ብዙዎችን ያነጋገረው የTeddy Afro Concert የቀረ ሰው የለም እና አነጋጋሪው የአብዮትና ትግስት እርቅ ጉዳይ funny videos

  Рет қаралды 62,992

ድንቃድንቅ Dinkadink

ድንቃድንቅ Dinkadink

3 күн бұрын

Welcome to The Funniest KZfaq Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Пікірлер: 1 600
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 күн бұрын
መነው ግን እዳኔ ዳብሮት ውሎ ድንቃዴንቅ ሲማጣ 😢ሰቅ በሳቅ ያሚሆናው ብቻ ለይክ 😢😂😂🎉
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 күн бұрын
እኔአለሁ
@Maxii-fe4nq
@Maxii-fe4nq 2 күн бұрын
እኔስብት
@fikirtehailu5857
@fikirtehailu5857 2 күн бұрын
ዶሮዋ ጭር ብላለች
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x Күн бұрын
አሜን አሜን ❤️
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 күн бұрын
ጭር አለች ይባላል ቴዳዬ የኛ ንጉስ ሽሕ አመት ንገስ💚💛❤😘
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 2 күн бұрын
ጭክአለች
@ZeynebaAhmed-qm9zz
@ZeynebaAhmed-qm9zz 2 күн бұрын
ጭር ማለት 😂😂😂😂 ጨከከች ነው እንጂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 күн бұрын
@@ZeynebaAhmed-qm9zz እንደየ አካባቢው ይለያይ ይሖናል ጓጃም አካባቢ አንደዛ ነው የሚባል
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 2 күн бұрын
ቁፍ አለች ስ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 күн бұрын
@@user-ur3cm7uu2p አወ ይባላል መሰል
@melukongio5148
@melukongio5148 2 күн бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል ካቆመች ቁፍ አለች ወይም (ጭር) አለች ነው የሚባለው😅
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 2 күн бұрын
" ጨከከች " ነዉ የሚባለዉ ድንቁየ የኔ ጨዋ😍😍
@user-dg2nn7iz4t
@user-dg2nn7iz4t 2 күн бұрын
ድንቁዬ እንዳታልፈኝ ጭር ብላለች ወይም ጭር ብላለች 😂😂😂😂
@Tybatube
@Tybatube 2 күн бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች ቤትሰብ ቅንነት የራስ ነወ😢😢
@hadiaha3001
@hadiaha3001 2 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@gigialemu18
@gigialemu18 2 күн бұрын
አምሮብሃል
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 күн бұрын
ድንቃድንቅ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ArsemaDagne-mc5uz
@ArsemaDagne-mc5uz Күн бұрын
Tl
@Emuy433
@Emuy433 2 күн бұрын
ሠላም ድንቅየ ደሮ አንቁላል መጣል ስታቆም ምን ትባላለች መልሱ ጭር አለች🎉🎉🎉
@user-ir6fm4pt3z
@user-ir6fm4pt3z 2 күн бұрын
ጭካለች ይባላል የገጠር ልጂ ነኝ❤❤❤
@SurprisedBakedBread-wu6kl
@SurprisedBakedBread-wu6kl 21 сағат бұрын
በሰላም ለሀገር ያብቃክጭርአለችይባላል❤❤❤❤
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 2 күн бұрын
❤❤❤ምናልባት እንደየ አካባቢው ሊለያይ ይችላል እኛጋ ጭር አለች ጎንደር
@user-zk5pq4vg1e
@user-zk5pq4vg1e 2 күн бұрын
አረ የሳቃችን ምንጭ ድንቃድንቅ መች ነው የኔን comment emtawetew
@NuruGebeyehu
@NuruGebeyehu 2 күн бұрын
ጨከከች ይባላል በአማራ ክልልና በአማርኛ
@user-wq5rr5ho9v
@user-wq5rr5ho9v 2 күн бұрын
ጪክ ነዉ ጨከከች አይደለም
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 2 күн бұрын
ይጭ ምድን ነው ሀበሻ ሁኖ በአደባባይ መላላስ ያአላህ ሀበሻ ክብርነው እሚወድልን አቢወት ሁሉም ማታላይ ይደርሳል😢😢
@umunebill6595
@umunebill6595 Күн бұрын
ጭክ አለች ይባላል በኢትዮጵያ በሌላ ሀገር አላውቅም 😂😂😂😂😂😂
@wowo-rahme
@wowo-rahme 2 күн бұрын
አላህ በሰላም ለሀገር የብቃህ። ጭር አለች ነው የሚባለው😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 2 күн бұрын
ቁፍ አለች 😂😂😂
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 күн бұрын
ክክክ አረበሳቅ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 күн бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል ካቆመች ቁፍ ወይም ጭክ አለች😅😅😅
@samriatube1683
@samriatube1683 2 күн бұрын
አልነበርኩም ግን እሄሁሉ ሰው በመገኘቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 2 күн бұрын
ድንቁ እዬ እንኳን ደህና መጣህ ቀላል ጥያቄ ነው ጭክ አለች ነው
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 2 күн бұрын
ጨክካለች ነዉ የሚባል ድቁየ የሳቄ ምንጭ በጣም ነዉ የምወድህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ደሞ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተሳካልህ ደስ ብሎኛል
@user-yr1ml7nw3o
@user-yr1ml7nw3o 2 күн бұрын
I love this Chanel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bro love u❤❤❤❤
@user-rh6gb1yt4j
@user-rh6gb1yt4j 2 күн бұрын
ጨክካለች መሰለኝ😂 ድንቁየ
@user-py1kn2yj3w
@user-py1kn2yj3w 2 күн бұрын
ጭክ አለች ወይም ተቆፋቆፈች😂
@user-pk9el1hd3n
@user-pk9el1hd3n 2 күн бұрын
ጭካለች ነው እሚባለው አይየገጠርልጂመሆንመታደልነው
@SarahKonjo
@SarahKonjo 2 күн бұрын
ጌታ የስጠኝ በድስታ ጠብቄ አመስግኜ ኖራለው ስርጀሬ የካስር በሽትኛ መሆን ነው
@Tigist-de9tg
@Tigist-de9tg 2 күн бұрын
በሰላም ለሀገር ያብቃክ ❤❤❤
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 2 күн бұрын
ዶሮ ጭክ አለች ውይም ጭር አለች😂😂😂
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 2 күн бұрын
ዶሮ ጭክ አለች
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 2 күн бұрын
@@Asad-ir6gr አይ በሩጫ የተፃፈ ነው ውዴ
@haymanotDereje-xx6jf
@haymanotDereje-xx6jf 2 күн бұрын
ዛሬማ ተከተብኩ ሳላይህ ላይክ
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 күн бұрын
ከመከራ በኋላ ደስታ አለና እንኩዋን ደስ አለህ ቅድቃችን❤
@muketube
@muketube 2 күн бұрын
ጨከከች በርታ ወዳጄ
@user-dg2nn7iz4t
@user-dg2nn7iz4t 2 күн бұрын
ጭር ብላለች
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 күн бұрын
ቴዲ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤
@reeiou5818
@reeiou5818 2 күн бұрын
ጨከከች ይባላል😂😂😂😂😂
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 күн бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል ካቆመች የሚባለው ጭር አለች ይባላል👍👍
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 Күн бұрын
Wow ድምፅ ልዩ ነው ጎበዝ ከማንም ግብስብስ አንደኛ ነህ ትለያለህ
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 2 күн бұрын
It was just amazing there no word to describe his performance 👏 😍 ❤️ well done tdaychn shi amet nur our pride ❤🎉
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Күн бұрын
ለሀገርህ ያብቃህ ወንድማችን
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 күн бұрын
የተሠማኝ የሲዖል ድምፅ ይህ ሁሉ ህዝብ ወደ ገሀነም ሲወርድ ጌታ ያስበው አይ ቴዲ አፍሮ ፍጠን ወደ ጌታ ተመለስ
@aberashhune
@aberashhune Күн бұрын
እውነት ነዉ ትክክል እግዚአብሔር የሰራን ባምሳሉነው እኛ ግን የተፍጥሮ ያክል ነገር የለም❤
@user-op4cn9vn8b
@user-op4cn9vn8b 2 күн бұрын
ጭር አለች ይባላል ድንቁዬ ክበርልን
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Күн бұрын
በቃኝ ሊባል የሚችል የሀገራችን ሰላም ማጣት የንፁሀን የህት ወድሞቻችን ሞት በቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nv7gy3qb2c
@user-nv7gy3qb2c 20 сағат бұрын
ጨከከች መቸም የኔ ኮሜንት አይታይህ አቶ ድንቁ ክክክክክ
@user-fi9fo3tz4s
@user-fi9fo3tz4s 2 күн бұрын
ጨከከች /ጭክ አለች😂😂😂😂😂😂😂😂
@netserehabteselasie503
@netserehabteselasie503 2 күн бұрын
በቃኝ የሚባል ነገር ላልከው ድንቃ ድንቅ ቲዮብ ለም ካልከኝ አስተማሪ ከመሆኑም በላይ ቁምነገርን በቀልድ እያስዋበ በሳቅ ሊገለኝ ስለሆነ ፈርቼ ነው😂😮😊
@kadeeja3928
@kadeeja3928 2 күн бұрын
ጨረረች😂😂😂
@MunaOmar-zp5oc
@MunaOmar-zp5oc 2 күн бұрын
ጭክ አለቸ😋😂
@ZinetYimer-mo3lj
@ZinetYimer-mo3lj 2 күн бұрын
በቃኝ እሚባል ነገር ጥቀሺ ብባል ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 2 күн бұрын
ዶሮ እንቁላል መጣል ስታቆም ጭክ አለች ነው የሚባለው😂
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 2 күн бұрын
Chere Alech
@almetaye5816
@almetaye5816 23 сағат бұрын
ጠጭር አለች
@eexx4513
@eexx4513 Күн бұрын
የሰው ሀገር ኑሮ ነው በቃኝ ማለት ጎበዝ
@JabesaAlam
@JabesaAlam Күн бұрын
Ciirr Alech
@asratnardosenardose
@asratnardosenardose Күн бұрын
ድንቅዬ ህይዎት ከብዶኝ ሲደብረኝም አንተን ሳይ ፈታ እላለሁ ይቀለኛል ለዛ ነዉ የምወድህ ለዶሮዋ መልስ ግን ጭክ አለች /ጭርአለች/ቁፍ አለች እንዴ አከባቢዉ ይለያያል ❤❤❤❤❤❤❤
@meronkadr8197
@meronkadr8197 2 күн бұрын
በቃኚ ማለት የምችለው ነገር ስንፍና ❤❤❤😂
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z Күн бұрын
😂😂😂ጭር አለች 😍b
@MharetMharet
@MharetMharet 2 күн бұрын
ዎውውው 🎉🎉🎉ጅግና
@tzutube273
@tzutube273 2 күн бұрын
ጨክካለች ነው የሚባለውቤተሠብ💞👈
@Beti21Tub
@Beti21Tub 2 күн бұрын
ጭክ አለች ይባላል እርግጠኛ ነኝ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 күн бұрын
WOW!! ድምፅ ትችላላቹ!!👍
@ritalebanon4761
@ritalebanon4761 2 күн бұрын
Jabadhu
@Newmusicethiopia
@Newmusicethiopia 2 күн бұрын
ሸከረች
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 2 күн бұрын
ማርያም እሜንእሜን❤
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 2 күн бұрын
የጴጤ ሰርግነው እዴ
@zuzuendris7420
@zuzuendris7420 2 күн бұрын
ቁፍ ቁፍ አለች ዛሬ እንኳን እድሌ ይውጣ
@user-nf9pt7ti8i
@user-nf9pt7ti8i 2 күн бұрын
ሸክረች❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@JemilaHussen-yn4li
@JemilaHussen-yn4li 2 күн бұрын
መሻአላ
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 күн бұрын
👏👏👍
@user-hi7qs2dj4t
@user-hi7qs2dj4t Күн бұрын
ቴዲዬ ሺ አመት ኑርልን
@aynalem9611
@aynalem9611 2 күн бұрын
Weyine dinkadink salagengih lited new dens gibalin Wendimachin ❤❤❤❤❤❤❤😊
@mimemime4785
@mimemime4785 Күн бұрын
ዲንቁ ዲንቁዬ ወዳሎ ያንቴ ስራዎች ሁሉ አድቃቂ ኖው ኢኔ በርታበት ❤ ዶሮ ኢንቁሊሊ መወለድ ሲበቃበት "" ቁፋለች"" ቲባላለች. 😅 አሸኒፋሎ ኢኔ ኢርጊጥ ኖው በቃ
@user-wu2tb4ks3m
@user-wu2tb4ks3m Күн бұрын
እኔ በቃኝ የምለው ነገር ቢኖር ባሌ ከሠኞ እስከሠኞ እንደ ወተት የሚንጠኝ ነገር የምር ምርር ብሎኛል እንቅልፍ አይወድም ድንቃድንቅ ቀልዴን አይደለም😂😂😂😂😂😂
@selinatemesgen5986
@selinatemesgen5986 2 күн бұрын
ጭር አለች ነው የሚባለው እስቲ ዛሬ እንኳን ላሸንፍ💯💯💯💯
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 күн бұрын
ድን እየ የሳቄ ምንጭ ነፍ አመት ኑርልኝ❤❤❤
@airtube2121
@airtube2121 2 күн бұрын
ጨረረች
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Күн бұрын
የቴዲ አድናቂ ነኝ ግን አሁን የሚያስጨንቀኝ ቤተሰቦቸ በሰላም አድረው ውለው ይሆን የሚለው ነው በጾለታችህ አሥብኝ ሰላም ላአገራችን ይሁን
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 2 күн бұрын
😂😂😂መቼም እድሌን አውቀዋለው ጭር አለለች ነዋ😅😅
@Ethiopia-o3x
@Ethiopia-o3x Күн бұрын
ቴዲዬ ሁሌም ኑርልኝ
@Mahaletgizaw-sg1kt
@Mahaletgizaw-sg1kt Күн бұрын
ሀፅያት ፈጣሪን መበደል የኢትዮጲያን ሀዘን መስማት እስበሱ መባላት😢😢😢😢😢😢😢😢
@Shigeza-ru5qs
@Shigeza-ru5qs 2 күн бұрын
MESENECH, BERTA BRO
@amnitbnitabdu5309
@amnitbnitabdu5309 2 күн бұрын
በቃኝ ሊባልየሚችለው ስደት የሰውቤት ሰራተኝነት በቃኝኝኝ
@user-lq6ck8cm4w
@user-lq6ck8cm4w Күн бұрын
በቃኝ ሚባል ነገር ካለ ሓጥያት ነው ❤❤❤
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 2 күн бұрын
አረጀች ይባላል😂😂😂😂
@AdemAli-sc8kt
@AdemAli-sc8kt 2 күн бұрын
ዶርዬ ጭክ አለች ነው
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l 2 күн бұрын
ሰላም ነው ድንቃ ድንቅ ጭር አለች ይባላል
@khadijahawuil
@khadijahawuil 2 күн бұрын
ጭሪ አለቺ ጊን ለዪኪ አሪጊኝ😂😂😂
@MelkamMelkam-md6he
@MelkamMelkam-md6he Күн бұрын
ወይኔ አንተልጅ ስወድህ❤❤❤❤😅😅😅
@user-kc5cw4xm4x
@user-kc5cw4xm4x Күн бұрын
chr Alech
@hazardtube6569
@hazardtube6569 Күн бұрын
ዶሮ ላልሺው ጭርአለች ( chiralechi ደሞ በእንግሊዝ አፍ🎉😂😂😂🎉🎉🎉
@TesfaNetant
@TesfaNetant 2 күн бұрын
እውነት ነው 🙏🙏 ማን እንደራስ❤
@AbayeneshKenda21
@AbayeneshKenda21 2 күн бұрын
ደሮ እንቁላል መጣል ካቆመች ጨሀረረች ይባላል በጎንደረኛ 🎉 ቴዲያችን የኛ ንጉስ ክፉ አይንካህ እንወድሃለን ዘላለም ኑርልን❤❤❤
@aberashhune
@aberashhune Күн бұрын
እና ስም አይገዛ😂😂😂😅
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Күн бұрын
የትራሱ ነገር በጣም .......😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅
@luluabate-ch4qv
@luluabate-ch4qv 2 күн бұрын
አረጠች😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅 ጭር አለች ነው
@sameriauae2591
@sameriauae2591 2 күн бұрын
ጨከከቺ ነው የሚባለው በል ሺልማቱን😂😂😂😂
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 2 күн бұрын
ስወድሽ ነይበኔ ቤት ደምሪኝ❤
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l Күн бұрын
ዶሮ ላልከዉ መልሱ ትሰባለች😂😂
@bediluasnake6194
@bediluasnake6194 2 күн бұрын
መሰነች
@user-gz2tr5uc5v
@user-gz2tr5uc5v 2 күн бұрын
ዶሮ እንቁላል አጥልም ከተባለ መልሱ አረጀች ነው
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 2 күн бұрын
ዋው ባሏን ያናደደችው ተመቸቶኛል
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
የዳዊት ፅጌ አቀባበል በአትላንታ
12:17
Senselet Multimedia LLC
Рет қаралды 16 М.
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 68 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 7 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 108 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН