" ስኬታማ ለመሆን እነዚህን 7 ሰዎች ከህይወታችሁ አስወጡ!" አማካሪ አብነት አዩ // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 31,456

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Жыл бұрын

" እነዚህን 7 ሰዎች ከህይወታችሁ አስወግዱ!" አማካሪ አብነት አዩ // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

Пікірлер: 122
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
ቅድሚያ Like እና Subscribe በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙌🏽
@sofiasaba5445
@sofiasaba5445 Жыл бұрын
Plan yelelew Gize yemaysete be emenetu dekama senefe Sera yemaysera addse hasabe yemayameta azege...
@munaabdo5945
@munaabdo5945 Жыл бұрын
​@@sofiasaba5445 ሂ
@yefetumek5745
@yefetumek5745 Жыл бұрын
አዩዬ❤
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 3 ай бұрын
Yewunet egezabeher yebarekih telek neger new yanesahelen Thank you bro❤
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 4 ай бұрын
ነገሮች እንድህ ነው የሚሰሩት ገራሚ እይታ ነው ያለህ የእውነት ደስ ይላል
@Idelawitbekele
@Idelawitbekele Жыл бұрын
እስኪ መተው ስላሉብን የፍቅረኛ አይነቶች ስራልን🙏🙏🙏
@surafelalemaw5225
@surafelalemaw5225 Жыл бұрын
እራሱ ፍቅርን
@enenegn5719
@enenegn5719 8 ай бұрын
​@@surafelalemaw5225ፍቅረኝነት ፍቅር ያደረገዉ ማነዉ ዝሙት ነዉ። ማዉራት ከዛ ከተግባቡ ከተዋደዱ መተጫጨት እንጂ የምን ፍቅረኛ ነዉ ምን ይፈልጋል ከሴቷ ገና ሳያገባት??እስኪያገባት ድረስ ወሬ እያወሩ መተዋወቅ መተዋወቁ በሶስት ወር ካለቀ መጋባት አከተመ
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
አይገርምም አሳዘንኸኝ ፍቅርኮ ለታደሉት እግዚአብሔር ነው ማፍቀር ስትችል መተውን አታስብም​@@surafelalemaw5225
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 6 ай бұрын
ፍቅር ያለቦታው ጠላትህ ነው
@BT-om1zl
@BT-om1zl 13 күн бұрын
​@@monaahmedin9605💯✔👏👏👏
@haregmekuwannit8652
@haregmekuwannit8652 Жыл бұрын
የኔ ባለቤት የሚፈልገው እኛ ማለት አይፈልግም እራሱን ብቻ ነው ለመለወጥ የሚፈልገው እኔ እኔ ብቻ ነው እንጅ እኛ ማለት አይመቸውም ከ እኔ ጋር በትዳር አብሮኝ እየኖረ ወደፈፊት ከኔጋር አብሮ ለመኖር እያሰበ ግን ለብቻው ከኔ ውጭ የሆነ ለውጥ ነው የሚፈልገው በጣም ይገርመኛል እንዲህ አይነት ባል የገጠማት ያላት እሴት ትኖራለች ብየ አላስብም
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 10 ай бұрын
እኔ አልሁልሽ ።አብራችሁ ከሆናችሁ በግሉ ማሳካት የሚፈልገው ለምኑነው ማለቴ ብቻውን መኖር ብቻውን መወሰን ከኛ ይልቅ እኔ እሚል ከሆነ ትዳር ለምን መሰረት? እኔ እሚገርምሽ የምወደው ባሌ የ4 አመት ፍቅሬ በገንዘብ ለወጠኝ ገንዘብ በጣም ይወዳል አይገልፀውም እና አብረን እያልን ቤተሰብ ማገዝ አልችል ባግዝ እንኳ በጣም በትንሹ ሆኖ በብዙ ጭቅጭቅ ማለትነው ሰዎችን ማገዝ አልችል ብር ለጓደኛ ማበደር አልችል ያለንን ብር ማወቅ አልችል ስጠይቀው አለባብሶ ማለፍ ነው ስራው ይሄን ሁሉ ችዬ ኖሬ አብረን ባለንገዘብ ከቤተሰቡ ጨምሮ ለራሱ ቦታ ገዝቶ በራሱ ስም አድርጎ ቁጭ ከዛእኔ ፍች ጠየኩ ከኔ ገንዘብ ከበለጠብህ ከገንዘብህ ጋር ኑር ለኔ የሚገባኝን ግን ስጠኝ ብዬው ይሄው 1 አመት ሞላን በጭቅጭቅ ዛሬ የዛሬወር የዛሬ ሁለት ወር እያለ ይሄው ልቤን ቁስል አደረገው 😢😢😢
@sarharbeegg
@sarharbeegg 3 ай бұрын
ልክ እዳኔ ሁነሻል እኔንም እዳዚህ እየረገኝ ተይዞ ሀገር ገበ ካዛም ብር አልክም ስለው ሌላ ምስት አገበ በብር ምክንየት በጣም የምገርም ነው የለሳብኩት ነገር አደረገ ምስት አገበ 😢😢​@@user-ct5cd4br8k
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
አብዬ ምርጥ ነህ እኮ ምክርህ ልዩ ነው ❤
@betibetii2635
@betibetii2635 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🙏🙏🙏ጥሩ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ።
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
በእውነት የዛሬ በጣም ልዩ ነው በጣም ተምሬበታለሁ🙏
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 7 ай бұрын
ሰላም አቤ ልክ ብለሀል መታገል እራሱ ማይፈልግ አለ አንተ ሰርተህ አንተ ባቆምከው ላይ መቆም ነው ሚፈልገው በጣም ይገርመኛ እሩቁ ሳስብ ከሰፈር አያልፈም እራስ ወዳድ ላለከው ቅድምያ እንኳን በትሰጣቸው የ አንተ ማጣት እንኳን አያሳስባቸውም
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ያተ ትምርት ይለያል ወድማችን ሥላወኩህ ደሥ ብሎኛል
@hanisahanisa7010
@hanisahanisa7010 Жыл бұрын
አናመሰግናለን ወንድማችን❤
@HabenHabu-zc8mi
@HabenHabu-zc8mi Ай бұрын
ትክክል ነዉ።👌
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ሼጋ ትምህርት ነው❤❤🎉🎉
@rahmamedia
@rahmamedia Жыл бұрын
Your videos are very uplifting. Please keep making these version of videos 🙏
@lemlemmeressa5216
@lemlemmeressa5216 Жыл бұрын
አብዬ እንኳን ደና መጣክ እናመሰግናለን❤❤❤
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
አላህ ጠንካሮችን ይወዳል ሂወት ለደካሞች ቦታ የላትም ጠንካራ ሁኑ
@Godloveus1
@Godloveus1 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የጠንካራዎችም የደካማዎችም አምላክ ነው ጠንካራ ሁሉ አይሳካለትም ደካማ ሁሉ አይወድቅም
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
@@Godloveus1 tenkara malet bamelekaket new amelekaketu yewodeke dekama wodiko yikeral.
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
​@@Godloveus1ሀሳቡን ተረድተሻል
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 Жыл бұрын
Thank you
@hiwotyohanns8678
@hiwotyohanns8678 Жыл бұрын
Appreciate your idea you amazing❤
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙሁሮችን ያብዛልን
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
Thanks
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
እኔ የተማረርኩበት ነገር አለ እሱም ቁጥር 2 ላይ እና 4 ላይ ያውረራከው ነገር ኡፍፍፍፍ ከህይወቴ ላስወጣው በጣም ጥቂት አቅም ብቻ ነው ያለኝ ድክሞኛል ጌታን ,, አመሰግናሁ የውስጤን ስለነገርከኝ
@ShshdhHahaah
@ShshdhHahaah 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው
@selamawitmekonnen5346
@selamawitmekonnen5346 8 ай бұрын
well said dear brother, Thank you 🙏
@user-dj1xw7ho8u
@user-dj1xw7ho8u Жыл бұрын
Thanks ❤
@emusamuel7937
@emusamuel7937 Жыл бұрын
በህይወቴ ቢያንስ 5ቱ አይነት ሰዎች አሉ አይገርምም ያልተረዳውትን ነው እንድመለከተው ያረከኝ
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 4 ай бұрын
ይመችህአቦ👍👍👍
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
እናመሰግናል ጡሩ ምክርነው
@lidgeli7398
@lidgeli7398 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@memet2739
@memet2739 Жыл бұрын
Omg I learn many things from you great job bro keep it up
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለዉ የዉነት በርታ ጀግናነህ 💪💪💪💪💪
@user-ur4xc2zm7o
@user-ur4xc2zm7o 7 ай бұрын
betam tru tmhrt nw Rasen enday adrgehegnal amesegnalew ❤❤❤ God bless you 🙏
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Жыл бұрын
ትምህርትህ ብጥም አሪፍ ነው ቀጥልብት❤❤
@Rihanayasin-lo9qr
@Rihanayasin-lo9qr Жыл бұрын
Innamasaginalen wandime tiru mikir naw
@hasaboch777
@hasaboch777 11 ай бұрын
በርታ ጥሩ ነው።
@ruthie3698
@ruthie3698 Жыл бұрын
Loving your voice!!
@user-ou5yw5nw1p
@user-ou5yw5nw1p Жыл бұрын
Hule new msemah ..keep the good work!
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 9 ай бұрын
Thanks you ❤❤❤👌🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b Жыл бұрын
Yene Liyu Mekariye. Tebareki Niki Neki
@rozikasim7137
@rozikasim7137 Жыл бұрын
Tanks
@tsehayyimer9401
@tsehayyimer9401 Жыл бұрын
I rely. Appreciate. Thise. Massage. Tank's
@selamendale3834
@selamendale3834 Жыл бұрын
አቀራረብህ ደስ ይላል አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ግን 1ኛ መለየት ያለብኝን ሰዎች አውቄያለሁ ግን እንዴት ነው መለየት ምችለው 2ኛ ራሳቸው አጥፍተው ጥፋተኝነት እንዲሰማን የሚያደርጉ ሰዎችና በቀጥታ የተናገርነውን ሌላ ትርጉም ሰጥተው የሚጨቃጨቁና እንድንፀፀት ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር እንዴት ነው መግባባት ሚቻለው
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
👏
@demekeawoke6927
@demekeawoke6927 8 ай бұрын
מדהים ❤❤❤❤
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 7 ай бұрын
Temesgen Indate ayinet Etiopiawi silalen temesgen 🙏🙏
@HomeGTR-fk4nh
@HomeGTR-fk4nh Жыл бұрын
Wow. Tebarek
@tumitube2549
@tumitube2549 Жыл бұрын
Amazing❤❤
@bemnettefera1736
@bemnettefera1736 Жыл бұрын
God bless u
@alimaalima479
@alimaalima479 Жыл бұрын
Tebarek
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
ተጠቀሙበት እኔ ጠቅሞኛል
@muluken8661
@muluken8661 7 ай бұрын
እንወድሃለን ኑርልን ወንድማችን
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
እኳን በደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@BT-om1zl
@BT-om1zl 13 күн бұрын
1 degna neh Bro.❤👏👏👏s
@phinhasdessie1041
@phinhasdessie1041 7 ай бұрын
ትችላለህ አጨብጭበናል❤❤❤❤
@LayaliLayali-up4bm
@LayaliLayali-up4bm 7 ай бұрын
Thanks gayse
@user-ok6fd3dj7u
@user-ok6fd3dj7u 6 ай бұрын
Betam 10q bro
@user-ih2gd2fz3w
@user-ih2gd2fz3w 8 ай бұрын
Good 👍👍
@sadyamohammad5284
@sadyamohammad5284 Жыл бұрын
ምታቀርባቸው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው 🙏
@daniya8912
@daniya8912 Жыл бұрын
የልቤን ነው የተናገርከው
@sintayehumoges6430
@sintayehumoges6430 Жыл бұрын
መልካም የሆ ምክርህን ስለ መከርከኝ እራሴን እዳይ በዙሪያየ ያለውን እንዳይ ስለ ነገርከኝ አመሰግናለሁ፡፡
@user-bq3mz7oj3y
@user-bq3mz7oj3y Жыл бұрын
ከሂወታችን ማስወጣት የማንችላቸውን ሰዎች ለምሳሌ ቤተሰብ እናት አባት እና የቅርብ ሰዎች እንዴት ከሂወታችን የምናስወጣው
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
ትኩረት አትስጣቸው ወደ እራስህ አላማ አተኩር ለማለት ነው❤
@user-bq3mz7oj3y
@user-bq3mz7oj3y Жыл бұрын
በአካባቢ እስካሉ ድረስ እና የማንፈልገውን ነገር እያረጉ ትኩረታችንን ፈልገን ሳይሆን ሁሌ አብረውን ስለሚሆኑ የግድ መውሰዳቸው አየይቀርም ብዬ አስባለሁ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 7 ай бұрын
መልካም ወድሜ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
የብዙ ወቻችን ችግር ነው ወላሂ😢
@enenegn5719
@enenegn5719 8 ай бұрын
ዊይ ሰዉ ግን ክፉ ነዉ።
@user-zv8xi6wr1c
@user-zv8xi6wr1c 6 ай бұрын
አቢ ፡ ወድሜ ፡ በትዳር ፡ 17 ፡ አመት ፡ ቆየሁ ፡ የበለጠ ፡ ትዳሪን ፡ ልጆቼን ፡ ባሌን ፡ እድወድ ፡ ያረከኝ ፡ ያተ ፡ ምክሮች ፡ ኑረልኝ ፡
@amipedia8109
@amipedia8109 Жыл бұрын
As I always say 👍 1-7 🎯 And this version of the podcast is 👍
@semhalworku7344
@semhalworku7344 6 ай бұрын
Yenante timhrt bene hiwet sertewal amesegnalew
@user-hd6ox2zk9g
@user-hd6ox2zk9g 7 ай бұрын
በጣምጥሩነውወንድሜ
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 Жыл бұрын
arif new gin #7 bansheshachew...kalezia bicha mekretim ale.
@safiasafia9775
@safiasafia9775 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-jl3zt3hp9x
@user-jl3zt3hp9x Жыл бұрын
👍👍
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 7 ай бұрын
❤❤❤👌
@diboraayele3746
@diboraayele3746 Жыл бұрын
Abuye🥰❤️
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 Жыл бұрын
አስተማሪ ትምርት ነዉ
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 Жыл бұрын
ባጣም አምስግናልው ከ 7 ባቱ ናጥቦች 5 ሳው አሁን አዎጣሎ አሉ እኔ ጋ tanku so much
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
bechal teru neber abyu men waga alew andand sewoch menm betarg ke hewoth ayewtum mastish yehonalu enji
@ሚጣ
@ሚጣ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
ማፊ ሸይ ሙስተሂል የሚለውን ህግ እየተከተልኩ ነው
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
እስኪይ ልስማህ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
ጓደኛዬ አለች ደስ ብሎኝ ሳማክራት እንደ ጉራ ታየዋለች ግን ስለ ሌለች ለውጥ ትነግረኛለች የእኔ ሲሆን ጉረኛ ትለኛለች ወይ አትሰራ የሰውን ነገር እያየች ስለ ለውጥ ነገር ስታወራት ጉረኛ ብላ ከሌሎች ጋራ ስታማኝ እሰማለሁ ግን ስዘጋት መልሳ ይቅርታ ትለኛለች እኔንጃ እንዴት እንደምለያት ? ስላለኝ እቅድ ሳወራት አለሁ እያልሽ ነገ ልትሞቺ ትችያለሽ ብር ሰው አይሆንሽም ትለኛለች ብቻ ከባድ ነው
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Yichin mezgat merak new mefthew Negative Energy new show yemtadergew Red flag 🚩
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Жыл бұрын
Atawuriyat
@enenegn5719
@enenegn5719 8 ай бұрын
እቅድሽን ለጓደኞች አታዉሪ ተግብሪዉ እራስሽ በቻልሽ ጊዜ። ባለቤትሽ ቢሆን ለመደጋገፍ ነዉ ምትወያዪዉ ለጓደኛ አትንገሪ ምንም ብትወጃት አደናቃፊ ይበዛዋል
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
እኔ አጋጥሞኛል ሁሉ ለኔ የሚል ስሜት እኔ እኔ እኔ በቃ ገረሞኛል
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Жыл бұрын
Ke degree belay ende sew astemari ena keyari yelem .sewn atgudaw enji bota atsitew malete enath ersuwa ante bitmot abrah atkeberm mnm tefetroawi bihonm just be open minded and relax thanks Ab mechem atselechim ewket siriat batekalay ur smart😊
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu Жыл бұрын
The first viewer
@ergeatmihrteab142
@ergeatmihrteab142 5 ай бұрын
What if these people you mentioned are your blood family... How do you deal with them?
@Ektutube
@Ektutube Жыл бұрын
አሁን ያልካቸው ባህሪያቶች ያሉባቸው ሰዎች ባሎች ወይንም ቤተሰቦች ከሆኑስ ቆርጦ መጣል አይቻልም እንዴት?
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😢😢
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 ай бұрын
ወድሜ አድሥነኝ ለቤትህ እኔ ሥኬታማ ደፍረከሚባሉውትነ ላመንኩውበትነገረ ወደሆላ አልልም ግን ሠወች ሢቀረቡውኝ እኔከነሡው እደምበልጣቸው ሢያውቁ ይሸሹውኘል ምንድነው ምክንዩቱው
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
4, በደንብ ይደመጥ
@EmebeteTes
@EmebeteTes 7 ай бұрын
👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zufanzufan866
@zufanzufan866 7 ай бұрын
አሉታዊ እና አወንታዊ ማለት ምን ማለት ነው ጥሬ ትርጉሙ ከእነ ምሳሌው እስኪ ንገሩኝ
@marthalove2995
@marthalove2995 Жыл бұрын
ግን እንደዚህ አይነት ሰው ጋር ትዳር የመሰረተ ሰው ምን አድርጎ አለበት እሺ 😢Please መልስ እጠብቃለሁ እርዱኝ
@kokisahlu4702
@kokisahlu4702 Жыл бұрын
አመሰግንካለሁ እራሴን ገምግሜበታለሁ
@tesfayetolera4284
@tesfayetolera4284 Жыл бұрын
Is it a PodCast or selfCAST?!
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
መከራ ብቻ ጠላት በላቸው የዛሬው ይገርማል
@tsionabebe2061
@tsionabebe2061 Жыл бұрын
Esu neger west yales sew endate mewtat yechelal?
@efratamelaku1690
@efratamelaku1690 Жыл бұрын
ke sanch ga yaderkew interview yetale eyatbekn eko nw🤔🤔
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
sancho yetu?😂
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Жыл бұрын
Erasen satanaker agbi edmesh Heda yilungal men ladarg
@MeronWorku-ug8up
@MeronWorku-ug8up 7 ай бұрын
3:03 Pessimistic people 6:05 People who complaint 8:40 Short term thinkers 12:08 Ras wedad 16:55 Judgmental people 20:49 Takers 23:34 people only in there comfort zone
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
ጉልችዬ subcrib አድርጌሃለሁ 😂
@Allaboutlove-e4b
@Allaboutlove-e4b Жыл бұрын
Pls ask us q&a on ig
@workaferahushiferaw8934
@workaferahushiferaw8934 Жыл бұрын
Thanks
@misrakfeleke5030
@misrakfeleke5030 Жыл бұрын
Tebarek
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
🛑 ሰዎች እንዲወዱን ምን እናድርግ?
8:14
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 34 М.
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 67 М.
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 24 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 10 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3,2 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,7 МЛН