No video

ባል ከየት ይመጣል? ከ አማካሪ አብነት አዩ ጋር // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 23,950

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Жыл бұрын

ሰላም የጉልቻ ፖድካስት ቤተሰቦች🙌🏽 ዘወትር አርብ ምሽት ይዘንላችሁ ከምንመጣዉ ፖድካስት በተጨማሪ ዘወትር እሮብ እያዝናኑ የሚያስተምሩ አዳዲስ ቪዲዮችን ወደናንተ ማድረስ ጀምረናል። ይመቻችሁ🙌🏽
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ በ0915454647 ይደዉሉ!
Social Media Links
Instagram: abinetayu_?igsh...
Tiktok: www.tiktok.com/@abinetayu

Пікірлер: 122
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
በነፃነት Comment ላይ ሀሳባችሁን አካፍሉን!🙌🏽
@bellyethio1574
@bellyethio1574 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እናመሰግናለን እኔ ጥሩ ትምርት አግቼበታለው 🙏❤
@merhawitgslasie7831
@merhawitgslasie7831 Жыл бұрын
ስለዚ እዚ አገር ባል የሚሆን ወንድ የለም ነው አጠቃላይ ሀሳቡ አይደል?
@magdesslebanon7796
@magdesslebanon7796 Жыл бұрын
በግል ላወራህ እፍልጋለሁ ግን እደት
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ያውቃል ትዳር የሱ ስጦታ አቤቱ በህይወቴ አንተ የፈቀድከው ይሁን
@konjitaa9836
@konjitaa9836 Жыл бұрын
እውነት ዛሬ ስለ እኔ ምታወራ. ነው የመስለኝ አታገብም ስልችቶኛል በነገራችን ላይ ወንዱም ምን አላት ሆኖአል እና ብቻ አምላክ ያውቃል
@bezawitwendwesen6141
@bezawitwendwesen6141 Жыл бұрын
ቅድሚያ መስጠት ላለብን ነገር ቅድሚያ ብንሰጥ ፈጣሪም ይረዳናል።ስለዚህ ቁሳዊ ፍላጎታችንን ተወት አድርገን ማንነት እና ስብዕና ላይ ብናተኩር መፍትሄ ይመስለኛል።ረብ ያላቸው ሀሳቦች ታነሳለህ በርታልን🙏🙏🙏
@ramadandesta3825
@ramadandesta3825 Жыл бұрын
አዎ ልክ ነው በአስተሳሰብ እና መልካም ስብዕና ምርጫችን ቢሆን መፍትሔ የሚገኝ ይመስለኛልደ
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
እናቴ በውጭ ስታያት ሁሏ ም ሴት አመለ ሸጋ ናት ቤት ስትገባ ነው እብድ እብድ ሚያጫውታት 😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
​@@Future979😂😂
@tigistkiyyaakoo5885
@tigistkiyyaakoo5885 Жыл бұрын
አብዬ አንተ ምገሳም ልጅ ነህ አሳብህ ለሴቶች እህቶችህ ሀሳብህ መልካም ነው ስለዚህ ምልካም ወንድም 1ኛ ወንድም ብየህ አለሁ ግን አቢዬ ትዳር እኮ ከእግዚአብሔር ነው ባቋራጭ በቃ በመቀላጠፍ ወይም ባለማወቅ በችኮላ በተለያያ አጋጣሚ እና አሁን አንተ እንዳልህው መሆን መጨረሻው ማክስ ነው መሰበር ነው እና የኔ ሀሳብ እግዚአብሔርን መለምንና መጠበቅ ነው አቢዬ አንተግን እንወድህ አለን የኛ አሳቢ ❤❤❤
@makdestigab8987
@makdestigab8987 Жыл бұрын
የኔስ መስፈርቴ ሐይማኖትና ፍቅር ነው ! መሐይማኖቱ ጠንካራ ጠዋት ጠነስቶ እኔም ቀድሜው ልነሳ እችላለሑ ግን ተነሽ እንፀልይ እንስገድ እንዘክር እንፁም ወዘተ በቃ ለሐይማኖቱ የሚፋጠን ብቻ ነው መስፈርቴ ምክንያቱም ሑሉ ያለውን ከያዝን ሑሉን ይሰጠናን ! ሴት እሕቶቸ ከድሜ ጋ አትሯሯጡ እምነታችን ግን እዴት ነው ? እደ ሳራ ከታገስን እደይሳቅ ያለ ልጅ ይሰጠናን ችግር የለም ! እግዚአብሔር ይመስገን ! ወድማችን ስለሰጠኸን ትምሕርት እናመሰግናለን
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
🙏
@bedriyabedriya5959
@bedriyabedriya5959 9 ай бұрын
ሁሉም ወንድ ባል አይሆንም አውነት ነው ያነሳሀው ሃሳብ አሪፍ ነው ❤
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt Жыл бұрын
እውነት ነው ባል ከየት ይመጣል ባልም ሚስትም ከእግዚያብሄር ቢሆንም አሁን ላይ ፍላጎታችን እና የምንፈልገው ነገር አልተገናኝቶም ኑሮው ሰው ሳይፈልግ በግድ ሀሳብ እያስቀየረው ነው እና ደሞ የሴቶች ከ25-30ያለች እድሜ በጣም አስጨናቂ ናት ሰው እንኮን ባይናገር የምናየው ነገር ተፅኖ ይኖረዋል የደሰበት
@bintaby1099
@bintaby1099 Жыл бұрын
ያነሳሀቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው ግን በራሴም የደረሰ ነገር ስላለ ይሄን ሀሳብ ማስቀመጥ ወደድኩ ወዶች ብዙ ጊዜ ጠብ እርግፍ የምትልላቸውን መጥፎ በህሪያቸውን ችላ ለተሻለ ሂወት የምደክም ቤቷን ማሻሻል የምትፈልግ ራስዋን ከፍ ከፍ የማታደርግና ለስራ ተነሳሽነት ያላትን ሴት ለላይፍ አትመችም ወይም ይችጋ ምን አጨናነቀኝ በሚል ትቷት ሌላ ሴትጋ ይሄዳል ከዛ ይችኛዋ የተሻለ ኢኮኖሚ የተሻለ አቋም ይዛ ስብራቷን ደብቃ እየኖረች ባለችበት ተመልሰው ይመጣሉ አብዘሀኞች ሴቶች ትዳር የሚጠሉት በዚ ምክኒያት ነው እና ወዶችም የሚወድላቸው ከአቅማቸው በላይ የሆነ ነገር የምትጠይቃቸውን ሴት ነው።
@eskedaralemu781
@eskedaralemu781 Жыл бұрын
ትክክል ሁሉም ማህረሰብ ውስጥ ያለ ዋነኛ ችግር ይኤ አንተ የገለፅከው አሳብ ነው ግን መሆን ያለበት በዚ መንገድ ቤት ትዳር ከሚፈርስ ለዚ ነገር መፍቴ መስጠት ነው ያለብን
@kt1651
@kt1651 Жыл бұрын
ሁሉም ወንድ ብሎ ማጠቃለሉ ግን ጥሩ ሃሳብ አንስተሽ ሳለ ጠቅልለሽ ሀሳብ ማንሳትሽ በ ዜሮ አባዛው ሀሳብሽን
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ም እያንቀባረረ ሚያኖራትን ገፍታ ሄዳ እየጠፈጠፈ እያጋጨ ሚያኖራት ጋ አንዴ ፍሪጁ ገጨኝ አንዴ መዝጊያው ገጨኝ እያለች አይደል እንዴ ምትኖር ?
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
😂😂
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Жыл бұрын
Betam esmamalew, Chewa, gobez,balemuya, tatami serategna, Kongo mist yalachew sewoch, don't appreciate their women, instead disdain yarguachewal. Balege zelzala set gin tiru tidal yiza tayaleh
@sababerhanu7885
@sababerhanu7885 Жыл бұрын
እውነቱን እናውራ ከአልን ሃላፊነት መቀበል የሚፈልግ ወንድ የለም ! ቢያገባም አሁን አሁን መፍታት አይከብደውም ሰውንም፣ አምላክንም አይፈራም !
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Жыл бұрын
አትሳሳቺ ይሄው ለምሳሌ እኔ ባል ነኝ ብዙ ወንዶች አሉ አላፊነታቸውን እየተወጡ ያሉ
@sababerhanu7885
@sababerhanu7885 Жыл бұрын
ሽመልስ እውነት ነው ሁሉንም ለማለት ሳይሆን ትዳርን እቃቃ ላደረጎት ብቻ ነው ፣ እንደ አንተ መልካሞቹን ያብዛልን !!
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
Thank you for doing this video. SHARED ✅️
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 Жыл бұрын
በጣም ልብን የሚገዛ ሀሣብ ነው ያነሣኸው ለብዙ ሠው መልስ ይሆናል ብዬ አምናለሁ እናመሠግናለን።
@makikonjo6120
@makikonjo6120 8 ай бұрын
ዘግይቼም ቢሆን ያየሁት በጣም ተምሬበታለዉ እወነት ነዉ ባል ከየት ይመጣል ወንድ ሞልቷል ባል ነዉ የጠፋዉ....
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
Awesome Perspective that is why lots of men looking for reach women and lots of women looking for reach men or Diaspora 😊
@hedrybergzabhre7953
@hedrybergzabhre7953 Жыл бұрын
ላላገባን ትምህርት ሰለምሰጠን እናመሰግናለን
@fffffm7012
@fffffm7012 Жыл бұрын
Ebakih yhen tiyake atilefew betam techenkealew 🙏🙏 yefkr agare lne tru sew nw gn wiste hulem indetesasatku nw misemagn ... silesu sasib yichenkegnal yhone ngr belegn
@shallom8897
@shallom8897 Жыл бұрын
ነጭ ነጩን ነው የምታወራው 😂😂😂😂 በደንብ ሰምቼሀለሁ ። ወንዱም ሴቱም ምን አለው ምን አላት ነው ጨዋታው አብሮ ሰርቶ መለወጥ እኮ አሪፍ ነገር ነው እንደሚቻል አስተምር እንጂ ምሳሌ የሚሆኑ ጥንዶችን አቅርብ ሰርተው የተለወጡትን።
@mercyz6252
@mercyz6252 Жыл бұрын
Before you get married,know your value, have relationship with God, write what you want to do in life,always be polite😊🙏🏽
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Жыл бұрын
ይሄ ያንቴ ሀሳብ ነዉ። በልም ሚስትም የሚሳጣዉ እግዚአቤር ነዉ። ቁሳቁስ ቁምነገረ አይደለም ዋናዉ ፋቅር ይኑር እንጂ ሁለቱም ወገንጋ ሌላዉ ትርፋ ነዉ ወንድሜ።
@bellyethio1574
@bellyethio1574 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው መሬት ላይ ያለው እዉነት ይሄ ነው የሰው ልጅ ዉበት ምግባሩ ነው ገንዘብም ጠፊ ነው ማንነት ላይ ብናተኩር እላለሁ ሌላዉ ቀጥሎ የሚመጣ ነገር ነው
@betiye4741
@betiye4741 Жыл бұрын
ገንዘብ ማለት ሀብታም ይሁን ማለት አይደለም። ገንዘብ ከሌለው ምን ልትበይ ነው?
@tirutube1139
@tirutube1139 Жыл бұрын
I like your explanation keep going❤
@houseofworship6370
@houseofworship6370 Жыл бұрын
ምን ልብልህ አመሰግናለሁ አንዳት አይነቱን ያብዛልን
@yordanostuccu7724
@yordanostuccu7724 6 ай бұрын
Ante gobez yehonk wendeme.ras metemameneh betam new yemadenkew.ketelebet🙏
@Helen-lx2vj
@Helen-lx2vj Жыл бұрын
U are the best one its talking in reality
@adiamgoitom3825
@adiamgoitom3825 Жыл бұрын
Thanks ...all you said is true..valuable
@liyaseferi3676
@liyaseferi3676 Жыл бұрын
ካነሳከው ሀሳብ የተመቸ ቢኖር ከጋብቻ በፊት የሚፈልጋትን ሴት በቀላል ያገኛታል ትልቁ የሴት ድክመት አምናው መተኛቶ ነው እንጂ በኢኮኖሚ ችግር የምትሸሽ የለችም
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ሙች ?😂
@yohannesavi8099
@yohannesavi8099 8 ай бұрын
Kikiki, esw dero kere.... Be 2000 demoze yemenorebet... Ahwen enate gezew 2023 new, enkwan 2000 birr 10000 benoreh manem ayfelegem... Gezew ena nwrow kebedwal... Sayegabw menore new
@hamiyonathan1698
@hamiyonathan1698 Жыл бұрын
Thank you abnet 🙏
@alemalem5337
@alemalem5337 11 ай бұрын
በጣም ወሳኝ መልክት ተምሬበታለሁ❤❤❤❤
@tesfa3041
@tesfa3041 Жыл бұрын
Anbesa gobez really abrarahew impressive impressive
@amipedia8109
@amipedia8109 Жыл бұрын
This version is nice. Yaltenzaza.
@user-rt7dw3vm6j
@user-rt7dw3vm6j 10 ай бұрын
Goshe ewunet new leke neh e/r yebarkehe abo.
@TibebuWeldu-zk5fo
@TibebuWeldu-zk5fo 8 ай бұрын
Well put ! Meret lay yalewun hunetaa new Kuch yarekew
@yadanibusha4092
@yadanibusha4092 Жыл бұрын
Thank you bro❤
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤
@bettybirhanu-nk2uh
@bettybirhanu-nk2uh Жыл бұрын
Betam teleke hasabe nw gen degmo mefetehewese menedenewe?
@user-dj1xw7ho8u
@user-dj1xw7ho8u Жыл бұрын
Thanks 🙏
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Жыл бұрын
ይሆ. ሁሉ. ዉጤት. የዝሙት ዉጤት. ነዉ
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 10 ай бұрын
enameseginalen
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
ትክክል
@solimenberu7204
@solimenberu7204 Жыл бұрын
Yemitanschew hasaboch betam tru nachew ena dmo tekekle nh berta wendmy
@nebyatjemal1256
@nebyatjemal1256 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ❤
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 9 ай бұрын
it is like good bro❤❤❤
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@bemnettefera1736
@bemnettefera1736 Жыл бұрын
God bless U
@bbt911
@bbt911 Жыл бұрын
Ene letedar yemthone set alatahim.. Endet nw sewunt lay yalewun tebasa eskewedagnewu matifat yemichalehu Yatebas hulem teshekmehwu tezorale bayeh kutir tedesetbetal tekefabetaleh weye degimo behaseb chelit telbetaleh Lik edetebasawu Hulu esuwa endet ke hiwete Ena kelib lawutat..? Yechal..endy? Ketechal negerugne.. esuwa eko Hulu menefs nw yehonechibgne be eyandandu enkisekasye yesuwa menfes yeketelegnal..letedar mech atahu..yatahut mefteh nw esuwan yemiaseresa yetebasewu Tarik gini endatersut 🎈yesuwa himemtegna.❣️ 🙏 wndemachihu🙏
@sweatyhero23
@sweatyhero23 Жыл бұрын
I like it 👌
@danahailu9103
@danahailu9103 Жыл бұрын
Tedar betam new emeferaw
@hanawolde1479
@hanawolde1479 Жыл бұрын
ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳሀው!! ነገር ግን ባልም ሚስትም አልጠፋም, የተሻሻልን እየመሰለን ብዙ ለትዳር መሰረት ያልሆኑነገሮችን ለትዳር ዋና መሰረት አድርገን እናስባለን!!
@itema5680
@itema5680 Жыл бұрын
ተባረክ
@setotawsitasita2118
@setotawsitasita2118 Жыл бұрын
ትችላለክ👏
@dessetnegasse1624
@dessetnegasse1624 Жыл бұрын
Hasabihn wedjewlalew ene mist hogne zigju kehonkugn bal fetari erasu yazegajilgnal bye asbalew eskezaw dires gin yaw metebek enji ezim ezam malet tirgumu bzum aygebagni magibtim lene hasabe wst yele b/c sew silageba magibat alfelgim betam tananashoche agibtewal so yene gena new tidar gin kibur new new begizew
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
አሁን ላይ ግዜው በጣም ከባድ ነው እርስ በእርስ ስለማይተማመኑ አይጋቡም እኔ ግን የአብዬ የሚያገባትንለማየት ጎጎሁ
@fatumaseid4274
@fatumaseid4274 Жыл бұрын
አተስፈረረን እጅ😢😢😢😢አይይይ ዛድር እራ ኡኡኡኡኡ😅😅😅
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
ድፍት እላታለሁጅ ከትዳረበፈትማ ወይፍክች ግን የገጠረልጆችኮዋ አነረገውም ሢጀመረ
@tirutube1139
@tirutube1139 Жыл бұрын
Yeah u r right we did very easy to giving them what they want, that's why they don't want marry us, stop doing this ladies😂 no more🙅
@hawit2585
@hawit2585 Жыл бұрын
Tekekele hasab
@user-tj2ek8ml8l
@user-tj2ek8ml8l Жыл бұрын
100%
@NeimaMohammed-ne4jh
@NeimaMohammed-ne4jh Жыл бұрын
Arif meker nw berta
@AlemAlem-sv8qt
@AlemAlem-sv8qt 19 күн бұрын
ትዳር ከያዙ በዋላ የሚማግጡ ከወነስ?
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ድብን ይበሉ እንጅ ዘንድሮ አናገባም 😂😂
@dessetnegasse1624
@dessetnegasse1624 Жыл бұрын
Benegerachin lay mesfert yelegnim gin fetariwn beeeeeetam feri ena enen wede egziyabher bet emiwesdegn keza betechemari enaten emiwedlgn emiyakebrlgn.kehone lelaw begizew yistekakelal bay negn edi sl sew gira yigebawal betele godegnoche ene negerochin aklye mayet new flagote esu kewededegn man min agebaw
@Hello2112.
@Hello2112. Жыл бұрын
Every boys are not BOY or husband. And every father are not Dad. But please girls give respect for your self anyways. I agree by this topic anyways.
@mamaewrwrw4976
@mamaewrwrw4976 Жыл бұрын
Arife.ewuket.shemichalew.alagebahum.gena.negn.ameseginalew
@lulitgeze6586
@lulitgeze6586 Жыл бұрын
ሰምታችኋል ቤተሰብ ባል ከየት ይመጣል 😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ከፈጣሪ😂
@aberashturi2605
@aberashturi2605 Жыл бұрын
Thank You የልቤን ነገር ስለተነገረክ አብዛኛው ወንድ መግባት አይፈልጉም !
@bhhf2777
@bhhf2777 Жыл бұрын
ኡፍፍ መልስ አገኝው አታገቢም የምትሉኝ ቤተስቦቼ እና ጓደኞቼ ባል ኬት ይመጣል😊😊😊
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
😂 ሰህ ከየት ይመጣል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ክክክ አታሥቁኚ
@yttyhg9284
@yttyhg9284 11 ай бұрын
እዉነት ከባድ ነዉ አጎቴ ሀብታም ነዉ እና ምንም የለላት አገባ አመት ከሆነት ቡሀላ ከፈለኝ ንብርት እያለይ ትገለገል አለይ 😂😂እሱም ያለመክፈል ሀብቱን ያሸመግላታን😂😂😂
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 8 ай бұрын
ከተግባባን ቡሀላ ሽማግሊ ልኮ እጄን የማስነካው እንኳን ቤቱ ሂጄ ላድር 😂 ወንድ መቀላሉ ካገኘን ያቀለናል ማስለፋት እንልመድ እጂ ሴቶች
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu Жыл бұрын
❤❤❤❤
@susuhabeshawet4988
@susuhabeshawet4988 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሀው በጣም እኬነው አዛ ሚያዴርጉት ለምን አታገቢም ሚለው ጥያቄ አንድት ጓዴኛየ ለምን አታገቢም ሚለው ጥያቄ ሲያሰለቻት ብቻ አገባች አሁን ዴግሞ አቶልጂም እንዴ እያሉ ጥያቄቸውን ቀጥለዋል አለችኝ 😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ገና መቸ ጤያቄው አያልቅም
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
ባል ከየት ይመጣል 😅 እውነትነው
@azj7yemane745
@azj7yemane745 Жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ መብራሪያ መልሱ የሚፈገው አዕምሯዊ ትዳር ነው ወይስ በፍቅር የሆነ ትዳር? ፍቅር እኮ እንደዚ በድርምር ቅምር አውጥቶ በመግባባት መኖር የሚያስችል ነገር ነው፡፡አዕምሯዊ ትዳር ከሆነ ደግሞ ንግድ ነው ማለት ነው፡፡ ሲጀመር ወጪ የሚባለው ሂደት ለምንድነው ወንድ ተኮር ወይም የወንድ ብቻ ድርሻ ግዴታ የሚሆነው?
@yttyhg9284
@yttyhg9284 11 ай бұрын
ግን ሰወ የለፋበት ካከቡ 6ዉር ቡሀላ ንብረት ይካፈሎ እሚለዉ ህግ ቢሰረዝ ጥሮ ነዉ😂😂😂😂
@bman4267
@bman4267 Жыл бұрын
Bal yetefaw mist siletefa new enji magbat mifelig wend moltual…. Setu gizewun diaspora ena balehabt siyasad yasalifal keza 35 sihon edmeyachew bal mafelaleg yijemiralu….. keza manim beza edme silemayfelig bal tefa yilalu. Setochim halafinet alebachew
@semiradebisa1964
@semiradebisa1964 Жыл бұрын
Baxam xiru mikire nw bazew qaxile 😅😅😅
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Жыл бұрын
Abinet, whatever you said is right but in theory. The men nowadays are so difficult. In my opinion a woman should be lucky to find a good husband. What I do not understand is the society, I don't know why they see women over 30 as a sinner, worthless, why, it is her choice, if she doesn't find the right person, she doesn't have to kill herself, she has to live. Why does the society bother her. Disrespect her, some ppl even look down on single women. Just because they could get lucky in the husband market. Like you said Abinet, "please ppl do not ask a woman why she is not married, she has to get married, remind her that she is getting older.... this is not gonna help her at all, instead it leaves her with no option but to exclude herself and be lonely.
@oooooo9254
@oooooo9254 Жыл бұрын
ይረፉአያስጨንቁን 😅😅😅😅
@D-d415
@D-d415 Жыл бұрын
ፈልጌህ ነበር እንዴት ላግኝህ
@hiwe569
@hiwe569 Жыл бұрын
𝙞𝙣𝙨𝙩𝙖𝙜𝙧𝙖𝙢. አውሪው ከመለሰ ካልመለሰ ቤቱ ሄደሽ አንኳኪ 🚶‍♀️
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Жыл бұрын
ቤቱ የት ነው 🙄🙄
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እረ አተ ልጅ አሣከኚ ለኛ ሠፈር ሠወች ሂደህ በነገርክንኚ ባል ከየት ይመጣል😂
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
የሚሸጥ ደረጃውን የጠበቀ ታጥቦ የተቀሸረ ባል እኔ ጋ አለ 😂 ሴቶች በውሥጥ አናግሩኝ
@hiwe569
@hiwe569 Жыл бұрын
ab .ከራሳቸው ጭምር ያልተግባቡ ሰዎችን ጋበዘህ ሳንባዬን ከሚጠመዝዙት እንደ አስቱካ picture ዝምም ብለክም ቢሆን አንተን ባይ ይሻለኛል ባል ሊሰጠን🤪 ነው መጣሁ🏃‍♀️ ላድምጥህ ..
@aderagew3043
@aderagew3043 Жыл бұрын
❤❤❤
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Жыл бұрын
አረ እኔ ፍቅር መሊዝ አለኝ ምን ይሻላል
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
ታዲለሽ ከመጎዳት አረፍሽ
@sekinabh5406
@sekinabh5406 Жыл бұрын
ኧረ እኔም ፈቅር ይዞኝ አያውቅም ካሁን በዃላ ግን አላቅም በጣም ነው ሚገርመኝ
@matthewburns176
@matthewburns176 Жыл бұрын
"Promosm" ☀️
@tsigemohammed5613
@tsigemohammed5613 8 ай бұрын
antase
@fatumaseid4274
@fatumaseid4274 Жыл бұрын
በል ጠፍ
@LiaEssayas-nt9rm
@LiaEssayas-nt9rm Жыл бұрын
Teri neger aleke aboyebezalek yegeremekal yememeselen sew selalagenehu alegebahum ewnetem ket yemetal
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Жыл бұрын
Ke mabt bift iko meskems yele naw damo moga mesyetim naw ke tider beft betu gud gud malt
@shamil9841
@shamil9841 Жыл бұрын
Esti ngerlgn
@sobndad3369
@sobndad3369 Жыл бұрын
አንተ ያልከው ምክንያተ ቢሆንም ግን ከፈጣሪ የተፃፈው ጊዜ ሲሆን ግን ምንም ነገር ምክንያት ሲሆን አላየሁም፡፡እንዲሁ እስኪገርምህ ሲሆን ታያለህ፡፡
@eskedaralemu781
@eskedaralemu781 Жыл бұрын
ግን እኮ ወንድሜ ጓደኛ orፍቅረኛ ሆንካቸው አብረክ ስትቀጥል አደለም ከትዳር በፊት ቀርቶ ከ 2ጊዜ መገናኘት በዋላ ግንኙነት ካላረጉ ይደብራቸውና ይርቁካል
@betiye4741
@betiye4741 Жыл бұрын
እነሱ ባለጌዎቹ ናቸው አብዛኞቹ ወንዶች አይደሉም።
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 46 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 29 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 103 М.
ገራሚ ውይይት!
39:08
QALBEQAL PODCAST
Рет қаралды 2 М.
🛑 የመጀመሪያ የፍቅር ታሪኬን...
19:48
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 127 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН