ባሏን እያዋረደች የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 198,808

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 347
@selamselam2768
@selamselam2768 Жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ እንዲህ አይነት ሚስት እንዳልሆን ጠብቀኝ ብዬ ፀለይኩኝ። እግዚሆ ባል የቤት ራስ ነው ሴት እንደሴት ስትሆን መልካም ነው
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 Жыл бұрын
ደምርኚ እህት
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 Жыл бұрын
እባክሽ ሰላም እንዴት ማግኘት እችላለሁ የስነ ሂወት አድራሻ ወይም ስልክ እባክሽ ተባባሪኝ።
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
@@abtsegaye0414 lemin falige new inesu ke policy tabiya inje kasew tayiko ayidelem yihen programme miyakerbuti
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ይመስለኛል የግል ጠበቃ አይደለችም በዛ ላይ ለግል ለራሴ ፈልጊት ነው
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 Жыл бұрын
@@abtsegaye0414 ፍዥፍ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ባልጀራህ እንደ ራስህ ውደድ መስተዋሉ ስጠን ቸሩ እግዚአብሔር
@universal8534
@universal8534 Жыл бұрын
Are you crazy what do you talking about?
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
በሕይወት መትረፉ ለልጆቹ መኖሩ ም ትልቅ ነገር ነው
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g Жыл бұрын
አብዛኛች የቤት ሰራተኛች የተባረኩ ሀላፊነት የሚሰማቸው ናቸው።
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ልብ ያአላሰበው አፍ ሊናገር አይችልም በውስጤ የዋህ ነኝ የሚሉ ሰዎች በጣም ተንኮለኛ ናቸው ውድ የአገሬ ሰው እራሳችን እንጠብቅ ከራስ በላይ ንፋስ ይላሉ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
ወንዶች ሆይ እንደዚቺ አይነት ጨካኝ ሴን እንዳይሰጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ብሮግራም ነው ብስራትዬ እንዴት እንደምወድሽ እምትሰጭው አስተያየት ሁል ግዜ ያስገርመኛል በጣም በጣም ጏበዝ ሴት ነሽ በወንድም በሴትም ይሄን የመሰለ መጥፎ ተግባር አይደገፍም እናንተን ግን እናመሰግናለን❤️
@emu477
@emu477 Жыл бұрын
በዚች አለም ላይ ፈጣሪው የማይፈራ ስንት ጭካኝ አለ የጊዜው ጉዳይ ነው እንጂ የእጅው ማግኘቱ የት ይቀራል
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ታማኝ ሚስት አድረገኝ ኤረ እግዝኦ 👏 ባል የቤት ራስ ነዉ 👏
@emuyeyuselij3968
@emuyeyuselij3968 Жыл бұрын
በየሱስምምምም አሜንንንንንንንንንን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@emuyeyuselij3968 ቤተሰብ አርጊኝ😍😍
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ቆይ ግን አብረዋት የሚመጡት ወንዱች ነገ በእኔ አይሉም አቤት የሰው ልጅ ክፍት 😭😭😭😭😭
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Enem kesws enesun abesachugni
@MMm-td4sk
@MMm-td4sk Жыл бұрын
የሰው ክፋትኮ ዳር የወጣነው ልክብለሻል
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
እኔን የገራመኝ እሱ ነው
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ይገርማል 🤔
@amarech1945
@amarech1945 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ዛሬኮ ያመቱ ቸሩ መዳኀኒያለም ነዉ ማነዉ የመድዬ ወዳጅ አሜን የሚል
@selamassefa6569
@selamassefa6569 Жыл бұрын
አሜን። አሜን።ጨ አሜን።🌿🌿🌿🌿🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌿🌿🌿❤❤❤👏👏
@rahelyifru608
@rahelyifru608 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@selamassefa6569 ደምሩኝ😘
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@rahelyifru608 ደምሩኝ😍
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 Жыл бұрын
Amin amin amin 🙏🙏🙏
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
ግራ የሚገባኝ ነገር አንቺ ልጅ ውስጤ ነው እንዴ ያለሽው ? የማስበውን ወይም አስተያየት ልሰጥ ያሰብኩበትን ነገር ካንቺ አፍ ሁሌ አደምጠዋለው አንዴ አይደለም በጣም ተከታትዬሻለሁ ሁሉም አስተያየትሽ ከኔ ውስጥ ሰርቀሽው ይመስላል ባጠቃላይ አስተያየትሽ ውስጤ ነው የአስተሳሰብ ሞክሼዬ
@user-po3kh1wn7k
@user-po3kh1wn7k Жыл бұрын
እኔም እዲሁ ነበርኩ አሁን ግን ሁለቱንም ልጆቼን በሰራተኛ እያሳደኩ እገኛለሁ ሸበት የጸጉር መነቃቀል እና ጨጓራ ነበረብኝ በሰማእቷ የማር እምነት ከጨጓራ ድኛለሁ የሚከብደኝ የቤት ሰራተኛ መቀያየር ነው አንድ ቦታ አይረጉም አምላክይመሰገን አለን ህይወት ይቀጥላል
@Fekerte928
@Fekerte928 Жыл бұрын
እንኳን እግዝአብሔር ገላገለህ
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
ብስሩ ጥንካሬሽ ሁሌም ይገርመኛል ብስራት ገመቹ የኔ መልካም እድሜ ከጤና እመኝልሻለው ብሩክ ከቶሮንቶ
@user-hd5vn8sb2l
@user-hd5vn8sb2l Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔን ለሚስቴ ሚስቴን ደግሞ ለኔ ታማኝ አዛኝና ርሁሩህ አድርገን ብሎ መፀለዩ የተሻለ ይመስለኛል ።።።።ከዚህ ውጪ ግን ዘመን አመጣሹ ስርአት በሚያመጣው ጣጣ ሲያልፍልን ከመቆጨት በስተቀር የሚያመጣው ዘዴ የለም ።።።።
@branecurpoz8853
@branecurpoz8853 Жыл бұрын
እንኳንም ለልጆቹ ዳነላችዉ ፈጣሪ ይመሰገን
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 Жыл бұрын
በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ይቺ ሚስት ሳትሆን እርግማን ነች
@shtatlema5077
@shtatlema5077 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከንደዙህ አይነት ህወት ይሰውረን በዚህው አጋጣሚ ሰራተኛዋም ልትመሰገን ይገባታል
@user-xx4lj5fd5w
@user-xx4lj5fd5w 26 күн бұрын
ይህ ስለ ሕይወት ፕሮግራም በጣም ትምህርት የሚሰጥ ነው. አናመሰግናለን 👍
@rozaumer8282
@rozaumer8282 Жыл бұрын
I really like this program ❤
@Bet1771
@Bet1771 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ማንም ያለአግባብ መናቅ እና መሰደብ. የለበትም
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf Жыл бұрын
አላህ ሆይ የባሌን ሀቅ የምጠብቅ ሴት አርገኝ አላህ ባዘዘኝ መንገድ የሚጓዝ አርገኝ ያረቢ🤲🤲🤲🤲
@Fasikatola-12
@Fasikatola-12 Жыл бұрын
Thank you Biserat
@user-vo2wu2tb2z
@user-vo2wu2tb2z Жыл бұрын
ያአላህ የባላን ሀቅ ምትወጣ ሚስት አርገኝ ያረብ
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 Жыл бұрын
ወሻ ከሮጡለት ነው የሚያሳድደው : የሠው ልጅም ዝም ሲሉት ነዉ አናት ላይ የሚወጣው ።
@hiwetshiferaw1406
@hiwetshiferaw1406 Жыл бұрын
ብስራቴ የኔጀጋና ሴት በምታቀርቢ ያቸው በምትናገሪያቸው ነገሮች በጣም ነው ምኮራብሽ አንድ ነገር ግርም እሚለኝ ሁለት ትዳሩን የሚአከብር ሰው አለመገናኘቱ አንዱ ሲአከብረው አንዱ ይንቀዋል ሴቱ ጥሩ ሲሆን ወዱ ጭራቅ ይሆናል ወዱ ጥሩ ሲሆን ሴቶ እንደዝች ጭራቅ ይኖራል እና ግድ ክፉ ሰው መሆን አለብን እንድንከበር ክፉ መሆን የማንችለውስ ምን ይውጠን ይሆን አንዳንዴ ትዳርን እንደ ሲኖል ነው ምፈራው ሰው ነኝና ማግባት መውለድ የራሴን ቤተሰብ መመስረት እፈልጋለሁ ደሞ እሂን ሳይ ሁሉም ይቅር ብቸኝነት በምን ጣሙ እላለሁ እንደኔ የተወዛገባቹሕ አላቹሁ
@melukongio5148
@melukongio5148 Жыл бұрын
በትክክለኛው ሰአት የእኔን ሂወት የሚወክል ድራማ አሁን ገባኝ የሚያዋልለኝ ባል አለኝ ለልጆቸ ስል እኔ ትልቅ መስዋትነት እየከፈልኩ 3 አመት አለፈኝ እፕላህ ልቦና ይስጣቸው አሁን የውሳኔ ሰው መሆን አለብኝ ከዛሬ ጀምሮ ።
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t Жыл бұрын
እራስሽን ጠብቂ ግዜው ከፍቶል
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 Жыл бұрын
ውደዋ. መጀመርያአች ስትቆሚነው ተጠቀቂእህትሳይሆነውመጠቀቅ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ገጠመኝ መምህር ተስፍየ አበራ ብለሽ ግቢ እህቴ በማሪያም የበለጠ መረጃ ታገኛለሽ
@user-sx8he2pf2w
@user-sx8he2pf2w Жыл бұрын
ገጠመታኝ ተክታትዬ እህቴ 👍👍👍👍👍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-sx8he2pf2w ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ትዳር እግዚአብሔር ይሰውረን 🙏🏽
@nitshitalemayehu2184
@nitshitalemayehu2184 Жыл бұрын
የእሷ ስርአት አልባነት የሚገርም ነው የእሱ ለትዳሩ ያለው አመለካከት ግሩም ነው ምን አለ እግዚአብሔር እንዲ አይነት ባል ሰጥቶኝ እድሜ ልኬን ብታዘዝለት የሚገርም ሰው ነው እኛ ሴቶች በዚህ ስዓት ትዳር የፈራነው እንደዚህ አይነት ባል የቤት ራስ አጥተን ነው ወንድማችንን እግዚአብሔር ይማረው ለልጆቹ ብሎ እድሜ እና ጤና ይስጠው 🙏🙏🙏
@khadijahuseen5320
@khadijahuseen5320 Жыл бұрын
በጣም ያሣዘናሌ አሏህ ልቦና ይስጠን
@betelhemworku771
@betelhemworku771 Жыл бұрын
have mercy on me God, keep me positive and to be a good woman to my hubby
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ ብሎ መገመት በጣም ይከብዳል ያዉም ኢትዮጲያ ዉስጥ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተዋልን ስጠን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ስለሂወትን እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Жыл бұрын
Subahan Allah
@kalkidansefiw6126
@kalkidansefiw6126 Жыл бұрын
እምወድህ አባቴ ሆይ እንደዚች አይነት አይነት ሴት እዳታደርገኝ
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Hulachum yaw nachu 😂😆😂
@comcell6078
@comcell6078 Жыл бұрын
ኧረ የሰው ልጅ አውሬነት እግዚኦ እንዲህም አለ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
እንዴት ይገርማል የሰው ልጅ ምን ይሆን የሚመሰግነው ባለቤታቸው መጥፎ የሆኑ ይማረራሉ እንዲህ መልካም ባል ሲኖራቸው ደግሞ እነደዚህ በትዳራቸው የዘሙታሉ ግን የሰው ልጅ ከባድ ነው ከዛ መሀል ደግሞ አይጠፋም እግዚአብሔር የሰውን መጥፋት አይፈልግምና በዚች በቤት ሠራተኛ ምክናያ መዳን ችላል ግን እግዚአብሔር መልካም ልብ ይሰጠን !!!
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 Жыл бұрын
ብዙ ሰው እንደዚ ነው የሚኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ሴት ናት የሰይጣን ልጅ ነች እቺ መዳኑ በጣም ደስ ይላል
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል 😭😭😭😭 አቤት ጭካኔ
@frehiwotzerihun3302
@frehiwotzerihun3302 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ😥 በጣም ነው ያዘንኩት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ኡፍፍ ሲያሳዝን😥💔 እቺ አውሬ ስንት አይነት ሰው አለ ግን ።አስተብትባበት ነው እቺ ክፉ ወንዶች ተማሩበት ጋጠወጥ ሴት አትታገሱ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
እንኳንበሰላም መጣችሁልኝ ውዶችየ
@getfanmedia
@getfanmedia Жыл бұрын
best
@mitu8128
@mitu8128 Жыл бұрын
enkuanim terefe lelijochu enes yemitigelew meslogn betam azigne neber meskin
@japyhanademisse9160
@japyhanademisse9160 Жыл бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን በጣም የምጠብቀው ብሮግራም ነው መሥጠፋቅር ወይ የሆነ ማጅክ ነው
@edenabadi6022
@edenabadi6022 Жыл бұрын
Bisriii yena konjooo blesd
@wellmisha7193
@wellmisha7193 Жыл бұрын
Gobez❤bisrat tikiklegna mikr new sdbn maskom Mejemeriya lay new
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Жыл бұрын
Oh my God
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 Жыл бұрын
Egziabher Hoy erdagne endezhi aynet most krmehon tebeckbne be Ye ssf us se.e
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
Very sad 😭😭😭
@helenmewusha9625
@helenmewusha9625 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ
@enatewubet7654
@enatewubet7654 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔም ለባሌ ታማኝ እሱም ለኔ ታማኝ ሁነን በፋቅር የምንኖር እድንሆን ቸሩ መዳኒያለም ቅደም ከፊቴ ማስተዋልን አንተን መፋራትን አድለኝ አምላኬ
@betelhemworku771
@betelhemworku771 Жыл бұрын
fetari lebona yesten
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
ዋው እንካን ተረፍ እግዚአብሔር ይመሰገን
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
የኢትዮጲያ ወንዶች እንዲህ አይነቷን ነው የሚወድት ጨዋ የምትንከባከበው የምታከብረው ሤትማ አውቶ ይጥላታል ወይም በላይዋ ላይ ይሄዳል።
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹👍👍🌻🌻
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@s5334
@s5334 Жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወስለም
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
ዛሬአደኛነኝ
@betyayele582
@betyayele582 Жыл бұрын
የክፋት ጥግ በስላሴ ስም😔ምን አይነት ሴት ናት እግዚአብሔር ልባም ሴት ያድርገን ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን
@wanke5878
@wanke5878 Жыл бұрын
Amen
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣እንዴአይነትጨጋኝ፣ሰትእግዚአብሔር፣ይጠብቀን፣
@user-ww4hv1og6x
@user-ww4hv1og6x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ስራተኛዋን በጣም መማሰገን እፈልጋለው ሰው ወንድም ቤተሰብ እያለው መጎዳቱ ቢያሳዝንም ግን መትረፉ ተመስገን ነው
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
Betam ko new yemiwodsh betam astemary new yabuya!!
@user-hv9yb6pm9z
@user-hv9yb6pm9z Жыл бұрын
ፍጣሪ ከዚ ጠብቀኝ ምን ኣይነት ኣዉሬ ናት😢👏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ይች ስድ ሰራተኛዋ ተባረኪ ደሞ እንኳን ተረፊክ
@belengashaw5452
@belengashaw5452 3 ай бұрын
ሊሊዬ የኔ አንበሳ በደንብ ተውነሽዋል በርቺ
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
ኦ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠንን
@user-nw9dy7ru8c
@user-nw9dy7ru8c Жыл бұрын
እኔስ ከባሌለይ በጣም እነጫነጨጭበት አለው እንደይሰለችኝ ፈረው ትግስት እንዲኖርን እለምነዋለው ፈጣሪየን
@user-cd9zq4ik4n
@user-cd9zq4ik4n Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያሣዝናል 😭
@user-kf8si5es3h
@user-kf8si5es3h Жыл бұрын
Baxamie yasazinalie😭
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
Enkan terefe
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ምንም አዲስ ነገር የለውም ገጠመኝ የምትሰሙ ልጆች እንደማይገርማቹ ይሄ ታርክ እምናለው ብታምኑም ባታምኑ ይሄ ታሪክ የሚመስል ገጠመኝ ላይ ሰምቻለው
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Betam Yigermal! Endezih Aynet Toxic Sewoch Bizu Alu ☝️☝️☝️
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
የሚገርም ነው። ምን ነክቶት ይሆን ? እግዚአብሔር ይፈርዳል አንዳንዴ ልጆቼን ሲባል ለልጆች በህይወት አለመኖር እንደሚመጣ እንዴት ሰው አያገናዝብም።
@tufutd1991
@tufutd1991 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-we8cb1tz1c
@user-we8cb1tz1c Жыл бұрын
😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
Tegste Teru new gen beza
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Жыл бұрын
አትፍረዱ ይሄኔ በጣም ስለሚፈቅራት ከሶ መለየት እሶን ሳያይ መኖር ካልቻለስ እኔም ብሆን ማፈቅራት ልጅ እዲ ክፉ ብትሆን ይሄንን ሁሉ ብታረግብኝም መለየት አልችልም
@emebetmeharuemu7491
@emebetmeharuemu7491 Жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አይደለም
@user-gm6ym7kd5i
@user-gm6ym7kd5i Жыл бұрын
ፍቅርንና መናቅን እየለየን እንጂ ክብር ከሁሉም ነገር በላይ ነው ከፍቅርም
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Жыл бұрын
@@user-gm6ym7kd5i ያልተነካ አይገባውም የመጀመሪያ ፍቅር ሲሆን አንዱ ብቻ አፍቃሪ ሲሆ በተለይ ወንዱ ከሶ ላለመራቅ አይኖን ለማየት ብቻ ሲል ምንም ነገር የታገሳል አገልጋዮ ይሆናል እኔ ደርሶብኝ ለ 10 አመታት ችየዋለው ሴቶች ሳያፈቅሩ ቀርተው አፍቃሪያቸውን የሚያሰቃዩ አሉ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Жыл бұрын
@@user-gm6ym7kd5i የእውነት ከልብ ስታፈቅር ክብርህ ትዝ አይልህም አንተ እራሱ ክብርህን እግሮ ስር ትጥለዋለህ
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Жыл бұрын
😭😭😭
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪዬ በቸርነትክ ለባሌና ለቤተሰቦቹ ቸርና ታዛዥ አድርገኝ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ መቅደስ አሐዱ አምላክ አሚን ሰው አይዴለችም ሰውረን የሴትም አረመኔ አለ 🙏😭
@user-ks4ep8vb2l
@user-ks4ep8vb2l Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ahmedalnor6161
@ahmedalnor6161 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻🤲
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ኘሮግራም
@edentomas1244
@edentomas1244 Жыл бұрын
ያሳዝናል !!😭😭
@elminshe8659
@elminshe8659 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Жыл бұрын
በጣም ነው የምያመው😭😭😭😭😭😭
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
🙇👌👌👌🙏
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
አዝናለው የሴት ጨካኝ ደግሞ አይጣል እኮ ነው ልብ ይስጣት አረመኔ የቤተክርስቲያን እራስ ኢየሱስ ሲሆን የሴት እራስ ደግሞ ባል እኮ ነው ቢሆን መገዛት እጂ ለባል እዲ ማሰቃየት ምን ይባላል
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
እውነት ነው
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Abro yemetaw wend gn blgnaw
@marymar9282
@marymar9282 Жыл бұрын
Yananetane adersha efalegalhu ebakachu nagaroche macharasha laye kamaderasu bafite aderashashene negaringe ebakeshene
@tijitiji1332
@tijitiji1332 Жыл бұрын
😭😭😭👌👌👌
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Жыл бұрын
እዉነትም ታገሠ ሰዉ እንደት በሰዉ ላይ እንደት ይጨክናል እግዚኦ
@MMm-td4sk
@MMm-td4sk Жыл бұрын
እኔኮ በጣም እሚገርመኝ የከተማወድ መቸነው ወድ የሚሆኑት በከተማ ብዙ ነገር እንሰማል እረ ወድልይ ሲደፈር ያማል
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 Жыл бұрын
Wity fetar hoy ebakihn tebikegn ke endeh ayinet setinet begizew wede antew sebisibegn wiy😭😭😭😭😭😭😭
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
ሀሲቢላሂ ወናአመል ወኪል እኔኮ ባሌን በጣም ነዉ እምሳሳለት
@mohammed0971
@mohammed0971 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማማየ ይጨምርልሺ
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏
በእናቷ ፊት በባሏ የምትደበደበው ሚስት
33:12
ከወንድማማቾቹ ያረገዘችው ሴት
23:35
Sile HiwotTV
Рет қаралды 160 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,7 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 106 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 107 М.
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Sile HiwotTV
Рет қаралды 132 М.
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 862 М.
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,7 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,2 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 50 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,7 МЛН