No video

አባ ኪዳነ ማርያም -ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 193,445

ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

ሞገስ ቲዩብ Moges Tube

6 жыл бұрын

ኢትዮጵያ ሆይ ይህን ስብከት ስሚ። ናሁ እምይዜሰ ያስተበtጽዑኒ ኩሉ ትውልድ። ሉቃ ፩፡፵፰

Пікірлер: 567
@gebrieabeje7518
@gebrieabeje7518 3 жыл бұрын
አቤት ሊቅነት!!! አቤት ምሥጢር! አቤት ትንታኔ! አቤት ወንጌል! አቤት ትርጓሜ!
@tigistamare1811
@tigistamare1811 2 жыл бұрын
አባዬ አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ትምህርትህ እንደማር ይጣፍጣል በእውነት ቃሎትን ያሠማልን አረማርስ ያሰክራል ያንትህ ትምህርት ግን በጣም ይጣፍጣል የድንግል ማርያም ትጠብቅልን እምነት እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዩጵያን ጠብቃት እኛንም አጥያኃታችን በደላችንም ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ አሜን አባዬ በፆሎቶ ያስብኝ
@teklaytesfay2813
@teklaytesfay2813 3 жыл бұрын
የወንጌል ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል ክርስቶስን የለበሰ !!! አባታችን በእርሶ ላይ ያደረው የድንግል ማርያም ፍቅር በእኛ በልጆችዎ ላይም ይደርብን ።አሜን። 150
@azukira9743
@azukira9743 3 жыл бұрын
የኔ አባት ይሔን ትምህርት ምነው መፅሐፍ ቢሆን ነጋ ነጋ ባነብነው ነበር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አንደበተ ማር ኖት
@user-ws2ok8ef3q
@user-ws2ok8ef3q 3 жыл бұрын
አባታችን ሰላምዎት እደምድር አሽዋ እደሰማይ ከዋከብት ያብዛልዎት አባ ታችን ሰማያዊ ፀጋ ያጎናፅፍዎት ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@argashgetachew9776
@argashgetachew9776 5 жыл бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ፀጋዎትን ያብዛልን ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም የሰበኩት ወንጌል እመሬት ላይ ጠብ አይልም በሰው ልብ ውስጥ ሰርፆ እንዲገባ ያረጉ ትልቅ አባት ሺ አመት ኑሩልን
@argashgetachew9776
@argashgetachew9776 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ዱሱኑ ፆለት በረከት አይለዬን አሜን አሜን አሜን
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጥበብ በሞገስ ይጠብቅልን ያቆይልን ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን ድንቅ የባታችንን ምክር በልቦናችን ይፃፍልን ቢሰሙት የማይጠገብ ድንቅ ቅዱስ ጥኡም ምክር ነው እናታችን ቅድስት ንፅሒት ድንግል ማሪያም አትለየን ከልጇ ታማልደን ለንስሀ ታብቃን ለሀገራችን አፈር ታብቃን ያባቶቻችን አምላክ በጎውን ነገር ሰምተኔ ተቀብለን በተግባር እንድናውለው ልቦናችንን ይክፈትልን እግዚአብሔር አምላክ ላባቶቻችን ፀጋውን ጥበቡን እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን እኛንም የአባቶቻችንን እግር ተከትለን የነሱ ልጆች እንድንሆን ማስተዋሉን ያድለን ልቦናችን የአምላካችን እና የናታችን ቅድስት ድንግል ማረፊያ መቀመጫ መናገሻ ያድርግልን ከጠፋንበት ይመልሰን
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ተመስገን እንዴህ አይነት አባቶች ስለሠጠህን አባታችን በፀሎዎት ያስቡኝ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች ሞትን በእምዬ ኢትዮጵያ ያድርግልኝ ያድርግልን የጌታየ እናት ወላዲተ ቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም የሰደቴ ሰንቅ ቋንቋየ የመኖሪ ምስጠር
@tsinat8318
@tsinat8318 4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለአባታችን እድሜንና ጤና አብዝተህ አብዝተህ ስጥልኝ ሁሉ ይቻልሀልና
@marthayigebru7922
@marthayigebru7922 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በረከቴቶ ይደርብን አዛኝቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዎ ቀረውን ዘመን ትባረክልን ትታደገን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@wondemumelsamo3827
@wondemumelsamo3827 5 жыл бұрын
የወንጌል ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል ክርስቶስን የለበሰ !!! አባታችን በእርሶ ላይ ያደረው የድንግል ማርያም ፍቅር በእኛ በልጆችዎ ላይም ይደርብን ።አሜን።
@mekdisjualas2599
@mekdisjualas2599 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretmese3155
@meseretmese3155 5 жыл бұрын
አሜን፫
@user-ko6cu2fy1o
@user-ko6cu2fy1o 5 жыл бұрын
👍
@negesthailu5999
@negesthailu5999 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እባታችን በፀሎትወት ያሱብን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ምን መታደል ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መሆን በእውነት እድለኛ ነን እንዲ አይነት አባት አለን ሆርቶዶክስ መሆን እራሱ መታደል ነዉ እኔ ኮራው አባታችንን ሳይ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ እንድታማልደኝ ፀልዩልኝ እኔ ደካማ ነኝ ፍቅሯን በረከቷን እረዴቷን እንዳይለየኝ ለአባታችን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከት እረዴቷ አይለዬት አሜን ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-kd6sq6gi1c
@user-kd6sq6gi1c 5 жыл бұрын
አሜን የቸርነት ፊቅር ስላበዛህልን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@berihunayenew6893
@berihunayenew6893 2 жыл бұрын
አባ ኪዳነማርያም ስብከታቸው ልዩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@slasftwe7632
@slasftwe7632 5 жыл бұрын
አቤት መታደል አባታችን እኔ ቃላት የለኝ እስከአሁን አለመስማቴ ይህንን ድንቅ የሆነ መልእክት ግን አዘንኩ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን አብዛቶ ይስጥልን ከዚህም በላይ ቅድስ የሆነ ቃሉን እዲያስተላልፍሉን ድንግል ወላዲት አምላክ ከእርሶዎ ጋር ትሁንልን ለእኛም በሰው ሀገር በስደት ያለነው በሰላም ወድ ቅድስት አገራችን ትመልሰን አሜን አሜን አሜን
@adilaljasmi6310
@adilaljasmi6310 4 жыл бұрын
አቤት ትምህርት መቼም እንዲ አዳምጫ አላውቅም ቃለህዮትን ያሠማልን አባታችን
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
ተሰምቶ እማ ይጠ ገብ ትምህርት ነው።አባታችን።ቃለህይወትንያሰማልን።አቤትፅናትአባቴበረከቶትይደርብን።የሰማንውንበልቦናችንያሳድርልን።።እግዛብሄር።እሱበሜፈቅደውመንገድይምራኝ።🙏🙏🙏🙏🙏
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 4 жыл бұрын
አባታችንበረከታቸውይደርበን አሜን፫
@adanechguetou245
@adanechguetou245 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 5 жыл бұрын
አሜን አባብየ ይህን ቅዱስ ቃል በልባችን ይፃፍልን ድንግል ለኔ መንገዴ ኦረ ከቃል በላይ እርሷን የሰጠን ልጃ ክርስቶስ ይመስገን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalin Abatachin
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@eliasasnake9881
@eliasasnake9881 5 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት አባታችን ለሁላችን ይፀልዪ በተለይ ባህር ማዶ ላለን
@amenamenamenjanet9878
@amenamenamenjanet9878 5 жыл бұрын
Amen amen amen Keberenfkeren Neftareyoedemen toenan Nebena
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@sweetAssfa
@sweetAssfa 3 жыл бұрын
@@amenamenamenjanet9878 @
@msratetsfayi5134
@msratetsfayi5134 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birhanmengistu3586
@birhanmengistu3586 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ የሚሉ አባት የምንወዳቸው ብንሰማቸው ብንሰማቸው የማንሰለቻቸው አባት ናቸው
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 2 ай бұрын
አባ ኪዳነማሪያ በረከተወ ይደርብን ይሔን ትምርት ሲያስተምሩ ከቦታው ነበር አሁን ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@saradesign9507
@saradesign9507 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትወት ይድረሰን አቤት የኛ ሐጢያትይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fantaneshorgo2291
@fantaneshorgo2291 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋሁን ያልብሰልን ቃለይሆት ያሰማልን አሜን አባ በፆለት አስቡኝ ሰደተኛዋን
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677 3 жыл бұрын
አባታችን የእናንተ ፆሎት ይርዳን ለቅድስት አገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።አክብር አረጋዊ። ማለት ይህ ነው እናከብረዋታለን ። ከምግብ ሁሉ የሚበልጥ አጥንት የሚያለመልም ቃለ ሕይወትን ስላሰሙን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። እመቤታችን ድንግል ማርያም ሃገራችንን ኢትዮጽያን በረደኤትዋ ትጠብቅልን። ፍበ1
@adexman7435
@adexman7435 4 жыл бұрын
አባ ለኔ ግን ብዙ ካስተማሩኝ አባቶች ትለያለህ አባ ኪዳነ ማሪያም የእግዚዓብሄር ቃል በሁሉ ይዳረስ ዘንድ ጸልይን
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 4 жыл бұрын
እናታችን እመቤታችን ርህሩህ ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረትን ለምኝልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባት አስተማሪ የሰጠን እግዚአብሔርን ይመስገን
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት መንግሥተ ሰማያት ያዎርስልን አባታችን ረጅም እድሜ አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏 ነፍሴ ረሰረሰች 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 жыл бұрын
ኦ ፈጣሪ ምን አይነት ተሰጦ ነው እዴት መታደል ነው እፁብ ድንቅ የፈጣሪ ስራ ፡በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫
@fekaduyalew9118
@fekaduyalew9118 5 жыл бұрын
አባታችን ባህታዊ ኪዳነ ማርያም ቡራኬዎ ትድረሰን፡፡
@saraworku8256
@saraworku8256 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በኡነት አባታችን። ቃለህወትን ያሰማልን እኛን በስደት ያለን የድግል ማርያም ልጆች ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡን አባታችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን 💚💛❤️ እውት በጣም ጥልቅ የሆነ። ትምህርትነው እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርል አሜንአሜ
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 жыл бұрын
አሜን፫
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 5 жыл бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለእኔ በስደት ለቀረሁት ፀልዩልኝ። ለአገሬ እንዲያበቃኝ።አደራ በእመእብረሀን።
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 5 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትምህርትና የድንግል ማርያም እውነተኛ ወታደር ሥርጥ አቤት መልእክት አባቴ በረከትዎ ይደርብን ጸጋውን ያብዛልዎ እመቤቴ ፍቅሯን በእኛም ታብዛልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፉልልን አሜን
@samerzewdu9946
@samerzewdu9946 4 жыл бұрын
barakato yedarebn abat
@user-ss6vz1mu4c
@user-ss6vz1mu4c 5 жыл бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ ይቺ ቅድስት አገር ከተቋራኛት ባእድ አምልኮ ተላቃ ምህረት አግኝታ እንደአሸዋ በየቦታው የተበተንነውን አምላክ ስለናቱ ሲል ሰብስቦ ኢትዮጵያ ን ያጠፋትን የደብተራ የጠንቋዩን የአስጠንቋዩን ስራ አክሽፎልን የአጋንንትን ሐይል ድል አድርጎልን ለመንግስቱ ያብቃን አሁንም በጸሎት ያጽናን ፡ ፡
@user-ws2ok8ef3q
@user-ws2ok8ef3q 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ አንደበትን የሚድስ እንደማር የሚጥም ትምሕርት ነው መመረጥነው ቡረከትዎ ይደርብን
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ላባታችን ያድልልን በፁሎት አስቡን አባታችን
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስምዐ ለነ! በረከትዎ ትኅደር በላዕሌነ ኦ አቡነ ! አሜን አሜን አሜን!
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 жыл бұрын
Egziabiher yasitilan. Kale hiwat yasmina amen
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ግሩም ውእቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልና አባታችን
@zigalegenetu5878
@zigalegenetu5878 2 жыл бұрын
አባታችን ፡በረከትዎ ፡ይድረሰን፡፡ ዘለዓለም ኑሩልን፡፡
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 5 жыл бұрын
አይዞሽ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር መቸም አይተውሽም ግን ባባሁ የናንተ ጸሎት ያግዘን ለሀገራችን አፈር ያብቃን ኢትዮጵያ
@user-gz1bm4ik8x
@user-gz1bm4ik8x 3 жыл бұрын
አሜን አባ እኔን ሀፂያተኘዋን በፀሎትዎ ያስቡን
@yareddebele7443
@yareddebele7443 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጌዜ አንድም ቃል መሬት ጠብ ያላለችበት ትምህርት ስሰማ ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ። አሜን ። ለካ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚህ ነች ።
@diredire516
@diredire516 5 жыл бұрын
Yared Debele እመቤታችንን መዳኒታችንን ሰተህነል እሜን
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከትዎ ይደርብን ✝️✝️✝️
@gwalshireendaselase665
@gwalshireendaselase665 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasmalen abatachn ademena tena abzeto yesteln
@brahaneshty669
@brahaneshty669 2 жыл бұрын
አሜንንን እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚሄር ያድሎውት
@user-ey7it3cf3l
@user-ey7it3cf3l 5 жыл бұрын
እዴት አይነት ጸጋ ነው ኢትዮጵያ ብዙ እንደነዚህ ያሉ አባቶች አሏት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እዴት ደስስስስስስ ይላል
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 5 жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅራ ምህረትዋ አይለየን አሜን ለኣባታች ቃል ህይወት ያሰማል አገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን ፈጣሪ
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 Жыл бұрын
የሕመቤታችን ፍቅሯ ምህረቷ ረድዔቷ በረከቷ አይለየን ያለ እሷ ምን ይዞ ጉዞ ነውና አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርስዎ ያለ መምህር አታሳጠን ዕድሜውንና ጤናውን አብዝ ትሰጥልን ።
@fa-pf4lc
@fa-pf4lc 5 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት ከዚህም በላይ እመቤቴ ሆይ ጣዕምሽን ፍቅርሽን ለሁላችንም አብዢልን አይነ ልቦናችንን ክፈቺልን አሜን
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 Жыл бұрын
ማርያምን ቃላት የለኝም በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በረከትሆ ይደረሰን አቦዮ
@MrMos4l
@MrMos4l Жыл бұрын
ብዙ ትምህርት አላቸው በዚሁ ቻናል። ሌሎችንም ከቻሉ ይዩ..🙏
@tesfamaryamamare4037
@tesfamaryamamare4037 3 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት አባታችን ለኢትዮጲያ ፀልዩላት
@marymery4899
@marymery4899 4 жыл бұрын
Abatachin edmena Tena ystot fetari 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ያባቶቻችነን እድሜናጤና ይስጥልን
@user-li9qn1wm2r
@user-li9qn1wm2r 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 4 жыл бұрын
አባቴ ቃለሕወት ያሰማወት እድሜይስጠውት
@tewodrosmekonnen2092
@tewodrosmekonnen2092 3 жыл бұрын
💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💔💔💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💝💝💝💝💝♥️♥️♥️♥️💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔💔💔💔💔በረከታችሁ ይደርብን በፅሎታችሁ አስብን ገበረ እግዚአብሔር ወልደ እግዚ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@tehegebremedhin2471
@tehegebremedhin2471 4 жыл бұрын
እባኮን አባታችን በጸሎትዎን አስቡኝ በእውነት ደስታየን አልቻልኩትም እግዚአብሄር በጤናና በእድሜ ይጠብቅልን
@haile952
@haile952 4 жыл бұрын
አባታችን እርሶን የመሰለ የታሪክ ባላባት አያሳጣን የእናታችን የድንግል ማርያም በረከቷ እረድኤቷ ከሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር በረከቶ ይደርብን የቅዱሳኑ አባቶቻችን በረከት ይደርብን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑርልን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 Жыл бұрын
አቤት ደስ በሚል ቤት በሚመታ አገላለፅ በቅኔ በማይከብድ አማርኛ ያስተማሩን አባታችን እግዛብሔር ፀጋ የሰጠዎት ኖዎት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 5 жыл бұрын
እጅግ ድቅ አባት የእኛ ኩራት በረከተዎ ይደርብን ጊሸን ማርያምም ደከመኝ ሳይሉ ያስተምራሉ አፋቸው ጣፋጭ ነው መናፍቅን የሚያሳፍሩ እረጅም እርሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን አሜን አምላኬ በስደት ያለነውን በሰላም ለቅድስት አገራችን አብቃን እመ እግዚአብሔር ሆይ አች አትለይን አሜን
@aychewtazeaycheewbew3469
@aychewtazeaycheewbew3469 3 жыл бұрын
አሜንአሜንፅጋውንያብዛው
@sosinayilma1424
@sosinayilma1424 5 жыл бұрын
ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ጣእም ያለሙ የሕይወት ቃል እንድንማር የፈቀድክልን፤ለዚህ ያደረስከን አባታችን እንዎድዎታለን እናከብርዎታለን፡፡አምላካችን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን ፡፡ ሰምቼ የማልጠግበውን ቀጣዩን የወንጌል ስብከት ከጉጉት እጠብቃለሁ፡፡
@yahunnew5798
@yahunnew5798 4 жыл бұрын
አባታችን ለኛም በፆለታችኝ አስቡን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት
@workewolde7420
@workewolde7420 3 жыл бұрын
፥አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀዉ ፀጋዉን ይጨምርሎት አባታችን ።
@user-yp5wy8qz4y
@user-yp5wy8qz4y Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን✝️✝️✝️❤❤❤
@user-iq8zg7sy1s
@user-iq8zg7sy1s 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትወ ይድረሰኝ ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን፫!!! ዘይገርም ነው
@asterbeyene5083
@asterbeyene5083 3 жыл бұрын
አባቴ በእድሜ በፀጋ ያቆዮት ትክልዬ ቤተ ክርስቲያን ያስተመሩኝን መቼም አረሳውን በልቦናዬ አለ ኑሩልኝ
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
እርሶዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@sarat.1578
@sarat.1578 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቻችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በረኸቶ ይደረን
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 5 жыл бұрын
አሜን አባታችን: ቃለህይወት ያሰማል . የአገልግሎት ዘመንሁን ያርዝምልን. ድንግል ማርያም እንደርሶ ያሉ አባቶች ታብዛልን. ድንግል ማርያም አፈር ሳልሆን ሰው አድርገኝ😭 በሰላም ለቅድስት አገራችን አብቃን😭ድንግል ማርያም .........❤️🥀❤️🥀❤️🥀
@roozrooz9656
@roozrooz9656 5 жыл бұрын
አቤት እወቀት አባታችን እድሜና ጤና እመቤቴ ትሥጥወት አሜን አሜን አሜን
@zuriashisayas1057
@zuriashisayas1057 5 жыл бұрын
Rooz Rooz ደስ የ
@sarass2073
@sarass2073 2 жыл бұрын
Kale hywetnyasemaln memhrachin abatachin
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
በእውነት ያባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
@sarataye8812
@sarataye8812 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከተዎ ይድረሰኝ
@bettysiad3828
@bettysiad3828 4 жыл бұрын
Amelk lersou yesetwen sega ersou Lej lasetemaroun Loul Egzabare keber mesegan yebawn Amen Amen .lersoum edeman segawen yabzalout nourulen ✝️✝️🇨🇬🇨🇬
@lijmaryam3528
@lijmaryam3528 Жыл бұрын
Amen (3) qale hiwet yesmalna abatachen ❤
@getnetlakew8767
@getnetlakew8767 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-mr7pe3es2k
@user-mr7pe3es2k 5 жыл бұрын
ኮራዉ በኢትዮጵያዊነቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እግዚአብሄር ይመስገን ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይሁልሽ!!!
@hewitz9262
@hewitz9262 5 жыл бұрын
Woyine gudachin fetariy hoy ebakih yikr belen
@bxndjsjdhddjjd3139
@bxndjsjdhddjjd3139 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@deresemekonnen6373
@deresemekonnen6373 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@tesfatadese2733
@tesfatadese2733 4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን
@munaahmad7639
@munaahmad7639 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል አባ በፀሎት አሰበኝ
@genettadesse3907
@genettadesse3907 5 жыл бұрын
ትምህርተ ስብከት ማለት ይህ ነው!! ሚስጥር የሚተነትንበት እግዚአብሔር የሚከብርበት። እግዚአብሔር ሆይ እንዲ አይነት አባቶችን አብዛልን
@hshjshshah557
@hshjshshah557 5 жыл бұрын
አባታችን በርከትይደረብን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትይሰማልን።
@user-ky2yf6fz5c
@user-ky2yf6fz5c 5 жыл бұрын
በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይኔ መስማት ብቻ ባዶ ቀፎ ሆነናል ድንግል ሆይ ልቦናችንን መልሽልን ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen!!!
@ZewduMeku
@ZewduMeku 4 жыл бұрын
Kalehiwotin Yasemalin , Yaglegilot zemenachewn yebarkln , Tesfamengiste semayatin yawarsln Amen(3)!!!
@mebrihitteame8694
@mebrihitteame8694 5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln abatachin dngl mariam kehulachin gar tuhum amen
@tezaymamo239
@tezaymamo239 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወትን ያማልን የመብርሀን ፍቅሯ ይደርብን በእውነት ምርኩዛችን እመብርሀን ነች እር ሧን የሠጠን አምላክ ሥሙ ይቀደሥ
@aynalemabreham6469
@aynalemabreham6469 4 жыл бұрын
አሜን አባ እድሜወትን ያርዝምልን
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 5 жыл бұрын
ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅ ትወልዳለች ሰሙንም አማኑኤል ትብልዋለች እሱም የኣለም መዳኃኒት ነው እመቤታችን የሰጠን የሰራዊት ጌታ ይክበር ይመሰገን ለዘላለሙ አሜንንን
@wubetedejenu3039
@wubetedejenu3039 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 5 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tigisttariku5396
@tigisttariku5396 4 жыл бұрын
Abatachin kale hiwet yasemalin bereketowo yideribin
Aba Yohannes Tesfamariam Part 498 A''የበረሃው መናኝ'' ዶክመንተሪ
38:01
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 56 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 6 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1360 A ''ዝማሬ በወንቅ እሸት ገዳም''
15:21
ፍትወት | ትዕቢት | ቅናት || አባ ኪዳነ ማርያም || ቁ 18
54:51
ሞገስ ቲዩብ Moges Tube
Рет қаралды 6 М.
"ሎሚ" በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
43:28
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 87 М.
አባ ኪዳነ ማርያም | NEW!
1:03:48
ሞገስ ቲዩብ Moges Tube
Рет қаралды 6 М.
Aba Tesfasilassie Moges`` The Lost Books ``
1:09:02
Birhanesilassie Tube
Рет қаралды 72 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 56 МЛН