ብዙ ሰዎች የማያውቁት የካካዎ በተር አጠቃቀም❗️ ለተጎዳ ፊት /ጥቋቁር ምልክት ለማጥፋት 📌

  Рет қаралды 858,414

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Жыл бұрын

Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer a.co/d/9Ew2rwv
Music: Underwater
Musician: LiQWYD
URL: / liqwyd

Пікірлер: 720
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer a.co/d/9Ew2rwv
@natsenetahferom3028
@natsenetahferom3028 Жыл бұрын
Please can you tell me we’re i I got this stems
@nejatabu6220
@nejatabu6220 Жыл бұрын
Balesh tadilo endezi rasuan yemtitebk mist. Silalechiw
@medinayoutube3274
@medinayoutube3274 Жыл бұрын
የፊት ቅባቱን አታሳይም ዘመናዊት ለምን ከታች አታስቀምጭልንም?
@msanker9231
@msanker9231 Жыл бұрын
እስቲም የሌለንስ በምን መጠቀም እችላለን ፕሊስ ንገሪኝ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
cocoa butter ለረዥም ግዜ ስጠቀመው የነበረ ቅባት ነው ነገረ ግን አሁን በውስጡ ምን እንዳለ ሳውቅ ትቼዋለው ingrdient ማንበብ ግድ ነው parabeans የሚባል መርዛማ ነገር አለው ስለዚህ ተጠቀሙት ከማለትሽ በፊት ኘሊስ አንብቢው በተረፈ አድናቂሽ ነኝ
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 Жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገርሽ በጣም ጥሩ ክሬም ነው ነገር ግን ስታቆሚው በጣም ነው የምትናደጂው እኔ ለረጅም አመት ተጠቅሜዋለሁ ለዛውም ከዛው ከጋና ነበር የሚመጣልኝ ሳቆመው ያየሚያምር የነበረ የፊቴ ቆዶ እየተቀየረ መጣ አረ በእግዚአብሔር ይሁንብሽ ጭራሽ እስቲም እያረጉ እንዲጠቀሙ መምከር የለብሽም እንደኔ ብዙም በየቀኑ አትጠቀሙት በተፈጥሮ ነገር መንከባከብና ውሀ በደንብ መጠጣት ነው ካካዋውን ተውትና እሬቱን ስኳር ነስነስ አድርጋችሁ ተጠቀሙ
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 👍❤️❤️
@bintyany3054
@bintyany3054 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ምንም ነገር አለመጠቀም ነው የተሻለ በተለይ ይሄ ቅባት አደገኛ ነው በተፈጥሮ ነገሮች ነው መሞከር ጥሩ
@lovelycat5519
@lovelycat5519 Жыл бұрын
እንደዚ ቀድሞ ከማውራት ቀድመሽ ስለ ካካዋ በተር እና ስለ አሰራሩ ጥቅሙና ጉዳቱ መለየት የተሻለ ይመስለኛል እናም ደግሞ ተፈጦሮአዊ መሆኑና አለመሆኑን ቀድሞ ማወቅ ይገባል
@fatumaside1684
@fatumaside1684 Жыл бұрын
እናምስግናልን የትፍጥሮው የሻላል በቤት ወሰጥ ያልው
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
አትጠቀሙት ስታቆሙ መጥፎ ነው ከሰሞኑ የሆነ ዶክተር ሲል አይቻለው
@zelalemgetenet402
@zelalemgetenet402 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥሽ ቅን ሰው ውድድድ አረግሻለሀሁ!!!
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 Жыл бұрын
ቃል በሰው ሀገር ሆንሽ ከስራ ጋር ከልጅ ጋር ሆነሽ እንዲህ እራስሽን መጠበቅሽ ሁሌም ይገርመኛል አድናቂሽ ነኝ
@kebebushtweld8215
@kebebushtweld8215 Жыл бұрын
ካካኦ በተር ተጠቃሚ ነኝ በሳምንት ስንት ጊዜ ልጠቀም
@mdinhio2764
@mdinhio2764 Жыл бұрын
ይሄም እኮ ስራ ነው
@helenshada2754
@helenshada2754 Жыл бұрын
Me too adinakishe nagne
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
ገንዘብ ካለ ምን ችግር አለ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 3 ай бұрын
እረ እህቴ በይበልጥ ስንፈት ነው ገንዘብ የሚስራሰው መለስ አያጣ❤​@@user-zo6bi8zn6j
@eskedaralemayehu3663
@eskedaralemayehu3663 Жыл бұрын
I have been using this product my entire life, I am using it at night time but u thought me a new thing thanks.
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 Жыл бұрын
የምትጠቀሚበትን ቅባቶችሽን በደንብ ግልፅ አድርገሽ በ video ብታሳይን በስራሽ አድናቂሽ ነኝ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Thankyou zemenye ebakesh originalun yet enagegnalen.ezihm usa mostly forgid new
@Sofia-pm5im
@Sofia-pm5im Жыл бұрын
ሠላም ቆንጆ በጣም ሀሪፍ ነገር ነዉ ያሣየሽን እና የፊት እስቲም ማድረጊያሽን በጣም ወደድኳት እደት ማገኘት እችላለዉ ላጠቃቀምም ቀላል ናት
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
@nardinanardina5353
@nardinanardina5353 Жыл бұрын
tnx Zemenawit but can it be for oily skin?
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
ቃል በሰው ሀገር ሆንሽ ከስራ ጋር ከልጅ ጋር ሆነሽ እንዲህ እራስሽን መጠበቅሽ ሁሌም
@lul-zx2fc
@lul-zx2fc Жыл бұрын
Waw thank you I see majickal change immediately. amazing change thank you so much
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
arif way new yasayeshin thank you kal,bizuwoch gin mulu ken tekebitew yiwelalu side effect yinorew yihonal
@semhaldesalegn6097
@semhaldesalegn6097 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏በሳምንት ስንቴ እንጠቀም???
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 Жыл бұрын
ፊቴን ለመጀመሪያ ጊዜ ያበላሸዉ ይሄ ነዉ በጣም የጠላዉት ክሬም ነዉ
@milaafwork2802
@milaafwork2802 Жыл бұрын
Madiyat yawtal? Sekebaw demo ysakekengal gin yakelal
@hananmurad933
@hananmurad933 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምርጥ ነዉ ማሻ አላህ
@elualex2626
@elualex2626 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃልዬ ስነስርዓትሽን እርጋታሽን በጣም ነው የምወደው... በጣም እከታተልሻለሁ...ሁሉንም ነገር ካንቺ እኩል ነው የተጠቀምኩት...እሬት ስለሌለኝ በበሰለ ሙዝ ነው ያደረኩት...በጣም አሪፍ ነገር ይመስለኛል ከተስማማኝ የበፊቱንም የአሁኑንም ፎቶ አድርጌ በድጋሜ ለምስጋና እመጣለሁ.... ቀን በቀን ነው የምንጠቀመው ወይስ አልፎ አልፎ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽መልስሽን እጠብቃለሁ
@semirasami5983
@semirasami5983 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃልየ በጣም ሀሪፍ ትምርትነው ያሥተማርሽን በርች አድናቂሽነኝ እከታተልሻለሁ ሁሉንም እረጋታሸን ወድጀልሻለሁ
@betelhemzewedu6465
@betelhemzewedu6465 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በሣምንት ሥንቴ እንጠቀመው
@betiworku6311
@betiworku6311 Жыл бұрын
አቀራረብሽን ወድጄዋለው።
@TigistSemeneh
@TigistSemeneh 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥሽ ቅን ሰው ውድድድ
@nujumahmed9597
@nujumahmed9597 Жыл бұрын
ይገርማል! I tried this tricks when i was high school girl... Cacao ብቻ steam አድርጌ እጠቀም ነበር በጣም ያሳምራል ለውጥ አለው ያጠራል,ያቀላል, የበለዘ ጥቁር የጠፋል በተለይ ለደረቅ skin ተስማሚ ነው you r great 👍👍👍
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 Жыл бұрын
የት ነው የምናገኝው
@nujumahmed9597
@nujumahmed9597 Жыл бұрын
@@hagerabaye1215 በየኮስሞt ክስ ቤት አለ
@luwamteklay9705
@luwamteklay9705 Жыл бұрын
what about oiley face?
@nujumahmed9597
@nujumahmed9597 Жыл бұрын
@@luwamteklay9705 it might cause acne, pimples but u can use it after u wash ur face because ur face should be cleaned before u apply it to ur skin, cocoa በደንብ መተታጠብ ይወዳል use it twice a week not daily..😊
@ekramsultan8897
@ekramsultan8897 Жыл бұрын
በቀን ተቀብተነው ብንወጣ ምን ችግር አለው dry skin yalen sewoch
@user-rg6of9yb6u
@user-rg6of9yb6u Жыл бұрын
የኔ ቆጆ በርች ጎበዝ ሴትልጂ ራሷን መጠበቅ አለባት እናመሰግናል
@nitzihtipetros7501
@nitzihtipetros7501 Жыл бұрын
What kind of facial cleanser do you use?
@edomtube5521
@edomtube5521 Жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ
@hiraarttube5314
@hiraarttube5314 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ
@merryyemima6151
@merryyemima6151 Жыл бұрын
ቃሉየ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።የማዴት ማስለቀቅያ እባክሺኝ ማግባት አስጠላኝ በማዴት ምክንያት
@user-bv8dv8lc1h
@user-bv8dv8lc1h Жыл бұрын
አለልሽ ግቢና እይ እህት
@time8648
@time8648 11 ай бұрын
ትክክል ነው አይብዛ እንጂ... በመጠኑ ጠቃሚ ነው
@mariagebrial8395
@mariagebrial8395 Жыл бұрын
Thank you for sharing ❤
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 2 ай бұрын
እኔ ሞክሬው ነበር ግን ምንም ያመጣሁት ለውጥ የለም እንደውም አባሠብኝ የባሥ ፊቴን አበላሸብኝ ሥተወው ደሞም የተወሠነ ለውጥ አሣየኝ ሥጠቀመው ጉብሩ እንዳለነው የሚያመጣብኝ ማዳት የሌለውን ፊቴ እሡን መጠቀም ሥጀምር ነው የወጣብኝ በዚሁ አጋጣሚ የጉብር መዳኒት የማዳት መዳኒት የምታውቁ ተባበሩኝ❤
@user-kf6wj3fb1r
@user-kf6wj3fb1r 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ እና ለሰው አስተሳሰብሽ ዋው
@saraabdullahi817
@saraabdullahi817 Жыл бұрын
Very helpful as always!!!! Thanks for sharing kal. Ethiopia 🇪🇹 bizu fake alew so if u can, pleaseeeee tell us how to differentiate the original????????
@tigistbekele2788
@tigistbekele2788 Жыл бұрын
Yemata craemesh Mendenew esunem ngerina
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Жыл бұрын
ሰላም ቃልዬ እኔን ያስቸገረኝ DIS - COLOURATION እና ሞል የሚለት ነው በየጊዜው የተለያየ ቦታ እየወጣ ነው ምን ላድርግ እባክሽን
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Is it okay to use coco butter at night because I am using it during winter at night though
@hirutworkubelayneh6031
@hirutworkubelayneh6031 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይስጥሽ !"ሰላምሽ ይብዛ !"
@amenmd6798
@amenmd6798 Жыл бұрын
ቤት ውስጥ ስቲም የሌለውስ?
@elsabethmamo639
@elsabethmamo639 Жыл бұрын
Do you know that when you use steamer, it can cause many skin problems?
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Жыл бұрын
እህቴ ስለምክርሽ እመሰግናለውግንግንግን እንቼ በተፍጥሩ ቆንጆ ፊት ነው ያለሽ የኛ ብጉር ያበላሸው በልጅነታችን ኡን ምንም ባረገው እይለወጥም እኔ እንደውም በተፍጥሩ ነገር ነው ምንከባከበው ያው ነው ሌላው ደሙ እሱን ድሮ እቀባ ነበር ኢትዮጵያ ቁዳይላይ ነጠብጣብ እወጣብኝ ብቻ እንቼ ባረግሽው መሰረት እላረኩም እስቴ መልሽልኝና ምከሪኝ❤
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Жыл бұрын
ቃልዬ ሁሌም ብርታቴ ነሽ ገና ትላንት ነበር የገዛሁት ተባረኪ ካንቺ እኩል ነው ትሪት ያደረኩት ተባረኪ።🙏🙏🙏
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
እሽ እናመሠግናለን የሎሽኑውን ሊክም በፀፊልን ጥሩው ነበረ
@hanadegefa9772
@hanadegefa9772 Жыл бұрын
Thank you kaluyee
@mihiretworku2180
@mihiretworku2180 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስምትያዉ ጎበዝ
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@bekelechtikemo1999
@bekelechtikemo1999 Жыл бұрын
Btamm des mil ngr nw yngreshin gn beyekenu nw mnetekmew?
@almazhaile3480
@almazhaile3480 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዘመናዊት
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@AfrahMustefa
@AfrahMustefa 11 ай бұрын
Can you please make a video on how to clean up strawberry legs? Thank you.
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 Жыл бұрын
Kalyeee I love your treatment's I have gained so much in hair and face area
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
አረሲያቋርጡትበጣምነውሚያስጠላፊትሽ ውህህህተፈጥሮንጅየማይለቅየማይደበዝዝዝ
@mahderabebe1736
@mahderabebe1736 Жыл бұрын
Thank you dear 🙏🙏🙏
@bety-gl5wq
@bety-gl5wq Жыл бұрын
Selam lanchi yehun zemenawteye emtesereyachawen videoch hule geza eketatelalehu gin aned negar lasechegersh fitabetam derake kemhonu yetensa mefafakjemrale doctor gar hajem ..... samuna ena emkeba nw yazezachelagn,, anchi ye fite estim siretash yelakekeshun video ayechwalhu ena estim madergawen (mamokawen) megezate selmalechel sira selalelegn melkem fekadesh kehona betlekilagn betam das yelagnale tebarkilagn!!🙏🙏
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@user-pg9ho1rv4h
@user-pg9ho1rv4h 7 ай бұрын
ፀእናመሠግናለን እህታችን
@zufankaleab9645
@zufankaleab9645 Жыл бұрын
Betam des yelal kalye mokrewalehu enamesegnalen🥰🥰
@mesyazu
@mesyazu Жыл бұрын
Thank you ! You are Soo beautiful 😍❤️
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 Жыл бұрын
Yalestims yhonal wey tebareki
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውብ እኮነሽ ለዛ ነው😍😍
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 Жыл бұрын
daily ነዉ የምንጠቀመዉ ቃልዬ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Жыл бұрын
U So beautiful:: thank u for ur advice:: GBU more
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Жыл бұрын
ሞከርኩት በጣም አሪፍ ነው። ተባረኪ ዜድዬ
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl Ай бұрын
ኮኮናት ለማዳት ያፀዳልደ ዉደ
@hundemarro4480
@hundemarro4480 Жыл бұрын
thank you for sharing i will try
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 Жыл бұрын
Thx keleye❤
@azebkotu5934
@azebkotu5934 Жыл бұрын
እኔ እረጅም ጊዜ ተጠቅሜ ነበር ግን ቆዳዬን ለእለቱ ነው እንጂ ለቆዳዬ ድርቀት ምንም አልጠቀመኝም እንደውም ሳልቀባዉ ስቀር የመጨምደድ ነገር አለው ከለመደው ኢንግሪደንቱም አልተጠቀሰምና ለማወቅ አስቸጋሪ ነው እና የኔ ፊት ለምዶ ካልተቀባሁት ቆዳዬን ወዝ ጭርስ ነው ያደረገው ለአንዳንዱ ይስማማል ለአንዳንዲ አይስማማም ከለመደ ችግር አለበት ማቋረጥ አይቻልም፡፡
@selambirsh3635
@selambirsh3635 Жыл бұрын
Enem endeza new yehonebign
@hanamaryamalemu1934
@hanamaryamalemu1934 Жыл бұрын
Lek nesh enem endzaw new derk new yemilew salkeba seker
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
እኔም እሱን ነው ምጠቀመው ለውጢን ማወቅ አልቻልኩም አረጅም ጊዜ ነው ምጠቀመው ።
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 Жыл бұрын
ቃልየ በጣም ፊቴ እየደረቀ ስገዛ ነው የነገርሽኝ በጣም አመሠግናለሁ
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
ይገርምሻል እኔ በጣም እጠቀማዋለሁ እንደሎሽን ነው የምጠቀመው በጣም ምርጥ ነው ተጠቀሙ
@meazagetachew486
@meazagetachew486 Жыл бұрын
Yes it will light your skin. Use it at night.LE MEKLAT
@user-yz9nb6sr3s
@user-yz9nb6sr3s Жыл бұрын
ቃል. እውነቱን. ፀጉርሽን. ፐርም ትጠቀሚያለሽ ወይስ. በታጠብሽ ቁጥር. ማድረቂያ ወይ ፖየስትራ. እየተጠቀምሽ ነው. እባክሽ መልሺልኝ
@sebastopolmedia
@sebastopolmedia Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ እኔ ካሮላይትና ካካዋ እየቀላቀልኩ ለ4 አመት ማታ ማታ ተቀብቸ ብማደረ እጠቀም ነበረ አሁን ግን እፊቴ ላይ እንደ ብጉር ሆኖ ይወጣና በልዞ እየቀረ ፊቴ ተበላሸብኝ እኔም የካሮ ላይት ጎጅነት ስለማውቅ አሁን አቆምኩ ግን እንደ ብጉር የሚወጣው በዝቶ እየወጣ ፊቴ ላይ ትላልቅ ጥቋቁር ነጥብጣብ በዛብኝ ምን ትመክሪኛለሽ
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
THANK you ❤😍👍
@hanaethio8555
@hanaethio8555 Жыл бұрын
እነመሰግናለን
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын
ተባረኪ
@yegetafikir
@yegetafikir 2 ай бұрын
Thanks Kalye
@zemenaygetachew9692
@zemenaygetachew9692 Жыл бұрын
Thank you ❤️❤️
@mekdesteka7627
@mekdesteka7627 Жыл бұрын
Mechersha lay yetekebashun ciram asayg begata tebareki
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Жыл бұрын
እስቲሙ ከለለን መጠቀም እንችላለን እናት cocoa better ለፀጉርም እኔ እጠቀማለሁ ባክሽ ንገሪኝ ይጓዳል
@blenzegeye2931
@blenzegeye2931 Жыл бұрын
Selam kaliye betam enameseginalen angete ena fete betam yeteleyaye new fete key new angete gn tikur new bemn mamesasel echilalehu
@mayasura9916
@mayasura9916 Жыл бұрын
ሴት እህቶቼ ይሔ ቅጣት ፊት ከማማሳሳቱ የተነሳ ብዙ ሴቶች ፂም ሁሉ ወጥቶባቸዋል
@liyamulat6306
@liyamulat6306 Жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ የምታሳዪን ትሬትመንት እራስሽ ላይ እየተጠቀምሽ ስለሆነ አምንሻለው
@meselutadesse4925
@meselutadesse4925 6 ай бұрын
እህታችን በጣም እናመሰግናለን ማታና ቀን የምትጠቀሚው ቅባት ስም ብትነግሪን
@meseretwakshum7768
@meseretwakshum7768 Жыл бұрын
Bravo kalya
@luwamteklay9705
@luwamteklay9705 Жыл бұрын
please what about oil face and how i can use it?
@Sebleabesha
@Sebleabesha Жыл бұрын
Wow thank you for sharing 🙏🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@ethiopia3617
@ethiopia3617 Жыл бұрын
Selam Zemenawit, shea butter bentekem yehonal?
@mahletbelayneh351
@mahletbelayneh351 Жыл бұрын
And is it working for sensitive skin type
@jerusalemabate94
@jerusalemabate94 Жыл бұрын
Ere madiyat ena tekwakur netebetabe asechegeronial beza lay feta betam derek fite new ebakeshi
@legesselily3285
@legesselily3285 Жыл бұрын
Yanchi fit dirom konjo yemeselenal leza new tolo konjo yehonew tnx..
@sahraadenwarsame1997
@sahraadenwarsame1997 Жыл бұрын
Thanks sister
@Heroinesmarak
@Heroinesmarak Жыл бұрын
I have a oily skin is it okay if I use this
@FevenDegu
@FevenDegu Жыл бұрын
Ohh tekebeche masader becha sayhon i also use it as a sunscreen yaw ekaw lay sun damage protect yadergal belo seletetsafe.
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 Жыл бұрын
በጣም እጠቀመዉ ነበር ኢትዮጵያዊ እያለዉ ግን ስተኛ ነበር የምቀባዉ እንዳልሽዉ ሽታዉ ከበድ ይላል እና እስቲ ደም ይሄንን እጠቀማለዉ አመሰግናለሁ🧡🤌
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c Жыл бұрын
እኔ ምንም አልጠቀም ኢትዮጵያ ስተህጂፊትሽ ይበላሻል ትጠቁሪያለሽ እያሉኝ በሳሙናም አልጠቀም ወሀብቻ ነው እምጠቀመው
@selinademi5206
@selinademi5206 Жыл бұрын
ክብደት ለመቀነስ የምታደርጊው ነገር ካለ አካፍይን ቃልዬ እባክሽ እኔ ስወፍር ከወገብ በላይ ነው በማርያም ምን ልጠቀም
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ ግን የኔ ፊት በጣም ወዛም ነው እና በምን መልኩ ልጠቀመው
@nibretlakew4622
@nibretlakew4622 Жыл бұрын
Enameseginalen Sis
@woynshettefera450
@woynshettefera450 Жыл бұрын
May I used to everyday?
@tigistgidey4910
@tigistgidey4910 Жыл бұрын
Kaley ene pounds feac cream etkem etkem neber ahun fite tebelashitoale tireti yale feti nebergne please use sunscreen
@raahilkonjo883
@raahilkonjo883 Жыл бұрын
ማማየ በርቺ አሪፍ ነው ግን ጉዳቱ ምንድነው
@mariagebrial8395
@mariagebrial8395 Жыл бұрын
Tadya angeteshenem treat argew sis lewedefye yetekmeshal
@yifdthbuife8io853
@yifdthbuife8io853 Жыл бұрын
Tabrki kalya🙏
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 11 ай бұрын
❤❤ተባረኪ❤❤❤❤❤
@zeebesttigray4297
@zeebesttigray4297 5 ай бұрын
By nature your face so clean I did not believe that even your hand soft and clean.for you to make one video did you know how many people mess up their face? 🙈 if you show us natural think will be better Thank you for your time.😊
@user-oy9he6vj3s
@user-oy9he6vj3s Жыл бұрын
God bless you my beautiful sister ,,, 🙏🙏 . What is the name of your stimer ? and where can I get it in Canada ?
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Check description Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer a.co/d/9Ew2rwv
@keGenesis
@keGenesis Жыл бұрын
​@@zemenawit ቃል ይሄን steamer በቁሳቁስ በኩል ማግኘት እችላለሁ?
@hewanawit3571
@hewanawit3571 Жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@natanemu9304
@natanemu9304 Жыл бұрын
በጣምምምምም ለዉጥ አለዉ አመሰግናለው
@melkazewuda2740
@melkazewuda2740 Жыл бұрын
የተፈጥሮ ጥቁር ነጠብጣብ ላለው መፍትሄውን ብትነግሪን
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 Жыл бұрын
Adrgn b nadrs shgr alew wey tebareki
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Yeni konjo eshi Enamsegn alen 😍❤🇪🇹
@user-wv8px7lh1q
@user-wv8px7lh1q Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 186 М.
Dad thought daughter wanted his food #shorts
0:10
The Nixon Fam
Рет қаралды 21 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.4 🍜
0:20
LosWagners ENG
Рет қаралды 10 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,9 МЛН
#rockpaperscissors #boysvsgirls Fun!
0:18
J House jr.
Рет қаралды 6 МЛН
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН