ጃዋር የመራው ቄሮ የለም! ቤተልሔም ታፈሰ

  Рет қаралды 67,177

SUBI Time | ሱቢ ታይም

SUBI Time | ሱቢ ታይም

8 күн бұрын

Пікірлер: 872
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 4 күн бұрын
ለምንድን ነው ይህችን ልጅ የምትሰድቦት ? ከቻላችሁ ሞግቷት
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 2 күн бұрын
እኔ በግሌ የምንም ፖለቲካ ገዳፊ አይደለሁም ግን ሌላውን መሀበረሰብ አለመሳደብ ተፈለጥተቆረጥ አለማለት እንጂ ያመኑበትን ፖለቲካ ይገደፉ የኔን አመለካከት ግድ ካልተቀበላችሁ ብሎ ማለት ምንማለት ነው?
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Күн бұрын
You are welcome l Love you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Күн бұрын
You are right
@Crstina246
@Crstina246 18 сағат бұрын
ሀሳብ የሌለው እኮ ነው የሚሳደበው
@user-rc3uy7rw3i
@user-rc3uy7rw3i 12 сағат бұрын
በቲ በዚህ ኢንተሪቪዋ ሚዛናዊነቷንና ምክንያቷዊነቷን አግበስብሳ ቀርጥፋ በልተዋለች በሰላማዊ መራራ ትግል የለውጡ ግንባር ቀደም መሪዎች መካከል እና ሰፊውን የኦሮሞ ወጣች ትግል በማራከስና በማሽሟጠጥ ስትሳለቅ ማየት ያማል ። ነገ ከነገወዲያ ወድቆ የቀረ ሲመስላት ከጀርባ ሆና ቁሱሉ ላይ ጫው የምትነሰንስ ጨካኝ እንደምትሆን ያሳያል ። ስለጁሃር የግድ ማሞገስ ባይጠበቅባትም ለዚህ ለውጥ እና ለለኦሮሞ የመብትና የእኩልነት ጥያቄ ያደረገውን እስከ እስር ራህብ አድማ ብሎም በፍትህ አደባባይ ያለ አዳች ጥፋት አሸናፊ ሆኖ የወጣ ሰው ... ቢቲ አይኗን ጨፍና ልቧን አሳውራ በፍፁም ስላቅ ከማይመጥን ተረታ ተረት ስታቀርብ ታሳፍራለሽ ። በኢተርቪዋ ጭዳ ፊሪዳ ከደረገችው ጁሃር ይልቅ አጎብዳጅና አስመሳይነት ቆመናል ለሚሉት እንደማትለስ መሆኗን ያሳየችበት ነው ።
@Tsige-ff4us
@Tsige-ff4us Күн бұрын
ቤቲ አስቀያሚ አይደለችም :ቁንጅና ጭንቅላት ውስጥ ነው :እንደዚህ ሃሳብዋን በጣም በአዋቂና በበሰለመንገድ መግለፅና መፃፍ የምትችል እንስት በጣም ልትደነቅ ይገባታል ብዬ አምናለሁ::ይህ ሁሉ አስመሳይ ባለበት አገር እምነትዋን በግልፅ ስለተናገረች ቢጠልዋት አይገርመኝም::ጋዜጠኛው ግን አጠያየቅህ ያስጠላል ፈሪ ትመስላለህ ::🇪🇹
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 2 күн бұрын
አንችን ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ቆንጆ ጥርት ያልሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ ኩሪ ንግግርሽ ይሜርካል ይህንን ሜወቅ አለብሽ
@almaznigatu3967
@almaznigatu3967 Күн бұрын
ምን አረገች እደማንኛውም ስው የራሷን አስተያየት ነው የስጠችው ስድብ የሚያበዛ የተሽነፈስው ነው።
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 Күн бұрын
ቢሔርተኝነት የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ድንቅ አባባል። ቤቲ አይነ መልካም በራሷ የምትተማመን ቆንጆ ሴት ሆና አገኘኋት
@yisihakf5585
@yisihakf5585 3 күн бұрын
ኦው ቤቲ እውነትም ትለያለሽ ማደባበስ ብሎ ነገር የለም ምርጥ ኢንተርቪው ❤
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 күн бұрын
የበታችነት እና በእራስ መተማመን ያሳበዳት 😢😢😢ልትደብቀው ብትፈልግም ያሳብቅባታል 😢😢😢😢
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 2 күн бұрын
ከአንድ ጉዳይ በስተቀር በኢተርቪ ደስ ተሰኝቻለሁ ስለቤቲም እሳቤዋን በነፃነት ተናግራለች ለእሷ ያለኝ ነገር ብዙ ተቀይሯል ጠንካራ ሚዲያ አግኝታ የመንግስትን ፣የተፎካካሪ ሰዎችን በአወዛጋቢ ሀሳቦች ላይ በነፃነት በመድረክ እየጋበዘች ብትሞግት ፣ብትነቅፍ ለህዝብ ግንዛቤ ከማስጨበጥ አኳያ ብትሰራ መልካሙን እመኝላታለሁ።🙏 ለአዘጋጁም ትልቅ አክብሮት አለኝ በርታ 🙏
@user-ii3lu1pj4n
@user-ii3lu1pj4n 2 күн бұрын
ቤቲ ጀግና ደፋር ነች ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ ዘረኛ መስለሺኝ እጠላሺ ነብር ይቅር በይኝ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 күн бұрын
አይ ፋኖ ኦሮሞ ነኝ ማለት ዘረኝነት ሆነ ?
@tilahungezahegn5511
@tilahungezahegn5511 6 күн бұрын
Betiye Gobez berich yene jegina
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 5 күн бұрын
ቤቲ ጀግና ነሽ በእውነቱ ጽንፈኞችንና ዋና ዋና አስመሳይ ሰዎችን እንዲህ ደፍሮ እንዳንቺ ደፍሮ የተቸ የለም።ግን እየተቸሻቺው ያሉ መሰሪዎችን ስለሆነ ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 10 сағат бұрын
Bety እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት ❤❤❤❤❤ የ ኢትዮጵያ ህዝብ በሀሳብ ነጻነት አያምንም
@user-up6lc2ec2k
@user-up6lc2ec2k 3 күн бұрын
እቺ ሴትዮ ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ የሚለውን ተረት ሊያሰታውስ የሚችል ሀሜት ከማውራት ውጪ ምንም ቁምነገር አላወራችም
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 2 күн бұрын
- ውሽታቸውን ነው አንቺ በጣም. ቆንጆ ነሽ ቤቲ
@getnetmekonnen1887
@getnetmekonnen1887 2 күн бұрын
ፌዢ ምን አማጣዉ አማራ ነፃ ልዉጣ አላለም በአማርነቴ አትግደሉኝ ነዉ ያለዉ
@HaregKidan
@HaregKidan 2 күн бұрын
ኧረ ቤትዬ አመጣችው ጨዋታውን በእውነት በጣም አስተዋይ እና ንግግር የምትችል ነች። እንደ ሰው አንዳንድ ጊዜ ስህተት ልትሰራ እና ልትናገር ተችላለች።
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 2 күн бұрын
Simply, a beautiful discussion.
@EnatAdugna
@EnatAdugna Күн бұрын
የምታራምጂው አይዶሎጂ ምንም ይሁን ምን በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም!
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 күн бұрын
ምን ሆና ነው የጠንቋይ መሶብ የመሰለችው😂😂
@lanteTV1
@lanteTV1 2 күн бұрын
👀አካና ! አንቴ ፎቶታ ኖው ጀመርኮዉ? 🤷‍♂️
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 15 сағат бұрын
በራስ መተማመና ድፍረቷ ችሎታዋ ድንቅ ነው ቁመናዋ ውበቷም ግሩም ነው ጀግና ነት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 4 күн бұрын
ነጭ ነጩአን ማለት ይህ ነው እንኳን ተወለድሽ ጀግና❤❤❤❤ ቤትየ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 күн бұрын
አንተም ለኢትዮጵያ ለቤትይዬ እትዮጵያ እነኳን ተለገሥክ በኢትዮጶያ አምላክ!!!
@53067
@53067 2 күн бұрын
ቀጮዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብዙዎችን ነጭ የደም ሴላቸውን በጣጥሰሽባቸዋል ጠባቂ ስላሴ ነው ግን እራስሽን ጠብቂ ማንንም አትመኚ ሀጫሉን የበላ ህዝብ መሀል ነሽ እና 💙💙💙
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c Күн бұрын
ደደብ አጫሉን ህዝብ አልበላውም አከበረው እጂ የበሉት ፖለቲከኞች ናቸው
@sarabekele3347
@sarabekele3347 2 күн бұрын
የአለም አስቀያሚ ሴት
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 5 күн бұрын
ብታውቂው መሳቂያዋ ራሰሽ ነሽ፣ አላዋቂነትሽን እንደ ጌጥ የምታንጠለጥይ ኣላዋቂ።
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 5 күн бұрын
Selamawite aneche tesadabiwoche meselegne yemetewejiwe
@lakewabebe685
@lakewabebe685 2 күн бұрын
ኦሮሞዎችም ሰድበዋት አማራም ሰድቧት ይህች ሴት በራሷ አለም የምትኖር በቃ ቀብራራ ግን ግራ የገባት ሴትም ትመስላለች ።
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 4 күн бұрын
እውነት ቤትየ እንደው የሴት ጀግና ብቻ ብልሽ ንፉግነት ነው ከዛ በላይ ይገባል አቦ ኑሪበት አንጀቴን አራሽው
@tesfayetegegne916
@tesfayetegegne916 3 күн бұрын
ቤቲ ስለብሄርተኝነት የሰጠሽው የዝንጆሮ መገለጫሽ እኔ ወድጄልሻለሁ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 күн бұрын
ዝንጀሮ ትሆን? መቸም ሰው ሁሉ ብሄር አለው እውነቱ ኦሷ እንኳን አውቃ ነው ።
@tezeraberheto5398
@tezeraberheto5398 2 күн бұрын
I really enjoyed it, Thank you bety!
@fikreestifanos8905
@fikreestifanos8905 2 күн бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ቤቲ ስለጁሃር የደረሰችበት ድምዳሜ ሙሉው ስእል እንደሌላት ነው የተረዳሁት። ጁሃር ከመታሠሩ በፊት መንግስት የቄሮ እንቅስቃሴ መሪዎችን ወይ በልማትና የተፈናቃይ ገበሬ ልጅ በማለት ከበቂ በላይ ገንዘብ ስላነኙ ከቄሮ ሙቭመንት እራሳቸውን አርቀው ነበር ወይም ብልጽግናን ተቀላቅለው ነበር። ሌሎቹ የቄሮ እንቅስቃሴ መሪዎች በመንግስት ሃይሎች ታስረዋል፣ ተገርፈዋል፣ በተጨማሪም እንቅስቃሴያቸው በሙሉ በመንግስት ሃይሎች ክትትል ስር ነበሩ። ስለሆነም ጁሃር ሲታሰር ከአገር ውስጥ የታሰበውን ያህል ሃገር አንቀጥቅጥ ነውጥ ሊካሄድ አልቻለም። ጁሃርም ይህንን የተረዳ አልነበረም። መንግስትም የቤት ስራውን ከበቂ በላይ ከሰራ በኋላ ነበር ጁሃርን ያሠረው።
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 2 күн бұрын
She is good in articulating her opinion.
@abbaakimilaa8395
@abbaakimilaa8395 3 күн бұрын
አስተያየት ሰጪዎች ቢያንስ የሰውን ሀሳብ መቀበል አለመቀበል መብታችንን ብንጠቀምና ባንሳደብ ስድብ የደካሞች አስተያየት የው።
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 күн бұрын
ያተ ብርታት ይበቃልኮ ። ግን አስመሣይ ውሸታም በስሙ መጥራት እውነት ነው።
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn Күн бұрын
ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Python20
@Python20 9 сағат бұрын
❤ምርጥ ሴት። respect! @Gondar
@alberto-ne7hk
@alberto-ne7hk 2 күн бұрын
የት ልሂድ ይቺን ሰይጣን ሴት የማላይበት ካንቺ ጋር እብድ ካልሆነ በስተቀር አብሮሽ የሚተኛ የለም አንቺም ታውቂዋለሽ ምን ትመስላለች። ነቀዝ። ባዶ ጭንቅላት።
@jimmaa2012
@jimmaa2012 2 күн бұрын
ጃውሃሪን አላውቅሽም በአጣቃላይ በሱ ጉዳይ ብዙ በትናዛዥ ጥሩ ነው ታማን ልያስካፍልሽ ይችል ይሆናል
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 5 күн бұрын
ግን ቃለ መጠይቁ ክብደት የለውም የስድብ እና የዘለፋ ቃለ መጠይቅ።ቡና እየጠጣክ ሰው ማማት ነገር።የግል ጥላቻም ይመስላል።ጋዜጠኛውም መጀመርያ ፈርጆ ነው ሚጠይቀው። ቤቲ ኣነስሽብኝ።ጋዜጠኛውም ክብሩ ኣልታየኝም።ኮኮብ ብሰጥ ኣንድ ነበር ምሰጠው።
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 5 күн бұрын
Mene hona anesechebehe?
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 2 күн бұрын
She is a thoughtful lady. Fast learning young lady.
@mohammednura7968
@mohammednura7968 Күн бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነው
@eyerus2144
@eyerus2144 5 күн бұрын
Proud of u
@user-vy8me7tg6k
@user-vy8me7tg6k Күн бұрын
ደንቆሮ መሆንክን ቤቲን በገለፅክበት ምሳህ ገምቸሀለሁ :: ቤቲ ማለት በአማራ እና በኦሮቶዶክስ ጥላቻ የናዎዘች ነው
@ruthzelalem4236
@ruthzelalem4236 3 күн бұрын
ኮንፊደሰ ያላት ሴት ደሰ ይለኛል
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 күн бұрын
ግራ መጋባት ተስፋ መቁረጥ ገንዘቧ ሆኗል ።
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 5 күн бұрын
ምነው ቀዘንሽ
@gezegeta923
@gezegeta923 2 күн бұрын
1. "ብሄርተኝነት የዝንጆሮ መቀመጫ ነው"፣ 2. "ብሄርተኝነት ነብር ላይ መሳፈር ነው መዳረሻው መውረጃው አይታወቅም...."፥፥ ይሄ ጥሩ ነው ቤቲ፥፥
@dawudmohammed7002
@dawudmohammed7002 2 күн бұрын
ጀዝባ ናት ደሞ ይችን ብሎ ፖለቲከኛ
@marimagudato5952
@marimagudato5952 Күн бұрын
Jaweeee my king Jaweeee is the highest quality politician we never seen before that is why he remove tplf with out any weapons that is why I support him Jaweeee long life ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 күн бұрын
ቤተልኼም ትልቅሽ ነኝ የኢትዮጵያ አብዮት ዉጤት ነኝ ሠጭ ነሺ በጣም ዉብ የቃላት ምርጫና አሠካክ you are so very articulate.smart ,intellegent retty witty....."individuation" ቤቲ ራሥሽን ነፃ አዉጥተሻል
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 күн бұрын
አዬዬዬዬዬ በሸወደ ባስመሰለ መች ሆነ።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 күн бұрын
@@abdissamoges8512 አለመሸወድ ብለጥ ሠይኾን ብለኽ መኾን!!!
@tinsayesh
@tinsayesh 3 күн бұрын
ያልተጠየቀችውን መመለስ ምን ያረጋል, ጋዜጠኝነት እውቀት ይፈልጋል መፍትሄው ትምህርት ትምህርት ትምህርት
@Kachaho
@Kachaho Күн бұрын
ድንቅ ጅሎታ አመለካከቷ ሰፊ
@AlazarWoldemichael-m2x
@AlazarWoldemichael-m2x 19 сағат бұрын
1. የትኛው የሰሜን ብሄረተኛ ተወካይ ነው አታምሪም ያለው? 2. የሰሜን ብሄረተኛ የሚባል እለ ወይ? ፫ አማራ ዶሮ መስራት አስተማርኩ ብሎ አውጇል ወይ?
@elsakassa1088
@elsakassa1088 2 күн бұрын
ቆንጆ ነሽ ቁመናሽ ከለርሽ ቅጥነትሽ እውቀትሽ ትልቁ በራስ መተማመንሽ ውበት ማለት እሚጠይቀውን ታሟያለሽ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 күн бұрын
😎😂😂😂
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt Күн бұрын
አለማወቅ ጥሩ ነው እንደልብ ያናግራል
@seidhamza3731
@seidhamza3731 2 күн бұрын
ሙስሊም ሁኚና የሰላምን የእርካታን ለዛ ብቀምሽው እመኛለሁ።😂😂😂😂
@abdelaibrahim812
@abdelaibrahim812 2 күн бұрын
You have a beautiful Mind
@HaimanotMerdassa
@HaimanotMerdassa 2 күн бұрын
ጎበዝ ስለሆንሽ በደንብ ስለገባሽ❤ አደንቅሻለሁ:
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u 2 күн бұрын
አይ!! ይቺ ሀገር ሄዳ ሄዳ የህፃን መጫወቻ ሆነች 😂😂 ያሳዝናል የምር ...ያ ሁሉ የተነገረላት ያ ሁሉ ሰው የሞተላት ሀገር 😂😂😂 ይደብራል የምር
@rabumagada8902
@rabumagada8902 4 күн бұрын
ብሔርተኝነት አለም አቀፋዊ ነዉ. የሁሉም ልዑላዊ ሀገራት ብሔራዊ መለኪያ ነዉ. ችግሩ የአቀራረብ ጕደይ ከልሆነ በስተቀር ብሔረተኝነትን እንደዉ ከዝንጀሮ መቀመጫ ጋር ማመሳሰል ከእዉቀት በታች ነዉ. ጀዋርም አብይም ሽመልስም ማንኛውም የፖለቲካ አመራር ላይ ያለም ሆነ የምመኝ ከብሔራዊነት ነጻ የሆነ መሪ የለም. በሌላም አለምም ከዚህ ዉጭ አይሆንም. የካሲንችሱ 3 ዶርስ በምሽት ባሸበረቁ መብራቶች ስታዩ የነበራቸው ዉበት ማራኪ ነበር. ስምርታቸዉ የተከበረም ባይሆን ዉበታቸዉ የሚደነቅ ነበር. ብቻ አድማጭ ለዚህች ሴት ምን ቦታ እንደምሰጣት እጠብቃለን. ከጀዋር ጋር ያላት ችግር ከቅናት ዉጭ አይሆንም. ከትችት ነጻ የሆነ የፖለቲካ ሰዉ በዓለም ላይ የለም. ነገር ግን ተወደደም ተጠላ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዉ መሆኑ እዉቅና አለዉ. ብቻ ምቾት ይሁን ተስፋ ምን እንደምያንጨበርራት ግልጽ አይደለም.
@Yosa87538
@Yosa87538 4 күн бұрын
ሴትዮዋ አቂሟን አላወቀችም:: ቅዥቤ ነገር ናት::
@lubabamuhmmed6794
@lubabamuhmmed6794 3 күн бұрын
ምነው አስር ጊዜ ባርያ አይደለሁም የሚለውን ደጋገምሽው ምን ያለበት ምን አይችልም አሉ ጦጢት አልበላሽም ውረጂ አልበላሽንም ምን አወጣው አለች አሉ በራስሽ የመተማመን ስሜት ያለሽ የማስመሰል በሽታ አለብሽ
@KefyalewDilbeto
@KefyalewDilbeto 16 сағат бұрын
I accept the facts she pointed out or revealed and respect her opinion. Hero
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 20 сағат бұрын
እንደ አንቺ አይነትወፍ ዘራሽ ጋር ሰው እንዴት ይወያያል በተለ አማራ‼️
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Күн бұрын
አንዳንድ ፖለቲከኞችነን እያሉ በእውር ድንብር ከሚዘባርቁ የሴቶች አክቲቪስቶች ቤቲ ስልጠና ብትሰጣቸው
@trueAndDawn
@trueAndDawn Күн бұрын
she is brilliant!
@user-jw4nr2ov2q
@user-jw4nr2ov2q 4 күн бұрын
የማታውቂው ፖለቲካ ምናለ ቢቀርብሽ ጥቁር አንድ መሀይም
@mirthabesha8392
@mirthabesha8392 5 сағат бұрын
ቤቲ በጣም ነው የተመቸሽኝ በርቺ
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 17 сағат бұрын
What Betheligem said about behertegninet is right.
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 3 күн бұрын
ይሄ ምላስ በኋላ እናየዋለን ትንሽ ጊዜ
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 2 күн бұрын
ቤቲ ታፈሰ በሞያሽ ደፋርና ሃቀኛ ሴት በመሆንሽ አድናቂሽ ነኝ። ያ እንዳለ ሆኖ ወደ ሚዲያ ስትመጪ መንገድ ላይ የምትቆም ሴት መስሎ መቅረቡ ታዳሚውንም ራስንም መናቅና ማስናቅ ነው። ይሄ አለባበስና የፀጉር ቀለም በነጮች ሚዲያ ቢሆን ኖሮ ከመድረክ በስተጀርባ የሚታረም ነበር።
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 Күн бұрын
ባዶ ጭንቅላት ስለሆነች ለመናገር ምንም አያግዳትም! ስንት ግዜ እኔ ባሪያ አደለውም አለች ነፃ መሆኗን እንኳን እርግጠኛ አደለችም!
@AlemayehuMelka-qk2th
@AlemayehuMelka-qk2th 3 күн бұрын
መለ ሎ ቆንጆ ጠይም አፈንጫ ሰልካካ ቤቲሻ so smart እንዳንቺ ሌላ ብዙ እንፈልጋለን አንገታችን ቀና ያደረግሸ በሬዱ ቢፈቱ ነሸ no question about that ❤
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u 3 күн бұрын
ክክክክክክክክክ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 күн бұрын
እንዴ መላጨት መዋሸት😂😂😂😂
@addistedla
@addistedla 2 күн бұрын
ባገባሽ የኔ ቆንጆ
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 күн бұрын
ድንቅ ችሎታ አላት
@fezekirezekur4392
@fezekirezekur4392 2 күн бұрын
ቤቲ ባርያ በአሁኑ ዘመን ሰምቼ አላውቅም እዛው አስራ ስምንት ሰላሳ ስምንት ላይ እንደቆምሽ ነው የዲሞክራሲ ትግል የማንነት ትግል ዜግነታችንን የማስመለስ ትግል የዘረኞችና የኢትዮጵያዊያን ትግል ነው ዋጪው ተገችው
@Mekiy690
@Mekiy690 4 күн бұрын
ዋው ቤቲ ትለያለሽ የእውነት ደፋር ግልፅ እና የምትናገሪውን የምታውቂ ጀግና ሴት ነሽ ። ከጠበቅኩሽ በላይ
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 3 күн бұрын
ሰው በሚዲያ ላይ የፈለገውን መግለፅ መብቱ ነው በስድብ የሚመጣ ለውጥ የለም አደበት ከማርከስ ተረጋጉ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 күн бұрын
እሷ ግን ትሳደብ? ማስመሰልዋስ አናቃትም ለምን ይዋሻል? ይነገራታል ።
@alem2021
@alem2021 5 күн бұрын
Jegna, nesh, you're a hero 👏
@BravoViva-ek3pb
@BravoViva-ek3pb 2 күн бұрын
What is your point sister? The person who doesn't have formal education can observe and compromise about politics better than U . What a nonsense 😤
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 2 күн бұрын
Betty you've have crashed everybody.you know how talk in humor too not only interviewing.
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 Сағат бұрын
Beti is a kind of emerging political observer and writer. She is nice to hear and very point confident lady. It does not matter how wrong or right her idea is, she is never afraid of speaking her mind. Also, never feel ashamed to acknowledge her mistakes when factually substantiated. chin up baby!
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r 4 күн бұрын
በናታቹ አትፍረዱባት ይቺ ልጅ የስነ ልቦና ችግር ተጠቂ ነች ሰው ሲበላ ይርበኝ ነበር ሰው ቤት ሲተኛ በረንዳ ነበር የማድረው ብላለች ህዝቡን እየተበቀለች ነው የሚመስላት አሰባቹት የዚህች አይነት ሴት የኒኩለር ቁልፍ ብትይዝ! እና የወድ ያለህ እያለች ነው ተባበሯት ( ፎቀራ)
@letube5960
@letube5960 2 күн бұрын
what an empty mind
@tadw4848
@tadw4848 13 сағат бұрын
I really admire the host/ interviewer. I hope all other you tubers lear from him. No interruption, no pressure to hear what he wanted from the guest. He ask and let the guest answer the way they wanted and let the audience pick what they like. Good job
@saliyaabanega9537
@saliyaabanega9537 3 күн бұрын
ጀዋር ጋር አንድ የተቀያየማቹበት ወይም ያልተስማማቹበት ነጥብ እናዳለ ንግግርሽ ያሳብቃል
@MunitCoccoliza
@MunitCoccoliza Күн бұрын
Amhara has been free people since ever and it will be free people forever as the term "Amhara" interpreted as ነጻ ህዝብ።. Amhara's struggle is not for liberation but to avert the ongoing existential threat that has been instrumental in the ethnic federalism since 1991. The struggle is on the making. This dude Betty is a lesser cognizant to discuss such a political conscience. Unless otherwise the interview aims entertainment, She has undeserving seat for this interview
@coystemam4171
@coystemam4171 2 күн бұрын
ህወሓት 4 ኪሎ እገባለዉ ብሎ የጀመረዉ አላለችም..ኣድጊ ያዉ ኣድጊ እዩ ..ኣህያ ያዉ ኣህያ ነዉ 😅
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 2 күн бұрын
እና መንገድ ስቶ ሽንት ቤት ገባ
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 2 күн бұрын
አቶ እንዳርጋቸው በእነእንዳንተ አይነት እንጭጭና የቀነጨረ አእምሮ ባላቸው አሽቃባጭ ሆድ አደሮች አይተቹም።
@DegolesmartLove
@DegolesmartLove 5 сағат бұрын
ቤቲ አድናቂሽ ነኝ
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 Күн бұрын
ሴት ነኝ 😂😂😂ጠይም ነኝ😂😂😂 ኢትዮጵያዊ ነኝ😂 ደራሲ ነኝ 😂😂👃👃👃👃እረ ኡኡኡኡ
@mmedhane66
@mmedhane66 2 күн бұрын
ሰለ እዳርጋቸው ጥሩ ብለሻል
@rastedy7209
@rastedy7209 2 күн бұрын
ቤቲ ሚዛናዊ ነበር❤
@genethailu4895
@genethailu4895 2 сағат бұрын
እዚህ መጥቶ የሚሳደብ ፣ ሃሳብ የሌለው ደንቆሮ ነው፣ ቤቲዬ ጀግና❤❤❤ ምርጥ ሴት ፣የዝንጀሮ መቀመጫ😂😂😂😂
@user-tn2db9cq8q
@user-tn2db9cq8q 2 күн бұрын
ምነው አልሽና አንጆ ዶሮውን ሱሪውን ካስተማሩን ከማንው ነፃ እሚወጣው አልሽ ማነው በየቦታው እሚቸፈጭፈን አንቺ አንጆ አማራነት አለብሽ ማለት ነው ወይስ ሌላ ቢሄር አለብሽ ማለት ነው
@user-wq2vs3pg4n
@user-wq2vs3pg4n Күн бұрын
ሰምዬ እንዳንተ እንዲህ እንቅጭ እንቅጭዋን አጥርቶ አንጉአሎ የሚነግረን የሚጠቁመን ቢኖር..... ብቻ አንተ ኑርልኝ ይሄው ነው ::
@farrobekele2991
@farrobekele2991 5 күн бұрын
መደረግ የሌለበትን ነገር ነው የምታደርግው። ሰዎች personal ነገራቸውን አቅርበው ነግረውሽ አንቺ ወደ business ቀይረሽ መጠቀምሽ የወረደ ስብእና ነው። ከአንዱ ጋር አልጋ ተጋፈሽ "እንትና ሰውነቷ፣ እቃዋ እንደምትገምቱት አይደለም ይሸታል" ብሎ በክብር የሰጠሽውን ገመናሽን ሲያወራብሽ እንደማለት ነው። በዚህ ማንነትሽ ነገ ማን አምኖ ያወራሻል?
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 5 күн бұрын
Farro balege nehe anete endezihe ayenetu ga mene wesedehe?
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 4 күн бұрын
ባርነት ከአለምም ከአገራችንም ከጠፍ 100 አመታት አልፎታል። የባህልና ቋንቋ መወራረስ የተለመደ ነው። አማራው ከኦሮሞ፣ ከትግሬው፣ ከጉራጌው፣ከወላይታው፣ ከአገወው ወዘተ፤ ሌላውም እንዲሁ። እኛ የተዋሀድን፣ የተሰናኘን ሠርገኛ ጤፍ ነን። ምናለበት በአንድ ማንነታችን በተለይም በቋንቋና በሠፈር ባንቧደን። እኔ በገንፎም፣ በእንጀራም፣ በወተትም፣ በቅንጨ ወዘተ ነው ያደኩት። ስለዚህ እባካችሁ ቀልብ እንግዛ በመልክም፣ በኑሮም፣ በስነ ልቦና አንድ የሆንን ሕዝብ። ደሀና ጎስቋላ ግን ደግና ርሁሩህ ሕዝብ።
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 11 сағат бұрын
የዞንጀሮ መቀጫ ጥሩ አገላለጥ ነው
@1heroabechu
@1heroabechu 6 күн бұрын
ቤቲዬ የምር ይሄን ዝንጀሮ ፖለቲከኛ ያነቃሽ ጀግና ልል ነበር ያንሳሽል ግን ቆንጆ ነሽ ....ዋናው ጠላ ካሰላ ነሽ ይመችሽ .....ጠያቂው ያላወቀው እኛ ያደግነው ጭላሎ ስር ነው ....እኛ ከዝንጀሮ ጋራ አናወራም ብትይው ደስ ይለኝ ነበር🙏🙏🙏🙏አቦ አብረን ገነት ነው ምንገባው❤
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 3 күн бұрын
ታቃለች ተብላ የተወደሰች የቄስ ምስት እውቀቷን መጽሓፍ ቅዱስ በማጠብ አሳወቀች አሉ። እንዴት እንዴት ነው የሚአደርጋት? አዋቂ ነኝ ለማለት የሚትጋጋጠው ነገር አላዋቂነቷን አጋለጠባት። 😂😂😂
@Bereda100
@Bereda100 3 күн бұрын
ቤቲ እውነትም ዛሬ ታማለች። እኔ አእምሮ መርማሪ አይደለሁም ግን የላይኛዋ ቢሮ ንፋስ እያስገባ ይመስላል።
@Yosa87538
@Yosa87538 4 күн бұрын
ይህ ንግግርሽ በጣም የወረደ ነው:: ተጠያቂነትንም ያስከትላል:: ነጌ እንደ ዛሬ አይደለም::
@HaregKidan
@HaregKidan 2 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ቅድስት ስላሴ የፈጠሩት ሁሉ ስህተት አለበት እያላችሁ ነው??? ኧረ ልቦና ይስጣችሁ
@ChalaAbdallaa
@ChalaAbdallaa 2 күн бұрын
Sharmuxa yee sharmuxa lij neshi Jawar Mohammed machm king of kings 💪
@pastadymeklit788
@pastadymeklit788 2 күн бұрын
ምን ነው ስለውበትሽ ተጨንቀሻል ? አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እንዲሉ አፍሽን ስትከፍች ጭቅላትሽ ስለሚታይ ነው በውስጥሽ ባለው ኋላ ቀርነት ነው ሰው ሚሰድብሽ
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 60 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 16 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,3 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 46 М.
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,6 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,5 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Опасные облака!😱🌩
0:20
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 34 МЛН