🛑ወይ ጉድ ! የራሄል ጌቱ ፕሮቴስታንት መሆንና አዲሱ መዝሙሯ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 84,578

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ስለ በጋሻው እውነቱን ዘረገፈው
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 700
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለእናታችን ለልደታ ለማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ማሪሃም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እንወድሻለን ደረሰኮ ምእመናን😍
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን እናቴ ሆይ እንወድሻለን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🥰🥰🥰🙏🙏
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Amen amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🥰🥰🥰🙏🙏
@abilove6739
@abilove6739 Жыл бұрын
I am from Eritrea we love you and we respect you Ethiopia people. Orthodox tewahdo is love ❤
@ናኒ
@ናኒ Жыл бұрын
ይገርማል ለምንድነው ግን እኛ የተዋህዶ ልጆች አንድ አዝማሪ ወደ ምንፍቅና ሄደ ሲባል የምንደነግጠው ? ሲጀመር ድሮም እኮ እነሱ ዘፋኞች ናቸው አለቀ ። ይልቅ በራሳችን እንድከም በሰው ህይወት አያገባን ሁሉም ለራሱ ነው የሚድነው ።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
ጎሽልክነሽ ዝምብለው ያካብዳሉ ዘፋኝና መናፍቅ አድናቸው ትጠረግ
@ethiopia4931
@ethiopia4931 Жыл бұрын
ተባረክ ወይም ተባረኪ
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
ትጠረግ ያልሽው ነገር አልተመቸኝም ኦርቶዶክስአዊ ሁሉ እህት ወንድሞቻችን ናቸው እና እህትሽ ወደ ገሀነም ስትሄድ እንደዚ ይባላል? ፈፅሞ አይባልም ነውር ነው
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
ትጠረግ አይባልም ከ100 በግ 1 በግ ብትጠፋበት 99 ኙን በዱር ትቶ ሊፈልግ የመጣው የደጉ ልጆች ነን እሱ ያዝናል የጠፉትን ይመልስልን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
ትክክል ድሮም ከፈጣሪ ቤት የወጡ ናቸው አዝማሪ
@ShewitBirhane-zh5jt
@ShewitBirhane-zh5jt Жыл бұрын
የወጡትን በቸርነቱ ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያቆየን አሜንንን🙏🙏
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын
🤲አሜን አሜን አሜን በእዉነት😥
@mahlettsegaye7230
@mahlettsegaye7230 Жыл бұрын
አሜን
@nasibabaye9744
@nasibabaye9744 Жыл бұрын
ይልቅ ነፍሴን ማን ያድነናል መለት ይበልጣል መርየም አርጋለች ማለት
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
አልተያዘችም
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@melug1068
@melug1068 Жыл бұрын
ኤርትራውያን እኮ ኢትዮጲያ ውስጥ ለተቸገሩ ሰዎች በልግስና ልክ እንደ ኢትዮጲያውያኑ እያዋጡ የሚረዱ ደጎች ናቸው ኤርትራ እግዚአብሔር ይባርካት
@natsanettesfamariam2892
@natsanettesfamariam2892 Жыл бұрын
Thank you so much ❤😂
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
እውነት ነው እኛ የተዋህዶ ልጆች መታውቂያችን መስቀላችን እና መስቀላችን ነው ክርስቶስ ሆን ከሰማት ሰማት ተወልዶ ከስጋዋ ስጋ ነስቶ ከድንግል ማርያም ተውልዶ ክብር መስቀሉን መለያችን ስለሰጠን ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን💚🙏
@adenalene6777
@adenalene6777 Жыл бұрын
Amin amin amin
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 Жыл бұрын
Ameni
@girumgosa7554
@girumgosa7554 Жыл бұрын
Inen yagaramany yantanaw Indi aynatochu zafanyoch ortodocsn aywaklum bafitm alnabarachim.
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የአብ ስራን ቢዲዮ ሁል ጊዜ በጉጉት የሚጠብቅ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ለመምህራችን እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜ ይስጥልን
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m Жыл бұрын
አይግረምክ ወድሜ አብ 🙏ያልተከለው ይነቀላል እንኳን እራሄልን ዘፋኝዋን የተመረጡትን እስኪያስት ይደርሳል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ያሳደጓቹሁ ወላጆች ይባረኩ ይህን የከበረ ድርጊትና ቀና ምስክርነት በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሲጀመር ወልደን ተዋልደናል እኾ ለዛውም አንድ ሀይማኖትና ባህል አንድ ስድ አደግ ግለሰብ ግፍ ተናገረ ብለን ሁሉንም ኢትዩጲያዊያን መጥላት አይቻልም የሉም ማለት አይደለም ግን ብዙዎቹ አዝነዋል አንድነታችንን ይቀጥላል ከመልካሞቹ ጋ እኔንም የገረመኝ ነገር ብዙም እርጋታ ሳይኖር በኢትዩጵያ ለኢትዩጵያዊያንን እኛም እየፀለይንና እየተጨነቅን እንዲሁም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ችግር በደረሰባት ጊዜ ማቅ ለብሰን በልቅሶ ነው ሱባኤ የገባነው እንዲህ በስደተኛ ግፍ መናገር ግን ትዝብት ነው ምላሱን በማይረሳ ነው ያቆሸሸው ዩኒ እግዚአብሔር የምህረት ዘመን ይሁንልን እንኻን ለኛ ብቻ ለመላው አለማችን ይቅርታው ያርግልን ፈጣሪ አሜን ስላጋራሄን እናመሰግናለን ተባረክ 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏😇💞
@zlove8820
@zlove8820 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እኛ ኤርትራውያን ኣንተ ኢትዮፕያዊ ብንሆንም እኮ ኣንዱ እና ኣንዱ ዜግነታችን ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆናችን ነዉ ሃገራችን ሰማያት ነው ሰላም ለሁለቱ ህዝብና ሃገር መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማል! እስኪ ወንድም እሄን ነገር መልስልኝ ተዋህዶ ዝፈኑ እሚል ሕግ እና ትምህርት ኣላት? እኛ የተዋህዶ ልጆች እኮ መዝሙር ብቻ ነው ሚፈቀድልን ወደ ምንፍቅና ከሄደች ከዘፈን ወደ ዘፈን ነው ስለዚ plz ተዋህዶን ዘፋኞች ኣይወክሏትም እሄን ነገር ኣጥብከክ ኣስተምር ኣንድ ዘፋኝ ሄደች ኣንድ ተዋናይ ሄደች ተብሎ ከመናገር ያባቶችን ትምህርት በብዛት ብታሳየን ደስ ይላል! ከደፈርኩ ይቅርታ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እማይወኩሉንን ኣናንሳቸው!
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ወረኛ🙄🙄😂😃😄
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ወረዳ አልቅስ😂😃😄
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ የሷ ሃይማኖት መቀየር አይደንቅም እሷ ቀረባት እንጂ ተዋህዶ ምኗም አይጎድልም
@asgdgirma3117
@asgdgirma3117 Жыл бұрын
❤❤❤
@Fano203
@Fano203 Жыл бұрын
Ewnteshen nw
@abeszantchi1418
@abeszantchi1418 Жыл бұрын
ያስደስታል። እኔ ባለሁበት በደቡብ ስዊድን ፣ በሉንድ ከተማ ባሉት ሁለት የኢትዮጵያ ተዋኅዶ ቤ/ክርስቲያናት ውስጥ ብዙሃኑ ምዕመናን እናት አባቶቻችን፣እህት ወንድሞቻችን ሕፃናቶቻችን ኤርትራውያን ናቸው። በሠላም በፍቅር ፣ በሃዘናችን፣ በደስታችን ባንድነት ነን። እግዚአብሔር ይመስገን❤
@danayttsegay9822
@danayttsegay9822 Жыл бұрын
አደይ ማሪያም ትጠብቅህ ወንድሜ በርታ አምላክ በረከቱን ያሳድሪብን ክብር ምስጋና ለአደይ ማሪያም ልጅ አደኝችን ክርስቶስ አዳኝ ማሃሪ ነህ እና ማረን በእምነታችን አፅናን
@haimanothailu3828
@haimanothailu3828 Жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ መዉጣት ከባህር የወጣ ዓሣ መሆን ነዉ። ሲጀመር ስለ በኦርቶዶክስ የሚያዉቁት ነገር የለም መፅሀፍ ቅዱስ የሚታያቸው ሲመነፍቁ ነዉ
@jarakumssa4552
@jarakumssa4552 Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን የልቤን ተናገሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ኤርትራውያን እኮ የኑሮ ሰዎች ናቸው
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
Enamesegen alen 🇪🇷
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg Жыл бұрын
እኔ የወለድኩት ከኤርትራዊ ነው ።እኛ መቼ ተለያየን የለያዩን ሰዎች ናቸው እንጂ በመንፈስ ተለያይተን አናውቅም።
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
እኔም ባሌ ኤርትራዊ ነው እኔም ግማሽ ኤርትራዊ ነኝ ሰው አብዳል በጥላቻ ቢዚ ሆናል ማስተዋል ያድለን🙏
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
Ayzon ❤🇪🇷
@efremokubagergis9383
@efremokubagergis9383 Жыл бұрын
I Love Orthodoxe tewhado l am Eritrea Orthodoxe tewhado selam Eritrea and Ethiopia selam lehulum habesah hizbe❤❤❤
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ውድ እህት ወንድሜች እንኳንም አብሮ አደረሰን እሜን፫💚💛❤🙏
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
እንደውም ተገላገልን የተዋህዶ አዝማሪ አንፈልግም እዛው በመንደሩ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ህፃናቶቹን ለመግደል ምን አይነት ጭካኔ ነው ኡፍፍፍ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
@kidistjote
@kidistjote Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች በተቻለን አቅም መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃልን ማንበብ ይገባናል የእግዚአብሔር ቃል የሒወት ቃል ነዉ “በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።” - ራእይ 19፥13
@lidiagebryewhanes6186
@lidiagebryewhanes6186 Жыл бұрын
Selam le Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹😍👌♥❤❤💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Жыл бұрын
እውነት መምህራችን በጣም በህይወቴ በተከፋሁበት ቀን ተስፋ ሰጪ ና ራሴን እንድመለከት መፅኔ ሀይል ሆኖኛል አሜን አሜን አሜን
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
ኤርትራውያን እኮ ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ያብዛችሁ ሀገራችሁን ከክፉዎች ይጠብቃችሁ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
ወጀቡ ሲገፋኝ ማእበሉ ሲገፋኝ ይባስ አበርትቶ አቆመኝ እምነቴን አፀናኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድማችን እይ እምላኬ ሆይ ያኔ ስመጣ እምነት ከሰው ልጅ አገኝ ይሆን እንዳለን እግዚአብሔር አምላክ እሱን ከመካድ ሰውርን 🥺 ውድ ኦርቶዶክሳውያን ውገን ዘመዶቸ ሁሉ እንኳን ለእናታችን ለልድታ ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ 💞
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
አረ መምህር ተስፋዬ ናፈቀኝ አለምዬ😢
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
@@hatersata.1627 ውዴ እኔ እራሱ ንፍቅ ብሎኛል ምንድነው በናትሽ ጠፈኮ ስራ በስቶበት ይሆናል ድግም ኔቶርኩን ኢትዮጵያ አቋርጠውታል አሉ ብቻ እንፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🥺
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
​@@alemtsehaysesaysisay7144 እዉነት እንፀልይ ከባድ ጊዜ ላይ ነን😢
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Жыл бұрын
ኤርትራኖችጋር ነው ስደት የወጣውት በስማም ልክ እደእህታቸ ተከባክበው የሜበሎትን አብልተው ሴደክመኝ አዝለው እኔጃ ውለታቸ እንዴ በቀላሎ አይታለፈም
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ብለሀል ኢትዬጰያ ለኢትዬጰያኖችም አልሆንችም ለእናንተ ኤርትሪያኖች ከተመቻችሁ ኑሩባት
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
ማጥመቅ ያለበት ካህን ነው ጌታም ያዘዘው ለሀዋርያት ነው እኛም ቁዱሳኑ ያዘዙትን የፃፉትን መፈፀም አለብን መዝሙረ ዳዊትን መስማት ወይም ማንበብ በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ ለቤተሰቤም ሁል ጌዜ እንዲሰሙ ነገሬሉሁ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 Жыл бұрын
ኢትዪጵያ የብዙ ቅን እና አስተዋዮች ሃገር ነች። እኛ ኤርትራውያን የኢትዮጵያን ሰላም እና እድገት እንጂ ውድቀት አንመኝም። እንደ ዮኒ ማኛ ያሉ በክፋት ልባቸውን ያበለጸጉ ሰዎችን ልብ ይስጣቸው።
@martakassayeanchachaw6345
@martakassayeanchachaw6345 Жыл бұрын
ሁሉም ዘፋኞች ፕሮቲስታንት ቢሆኑ ቅር አይለኝም
@BetselotYilma-bh2lk
@BetselotYilma-bh2lk Жыл бұрын
Betcelm hulum zefagoci zemari bihonu wede egzyabhar bimelesu new mibalew
@meazachufa5642
@meazachufa5642 Жыл бұрын
ዘፋኝ ፖሮትስታንት የለም አትቀብላዉም
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ከዘፈን ወደ ዘፈን ስለሆነ አዎ
@tamiratmekonen1374
@tamiratmekonen1374 Жыл бұрын
@@meazachufa5642 የምርን ነው😂😂😂😂
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ዘፈኝ ጴንጤ ለይ የለም ዘፈኝ የነበረው ይቃያራል እንጅ ህይወቱን ይለውጣል እንጅ
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Жыл бұрын
❤❤❤ እመ ብርሀን ለአለም ያምላክ እናት የኮበለለውን አለም ልትመልስ ከደጇ ምረትን ልታስገኝ አማልዳ ከልጇ ቀኑ ደረሰና የመዳን ሰአቱ አምላክ ሊወለድ ከድንግል እናቱ ሀ-አለ ጊዜው ተቃረበ ማርያም ተወለደች ጨለማም ድል ሆነ ።🙏🙏🙏 እንኳን ለእመቤታችን ልደተ በአል አደረሰን።
@rahelgh5427
@rahelgh5427 Жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል ሰላም 🇪🇹&🇪🇷ያርግለን ❤️❤️❤ 🙏🙏🙏
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ሰላም ያብስራ ወንድሜ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏🙏 እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ እኔ እህታችሁ ከባህሬን በስደት ያለን ሀሳባችን ያሰብነው ተሳክቶ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
ድንግል ሆይ መመኪያ ክብሬ ውበት እና ጌጤ አንች ብቻ ነሽ። በዚህ ምድር ላይ ተስፋ የማደርገው ማንም የለም። ተስፋየ የመንግስተሰማያት ቁልፌ በምድር ስኖር በረከቴ አንች ነሽ። ያንች ልደት የኛም ልደታችን ነው። ክብርት ሆይ የሰው ልጂ ምስጋና ላንች ምንሽ ነው! ባደገድግልሽ ማደግደጌ ማመስገኔ አይደነቅም ግን እንዳመሰግንሽ ልጂሽ ፅሀየ ፅድቅ እየሱስ ክርስቶስ እንዴት ፈቀደልኝ? ❤❤❤
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን የድንግል ማርያም ልጆች ታድላቹሀል ስለእውነተኛ ሀይማኖት ስለምነኑር ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን አሜን አሜን እባካቸህ ጴንጤዎች እባካቸህ ወደ እውነተኘዋ እምነት ተመልሱ ክብር ለእምዪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዛላለም ይኑርል ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ለሁላችሁም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምዬ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሁሌም በእውነት እምነት መኖር መታደል ነው እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ማህተም አስረው ዘፋኝ ሆነው ከሚያሳቁቅን ዘፈን ለኦርቶዶክስ የተፈቀደ ይመስልሰውን ከሚያሳስቱ ዘፈንየመፍቅ ነው እህታችን ልቦናዋን ይመልስልን
@ya336
@ya336 Жыл бұрын
ያብዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም እየጠፋህ ነው😢🥰🥰😘🙏
@abrahamabebe3486
@abrahamabebe3486 Жыл бұрын
ምንም የሚረብሽ ነገር የለም! ሀይማኖታችንን እንድናውቅ መማር ነው የሚያስፈልገውን!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያብስራ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን እንላለን
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын
_እዉነት ነዉ ደስ የሚል ትምሕርት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን ኢዮብ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ቅድስት ቤተ-ክርስቲያናችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ፫🤲🎚_
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ለመምህሮቻችን ቃለህወትን ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ያርግልን🙏💚💛❤
@ahmadjay4406
@ahmadjay4406 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን ለመቤታችን ለቅድስት ቅዱሳን የልደት በአል
@amansa2039
@amansa2039 Жыл бұрын
ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ስለዚህ ሄደችም ቀረችም ምንም ለውጥ የለም
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef Жыл бұрын
Tekekl
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እንደሆነች ቀጥላ ቢሆን ኑሮ የሆነቀን በንስሀ ልትመለስ ትችል ነበር እንደዚ አይባልም ፈፅሞ ነውር ነው
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ዘፈኝ መንግስተ ሰማይ አይወርሱም አንተ ነህ የሠንግስተ ሰማይ ሀላፊ😃😂😄 ሲቀጥል ደግሞ ዘፈኝ ነበረች አሁን ግን ህይወቷን ትቀይራለች
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 enayalen gud eko new
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 Жыл бұрын
መሀተቤ ምልክቴ እንኳን አደረሳቹህ ለናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም ❤❤
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
መጀመርያም የተዋህዶ ልጅ አልነበረችም ይህ የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ አይገርምም ከሚድኑት መሀል ያድርገን በሃይማኖት በምግባር ያፅናን።
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
አንድ እግዚአብሔር አይለየን እሱዋን እንዲሁም ለሌሎቹ ነፍሳቸዉን ይማርልን ለምንድነው የምንደነግጠው አንፀልይላቸዋለን እንጂ
@hiyab2112
@hiyab2112 Жыл бұрын
እንኳን ለእናቱ ለእናታችን ለወላዲተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም ለልደቷ አደረሳችሁ አደረሰን!!❤
@abebe795
@abebe795 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын
ዉድ ወንድሜ ግሩም የሆነ ምስከርነትህ ደስ ይላል እናት ቤተክርስቲያን አሁንም ቤትህ ናት
@saronweba7354
@saronweba7354 Жыл бұрын
ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን.
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
ማቲ የዛሬው ዝግጅትህ በጣም ልዩ ነው ተባረክ ።
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Жыл бұрын
ሰላም ወንድም አለም እንኳን አደረስቹ አእናታችን ለድንግል ማረያም የልደት በዓል በፀሎታቹ አስብኝ ከመንፈስዊ ህይወቴ እየደከመምኩ ነው 😢😢😢🤲ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹🙏🙏🙏 ማስተዋልን ያዳልልን
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን, ወንድም ቀሲስ መንግስቱ( የእናቴ ልጅ) ስብከት አሰማን.
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Жыл бұрын
ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል እንኳን አደረሰን።አምላክ ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ አይስጠን የጠፉትን ይመልስልን
@temesgenandemichael177
@temesgenandemichael177 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አንገታችን ያለ ማተብ እሱነው የኛ ቤዛ።ለመላ ኢትጵያ ሰላም እንመኛለን ወንድማችን።ያንተን ስለ እምነታቻን ስለመታቀርቦው ብጣም ማሪ እና ቆንጆ መድብ ተከታይ ነህ እድሜና ጢና ይስጥ 🙏🇪🇹🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇷
@nathanbkas1
@nathanbkas1 Жыл бұрын
መምህር እዬብ ምንአይነት አንደበት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን አንተንም እግዛብሔር ከክፉነገር ይጠብቅ ፈጣሪ
@meazachufa5642
@meazachufa5642 Жыл бұрын
ብትመለስ ላራሱዋ ነው ምክንያቱም ዘፋኝ ምንግሥት ሰማያትን አይዎስም ይላል መፅሐፍ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል አሜን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ህፃናቱ ነብሳቸውን ይማረው አቡት እነኚ ብላቴናዎች ምን አድርገዋት ነው በስመአብ እንኳን ሊገደሉ ሊነኩም ያሳሳሉ ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭 ምን አረመኔ ናት በመደሀኒአለም 😭😭😭 ነብሳቸው በአፀደ ገነት ትረፍ
@user-bv2qb5nx3u
@user-bv2qb5nx3u Жыл бұрын
መጀመሪያ እግዚአብሔር አምላካችን ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን ብዙ መንገድ ከመጓዝ አንገትን አዙሮ ማየት ይቀላል
@user-ww5gt8ny8g
@user-ww5gt8ny8g Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህልን ወድማችን ያብስራ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🙏
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ስለ ጸሎት መፅሀፍ የተነገረውን ነገር እጅግ ወድጄዋለሁ። እራሴን ነው ያየሁበት። ስለዚህም እንዳስተማሩን መዝሙረ ዳዊቴን ገዝቼ እጀምራለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
እኳንም ጌታ ኢየሱስ ረዳት❤❤❤ ሁሉንም ዘፋኞች ጌታ ያግኛቸው
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Жыл бұрын
አሜን መምህሬ ።ማስተዋሉን ያንንም ይስጠን።በረከትዎ ይደርብን❤❤❤
@user-on5nb4hi1b
@user-on5nb4hi1b Жыл бұрын
አብ ያልተከለዉ ይነቀላል ግን እስቲ ልብ በሉና ተከታተሉ መናፍቅ የሚሆኑተ የዛር አምላኪ ቤተሰቦች ናቸዉ አረጋግጡ ንስሐ ያልገባ ሁላ ከቤቱ ይጠረጋል ።
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ጴንጤ ነኝ ጌታ ይመስገን እውነት የሚገኝበት ቦታ እረፍት የሚገኝበት ቦታ ሌላ ቦታ የትም እረፍት የለውም እንደፈለገ ይኖራል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም, እንዴት ናቹ? መላው ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ ❤❤ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@oneethiopiae
@oneethiopiae Жыл бұрын
በተለይ ስለ ፀሎት የአባ ገ/ኪዳን ስብከት ኡፍፍፍፎፎ ደስ ሲሉኝ ።
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
Aba T/kidane I am very interested and would like to say you thanks
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын
መምህራኖቻችን ኤድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ያብስራ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@yonashadgu
@yonashadgu Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሁሉም ክርስቲያን ከልባቹ እግዚአብሔር አመስግኑ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንዲህ አይነት ሰላማዊ ንግግር ነው መስማት የምንፈልገው ወንድሜ ሁሌም በአንደበትህ መልካም ፍሬ ይዘራ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ይመችህ።
@elk5824
@elk5824 Жыл бұрын
ወድ ኢትዮጵያውያን እኛ ኤርትራውያኖችም እንውዳችኋለን። የኔ ጎረቤት ኢትዮጵያውያኖች ናቸው። የትኛውንም ኣውደ ኣመት በኣል ኣብረን እንደ ቤተሰብ ነው የምናሳልፈው፡ እግዚኣብሔር ኢትዮጵያን እና ኤርትራን ይባርክ፡ ኦርትዶክስ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር፡ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ በሰላም ኣደረሰን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
ሎቱ ስብሀት ነው የሚያስብለው የአጥማቂዎቹ ሴቶች ጉዳይ፣ የዘመን መጨረሻ አታርገኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
በተለይ ስለቁርባን ያስተማሩት አባት እንዴት ደስ እዳሉኝ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
ለመምህር እዬብ ቃል ህይወት ያሰማልን
@Eme964
@Eme964 Жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን 👏❤
@sergebeynaudofficiel
@sergebeynaudofficiel Жыл бұрын
ዘማሪት መአዛ ማቲዮስ ባርኮቴን ቆጥሬ ..... ብለህ ጻፍ !!! ዘማሪዋን ታያታለህ የ ራሄል አደለም ራሄልም ጴንጤ አልሆነችም !!! ብትሆንም ጉዳዩ የራሷ ነው !!! አያርግባት ውዷ እህታችን !!!
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
የወንድሞቻችን ያባቶቻችን ቃለሂይወት ያሰማልን
@georgem.s1611
@georgem.s1611 Жыл бұрын
እኔ ውስጡን ከፍቼ ማየት አልፈልግም የዚህ ቻናል አቅራቢ ልጅ የአጸደ ሕፃናት አስተማሪ ሳይሆን አይቀርም ፎቶው ላይ ከማየው ሁኔታ
@wendmusisay7247
@wendmusisay7247 Жыл бұрын
አሰተውል ከሰው ፔጅ መጠህ ምን ክፋ አናገረህ ብችል አዳምጠህ ተማርበት ባትችልና የያዘህ መንፈስ ከከለከለህ አይተህ ብታልፍ ገብተህ ካየህ ቡሀላ በኮሜት መሳደብህ ምን የሚሉት ናቸው ልቦና ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል እመቤቴ ልቦናህን ታብራልህ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ወንድሜ ኤትራውያን አው ወንድማማቾች ነን 😍🙏🏻🇪🇹🇪🇷 ፍቕሩ ይስጠን ወንድሜ እኛም እንወድሃለን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ፈጣሪ እባክ ልቦና ስጠን 😢😢😢😢😢😢😢
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 Жыл бұрын
ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃል በመጨረሻ ግዚ ብዙ ሰው ይክደኛል ብሏል አትደንግጥ እሷ ቀረባት እንጅ
@askaleschngusee5008
@askaleschngusee5008 Жыл бұрын
Orthodox Lezealem Ynur enam eneedachuhalen 🇪🇷&🇪🇹Egzabher amlak selam amen amen amen
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ኖረማል ነው ሴጣንም አኮ ሰልጣን ከተሰጠው ባኋላ ነው በትዕብት እኔ ፈጣሪ ነኝ ብሎ ነው ውደቅት ውርደት የደረሰበት እናም ኣይደንቀንም በእመቤቴ ማርያም ምልጃ ከወደቁበት ስነሱ ስጠገቡ ደሞ ሴጣን ማገልገል ይጀምራሉ ዝሮ ዝሮ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ❤❤❤❤❤
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ድሮ ኦርቶዶክስ ነበረ አሁንም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተካተይ ነው ሰይጣን😃😄
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
አሜን ያመምህር እዬብ ትምህርት በጣም ነው በተለይ ይሄ ለነ ነው ቃለ ህይይወት ያሰማልን
@woldeasmare-hg9bq
@woldeasmare-hg9bq Жыл бұрын
የእመቤታችን ልጅ ክብር ምሥጋና ይገባዋል
@FreselamMengistu-nr7lv
@FreselamMengistu-nr7lv Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቅድስት ሀና የአራስ ወግ የምትጠየቅበትም ጊዜ ነው::
@user-dm7ok6yy8p
@user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын
ተዋቸው ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ሆነህ መኖር ማለት መታደል ስለሆነ ነው አብዛኛዎቻችን መፆም መስገድ በአላትን ማክበር ይከብደናል ለዛም ነው ልቅ ወደሆነው አለም መምጣት ነውና ልቦናሽን ይመልሰው ነው የምለው
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
😂😃😄
@robatubehd23
@robatubehd23 Жыл бұрын
አሁን አንድ የተጀምር ነገር አለ አርቴፊሻል ኢንተልጀንት (AI) ቴክኖሎጂ በመጠቀም የታዋቂ ሙዚቀኞች ድምፅ እያስመሰሉ ሙዚቃ መስራት ተጀምሯል አንድ ሰሞኑኑ የታዋቂው ሙዚቀኛ the weekend በዚህው ቴክኖሎጂ ድምፁን አስመስለው ሙዚቃ ተልቆ ነበር የሷም እንደዛ ሊሆን የችላ፡፡
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
እውነት ነው እኮ ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@MinichlAteka-hv5wu
@MinichlAteka-hv5wu Жыл бұрын
God bless you our beloved brother yabsra and holy virigin Mary's interced never sort from you thanks to deliver us
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын
እኔ ትዉልዴ ኤርትራዊትነኝ በሚገርም ሁኔታ ብዙዉን ግዜ የሚሄደዉ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ነዉ ብዙ ትምህርት የማገኘዉ ከዚያች ነዉ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለማለት ይከብደኛል ምናልባት የቤተክርስቲያኑን ህንፃ ያሰሩት ኢትዮጵያዉያን ሊሆኑ ይችላሉ በአገልግሎት ለሁሉም ነዉ ደስ ብሎኝ በፍቅር ስጨነቅ እንኳን ሩጩ ህጄ እንባየን የማፈስባት ዉዷ ቤተክርስትያኔ ናት በሀይማኖት ምንም ህፀፅ የሌለባት እናቴ ቤተክርስቲያኔ ናት አመሰክርባታለሁ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ኑሪሊኝ
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Жыл бұрын
Thank you so much very interested your study God bless you 🙏🏿
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
አባቶቼ ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k Жыл бұрын
በእውነት መልካም መምህር ነው እውነቱን ነው ፈጣሪ አይቸኩልም ታንኪው መምህር
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Eritrea 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹Ande Nen Eko Sew bezu yawerale ❤🇪🇷❤️🇪🇹
@user-ds1ln7ul5y
@user-ds1ln7ul5y Жыл бұрын
i am Eritrean u are my best youtuber .keep up the good work
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
መናፍቃን የሚአዛቸዉ መንፈስ ጣቆር ነዉ ደፋር ነዉ አይሰሙም እነሱ ብቻ አዋቂ ነን ነዉሚሉ ያማል
@dessalegntassaw2796
@dessalegntassaw2796 Жыл бұрын
ወይ ታዋቂ መሆን !!! ለመሆኑ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ታዋቂ ሰዎች እንዴት ያሉ ናቸው? እብዶች፣በራሳቸው እና በህዝብ የሚቀልዱ ወይም ቀልደኞች ወይም በዘመኑ አጠራር ኮሜዲአን እንዲሁም ሙሲክ አይዶል (music Idol ) ወይም የጣኦት እንጉርጉሮ ወይም ዘፈን ስለዘፈኑ የታወቁ የተከበሩ ስለሚመስላቸው እራሳቸውን በራሳቸው ከፍ ከፍ ቢያደርጉም ብዝዙም ሳይቆዩ እራሳቸውን እና ተከተያቸውን ይንዳሉ፣ ያሳፍራሉ!!!
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን። እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድሜ።
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por AĂ­
Рет қаралды 13 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
🛑 የጡት ማስያዣው...እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ
35:58
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 75 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН