የአሁኑ ጋብቻ ምስጥሩ ሲገለጥ‼️"ለምን አይተውንም"መምህር ኢዮብ ይመኑ/መንክር ሚዲያ

  Рет қаралды 169,071

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

5 ай бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotcmk #eotc

Пікірлер: 166
@TigestBegna6
@TigestBegna6 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤ ሁሉም ነገር ግራ የሆነበት ዘመን ላይ ነን አባታችን 💔የምታነቡ አበረታቱኝ የሀረብ ቤት ደክሞኛል በቃኝ አሳርፉኝ😭😭💔
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 ай бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያግዝሽ ያግዘን❤🎉
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 ай бұрын
ሁላችንም ደክሞናል አይዞሽ የቸገረ ቸግሮንነዉ😢
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 3 ай бұрын
እኔም ድክሞኛ እግዚአብሔር ይረድን😭😭😭
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 2 ай бұрын
እኔም ድክክክምምምም ብሎኛል😢😢😢
@merimeri5901
@merimeri5901 2 ай бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 3 ай бұрын
በጣም እጂግ እዋናዊ ኣስደናቂ ትምህርት ነው መምህራቺን መቸም እኔ በስዎት ትምህርት በጣም ነው ምባረከው ሂወት ማገኘው እንዳ ናንተ ኣባቶች ኣያጣን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትምህርታቹ የልብ እረፍት ይሰጣን 😢💔❤❤❤🙏🙏🙏
@TesfuT-qy1iu
@TesfuT-qy1iu Ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 6 күн бұрын
አርቲስቶቻችን በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደ እናንተ የያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆችን ያብዛልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው!!!🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-iv4zc1jp2o
@user-iv4zc1jp2o 4 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር የሠማነውንም በልቦናችን ያሣድርብን🤲🤲አሜን፫❤❤❤
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 5 ай бұрын
ለትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማህ ጣፋጭ ትምህርት ነው። ❤
@AaBb-bd7iw
@AaBb-bd7iw 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት ደሰ ይሞላ ቃል ነዉ መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን
@NatiMan-tx2dz
@NatiMan-tx2dz Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ለኛም ንፁህ ትዳር ይስጠን❤🙏🙏🙏
@feremaru9641
@feremaru9641 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🙏 🙏 🙏
@WondmagegnTsega
@WondmagegnTsega 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@DemisTesfa
@DemisTesfa 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@winywiny2212
@winywiny2212 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘምንህን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤
@hayatdababu5822
@hayatdababu5822 5 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ትምህረት ነው እግዜአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 6 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔርረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@avg4628
@avg4628 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህራችን እውነት ነው ጋብቻ እስከ ከንዶሙኔየም ሳይሆን እሰ መቃብር ነው
@user-jo2yf6uj7e
@user-jo2yf6uj7e 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ያፅናናል ይፈውሳል ቁስልን ይጠግናል ለህይወት ይሁን
@wondwossen109
@wondwossen109 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ አስተማረን በአንተ ላይ አድሮ መምህር ❤ . ቃለ ሐይወት ያሰማልን :: ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ::
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 3 ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@hwatii
@hwatii 4 ай бұрын
Amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 5 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን😭😭😭😭😭😭
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 5 ай бұрын
ለመምራችን መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሠማልንእልልልልልልሌል❤❤ለመቤቴ ክብርና ምሥጋና ይድርሣት ትልቅ ትምርታ ታምር ነው በሩቱ እናትና ልጅ❤❤❤
@martha1222
@martha1222 Ай бұрын
This is my story. God answer my question. Thank you so much for teaching us.
@Laila-fx2he
@Laila-fx2he 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህውት ያሰማልን መምህር
@MyCR7Goat
@MyCR7Goat Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️ማርያምን እፁብ መጨረሻ ላይ ለተገፋቹህ ሰወች ላልሽው ለኔ የተናገርሽ ነው የመሰለኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያልፋል ድንግል እናቴ አለችልኝ 🙏😥🥰🥰🥰🥰
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ቃል ህይወት ይስማልን
@user-mx7dj9vw6p
@user-mx7dj9vw6p 2 ай бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ነው እሜገርመው የእመቤቴ ስራ
@aniazi4911
@aniazi4911 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
@sabahaddis295
@sabahaddis295 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@mekdestemesgen3930
@mekdestemesgen3930 3 ай бұрын
መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gn6yi7vx9i
@user-gn6yi7vx9i 2 ай бұрын
ቃለ ወትን ያሰሙልን❤❤❤
@meseretabate1018
@meseretabate1018 3 ай бұрын
ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j Ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልኝ መምህር በቁነት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኔም ተለውጬ ለመመስከር ያብቃኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@SqqeSww
@SqqeSww 22 күн бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@bxbnc
@bxbnc Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@salamabel8498
@salamabel8498 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps1cm2dl4i
@user-ps1cm2dl4i 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን መምህር❤❤❤
@AlmazMeqre
@AlmazMeqre 2 ай бұрын
አሜን ቃ ለ ህ ይ ው ት ያ ስ ማ ል ን 🙏🙏🙏
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 5 ай бұрын
ወንድማችን/መምህራችን/እንደምን ሰነበትክ የሂወትን ቃልም ያሠማልን አ/ስር/ይጠብቅልን
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋ ውንያብዛላቹህ.መምህር
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋን ያብዛልን አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-zf3eg4yj9g
@user-zf3eg4yj9g 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአባታችንቃለህይወትያስማልን❤
@user-iz4hb8mt6v
@user-iz4hb8mt6v 3 ай бұрын
ቃል.ህይወት.ያሰማልን.መምህር
@EmebetKetema-ss4ig
@EmebetKetema-ss4ig 3 ай бұрын
አሜን ፤ ቃለ ህይውት ያሰማልን
@user-hm7jr2zg5l
@user-hm7jr2zg5l 3 ай бұрын
አሜን
@user-ln5qv4dv3k
@user-ln5qv4dv3k 5 ай бұрын
በውነት እህታችን እንኳን ወደቤቱ ተመለስሽ ደስስስ ብሎናል
@almazmogos611
@almazmogos611 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@TameCoffee
@TameCoffee 11 күн бұрын
መምህራችን በእውነት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤
@salamsalam2891
@salamsalam2891 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 14 күн бұрын
የቱርክ ፌልማ ትውልዳችንን በተለይ ሴቶቻችን እልም አድርጎ ገደል ከተተብን እንጂ እግዚአብሔር ይይላቸው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራቺን❤❤❤
@AsefuGirmay
@AsefuGirmay Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🕯️🤲
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ይስማልን ምህምራች
@user-cu1hv7iv1i
@user-cu1hv7iv1i Ай бұрын
Amen amen amen
@hanaini
@hanaini 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን
@KalkidanWondemenhe
@KalkidanWondemenhe 15 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን
@zillozidda4736
@zillozidda4736 4 ай бұрын
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ አለ እንጅ ሐይማኖት በመቀየር አላለንም ጌታ እህቴ ሳትዋሽ የሌላውን ሐይማኖት በማጥላላት ከተደሰትሽ መጀመራም አልገባሽም ጌታ ይርዳሽ።
@user-qv9vi5fo4y
@user-qv9vi5fo4y 5 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልኅ
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@gufu3984
@gufu3984 4 ай бұрын
እውነት ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር እመቤቴ ጠርታት አታሳፍረንም አሁንም አትለየን❤❤❤ ለመምህራችንም ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነቱ እድሜና ጤና ያድልልን❤ ግን ትምህርቱን ለብቻ የሕይወት ታርካቸውን ለብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋር አዳዶቻችን አንጨርሰውም የረዘመ ነገር ብዬ ነው ለየብቻም ካለ መልካም እግዚአብሔር አውቆ እራሳችሁን አጥፉ ከሚል ሴጣን ይሰውረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኛ የእግዚአብሔር አራያ ነን እሱ የፈቀደውን በተስፊ በንስሐ መናር ነው የምን እብደት እራስን ማጥፋት ልቦና ይስጣቸው ይስጠን አሜን👏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-tn6qf8sc1s
@user-tn6qf8sc1s Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-im5wx2qj6h
@user-im5wx2qj6h 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@sara-gy2de
@sara-gy2de 5 ай бұрын
Amen kale hiwet yasemalen abatachen egezabihir bebitu yatenahi dese yemil temhiret nw🙏🙏🙏
@user-wv5mo8ot2w
@user-wv5mo8ot2w 28 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን😢😢😢😢😢😢
@abebechtakele6004
@abebechtakele6004 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je Ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህራቺንእድሜናፀጋዉንያብዛልንቃለሕወትያሰማልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን😢😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sc7bq2wh8d
@user-sc7bq2wh8d 24 күн бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-wv5mo8ot2w
@user-wv5mo8ot2w 28 күн бұрын
በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 ай бұрын
እናንተን የመለሰ የድንግል ማርያም ልጅ ሌሉችንም መልሶ ለቤቱ ያብቃቸው ያለነውንም ያፅናልን በእውነቱ😊❤
@ShetayTurki
@ShetayTurki 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 3 ай бұрын
አስተባባሪ ዎቹ ምናምናቹው ከፍታቹ ላይ አስ ወግዱ የ ብዙ ሰዎች መሰናክል እንዳት ሆኑ ሰው ሌዉን እያየ ነው ምጠፋው ስለዝ ፌር ኩል ከንፈር ላይ መቀባት ወዘተ አስ ወግዱ መንፈሳው ነገር ለማስተማር እናንቴ ከአለም ተላቀቁ መልክቴ ለ አርትስቶች ነው በተረፈ በርቱ ❤❤❤❤❤❤
@aynalemsbhatu2542
@aynalemsbhatu2542 27 күн бұрын
Kale hywot yasemalin memhrachin edime tena yistilin amen enamesginalen
@behailuterefetesfaye6305
@behailuterefetesfaye6305 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qj4oh2gw7z
@user-qj4oh2gw7z 25 күн бұрын
እድመና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን
@Sebl-i9k
@Sebl-i9k 13 күн бұрын
Amen❤❤❤
@user-nk7ve1ey3l
@user-nk7ve1ey3l 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት
@fantaytsega6162
@fantaytsega6162 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kaba-rx8ql
@kaba-rx8ql 25 күн бұрын
ameen ameen ❤❤❤
@HaymiSime
@HaymiSime 4 ай бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን ❤ ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው
@MulugetaWudu
@MulugetaWudu 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Was-ti9wv
@Was-ti9wv 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@irdacso4486
@irdacso4486 Ай бұрын
Thanks to God!!!
@martasafa7325
@martasafa7325 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Geezlehulu
@Geezlehulu 5 ай бұрын
ልሳነቃልከ ይሴኒ እምወይን የሀብከ እድሜ ማቱሳላ ወአብርሀም እሁየ
@AdanechGetachew-qs2iv
@AdanechGetachew-qs2iv 3 ай бұрын
ምሕራችንእድሜከጤናጋርይስጥልን
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz 5 ай бұрын
Kale hiyota Yasmeln ❤❤❤
@Tariku-tv8sg
@Tariku-tv8sg 3 ай бұрын
Yeewnet egig yehiyiwet timihirt new.kale hiyiwet yasemalin!!! ❤❤❤
@senaitweldeghiorgis3250
@senaitweldeghiorgis3250 2 ай бұрын
Behaqi qalehiwet yesmealna ❤ Des zibl mskrnet
@anileygonfa7108
@anileygonfa7108 3 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@TamirieGobezie
@TamirieGobezie 21 күн бұрын
Amen abatachen edimenatenayistelin
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 3 ай бұрын
ሰላም መምህር እዬብ እድሜ ጤና ይስጥልን መክር ሚዲያ ጥያቄየ ስለ ትዳር ያስተማሩት ከዚህ video መጀመሪያ ላይ ሙሉ ነበረ ከዚህ ተቆርጧል ሙሉውን ሸር አድርጉት በጣም ግሩም ትምህርት ነው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 3 ай бұрын
የመምህር እዬብ ያስተማሩት ማለቴ ነው
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,4 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,1 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,6 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23