አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '

  Рет қаралды 8,937

ethio zetewahedo ez tube

ethio zetewahedo ez tube

Күн бұрын

ለብዙ ክርስቲያኖች ይደርስ ዘንድ ላይክ ሼር እናድርግ ፡፡
በቀጣይ የሚለቀቁ ስብከቶችን እንዳያመልጣችው ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፡፡
ሀሳብ አስተያየት ኮመንት
ወይም በ ቴሌግራም አድራሻዬ @henokezt ብትፅፉልኝ ይደርሰኛል
Time chapters
የቪድዮ ክፍሎች
0:00 መግቢያ
1:41 አጋንንት የሚመጣበት ምክንያት
5:09 መ/ር እዮብ ይመኑ - የዘፈን መዘዝ
6:04 Aba gebrekidan sibket 1
6:58 መ/ር ግርማ ወንድሙ
8:41 አጋንንት ማስወጣት በ አባ ገብረኪዳን ግርማ
11:31 አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 2
14:06 አይነጥላ Aba Gebre kidan Girma sibket
16:12 eyob yimenu sibket
18:21 ልማድ እና ክርስትና
20:38 ethio zetewahedo media ይደግፉ
#abagebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #sibketethiopianorthodox
#eotc #ethiopiaorthodox #eztube @henokezt
#sibketethiopianorthodox
#orthodoxtewahdo #orthodox_tewahido
Ethiopian orthodox tewahedo reaction vedio
eotc
ethiopia
This vedio is an Ethiopian Orthodox tewahedo reaction vedios that have educational value.
Subscribe to our channel👍✅👍
kzfaq.info/love/rd4Cii9...
Tik Tok ✅ tiktok.com/@ethio_zetewahedo_ez_tube
Instagram ✅ ethio_zetewahedo_ez_tube
facebook ✅ / ethyopiawi
#eotc #orthodox #eztube
#ethiozetewahedo #henokezt
#kezimkezam
#ethiopiaorthodox
#orthodoxtewahdo
1.የቅዱስ ሚካኤል ተዓምር - በ በሻሌ ንቡ ሚካኤል - ድንቅ ስብከት በ መምህር ሀይለ ጊዎርጊስ ----
• የቅዱስ ሚካኤል ተዓምር - በ በሻሌ...
2.አባ ገብረ ኪዳን - ለበርካታ ጥያቄዎች መልስ ሰጡ - እጅግ አስደናቂ ስብከት - Aba Gebrekidan Girma sibket 2021
• አባ ገብረ ኪዳን - ለበርካታ ጥያቄ...
3.ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - አዲስ ስብከት | ደግመሽ ሀጢያት አትስሪ- 1 ----
• ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - አዲስ ስብከት...
4.ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ " መላእክት ያማልዳሉ " አዲስ ስብከት ተለቀቀ - ለብዙዎች ጥያቄ መልስ የሚሰጥ
• ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ " መላእክት ያ...
5.ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ | ሳምራዊቷ ሴት | Diakon Henok Haile New Orthodox Sebket
• ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ | ሳምራዊቷ ሴ...
6.' ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ' እጅግ ወቅታዊ ስብከት - በ መምህር ዘላለም ወንድሙ
• ' ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ' እጅግ ወቅታ...
7.የተዋህዶ መዝሙር በወላይትኛ ተመልከቱ - ካኦ ካኦ - Kao Kao - Welaita Mezmur
• የተዋህዶ መዝሙር በወላይትኛ ተመልከ...
8.ከባድ ፍጥጫ 🔴 ኢዩ ጩፋ ማርያም ብዙ ልጆች አሏት መልስ በ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - አባ ገብረኪዳን - መምህር ዘበነ ለማ- -- • 🔴 ከባድ ፍጥጫ👉ለዮናታን እና ለ ...
#ethiopianorthodox #mezmurorthodox
#pastorbiniyamshitaye #eyuchufa #yonatanaklilu #devineshow #tizitawsamuel#tewahedo #zerfekebede #abagebrekidangirma
#yemankiya dewel
#tekel
#ቴቄል
#orthodox #ማርያም
#henokhaile #henok #ሄኖክሃይሌ
#ethiopianorthodox #mezmur #ethiopia #መዝሙር #ማርያም #ስብከት #sebket #sibket
#tewahedo #eotc #eotcmk #orthodox_tewahido #orthodox #orthodoxtewahedo #orthodoxmezmur #orthodoxchristian #newsibket2021 #ethiozetewahedo
#ethiopian #orthodox #libona
#mezmur #ethiopia #ethiopian #orthodox_tewahido #orthodox #tewahedo #ማርያም #መዝሙር #eshetumelese #melatnebiyu #henokdinku #abagebrekidan #henokhaile #engidawork
#seifufantahun #orthodoxtewahdo #orthodox #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#Libonatube #seifuonebs #ethiopianorthodox
#eztube #ethiopiaorthodox #orthodoxtewahdo

Пікірлер: 97
@henokezt
@henokezt 6 күн бұрын
ለብዙ ክርስቲያኖች ይደርስ ዘንድ ላይክ ሼር እናድርግ ፡፡ ሀሳብ አስተያየት ኮመንት ወይም በ ቴሌግራም አድራሻዬ @henokezt ብትፅፉልኝ ይደርሰኛል huletegna chanalen join adru youtube.com/@henok_ezt?si=SEddKKTqn3mgcvZW
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 4 күн бұрын
@@henokezt ሀሜት ለክርስያን አይደርስም 😊
@dekebora
@dekebora 4 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዩትዮበሮች በየግዜው የነ መልዐክ መንክራት መ/ር ግርማን እና ሌሎች አጥማቂ የሚሏቸውን ፎቶ ተጠቅመው ቪድዮ የሚሠሩት ለ እይታ (view) ብቻ ብለው ነው ። ለገንዘብ ተብሎ እውነትን ለመደበቅ መሞከር በጣም ያሳፍራል ።
@user-xl5tb2dq6c
@user-xl5tb2dq6c 4 күн бұрын
እኛ ለምን የመምህር ግርማና የሌሎቹን ትምህርት እንደምናዳምጥ ታውቃላችሁ እኔና ችግሬ ከነሃትአቴ አፈፃፀም ስለሚገልጡ ብቻ አደለም መፍትሄ ስላገኘሁበት ነው. ራሴን አግኝቻለው, ለጥያቄዎቼ መልስም አግኚለታለው
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
❤️
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 4 күн бұрын
እናንተ ዛሬም እዛው ናችሁ 😂😂😂አይ ስታሳዝኑ.. ወንድሜ ዩቱብ ነብስ አይሆንህም ይልቅ ንቃ የአባ ገብረ ኪዳንን ቪዲዮ ቆርጠህ ከማቅረብህ በፊት የሁለቱንም ትምህርት ተመልከት እሺ እንደ ሰው መዝን መጀመሪያ ሁለቱም ፀጋ አላቸው እግዚአብሔር የሰጣቸዉ እኛ ምእመናን ነን እያራራቅናቸው ያለነው... እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
በሚዛንነት ነው ለማቅረብ የሞከርኩት።
@Kalkidan2112deru
@Kalkidan2112deru 3 күн бұрын
@@henokezt ቪዲዮህን ጨርሰህ እየዋ ወንድሜ ተምብልኑ እራሱ ምንድነው አባ ገብረ ኪዳን ምንድነው የዘረገፉት short ሚሞር አትሁን 🙏ለመንቀፍ መናፍቅ በቂ ነው እነሱ ቤተክርስቲያንን ሲሰድቡ እኛ ከነሱ ብሰናል አንተን ካልተከመህ ሌላ ነገር ሥራ እንዲታይልህ ብለህ ኃጢያት ዉስጥ ሰዉንም እራስህንም አታስገባ.. አንድ ጥያቄ ልጠይቅ አንድ ቀን ከአባ ግርማ የወንጌል እና የፈዉስ ፕሮግራም እስቲ ጨርሰህ እየ ያኔ ስም ለመስጠት አቸኩ ልም ገብቶ ማየት ከከበደህ ቴሌግራም ላይ ልክልሃለው
@natnaelalem270
@natnaelalem270 2 күн бұрын
የተያዘ ብቻ ነው ጉዳቱን የሚያውቀው እኛ ድነናል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ባባቶቻችን ላይ አድሮ የአጋንንትን ሴራ አስተምአውናል አንቅተውናል አንድ ሰው ከፆመ ከፀለየ ከሰገደ ከቆረበ በራሱ ላይ ያለውን አጋንንት ማወቅ ይችላል ያባቶች ጥፋት ሰውን ስላዳኑ ነው? አባቶችን ባትነኩብን ደስ ይለኛል
@meseretmekonnen268
@meseretmekonnen268 3 күн бұрын
እግዚአብሔር መምህር ግርማን ተጠቅሞ አድኖኛል:: ቆጠሮዬ ተፈቷል,ሀጥያቴ ፉንትው ብሎ ታይቶኛል,በአምልኮ ህይውት እንድኖር ለስጋወደሙ እንድበቃ የመምህር ትምህርት ጠቅሞኛል ስለዚህ ሌላ ምስክር አልሻም:: ቢቻል አባቶቻችን የአንዱን ፅጋ አንዱ ሳይንቅ ቢያስተምሩን ጥሩ ነው::
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
❤️
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 2 күн бұрын
ትክክል!! እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 4 күн бұрын
አሁን ድረስ አባታችን መምህር ግርማን ትቃወማላችሁ? ንቃ ባክ በራስ ላይ የደብተራ ወሬ እየሰማክ ግዜህ አታባክን
@user-sl3xs4mo9s
@user-sl3xs4mo9s 4 күн бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ለምን አይገናኙም ምንድ ነው እስከዚ ከዋናው ከመ ምህ ግርማ መነጋገር አየሻልም ወይ ?
@Hana-3838
@Hana-3838 4 күн бұрын
😭😭😭😭ኡኡኡኡኡኡ ሠለቸን የማንን እንሥማ ጌታሖይ ወዴት እንሒድ ግራ ገባን 💔💔💔
@helina123
@helina123 2 күн бұрын
እራስሽን አዳምጪ
@user-if6xw9bb8l
@user-if6xw9bb8l 10 сағат бұрын
ምን ግራ ይገባሃል ሰው የሚፈልገው ሳይሆን እሚያፈልገው መከተል ወይም መማር በተጠቀመበትም መኖር ግዴታ ነው ፡ ሰው መዳን ይወዳል እውነት መታሰር ግን የለበትም ሳይፈልግ በክፉ መናፍስት ታስሮ ሱሰኛ መሆንና ውድቅ የሐጢአት መገዛት መሆን ግን የለበትም ፡ስለዚ እማይገናኝ ነገር ማገናኘት ተገቢ ኣይደለምና ተረጋጊ እሚሳፈልግእን ፈልጊ በዛም ኑሪ።
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 4 сағат бұрын
Yemenasetwelbet aymer setonal-melkam zaf keferaw yasetawekal. Selasew amet kwen keaba kidan selkerstos selamelkot kon kememer gerema messmat
@AbrahamHaile-hb1vs
@AbrahamHaile-hb1vs 4 күн бұрын
ቅናትነዉ አተለምን ይህንን ፀጋ እዳልተሰጠህ ታወሐቀዋለህ ምክኒያቱም ደፍተራነህ አፍህን ዝጋ ካለበለዚየሠ ጉድህን አወጣዋለሁ ወረኛ አገሠንታችሁ ተካባችሁ አደል ገና እንጨፈጪፈዋለን በመቁጠሪያ እዴት ትሆነሐ 😂አባቴን አትኩብኝ መምህረሰ ግርማን የኛን ህወት ቀይረዉልኛል
@finally7664
@finally7664 3 күн бұрын
አብርሀም ተባረክልኝ። እኔም የመምህር ግርማ ተማሪም ደጋፊም ነኝ።
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x 2 күн бұрын
እባካችሁ ክፍተት አትሰጡ በተሰጣችሁ መክሊት ተጠቀሙ ለአጋንንት ቲፎዞ አትሁኑ።በተሰጣችሁ መክሊት ተመላለሱ።መናፍስቱን አታስደስቱት።ማውጣት ካልተቻላችሁ በተሰጣችሁ ተመላለሱ።
@Gggf-ud9tx
@Gggf-ud9tx 4 күн бұрын
ሁሉም የእርሱ ፀጋ አለው ። እየቋረጠጠቸው አትበጣብጥን ለዪቱብ ብላችሁ
@ElsaKetema
@ElsaKetema Күн бұрын
አባእግዚአብሔር ይስጥልን መይመናን በሚዲያ መተቻቸቱለመናፍቅ በር መክፈት ነው ገን እውነት ስለፀጋ ስጦታ ስለብቃት በእውነት ለመረዳት መቁጠሪያ ቅባቅዱስ እንዴት መጠቀም እንዳለብን የአጋንንትን ስራ ማወቅ ከፈለግን እውነቱን በእውነት ተዋህዶን ለመረዳት የቀደሙትን ጠይቁ ዋልድባ መህበረ ስላሴ፣ ያልተደበላለቀባቸው ሌሎችም ትላልቅ ገዳማት ወጣ ብላችው በጥሞና አስተውሉ ሰይጣን ዛሬ የተፈጠረ አይደለም ስለ እምነታችን ማነስ ስልጣነ ክህነትን እንዲገባ ባለመጠቀማችን ዛሬ እንዲህ ያለ ጭቅጭቅ ውስጥ ገባን የሌላ እምነት ሰዎች እስክንመስል በአንድ መቅደስ እያስቀደስን እንዲህ ተለያየን ተጠያቂው ቤተክህነቶ ነው እውነቱን እያወቁ ለገንዘብ ብለው አውደ ምህረቱን ለማይገባው እየሰጡ በጎችን ያነታርካሉ አምላካችን ለቤተክርስቲያን ለልጆቹ ይድረስልን በዚህ ደረጃ ወረድን ያሳዝናል
@henokezt
@henokezt Күн бұрын
👍
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 Күн бұрын
ወዳጄ ስለ ሰዎች ሃሰተኝነት መረጃ ከመሰብሰብ ራሰህን አድን፡፡ ንሰሃ ግባ ፤ ጾም ፤ ጸሎትና ስግደት ህይወት ውስጥ ግባ፡፡ ያኔ ማን ሃሰተኛ እንደሆነ ይገለጥልሃል፡፡ ጸጉርኅን እንኳ በስርዓት …
@user-lp4nq5ou6u
@user-lp4nq5ou6u Күн бұрын
Ababa.gerema.edema.yesetellen❤❤❤
@Eyaasu
@Eyaasu 4 күн бұрын
መምህር ግርማን ከመቃወምህ በፊት : የእናትህን ጨሌ አስጥላት :: 100% እርግጠኛ ነኝ : የእናትህ የጨሌ ጣጣና አቴቴ ነው እንደዚህ ያለ ነገር ውስጥ የከተተህ :: አባ ገብረ ኪዳን. : ደብተራ ናቸው : ከዱሮውም. የሳቸውን ትምህርት አላዳምጥም
@user-ou1we5ck6k
@user-ou1we5ck6k 4 күн бұрын
መጀመሪያ የደብተራን ትርጉም ታዉቃለህ???ሰ
@sipara9224
@sipara9224 4 күн бұрын
​@@user-ou1we5ck6kበያውቅ ኖሮማ ደብተራውን ንፁህ ንፁሁን ደብተራ አይልም ነበር ከሀይማኖት እውቀት ነፃ የሆነ እንድሁ በዘፈቀደ የሚናገር ወደውስጥ ጥልቀት የሌለው ዝም ብሎ በአየር ላይ የሚንሳፈፍ ሰው ስለሆነ ነው።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Күн бұрын
መምህር ግርማ ስድብ ነው ያሰተማሩህ?? ሁሉም ሰው የየራሱ ጸጋ አለው አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤ችግሩ ተቀራርባችሁ ብትፈቱት ጥሩ ነው።
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ አንተ ራስህ እምነቴ ምን ያህል ነው ሰውን ለመውቀስ እኔ ምን አርጊያለው በልና እራስህን ጠይቅ
@henokezt
@henokezt 2 күн бұрын
እሽ❤️
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 4 күн бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጠጋ ይስጥልን🙏🙏🙏
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
አሜን
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 3 күн бұрын
ቃለህይወትያሰሜልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
❤️❤️❤️
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt 4 күн бұрын
❤️
@AbrahamHaile-hb1vs
@AbrahamHaile-hb1vs 4 күн бұрын
እናተ እራሱ አጋንት ናቸሸሁ እናተ ቅጠል በጠሠሺ ስራስርሁሉ አተ አፍአለህ መምህር ግርማን የምትኮንንበት አተ ሰይጣሰዉየ ማንነዉ አተን የሾመህ እናዉቅሀለን አተድሩየ ሆዳም እሱን የምትከተሉሁሉ እዉነቴነዉ ደፍተራ ነዉ ተጠንሸቁት
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x 2 күн бұрын
እኔ መልካም ነገራችሁን እወስዳሐሁ የማይረባኝን እተዋለሁ።ስጋ ለባሽ ስለሆናችሁ አልፈርድባችሁም።
@henokezt
@henokezt 2 күн бұрын
እውነት ነው
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 3 күн бұрын
አባ ገ/ኪዳን ትምህርትዎ ደስ ይላል ነቀፌታዎ ግን ተጨባጬን እውነት የካደ ነው ከመነቃቀፍ መማማር ይሻላል ።ለሌላውም ክፍተት መስጠት ነው ፍፁም ነኝም አይበሉ ሰው ብዙ ካወራ መሳሳቱ አይቀርምና እንደ ፖለቲከኞች እንደይሆኑ መቆጠብ ይበጃል እላለሁ ።ለድፍረቴ ይቅርታ ።
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
👍
@BelayBirhanu-cu8nw
@BelayBirhanu-cu8nw 3 күн бұрын
Who is righat aba gbrkidan or mehmer girma ,by which thing we can decide???
@yalemzewouddayaleww8004
@yalemzewouddayaleww8004 Күн бұрын
Yematwekutene eweku, temaru
@meseretawulew-do9fh
@meseretawulew-do9fh 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ፣እናተ እራ መንፈስ ቅዱስ የለባችሁም ፣ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ስው ስውን አይከስም እናተ ተኩላ ናችሁ ፣እግዚአብሔር ይመልሳችሁ ፣
@user-lp4nq5ou6u
@user-lp4nq5ou6u Күн бұрын
Ababa.gereman.atengeru
@user-gc7sx1nd3n
@user-gc7sx1nd3n Күн бұрын
ለነገሩ ልብን ይስጣችሁ የሰውን ልጅ መጫወቻ አድርጋችሁ
@onlymine4294
@onlymine4294 3 күн бұрын
ልክ ሲያወሩ ስትናገር በብሔር የተለያዩ ሴጣን አሉ ትላለች ደብተራ አመችሳ ዛር ጨሌ መንፈስ የለም በቤተ ክርሰቲያን አገልጋይ የተወረሰ የለም ልክ በቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ምንም እንደሌለ ማውራት አይከብድም
@Simontadeke
@Simontadeke Күн бұрын
አባቶቻችን እና አባ ገብረ ኪዳን በአጋንንት ላይ ገና አልሰለጠናችሁም ዘመኑን አልዋጃችሁም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
@mitawiha316
@mitawiha316 4 күн бұрын
Arfeh tekemet ante demo Maneh sew eyedane new ke balebetu belay atawekum egziyabher ke chelema yawetachu zarem negem memoir girman enwedachewalen debtera Debtera metetegna hula
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 4 сағат бұрын
Bealm yalathew yaba geber kidan. Yesmamatual ketelubet YMemer. Germa yetma ker leftat. Wenkan beku aydelathewm!
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x 2 күн бұрын
እያንዳንዱ ሰው የራሱ ስጦታ አለው በተሰጣችሁ ተመላለሱ አሳፋሪ ስራ አትስሩ።
@tsedalgashegebre7264
@tsedalgashegebre7264 2 күн бұрын
ይቺ መነኩሴ ትምሕርቷ ሁሉ ያስደንቀኛል
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 3 сағат бұрын
5. Lelaw alawaky thyaky set menfesu bether yelyal alu aleth Wena wenkan. Legersh 1 begureg. Muyt,samer,---- 2beormo amethsa___ Betgera hyal yeketal kebal gaer tyayzo yemmelk new Lemawek mokerumemer yastmarut lemyasaudathu thelu selehon leb yestatw
@SamsengSamseng-hx6bd
@SamsengSamseng-hx6bd 6 сағат бұрын
መምህር ግርማን ከምትቃወሙ በሱባኤ ብትጠይቁ መልስ ታገኛላችሁ ምክንያቱም የእግዚኣብሔርን ስራ እየተቃወማችሁ ነው።
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 4 сағат бұрын
Aba geber kedan. Welam selsew new yemyawerut !Amet amet amet amet. Yasaferal
@regasa1
@regasa1 4 күн бұрын
+++የማወቂያ/የማሳወቂያ መንገዶች+++ ፩ኛ. በአእምሮ ፪ኛ. በስሜት ፫ኛ. በመንፈስ አሁን የበዛው የትኛው ነው? እኛ የትኛው ነን? የሚጠቅመው የትኛው ነው? ስለ አንድ ነገር በእነዚህ ሦስት መንገድ ፈትነህ ውጤቱ ተመሳሳይ ካልሆነ እለፈው/ተወው።
@abebegashaw2055
@abebegashaw2055 5 сағат бұрын
አባ ገብረኪዳን እውነተኛ አባት ነቸው
@biruckhaileworku2352
@biruckhaileworku2352 Күн бұрын
የነብስ አባት ይኑርህ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የቱ ጋር ነው የተፃፈው??
@yalemzewouddayaleww8004
@yalemzewouddayaleww8004 Күн бұрын
Dedeb nehe, ebskachu yemtawektene becha asetemeru
@Lucy70968
@Lucy70968 4 сағат бұрын
Ewunetegnaw atemak manew? Yeterasachihun sera arefachih beteseru ayishalem?
@girmachewab9108
@girmachewab9108 2 күн бұрын
ለደብተራ ሽፋን መስጠት አይሆንባቹህም? የችግር ባልድርሻ አትሁኑ የሰው ችግር የናተ አለመሆኑን ብቻ አይታቹህ በአባቶች ላይ መዘባበት ይቀናቹሀል። የሰይጣን ድል መንሻ ቅጥቀጣ ስግደት ፃም ፃሎት ቁርባን እና ፀበል መፀበል መሆናቸውን ብቻ ነው ያስተማሩን እድሜ ይስጥልኝ አባቶቻችን። ደብተራ ከአገራችን ያጥፋልን
@Misneb
@Misneb 3 күн бұрын
@dekebora እነዚህን እውነት የተከደነባቸውን ተምረው ምንም እንዳልተማሩ የሆኑና ወንበር ዘርግተውም የሚያስተምሩ ተሳዳቢዎች የሚሉትን ሰምተህ/ሰምተሽ ከሆነ ፍፁም ተሳስተሻል/ተሳስተሃል። በአካል የማያውቁዋቸውን እውነተኛ የጌታችንና መድኃኒታችንን የወንጌሉን አርበኞች በከንቱን የሚወነጅሉ፣ እናውቃለን የሚሉ ነገር ግን እውነት የተጋረደባቸው ከንቱዎች መሆናቸውን በግልፅ አስመስክረዋል። አጋንንት ሺህን አስር ሺህ ሰራዊት ቢሆን ምን ያስገርማል? ለጌታችን ለራሱ ሌጊዋን ነን ብሎ የተናገረ አይደለምን? ምእመናን እስራታችሁን እናንተ ናችሁ የምታውቁት ስለዚህም በመጠራጠር ከስቃይና መከራችሁ እንዳትላቀቁ ሰይጣን ሌላ ሞክሮ ቢያቅተው የሚጠቅምባቸው እንደሆነ አውቃችሁ እነዚህን እንዳትሰሙዋቸው እላለሁ። እውነተኛው ወንጌል ከኣጋንንት እስራት የሚፈታ ከደዌ ሁሉ የሚፈውስ ነው።
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 3 күн бұрын
ወዳችሁም ጠላቹሁም መምህር ግርማን የሚያክል በአስተምሮቸውም ሆነ በፈውሳቸው ማንም እሳቸው ላይ የሚደርስ የለም ስለሴጣን መሰሪነት በደንብ ያነቁን አባት ናቸው የቅናት መንፈስ ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል ብለው ብለው እኛ ቄሶች ሴጣን አይዘንም እያሉን ነው በዚህ ንግግራቸው የተፈወሱት አባቶች ቢሰማቸው ምን ይላቸው ይሆን ግን የተያያዙት ህዝቡን ማወዛገብ ነው የተያያዙት መቼም እኔ ሳይገባቸው ቀርቶ ነው የሚል ሀሳብየለኝም የተደበቀ አጀንዳ ከሌላቸው በስተቀር መምህር ግርማንምሆነ በአሁን ሰአት ያሉ ወደ 3 አባቶች አሉ እግዚሐቤር እድሜና ጤና ይስጣቸው ዞሮ ዞሮ ህዝቡ ለምን ዳነ እያሉን ነው ልቦና ይስጣቸው
@user-yo5wu1xg4l
@user-yo5wu1xg4l 22 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እንዴት ሀሰተኛ አጥማቂ ይላሉ ማንም አባቶችን የተከተለ የለም ክርስቶስ በነሱ ስለለነው እጅ ጠ ንቋይን ደፍተራን አትቃወሙም አና ታድያ አባ ጳውሊ ያስለፈለፈው ሰይጣነ የተሳሳተ ነው እያላችሁ ነው
@aseratbrehane5127
@aseratbrehane5127 Күн бұрын
ጌታን የሰቀሉት የካህናት አለቃዎች ናቸው መምር ግርማ 8ትኛው ሽ ሀዋርያናቸው እኔ ከኤቻቢ ድኛለው ሂ አናደዳችሂ እግዚአብሔር ልብስጣችሂ
@hanadejene11
@hanadejene11 4 күн бұрын
አሪፍ አቀራረብ ❤
@henokezt
@henokezt 3 күн бұрын
❤️
@AlemBerhe-zt1zm
@AlemBerhe-zt1zm 3 сағат бұрын
Ay aba kida sewn welu alawaky hesathew bitha awaky?yegermal ! 1 memer manew yasedgm belw. Ayetekum 2ymegemerya temertathew yebedelun teker belu netu leb feterl new kim yezo thelot yelm new 33 sele haweryat kanebebu yemgoshm setan test hendaytaby yelal 4kes selewonu setan ayzatwwm?methafu alem bemola bekfu hedetyaz atawekum yelal wena kes bealm new yalut Lalaw kes betesetw seltan maser mefetat yethelal. Seraw begtaber zend yetayal
@blahblah5125
@blahblah5125 4 күн бұрын
ኧረ ተው አባ ከርስዎ ይህ አይጠበቅም ሰው እይዳን ይህ ዳቢሎስን ማገዝ ነው
@blahblah5125
@blahblah5125 4 күн бұрын
ካህን ምን ስለሆነ ነው ጋኔን የለሌበት እንዳውም መቶ ከመቶ ነው የተያዘው ምእመን ይሻላል እግዚአብሔር ም ይረዳናል
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 күн бұрын
ሀሰተኛ አጥማቂዎች እያሉ መጨፍጨፍ ይደበራል መለየት እየተቻለ ሁሌ ዘራፍ እኔነኝ ትክክል ማለት ያስጠላል ::
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 күн бұрын
አረባካችሁ ለጠላት ሽፋን አትሁኑ ሴጣን ለምን ወጣ ብሎ መንጫጫት ያሳፍራል መምህር ግርማን መናገር ያሳፍራል ከአውዱ ወቶ መጨፍጨፍ ቅፍፍ ይለኛል ምክንያቱም መለየት አለመቻላቸው ያሳፍራል ::
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics 16 сағат бұрын
ግን መፅሀፍ ቅዱስን በተለይ ወንጌላቱን ብትመረምሩ እንዲ ባላላቹ ነበር በተአምር ሚያምን ህዝብ ኤሄንንኮ መናፍቃንም ይሰሩታል
@melesedesalegn
@melesedesalegn Күн бұрын
ቆይ መምሕር ግርማ አባታችን ላይ ተቃውሞ የምታነሡት ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ የፀሎት ቤት አዘጋጅታችሑ ሥገዱ ሥላሉ ይሔ ሑሉ ተቃውሞ መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እነ ገብረ ኪዳን እንተዋወቃለን ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ሑላ እናንተ እኮ ኑሮአችሑ ከአጋንንት ጋር ነው ለአቃቤ ርእሥ ለግርማ ሞገሥ የመሥተባርር የምናምን እያላችሑ አንገት ላንገት ተናንቃችሑ አደል እንዴ የምትኖሩት ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ አሑን ሕዝቡ በደምብ ነቅቷል እድሜ ለመምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት
@Meysaw12
@Meysaw12 4 күн бұрын
አባቶች ዝም በሉ እባካቹ.....
@user-ty4nu4oc3r
@user-ty4nu4oc3r 4 күн бұрын
የሰውን ችግር አትረዱም ፈሪሳውያን
@henokezt
@henokezt 4 күн бұрын
🙄
@Misneb
@Misneb 4 күн бұрын
በጣም ያሳፍራል፣ እነዚህ መምህራን ምንም አይነት መረዳት የሌላቸው እንደሆኑ ነው ራሳቸውን ግልፅ ያደረጉት። ችግራችሁ ግልፅ አይደለም፣ ይልቅስ ከአጋንንት ጋር ከሚጋደሉት አባቶች እግር ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ። ምን አይነት የሚያሳዝን ነገር ነው።
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 4 күн бұрын
እናተ ማለት የእኛ ስቃይ የእኛ መታመም ያስደስታችዋል እስቲ እኔን ያጋጠመኝ ነገር ልገራቹ በተደጋጋሚ ፀበል ልጠመቅ አንድ ቤተክርስቲያን እሄድ ነበር ያም ፀበል ቤቱን የሚያገለግል ካሃን ይመስለኝል እናም እኔ ውስጥ ያለው መንፈስ አይናገርም ግን ስጠመቅ ዝም ብሎ ይጮ ነበር እናም ይሄ ካህን ምን ይል ነበር ይሄ ዝም ብሎ ነው የሚጮኸው ይል ነበር እኔ ግን በእዛ ውቅት ውስጤ ያደረው አጋንት ያሰቃየኝ ነበር እናተ ማለት እንዲ አይነት ሰው ናቹ የእኛ ስቃይ ምንም የማይመስላቹ ደግሞስ በገንዘብ አጋንትን የሚልኩብን ደብተሮች ናቸው ለምን እኔ እሱን አትቃወሙም እኔ ላይ የተላከው የደብተራው አጋንት ከብዙ ልፋት በዋላ ነው የተጋለጠልኝ ቢያንስ 5 አመት ፈጀብኝ በደንም እስኪያወራ የዛሮቹ መንፈስ እነ ጠቋር እነ አዳልሞቲ ደግሞ ቢያንስ እስኪጋለጡ 16|አመት ፈጅቶብኛል ይሄም የሆነው በእኔ አጥያት ላይ መውደቅ እንጂ ከአጥያቴ በነፃ እግዚአብሔር አንድ ቀንም አይቆይም ነበር ስለ እዚህ እናተ የቤተክርስቲያን መምህር ብትሆኑም አጋንት የለባችውም ማለት አይደለም እንኳን እናተ ቅዱስ ጴጥሮስ ላይም ሴጣን አድሮበት ጌታም አንተ ሴጣን ዞር በል ብሎታል ቅዱስ ጳውሎስ እነ ደዛው እሱ ወደ ስማይ ሲያርግ ነው ከመንፈሱ የተለያዩት ስለ እዚህ እናተም እዚህ ጋር መጥታቹ ምትለፈልፉት ውስጣቹ ያደረው አጋንት ነው የሚያቀባጥራቹ እንጂ አጋንት ማስለፍለፍ ያሳየን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ማን ትባላል ሲለው ሌዲዮን ነኝ ጌታ ሆይ ውደ ጥልቁ አትጣለኝ ወደ አሳማዎ ያሉት ስለ እዚህ ማንም ሰው ላይ ያደረውድ እርኩሳን አጋንትን ማንት ትባላለ ልንለው ያስተማረን ኢየሱስ ነው ባይሆን እራሳችውን አድኑ እኛ ገብቶናል እድሜ ለመምህራችን መላአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እሳቸው ይሰራሉ አጋንት ይንጫጫሉ እንግዲ ተንጫጩ
@konjetabate6813
@konjetabate6813 6 сағат бұрын
አባ ገብረኪዳን በጣም ያሳዝናሉ እርሶ ተሐድሶ ኖት ለሁሉም ስጦታ አለው እናንተ እርሶን የመሰሉ ደብተራዎች መጠመቆ አለባችሁ አባ ግርማ እንደሆኑ ትክክለኛ አጥማቂ ከፈጣሪ የተሰጣቸው ስጦታ ነው እርሶም ደብተራ ጠንቋይ ኖት በእናንተ ምክንያት ይህን ሐይማኖት እየጠላሁ ነው እርስ በርስ መወነጃጀል ሐጥያተኞች ማንም ማንንም አይከተል ከክርስቶስ በቀር በእርሶ ቤት አስተምረው ሞተዋል ቅናተኛ
@hailuretta6765
@hailuretta6765 2 күн бұрын
አንተ በክርስትና ውስጥ አይደለህም ደብተሮችን እየስበስብክ ጥሩ አባቶችን ስም ማጥፋት ይቅርብህ ይህ ሁሉ የምትለፈልፈው የአባቶችህን ስራ ለመሸፈን ነው
@henokezt
@henokezt 2 күн бұрын
ሚዛናዊ ለመሆን ሞክሬያለው።በቀጣይ ደሞ በ መ/ር ግርማን በኩል ያሉትን አቀርባለው። ነገር ግን አባቶችን ደብተራ ባንል በጨዋነት አሰተያየት ብንሰጥ
@user-bv1iy2no4w
@user-bv1iy2no4w Күн бұрын
የደብተራ ልጅ ነኝ ደብተራ ማለት ፦ 1ኛ፦ ደብተራ ብርሃን ማለት ነው፦ የብርሃን ድንኳን ሊቀ ነቢያት ሙሴ በአምሳለ ንጉሥ ተገልጾ በብርሃን ድንኳን በሰባት የእሳት መጋረጃ 22ቱን ሥነ ፍጥረት በልቡናው ሥሎ ቃል በቃል 570 ጊዜ አነጋግሮታል ፦የደብተራ ልጅ ማለት የብርሃን ልጅ ማለት ነው።ወይም ሰማያዊ ወልደ ሰማያዊ ማለት ነው። 2ኛ፦ደብተራ ኦሪት ናት ባስልኤል ኤልያብን ያህል ጠበብት ሙሴን ያህል ነቢይ አሮንን ያህል ካህን አሥነስቶ ያሳነጻት ናት ። ታቦተ ሕጉ ያለባት አምልኮቱ የሚመሠከርባት ሕጉ የሚነገርባት ድንኳን ደብተራ ኦሪት ትባላለች ፦ የደብተራ ልጅ ማለት የሕግ ልጅ የመቅደስ አገልጋይ ማለት ነው።ሕገ ኦሪትን ያወቀ እንደሙሴ እንደ አሮን ያለ ማለት ነው። 3ኛ፦ደብተራ ድንግል ማርያም ናት በአምሳላዊት ድንኳን በረድኤት ይገለጽ የነበረው እግዚአብሔር በንጽሕና በቅድስና በታነጸች በአማናዊት ደብተራ በእመቤታችን ማህጸን በኩነት ተገልጿልና ደብተራ ትባላለች፦ የደብተራ ልጅ ማለትም የድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጅ ማለት ነው።እንደ ጴጥሮስ እንደ ጳውሎስ መሆን ነዋ! 4ኛ፦ደብተራ መስቀል መድኅነ ዓለም ክርስቶስ የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል መሠዊያ ነውና ደብተራ ተብሏል ሕያው ደመ መለኮት የነጠበበት ቅዱስ መስቀል የከበረ ደብተራ ነው፦ የደብተራ ልጅ ማለትም የመስቀል ልጅ ማለት ነው።ወይም መስቀለኛ መስቀላዊ ማለት ነው። 5ኛ፦ደብተራ ርዕሱ ድንኳን ይባላል በዘር በሩካቤ ያይደለ እንበለ ዘር እንበለ ሩካቤ የተወለደ የመድኅን አካሉ ደብተራ ተብሏል ሠዋዒ ተሠዋዒ ተወካፌ መሥዋዕት ነውና እንደ ብሉይ ሊቀ ካህናት ከአፍአ ወደውስጥ ደመ በግዕን ይዞ ለሥርኤት ወደ ደብተራ ኦሪት አልገባም ራሱን በደብተራ ርዕሱ አቀረበ እንጂ፦የደብተራ ልጅ ማለትም የክርስቶስ ልጅ ማለት ነው።በክርስቶስ የሚያምን የክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው። 6ኛ፦ደብተራ ቤተ ክርስቲያን ፦ክርስቲያኖች የሚሰበሰቡባት መቅደሰ ወንጌል ደብተራ ተብላለች አገልጋዮቿም ካህናተ ደብተራ ይባላሉ ፦ የደብተራ ልጅ ማለትም የመቅደስ አገልጋይ ቅዳሴውን የሚቀድስ፣ ቅኔውን የሚቀኝ፣ድጓውን የሚያዜም፣ዝማሜውን የሚዘም ብራናውን የራመመ ቀለሙን የቀመመ ማለት ነው። የረቀቀ የተራቀቀ ምጡቅ መርጌታ ማለትኮ ነው!ከደብተራ ሙያ አንዱን ሳያውቁ መንቀፍ ወፍ ነዳሽ ጉም አፋሽ መሆን ነው። ለደብተራነት መዐርግ መድረስ ጭንቅ ነው እንጂ ልጅ መሆንስ ቢሹትም አይገኝ። ደብተራ እያሉ መተንኮስ በይፋ ክርስትናን እና ክርስቲያኖችን በመጥላት የሚደረግ ሥሁት ድንቁርና ነው። ጠንቋይን ለተከበረው ደብተራ መስጠት አይቻልም ጨለማ ከብርሃን ጋር ኅብረት የለውምና።ሀገር በቀል የዕውቀት ሀሳቦችን የደብተራ ዕውቀት ነው አንቀበልም አንሰማም ማለት ግን ኦርጂናል የጣሊያን አእምሮ ነው። ደብተራ ዶክተሮች ሳይኖሩ ዶክተር ነበር።በተውሶ ጭፍን ግልበጣ የተሠራ አእምሮ እውነትን ካልጠላት የተማረ አይመስለውም ማለት ነው? ።ከውሸተኛ ተንኮለኛ ቁም ነገር አገኛለሁ ከማለት ዑቅያኖስ ሜዳ ሁኖ እህል ይዘራበታል ማለት ይቀላል።ወይም ሰሜን ተራራ ደልዳላ ሜዳ ይሆናል ማለት ይሻላል። ተጻፈ ከደብተራ ልጅ መምህር ገብረ መድኅን እንየው
@henokezt
@henokezt Күн бұрын
@@user-bv1iy2no4w ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ze9rb8nd9i
@user-ze9rb8nd9i 2 күн бұрын
Afhin zga yhuda
@Atifra1532
@Atifra1532 4 күн бұрын
ሪፖርት ውሸት መረጃ
@Atifra1532
@Atifra1532 4 күн бұрын
ጠንቋይ በድንግል ልጅ በኢየሱስ ስም ሰይጣን አያወጣም ? በስሜ አጋንንት ታወጣላቹህ ያለው ውሸቱን ነው????
@yalemzewouddayaleww8004
@yalemzewouddayaleww8004 Күн бұрын
Aba keberkidane, ebakewete, yemiwekutene, yetemarutene bicha asetemeru
የፓስተሮች '' ድራማ '' | የቄስ ነኝ ባዩ ሰውዬ መጨረሻ
22:57
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 5 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
44:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 44 М.
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 5 МЛН