5601
@mikic5601 2 жыл бұрын
Memhir aba gebrekidan. .......bereketo yderbin .............
@user-yn1no2sk2j
@user-yn1no2sk2j 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቱ ይደርብን ትምርታቸው እኮ ነብስ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@ayanaayana325
@ayanaayana325 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜጤናይስጥልን የርሶዎስብ ከትአይጠገብም
@deresegetaneh5790
@deresegetaneh5790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@user-uu1sg8gh4j
@user-uu1sg8gh4j 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@kidusyohannes2108
@kidusyohannes2108 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ቀጥልበት እንድሜህን ጤናህን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጅ በመሆናችን እኮራለሁ
@solemonnegashe6240
@solemonnegashe6240 Жыл бұрын
እግዜር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እዩ ማኛ
@user-cr2ux5ch3v
@user-cr2ux5ch3v 2 жыл бұрын
የአባታችን ትምህርት ውይይ አይጠገብም ኑሩልን እድሜ ይስጥልን _
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምሥገን ስለሁም ነገር አሜን😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ለንሥሁ አብቃኝ ነሥሁሞት አድልኝአሜን አቤቱ ማረኝ ይቅረ በለኝ😭😭😭
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 9 МЛН
የመልካም ወጣት ፍሬዎች ለመምህር ምህረትአብ ዘፈኑለት
29:03
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 123 М.
ለሠርገችን ያዘጋጀነው ድንቅ ....... ሊታይ የሚገባ
11:42
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 447 М.
🛑  የፓስተር ዮናታን ውርደት ቀጥሏል
31:56
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 163 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22