No video

ነባ ተደሰተ ኢቺ ሴት ማናት!!

  Рет қаралды 40,619

Emebet Kassa

Emebet Kassa

10 ай бұрын

Пікірлер: 314
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 10 ай бұрын
youtube.com/@geniyearsemalej?si=tp6TERmBHv6neTSP ገኒ ቲዩብ እየገባችሁ አበረታቷት
@rabitube5961
@rabitube5961 10 ай бұрын
እኔም ተቀያይማችሁ መሥሎኝ ነበር 🎉🎉
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 10 ай бұрын
ገኒ በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት ❤❤❤❤❤ ገንዬ ልዩ ሰብ አድርጌሻለሁ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እኛ ላቺ እያሰብን እምንመክርሺን ስሚ ሰው ከተሞክርው ነው እነግርሺ ቀልድ አይደለም ሕይወት ቀልድ አይደለም ተጠቀቂ እበክሺ ተይ ሴት ጋደኛ አይጠቅም ም እባክሺ ስሚ ላቺ እኛ ተቃጠልን ተይ
@Tse212
@Tse212 10 ай бұрын
እሙ በናትሽ ሳቅሽን ለማስተካከል ሞክሪ
@abrh1882
@abrh1882 10 ай бұрын
ተይ እሙየ የሴት ጓደኛ ባልሽን አታስተዋዉቂ ቡሀላ ከባድ እዳይሆንብሽ በዛሬዉ ስአት ታማኝ የሴት ጓደኛ የለም
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
ትክክል
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug 10 ай бұрын
ትክክል አዉነት
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 10 ай бұрын
Lek new emuye btekerebesh yishaleshal eshi teru ayidelem endatefetegn
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 10 ай бұрын
ትክክል ናችሁ ወላሂ የሴት ጎደኛ አይሆናትም
@hayateityo9941
@hayateityo9941 10 ай бұрын
አሰተዋወቀች አላሰተዋወቀች እሱ ከፈለገ የትም ማምጣት ይችላል አታጨናንቋት ትኑረበት ከልኩ አያልፍም ማነም የሚወሰደው እቃ ከሆነ ጥርግ ይበል
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 10 ай бұрын
ተመሠገን ዛሬ ማንም አልቀደመኝም 10ሠወ ብቻ ናወየቀደመኝ😂😂 ነባ እሙ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወለዱ ከበዱ
@bsgd936
@bsgd936 10 ай бұрын
ተመራኛ❤❤😂
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 10 ай бұрын
@@bsgd936 😘😘😘❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 10 ай бұрын
Amen
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 10 ай бұрын
ባል ወይም ሚስት የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው እሷ ሥላሥተዋወቀች አይወሰድም ስለደበቀችውም አይቀርም እግዚአብሔር ለሷ ዬሰጣትን ማንም ሊነጥቃት አይችልም ሁሉም ዬዬራሡ የተዘጋጀለት ውሀ አጣጭ አለው
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
ትክክል
@mbet1840
@mbet1840 10 ай бұрын
ይች ልጅ የእሙየ ባለውለታ ስውች አንዷ ናት በችግሯ ጊዜ ከቴምር ጋር እሙ በተጣላች ጊዜ ይች ልጅ እንድ ጓደኛዋ ሀና ይዋኒስ ነበሩ ካጠገቡዋ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ገንዬ ምርጥ ልጅ ናት ደግሞ የ 15 ዓመት ልጅ አለኝ ይገርማል አንቺ እራሱ በጣም ልጅ ነው የምትመስይው የኔ ቆንጆ ለቁምነገር ያብቃልሽ 🥰እሙዬ እና ነባ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ወዳቹዋለው 🥰🥰
@user-ch9dr4gf8c
@user-ch9dr4gf8c 10 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ እሙየ ቆንጆ የሴት ጎደኛ አታብዥ ነባና አስተዋውቄን የሚሉሽን ደግሞ ፈጣሪ የፈቀደው ሳአት ስትጋቡ ያቁታል አያቸኩልም በፍቅር መካከል ሰው ማብዛት ጥሩ አይደለም ፍቅር የሁለት ሰው ብቻ ነው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እውነት ነው አያስፈልግም
@Rakb553
@Rakb553 10 ай бұрын
እሙዬ በጣም ደስ የምትል ጓደኛ ነው ያለሽ በዚህ አጋጣሚ ደስ ብሎኛል ነባም ደስታው በፊቱ ላይ ይታያል እናም በርቱ ሰላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ ለሕዝቦቿ ይሁን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ ❤በቅንነት ❤❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 10 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@fouziasaeed4296
@fouziasaeed4296 10 ай бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@amaamm4474
@amaamm4474 10 ай бұрын
ሰሉላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤
@taybahals3951
@taybahals3951 10 ай бұрын
ሰለሏሁ አለንሂ ወሰለም❤❤❤
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 10 ай бұрын
ለሙ. የሴት ጋደኛ ከባልሽ ጋር አታስተዋቂ ይቅርብሽ. በኃላ. ባሌን ተነጠኩ ብልሽ እንዳትነፋረቂ. ነገረንሻል የኛ የመዳም ቅመሞች. 😂😂😂😂 የኛን ምክር ስሚ ይጠቅምሻል 😂😂
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 10 ай бұрын
እረ ውነትሽን ነው እዴ😊😊😊
@hfem3901
@hfem3901 10 ай бұрын
ትክክል ነው😢😢😢
@HH-uo7el
@HH-uo7el 10 ай бұрын
ትክክል😊
@alemdamsa9067
@alemdamsa9067 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ነገ ዘዉረ ብለዉ ይቀሞታል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 10 ай бұрын
👌😄👈
@hfem3901
@hfem3901 10 ай бұрын
እሙ ጓደኛ ጥሩ አይደለም ሁሉም ጓደኛ አስመሳይ ነው 😢😢😢
@kaligirma177
@kaligirma177 10 ай бұрын
ትክክል ነው 100👍😢😢😢
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 10 ай бұрын
Yes
@gfkki4040
@gfkki4040 10 ай бұрын
አታሽቃብጡ የሚሄድ ከሆነ ይሄዳል ሁሉም ሰው አንድ አይደለም የናተን አስተሳሰብ ሰውም ያስባልአትበሉ
@hfem3901
@hfem3901 10 ай бұрын
@@gfkki4040 እናመሰግናለን🙏🙏
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ትክክል
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እካን ደህና መጣችህ እሙ እና ነባ ግን ሌላ ይዛችህ አትምጡ እናተ ብቻ ኑ
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 10 ай бұрын
እሙ ተይ ተይ ተይ ሴት አታብዥይ ዋልሽ ቡሐላ የለሑበትም አዩ ትበቃሻለች ለጓደኛ❤❤❤
@Yair-yk4hg
@Yair-yk4hg 10 ай бұрын
አይ ኮመንተርታሮች ታስቁኝ አላችሁ የሴት ጓደኛ አታብዥ ምናምን ትሏት አላችሁ በእርግጥ አሁን በሚዲያ እንደምናየው ከሆነ በጣም ከባድ ነው ግን ቧሏ ባለማህተብ እና ቃል አክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ከሆነ ማንም ምን ቢሆን እሙን ብቻ ምርጫው እንደሆነች ይቀራሉ ማለት ነው ለማነኛውም ፍቅር እሰከ መቃብር እንዲያደርግላችሁ እግዚአብሔር ይጨመርበት ይርዳችሁ 🙏 እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እሙ&ነባ 💓
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው እስከ መጨርሻ ያርግላቸው
@SaraAyalew-cg3hc
@SaraAyalew-cg3hc 10 ай бұрын
ተይ ግን እሙየ የሴት ጓደኛ ጥሩ አይደለም እማ
@Elu2424
@Elu2424 10 ай бұрын
በትክክል በትክክል 😭😭😭
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 10 ай бұрын
እረ የድሮ ጋደኛ ናት
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ይርዳት ምን ይባላል
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እሙ አች ባጣም የዋህነሺ አች እዝህ ደረጃ የደረሺው በራስሺ ጥረትነው ስለዜህ መፈመስ ከፈለጉ በራሳቸው ተማምነው መፈመስ ይችላሎ😮😮😮😮በተለይ አሁለይ እያረግሺ ያለሺው ማንም እያመጣሺ ተዋውቅ አትበይ በናተ ቻናል ቪደወ መስራት ያለባችሁ እናተ ሁለታችሁ ብቻነው የምንፈልገው ሌላ ሰው አታምጭ አንፈልግም ራስሺን ቆም ብለሺ አስቢ😮😮😮
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እውነት ነው
@HH-uo7el
@HH-uo7el 10 ай бұрын
እረ እሙ የሴት ጓደኛ ነባን አታስተዋውቂ በአካል ማገኘት ለምን ፈለገችው ደግሞ ጉጩን ሳመችው የዋህ ስለሆሽ ይጎዱሻል ነባን ለሴት ጓደኛ አታቅርቢ አደራ ትድራችሁ ይበጠበጣል ነባየ አተም ምከራት ❤በተረፈ እናተው ብቻ ኑቶሎ ሌላ አታቅርቡ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
ትክክል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 10 ай бұрын
Btekkl😅
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ትክክል
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 10 ай бұрын
እኔ ግን ሁሌም ፍርሃት ፍርሀት ይለኛል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርልን እሙ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ❤።
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
አሜን ትሁናት
@zehara5680
@zehara5680 10 ай бұрын
እሙ እርጃት ይችን ልጅ ትስራ ከልጇ ጋር ዘና ነው የሚያረጉን
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
ሰላም እሙ ነባ እንኳን ሰላም መጣችሁ የት ጠፉ ስል ነበር ቲጅ እና ገኒ ምርጥ ጓደኛ ናቸው
@fafittube
@fafittube 10 ай бұрын
እሙዬ ይሄን ልጅ ከሴቶችጓደኞችሽጋ አታስተዎዉቂ ተይ ስትመከሪስሚ ደግሞ ሳቃችሁን ቀንሱ🎉
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
ዉዴ ተይ አይባልም ሁሉም አንድ አይደለም
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 10 ай бұрын
​@@tigisttamiru5213ትክክል 15/አመት ልጂ አላት ይሄኔ ታታሪ ነች የኔ እናት😢😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 ай бұрын
።👍
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤❤
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
ነባ$እሙ ሰታምሩ ምርጦች❤😊
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤
@seade127
@seade127 10 ай бұрын
እሙየ ገና ላዝንብሽነው የሴት ጓደኛ አታብዥ ከነባ ጋብቻ ስሪ እኛ አብረንሽነን አች የዋህነሽ ይጠቀሙብሻል ጓደኛ አትመኒ ይቅርታ ይሄን ስላልኩሽ እዳይከፋሽ ስለምወድሽነው😢😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ትክክል እህቴ
@seade127
@seade127 10 ай бұрын
@@WerkneshiznabuSs-qh9cv ❤️❤️❤️ የሴትጓዳኛን እሂወትላይ አለማሥገባት በሩቅ መዋዋል ነውየሚያስፈልገው ዘመኑ ከፍቷል ውደ ካጠፋሁ ይቅርታ እኔ እድሌ ሁኑ የሤትጓኛ የለኝም ገዘቤን ከበሉ በኋላ ይከዱኛል ከዛ በቃ ብቸኝነቴን መርጨ ከአላህጋር እኖራለሁ በስደት ማንምየለኝ ሲከፋኝ እናቴን ደውየ አወራለሁ
@assfa383
@assfa383 10 ай бұрын
ሠላም እሙ የሤት ጋደኛ አትያጅ ከነባጋር ስር አደራ ይጉዱሻል ስትመከሪ ስሚ አች መሪጥ ሰው ነሽ ብቻሽን ስሪ
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሆ ያብዛላችሆ❤❤❤❤አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@FhFy-qr4lx
@FhFy-qr4lx 10 ай бұрын
ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@abaynishlisanework8819
@abaynishlisanework8819 10 ай бұрын
Emuye Nebay betame nwe yemewedachu Egziybeher kenanet gare yehune
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 10 ай бұрын
ተይ እሙዬ ይቅርቢሽ እበክሽ የስት ጓደኝ በልሽ አተሰይ ጥሪሱኑ የከፈታ ሁሉ ጥነኝ አይደለማ እበክሽ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት ምን ይባላል
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከፈርኦን መንግስት ኢትዮጵያውያን አውጣት
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 10 ай бұрын
👉 ሰው ልብ ለ ልብ የሚተዋወቀው ተቀራርቦ አንጂ በመልክ አየታወክም. በመልከማ ቢሆን አብይ አሀመድም 👉👉👉መጀመሪያ ፈቱን ላየው የዋይ መልካም ሰው የመሰለ ነበረ አወረነቱ የታወከብ ወለን ሰናድር ነው. ተጠንቀቁ ሰውን መልኩን በቻ ከውጭአይታችሁ ገደል አንዳትገቡ.👈
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 10 ай бұрын
ምንድነው አትገባበዙም እንዴ በደረቁ ምታሽካኩት በነገራችን ላይ ❤❤❤❤❤እወዳቹሐለው
@astertube8785
@astertube8785 10 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም እንኳን በሰላም መጣችሁ በሩቱ👍👍👍
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 ай бұрын
ፍቅር እስከመቃብር ነባ እና እሙየ ውለዱ ክበዱ እደጉ ተመንደጉ 💜💜💜💝💝💝💝😘😘😘
@busyline8767
@busyline8767 10 ай бұрын
እመቤት ይህን ሰሞን ከሴቶች ጋር ነው የምትውይው እራሳሽን ጠብቂ
@Ekr348
@Ekr348 10 ай бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከመጥፋነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ኢትዮንም ሰላምያድርግልን😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🙏🙏
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሩኝ ❤እማ ❤❤
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 10 ай бұрын
ለቤተሰብጂ ማስተዋወቅ ሚዲያላይ የተገኝዉን ሁሉ እወቅሉኝ አይባልም መዘዝ ማምጣት ነዉ እሙ ዉዴ ጠቀቅበይ የሳቀዉሁሉ ወዳጂ እዳይመስልሽ ሴቶችእራሱ ባልሽን አስተዋዉቂን እሚሉምን አስበዉነዉ ሁኦ የሰዉን ልቦና በሚዛን አያዉቁት ነዉ ነገሩ
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 10 ай бұрын
ያልጠረጠረ ተመነጠረ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 10 ай бұрын
@@user-be8ks6ey6n በጣም
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እውነት ነው
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 10 ай бұрын
የሴት ጓደኛ አታብዢ እሙ በኋላ እንዳትጎጂ በሴት ተከበሻል እራስሽን ጠብቂ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እውነት ነው
@yutub5040
@yutub5040 10 ай бұрын
ሱሉላህ አለሂ ወሠላም❤❤
@meditishu8014
@meditishu8014 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ጓደኛዋ የሆነች አስቃባጭ የመሰለችው 😢
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
እኔ
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 10 ай бұрын
ስላማችሁ ይብዛ
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 10 ай бұрын
ስታምሩ 💚💛❤️
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 ай бұрын
የኔ ዉዶች ሥታምሩ❤❤❤
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እሙዬ የኔ የዋሕ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢በዝህ ምድር ላይ እደሙ የዋህ የለም ሚሴክን ናት😢😢😢😢
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 10 ай бұрын
እረ እባክሽ እሙ ረጋ በዩ በመጨረሻ ስትዘጊዉ ባልሽንኝ እየተሽማቀቀ ነዉ እግዚኦ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እኛ ተይ ብለናል
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 10 ай бұрын
ሁላቺሁም ዉድ ኢትዮጰያዊያን ሰላማቺሁ ይብዛ❤🎉🎉🎉🎉
@bsgd936
@bsgd936 10 ай бұрын
ዉዴ ድመራኛ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
​@@bsgd936ደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ ❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@genet21
@genet21 10 ай бұрын
አሜን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 ай бұрын
አሜን ለምርቃትሽ እሙ
@abaynishlisanework8819
@abaynishlisanework8819 10 ай бұрын
Emuye zemenu teru ayedelem ena Neban ke guwadgonches gare atasetewaweq hulume sewe enedanehi yewahe ayedelem bedneb asebibet.
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤
@lbabal3179
@lbabal3179 10 ай бұрын
እሙ❤❤❤
@meditube9905
@meditube9905 10 ай бұрын
ምርጦች❤🎉
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ አማ
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 10 ай бұрын
ጓደኛ አታብዢ የምትሉ ሰዎች ሁሉም ሰው አድ አደለም ሲቀጥል መሄድ ከፈለገ መቼም ቢሆን መሄዱ አይቀርም እሙዬ የሰው ወሬ አትስሚ እግዚአብሔር ያቺ ነው ካለ ማንም አይነከው ካላለውም ይሂድ ሁሉም ሰው የተፃፈለትን ነው የሚኖረው❤❤❤❤❤❤❤
@fatumaommer6027
@fatumaommer6027 10 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oz2me4yi3y
@user-oz2me4yi3y 10 ай бұрын
ታምራላችሁበፍቅርያቆያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 10 ай бұрын
ኮሜቱ በሙሉ ትቀሚያለሽ ይላል 😂😂😂😂 ምክር ስሚ እሙዬ
@user-zy6bx3hi6q
@user-zy6bx3hi6q 10 ай бұрын
😂
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እውነት ነው ትስማ
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 10 ай бұрын
ምርቃቱላአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@zeyineb0693
@zeyineb0693 10 ай бұрын
ለምን ግን ፍፄን አታስተዋውቂውም በዛላይ እኔን ጠይቀሽ ነው ስልሽ ነበር ደሞም እንደአባትሽ ነው በተረፈ ያዝልቅላችሁ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 ай бұрын
አርፍ ነው ነባ አርጋ ያለ ልጅ ነው ፍቅር ያብዛላቹ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤
@yesyoutubeapp3375
@yesyoutubeapp3375 10 ай бұрын
ጎደኛ ሴት ማብዛት ይጎዳሻል ይቅርቢሽ
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 10 ай бұрын
እሙ የኔየዋህ እሙየኔየዋህ ❤❤❤ ስወደሽ
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 10 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤
@astertadesse9906
@astertadesse9906 10 ай бұрын
He's so nice humble God bless you
@lema9174
@lema9174 10 ай бұрын
ተይ፣እመቤት፣የሴት፣ጓደኛ፣አታብጂ እኔ፣ደስ፣አላለኝም፣ቆም፣በይና፣አስቢበት፣???????
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f 10 ай бұрын
እሙዬ የሴት ጎደኛ ይቅረብሸ እሚታመን የለም በሁኑ ሰአት
@kefelegneshetu9593
@kefelegneshetu9593 10 ай бұрын
ዋዉ ቆንጆገጎደኛ አለችሽ ነባም እሙ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል እወዳችኋለሁ
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 10 ай бұрын
Emuye lemekeresh set guadegn ykrbesh
@tyuuggg1079
@tyuuggg1079 10 ай бұрын
❤አረ ምነዉ ልሰወ እመቤት😮
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 10 ай бұрын
ዛሬ ሑሉተኛ ነኝ ልበል❤❤❤❤
@elizabethk9119
@elizabethk9119 10 ай бұрын
እሙ የዛሬውን ኮመንት በደንብ አብበሺ በተግባር ላይ አውይው ይሄ ማሺካካት መገልፈጥ ወደ ሌላ እንዳይለወጥ ተጠንቀቂ ደግሞም ፀልይ ብዙ ሰው መክሮሻል ገና ባንድ ጎጆ ውስጥ መኖር ሳትጀምሩ ያገር ሴት እያመጣሺ ባሌ ባሌን ተዋወቁት አትበይ ባሁኑ ሰአት እንኳን ጓደኛ እህትም የእህቷን ባል የምትቀማበት ጊዜ ነው ሴት አታንጋጊ ጓደኛሺ ነባ እና ልጅሺ ብቻ ይሁኑ ሁሉንም ጓደኛ የምትያቸውን በሩቅ ብቻ ተገናኝ ከነባ ጋር አታስተዋውቂ የኔ የዋህ ዘመኑን መዋጀት አለብሺ ሌላው ሁለተኛ በእኛ በኣማራዎቺ ባህል ገና ያላገቡትን ወንድ ባሌ አይባልም እጮኛየ ነው የሚባለው እሺ የምንመክርሺ በትዳር አለም ስላለን ልምዳቺንን ነው ።
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 10 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ❤❤❤🎉
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 ай бұрын
ሰው አታብዥ አብሶ ሴት ወንድ ቢጣላም ፌት ለፌት ነው ሴት ግን የወደደች መስላ ታጠቃለች😅 ከሁሉም በልኩ የዋህነትም ያስገድላል እኮ በምድር በሰማይ ነው ዋጋው ግን ለልጅሺ ኑሪ
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 10 ай бұрын
ልድፋ ነበር እናቱችን አባቱችን ልሰማ ሥመጣ እሙ ሴት ጓድኛሸን ባልሸን አታሥተዋውቂ በሁላ ቀምታሸ እንዳታለቅሸብን እዝህ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ትክክል
@RahmaMhmood
@RahmaMhmood 10 ай бұрын
አረ እሙ የሴት ጋደኛሽ ከባልሽ ጋ አታስታዉቅ የሰዉዉስጥአዪታወቅም so ተጠንቀቅ
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 10 ай бұрын
የሴት ጉዋደኛ አታብዥ እስከዛሬ የት ነበሩ አዩ ትበቃሻለች
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤በቅንነት 🎉🎉🎉
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 10 ай бұрын
Ere setoch Sategabu balebety Eyalachehu yerachihun waga Ateqenesu.....please
@Alemito2021
@Alemito2021 10 ай бұрын
♥♥♥♥👍👍👍👍
@NserssTyoub
@NserssTyoub 10 ай бұрын
እርፍ ልብስሽን ባጆኒያናው እንዴ እዛሽ ያምትዞረው ሃሃ ኣይ እኛ ሴቶች
@alemalem4124
@alemalem4124 10 ай бұрын
አንች ልጅ ተንቀዥቅዠሻል የምር በኋላ ማጣፊያው እንዳያጥርሽ
@zamale9199
@zamale9199 10 ай бұрын
😅😅😅
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት ከባድ ነው ተይ ብለናል
@user-nv4ye7zs3z
@user-nv4ye7zs3z 10 ай бұрын
ምንድነው ለሷ ካላለው ይሂድ ገና ለገናው ይቀሙኛል ብላ ከጓደኞቿ ጋ ላይገናኝ ነውዴ እረ ተረጋጉ ልጅቷስ ቢሆን ባል ትወስዳለች ተብሎ ተፅፉባታል እንዴ ሆይይይይ 😂
@AsfjdskfdAdhkdzjkf
@AsfjdskfdAdhkdzjkf 10 ай бұрын
እሙየነባእንወዳችሁአለን❤❤❤❤❤❤❤
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 10 ай бұрын
Emuye erguz nesh ende gosh nesh meselegn 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ደግሞ ሴት ጋደኛ አይጠቅም ሺተይ ከባድ ነው
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 10 ай бұрын
ኸረ ወዲያ ምንድነው የተለያዩ እያመጡ ማስተዋወቅ ስርዓት
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን❤❤
@yesharegeamare1800
@yesharegeamare1800 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤sewadachu eko emya felekeleke
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 10 ай бұрын
እሙየ እደምንም ብለሽ ሰለጠሽ 😂😂😂😂
@Alemito2021
@Alemito2021 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
እሙ ግን ቦሀላ አልነገረችኝም እንዳትይ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 10 ай бұрын
የተረገማችሁ 😂😂😂😂😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
😂😂😂😍
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
ኮመንቱ ሁሉ ተይ ነው
@user-wb5vf6ib4o
@user-wb5vf6ib4o 10 ай бұрын
ወላሂ ክኮሜታተሮችእኮ ለምክርአደኛናችሁ ፍድት ብልወላሂ አላሥተዋውቅም
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
@@user-wb5vf6ib4o በትዳርም ውስጥ ከፍቶዋል እንኳን በጓደኝነት ሆሆሆሆ ለቤተሰብ እራሡ ከባድ ነው
@user-nh3ky2tt8b
@user-nh3ky2tt8b 10 ай бұрын
አረ እምየ ብሃላ ይቀሙሻል አታሳታውውቂ😂😂😂
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ተይ ብለናል እኛ
@hulawit21gech
@hulawit21gech 10 ай бұрын
ገኒ የኔ መርጥ ሰው ሰወድሽ❤❤❤❤❤❤
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 10 ай бұрын
እሙ ጐዳና አታቢዢ ስቀጥል ሰው ሁሉም አትእሚን ሁሉም በልክ አዲሪግ
@smonsmon5947
@smonsmon5947 10 ай бұрын
እንዴ ገኒ አለሽዴ
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 10 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ
@zebnabisetegn8837
@zebnabisetegn8837 10 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦቸ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤❤
@user-ub5vy5fi9n
@user-ub5vy5fi9n 10 ай бұрын
ከሣመች በሁዋላ ተዋወቁ 😂😂😂😂 አይ እመዬ
@desalegne10
@desalegne10 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@melkammel436
@melkammel436 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-zv1my5bt8x
@user-zv1my5bt8x 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@seadltube2433
@seadltube2433 10 ай бұрын
የሴት ጓደኛ ባልሽን አታስተዋውቂ 😐በተረፈ ደምሩኝ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ትክክል
@አህላም966
@አህላም966 10 ай бұрын
የሴት ጓደኛ ጥሩ አይደለም ትላላቹህ ኮመታተሮቺ ምን አስባቹህ ነዉ ተጠብቆ አይዳንም እቃ ከሆነ ይሂዲ ሀይ 🙄
ያሰብሽዉን ነዉ
16:05
Emebet Kassa
Рет қаралды 24 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 10 МЛН
እንዴት?~~ ከድቼም ተከድቼም አውቃለሁ #ሳሚከቀጮጋር #werajale
26:20
🔴ለ3ኛ ጊዜ ፕራንክ አረገቺኝ!!  እመቤት ካሳ
14:18
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 234 М.
የጉድ ቀን አይመሽም
20:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 50 М.
አውቃችሁ ነዉ ያደረጋችሁት😭😭😭
17:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 33 М.
"እናናዬ..." ቁጥር 2 አዝናኝ ቅንብር | ግጥም | ድንቅ ልጆች
10:38