No video

🔴 በዚህ ስብከት ትጽናናላችሁ! " ወርቅ አንጣሪው" መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

  Рет қаралды 155,921

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

8 ай бұрын

Пікірлер: 198
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 8 ай бұрын
አባቴ ሆይ በጣም በጨነቀኝ ድክም ባልኩበት ጊዜ ቴሌፎኔን አንስቸ ስከፍተው ይህን ልቤን ያስታገሰልኝ ብከት ሰማሁ ልቤሜም ተስፍ አደረገች ❤🙏ቃለህይወት ይሰማልን አባቴረጅም እድሜናጤናይስጥልን በፀጋ ይኑሩልን🙏✝️⛪️❤️
@kibromamdu5440
@kibromamdu5440 7 ай бұрын
38:00
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 5 ай бұрын
Amen
@sulamatistube279
@sulamatistube279 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FrishTemesgenTadesseFrish
@FrishTemesgenTadesseFrish 5 ай бұрын
አሜን, አሜን, አሜን 👏👏👏
@fraolmulu8225
@fraolmulu8225 8 ай бұрын
በስብከቱ ህይወቴን አየሁት እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@user-zz6yy3um4g
@user-zz6yy3um4g Ай бұрын
ስጨነቅ ሲከፋኝ የእርሶን ትምህርት ስሰማ ይቀለኛል ፈጣሪ ይባርኮት አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 8 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የመምህር እዮብን ስብከት ስሰማ የማገኜውን ሰላም አምላክ ብቻ ነው የሚያቀው። የአገልግሎት ዘመንዎትን አምላካችን ይባርክልን።
@fantukelecha522
@fantukelecha522 8 ай бұрын
ቃለህይወት የአሠማልን ! ኦርቶዶክ ተዋህዶን ልጆችዋን ይጠብቅልን 🙏💕
@Tigist22
@Tigist22 8 ай бұрын
በእውነት ይኸን ስብከት ስሰማ ነፍሴ ቀደስታ ዘለለች በቤተሰብና በጓደኛ ልቤ ተሰብሯል ግን እግዚአብሔር ቸርነቱ በኔ ላይ የበዛ ነው ማርያምን ካጠዋቸው ሰወች ይበልጥ እግዚአብሔር እንድበረታ ለኔ ያደረገው ነገር ሳስበው እጅጉን የበዛ ነው ከሁለት ወገኖች ያጠሁት ነገር ለጊዜው ስለማይጠቅመኝ መሆኑን በዚህ ስብከት እራሤን አገኘሁት ተመስገን የወደድገኝ አምላክ ከዛ መከራ አውጥተህ ለዚህ ያበቃኸኝ ቸርነትህ ነውና
@user-qd3dy5li5o
@user-qd3dy5li5o 4 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@atiklt-xe4mh
@atiklt-xe4mh 8 ай бұрын
ሰምቸ የማልጠግበው የማልሰለቸው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@user-ze2un8cl9j
@user-ze2un8cl9j 8 ай бұрын
እግዛብሄር፡ኣምላክ፡ከወደደንለእርሰው፡መምህር፡ኢዮብ፡እድሜናጤናይስጥልን፡ኣሜንንንንንንንን፡እልልልልልልልልልል
@kokokeke2699
@kokokeke2699 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስምልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-bm2ft6kh4v
@user-bm2ft6kh4v 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistteshome834
@tigistteshome834 8 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውንያብዛልዎት🎉😊🙏🥰
@MeseretAbebawu
@MeseretAbebawu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን ቃለሂዉትን ያስማልን ❤❤❤❤
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ለአገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላም ፍቅርን ይላክልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ የሚያጽናና ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ባባታችን ስብከት ማነዉ እደኔ እህወቱን ያለመለመበት ሁልግዜም ብሰማዉ የማልጠግበዉ ስብከት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ሰምተን የምንተገብር አድርገን ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 5 ай бұрын
አባቴ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የጨነቀኝን ታውቀዋለህ ሐጢያተኛ ልጅህን አበርታኝ ደከመኝ አባ😭
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢😢😢😢😢 እኔስ መማር ብቻ ፍሬ ሳላፈራ ቀረሁ አምላኬ የምሰማወን በልቤ አኑርልኝ አንተን ያላሳዘንኩበት ዘመን የለም ና በቸርነትህ አስበኝ😢
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜነ❤❤❤
@user-pu1nk7gi9l
@user-pu1nk7gi9l 5 ай бұрын
አሜን ፫
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እኔም ከ1990 ዎቹ አመታት ጀምሮ በትምህርተ ወንጌል አውቆታለሁ በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ደብር አምላከ ራጉኤል የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ እድሜና ጤና ያድልልን❤
@user-ov1ne7yk7h
@user-ov1ne7yk7h 6 ай бұрын
አምሮችንን ሥለሠጠህን መምህር ሆይ አምሮህን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ እና ሁሌም በጰጋ ያሥተምሩን እኛም የሊዲያን ልቦና ይሥጠን
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያዘማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜያችሁን ያርዝምልን
@user-miko443
@user-miko443 4 ай бұрын
ሂወቴ ሁለ ገራ ገብቾ ማረገው ሲጠፊኝ ምፅናናበት😢😢😢
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላሞን ይመልሰልን
@sulamatistube279
@sulamatistube279 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን አሜን 🙏
@AmsalAmsal-ko9ue
@AmsalAmsal-ko9ue 8 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ❤❤❤
@thhghh745
@thhghh745 8 ай бұрын
መጋቢ ሃይማኖት መምህር ራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳዋን ላምላካችን ለምድሃንታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለምድሃንያለም በሃል አደረሰን በቸርነቱ ከክፉ ነገር ሁላችንንን በደሙ ይከልለን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት ድንግል ማርያም በምልጃሽ እኛን ልጆችሽን በወርቅ ከሚስሽ በብርሃን ከሚስሽ ሸፍነሽ ከልይን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 6 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ይችን ቀን የሠጠን እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@MesayAlemu-qk5oq
@MesayAlemu-qk5oq 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@devalve618
@devalve618 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን 🙏
@user-le3ws4sy8t
@user-le3ws4sy8t 7 ай бұрын
ነብስ የሚያሳርፍ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏
@znashdngato4658
@znashdngato4658 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn 5 ай бұрын
በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ ❤❤❤❤❤❤❤
@tamrin_negadiew
@tamrin_negadiew 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግሥተሰማያትን ያውርስልን 🙏 ስለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥለን ቃለሂይወትን ያሰማልን መምህራቺን
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 8 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@bestebeste9913
@bestebeste9913 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@user-fe6sj5lh1m
@user-fe6sj5lh1m 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ZahraZahra-yi1sx
@ZahraZahra-yi1sx 7 ай бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን እኛም ቃሉን ሠምተን 30 ' 60 ' 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫ እኔ እንኳን መስማት እንጅ አልተገብረውም አይይይ አውቃለሁ ግን አልኖረውም ደካማ እህታችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢 አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ps1cm2dl4i
@user-ps1cm2dl4i 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😍🙏
@shsshhsgeh3593
@shsshhsgeh3593 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያጎናፅፍልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
@abenezereskinder9457
@abenezereskinder9457 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድምክ የተባረክ ይሁን
@user-pt6tq9we3l
@user-pt6tq9we3l 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ የሰማነውን በልቦናችን ይደረብን አሜንንን
@user-gz1vo3sc9y
@user-gz1vo3sc9y 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር❤ 😢
@user-by3jk5ym9s
@user-by3jk5ym9s 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 5 ай бұрын
በእውነት ሰማያዊውን መንግስቱን አብሮ ያዉርሰን ድንቅ ትምህርት ድንቅ መምህር እግዚያብሔር ያክብርልን።
@aahmed6426
@aahmed6426 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 8 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን እኛም በቃሉ እንድንኖር ይርዳን እግዚአብሔር
@nuhahasa9668
@nuhahasa9668 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይምስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናማ ተስፋ ትቆረጥሁ በሗላ የመምህራችንን ትምህርት ከሰማሁ በሗላ በተስፋ ነው የትሞላሁት ከአባትም በላይ አባት አለን ክብር ምስጋና ይድረሰው ለስሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት
@user-zt3ps9il7j
@user-zt3ps9il7j 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@BeyeneBuzayewu
@BeyeneBuzayewu 8 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል ❤
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 5 ай бұрын
ሰው አርገኝ አባቴ አለምን እንድጠላ አርገኝፅድቁንና መንግስቱን ሁሌም እንድፈልግ እርዳኝ አባቴ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን
@richseni123
@richseni123 6 ай бұрын
ቃለሂዎት ያሠማልን አባታችን 😢😢😢😢
@feabn5021
@feabn5021 7 ай бұрын
በስብከቱ ህይወቴን አየሁት እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@firealemassefa5745
@firealemassefa5745 7 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 5 ай бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለሂዎት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-tu7nj4ud7s
@user-tu7nj4ud7s 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ተወዳጁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
@user-pu1nk7gi9l
@user-pu1nk7gi9l 5 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ክቡረ አባታችን በጣም የሚገረም ትምህረት ነው እኔማ መስማት ብቻ አምላኬ ሆይ ቀይረኝ አባቴ በረከታችሁ ትድረሰኝ ሰምቸው የማይጠገብ ተስፍ ለቆረጡነው ተሰፍ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lc7ed7kx4c
@user-lc7ed7kx4c 6 ай бұрын
አባታችንቃለሕይወትያሠማልን❤❤❤❤
@user-wt4ww1sw5v
@user-wt4ww1sw5v 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏አቤቱ አምላኬ የምሰማዉን በልቦናዬ አሳድርብኝ🤲
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እፀብ ድንቅ ስብከት ልብን እረፍ የማደረግ በእውነት ይህን ቃል ሰምተን እዲንፀናና የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@amucs5934
@amucs5934 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@GenetYosef
@GenetYosef 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለመምህራችን
@peg_tube
@peg_tube 7 ай бұрын
አሜንእሜንአሜን .
@sabahailu6290
@sabahailu6290 7 ай бұрын
እንዴት የእርስዎን ትምህርቱ ደስ እንደሚል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lidmek2127
@lidmek2127 7 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤በጣም ተፅናንቻለሁ ተባረክ የኔ ውድ መምህር ❤❤❤
@meazalegesse8886
@meazalegesse8886 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለን እረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎ ዘመነወትን ያብዛልን
@abayaa7117
@abayaa7117 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@josmoss26
@josmoss26 5 ай бұрын
Amen, KaleHiwet yasemaln 🙏🏿❤️
@user-sd7wb3hj8t
@user-sd7wb3hj8t 5 ай бұрын
መምህር እዮብ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ገራሚ ሰብከት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💞💞💔💔💔💞❤❤❤💞💞💔💔💞
@Frea-jj4qh
@Frea-jj4qh 5 ай бұрын
Amen Amen Amen kaleheot yasemalin
@user-ep8sx1uu4l
@user-ep8sx1uu4l 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 7 ай бұрын
ውድ አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠቅልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን በእውነት በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30.60.100.ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@efiratamulugeta5269
@efiratamulugeta5269 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማን እንዳንተ እርጋታ የበዛበት ስባኪያንና ዘማሪያንን ያብዛልን ትምህትህ ውስጥን ስርስሮ ይገባል በቤቱ እስከ መጨረሻ ያኑርህ በዚህ በጠፋ አለም ቃልህ ይፍውሳቸው ይዳሳቸው ትውልድን ሁሉ የእግዚአብሔር መንፍስ ዛሬም ከኛ ጋር ነው ።
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 7 ай бұрын
❤ Amen 🙏 amen amen 💖 amen swe ageri mestomi yelemi gine kalu yastinanagnali
@user-ut1tc9vv2n
@user-ut1tc9vv2n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
ቃለህይወት ን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ አሜን ❤❤❤
@user-qb3en9pm7x
@user-qb3en9pm7x 7 ай бұрын
መምህር ልኡል እግዚአብሔር ❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያሰማወት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ጤናይስጥልኝ😅😅😅😅😅😅
@heavenzelalem6963
@heavenzelalem6963 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔስ መማር ብቻ ፍሬ ሳላፈራ ቀረሁ አምላኬ የምሰማወን በልቤ አኑርልኝ አንተን ያላሳዘንኩበት ዘመን የለም ና በቸርነትህ አስበኝ
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 5 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስት ተሰማያት ያዋርስልን
@user-ed9kw8pr1t
@user-ed9kw8pr1t 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር😢በገዛ ወገኔ ብዙ መንከራተት መገለል የደረሰብኝ ጎስቋላ ሰዉ ነኝ ይቺን ኮሜንት ያያችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ እንድበረታ❤እግዚአብሔር ለሁላችንም በቸርነቱ ይጠብቀን😢😢😢
@user-yv6ve3or5q
@user-yv6ve3or5q 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መህምራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xc1fd1mc1g
@user-xc1fd1mc1g 7 ай бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን።
@Etho19pia
@Etho19pia 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yonatan_real_estatate_Property
@yonatan_real_estatate_Property 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መንግስተሰማያት ያውርስልን 🙏
@frihiwotesey2289
@frihiwotesey2289 6 ай бұрын
Amen Amen Amen kali hiwet yasemalin🙏🙏🙏
@user-hebtam
@user-hebtam 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏
@user-yk5bd8ym2x
@user-yk5bd8ym2x 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልነሰ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 8 ай бұрын
Jimma neber yihen yastemaru kale hiwot yasemalin amenn
@SamsungA-lr1mr
@SamsungA-lr1mr 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የሰማነውን የተማርነውን ፍሬ የምናፈራበት ሕይወት ይስጠን።
@MdMd-vv3rd
@MdMd-vv3rd 8 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን
@eyeruzdesala3522
@eyeruzdesala3522 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@zena4992
@zena4992 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ግሩም ትምህርት እግዚአብሄር በእድሜ በጤና በፀጋው ያኑርልን መምህር
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏
@timur-4894
@timur-4894 17 күн бұрын
አሜን💚💛❤️
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤
😭♦️አሁንስ ደከመን‼️👉የተወዳጁ መምህር ኢዮብ ይመኑ አዲስ ስብከት
48:26
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
🛑👉''8000 ሰዎች Church ዘግተው መጡ''...♦️ለምን⁉️...|| በመምህር ኢዮብ ይመኑ
1:50:09
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН