አግብቼ አሜሪካ ያመጣሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ! ለሰርጋችን ኢትዬጵያ መጥቼ የእንቅልፍ ኪኒን ይሰጠኝ ነበር! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 259,988

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 2 800
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 8 ай бұрын
ላይክ አድርጉ ልጁን ፍቶ ትልቀቅ የምትሉ ይህ ስው እሷን እንዳጭበረበረ ኢትዮጵያ ህዝብን እያጭበረበረ ነው ምትሉ 😔😔
@nadernegash827
@nadernegash827 8 ай бұрын
ይህን የፃፍከውን (ሽውን ) ሳላነበው እኮ ደጋግሜ ፎቶዎን ልቀቁ እያልኩ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 8 ай бұрын
Exactly
@almazali4784
@almazali4784 8 ай бұрын
ይለቀቅ ፎቶው🤔🤔🤔
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 7 ай бұрын
Enem yemelew endezeh new leba metawek alebet
@merik2813
@merik2813 7 ай бұрын
ልጅ አይደለም ሰዉዬ ነዉ
@AMAW24
@AMAW24 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን እሱ ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቹም በጣም ወራዶች ናቸው ገና ለገና አሜሪካ ለመምጣት ተብሎ ይህን ያህል መክፋትን ግን ይገርማል ግን አይሳካለትም ማንም ሌላውን አሳዝኖ የሚያገኘው ደስታና ስኬት አይኖረውም እይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ🙏
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 8 ай бұрын
ኧረ በጣም የሚገርም ዘረ ሌባ ሚስቱም ለገንዘብ ብላ ባሏን ሸጣለች እናቱም አባት ወንድም እህት ያሉ ጓደኞቹ ዘር ማንዘሩ ሁሉ ሌቦች 😡😡😡😡ግን ስንት አመት ልትኖሩ ነው የዳቢሎስ ዘሮች በጣም ነው ደሜ የፈላው 👹👹👹👹👹 ፈጣሪ ይፍረድባችሁ አትብሉት አትደሰቱ የአረብ ሐገር ልጆች ገንዘብ በተለይ የደም ገንዘብ ነው የስንቷ ሴት እድሜ በተስፋ ያለፈበት 🤨🤨🤨🤨🤨
@genettesema8908
@genettesema8908 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድበታል ይሄ የብዙ ሰዎች ታሪክ ነው ቤተሰቡም ካወቀ ሌቦች ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞሽ ድሮም በፌስ ቡክ የሚመጣ ባል ባብዛኛው በትዳር ላይ የሚወነብድ ነው ምክንያቱም በፎቶ እንጂ በአካል ስለማይተዋወቁ ከስንት አንድ ደግሞ ጥሩ እውነተኛ ሰው ይገኛል ይሄኛው ደግሞ ወንበዴ በትዳር የማገጠ ያፈጠጠ ሌባ ነው እግዚአብሔር ይፍረድበት። አይዞሽ።
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 8 ай бұрын
ቤተሰቦቹ እኮ ትክክለኛ ቤተሰቦቹ ላይሆኑ ይችላሉ
@etalemahuassefa408
@etalemahuassefa408 8 ай бұрын
@@user-gd8dp6ft9q ራይድ እኮ የተገዛለት ወንድሙ ስትደውልለት ቦለካት ሚስቱም እንደዛው ኢትዮጵያ ነው ሰርግ ያረገችው በእንቅልፍ ኪኒን እያስተኛት ወደሚስቱም ይሔድ ነበር የልጆቹዋ አምላክ አትርፎአት ነው እንጂ ኪኒኑ ሲደጋገም በተኙበት ሊያስቀር ይችላል ችግር እንኳን ቢፈጠር እራስዋ ያመጣችው መዳኒት ስለሆነ ሳታውቅ ቢሰጣትም እንኳን እሱ ከደሙ ነጻ ነው ሌባ የሌባ ዘር ነፍሰ ገዳይም ነው መትረፍዋ በፈጣሪ ጥበቃ ነው 😏😏🤔🤔🤔🤔
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
የምር መርዝ ያስበላቸዉ ወራዳ ብቻ
@thelordismyshepherd3714
@thelordismyshepherd3714 8 ай бұрын
ሞኝ በይው: መስሎት ነው! ሂሳቡን ከእግዚአብሔር ጋር ያወራርዳል! አንቺ በእግዚአብሔር ልብሽን አበርቺ! እህቶቼ በስሜት ሳይሆን በማስተዋል እና በጥበብ እንኑር!
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 6 ай бұрын
እውነት
@solomonb9458
@solomonb9458 7 ай бұрын
If this is a true story, you should hire a lawyer and take him to court. If the court proves he married you while he is already married, he must repay you all costs you incurred in the process and possibly more as a penalty. It is also a possibility that he loses his right to live in the united states and be deported as he got his green card based on deception.
@adisb5125
@adisb5125 7 ай бұрын
Yah she should do that.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 7 ай бұрын
exactly it is a Froude she have to report
@glory1701
@glory1701 7 ай бұрын
Exactly
@elisabethbirhanu4017
@elisabethbirhanu4017 7 ай бұрын
Exactly
@nejatali7088
@nejatali7088 7 ай бұрын
Better idea
@woinshitebelachew1952
@woinshitebelachew1952 8 ай бұрын
የሚገርም ታሬክ ነው አንደዚህ አይነት ሙሉ ቤተሰብ የተደራጀ ውንብድና ግፍ መስራት በሴት ልጅ ላይ እግዚአብሔር የሥራችሁን ይስጣችሁ ዘራችሁ አይባረክ ብድሩን በእጥፍ አግኙት ታገኙታላችሁ።
@hayatkedir6764
@hayatkedir6764 8 ай бұрын
Aminn eniam slderesebgn
@azebmekonnen9137
@azebmekonnen9137 8 ай бұрын
ቤተሰቡ ግን ግፈኛ ነው በእነሱ ልጅ ላይ ቢሆን የተደረገው ግፉመልስ ይስጥ ፈጣሪያወጣሽውን ወጭ አውጥተሽ አስጠፍረሽ አስመልሽው የዘረፈውን ይብላከዚያ ይሰናበታል ከምድር ላይ አይዞሽ
@azebmekonnen9137
@azebmekonnen9137 8 ай бұрын
ውዬ ጴንጤ ነው እንዴ???ለእዚህ ነዋ አጭበርባሪ የሆነውድራሹ ይጥፋ
@sofisofi4510
@sofisofi4510 8 ай бұрын
​@@azebmekonnen9137 የጼንጤ መዝሙር ስለ ሰማ ጼንጤ ነው ማለት አይደለም እናት አባቱ ስልካቸውን ያጠፉባት አብረው የዋሽዋት ኦርቶዶክሶች ናቸው ስትል አልሰማሃትም ????
@arsesur598
@arsesur598 8 ай бұрын
Amen
@frezergirma8067
@frezergirma8067 8 ай бұрын
አንድ ቀን ጌታ መልስ አለው በሱ ቤትብልጥ የሆነ መስሎት ነው አይዞሽ ለፈጣሪ ስጭው።
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 8 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen!!
@elsabethdeneke1835
@elsabethdeneke1835 7 ай бұрын
ሚስቱን ጨምሮ ቤተሰቦቹ በሙሉ ተነጋግረው ነው ያታለሉሽ የልጆችሽ አምላክ የስራውን ይስጠው
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ ለሱም ልቦና ይስጠው ሃቅሽ ይመልስልሽ ። የሱን ሂወት እያወቃችሁ ከሱ ጋር ሆናችሁ የዋሻችው ያጭበረበራችሁ እግዚያብሄር ይፍረድባችሁ😢
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 8 ай бұрын
ዘመኑ ያስፈራል ማንንም ማመን ይከብዳል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን
@zinashtebaso
@zinashtebaso 8 ай бұрын
ልጆች እያሉሽ ለምን ብርሽን ትሰጫችዋለሽ , ከምትፈችው ብትከሽው ጥሩ ነው , ይእኔም ባል የልጆቼ አባት ኢትዮጵያ ሄዶ አገባ እኔ ግን አልፈታውም እንዳያመጣ ግን ክፍላችን ለብቻ ነው እንዳትፈችው ሴትዬዋን ያመጣል
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
አይይይይይይ ሰወች ተጠንቀቁ ከኢትዮጵያ ሰው አታምጡ
@SerkiBek
@SerkiBek 8 ай бұрын
በትብብር ዘረፋ ሰርቶ አይባረክ ዋጋ ይከፍላለ ኤልሲ እግዚአብሔር መልስ አለው ቆይ ዝም በይ አታልቅሺ ፈጣሪ አለ የኔማር ለበጎ ነው እንኳንም ቀረ ይድፋው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 8 ай бұрын
እግዝያብሔር ቀን አለው አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ 😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
ለወንድ ብር በመስጠት ፍቅር መግዛት የሚፈልጉ ብዙ ሴቶች አሉ። የሴት ብር የሚወስድ ወንድ ሲጀመር ወንድ አይባልም። እንደመጣ ስራ አስገብታው እየሰራ ወጭውን እንዲጋራ ማድረግ ነበረባት።
@raheltubwell1798
@raheltubwell1798 8 ай бұрын
በዚች ሰው ህይወት ላይ ግፍ እንዲያደርስባት በዙርያው ያላችሁ እና የረዳችሁት ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ 😭
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 8 ай бұрын
አሜን ይፍረድባቸው
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jesusking3536
@jesusking3536 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 yfredbachew
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 8 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ የሱስ ልብሽን ይፈውስ። ጠማማ ትውልድ ጌታ ይገስጻቸው ሰርተው መብላት ስላልፈለጉ ሰርቀው የሰው ልብ እየሰበሩ መኖር ይመርጣሉ። ለሁሉም ግዜ አለው! የሰበሰቡት የ አመጽ ገንዘብ ሲበተንበት አያድርስ ነው እግዚአብሔር በፍርዱ ሲነሳባቸው ሁሉ እንዳልነበር ይሆናል ወንዶች ልብ ግዙ
@anoyark092
@anoyark092 7 ай бұрын
ያንቺ ባቾች ናቸው እንደዚህ ሚያደርጉት ጌታ እንደዝህ ብሎኛል የምሉ እምነት ምን ማለት እንደሆነ የማያውቁ
@Peace24241
@Peace24241 7 ай бұрын
if he lied on the visa application saying have no children or never married, he will be in trouble. There are public defenders to help you. Bring him to justice! Don’t let him get away with this. Immigration will re-evaluate his green card and deport him after some prison time.
@arditube5698
@arditube5698 8 ай бұрын
ሴቶች ሴቶች ሴቶች እባካችሁ ከኢትዮጵያ ወንድ አታምጡ ከመውጣታችሁ በፊት ያገባችሁት ካልሆነ በቀር😭💔
@hanam3589
@hanam3589 8 ай бұрын
Exactly
@rrebka3396
@rrebka3396 8 ай бұрын
አፌ ቅርጥ ይበልልህ/ይበልልሽ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 8 ай бұрын
ወንዶችስ?
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh 8 ай бұрын
​@@tesfaethiopia4436አረ በወንድ ይሻላል አብዛኞቹ ትዳራቸውን ጥሩ ይመራሉ።እኔ የማቃት ሁለቴ ከኣገርቤት ኣምጥታ ሁለቱም ተዋት😢😢😢
@mer2222
@mer2222 8 ай бұрын
@@tesfaethiopia4436ያምጡ እነሱ ሌቦች ናቸው ምንም አባታቸው አይሆንም
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 8 ай бұрын
ፎቶ መታየት አለበት ይሄ አጭበርባሪ በዚህ ልክ እችን ምስኪን እህት መጉዳት ከባድ ነዉ እድሜልክ የሚኖር ይመስል ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ አይዞሽ የኔ እህት
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 8 ай бұрын
ትክክል ፎቶውን ማየት አለብን
@sunrise2739
@sunrise2739 8 ай бұрын
yes, she has to release his picture publicly and he must face justice both in america and in Ethiopia.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 7 ай бұрын
You need justice ⚖️ We are all with you 💖🙏
@sabalule7915
@sabalule7915 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ኢትዮጵያውያን ወንዶች መጥፎ እና ጥቅመኞች ናቸው የተወሰኑ ጥሩዎች መኖራቸው እንዳሉ ሁሉ የጁን ይስጠው
@menbimimi
@menbimimi 8 ай бұрын
በዚ ሂወት በውሸት የተሳተፋቹ በሙሉ እግዚያብሔር ይፍረድባቹ!!
@joudjoud6716
@joudjoud6716 8 ай бұрын
Amen 🙏
@user-qe5gj3bu8n
@user-qe5gj3bu8n 8 ай бұрын
አሜን
@halimehalime9141
@halimehalime9141 8 ай бұрын
በምንትሽጠንክርሽፀልይእቦክሽየጅያገኝል😢😢😢😢😢😢
@danieldinku8855
@danieldinku8855 8 ай бұрын
Amen
@kidistemiru5638
@kidistemiru5638 8 ай бұрын
Amen
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 8 ай бұрын
የዝችን ልብ እንዳሳዘንዋት እንዳስለቀስዋት ከቤታቸው የማይወጣ ሀዘን እና ችግር ይግባባቸው የዝችን ልጅ እንባ እግዚአብሔር ይዳብስ እግዚአብሔር አምላክ ይካሳት
@friendsforever-cj2nb
@friendsforever-cj2nb 7 ай бұрын
Amen
@aynalemaboye7383
@aynalemaboye7383 7 ай бұрын
Amen
@jesusking3536
@jesusking3536 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@meazaashe1610
@meazaashe1610 6 ай бұрын
Amen
@typingtyping1617
@typingtyping1617 8 ай бұрын
It’s better not to hide his pictures. Am glad you don’t have a kid with him. Stay strong
@miskiya8555
@miskiya8555 8 ай бұрын
This is so sad. If you need help finding an attorney I will be happy to help. My God ease your pain.
@GG-wf1mw
@GG-wf1mw 8 ай бұрын
Don’t let him get away with this. Gather all your information and Take him to court. Teach him a lesson.
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 8 ай бұрын
በጋብቻ ላይ ሌላ ጋብቻ በመፈፀሙ ብትከስው ጠርዘው እዛው ኢትዮጵያ ይልኩት ነበር ለምን ዝም እንዳለችው ጌታ ይወቀው
@azmeramola5254
@azmeramola5254 7 ай бұрын
I don’t think she has the information it’s on his phone,deport masdereg nw yihen kifu
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 7 ай бұрын
የሴቶች መብት በሚከበርበት አገር ብታስጠርዘው ጥሩ ነበር
@tajebes
@tajebes 8 ай бұрын
ለ"IRS "ሪፖርት ብታደርጊ ወዲያው ነው ወደ አገሩ የሚጠልዙት!!
@user-qn7et6nc1s
@user-qn7et6nc1s 8 ай бұрын
በትክክል
@Yared542
@Yared542 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 irs men agebaw lol uncle Sam care about their tax not about green card or deportation 😅😅😅😅😅
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 8 ай бұрын
ትክክል ሪፓርት ካደረግሽ ይመልሱታል ቶሎ በይ
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 8 ай бұрын
በትክክል
@Lovebk98
@Lovebk98 8 ай бұрын
IRS eko tax lay new meseraw le USCIS malt felgesh or felgh new.Demo sewn deport marg kelal aydelm yerasu yeferd bet process alew.
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል ። እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብሰው ለእሱም እንደዋሸሽ ኑሮው ይዋሸው አይሳካለት ስደትን የቀመሰ ያውቀዋል
@mesitube7397
@mesitube7397 7 ай бұрын
እደወጣ ያስቀረው አቦ የሰው ልብ የሚሰብሩ ሰውች ያሰባችሁት አይሳካ ለቅሶ ይሁን ኑሮችሁ አይዞሽ እህቴ የልብሽን እግዚአብሔር ያያል
@jote5284
@jote5284 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበቀልልሽ የሰደተኛ ወዳጅ ይሆነችው ድንግል ማርያም የሰራውን ትስጠው
@kasahunbaruda
@kasahunbaruda 8 ай бұрын
zim beye ethiopia kuche blesh eze yemeyadreguten takeyalesh bagegew eslem neber yeleba degafee
@fatiya8477
@fatiya8477 8 ай бұрын
መስዬ በቻላቹት አቅም ብትረዷት ማለቴ በህጉም ቢሆን ቤተሰቦቹ ይጠየቁ ይህቺን ምስኪን ተባብረው ነው ያጭበረበሯት ወይኔ 😢እኔ እህቷ ወይም ዘመዷ ብሆን ቤተሰቦቹን ለህግ ከሚስቱ ጀምሮ ለፍርድ ማቅረብ እናትየውንም ጨምሮ እኚህ ባለጌ😢😢
@user-gi4jt9ji6j
@user-gi4jt9ji6j 8 ай бұрын
አሁንም ቢሆን እህትሽ ወይንም ዘመድሽ ናት ። ሰው መሆን በቂ ነው ተባበሪያት
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 8 ай бұрын
@@user-gi4jt9ji6jልክ ብለሻል ግን በሰው የተጎዳ ሰው መልሶ የማያውቀውን ሰው ለማመን ይከብዳል ለዛም ነው ፈትያ እህቴ ወይም ዘመዴ ብትሆኚ ኖሮ ያለችው
@birtumeq2404
@birtumeq2404 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ምንም አያደርጉላትም ብትከሰም መች ፍርድ አለና ወደሽ ነው የገባሽ ነው እሚሉት እሷ ግን ጎበዝ ከሆነች መክሰስ ጋብቻ እያለው ነው ያገባኝ ብላ ብትከስ ከዚህ ከጋብቻላይ ሌላ ጋብቻ ያስቀጣዋል ማባረርም ከፍለገች ዋናዋ እሷ ናት
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 8 ай бұрын
እግዚዎ እግዚዎ እግዚዎ ማመን ይከብዳል 😢😢😢 ይሄን ያህል ጭካኔ ከባድ ነው
@ruhamaruhama2271
@ruhamaruhama2271 8 ай бұрын
የኔ እናት ሀቅሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ አይዞሽ አንቺ ቅን ሰው ነሽ ይብላኝ ለሱ
@selamf1101
@selamf1101 8 ай бұрын
የ ሁለት አመት green card ብቻ ከሆነ ያለው emigration ሄደሽ ተለያይተናል ብለሽ ወደመጣበት እንዲመለሰ ማድረግ ትችያለሽ ።
@Lovebk98
@Lovebk98 8 ай бұрын
Yeah,she need to consult a lawyer.But the guy and his fam are bs.
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 ай бұрын
የምታውቁ እርዷት ይሄን ክፉ
@selamgelaw934
@selamgelaw934 8 ай бұрын
Aymeslegnm because be covid gze new yetejemerew proses yalechi meselegn slezih ye 10 years green card new yemihonew bcha tebeka yiza wede ageru mabarer new yihen koshasha kehadi
@FikirteMoges-rs1mr
@FikirteMoges-rs1mr 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለምን ፎቶወን ትደብቅለታለች እንደዚ አይነቶችምንማ ፊለፊት ማጋለጥ ነው ከእሱ ደሞ ቤተሰቦቹ ይብሳሉ ነግ በኜ አለማለታቸው አንቺ የዋህነትሽን ይይልሽ በታም ትልቅ ትምህርት ነው የሰሽን
@Ethioselam445
@Ethioselam445 8 ай бұрын
ለጊዜው መስሎታል አይ መጨረሻው ፈጣሪ ይፍረደበት ምን አይነት ህሊና ነው ምን አይነት ጨካኝ አይዞሽ ኡፈይ የምትይበትን የበለጠውን ፈጣሪ ይሰጥሻል አይዞሽ የኔናት
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 7 ай бұрын
በርቺ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ እህቴ ስሜትሽ ይገባኛል እኔም እዚህ ህይወት ዉስጥ ገብቻ ባሌን ለማምጣት በሂደት ላይ ነኝ እግዚአብሄር ያውጣሽ በሉኝ ዘመኑ እጅግ ተበላሽቶአል እግዚአብሄር አምላክ ይታረቀን::
@saronweba7354
@saronweba7354 8 ай бұрын
እህቴ የሆነብሽ ነገር በጣም ያመዝናል.እህቶቼ ልጅ ካላችሁ ባል ባታገቡ ለልጆቻችሁ ሌላ ያላሳደጋቸው አባት ሌላ ፊት ለምን ታሳያላችሁ .እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ልጆቼን በነጻነት አሳድጋለሁ ልጂቼ ኑሮዬ ለኔ ትዳሬ ናቸው .
@Defend202
@Defend202 8 ай бұрын
​@@helenk8725ሁሉም አዲአደለም በደብ ማጥናትነው
@elsa3589
@elsa3589 8 ай бұрын
@@helenk8725 የልጅሽ አባት ከሆነ አምጭው ፣
@Abirak6
@Abirak6 8 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ውዴ ከልጅ በዋላ ሌላ ትዳር አያስፈልግም ፈጣሪ ከፈቀደ ልጆችሽን ከአባታቸው ጋር በጋራ ማሳደግ ካልሆነ ግን ልጆችሽን ለማሳደግ መስዋት መክፈል አለብሽ
@mismtg5829
@mismtg5829 8 ай бұрын
Jegna yene anbesa lk ende ene ebakachhu setochye magbat enkuan biyamrachhu ljochachhun kum neger lay kaderesachhu behuala yhun
@semharhaile9908
@semharhaile9908 8 ай бұрын
ጊዜ ይረዝም ይሆን እንጂ ዋጋውን ከእግዛብሄር ያገኘዋል አይዞሽ እህቴ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 7 ай бұрын
ልክነው ፍርድ አለው ግን ሴትልጅ 4 ልጅ ካላት ባል ቢቀርስ በዛላይ ብር መስጠት ምንአመጣው ወንድ የሚያስፈልገው ለልጅ ነው ከወለደች ምናባቱ ወንድ ያረግላታል
@MeetingID856
@MeetingID856 7 ай бұрын
All she has to do is report him to the USCIS with her evidence. His green card will be revoked.
@saraoumer1171
@saraoumer1171 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነዉ እሱን ጠብቂ ጉልበት የእግዚአብሔር ነዉ እሱም ቤተሰቦቹም እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸዉ እንኳን ልጆች ኖሩሸ አይዞሸ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው እንባሽ ቀን አለው ደስታው ለጊዜው ነው አይበላም መጨረሻቸው አያምርም
@zomaneshabate8706
@zomaneshabate8706 8 ай бұрын
You need to higher the best lawyer and get your money, not only that they might deport him as well
@genetasefa8364
@genetasefa8364 8 ай бұрын
That is a great idea 👍
@amykussa7270
@amykussa7270 8 ай бұрын
Your right
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 8 ай бұрын
Yes she has to hire good lawyer and deport him for the rest of his life forever really! ይቺን የሰራትን ግፍ በልጆቹ ያገኘዋል
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 8 ай бұрын
Yes she should do that
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 8 ай бұрын
Exactly
@wollodesie2116
@wollodesie2116 8 ай бұрын
እህቶች የማታውቁትን ሰው በተለይ ከኢትዮጵያ አታምጡ ብዙ እህቶች ደም እንባ ነው የሚያለቅሱት ወንዶችም እንደዝያው
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 8 ай бұрын
በትክክል አሜሪካ ለመግባት ብለው የማያደርጉት ጉድ የለም እባካችሁ እህቶችና ወንድሞች ሰው አግቡ ወረቀት አታግቡ ብዙ ሌቦች አሉ እኔም እግዚአብሔር አትርፎኝ ነው እንጂ አንዷ ስታጭበረብረኝ እግዚአብሔር አጋልጧት ነው የተረፍኩት
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 8 ай бұрын
እኔም እንደዚሁ በስው እውቄው ሳላውቀው ኢትዬጵያ ሄጄ እግብቼው ምንም እይነት ስሜትም የለውምስሜቱ እሜሪካን መምጣት ነበር እሜሪካ መጥቼ ወዲያውኑ ጠበቃ ይዤ ጋብቻውን ካንስል እርጌ ሳላመጣው ፈታሁት ከኢትዬጵያ በተለይ ማምጣት እግብቶ በራስ ላይ በሽቶችን ማምጣት ነው እባካችሁ ሴቶች ከኢትዬጵያ እግብታችሁ እታምጡ ባይ ነኝ
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@elsa3589
@elsa3589 8 ай бұрын
​@@user-tw4ng6cn3fበጣም እድለኛ ነሽ ፣ፈጣሪ እረዳሽ ፣ ጓደኛዬ አምጣትው ይህው ይጫወትባታል
@elsa3589
@elsa3589 8 ай бұрын
​@@gezahegnelambebo6691ሁሉ አንድ አይደለም ፣ ማየት ያስፈልጋል መመርመር ነው
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 7 ай бұрын
መላው የሱ ቤተሰቦች ግን እናት አባቱ ግን እንዴት አይምሮቹ ፈቀደው ግን እንዴት ልጅ ይሆነናል ብላቹ አሰባቹ ሰው አይፍረድ እግዚአብሔር አይፈረድም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ለአንተ ያላትን ነገር ሰጥታ በሙሉ እሷን ለማኝ አደረካት እግዚአብሔር አንድ ቀን የፈርዳል ያሰብከውን አያኑርክ ፈጣሪ
@romanhabte-rm7rm
@romanhabte-rm7rm 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-qm7us3qc7o
@user-qm7us3qc7o 7 ай бұрын
መቸ ተፈረደ? የአረብ አገር ሴቶች እጭበርብሮ የሄው አመሪካ ደረሰ!! ሌሎች ይኖራሉ ፎቶውንና ስሙን በደምብ ቢገለፅ!!
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አይይይይ ሰው ግን ለምን እደምንሞት አፈር እደሆንን እንረሳለን😢😢😢❤❤❤አይዞሽ እህታችን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 ай бұрын
Lek nesh kefu nen betam kamer😢
@ttber1109
@ttber1109 8 ай бұрын
Wow soreye
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 8 ай бұрын
በአለም ላይ ከሉ የሰው ፍጡራን ሁሉ ጨካኝ ከአውሬ ተርታ ሊመደብ የሚችል ሀበሻ ብቻ ነው
@user-hu8yi5xe4x
@user-hu8yi5xe4x 8 ай бұрын
Yes
@jelo3241
@jelo3241 8 ай бұрын
ተሳስተሻል እህቴ በእርግጥ ብዙ ክፍ ነገሮች አሉን ግን ሁሉንም በአንድ መድቦ አገር በሙሉ ክፍ ማድረግ ትክክል አይደለም እህቴ በየአገሩ ነው ክፋት ያለው እመኚኝ እግዚአብሔር ግን መልካምን ልብ ይስጠን ዘንድ መለመን ብቻ ነው ።
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው ሀበሻ ብለሸ የምጨፈልቂው ሰድ አደገ አሜሪካ ወሰደችው ማለት ገነት ያሰገባችው መሰለሸ ያንቺ ባሰ ከንቱ ነሸ በአንድ ሰው ህይወት ሁሉን ሂጂና ገንዘብ እየከፈልሸ አኑሪው
@hanisen7738
@hanisen7738 8 ай бұрын
You must have a bad experience with Habescha. I don't blame you for being so annoyed.
@ProudlyETHIOPIAN
@ProudlyETHIOPIAN 8 ай бұрын
Hey, don’t generalize. There are good people and bad people in every corner.
@asratabera7219
@asratabera7219 7 ай бұрын
ያንቺ ግፍ ዋ ለልጆቹ ይብላኝለት ሚስቱማ በደምብ ታውቃለች ራስ ወዳድናት አይዞሽ ከፍትያለሽ እሱግን እግርሽ ላይ ይወድቃል ፈጣሪ ይረዳሻል
@meronkauz1732
@meronkauz1732 7 ай бұрын
ሰው ሊሸውድ ይችላል ግን ከእግዚአብሔር እና ከህሊና መደበቅ አይቻልም ነገ መኖርህን ሳታው የዚህ ሴት እንባ ይሟገትሀል 😢😢
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 8 ай бұрын
Go to court and tell them they will give him consequence This is not Ethiopia
@fikirm2162
@fikirm2162 8 ай бұрын
That exactly what i was going to say
@ebenhosanna9740
@ebenhosanna9740 8 ай бұрын
You have to report to Court there is new Low
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 8 ай бұрын
Exactly
@abezeaze1272
@abezeaze1272 8 ай бұрын
I definitely agree to go to court have a layer.
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 8 ай бұрын
Right
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 8 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የሌባ ፊት ለምን ይሸፈናል አይ እኛ ሴቶች በአብዛኛው ደካሞች ነው ማስወጣት ትችያለሽ ሚዲያ ላይ ለምንድነው ? የሚሆነውን የማንሰማው ? አመልክቺ ጠበቃ ገስተሽ ? ሁለት አመት አልሞላችሁም አይዞሽ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 ай бұрын
ልክ ብለሻል የእውነት
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 8 ай бұрын
@@mehretkassa6041 አመሰግናለሁ
@marudesta4658
@marudesta4658 8 ай бұрын
የህግ ተጠያወቂነትን ለመከላከል። ምክንያቱም ከሳሽ ሁሉ ትክክል ሰላለሆነነ ሁልጊዜ
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 8 ай бұрын
አዎ ግን እዚህ እስከመጣ ድረስና በብዛት የመከዳት ስሜት ሴቶች ላይ ስለሚበዛ ደግሞም ዋሽታ የምታገኘው የላትም በተለይ ሚዲያና የሰው ፊት መሆኑና የአራት ልጆች እናት መሆኗ
@dananaty669
@dananaty669 8 ай бұрын
አቤት ለልጆቹ ያስቀመጠዉ ወንጀል በስመአም አይዞሽ የልጆችሽ አምላክ ፍርዱን ሳይውል ሳያድር ያሳይሽ ላብሽን ያስመልስልሽ
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb 7 ай бұрын
በእውነት መጨረሻ ዘመን ደረሰን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሸ
@Hannaze
@Hannaze 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር የእጁን የዘራውን ያሳጭደዋል:: መሲዬ ግን ከይቅርታ ጋ የዚህ ሰው ፊት ግን መሸፈን የለበትም ...ሌላ ሰውም ሊያጭበረብር ስለሚችል በደንብ መታየት አለበት::
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 8 ай бұрын
Yes ይሄ ሌባ ይጋለጥልን
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q 8 ай бұрын
ታሪኩ እውነት እስከሆነ ድረስ እና ሌላም ማጭበርበር እንዳይሰራ በደንብ መታየት ነበረበት
@Hannaze
@Hannaze 8 ай бұрын
@@user-km4we8rf2q እውነት ነው...ምናልባት እሷ እንዳይታይ ፈልጋ ወይም ደግሞ ከህግ አንፃር ችግር ይኖረው ከሆነ አላውቅም በእርግጥ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 8 ай бұрын
Betikikil
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 8 ай бұрын
Yes
@amenamohammed115
@amenamohammed115 8 ай бұрын
ሲጀመር ሴትን ልጅ የሚያታልል ወንድ ፊቱን መሸፈን ለምን አስፈለገ ይፋ መሆን ነበረበት ሌላውን እንዳያታልል ሲቀጥል ህሊናው ንፁህ ስላልሆነ ሰላማዊ ኑሮ የሚኖር እንዳይመስልሽ መቼም ደስተኛ መሆን አይችልም እህቴ እንኳን ተበዳይ ሆንሽ በዳይ ከመሆን ይሻላል እዛም ሞት አለ ይህን እወቅ
@saeedalshamranis8827
@saeedalshamranis8827 8 ай бұрын
ፊቱን የተሸፈነው መሰረትን እነዳያሰጠይቃት መሰለኝ እስኪጣራ ልጅቷ የዋህ ነች እሱ ግን አላህ የስራውን ይስጠው መስሎታል
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 7 ай бұрын
Tekekel
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 8 ай бұрын
አይዞሸ እሱ ግን አይቀናውም ደሞ ቤተሰቡ😢
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 8 ай бұрын
አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ የኔ እናት ምን አለ እዝህ አሜሪካም ሆነ ሌላ ሀገር ብትወስዱኝ ከአርብ ሀገር ብገላግሉኝ ወለታችሁን እከፍል ነበር የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 7 ай бұрын
አላህ ኸይርሸ ያለዉን ርዝቅ በሀገርሸ ይሰጥሸ ዱኒያ የድሎት አገር አይደለም የፈተና እንጂ
@godislove5271
@godislove5271 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንች አትራፊ ነሽ እሱ ፈጣሪ ነገ የጁን ይሰጠዋል። ጸሎት አድርጊ ኣይዞሽ በቅርቡ ያሳይሻል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
አሜሪካን ሀገር ብዙ አመት ሲኖር ስው የዋህ ይሆናል ስውን ያምናል ብዙ ስዎች እንዲህ ተታለዋል እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ፎቶው በግልጽ ይውጣ ከስሽ deport አስደርጊው ጥሩ ጠበቃ ይዘሽ ፍርድቤት ገትሪው አይዞሽ
@amelayalew9900
@amelayalew9900 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ስደትን የቀመሰ ብዙ ውጣ ውረድ የተመለከተች ወይም የተመለከ ነው ለትዳር መምረጥ ራሳችሁን ጠብቁ እኛ ሰዎች በጣም ከፍተናል። ዲያቢሎስ ራሱ ከእኛ አይከፋም😥
@user-fy1ft2jb5h
@user-fy1ft2jb5h 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድብህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ እያለቅስክ ኑር ክፉ የክፋት አባት ሰይጣን ነህ እግዚአብሔር ይፍረድብህ
@martiwold174
@martiwold174 8 ай бұрын
ሠምቼ አልጨረስኩትም ግን አልቻልኩም ዝም ማለት ከሱ ይልቅ ቤተሰቦቹ በጣም የከፋ ናቸው የዛሬው ቸሩ መድህንያአለም በለተ ቀኑ የዘሩትን ያሳጭዳቸው እውነት ያሰቡት አይሳካ😭😭😭 ላንችም ቸሩ መድህንያለም እምባሽን ያብስ የልብሽን መሻት ሞልቶ ይስጥሽ 🙏🙏🙌
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካልፈራሽ ይኸው ነው
@kidesttagey8182
@kidesttagey8182 8 ай бұрын
​@@mehretkassa6041QwsAa😅😅
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
አዎ ገንዘብ አምላኪ ናቸው
@aynalemmuluneh4910
@aynalemmuluneh4910 8 ай бұрын
ጥሩ ጠበቃ ይዘሽ ዲቦርት እስደርጊው 😢whatever it takes just make him deported. That's the only solution you have. Sorry to happened to you.
@wineywelde3367
@wineywelde3367 8 ай бұрын
Aynalem mulenh your right she have to deport him Go back etypia
@wineywelde3367
@wineywelde3367 8 ай бұрын
Bull shit man don't worry.
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 8 ай бұрын
E. G ybkelwale. DEPORTED YMHADRGE AMLHke ale
@kasahunbaruda
@kasahunbaruda 8 ай бұрын
zim beye kuche bela child support tebela yele hodam shermutoch dege adregate
@amarech7991
@amarech7991 8 ай бұрын
Let help him somebody
@Alem844
@Alem844 7 ай бұрын
መስዬ መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለብዙ በሰው ሃገር ለሚንከራቱ ትልቅ ትምህርት ነው አይዞሽ ዋናው ጤና ነው ስራም ታገኛለሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏
@tilaneshtaye6985
@tilaneshtaye6985 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በውነት አሜሪካ ያደጉ ልጆች በጣም የዋሆች ናቸው ሰው ያምናሉ በዚህ ተጠቅሞ የሶን ብቻሳይሆንየልጆቻዋንም ህይወት ጨምሮ ነው የጎዳቸው የህግ አማካርወች ሰለግዚያቤር እርዶት እሰርቤት መግባት አለበት ለደሱ ላለ ሌቦች መማርያ መሆን አለበት
@yared1971
@yared1971 8 ай бұрын
የኔን ሕይወት እያጨለመ የሱን እያበራ 😢 በጣም ያሳዝናል ቤተሰቡ ሌቦች ናቸው ፎቶው መታየት አለበት እራሷ ፎቶውን መልቀቅ አለባት ስንት ሴቶችን ያጨበረብራል
@sabameyer3068
@sabameyer3068 7 ай бұрын
Ya titok lay lekawalech betam yasazenal
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 8 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን በቀል የእግዚአብሔር ነው ።ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ይፈርዳል ቢያንስ ገንዘብዋን መልስላት አይቀናህም
@danielkebede795
@danielkebede795 8 ай бұрын
ሁሌም መልካም ማድረግሽ ጥሩ ነው ዋጋ ይከፍላል ጠብቂ አንቺም በልጆችሽ ትካሻለሽ እህቴ ተፅናኚ
@abeba5936
@abeba5936 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል እንኳን በህይወት ኖርሽ እግዚአብሔር ይወድሻል በጣም እንኳን በዚህ አሳለፈልሽ ልብሽ ንጹህ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ያጋለጠልሽ።
@selam7747
@selam7747 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የተጎዳ ለራሱነው ከልጆቹ ያገኘዋል ፍች ብቻ ሳይሆን ፕሮሰሱን ሆልድ አድርጊበት ጠበቃሽን አናግሪ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sofiaata9687
@sofiaata9687 8 ай бұрын
This is so sad If you have a document to show to court that he has another marriage they can deport him and make him pay for all the money you spent on him. This is America don't let him go easy.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
Yes. But she needs money to hire a good lawyer. I don’t think it would easy to prove his other marriage.
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 8 ай бұрын
At least he has a wife and his kids they’re not entitled to come united state I guarantee you
@behonest5769
@behonest5769 8 ай бұрын
Yes!
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 8 ай бұрын
Right
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
@@beletechyoseph2650 You are right. If he brings his wife she can sue him for bigamy. Under 517.03, bigamous marriages and incestuous marriages are prohibited in the state of Minnesota.
@kibebeworkwoldeyohanes9475
@kibebeworkwoldeyohanes9475 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ሳይዘገይ ፍርድ ይስጥሻል አንችን ያረገሽን ባሰበ ቁጥር ደግሞ በፍርሀት ነው የሚኖረው የቁም ቅጣቱን ነው የስጠው እንቺ ስረተሽ ትተኪዋለሽ ጤና ይስጥሽ
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ መልካምነትሽ ይፋረደው እሱንም ሆነ ቤተስቦቹን 😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
ይቅር ይበለኝ እንዲመለስ አስደርጊበት አፈር ይብላ ሚስቱም ለጥቅም ብላ ይህ ድራማ ካለችበት አፈር ትብላ እዳትለቂው እንደውም አሜሪካ ሚንሶታ ያላቹ ከጎኗ ሁኑና የእጅ ያግኝ መርዝ ይብላ ቤተሰቦች ሌባ ስለሆኑ ነው እግዚአብሔር ይፍርድባቸው 😢😢😢
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 8 ай бұрын
mnw ehete be selam new..asdergibet malet?awo ykr ybelish..ye emebetachinin mesle seil adegesh libsh gin tenkoy ga new..ende orthodox ehetsh liwakesish new..ehet setan zemede wedaj ayawkm..nsha gibi yasderegshbachewn sewoch fichi ykrm bey...gizew kerbol..dersesh desrsesh , be zihch nitshit betekirstaian eyalesh le alafi alem le gehanem lemn nefsishin tsechalesh...zuriaw hulu eminegren gizew endaleke new ehtalem gize satsechi nsha gibi...mengeste semayat kerbalech nesha gibi.yhe yesemashiw kal eda endayhonbsh temeleshi.
@Habeshadude
@Habeshadude 8 ай бұрын
@samrawit, asdergibet yalechiw tenquay ga yalech aymeslegnim. Be deport wede hageru endimeles lemimeleketew tequmibet maletua meselegn.
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 7 ай бұрын
@@Habeshadudeእዲመለሰ አድርጊዉ ለማለት ነዉ ምን ወደ ጠንቁልና እሩጥሽ ምንም አይገናኝመ እሱ የፃፋችወ ከጠንቁይ ጋ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 8 ай бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ሙሉ ቤተሰቡ ሌባና አጭበርባሪ🙆‍♂️ ይሆናል በድንግል ማርያም ስም 😢 አታልቅሺ እህት አለም እግዚአብሔር🙏🏽 የስራውን ይሰጠዋል 😢
@tigistlencha7792
@tigistlencha7792 8 ай бұрын
Igzyabiher firdun yisitish molaw betesebi kisfet yilikekibachuh . Anchin gin Igzyabiher yikasish yene filikilik tena fikir selam yisitish wanaw isu new atizegni yen konjo .
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 8 ай бұрын
ይገርማል!!!
@kasahunbaruda
@kasahunbaruda 8 ай бұрын
dege adregee min endemiyadregu tawekeyalesh esye dege adregee
@munabess9493
@munabess9493 7 ай бұрын
እንዴት እንደሚጎዳ የኔን ህይወት ነው የምትናገሪው እህቴእግዛብር ሁሉን ያሳልፍል ለነሱ ይለቀስላቸውየኔን ህይወት ነው አይዞሽ የኔ ውድ
@negistberhane3022
@negistberhane3022 7 ай бұрын
አይዞሽ የራሱ እንባ ይፈሰሰ ዘሩ አይባረክ።
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 8 ай бұрын
አይሳካለት እሱ ብቻ ሳይሆን እናትና አባቱ ዘመዶቹ በአጠቃላይ ጥሩ ሰዎች አይደሉም ፈጣሪ ይፈርዳል አንቺ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ እሱን እርሽው ጤናሽን ብቻ ይስጥሽ ለልጆችሽ ቆይላቸው የእሱ ሕይወት ይጨልማል ፣
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 8 ай бұрын
ለምንድነው ለuscis ሪፖርት የማታደርጊው??? Please ሪፖርት አድርጊና ወደአገሩ ዲፖርት እንዲደረግ አድርጊ ለሌሎች አጭበርባሪዎች ትምዕርት ይሆናል please please
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 ай бұрын
እውነት ከገንዘቧ ከትዳሯ አቤት ግፍፍፍፍ😢😢
@emuyatessema6817
@emuyatessema6817 8 ай бұрын
Irs menagebawe
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 8 ай бұрын
Grn card alew minim madargi atclem .
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 ай бұрын
@@senaamesfen2441 ይቀፈደዳል ጠበቃ ከያዘች አጭበርባሪ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 8 ай бұрын
ቢያንሰ ለልጆችዎ ሰትል ትታው ትኑር
@nursespage2016
@nursespage2016 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ። ቤተሰቦቹ የተረገሙ። ጉዶች ናቸው። አይዞሽ እህቴ፣ እግዚአብሔር አለሽ። እሱ እኮ ህሌናው እስከ መቼም አያስተኛውም።
@yetwork6308
@yetwork6308 7 ай бұрын
Me too the same like me. God bless and your family's !!Thanks for sharing.
@zenitsige4182
@zenitsige4182 8 ай бұрын
Why don’t you sue him he can’t married 2 wives, just collect evidence, and sue him this is crime!
@peaceselam4562
@peaceselam4562 8 ай бұрын
May be she don’t have evidences in hand
@whatislove7252
@whatislove7252 8 ай бұрын
@@peaceselam4562you are correct. You know, she came to America when she was 6 years old. You know that she trusts him. እኛ ኢትዮዽያ ያደግን ነን የምንጠራጠረዉ😢
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 8 ай бұрын
እረ ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ የእህታችን እንባ እንደ እሳት እየጠበሰ እዳያኑሩህ ሀቃን መልስላት እግዚአብሔር ፍራ በልጅችህ እዳትቀጣ❌😭😭😭😭
@lilytesfa7389
@lilytesfa7389 7 ай бұрын
መጀመሪያ እሷ ምን እንዳረገች ጠይቁ ዝም ብላቹ ወንዶች አትበሉ ሆ🤨
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 7 ай бұрын
​@@lilytesfa7389zeme bele wedoc leboce nacehu 20000 dollar kelale new zerafe
@Nejat99s
@Nejat99s 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አላህ በሁሉም ላይ በላውን ያውርድባቸው
@haymanotadane9
@haymanotadane9 7 ай бұрын
ዝምብለሽ ፀልይ እግዚአብሔር እንባ ያብሳል እንባሽን እሱን ድፍት ያድርገው
@Nardos945
@Nardos945 8 ай бұрын
አይዞሸ እግዚአብሔር መጥፊያው ያደርግበታል ባለጌ ፀልይ እግዚአብሔርን ያዥ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
አንቺን ብቻ እኮ አይደለም ይሄ ሰው ያታለለው ለበጎ አድራጎትም የሚሰበስበውን በትክክል ለተረጂዎች እንደማያደርስ ማወቅ ይቻላል ሌብነት ተፀናውቶታል በሌላ በኩል በሃይማኖትም ሽፋን ለጊዜው ቢያታልልም እግዚአብሄር አንድ ቀን ያዋርደዋል የቤተሰቦቹ ደግሞ ያሳፍራል ሌብነትም እህት ወንድም መተባበራቸው ያሳፍራል ።
@user-bz3lc5gu4l
@user-bz3lc5gu4l 7 ай бұрын
እባሽን አይቶ እግዜአብሔር ይክፈልሽ የዘራውን ይጭዳል የቤተሰቦቹ የገርማሉ አይዞሽ እህተየ❤
@ruth4961
@ruth4961 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ ግን ከኛም ማስተዋል ይጠበቃል ምክናያቱም ይሄ ዘመን የክፋት ዘመን ነው 😢😢😢😢😢
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ መቼ ነው ልብ የሚገዙ የኢትዮጵያ ወንዶች 🤔ፈጣሪ ልጆችሽን ያሣድግልሽ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 8 ай бұрын
አይቀናቸውም ተያቸው እህቴ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል ሳይውል ሳያድር የኔ የዋህ
@hannatesfaye1749
@hannatesfaye1749 7 ай бұрын
አይዞሽ ሰው ነሽ መሳሳት ያለ ነው አንቺ ግን በርቺ እግዚ አብሄርያያል አሁንም ለእግዚ አብሄር ያያል ክሰሽው ዝም አትበይ ።
@user-il3md7jw1x
@user-il3md7jw1x 8 ай бұрын
እግዚአብሄር የጁ ይስተው አይዞሽ የምታምኝው ኣምልክ ገንዘብሽ ይመልስልሽ
@hargegobena8962
@hargegobena8962 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጄ አይዞሽ እግዚአብሔር ከየዋሆች ጋር ነዉ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነዉ እሱን ጠብቂ አይበላም ጉልበት የእግዚአብሔር ነዉ እሱም ቤተሰቦቹም እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸዉ እንኳን ልጆች ኖሩሸ አይዞሸ ልጄ ነገ ሌላ ቀን ነው አይበላም
@mishu372
@mishu372 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የዘራውን በዚሁ በምድር ላይ አይንሽ እያየ ጌታ እግዚአብሔር ይቀጠዋል አታልቅሺ አሜሪካ ሲባል ብር እንደ ቅጠል የሚረግፍ ይመስላቸዋል በካምፓኒ ስራ ወገብ ተቆርጦ እንደሚመጣ አያውቁምና አይዞሽ ጠብቂ ስራሽን ፈልገሽ ግቢ ጠንክሪ አይዞሽ እህቴ😢😢
@mishu372
@mishu372 8 ай бұрын
ልጆችሽን በተለይ ሴቶች ከሆኑ ጠብቂአቸው
@marinaer12
@marinaer12 7 ай бұрын
አይዞሽ አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ !!! ለሱ እና ለመሰሎቹ ትምህርት እንዲሆናቸው ጠበቃ ይዘሽ ለህግ ማቅረብ አለብሽ
@tigistteshome3883
@tigistteshome3883 3 ай бұрын
ምስኪን በጣም በጣም ያሳዝናል ። እግዚሐቤር የእጁን ይስጠው።
@tersite858
@tersite858 8 ай бұрын
ይህንን ወንድ የወለድሽ እናት ግን እድሜሽ ይጨልም መከዳትን በልጆችሽ ይክፈልሽ
@nunumengesha4446
@nunumengesha4446 8 ай бұрын
እዴ እናቱ ምን አጠፋች እኔም የወንዶች እናት ስለሆንኩ ነው እሱ እዛው የዘራውን ይጨድ ክፉ
@nadernegash827
@nadernegash827 8 ай бұрын
​@@nunumengesha4446የባለትዳር ልጇን የተጭበረበረ ሰርግ ላይ መገኘቷ ወንጀለኛ አያረጋትም ???
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 8 ай бұрын
እናት እንኳን ለትዳር ከደረሰ ልጇ ጋር ቀርቶ ከትንንሽ ልጆቿ ጋር አትውል ምን ማለት ነው እናቱን ምትረግሚው? አንቺ ወንድም የለሽም?አባት የለሽም?ነገ ወንድ ልጅ ብትወልጂስ?ማስተዋሉንና ይቅርታውን አይንፈግሽ
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 8 ай бұрын
እናቱ ምን ታርግሽ አንቻ ቀፎ ጭንቅላት 😢
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 8 ай бұрын
ሚስቱ ኣትብስም እንዴ ከናቱ ሴት ሆና ከባልዋ ጋር ተባብራ የሴትን ሂወት የምጣታጨልም ደግነቱ ከላይ ☝️ ሆኖ የሚያይ አለ ይህች ምደር እኮ ማለቂያ አላት
@aberashayele66
@aberashayele66 8 ай бұрын
አራት ልጅ ካሌ ከኢትዮጵያ ምን ባል አስፈለገገሽ እህቴ እሱ እስከኔ ቤተሰቡ አጨበርባርዎች ናቸው ሴቶች ልብ ግዙ የልጆችሽ አምላክ ነው አርፈሽ ቁጭ በይ።
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 8 ай бұрын
Great point 😮
@billenabate997
@billenabate997 8 ай бұрын
Amarge alache eko
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 ай бұрын
አይባልም በሰው ሀገር የሚረዳት ያስፈልጋል ኑሮው ይከብዳል ግን አበራ ነህ?አበራሽ ከሆንሽ ሴት ነሽ አትፍረጂ !!! ሊጅ ካሌ አይባልም እሺ?
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 8 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል ፣ስደትን የሚያውቀው ያውቀዋል
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 7 ай бұрын
በትዳር ላይ ትዳር በመመስረቱ መክሰስ ትችያለሽ ግሪን ካርዱ ሊቀማና ዲፓርት ያደርጉታል ስለዋሸ አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እሱ ከምስኪኖች ጋር እሱም ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ዋጋቸውን ያገኛሉ❤
@tsedalegebire3806
@tsedalegebire3806 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ሰውን መውደድ እንጂ ማመን አያስፈልግም ።እግዚአብሔር ይካስሽ ፤ሁሉም ያልፋል ይብላኝ ለሱ የሰው እንባ ከንቱ አይደለም ለልጆቹ ግፍ እና እዳ ያቆያል።እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው።አንቺን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ።
@user-bu9kh6rq8w
@user-bu9kh6rq8w 8 ай бұрын
ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ህይወት እየተለመደ ነው እግዚአብሔር ከጉንሽ የሁን።
@etiyetimgata9780
@etiyetimgata9780 8 ай бұрын
ታሪኩ እደ ሴት ያሳዝናል ልብ ይሰብራል ግን እኞ ሴቶች👂👈በደብ እናዳምጥ የሚተወንን ሰው ከምንከተል የማይተወንን አምላክ ብኒዝ ሌላው ደሞ ሒወት ኖሮን በልጆች ተባርከን ምናለ ልጆችንን በሰላም ብናሳድግ ሌላው ነገር ቀርቶብን ማለቴ ወድን ትተን ከአምላካችን ጋር ብንኖ አምላክ የሚሰጠንን ምልክት መስማት ብንችል አዞሽ ሰው ነን እንሳሳታለን በፀሎት በርቺ እህቴ 🙏🙏🙏
@webe9479
@webe9479 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል። በልጆችሽ ትካሻለሽ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደስራው ይከፍላል
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 3,3 МЛН