ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 2,322,272

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 2 100
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
ደሀ እና ሀብታም ፊልም ላይ ብቻ ነው የሚፋቀሩት ከፊልም ውጪ ሁሉም ቢጤውን ነው የሚያፈቅረው
@towfiq6595
@towfiq6595 2 жыл бұрын
😂😂
@semirasemira2663
@semirasemira2663 2 жыл бұрын
ሳህውዴ 😢
@sanayademe2462
@sanayademe2462 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-yd2mf8sl4j
@user-yd2mf8sl4j 2 жыл бұрын
ትክክክክክክልልልልል
@user-ji1xg7cr3s
@user-ji1xg7cr3s 2 жыл бұрын
ሳሕ።
@lubabalubaba4298
@lubabalubaba4298 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል😍😍😍ችግሩ ፍቅርም ድህነትም እሚያምረው ፊልም ብቻላይ መሆኑ ነው😀
@helinayoutube1100
@helinayoutube1100 2 жыл бұрын
ትክክል
@mamanunu4697
@mamanunu4697 2 жыл бұрын
Ewunte new😃
@romansisay4417
@romansisay4417 2 жыл бұрын
አው ጌታን
@user-mz7iy8dx9e
@user-mz7iy8dx9e 2 жыл бұрын
ስሜን
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
ትክክል
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ድህነታችሁን አይቶ የማይንቅ ፍቅረኛ የትዳር አጋር ይስጣችሁ ይስጠን አሜን ዛሬ ቅድስ ባለወልድ ነው ባለወልድ ይጠብቃችሁ❤🎉
@EumuFhad
@EumuFhad Жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@yeneshefafa
@yeneshefafa 11 ай бұрын
Amen
@user-is4nj8wm2f
@user-is4nj8wm2f 11 ай бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 7 ай бұрын
አሜን
@BetelihemAbebe-l8w
@BetelihemAbebe-l8w 15 күн бұрын
Seton keminesan kene crashun bayseten tru neber
@tigitube3
@tigitube3 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ የአባትን ፍቅር የሚያሳይ ፊልም አባቴ እወድሃለሁ part 2 እንጠብቃለን አባትየዉም ተፀፅተው በይቅርታ ታርቀዉ ጥንዶቹም ተጋብተው ወልደው ከብደዉ ማየት እንፈልጋለን የሚል ላይክ 👍👍
@Damu6.
@Damu6. 2 жыл бұрын
ማሪያምን የአመቱ ምርጥ ፊልም ።😳😳😳😍
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 2 жыл бұрын
በዚህ ኮመንት ብቻ ለመያት ወሰንኩኝ ጥሎብኝ መጀመሪያ ኮመንት ነዉ መነበዉ 👌👍
@teddytadesse9357
@teddytadesse9357 2 жыл бұрын
Yaaaaa
@abelabruno9188
@abelabruno9188 2 жыл бұрын
maryamn ❤️❤️
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melatdesta9825
@melatdesta9825 2 жыл бұрын
በዚ ኮሜንት ብቻ ይሄዉ ለማየት ወሰንኩ😁
@sofidawudbd1239
@sofidawudbd1239 2 жыл бұрын
በስንት ግዜየ በአማርኛ ፊልም ተመስጨ አየው ከምር ምርጥ ነው❤❤❤
@user-jm7uj3jk2d
@user-jm7uj3jk2d 2 жыл бұрын
Enem
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu ehete
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@user-jm7uj3jk2d demerign ehete
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 ነይ ቤተሰብ እንሁን
@user-uw9tr5oo5c
@user-uw9tr5oo5c 2 жыл бұрын
እኔም
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 жыл бұрын
እንዲህ ልብ አድርስ ፊልም ከናፈቀን ቆይቶ ነበር እጅግ ግሩም ስራ የሃገራችንን ነባራዊ ሁኔታንም ያካተተ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@bettaaprinting6389
@bettaaprinting6389 Жыл бұрын
Arif film new
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
....ዱቄት የሆኑ ፊልሞች ሳይ ከርሜ በመጨረሻ ልብ የሚንካና አስተማሪ ፊልም ሰራችሁ! ልብ የሚንካ ውብ ፊልም! ከካናዳ!
@nahomeyene2633
@nahomeyene2633 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን መልስልን እንደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ብለህ አንድ አርገን።
@user-iu3qd2ju6b
@user-iu3qd2ju6b 2 жыл бұрын
Amen
@mariyanatube7643
@mariyanatube7643 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@helinayoutube1100
@helinayoutube1100 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍🇪🇹🇪🇹
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
በእንባ😭😭😭😭😭😭 የጨረስኩት ፊልም ነዉ በጣም አስተማሪ መሥለዉ ሳይሆን ሆነዉ ነዉ የሠሩት እዉነተኛ ፍቅር ያለ ድሀ ጋር ነዉ ትልቁ ሥጦታ ይቅር ባይነት ነዉ ከልብ እናመሠግናለን 💕💕💕💕💕💕
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign ehete
@classclass3379
@classclass3379 2 жыл бұрын
Jim arew yasferal
@yegnasefer2802
@yegnasefer2802 2 жыл бұрын
አሽቃባጭ አይጥፋ ....
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
@@classclass3379 መጀመርያዉ ሳይሆን ዋነዉ መጨረሻዉ ማማሩ ነዉ
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 እሽ
@gjuhhh230
@gjuhhh230 Жыл бұрын
አቤት ቲክቶክ አይቶ እደኔ የመጣማነው የሚገርም ፈልም የምወዳቸው አርቲሥቶች ግን በባነው የጨረስኩት😢❤❤
@kirostube3603
@kirostube3603 2 жыл бұрын
ሰላም ተስፋየ "ህይወት በደረጃ" ላይ ያሳየችው ድንቅ የትወና ብቃት አማርኛ ፊልም እንድወድ አድርጎኛል። የዚች ልጅ ብቃት ደግሞ የተለየ ነው። የእውነት ትችላለች!!!
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
Salam Tesfaye aydelechem. Lela seit nat.
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
ሰላም አይደለችም የሰፈሬ ልጅ ነበረች ጅጅጋ ነፃነት አንበርብር ትባላለች
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
​@@mfamillymeronህይወት በደረጃ የሰራቹዉ ሰላም ተስፍይ ናት❤
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ወላሂ ያስለቅሳል ሴቶ ተዋናይ አንደኛ ነች 😭😭😭😭💜
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@asres2602
@asres2602 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፈልም ነው
@ashenafigebre892
@ashenafigebre892 2 жыл бұрын
Aygermem ene becha yalekesku meslogne nebr andgna nat endzi aynet tewanayoche ybzulen👍👍👍👍👍
@kuberamhamed
@kuberamhamed Жыл бұрын
ወላእኔ አልቅሻለሑ አይይይ ድሕነት
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 8 ай бұрын
በጣም ልብይነካል
@vcli1507
@vcli1507 2 жыл бұрын
ዛሬ ልደትዬ ነች ከክፋ ነገር ትጠብቀን
@user-xl7wc1zg4v
@user-xl7wc1zg4v 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt 2 жыл бұрын
Amen
@selammamo5619
@selammamo5619 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-nz5rq4sm2z
@user-nz5rq4sm2z 2 жыл бұрын
አሜን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
አሜን አምን አሜን
@brtukantadese3925
@brtukantadese3925 2 жыл бұрын
Part2 ይሰራልን እምትሉ👍ኣባቱን ገንዘብ ካለ ሰላም እና ፍቅር ደስታን እንደማያመጣ መማር ኣለበት
@Tsegish.1892
@Tsegish.1892 Жыл бұрын
በትክክል
@kamatube4476
@kamatube4476 Жыл бұрын
Part 2 ይሰራልን
@super12star
@super12star 2 жыл бұрын
እስኪ እንደ ፊልም ላይ እንዳለው ፍቅር ምድር ላይ ቢኖር ብሎ የተመኘ👍 ለእኔ የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው ።በተለይ background classical ለፊልሙ ውበት ሰጥቶታል🌹🌹
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
እውነተኛ የሀገራችን ነባራዊ የገሀዱ አለም በፊልም መልክ ። 😭😭😭
@yemeserachwegayehu
@yemeserachwegayehu 2 жыл бұрын
የደሀ ቆራጥ ደስ ይላል ሁሉም ደሀ ቆራጥ ልብ ቢኖረው ኑሮ ሀብታም ባልተመፃደቀ ነበር
@abebbiaciewe6948
@abebbiaciewe6948 2 жыл бұрын
በትክክክክል
@yelibemarefiyaye6692
@yelibemarefiyaye6692 Жыл бұрын
Yesss
@gedamneshabebe6716
@gedamneshabebe6716 8 ай бұрын
Yes
@GvGv-jb6od
@GvGv-jb6od 16 күн бұрын
በትክክል
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ የህይወት ታሪካችን ተተረከ መሠለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያሁሉ አለፈ አባዬ እወድካለው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ደሐ የሚል ፊልም ሣይ እሩጨ የምመጣው 🙄🤣ምርጥ ፊልም 👌👌
@almiyedngllj2723
@almiyedngllj2723 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኔም ነኝ
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
እኔም ስለ ኣደጉበት ነዉ መሰለኝ😂😂😂😂😂
@lovefamily846
@lovefamily846 8 ай бұрын
ኣነ እውን
@sadalisadali8043
@sadalisadali8043 8 ай бұрын
ማርያምን እኔ አለቃስኩ😢😄
@isakgebremikael9575
@isakgebremikael9575 2 жыл бұрын
በድሃ የሚሰሩ ፊልሞች ሁሌ ድንቕ ናቸው በተለይ ይህች ፊልም ኣንደኛ ናት በርቱ። ሰላም ለተበደለው የኢትይጵያ እና የኤርትራ ህዝቦች
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
አሜን🙏 ዘላለም ስደት በቃ ይበለን
@regatey1239
@regatey1239 2 жыл бұрын
Yebdelu woyes yetbdelu
@selamminilik9610
@selamminilik9610 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayaq2608
@ayaq2608 2 жыл бұрын
Tgrays altebedeltm enante dedeboch
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
@@ayaq2608 ትግራይ ኢትዮጵያ መሆኑ ቀረ? የትግራይ ህዝብ ዛሬ አይደለም የመከራ ባድማ ሲሆን። በደርግ ዘመንም የጦርነት ቦታ ነበር። የትግራይ ህዝብ ከአብራኩ በወጡ ልጆቹ ለብዙ መከራ ተዳርጓል። ወያኔ ሆነዉ ከደርግ ስርአት የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃ እናወጣለን ያሉ ካሉ እነሱን አልወቅስም። እላይ ያሉት የዛሬ ህዉሀቶች ለኢትዮጵያ ጠንቅ ሁነዋል። ለትግራይ ህዝብም አልበጁትም።
@sekinatube
@sekinatube 2 жыл бұрын
""ችግር ልክ እንዳቧራ ነዉ ሲንቀሳቀሱ ይፈርሳል አንድ ስኬታማ እንቅስቃሴ ደሞ ብትንትኑን ያወጣዋል" 😢 ዋዉ
@maammaam
@maammaam 2 жыл бұрын
My eyes full of tears when heard this
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 2 жыл бұрын
💛💙💜❤❤💚🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️😂😂😂😂😂😂
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 2 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜንት ግን አንዳን አቧራ አለ የማይፀዳ
@hamedyaseyefu8520
@hamedyaseyefu8520 Жыл бұрын
ትለያለሽ ሰኩዬ
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
ገራሚ አባባል ❤🎉
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
ድርሰት❤ ድምፅ❤ ጥራት❤ ተዋንያን❤ የሚገርም የትወና ብቃት ነው በርቱ ተመችቶኛል🙏
@mesireallifeethio472
@mesireallifeethio472 2 жыл бұрын
እንቅልፋን ትቼ ያየሁት ፊልም ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ደሞ ክፍል ሁለት ብላችሁ ቢቀጥል በጣም አርፋ ይመስለኛል የማግዛችሁም ነገር ካለ ቀላቅሉኝ😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🇪🇹
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 2 жыл бұрын
ከቡዙ ቆይታ በዋላ ከኢትዮጵያ ፊልም ውስጥ ከልቤ ያሰለቀሰኝ ጌታን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አሰተማርና አሳዛኝ ነው🥺💔
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም የዩቲዩብ ሰይሆን የሲኒማ ነበር መሆን የነበረበት ምርጥ የሚሸለም ፊልም ነዉ አንደኛ ይመቻችሁ
@emandaemu9514
@emandaemu9514 2 жыл бұрын
Demrang wed ❤️🇪🇹🙏🙏
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b 2 жыл бұрын
@@emandaemu9514 ኑ እንደማመር ደምሩኞ
@user-sx6cv1kh1e
@user-sx6cv1kh1e 2 жыл бұрын
@@user-ws9hd3vp4b ነይ
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b 2 жыл бұрын
@@user-sx6cv1kh1e እሽ እህተ ደምርኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Mesiye demerign be qenenet
@kalilakew4301
@kalilakew4301 Жыл бұрын
የሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው የሁላችንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልን 🙏🙏🙏ምን ዋጋለው ፍቅርም ድህነትም ፊልማላይ😂😂
@almazmekone6126
@almazmekone6126 Жыл бұрын
አሜን 💟💟🦋
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 8 ай бұрын
አሚንንን
@ayutube144
@ayutube144 2 жыл бұрын
አባቴ የኔ አለም የእኔ ብርታት እኔም አባት አለሜን ሲነካብኝ አልወድም😓 ሀብት በልፋት በስራ የሚገኝ ነው ፍቅር ግን ሀያል የእግዚአብሔር ፀጋ ነው! ሀብት ኖሮ አምላክ ካልባረከው ሰላም ፍቅር ደስታ ጠፍቶ ጭምተኝነት ስግብግብ እያደረገ እያታለለ እስከ ህይወት ማብቂያ ያደርሰናል! ፍቅር ከሁሉ በላጭ ነው! አምላክ ልቦና ይስጠን ጎበዝ!
@haiatlam8046
@haiatlam8046 Жыл бұрын
💕💕💘💘💘❤❤💯💯💯
@hawasetottube
@hawasetottube 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አብታሞች በብራችሁ ማሠብ መቸ ነው የምተውት ወላሂ ምርጥ የወቅቱ ፊልም አልቅሸ ጨረስኩት ዋው 👌
@Maleda223
@Maleda223 2 жыл бұрын
በረጅም ግዜ ጥሩ ታሪክ ያለው ፊልም አየን ልጅቷ አንደኛ ናት በብቃት ነው የተጫወተችው ገራሚ ናት
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ማለት መታደል ነው እግዚአብሔር የሚጠራበት የሚመሰገንበት ፊልም ማየት ደስ ይላል በርቱ
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ጠላትንም ወዳጅ የሚያራግ አይል ያለው መሳርያ ነው አዎ ፍቅር አሁንም ጎዶሎ ይሸፍናል 🙏🙏😘😘😍
@girumtueb4758
@girumtueb4758 2 жыл бұрын
አይ አባት እኔም የዛሬ ሰባት አመት የታክስ ባለበት ምን አባሽ ብሎኝ ሰድቦ በሸንኮራ አገዳ አናቱን ፈንክቻለሁ አባቴ በህይወት ባይኖርም አባቴን ስነኩኝ ስሙንም በቆሻሻ አፍ ስጠሩት አይኔ ፍም ይለብሳል አልወድም አባ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ 🙏🙏🙏😓
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 2 жыл бұрын
አይዞኝ
@Mimipaulos
@Mimipaulos 2 жыл бұрын
አይዞሽ በገነት ያኑራቸው እኔም አባቴን ሲነኩብኝ አልወድም
@sanadsand7343
@sanadsand7343 2 жыл бұрын
Abatan alwedawem ejiy das yelale filmue
@adeyyoutube1587
@adeyyoutube1587 2 жыл бұрын
Ayezushe wede fetari nefesachehune begeneti yasarefe wede beriche eneme Abayene betame new yemewedewu rejeme edeme yanurelishe belune♥️♥️♥️
@hayutube222
@hayutube222 2 жыл бұрын
ጀግና
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 2 жыл бұрын
በስመአብ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም ብል ውሸት አይሆንብኝም የምርጦች ምርጥ ነው እናመሰግናለን ለመጭው ለዛ አዋርድ በዘመድ ካልሰራ ይሸለማል♥♥♥♥♥♥♥♥
@merdemyiheyis6084
@merdemyiheyis6084 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 2 жыл бұрын
haha...ewuinetm bezemed kalisera
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
I agree with you. This movie deserves the Award of the year.
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻው ያመራል 💞💞💞😍 ኮሜቱ እራሱ ይመሠጣል🥰🥰🥰🥰
@terutarafe9586
@terutarafe9586 2 жыл бұрын
ምናለ ባላለቀ ረዘም ባለ ብዬ ተመኝሁ እውነትም ልባም ደሀ የናፈቀን እንደዚህ አይነት አስተማሪና ልብን የሚገዛ ፊልም ነበር የአመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዋለሁ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኑሮ እደዚህ ነዉ እፍፍፍፍፍፍ ድሀ የማይኖርበት ሀገር እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@hiwotsamir6803
@hiwotsamir6803 2 жыл бұрын
አንቺም ደሀ ስታይ ታባርሪያለሽ ይህን አትዋሺ ውሸታም አትሁኚ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@hiwotsamir6803 ፈጣሪ ይቅር ይበልሺ
@asres2602
@asres2602 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saeadaahmed4321
@saeadaahmed4321 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😥💔💔💔
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምንም ቢቸግረኝ ያሀገሬ ሰው ቤት አታስገባኝ አደራህን🙏🙏🙏
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ለሀገራችን ሠላምን ለህዝባችን ፍቅርና ጤናን ስጥልን ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር በፊልም ብቻ ነው ያለው በሚለው አባባል አላምንም ፍቅር በእውነተኛውም አለም አለ የለም ካልን ደግሞ ችግሩ የራሳችን እንጅ የማንም አይደለም ፍቅር የሁሉ አሸናፊ ነው❤ ((ከሀብት ከገንዘብ ከዝና ይልቅ የሠው ልጅ ክብር ይበልጣል))❤
@Astuka2216
@Astuka2216 Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር መስጠት እየቻልን እዉነተኛ ፍቅር የለም ብለን ማዉራት እንችልም ሁሉም ከራሳችን ይጀምራል ፍቅር እንስጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@Astuka2216 የኔም ሀሳብ እሱ ነው ካነበብሽው
@user-kz9un7du1s
@user-kz9un7du1s 8 ай бұрын
Dehan emiyafkirwu yelem gin fikirm emintm selam yalewun deha. Gar newu
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 8 ай бұрын
@@user-kz9un7du1s በትክክል
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
ያስለቅሳልም ያሥቃልም ያሥተምራልም ሁሉንም የያዘ ምርጥ ፊልም ይመቻቹ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👌👍
@tsehay2watiro250
@tsehay2watiro250 2 жыл бұрын
ማጣት ዓይኑ ይጥፋ የዓመቱ ምርጥ ፊልም!!
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ፊልሙም ተዋናዮቹም ምርጥ ናቸው ዋውውው👌🥰 ፍቅር ያሸንፋል እስኪ በፊልም የምናየውን መልካሙን 👈 ነገር በተግባር እንኑረው
@emmabett5936
@emmabett5936 9 ай бұрын
Inee yelijunii tawanayi❤tawanayi siwodowu simuni alawikim
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እደት ናችሁ ዋዉዉዉ በጣም አስተማሪ እዉነተኛ የሀገራችን ኑሮ ነዉ ድህነት ከሰዉነት ያስወጣል_ 🥺❤️❤️
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
እዉነትም ልባም ደሀ የጋሽ ሰሌ ልጅ ሆነሽ የሰራሽዉ ምርጥ አርገሽ ነዉ የተወሽዉ ጆሲዬ ዉስጤ ነክ ትወናክ እኮ ያበደ ነዉ በጣም ነዉ የማደቅ ለጋሽ ሰሌ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥልን ሁሌም አባት ሆነዉ ሲሰሩ የድራሜ ሳይሆን የእዉነተኝ አባት ሆነዉ ነዉ የሚተዉኑት ያልተማረ ሀብታም ደሀን የፈጠሪ ይመስለዋል ብር አለን ብለዉ ለሚጠባረሩ ምርጥ አስተማሪ ድራማነዉ እዚህ ድራማ ላይ የተሳተፉቹ ሁሉ አጨብጭቤላችሃለዉ ተባረኩ በርቱ 🙏💕💕
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
ድህነት እስኪበቃው አሽቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ጎዳና አልወጣም ግን እንኳን ወዳጄ ጠላቴም አይጣ😭😭😭😭አልቅሼ ነው የጨረስኩት
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ እላለሁ እኔ ሁልግዜም ግን ያጤና ሀብታም ከሆንሽ ሁሉም ነገር እንደታሪክ ይቀየራል ቢሊየነሮ ሆኖ ሰው ጤና ከሌለ ምን ዋጋ አለው ግን ጤናችንን ለሰጠን አምላክ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
@@hanagosaye4686 እውነት ነው ውዴ ጤና ብቻ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
ውይ የእኔ እናት አይዞሽ ድህናት ክፋ ነው አሁን ደግሞ ሰርትሽ ተበቀይው እሽ እናት
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
@@kifleabebew9568 አሁንማ ልኩን አሳየውት እግዚአብሔር እረድቶኝ
@user-jp6jw1kq6n
@user-jp6jw1kq6n 2 жыл бұрын
የኔውድ ሂወት እድናት የኔን ሂወት ማውራት እስኪብሰኝ ድርስ ኑሪዋለሁ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አባቴ ሲነኩብኝ አልወድም ያንገሸግሸኛል የገጠመኝን ልንገራችሁ የገዛ ጓደኛው በስራ በለጠኝ ብሎ ብር ከፍሎ ሊያስመታው ሲል ሊመታ የመጣውን ሰውዬ አባቴን ሊመታው ሲል ከአይኑ በርበሬ አድርጌ ቆለጡን ልምዝምዝ አደረኩት ዛሬ አባቴ ማን ይለኛል ጋሻዬ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
ጀግናነሽ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
😂የት አባቱ ደግ አደረግሹ💪
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
ታባቱ ማኮላሸት በይው ይህ ቆሻሻ ደግ አደረግሽ
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
እውነትም ጋሻ ነሽ
@GhGh-qj9cw
@GhGh-qj9cw 2 жыл бұрын
በቃ ጀግና ነሽ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ልብ እሚነካ ፌልም ነው ምርጥ አስተማሪ ነው ዋው ዋው👍👍👍 ድሮ የቀረውን ጠለፋ አሁን ዘመናዊ ባላደርገው አላለም
@enattiruneh464
@enattiruneh464 2 жыл бұрын
እጅግ ውብ ፊልም ነው ቁም ነገር መልክት፣እነዲህ ነው መልካምነት ያለው።ደግመህ ደጋግመህ ድረስና ሥራ ፣ጨዋነት የሞላው
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
በስመአብ ቃላት እማይገልፀው እያስለቀሰ ቁም ነገር የሚያስተምር ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን👍👍
@helinazeleke7219
@helinazeleke7219 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ለብዙ ፊልም አልቅሻለሁ የዚ ግን ይለያል በተለይ ባሁን ሰአት ማንነታችንን በደንብ መለስ ብለን ልንመለከትበት የምንችልበት ፊልም ነው እርቲስቶቻችን ልብ ግዙልን አሁንም በርቱልን ደራሲውንና ተዋናይዎችን ሳላደንቅ አላልፍም
@Ker-awud-intertement
@Ker-awud-intertement 2 жыл бұрын
ለዛ ነዋ ጥሩ ፊልም የጠፋው እንባሽን ልያብሱት ብለው 😳
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
ይመችሽ ቆንጆ! አንቺ ብቻ አይደለሽም ያለቀሽው!
@user-hd9qq6oo3v
@user-hd9qq6oo3v 2 жыл бұрын
ወላሂ ስንተየ አየሁት የኔ ህይወት ጭምር ነዉ 💔💟😢😔😍
@hopetube4450
@hopetube4450 2 жыл бұрын
Love can break anything I am your brother from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷I love sis film a lot I can't stop watching it
@eluka6294
@eluka6294 2 жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን ልጃቻችንን የገንዘብን እንጂ የሰው ክቡርነትን የማናስተምር በጣም ነው የሚያሳነው
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 жыл бұрын
ይሄኮ የኔ ህይወት ነው ግን ችግሩ አልተገናኝንም ሰደት ለያየን ብቻ ድህነት ከባድ ነው በጣም አሪፍ ፌልም ነው አሰተማሪ ክበሩልኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign ehete
@heatyuns8660
@heatyuns8660 2 жыл бұрын
አይዞች
@tsehayineshburarakase9290
@tsehayineshburarakase9290 2 жыл бұрын
አይዞሸ የሑላችንም ታሪክ ነው ብቻ ይመሥገን እድሜ ለሥዴት 😥😥😥😥😥🇪🇹
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
የእውነት ሆድ ያስብሳል 😭😭 ወቅታዊ የሀገራችንን እውነታ ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን 😭😭 በዚህ ፊልም ለተሳተፋችሁ በሙሉ ክብር ይስጥልን🙏💐 በርቱልን❤❤💐💐🌹🌹
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በጣም
@GvGv-jb6od
@GvGv-jb6od 15 күн бұрын
በጣም እኔ አልቅሼ ነው ሀገርቤት የጨረስኩት አሁንም😢😢😢😢😢
@hani-ov2mr
@hani-ov2mr 2 жыл бұрын
ይሄ እውነት እኮ ነው ኢትዮጵያ ላይ ድሃ መኖር አይችልም😭😭😭💔
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወይ ጆሲ ትችላለህ እኮ ስወዲህ ❤️ ዱሮ የቀረውን ጠለፋ አንቺን ጠልፌ ዘመናዊ ባላደርገው እኔ ሞቻለው አላለም ክክክክ በጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል ❤
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አይ ልዩነት ከሐብት ይልቅ ድህነት ያለው ሰላም እኮ አይጠገብም ምርጥ ፊልም ነው አራታቹሁንም ስዎዳቹሁ እኮ
@mimitaferra9492
@mimitaferra9492 2 жыл бұрын
እንደዚህ ፊልም እያለቀስኩ ያየሁት በዛም ልክ እየሳኩኝ ጨረስኩት እስከ መጨረሻ እውነት ልባም ድሀ የኔ ንስር😍😘😘
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 2 жыл бұрын
አባዬ የኔ ሕይወት የኔ ብርታት አለኝታዬ 😍♥️
@ananiyakidanu5799
@ananiyakidanu5799 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል ሁሌም 😢🥺🥺🥺ከገንዘብ ሁሌም ፍቅር ይበልጣል በዚህ አለም ላይ ማንም ከማንም አያንስም
@sslovetube416
@sslovetube416 2 жыл бұрын
ሀገርን የሚመለከት ፊልም በጣም ነው የምወደው ድህነት ክፉ ነው የምር በጣም ነው ያስለቀሰኝ😢😢😢😢
@tigisthailu6936
@tigisthailu6936 2 жыл бұрын
በጣም በእንባ ነው የጨረስኩት
@moiashderibew7715
@moiashderibew7715 2 жыл бұрын
እኔም 😢😢😰
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይቅር መባባል እግዚአብሔር የሚወደዉ ነው በርቱ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ 👍👌❤️🇪🇹
@mulatulejebo5553
@mulatulejebo5553 2 жыл бұрын
Yes በጣም ደሰ ይለለ
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 2 жыл бұрын
ፍቅር ሃብታምን ደሀ ያደርጋል ፍቅር ትቢተኛን ያበርዳል ፍቅር ያስተምራል ፍቅር ንጉስን ዝቅ ያደርጋል ፍቅር ያሸንፋል
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
ሳልጨርሰው እንባዬ አቃተኝ 😭በድህነት ውስጥ እምነት አለተስፋአለምርጥ ፊልም ደግሞ የምወዳቸው ተዋናዮች
@ethiopia2272
@ethiopia2272 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ በኔ ልብ ዉሥጥ ያለ ቁሥል ሢተዉኑ አቦ ፈጣሬ ይባርካቹህ አልቅሸ ወጣልኝ የልቤ ሥብራት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lailaakter219
@lailaakter219 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-pr5fn7mr8d
@user-pr5fn7mr8d Жыл бұрын
ወላሂ እኔምያለፍኩበት
@dawaking1998
@dawaking1998 2 жыл бұрын
ፍቅር ግዜን እንጂ ግዜ ፍቅርን አይገዛም ስለዚ በለግዜዉ ፍቅር እንጂ ሀብት አይደለም። ፍቅር ይልቃል 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏 እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
ከ9 ወር በፊት የታየ ፊልም ግን የት ሄጄ ነው ይሄን የመሰለ ፊልም ያላየሁት ? በጣም የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው ትንሽ መጨረሻው በእንጥልጥል የቀረ ይመስለኛል ። ያቲቢተኛ አባቱ እና ያቺ ጋጠወጥ ጓደኛውን መጨረሻቸውን ማየት ፈልጌ ነበር ። የሆነ ግዜ ላይ ክፍል 2 ተብሎ ይለቀቅልናል ። አቶ ዝናህብዙ ግዜአቸው በቅርቡ ሲያከትም ያኔ የዚህን ፊልም መጨረሻ እናያለን ።
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ትክክለኛዉ የኢትዮጵያን የደሃ እና የሃብታም አኗኗር ግልጵ አድርጎ ሚገልጽ ምርጥ ፌልም ፍቅር ያሸሸንፉል😍
@sifaandabalaa677
@sifaandabalaa677 2 жыл бұрын
Betam desi mil film now
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 ደመርኩሽ ማሬ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ለዚህ ነዉ እዛች የሰዉ ክብር የለላት ነፍስ የረከሰባት ሀገር መግባት የማልፈልገዉ ይሄ ታሪክ በኛም ቤተሰብ ተደርጎ ነበር ግን በባለጊዜ በመንግስት ሆዳምነት ሁሉም ዛሬ ላይ ታለፈ መቼም ሀገር አለኝ ብዬ አልገባም ብገባም ገንዘብ በቂ ሲኖረኝ ከዛን ዉጭ አላደርገዉም😭😭
@emebetsenite2855
@emebetsenite2855 2 жыл бұрын
😁😁😁
@user-xp1ee2qb3b
@user-xp1ee2qb3b Жыл бұрын
yes exactly you are too me this much idea Sis !
@sebleabebaw6100
@sebleabebaw6100 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ልቤን ነው የነካኝ❤❤😭
@user-du8sf4sh8q
@user-du8sf4sh8q 2 жыл бұрын
ዋውው ያበደ ፊልም ነው በእውነት በጣም ያስለቀሰኝ ድራማ😢😢😢ልጅቷ ግን በጣም ጎበዝ ነች ደራሲውም ዋውው💜❤️
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ደሀ የሚገፋባት ሀገር ባለሃብቶች የሚፈነጩባት አይንየ አባቷ እና ኢሱ በጣም ሆናችሁ ነዉ የሰራችሁት ሊሸለም የሚገባዉ የአመቱ ፊልም ብየዋለሁ !!!
@sebleminda1804
@sebleminda1804 2 жыл бұрын
ስንቴ እንዳየሁት በታይ
@user-cs9px6nn4f
@user-cs9px6nn4f 2 жыл бұрын
አሰተማሪ ደራማ ነው ይቅጥል ይመቻቹህ
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው😭ልጅቷ በጥሩ ሁኔተ ተውነወለች
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenent
@shaiebya437
@shaiebya437 2 жыл бұрын
I'm Eritrean and ye Ethiopian film ewesdalew endezich film like gn yewededkut film yelem lbam dha WAWWWWWW 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹
@daniboye5064
@daniboye5064 2 жыл бұрын
ዎው አንደኛ ነች ልጅቱአ ትችለሌች👌ደሞ ስየምር ነው የለቀው ደስ ይለል💪💪
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 жыл бұрын
እስኪ ገባገባ በሉና እንየዉ የማዳም ቅመሞችኳን ተኝታችጏል መልካም ለሊት ጥሩ ፊልም ይመሥላል
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 2 жыл бұрын
አልተለቀቀም እንደ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🖼️🖼️🖼️🇪🇹☘️☘️☘️☘️
@bbt911
@bbt911 2 жыл бұрын
Sira yeleshe sirafe madameshe ezawu egir etebi tinbatam
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 жыл бұрын
አለን ዉደ😘😘
@tigstetekle768
@tigstetekle768 2 жыл бұрын
የምር አማርኛ ፉልም አስጠልቶኝ ነበር ዛሬ ግን ቀጣይ ቢኖረዉ ብየ ተመኘሁ ምርጥ ትወና አሰደናቂ ድርሰት ልብ የሚነካ የትወና ጥበብ እዉነትም ልባም ደሀ የደሀ ልብ ሀሌም ፉቅር ነዉ ከደሀ የምንማረዉን ፉቅር የትም አይገኝም
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
ከሌላ ማን አለ ደጅ ኪስህ ነው የቅርብ ወዳጅ አለ ኤፍሬም ተሚሩ ብዙ ነገር ለማለት እፈልግ ነበር ግን ለማለት የፈለኩት ነገር በጹሑፍ አይገልጽም ብቻ እጅግ እጅግ ምርጥ ፊልም ነወ ከልብ አመሰግናለሁ ፍትህ ለእንባዬ 🙏🙏😘
@betshaselam5610
@betshaselam5610 2 жыл бұрын
wow ወድጀዋለሁ እ/ር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 2 жыл бұрын
የምገርም ትምህርት አለው ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል🥰
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z 2 жыл бұрын
የሚገርምነው ኡፎ አስለቀሰኝ 😔😔ልጁግን ስወደው በፈጣሪ 😍😍
@user-gc6tk9de8b
@user-gc6tk9de8b 2 жыл бұрын
በስንት አመቴ ምርጥ ፊልም አየው 🙏❤
@betymahibety8185
@betymahibety8185 Жыл бұрын
ይህን ፊልም ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ምርጥ ፊልም ነው። WOW
@stc5289
@stc5289 2 жыл бұрын
ምርጥ ያንስበታል አይ ድህነት እዚህ አለም ላይ ለደሀ ባታ የለም💔😥
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
በስማም አልቅሼ ያየሁት ፊልም ያመቱ ምርጥ ፊልም 💚💛❤ችግሩ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ የዘምኑ ወጣት መች እድህ እናደርጋለን 🤔🤔🤔😂
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 9 ай бұрын
እዉነትም ልባም ደሀ አይንዬ የተጫወተችው ካራክተር የብዙ ኢትዮጵያዊ እንስትን ይወክላል ድሀ ንፁ ልብ ነው ያለው ሴት እናት ናት ሀገር ናት ጀግና ናት እውነት ናት ምንለው ለዚ ነው እየተበደልን ይቅር የሚል ልብ ፈጣሪ ስለሰጠን ታድለናል ክብር ለሴት እህቶቻችን
@fufuytub2307
@fufuytub2307 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣምነው የላቃስኩት በእውናት ልብ ይሰብራል በዝህ ትምህርት መውሰድ አለብን
@molomolo5586
@molomolo5586 2 жыл бұрын
እንደዚ ፊልም ትግስቴን ያስጨረሰኝ የለም በመጨረሻም ተለቀቀ
@user-gv6gf4qw6v
@user-gv6gf4qw6v 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 2 жыл бұрын
አይ የሀገራችን ነገር በዚህ ፊልም እውነታውን አየሁት አገራችን ዲሀ እየተረገጠ ሀብታም እየፈነጨ ይኖራል ያሰለቅሳል
@genibeauty16
@genibeauty16 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ ፊልም ችግሩን ሀሉ ቀይሮልን የምንደሰትበት ጊዜ ያምጣልን አሜን
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ዋውውውውው የሚገርም ትወና ምርጥ ተዋናይ ጋር ፍቅር ለዘለዓለም ይብዛ😍😍😍😍በርቱልን
@saragatchew4491
@saragatchew4491 2 жыл бұрын
በስንቱ አልቅሰን እንዘልቀዋለን 😥ምርጥ ፊልም ችግር አቧራ ነዉ ሲንቀሳቀሱበተሰ ይቦናል👌
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው ምርጥ ፊልም ነው ከምር ተባረኩ አቦ ልባሟ ደሀ ሆና የሰራችው ልጅ ከምር ጎበዝ ናት በርቺ ጋሽ ሰሌ ምርጡ አባቴ ሁላቹም ጎበዞች ናቹ❤❤❤❤❤
@fafiguragetube5123
@fafiguragetube5123 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ አራ ቀጠይ ይኑራው እንዴት ደስ እንደሚሉ ወይ ክፍል 2 እጠብቃለን👌
@user-fc9rq7ik7i
@user-fc9rq7ik7i 2 жыл бұрын
ወይኔ ተጀምሮ እስኪያልቅ እያለቀስኩ😭😭😭😭የሀገራችንን ነገር ግልፅ አርጎ አወጣው
@sebleminda1804
@sebleminda1804 2 жыл бұрын
ስንቴ ደጋግሜ አየሁት እያለቀስኩ
@selemontesfu9200
@selemontesfu9200 2 жыл бұрын
ከምለው በላይ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ደራሲውን ሳላመሠግን አላልፍም በቃ በትክክል የተሰራ ይህ ብቻነው በጣም ደስ ይላል
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 жыл бұрын
ትወና ደራሲ ቀርፃ 100% በቃ ቃል የለኝም ቆንጆ ቆንጆ ነዉ
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 2 жыл бұрын
ፊልም ላይ ድህነትም ፍቅርም ደስ ይላል ፈገግ ብለን ድህነትን በፍቅር እያጣፈጥን እናያለን በውነቱ አለም ላይ ሁለቱም አይገናኙም
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ለንፉግ ክፉዎች ሀብታሞች ሙዚቃው ግን የጆሮ ታሙበር ይበጥሳል
የቀደመ ሙሉ ፊልም Yekedeme full Ethiopian film 2022
1:19:43
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 129 МЛН
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021
1:33:43
Sodere TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
አቦሰም ሙሉ ፊልም :  abosem- New Amharic movie - addis film
1:28:56
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 3,3 МЛН