🔴መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው

  Рет қаралды 15,608

NaKi React

NaKi React

7 күн бұрын

መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው #ethiopian_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 371
@mikitaya270
@mikitaya270 6 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ጤና ይስጣቸው ዘመኑ የሰጠን ምርጥ አባት እድሜ ጤና ይስጦት ።
@themane9894
@themane9894 6 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ድንቅ አባት ናቸው ድፍን ምእመን ይመሰክራል አስተምሮታቸው ሰለሚገርም ከራሳችን ውስጥ የሚነሱ ተቃዋሚዎች እንደሚኖሩ ግልጽ ነው እኛ ሁላችን እንወዳቸዋለን እንዴት በጉጉት እንደምንጠብቃቸው ብታውቁ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን ኑሩልን
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 5 күн бұрын
Amen
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 5 күн бұрын
እውነት ነው
@volumecare9918
@volumecare9918 3 күн бұрын
እውነት ነው😢😢
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 күн бұрын
Very true!!!
@SenayetAbera
@SenayetAbera 2 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ግርማን በዚህ ዘመን የሰጠን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባዉ
@yeshinegash5754
@yeshinegash5754 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እሺ አባታችን እውነት እውነቱን ስለሚናገሩ ሰይጣን ይንጫጫል ለእባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 2 күн бұрын
ከአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እራስ ውረዱልን እግዚኦ
@genetgenet8862
@genetgenet8862 5 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን የብዙ ሰዎችን ሕይወት የለወጡ አባት ናቸው በድሜ በእድሜ በዕጋ ያኑርልን።
@amesalAmberbre
@amesalAmberbre 2 күн бұрын
አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 6 күн бұрын
እረ በስምአብ ምን አይነት ደፋሮች ናቸሁ አባ ገብረ ኪዳንን መናገር በጣም ከባድ ነው በጣም ታሳዝናላችሁ
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
በትክክል
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 4 күн бұрын
Tadiya yehone yalhonewn min honeh new yemitakerbew. Ene bante new yetenadedkut.​@@EOTC_React
@dagnu9089
@dagnu9089 6 күн бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ።አባታችን የኛ መዳኛ ድንቅ መምህር ናቸው ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ።
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 4 күн бұрын
ጥሩ መምህር መንፈስ አይኖሩበትም የሚል አለ?
@God-Ma21Jes7iy9f
@God-Ma21Jes7iy9f 5 күн бұрын
አዎ ጌታችን ክርስቶስ በምድር ሳለ ሰጣን አለበት ብለውት ነበር ! አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን !እድሜ ይስጥልኝ
@maryalain9236
@maryalain9236 6 күн бұрын
ሁሉም አዋቂ ሁኑ እዳገባን😢😢 አባታችን እድሚዉን ያድልልን እንወደዉታለን❤❤
@user-lw4ix2uh4e
@user-lw4ix2uh4e 6 күн бұрын
አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውነት ነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 6 күн бұрын
ወንድማችን እነመሰግናለን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምሀርታቸው በእውነት የህይወት ትምህረት ነው እረጅም እድሜ ጤና የስጥልን🙏🙏🙏💒
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@kustkwt9171
@kustkwt9171 6 күн бұрын
አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውንትነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 2 күн бұрын
እዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitEbeye
@samrawitEbeye 3 күн бұрын
አባታችን አባገብረ ኪዳን በረከታቸዉ ይድረሰን
@DanielWorku-t1s
@DanielWorku-t1s Күн бұрын
ጠንቆይስ ጠንቆይ ነው ባዮ ነው አባ ገብረኪደንስ ቃለእግዚአብሔርን አስተማሪ ነቸው ፀጋቻው ይደርብኝ
@ramycell5698
@ramycell5698 2 күн бұрын
አባታችን ቃልህውት ያስማልኚ እርሱን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባ ገብረ ኪዳን 😇😇😇💕💕💕🙏🙏💐💐💐🌹🌹🌹🤗🤗🤗
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት በእርሶትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ እሚናገሩት እዉነት ነዉ ለሌሎች ልቦና ይስጣቸዉ
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 2 күн бұрын
እዉነት❤❤❤❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 күн бұрын
ለትውዱ የተሰጡ አባት በመሆናቸው ምቀኛቸው በዛ እሳቸው ጠንቋይ አይደሉም ጠንቋይነን ባዮችን በስብከታቸው እየመለሱ ያሉ አባት ናቸው🎉
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
በትክክል
@selam-bn5dz
@selam-bn5dz Күн бұрын
መድኃኔዓለም ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን❤
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 5 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በሳቸው እንኳን አይምጡብን
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 5 күн бұрын
ሎቱ ስብሐት ደግሞ በአባታችን መጡ እንዲህ ለተናገረው ልቦና ይስጣችሁ 😢አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር አምላክ የተሰጡን ስጦታችን ናቸው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድሀኒ አለም 🙏♥
@hanakebede282
@hanakebede282 6 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ማረን ማረን ማረን
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wr8tq8rg9q
@user-wr8tq8rg9q 5 күн бұрын
ቃል ለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልኝ ፈጣሪ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 5 күн бұрын
አባታችን ሲጀመር የሚናገሩት ቃለት በሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጅ የሳቸው አደለም ይቅር ይበለው በእውነት ያሳዝናል በዚህ ልክ መውረዳችን ያሳዝናል😢😢😢
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 6 күн бұрын
አባታች አባ ገብረኪዳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትክክለኛ ትምህርት ስለሚያስተምሩ ነው ገቢያቸው በህዝብ መከራ ገንዘብ የሚሰበስቡ ናቸው አባታችን የሚናገሩብን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 3 күн бұрын
Abatachen kale hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN
@Papi_Vlogs5
@Papi_Vlogs5 6 күн бұрын
Wandema 🎉🎉🎉
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
🥰🥰
@MekidesEshetu
@MekidesEshetu 3 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ አባት ናቸው ከሳሻቸውን እ/ር ይያዝላቸው
@HelenTesfaye-re8hp
@HelenTesfaye-re8hp 2 күн бұрын
በዚህ ዘመን የተገኙ የእግዚያብሄር መላክተኛ ናቸው በረከትዎ ይድረሰን የኛ አባት
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 2 күн бұрын
እባታችን ፈተና ስለሆነ ጌታም ተፈትኗል ጌታ ክእርሶ ዎ ጋር ይሁን
@SaraSz-xi2yk
@SaraSz-xi2yk 2 күн бұрын
አባታችን የብዙ ወጣቶችን ሄወት የለወጠ ሰው ነው እሱን አትናገሩብን አባታች አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ካጤናጋር ይስጥልን የኛ እቁ አባት 🙏🙏🙏
@EOTC_React
@EOTC_React 2 күн бұрын
🙏
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 5 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 6 күн бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Abatachin Aba Gebere Kidan Bereketachewu Yideribin ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 4 күн бұрын
አባታችን ታላቅስው ብቻ አይደሉም የብሉያት የሀዲሳት መምህርአንጅ የማያሳፍሩ እንደአባቶቻችን ወንጌል የሚሰብኩ ናናናናናናናናናናና❤❤❤❤
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc 6 күн бұрын
እግዚአብሔር የሁላችንን ልቦና ይስጥንእኔ የገረመኝ መንፈስ ቅዱስ መጠብቀው ከሆነሰይጣን እንዴት ብለ ይገባል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ❤❤❤🎉🎉🎉⛪🙏🙏🙏🙏
@user-dc2nw9nq5d
@user-dc2nw9nq5d 5 күн бұрын
አባታችን አባ ገብርኪዳን ትምርታቸዉ እዉንትናዉ የህዉት ትምርትነዉ የሚያስተምሩትአባት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
በትክክል
@user-wg3wx2nx4z
@user-wg3wx2nx4z 6 күн бұрын
አባ/ገብረኪዳን በዚህ ልክ መናገር እብደት ነው አባ እውነተኛ ሰባኪ አባት ናቸው ይኑሩልን እንወዳቸው አለን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 6 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@eissaalkayed-kh4rz
@eissaalkayed-kh4rz 2 күн бұрын
Jabadhu wadime baxami shagadha hojin keehe eshi🙏🙏🙏
@HanaMuluye-ng8cv
@HanaMuluye-ng8cv 6 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን ማርና ወተት
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
ናቸው 🙏
@amesalAmberbre
@amesalAmberbre 2 күн бұрын
አባ ገብረኪዳንን አንተ ምን አይነት ትምሕርት ኖሮህ ነው ምንሰ አይነትእውቀት ኖሮህ ነው ይህን አይነት አሰተያየት የምትሰጡት እናንተ እራሳችሁን አጥሩ የግርማ መናፍሰት የተሳፈረባችሁ ወደልቦናችሁ ፈጣሪ ይመልሳችሁ
@MemeMomo-gi8nf
@MemeMomo-gi8nf 6 күн бұрын
Abatachin egzabheri be idime be Tena yitebikachew aba gebiri kidani inwodotalen ❤❤❤
@user-gsareklam
@user-gsareklam 5 күн бұрын
ተው አትሳሳቱ አባታችን በተለይ በስደት ያለነውን የኦርቶዶክስ ልጆች የአባታችን ገብረ ኪዳን ትምህርት ህይወት ሁነውናል አባታችን እዴወን ያርዝምልን❤❤❤ስነመግባር ከፈገግታ ከአባትነት ፍቅር ጋር😢😢😢😢የነፍስ ምግባችን ናቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን❤❤❤ፈጣሪ የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
🙏🙏
@yafetlijyee
@yafetlijyee 6 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለሂወት ያሰማልን ምንም ሳካ አይወጣለትም እውነትም እግዚአብሄር ይሰጠን ሰው ማለት እሳቸው ናቸው እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኔ እበልጥ እኔበልጥ ማለት ምዲን ነው ልቢ ይስጠው እኔኮ አላቀውም መምህሩን
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
በትክክል
@YesharegAlene
@YesharegAlene 5 күн бұрын
ኧረ በሰመአብ አባገብረኪዳን እኮ አሉ የምንላቸው መድሀኒያለም የቸረን ታላቅና አስተዋይ አባት ናቸው
@user-wg3wx2nx4z
@user-wg3wx2nx4z 5 күн бұрын
ወንድማችን አንተንም እግዚህአብሄር አሞላክ ከክፉነገር ይጠብቅህ አና አባነ ሁልግዜም አቅርብልን እባክህ ጠላት ይቃጠል
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 күн бұрын
Tebarek! Berta!
@user-hc5sy3dj4v
@user-hc5sy3dj4v 6 күн бұрын
ከአባ ገብረኬዳን ላይ ውረድ
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
በትክክል
@mesimesi7756
@mesimesi7756 5 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህርታቸው ብቻ ሳይሆን ግሳፄያቸውም ለኛ ለምዕመን ጥሩ ትምህርት ነው ትክክለኛ አባት ናቸው ስለዚህ አትንኩብን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
🙏
@KalMola-r1s
@KalMola-r1s 5 күн бұрын
ይቅርይበላቸዉአባገብረኪዳንእድሜይስጥልኝ
@Fjogfsc
@Fjogfsc Күн бұрын
😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን😢😢😢😢😢ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ምነዉ በኔ ዘመን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባቴ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤
@bantegzayalew2733
@bantegzayalew2733 6 күн бұрын
ትምህርት የማይገባቸው እራሡ የሣቸውንትምህርት ከተማረ በጣም አጥንቱ እሥኪረሠርሥ ይገበዋል
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
በትክክል
@user-pg9rj2nn8m
@user-pg9rj2nn8m 5 күн бұрын
ከአባታችላይ ውረዱልን አባገብረኬ በለጠቸው ቅናትነው
@meseretbelete-ly6ut
@meseretbelete-ly6ut 5 күн бұрын
አባትችን ጥሩ መምህር ናቸው ለነገሩ እራሳቸውም ተነግረውት ነበር ቅስ ይቀናል ያሉት እውነት ነው ይህው አየን ምን ያስቀናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 5 күн бұрын
መምራችን አባ ገብረ ኪዳን በእድሜ በጤና ይቆዩልን በጣም ያሳዝናል በዚህ ደረጃ መናገር ይከብዳል
@wubanteSebsbe-xe7wo
@wubanteSebsbe-xe7wo 5 күн бұрын
እኛ ሰወች የሰወችን ስህተት በመፈለግ የምነወሰደውን ጊዜ የክል የራሳችንን ስህተት ለማስተካከል ጊዜ ሰጥተነው አናውቅም አባቶቻችን እባካችሁ ሰለሰወች ስህተት ላይ ከመስበክ ክርስቶስን መሰበክ ይሻላል !!!!
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 5 күн бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@Adanemossa
@Adanemossa 5 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዘመን ያድልልን
@Usermh22
@Usermh22 6 күн бұрын
አሁንስ ጆሮ አልሰማም አይልም ሁሉም ስራው ያዉጣው
@mengistabebaw311
@mengistabebaw311 21 сағат бұрын
በአሁኑ ሰዓት ምዕመን፣ካህን፣ሰባኪ...ዕውቀትና ታዋቂነት ላይ ትኩረት አድርጓል...ወዳጄ አዋቂነትና ታዋቂነት በዕምነት ካልኖርክበት ከንቱ ነው...ጠላትን አውቆ ከክርስቶስ ጋር ተጣብቆ መኖር እሱ ያድናል።
@Seble-mg
@Seble-mg 19 сағат бұрын
ትክክል ወንድሜ
@aaff882
@aaff882 Күн бұрын
ኣረ በስመኣም እንበል ወዴት እየሄድን ነን
@user-cx5sg8cx6h
@user-cx5sg8cx6h 4 күн бұрын
እኛ የምንከተለው ፈጣሪን ብቻ ነው የሚያስተምሩን እንሰማለን እንጂ
@leulexrecords
@leulexrecords 6 күн бұрын
Abate bertalen hulem❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
❤❤
@shewazeleke9947
@shewazeleke9947 5 күн бұрын
ከአባታች ላይ ወረድ ❤❤❤❤❤❤
@danielnegash1796
@danielnegash1796 6 күн бұрын
ወንድሜ አንተ የሄድክበትን መንገድ እጅግ በጣም በጣም አደንቃለሁኝ እኔ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ሠምቼ ሠምቼ አልጠግበውም በህይወቴ ብዙ ነገር አድርጎልኛ አብዝቼም እወዳቸዋለሁኝ የአባ ግርማ ወንድሙም የመ/ር ተሥፋዬም ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ጠቅሞኛል እነኝህን አባቶች የሠጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን በመሀላቸው የገባውን ጠላት ሠይጣን ዲያቢሎሥ ነቅሎ አውጥቶ ልክ እንደ አንተ ቪዲዮ ሁሉንም በአንድ አውደምህረት ላይ በተሠጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉበትን ግዜ እግዚአብሄር ያምጣልን ይችላል እኛ ብቻ ፍርዱን ለፈራጁ እየሠጠን የከሣሹ የሠይጣን ዲያቢሎሥን ክሥ እየተውን በትህትና፣በፍቅር፣በይቅርታና በምህረት መንገድ አብዝተን እንሩጥ እንፀልይላቸው ይፀልዩልን እላለሁኝ
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 6 күн бұрын
እዉነት ነዉ ይህንን ቀን ያቅርብል!!!
@tigisit2534
@tigisit2534 5 күн бұрын
እውነት 🌺🌺🌺🌺🌺እኔ ሁሉም መምህር እወዳለው የአባ ገብረ ኪዳንን ስብከትም የነ መምህር ግርማንም ትምህርት አስማምቼ ነው የምሰማው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺ሁሉም በተሰጣቸው ጸጋ እያገለገሉ ነው ::በጣም የሚገርም ነገር የነ መምህር ግርማ ትምህርት የሚሰሙ ልጅ የስብከት አገልግሎት በሚሰጡ አባቶቻችን ላይ የመቃወም ቪዲዮ አይሰሩም እነኝህ ደሞ ነቀፋ ብቻ ነው :::ሰዎች ቁምነገር ነገር ከማስጨበጥ ይልቅ አባ እገሌ ከ አባ ገሌ ገለመሌ ብለው ቪው ቢዝነስ ብቻ የሚያስቡ ይመስለኛል ልክ ደሞዙን ብቻ አስቦ እንደ ሚሰራ ሰው ማለት ብዙ ቅባት ጸጋ ቄሶች ከተማ መጥተው ደሞዝ ስለሚጥም ብቻ በድፍረት ገብተው እኛ ቤተክርስትያን ይቀጠራሉ :::እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 2 күн бұрын
እዉነት❤❤❤❤
@emano5974
@emano5974 2 күн бұрын
ሰላም አመሻችሁ ወንድማችን በርታልን❤ እብደው እንደኔ በተሰጣቸው ቢያገለግሉ የፀጋ ስጦታ ልዮልዮነውና ነገር ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የአይናችን ብሌን የዘመናችን ህዋሪያ ናቸው በእውነቱ ልብአችን ውስጥ የሚገባ ስራችንን በሚገባ የሚያውቁ እንቁ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው እባካችሁ😢😢😢😢 በመምህር ተስፍዬም ትምህርት በእውነት እኔ አይቻለሁ ለንስሃ በቅተው ለስጋወደሙ በቅተዋል ቤተሰቦቻቸውን ከአጋንት እስራት እያስፈቱነው ሌሎቹ አጥማቂግን እግዚአብሔር ይወቅ ምንም አልል ስላላየሁ 😢
@habhabshi5767
@habhabshi5767 5 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳንን ጸበል እሚያስገባልን ሰአጣን ማለት ነዉ ግራ ገብቶአቸዉ ግራ አጋቡን አዱጋ ሰይፈ መለኮት ምናምን የኮተት መአት ብለዉ ግራ አጋቡን በእዉንት ለማንኛዉም ወድማችን በርታልን እኔ ሁሉንም ትምህርታቸዉን ተከታተለህ ድረስባቸዉ ስግደትና ጸሎት አይወዱም ስለ መንፈስ ገና አልገባቸዉም ❤❤❤❤❤❤
@MerafAbrha
@MerafAbrha 2 күн бұрын
Aba Gebrekidan fetari rejime edime yistot❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ki2sb8ti7s
@user-ki2sb8ti7s 6 күн бұрын
ኸረ የኦርቶክስ አባቶች እና መምህራን ሁሉም አባት እና መምህር አንድ ዓይነት የመማሪያ ዘዴ ሊጠቀሙ አይችሉም እባካቹ ትንሽ ሰህተት እየወሰዳቹ አትነቃቀፍ ችግር ካለ እንኳን ካለ በዉስጥ መነጋገር ይሻላል እንጂ ዕመኑን አታደናግሩት ቁንጥር ሀሳብ እየወሰዳቹ ሰዉን አታጣሉ እባካቹ ሰዉን አታደናብሩት ከሁሉም ጥሩ ነገር መርጦ መቀበል ነዉ እንጂ ሰዉ ሁሌ ሙሉ አይደለም
@sarahsati-wc8tb
@sarahsati-wc8tb 6 күн бұрын
aba gebrekidan edmena tena ystot 💚💛❤
@Zeritu-zo1rx
@Zeritu-zo1rx 4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Sepra_tube
@Sepra_tube 6 күн бұрын
Welcome 😊
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
Thanks man🥰
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 4 күн бұрын
ልክ እንዲመስልህ መጀመሪያ ተጠመቅ ፣ስገድ ይገለፅልሀል
@user-si9iu6ie6b
@user-si9iu6ie6b 2 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@salamderass7911
@salamderass7911 3 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን 😭😭😭እግዚአብሔር አዋቂ ነው ምን አለ ዝም ብላችሁ የአሳ ስጋ ብትበሉ 😭😭😭ህዝበ ክርስትያን ሆይ ንቁ
@djgshc1758
@djgshc1758 4 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እንዎደዎታለን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@SelamHabel-vm5ll
@SelamHabel-vm5ll 15 сағат бұрын
አባታችን አባ ገብር ኪዳን እኮ ፈጣሪ እናቱን ይዞ 3ወር10ቀን ከተቀመጠበት ቦታ መርጦ እሳቸውን ያስቀመጣቸው ፈጣሪ ነው አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@henokezt
@henokezt 5 күн бұрын
Aba Gebre kidan yezemenachin enku ye tewahedo memhr nachew
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
🙏🙏
@ElsabetMoges
@ElsabetMoges 2 күн бұрын
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@lhhh3954
@lhhh3954 2 күн бұрын
ወንድሜ ከቀናቸው አንተ ማወቅ ከፈለክ መምአር ተሰፍዬን የመምእር ግርማን ትምህርት አዳምጥ በፊት ዬቱብላይ ወተ ሼር ምናምን ከማለት በፊት
@user-yo5wu1xg4l
@user-yo5wu1xg4l 4 күн бұрын
አጥማቂ እያላችሁ አባቶችን ከመቃወም ጠንቋይን 'ደብተራን አቴቴ ጨሌ ሚያመልከውን ብትቃወሙ ምንአለበት እኔ ከሁሉም ትምህርት የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ነበር እማውቀው ግን አልተፈወስኩም በየ ሆስቢታሉ ያልሔድኩበት የለም ግን የሌሎችን ትምህርት ከቤቴ ሁኜ በመማር ብቻ ተፈውሻለሁ
@emano5974
@emano5974 2 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ግን አይባልም የሁሉም የተሰጠው ፀጋ አለ እህቴ በነሱምአትፍረጅ ለኛው ነው
@SamriFkir
@SamriFkir Күн бұрын
እሱም መረጃ የላቸዉም ካህናት ሁሉ ፀጋ አላቸዉ አይለፈልፍም አሉ ​@@emano5974
@user-gn5wp3rf3v
@user-gn5wp3rf3v Күн бұрын
💖💖💖💖💖
@tigigetu3792
@tigigetu3792 5 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን ትክክለኛ አባት ናቸው የሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው🎉🎉❤
@volumecare9918
@volumecare9918 3 күн бұрын
አራ በማርያም አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ጦቃይ አይዶሉም ፈጣሪ ይቅር ይበለቹሁ በጣም ያሰዚናል ከአባታችን ውረዱ 😭😭እኔ ከአባታችን ትምህረት ቡዙ ታምህሬሃለው በቤቱ በእድሜና በጤና ይጠብቆት የኔ አባት❤❤❤😢😢
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 4 күн бұрын
እግዚእብሄር ይገስፃችሁ ደግሞ በአባታችን መጣችሁ
@EOTC_React
@EOTC_React 4 күн бұрын
🙏
@Sepra_tube
@Sepra_tube 6 күн бұрын
የምን hadset ነው woooo😮❤
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
ዎይ ስሙ hedset ነው እንዴ 🤭 እኔኮ ስሙ ጠፍቶብኝ ይሄን ነገር አልኩ 🤭🤭
@JustNow-er8lp
@JustNow-er8lp 5 күн бұрын
ከአባ ታችን ዉረዱ❤❤❤❤
@meazasemereab7296
@meazasemereab7296 6 күн бұрын
❤❤❤Kale ❤❤❤hiwet❤❤❤ yasmaln ❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@mikiscell6705
@mikiscell6705 5 күн бұрын
እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 күн бұрын
በእውነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አተ እዳልክው በዚህ ዘመን የተሰጡን የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው 😢😢😢 ትምህርታቸው እከ አጥት ሰርስሮ ነው የሚገባው እኛ መመለስ አቃተን እጅ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 5 күн бұрын
.እኔ ግን የፈዉሥ ሠጪ አባቶቸ በጣም ጠቅመዉኛል መቶ በመቶ እድሑም መር ተስፋየ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን በየጠሩበት ሂጀ አደለም ስደት ላይ ነኝ በአስተማሩት መሠረት በእዉነት ስለመናፍስት ስራ አንድም አላዉቅም ነበር እዳዉም አምላኬን ለምን እደት ስል ነበር የኖርሁት አሁንግን በአባቶቻችን ብዙ ብዙ ተጠቅሜ አለሁ ማርያምየን የሚገርመኝ አገራችን ዉስጥ ስንት ችግር እያለ ለሞን ይሆን ጉዳዩ ስለፈዉስ ሠጪ አባቶች የሚወራዉ
@tadessemoti3858
@tadessemoti3858 4 күн бұрын
አንዳቸው ለነፍሳቸው አንዳቸው ለሆዳቸው ይጮኻሉና በቃሉ ሚዛንነት እውነተኞችን ብቻ እንስማ
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 Күн бұрын
እባካችሁ አባቶቼ እርስበርሳችን አንጠላላ አንነቃቀፍ እዉነተኛውን የክርስቶስን ፍቅር እሸከም ለሰይጣን አናስደስተው።
@TdfggfghFgffhgdketj
@TdfggfghFgffhgdketj 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 4 күн бұрын
TEKEKELE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE
@yaredaddis484
@yaredaddis484 14 сағат бұрын
አባ ገብረኪዳን የተጠሉት ሀሰተኞችን በቃሉ ስላጋለጧቸዉ ነዉ
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 2 күн бұрын
አባ ገብረ ኪዳን የማይጠገብ የእግዚአብሔር ቃል ለነፍስ ይመግባሉ ሌሎቹ ደግሞ በገጠመኝ የሴጣንን የተለያዮ ዘዴዎች ምስክርነት ያሰጣሉ ብልጡ ተንኮለኛ ደግሞ በገጠመኙ ምስክርነት እየጎለበተ ለካ ይህም አለ እያለ እያሳደገው ነው
@user-zj2jl6fc8r
@user-zj2jl6fc8r Күн бұрын
tenkuyun tesfayen atakrbibin abate
@Sosi-b2g
@Sosi-b2g 3 күн бұрын
Baba gebrekidan layi seyitan tenesa errrrr ebakachihu mrt abatachin nachew tewuuuui
@SamriFkir
@SamriFkir Күн бұрын
መለኩሴው መረጃ የለዉም? በመምህር ግርማ ሲዲዎች በጣም ብዙ ካህናት በአጋንንት ተይዘዉ ሲፈወሱ ይመልከቱ
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 117 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
50:23
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 2,2 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 6 МЛН