ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 1,198,641

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021

Пікірлер: 1 000
@hanan858
@hanan858 2 жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ፊልም አትስሩ የኢትዮጵያ ልጆች ትንሹም ትልቁም ነው ፊልም የሚያየው ለትውልድ የሚተላለፍ ቢሆን ጥሩ ነው በቀልን አታስተምሩ እርቅን ፍቅርን እንጂ መጀመሪያ አሪፍ ነው ግን አጨራረሱ በጣም ያስጠላል አስተካክሉ
@lilicho12
@lilicho12 2 жыл бұрын
ማነው በትክቶክ ኣይቶ ፍልሙን ለማየት የመጣው✌ግን ይህ ፍልም ዘግናኝ እና እትዮጵያዊነትን ኣይወክልም በስመኣብ የሆረር ፍልም ነው ምመስለው የቫፓየር የዝህን ኣይነት ፍልም ኣታበራታቱ
@user-xu2ov5fe2i
@user-xu2ov5fe2i 2 жыл бұрын
በቲክቶክ አይቶ የመጣ👍
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
እንኳን እንዲህ አይነት ዘግናኝ ፊልም አሳይታችሁት እንዲሁም ሰው የጭካኔ ጥግ ላይ ደርሷል። ሲጀምር አላማው መልካም ነበር አጨራረሱ ግን ከሰውነት የወጣ ነው ይዘገንናል!!! በፊልሞቻችን ከበቀል ይልቅ ይቅርታን ብንሰብክ ጥሩ ስብእና ያለው እና ከጥላቻ የፀዳ ትውልድ ማፍራት እንችላለን።
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ እና የንፁሃን ህይወት መቅጠፍ ይብቃ የምትሉ እጅ አውጡ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ምኑ ላይ ነው ዘግናኙ❓🙄 ብሩኬ አድናቂክ ነኝ በቀል ማለት ባጭሩ ይሕ ነው።🔚እኔማ ኮሜቶችን አይቼ ላለማዬት ወስኜ ነበር ማዬቴ ጠቀመኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ🔜ዋው ብያሎ ያላየችሑት we'll came ብለናል📢😂 ተፈደሉههههههههههههههه🇪🇹💪🇪🇹💪💔
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l
ኮሜንቱን ሳነብ ላቆመው ነበር ግን ትእክለኛ ፊልም ነው አስመሳይና በሰው ጣልቃ እሚገቡ ሰዋች የስራቸውን ሲሰጡ ያረካኛል
@funnyvideo7277
@funnyvideo7277 2 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር የ እናት እርግማን ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ነው አላህ ከ እናት እርግማን ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@mignotbik9257
@mignotbik9257 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝም ነው በማየቴ ተደስቻለው አልተፅፅትኩም ምን ያህል ፍቅር የእውነት ከሆነ ብዙ መስዋትነት ያስከፍላል እንደዛም ሆኖ ፍቅሬ ያልከው ባልጠበከው ሳት ስታጣ ባሰቃቂ ሁኔታ በቀል ብቻ ሳይሆን የመኖርክ ተስፋ ነው ሚጨልመው የምትኖርለት ሰው ቢኖር እራሱ ከበቀል ውጭ ምንም አያስደስትክም ስለዚ ምንም ይቅርታ የመቀበል ህሊና አይኖርክም ይቅርታ ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው ባጠቃላይ ፍቅር ማለት ይሄን ያህል ሃይል እና ዋጋ አለው አቦ ይመቻቹ ምርጥ ፊልም ነው ♥️♥️♥️
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
በፍቅር ይጀመራል በግድያ ያልቃል እረ እኔ ባህሌን ወጌን ኢትዮጵያዊነቴን በጣም ስለምወድ ኢትዮጵያ ፊልም ማየት የሚያስደስተኝ ብዙ ግዜ አጨራረሱ ምንም ሳልደሰትበት ያልቃል እስኪ ከግድያ ጀምራችሁ በፍቅር ጨርሱ እሱ ናፍቆኛል ምነው ሸዋ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ የድሮወቹ አክተሮች የናፈቋችሁ
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
የሚገርም እና የሚያሳዝን ፊልም ነው ፊልም እማ ናታይ ላይ ነው የሚያምረው በደንብ ነው የተወነው ሌሉቹም ምርጥ ናቸው
@Birabiro12579
@Birabiro12579 2 жыл бұрын
መጨረሻው ሳስጠላ ማነው እዴኔ ከቲክትክ ሰፈር የመጣ 👍😂😂
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ሁሉም ፍልሙ ያሠጠላል ነው የሚለው😃 እሰኪ ለየው መጭው አዲሰ አመት የሠላም የፍቅረ ያረግልን🙏🙏🙏
@biniyamtamsgen4602
@biniyamtamsgen4602 2 жыл бұрын
አጀማመሩ ተመችቶኛል 😘😘 አጨራረሱ ዘግንኖኛል 🤢🤢
@binialemu4041
@binialemu4041 2 жыл бұрын
አንድ ነገር አስተዋልኩ እናትና አባትን ማሳዘን በጣም ከባድ ነው የእናትና አባት እርግማን ቢቆይም ይደርሳል ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን አሜን
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤️❤️❤️
@mariemaria5441
@mariemaria5441 2 жыл бұрын
ወይ በጣም ያስፈራል ምጅምር ላይ ሀሪፍ ነበር መጨረሻው ግን ያስደነግጣል ልጆች ሊያዩ ይችላሉ 😥😥😥
@blenmekre9923
@blenmekre9923 2 жыл бұрын
ዘፈኑቹን የወሰዳቹበት ከውነት ካልከፈላቹት
@azizahamid5317
@azizahamid5317 2 жыл бұрын
ኮመቶችን ሳይ አጨራረስ አጨራረስ ትላላችሁ ሰው የዘራውን ሲጭድ ደስይላል ሄወቱን እደነጠቁት ነጠቃቸው አሪፍ ፊልምነው አስለቅሶኛል
ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
1:45:18
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:27:59
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
Yenes Adam - የእኔስ አዳም (NEW! Ethiopian Movie 2017)
1:31:35
News ET Social
Рет қаралды 1,9 МЛН
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
ሃምሳ ሎሚ 50 Lomi full Ethiopian film 2017
1:39:58
Addis Films
Рет қаралды 103 М.
አቦሰም ሙሉ ፊልም :  abosem- New Amharic movie - addis film
1:28:56
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН