ከወንድማማቾቹ ያረገዘችው ሴት

  Рет қаралды 160,913

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

2 жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 76
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ስታምር😍😍😍ጥሎብኝ ውበት ማድነቅ እወዳለሁ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው ልጅ ያላት ሴት አናገባም ልጅ ያለው ወንድ አናገባም እሚባል አስተሳሰብ መጥፋት አለበት
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
ስለዚህ የ ወንዱሙን የ ልጅ እናት ማግባት ችግር የለውም እያልሽ ነው
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 2 жыл бұрын
@@jonhap29 እደሱ ማለቴ አይደለም ይሄ በሀይማኖታችን ክልክል ነው ። እኔ የሳበኝ በመጀመሪያ ፍቅረኛው ልጅ እንዳላት ስትነግረው የተቀበለበትን መንገድ ነው ስንቶች ናቸው ሚስታቸው ወይም ባላቸው ልጅ እንዳላቸው ሲነገሩ ጥለው እሚሄዱት ?
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
@@tube-bp7ew ፍቅረኛው ልጅ እንዳላት ስትነግረው የተቀበለበትን መንገድ ጥሩ ነው። በሃላ ግን የ ወንድሙ የድሮ ፍቅረኛ እና የ ወንድሙ ልጅ እናት መሆኗን ስያውቅ ኣሷን ኣግብቶ መኖር መወሰን ኣግባብ ነው ፧ ይሀ ነው የደበረኝ። ምን ኣይነት መልእክት ነው የሚያስተላልፉ ያሉት እዚህ ላይ
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 2 жыл бұрын
አዎ በኒከሀም የገበት ቢሆን መግባት ችግር ዬለውም ችግሩ ግን አገበሸለው ላለ ወንድ ሁሉ እግር መስቀል ችግር ናው ቤቱዋ እስካ ምያገበት. መታገስ የስፈልገል.
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 2 жыл бұрын
የመጃመርያ ደም ዬት እንደለች ረሱ አያቅ በትክክል የገበት ወንድም ኡንካን ቢሆን ከፈታት ወንድሙ ቢያገበት ምንም ችግር ዬለውም
@zemadaily
@zemadaily 2 жыл бұрын
ከትንሿ እዉቀቴ እቺን ላካፍላቹ ከተሳሳትኩ አርሙኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሀይማኖት ፀብ አልተነሳም ፀቡ የተነሳዉ ሀይማኖት ደካማ ጎናቸዉ ስስ አካላቸዉ ነዉ ብለዉ በሚያስቡ እዉነትም ሀይማኖታችን እምነታችን ዋና ጉዳያችን ነዉ ይህን የሚያዉቁ አካላት ሊያጣፉን ቀን ሚጠብቁልን አንዳንድ አጉል ፍላጎቶች ያላቸዉ ሰዎች የሚያተራምሱን ወቅት ነዉ። ሀይማኖታችን ቢለያይም አንድም ቀን የምንወዳቸወን ሰዎች በሀይማኖት አግለን ወይ አግለዉን እኔ አላየዉም ከተገለልን ወይ ያገለለን ካለ ያዉ አስተሳሰባችን ላይ የሆነች ችግር ተፈጥራ ነዉ። እኛ ስናድግ ልጅ ሆነን ሙስሊም ክርስቲያን በበዓላት አብረን ማክበር የሙስሊም ልጅን ክርስቲያን ጎረቤት እየቀጣ የክርስቲያን ልጅ ጎረቤት ሙስሊሙ እየቀጣ ነዉ ያደግነዉ። ይታወቅ ትላንትም አሁንም ነገም ለዘላለም እኛ አንድ ነን። ሀይማኖታችን የግላችን ሀገራችን የሁላችንም የጋራ ቤታችን ናት። ሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ። Zema Daily
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ❤
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
ትክክል አሚን😭😭😭❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙዎች አልገባንምጂ👍👍
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
እውነት ነው ❤👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሄን ክፉ ዘመን ያሻግረን ወገኖቼ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
ስለ ሂወት የምታቀርቡልን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እኛም በሰመነው ባየነው ምንማር ያርገን እናተም በርቱልን❤
@emuyeyuselij3968
@emuyeyuselij3968 2 жыл бұрын
Btkikleee
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
ኣሁን ይሄ ምንድነው የሚያስተምረው፣ የ ወንድሙን የልጁ እናት ማግባት ነው ትምህርት??
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
@@jonhap29 ከሁሉም ነገር ፍቅር ያሸንፋል መጀመሬያ አውቆ አይደለ የገቡበት እውነታውን ተሸፋፍኖ ከሚቀር እውነታውን ተናግረው እንደሚሆን ማረግ የተሻለ ነው
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k 2 жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ የሆነ እውነትኛን በሁቴታ ዬመይለዎጥ ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 2 жыл бұрын
አርፍ ትምህርት ሰጠኝ wow በርቱ የምር ግን flim ብቻ ነው ተገባር ዜሮ እንጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
ዋው ደሥ ሲል ስለህይወት በርቱ
@yetikingskid8864
@yetikingskid8864 2 жыл бұрын
Betam Arif Derama New Yeljetwan Yetemsakele Hiwot Yihe Melkam Lije Asetekakelw Betam Desi Yelale. Hulum wendoch asetsasebachew besetekakel arif neber Bertu Sile Hiwotoch
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 2 жыл бұрын
Wow betam astmari nw wodejewalew👌👌👌👌👌👌❤❤❤😍😍😍
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
አንዱ ያበላሸውን ሌላው ያስተካክላል የወንድም ሚስት ደስ ትላለች
@frewshaka7374
@frewshaka7374 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው።
@abrahamlanbebo7557
@abrahamlanbebo7557 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው Thank you guys
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
ጥሩና አስተማሪ ነዉ ፍቅር ያሸንፋል !!
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
ኣሁን ይሄ ምንድነው የሚያስተምረው፣ የ ወንድሙን የልጁ እናት ማግባት ነው ትምህርት
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Жыл бұрын
ድራማው አሪፍ ነበር ከወንድሙ መውለዱዋን እያወቀ የኔንም ልጅ ውለጂ ማለቱ ግን ትልቅ ስህተት ነው ውሳኔ ስንወስን ውሳኔያችን ከ አሁኑ ስሜታችን ይልቅ የነገ ህይወታችንን የሚያበላሽ መሆን የለበት:: ደግሞ የሚወለዱት ልጆችስ እህትማማቾች ነን ነው ወይስ የ አጎቴ ልጅ ናት ነው ሚባባሉ 😢መጥፎ ውሳኔ ነው የወሰኑት😢
@tezu111
@tezu111 2 жыл бұрын
wow hiwot gobez tewna berche
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አጋጣሚው ይገርማል
@nigatmulat4805
@nigatmulat4805 2 жыл бұрын
Salame. La. Ethiopia
@destatilahun9583
@destatilahun9583 Жыл бұрын
ስለ ሂወት የምታቀርቡልን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው በሰመነው ባየነው ምንማርበትያርገን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ይገርማል አለመተዋወቅ
@tezu111
@tezu111 2 жыл бұрын
teyemua betam gobeze nate tewna
@teumayimen5881
@teumayimen5881 2 жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል የማታቁትን አታግቡ አታፍቅሩ ታሪኩ ኋላ ይጎዳል
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@citykapital6272
@citykapital6272 2 жыл бұрын
I like it. It's very good drama. It has good lessons !
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
good lessons ? what lessons ? how to get your brother's ex ? jesus
@lidutube8485
@lidutube8485 2 жыл бұрын
ስለ ህይወት እንኳን ደህና መጣቹ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ኑ እንደማመር ውዶች እመልሳለሁ
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 жыл бұрын
ያሳዝናል
@adaecnh5992
@adaecnh5992 2 жыл бұрын
ወይ ህይወት ይቀጥላል
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 2 жыл бұрын
የሄዉ ነዉ ትርፉ ከትዳር በፊት ዝሙት
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
ዋው የሚጉርም ነው
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
እሲተማሪ፣ነው፣በጣም፣ደስ፣ይላለ
@monestargaem5299
@monestargaem5299 2 жыл бұрын
👌👌👌
@user-vf3fy6rb4w
@user-vf3fy6rb4w 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@zemenaygetnet6997
@zemenaygetnet6997 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ውይ ጉድ
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን ያረብ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ትወና ዜሮ 😂😂😂😂😂😂😂 ዝብርቅርቅ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ጎሽ 🤣🤣🤣
@user-sw2um9wl6e
@user-sw2um9wl6e 2 жыл бұрын
የኢላሂ ምንም አይነት ዘመን ነው።
@noormakamreh8649
@noormakamreh8649 2 жыл бұрын
Wwwww❤❤❤❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ግጥምጥሞሹ በጣም ከባድ ነው መጥፎ አጋጣሚ ነው
@addis1122
@addis1122 Жыл бұрын
Ere letenabet ya gud ager
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
non sense. ይህ ፕሮግራም እያደረ ይበላሻል። የወንድሙ ሚስት ያስረገዘ፣ከ ኣባቷ ጋ ያረገዘጅ ልጅ ፣ የ ኣክስቷ ባል የነጠቀች . . . እንዴ በጣም ይደብራል ይሰለቻልም። እናንተ ከ ''የቤተሰብ ጾታዊ ግንኝነት'' ውጭ ሌላ እርስ ኣጣችሁ ነው? ኣሁን ማን ይሙት፣ የ ወንድሙ የልጅ እናት የሚያገባ ማን ነው። በጣም በዛ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል❤👍
@user-jh7mh8vj7z
@user-jh7mh8vj7z 2 жыл бұрын
ምንም አያስተምርም በጣም ይከብዳል 😖
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ምናለ ድምፅ ብታስተካክሉ??
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 2 жыл бұрын
ቆሻሻ ነገር ትፖስታላችሁ የወንድም ሚስት ማግባ ቲሽ እሄ ምኑ ነው ሚያስተምረው
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
በትክክል። ለ ዩቱብ ሳንቲም ተብሎ የማይረባ የ ዝሙት እና የ ቅሌት ቆሻሻ ይደፉብላን።
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
አጎትሽ ብላ ነዋ የምታስተዋዉቃቸው
@Emebet350
@Emebet350 2 жыл бұрын
ስለ ህይወት እንኴን ሰላም መጣችሁ💚 ደምሩኝ
@mohammedkhirfan4579
@mohammedkhirfan4579 2 жыл бұрын
በጣም ካባድ ነው
@derartuasefa6864
@derartuasefa6864 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
ይህ ምኑን አያስተምርም እንዴውም በጣም አጸያፊና ነውርም ጭምር ነው
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
በትክክል። ለ ዩቱብ ሳንቲም ተብሎ የማይረባ የ ዝሙት እና የ ቅሌት ቆሻሻ ይደፉብላን።
@msiraktube7314
@msiraktube7314 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ZqifZ6SGkra1gIU.html kzfaq.info/get/bejne/ZqifZ6SGkra1gIU.html kzfaq.info/get/bejne/ZqifZ6SGkra1gIU.html ምሥራቅ ቲዩብ ሼር
ከሹፌሯ ጋር ምትማግጠው የቤት እመቤት
26:56
Sile HiwotTV
Рет қаралды 433 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 74 МЛН
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 11 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 9 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28