100% ማድያትን እንደሚያጠፋ እርግጠኛ ነኝ! ኤልሳ ከአሜሪካ..Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 496,951

SHEGER INFO

SHEGER INFO

10 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 900
@shegerinfo
@shegerinfo 10 ай бұрын
አዘገጃጀቱን በተመለከተ በደንብ ለማወቅ ይህንን ሊንክ ተጭነው ቪዲዬውን ይመልከቱ 👉kzfaq.info/get/bejne/etSFhKp_usnTe5s.html
@almyyoutube95
@almyyoutube95 10 ай бұрын
እናመሰግናለን መስየየ 🌹🌹🌹
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 10 ай бұрын
እና መሰግናለን መሲ ኢሲም ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልሽ።
@tgtigest126
@tgtigest126 10 ай бұрын
Alesa you tube
@nejhassenaye4491
@nejhassenaye4491 10 ай бұрын
መሲዬ የአንቺ ፕሮግራም እውነት እና ታማኝነት የለው መረጃ ስለሆነም ይሄ የብዙ እህቶች ችግር ስለነበረ መፍትሄውን ስለመላከታችሁን እናመሰግናል
@Desuchannel
@Desuchannel 10 ай бұрын
እናመስግናለን በጣም ውዶች❤ ነፍሰጡር ሴት ብትጠቀመው ችግር ይኖረው ይሆን?
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቶቻችን ማዳት የላበችሁ እህት እና ወንድሞች ጠቅል ጎመኒን እግዚአብሔር መደነት የደረገለችሁ አሜን በሉ በላይክ❤❤❤❤
@user-vf5he7qy5u
@user-vf5he7qy5u 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 10 ай бұрын
😢😢አሚንንንን
@sarondawit9462
@sarondawit9462 10 ай бұрын
አሜን !!!
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 10 ай бұрын
ለውጥያገኛቹበትኩሽ በሉኝየስደት ጠባሳችን😊
@SoSo-km7xx
@SoSo-km7xx 10 ай бұрын
25:55
@rozalove7257
@rozalove7257 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ ማድያት ያስቸገረው ኡፍ
@user-zl1dv2yl6r
@user-zl1dv2yl6r 10 ай бұрын
እኔ ለዉጥ ያገኘሁበት እንዴት ልላክልሽ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 10 ай бұрын
እኔ 😭
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q 10 ай бұрын
እኔ 😥😥😥
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 10 ай бұрын
እኔም😢 ብታይኝኝኝ😢
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d 10 ай бұрын
እኔ
@Jesusloves834
@Jesusloves834 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ ልጆች ናችሁ የሁለታችሁም ትህትና እና መልካምነት የሚገርም ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
@zinatfanto9582
@zinatfanto9582 6 ай бұрын
ማማየ።በሳምንት።ሶስተየቀቡትያለቺው።ምዲነው።እሱ።😢ነገሪኚ
@demisse7777
@demisse7777 10 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቆንጆ ኢትዮጵያያኖች ❤
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 10 ай бұрын
ማዳት ያለ እድሚያችን ገደለን አረብ ሀገር የመዳም ኩሽና የቤተሰብ ጭንቀት ምን ይሻለን ይሆን 😢😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ
@MitkeAsfaw
@MitkeAsfaw 10 ай бұрын
ለእኔ አለይ እንዴት ነው እሚጠፉው
@rahma-hj2lk
@rahma-hj2lk 10 ай бұрын
በጣም
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 10 ай бұрын
@@MitkeAsfaw ጎመኑን ጠጥተሽ ሞክሪው
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 10 ай бұрын
ewnet new
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 10 ай бұрын
ማዳት ከወጣብይ አመታትን አስቆጥራለሁ ፈጣረ ከማድያት በሽታ ይሰውራችሁ እህቶች
@husabe5441
@husabe5441 10 ай бұрын
የኔም ነው ውድ
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 10 ай бұрын
Lemin tsebel athadim gin😢😢 enagin girmmmmmmm yolegnal be tselot bicha dignalew betam yemiyaschenkachiw kehonem subaha megbat mariyamn
@user-eg1ep3yj3r
@user-eg1ep3yj3r 10 ай бұрын
አሚን 😢 ጨረሰን
@EdenQueen
@EdenQueen 10 ай бұрын
​​@@Li-pk2ngእውነት ነው እኔም በፀበል እንደሚጠፋልኝ አምናለው ግን ስደት ላይ ነኝ ጥቅል ጎመን የሚያከሳ ከሆነ ከባድ ነው
@dinkuremadawefoziya7878
@dinkuremadawefoziya7878 10 ай бұрын
Amiin
@MeseretNigussie
@MeseretNigussie 10 ай бұрын
እንኳን እንደዚህ እርግጠኛ ሆነሽ ስትነግሪን እና የምትሰጭዉ ተስፋ እራሱ በጣም ሰላም ይሰጣል ተባረኪ እኔ ዛሬዉኑ እጀምራለሁ ዉጤቱን ደግሞ እነግርሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ እርጋታሽ ደግሞ መንፈስን ይገዛል Thanks
@monaali6909
@monaali6909 24 күн бұрын
ጠፋልሽ ማዳቱ???
@bitsatnigussie
@bitsatnigussie 10 ай бұрын
ብዙ ሰዎች አሉ ኢሄን መስማተ ያለባቸዉ ኑ ለማድያት መፍትሄ ለዉፍረትም መፍትሄ ተገኝቷል ከዚህ ሰፈር😘😘😘😘😘😘😘
@d6gtdfsf378
@d6gtdfsf378 9 ай бұрын
ቁጡሩ ለኪ
@tsigebange
@tsigebange 10 ай бұрын
መሲ ፅጌ እባላለሁ የእውነት የዚህች ልጅ ምክር እረድቶኝ ፊቴ ላይ ያለው ማድያት ተወግዶ ፊቴን ንፁ ካደረገልኝ ያንቺ ሚዲያ ላይ ቀርቤ ነው ምስክርነት የምሰጠው ዱባይ ነኝ ግን አመሰግናለሁ ስለሁሉም ❤❤❤
@saronhailu53
@saronhailu53 10 ай бұрын
በስት ግዜ ጠፋልሽ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 10 ай бұрын
በምን ጠፋልሺ እህት በፈጠረሸ ነገሪኚ 😭😭
@jerrynlm3567
@jerrynlm3567 10 ай бұрын
​@@rabiawali1915ገና ካጠፋልኝ ነው ያለቺው ውዴ🤣እግዚአብሔር ይርዳሽ በደንብ ጠጪ እኔም ወቶብኛል
@raeri7141
@raeri7141 10 ай бұрын
​@@rabiawali1915ከጠፋልኝ እኮ ነው ያለችው እንጅ ጠፍቶልኛል አላለችም
@egziabherfkirnew
@egziabherfkirnew 10 ай бұрын
እኔም
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 10 ай бұрын
ኤልሲ በጣም እርግት ያለች አክባሪ ሰዉ ነች ከዩቱበር መልካም ዪቱበሮች ከሚባሉ መሀለ ናችሁ ክበሩልኝ
@BeziBe
@BeziBe 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቀና ልብ ነው ያለሽ እህታችን ኤልሲ መሲዬ ደሞ ልንጠይቅ የምንፈልገውን ነገር አስቀድመሽ አየጠየቅሻት ነው ደስ ይላል
@helanhelan50
@helanhelan50 10 ай бұрын
መሲየን የማይወድ አለቢሉኘ መስሚያየ ጥጥ ነው በጣም ምርጥ ሰውናት እምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ትክክልናቸው በርችልኘ 🙏❤❤❤❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 10 ай бұрын
ለወገናችሁ በመልካም ምግባራችሁ የምትወደዱ ኤልሲ መሲ በጣም ነው የማከብራችሁ ውዶቼ ተባረኩ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 10 ай бұрын
መሲ እውነት ለመናገር እኔ ተጠቅሜው ሙልጭ አድጎ ነው ያጠፋልኝ ኤልሲ እድሜ ጤና ይስጥሽ ቃል የለኝም
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 10 ай бұрын
እዴት አደራግሺው ቀቅለሽ በውሀ ወይስ ዘፍዚፈሽ
@user-oz8hj5lf8k
@user-oz8hj5lf8k 10 ай бұрын
ስንትቀንተጠቀምሽው
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q 10 ай бұрын
ባአላህ መልሺልኝ በስንት ቀን???
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 10 ай бұрын
ኡነትሽ ነው ለስቲ ግዜ ነው የተጠቀምሹ የጠፋልሽ?
@merimesele377
@merimesele377 10 ай бұрын
Ewnatshen naw lemokraw????
@medanitmesfin4241
@medanitmesfin4241 10 ай бұрын
እናመሰግናለን መሲየ የተቸገርንበትን ስለጠየቅሺልን ኑሪልን
@user-wc5hm4tz4f
@user-wc5hm4tz4f 10 ай бұрын
የሆነልኝን ለመናገር ውለታ ቢስነት መሆን እንደሆነ ይሰማኛል ስለዚህ ጥቅል ጎመን ለኔ በጣም ሰርቶልኛል ለፊቴ ብቻ አይደለም ክብደት ለመቀነስም በጣም ጠቅሞኛል ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ
@user-nf5fv7hp8e
@user-nf5fv7hp8e 10 ай бұрын
እህት ሌላ የምትቀቢው የለም ጎመኑ ብቻ ነው
@user-wx5uq8eb8c
@user-wx5uq8eb8c Ай бұрын
እህት ንገሪኝ እስቲ እኔ ምንም አልቀረኝም ግን በቃ ሰለቸኝ ጥቅልሉ ልሞክረው ይጠቅማል
@meseretreta2028
@meseretreta2028 10 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Jordan-xh5ue
@Jordan-xh5ue 10 ай бұрын
እስት ልሞክርና እግዚአብሔር ከረዳኝ እና ከጠፋልን አመሰግንሻለሁ ኢትዮጵያ ለመግባት 3ወር ነው ቀረኝ እንድያጠፋልኝ ፀልዩልኝ🙏
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 10 ай бұрын
ማርና እርድ ተቀቢ ሆዴ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
ጎመኑን ተጠቀሚ እርድና ማርም ቆንጆ ነው ኤልሲ ጋር ገብተሺ ብዙ ጥቅም ታገኛለሺ ሰርቶ መጠቀም ከቻልሺ እሷ ጋ ያለውን ሁሉ ተጠቀሚ ፏ ብለሺ አገርሺ እንድትገቢ ይርዳሺ
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 10 ай бұрын
@@zainabxx7382 Please ሊንኩን ላኪልኝ 🙏
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 10 ай бұрын
​@@ferhwotzelek4519ውዶቼ ማንኛውም እርድ ይሆናል ወይ ማለቴ የተፈጨ ነው የሚያመጡት ደሞስ ስንት ደቂቃ የሚቆየው🙏
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
ያጠፍል ተጠቀሚው በየቀኑ
@user-bg6qo7bq1e
@user-bg6qo7bq1e 10 ай бұрын
ወይኔ ገና ሳልጀምረው በደስታ ፉንድቅ ነው ያልኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 10 ай бұрын
ይጠፍልናል ውዴዋ
@sms9104
@sms9104 10 ай бұрын
አሰራሩን አሳይታለች ወይስ ወሬ ብቻ ነው ንገሩኝ
@MayaMaya-lb7nj
@MayaMaya-lb7nj 10 ай бұрын
😂😂
@EdenQueen
@EdenQueen 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@EdenQueen
@EdenQueen 10 ай бұрын
​@@sms9104በደንብ እይው
@amen8172
@amen8172 10 ай бұрын
እኔኮ ብቻ የሆኩ ንበር የሚመስለኝ ማድያት ያለብኝ እና እሳቀቃለው እይዞቹ ተመሳሳዮቼ ይጠፋልናል እንጠንጣለን ከእግዚአብሔር ጋ መሲ ኤልሳም ተባረኩ🙏🏽
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
ኮፊደስ ይነሳል ወላሂ. በልጂነታቺን
@emano5974
@emano5974 2 ай бұрын
ስብሰባ እናድርግ😂😂😂 ብዙነን😢😢😢
@selamabera9360
@selamabera9360 10 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን❤ 🙏
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን የሚያውቅ ያቀዋል የማዲያትን ነገር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ❤❤❤መሲ ተባረኪ❤❤❤❤
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 10 ай бұрын
ስላየኃቹ በጣም ደስ ብሎኛል ኤልስዬ የምታቀር ቢያቸው ስራዎች ሁሉ በጣም ጥሩ ነውእጅሽ ይባረክ አንቺም መሲም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ በርቱልን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 ай бұрын
ተባርኪ እህታችን ውገናችን ላሰብሽው በጎ ስራ ለወገንሽ❤❤❤❤።እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እልህ አሚን
@ruthelias9956
@ruthelias9956 10 ай бұрын
ኤልሲ የምታሳይንና የምትነግሪን ሁሉ በጣም ጠቅሞናል ዘርሽ ይባረክ
@ritagezae9604
@ritagezae9604 10 ай бұрын
God bless you for the sharing. The world needs like you Thank you
@nardunardu1586
@nardunardu1586 10 ай бұрын
WOW Can't wait to start 😍 My Sisters thankU sharing zes useful tips 🙏 ❤
@senaithaile3790
@senaithaile3790 10 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@esfile5867
@esfile5867 10 ай бұрын
መሲዬ፣በጣም፣እናመሰግናለን፣በአንች፣በኩል፣የመጣ፣ማንኛውም፣ነገር፣እውነተኛና፣ጠቀሜታ፣ያለው፣ስለሆነ፣አሁኑኑ፣እጀምረዋለሁ፣አንችንም፣ኤልሲንም፣እጅግ፣በጣም፣አመሰግናለሁ፣ተባረኩልኝ፣❤❤❤
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 10 ай бұрын
በጣም ናመሰግን አለን
@user-xv7zd7js2x
@user-xv7zd7js2x 10 ай бұрын
Tank so much Good bless you my lovely sisters God be withe you !!!!!
@lydiagebrekristos5866
@lydiagebrekristos5866 10 ай бұрын
Thank you Messy and Elsy for the valuable lesson Be blessed
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 10 ай бұрын
Thank you so much both of you. I have a big problem with it . I will start using it. Be blessed🎉🎉🎉
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 10 ай бұрын
Thank you so much both I will try it God bless you ❤️❤️🙏🙏
@metibelay5500
@metibelay5500 10 ай бұрын
My sister is using for the past 2 weeks and so much difference. I will update the progress!! Thank you Elsi
@Frey_love24
@Frey_love24 9 ай бұрын
Hey how is your face right now.please tell me
@zufansolomon592
@zufansolomon592 10 ай бұрын
መጀመሪያ አዘጋጀዋን እጀግአድርጌ አመሰግናለሁ የእውቀትየምታካፍለውም እግዚአብሔር ይባርካት የብዙ ሰው ጪንቀት ነው ይሕ ቅንልቦና አይወሰድባቸሁ❤❤❤
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 10 ай бұрын
እንደው ከአለም ዳይኖሰርን ያጠፋ እግዚአብሔር እንደው ማድያትን ያጥፋ ኡኡኡ
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 10 ай бұрын
ewenet
@senayt1822
@senayt1822 10 ай бұрын
ዳይኖሶር መች መጣ ገና 😂ይመጣል መጨረሻ እነ ቅዱስ ኢልያስ ተዋግተው ይጥሉታል በፈጣሪ ሃይሎ
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂 ሆሆሆሆሆሆ
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 10 ай бұрын
😂
@marthahagos1762
@marthahagos1762 10 ай бұрын
Amen😂
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 10 ай бұрын
እግዜኣብሔር ይባርካችሁ
@lidolido3071
@lidolido3071 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 10 ай бұрын
በጣምጎበዝነሽ መአሻአላህ 🎉ለአገርሽልጆች መጨነቅሽ በጣም እናመሠግን አለን በርች 😊
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 10 ай бұрын
ስንት ጊዜ ሙሉ ተግቼዋለሁ ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም ጭንቀትን መቀነስ ብቻ ነው መፍትሄው በዚያ ላይ የሁላችንም የቆዳ አይነት አንድ አይደለም ለአንዱ የሰራው ለሌላው ይሰራል ማለት አይደለም እኔ ፊቴ ብረት ድስት ሆኖ እሳት ላይ አልተጣደም እንጂ ...........🤔 በተረፈ ግን ኤልሲዬ ቀናነትሽን አደንቃለሁ ደሞ ክብር ነው የማደርግሽ❤
@heavenlegesse9731
@heavenlegesse9731 10 ай бұрын
Both of you are polite and positive 🥰🥰🥰 God bless you!!
@anegach9112
@anegach9112 10 ай бұрын
እህት ኤልሳየ በጣም ነዉ እምናመሰግንሸ😍😍 የሸገር ሚዲያም እናመሰግናለን👍❤
@user-vz4xg4fg2s
@user-vz4xg4fg2s 2 ай бұрын
በጣም አመሰግነዋለሁ እህት ማዶቴ በጣም ነው ይቀነሰው እግዚአብሔር ይሰጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 10 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት ተረጋግቶ የሚያረጋጋ ድምጽ እና ደስ የሚል መንፈስ የምትሰጪ ሴት እንክዋን እንዲህ አይነት የብዙሀን ችግርን በቀላሉ መፈወሻ ይዘሽ መጥተሽ ቀርቶ ድምጽሽ እና እርጋታሽ ብቻ ፈውስ ነው ተባረኪ እህታችን መልካም ሁሉ ለአንቺ በርቺልን ሌላም መፈወሻ ለአይምሮም ይሁን ለውጭ አካል ካለሽ ከመናገር ወደ ህዋላ እንደማትይ ነው ውዳችን በርቺልን ተባረኪ ባይ🙋‍♀️😁🙏🕊🤗
@Yabseratube
@Yabseratube 10 ай бұрын
ኤሊሲዬዬዬ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 10 ай бұрын
በጣም እሚገርም ነገር አህታችን እናመሰግናለን
@asnipapi6230
@asnipapi6230 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤መሲዬ እወድሻለሁ
@amibekele9582
@amibekele9582 10 ай бұрын
ደሞ ስታምሪ መልካምነት ለራስ ነው እህቴ የዋህ ነሽ በብዙ ተባረኪ🙏🏽🥰መሲም ተባረኪ🥰
@haset255
@haset255 10 ай бұрын
አናመሰግናለን አህቶቼ እንሞክርና ምስክር አንሰጣለን 🙏🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ይባርካችሁ
@meseretalemu2414
@meseretalemu2414 9 ай бұрын
Thank you so much !
@MuluRega
@MuluRega 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁለታችሁንም❤❤❤❤
@bruktyrose820
@bruktyrose820 10 ай бұрын
አረብ ሀገር የመዳም ኩሽና የቤተስብ ጭንቀት ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-un3jy1qm3j
@user-un3jy1qm3j 9 ай бұрын
Enem migib sisera new fiten yadarsew bizu cerm mokirale
@bruktyrose820
@bruktyrose820 9 ай бұрын
@@user-un3jy1qm3j Ehen tetekemi arif new Eye tefaling new ehite Kelay demo Ruz ena Denich tekebi ye tefal arif new Getan🙏
@MasaratNuguse
@MasaratNuguse 3 ай бұрын
❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 10 ай бұрын
ኤልሲ እና መሲ ሁለታችሁም ልበቀናዎች ናችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ
@AlemTewolde-gm9qe
@AlemTewolde-gm9qe 6 ай бұрын
አናመሰግናለን በጣም እንሞክረዋለን
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 9 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ ስነምግባራችሁ ይበቃል ውቦች ናችሁ
@nadiyaagumasie1300
@nadiyaagumasie1300 9 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ይክፈልሽ በጣም አመሰግናለሁ የጥቅል ጎመን ውሀ በጣም ነው ያደበዘዘልኝ እንደሚጠፍ ካላህ ጋ ተስፍ አለኝ አላህ ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሺ
@aregashgebere
@aregashgebere 8 ай бұрын
ተባረኩ ትልቅ ትምህርት ነው❤
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 10 ай бұрын
መሢ እውነት ነው የተናገርሽው ነገር በቺ ሚድያ ስለሆነ እጠቀመዋለው እናመሠግናለን
@lovelylove9547
@lovelylove9547 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩልን እንኳን አደረሳችሁ❤ ፊቴን ሳየው በጣም ነው የምናደደው እስቲ እሞክረዋለው።
@calebalex2593
@calebalex2593 10 ай бұрын
Elsa ስለ ጥቅል ጎመን የነገርሽን በጣም ጥሩ ሆኖ እያለ አደገኛ የምያደርገው ግን ሰዎች ከፍላጎታቸው ውጭ ክብደታቸው መቀነስ ባንቺ በኩል አስቸዃይ መልስ ያስፈልገዋል (ከኪሎ በታች መሆን ራሱ ለብዙ ጉዳቶች ይዳርጋል
@hansuabrha8647
@hansuabrha8647 9 ай бұрын
Hi ene ye gera partun asewetcahlehu ena mewsed echelalehu?
@user-rv6iz9tj7h
@user-rv6iz9tj7h 10 ай бұрын
መሲ እንደዚህ ጥሩና ቅን የሆነች ፈጣሪ ያብዛልን ኤልሲዬ እድሜና ጤናው መድሐኒአለም ያድልሽ ብዙዎች ስለምንፈልግሽ ተባረኪ እኔ ትንሽ መወፈር እፈልጋለሁ ቀጭን ስለሆንኩ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@asterkassa9476
@asterkassa9476 10 ай бұрын
ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ለሰው ያላችሁ አክብሮታችሁ ትህትናችሁ ብቻ ይበቃል!🙏🙏❤️
@rahelseyoum5878
@rahelseyoum5878 10 ай бұрын
ዘራችሁ ይባረክ
@user-xj8zw8fe2o
@user-xj8zw8fe2o 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባሪከ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 10 ай бұрын
እናመሠግናለን መሢዬ😍😍😍😍👌👌👌👌
@user-vx1ld1np2u
@user-vx1ld1np2u 10 ай бұрын
የጥቅል ጎመን ሌላ በጣም የሚገርመኝ ተአምር አለ ቃሉ ቢደብርም አንዳንድ ሽንት ቤት ከውስጥ የሚወጡ ትሎችንም ያጠፋል ውስጥ በመጨመር ሣይሆን ሽንትቤቱ ዳርዳሩ ላይከትፎ መነስነስ የት እንደሚገቡ እንኳን አይታወቅም ምን ሀይል እንዳለው ባላቅም ይህን አውቃለሁ መሲዬ።
@sophihev5241
@sophihev5241 10 ай бұрын
Wow .
@helenmichael5895
@helenmichael5895 10 ай бұрын
My favourite mesi and Elsa God bless you and your family ladies
@yordasegid6272
@yordasegid6272 10 ай бұрын
Thank you so much for helping sis 💗
@nanunana886
@nanunana886 10 ай бұрын
Very smart! Thank you sis. God bless you🙏.
@zubaida3339
@zubaida3339 10 ай бұрын
❤❤❤❤እረ በጣም የተቸገርንበት ነው ፈጣሬ ለመመሰጋገን ያብቃን እህቶች እወዳችሆለሁ
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 10 ай бұрын
መሲ እኮ ጨዎ ሰረአት ያላት ሰዉ ነት እሜገረም ነገር ነዉ ፀባያዎ ሁሎ በጣም ደስ የምትል ሰዉ ነት።
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 10 ай бұрын
Thank u so much for sharing information alise & mesi.
@SerkalmYesmaetuLige
@SerkalmYesmaetuLige 10 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በተለይ በአብ ሀገር ያለን እህቶቼ ይጠቅመናል የመዳም ኩሽናና ሙቀት አቃጥሎናል ❤❤❤❤
@ruthelias9956
@ruthelias9956 10 ай бұрын
እኔም በማስክ ምክንያት የመጣብኝ ማዲያት በጓመን ውሀና ቆዳዬንም በኤልሲ ምክር እየጠፋልኝ ነው ኤልሲ መልካም ሰው ተባረኪ
@yeshigedam8742
@yeshigedam8742 10 ай бұрын
Le Koda mikeba min alech?
@hiwotghion1
@hiwotghion1 10 ай бұрын
For how long have you drink the cabbage water ፌትሽ ላይ ለውጥ ስታይ
@nopo7998
@nopo7998 10 ай бұрын
ተባረኩ እህቶች እናመሰግናለን
@mirafteklegiorgis2946
@mirafteklegiorgis2946 10 ай бұрын
I have to wait and see.
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 10 ай бұрын
wow elsi tektay ngne gobzi nat yetkele gomnu tetkmwalwe eytetwte new yatfale gobzi nat ena betame new yemamsgnate ❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
እንኳን አደረስችው መሴየ እውነት እኔ እይተነደዳኩ በጣም. ነው ሚዳያት ይህን የወጣብይ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ምክራችሁ አስተምሮችሁ በሙሉ❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
መሲና ኤልሲ እናመሰግናለን ማድያት የብዙዎቻችን ችግር ነው
@hiath
@hiath 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት ሁለቱም በጣም መልካም ናችሁ❤❤
@mimizd5828
@mimizd5828 10 ай бұрын
ልባችሁ ግንባራችሁ ላይ ይታያል። በጣም ቀና ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤
@almasbh6100
@almasbh6100 10 ай бұрын
ባጣም እናመሠግናለን ❤❤❤
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 10 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪልኝ
@hirutyohannes3954
@hirutyohannes3954 10 ай бұрын
መሲ እግዚኣብር ይባርክሽ ለብዙ እናቶች ትልቅ መፍትሔ ነዉ ያቀረብሽልን እኔ ከ10 አመት አለፈኝ ግራ ገብቶኝ ዝም ብዩዉ ነበር ገና ሳልጀምረዉ ልቤን አሳረፈኝ:: እህታችን በጣም መልካም ናት እግዚኣብሔር አብዝቶ አብዝ ይባርሽ ለብዙዎች መፍትሔ ያድርግሽ!!
@mekdeskefyalew7896
@mekdeskefyalew7896 9 ай бұрын
በእውነት እኔ እየተጠቀምኩት ነው ባጭር ግዜ የሚገርም ለውጥ እህቶች ሞክሩት ሳትሰለቹ 🙏🙏🙏🙏🙏
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 10 ай бұрын
Thank you for sharing bless u ❤😊
@user-kx3vr8iv8u
@user-kx3vr8iv8u 10 ай бұрын
እናመሠግናለን
@eskayem4869
@eskayem4869 10 ай бұрын
ውዶቻችን በጣም እናመሰግናለን ቅኖች እግዚአብሔር ይባርካችው ይጠብቃችው
@yeablemma2187
@yeablemma2187 10 ай бұрын
ዛሬ በሰማሁት መዳኒት እዉነት ከሆነ የአለም ህዝብ ያመሰግንሽል
@samharamen2584
@samharamen2584 10 ай бұрын
Betam👏
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 2 ай бұрын
በጣም እና መሠግነሌን ሄህቶች❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 10 ай бұрын
እንደው ፡ በቀላሉ ፡እየበሉ እየጠጡ ማማር መልካም ፡ነው በዚህ ላይ ፡ የትም ቢኬድ በቀላሉ የሚገኝ ፡ በጣም ደስ ብሎኛል ፡ተባረኩ ።
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 10 ай бұрын
ሁላችንም እንዲህ በፍቅር ሁላችንም እኛ ኢትዮጵያኖች ብን ተጋገዝ ብንከባበር በፍጥነት ነበር የምናድገው ተያይዘን የፍቅር አምላከ ፍቅሩን ያብዛልን
@BelayneshGeleta-nf3ww
@BelayneshGeleta-nf3ww 10 ай бұрын
ዛሬውኑ ነው የምጀምረው 🙏🏼😊 እና አሳውቅሻለሁ። በጣም የምፈልገው ነገር ነው ማዲያቴን ማጥፋት😊ያስቸገረኝ ስለሆነ።
@meryemali4042
@meryemali4042 10 ай бұрын
ከሞከርሽው ለውጡን በአላህ ንገሪኝ እስክገዛ ጎመኑን እኔ ሳምንት ይወስድብኛል
@seada3423
@seada3423 10 ай бұрын
ene erasu 2 aynet new feiy ene engershalhu negewnu new ymejemr
@edenshewalul2891
@edenshewalul2891 10 ай бұрын
Tekeklo nw atben
@user-tc5io3jq8r
@user-tc5io3jq8r 10 ай бұрын
​@@seada3423ለውጥ አለሺ ዎ??????
@susutube9855
@susutube9855 2 ай бұрын
ጥቅል ጎመኑጋ ተቀቡ ያለችው ምንድን ነው በፈጣሪ ንገሩን የምታውቁ
@zewdityitbarek6976
@zewdityitbarek6976 10 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይሰጥልን
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 51 МЛН
አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ  ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:03:01
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19