ባልዋን ወንድሜ ነው በማለት ጓደኞችዋን አስተዋውቃ...ውጪ ያሉ ብዙ ሴቶች ያስለቀሱ ሌቦች ተይዘዋል።

  Рет қаралды 81,336

Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2

Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2

Жыл бұрын

ባል እና ሚስት ወንድም እና እህት ነን እያሉ በፍቅር በመቅረብ አረብ ሀገር ከሚኖሩ ሴቶች ዘርፈው በስተመጨረሻም ያዝናቸው።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Пікірлер: 545
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ሰላም እንዳልክ ወንድማችን በርታልን እውነት ለወገኖችህ የቆምክ ጀግና ሰው ነህ ❤❤❤❤❤
@user-gw3ys9zt7i
@user-gw3ys9zt7i Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ የእንዳልክ ቪዲዮ ሱስ የሆነበት❤❤❤❤ ጀግና ነህ ❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
በተለይ ሴቶች በሴት እንደዚህ እምትጨክኑ ምን አይነት ህሊና ቢኖራችሁ ነው በተለይ የአረብ አገርን ስራ እያወቃችሁ ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
በቃ ፈርዶባታል እኮ በእኸቷላይ የምጨክን ድሮስ ምን ልሆን ከሀዲ ወራዳነች ከጀን ከጂ ይክዳው ብድሩ ይድረሰው እመሙ ቢገባው ዳግም ላይጎዳሰው በከዳት ወራዳ ክብረቢስነች እራሷን መሥቀል አለባት
@mdmoobarak4345
@mdmoobarak4345 7 ай бұрын
ወድነህ❤​@@user-kv8fw6kp3u
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
የማደም ቅመሞች ፈጣሪ በያላቹህበት ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤
@user-ii3id5zi2m
@user-ii3id5zi2m Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
አሚን
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ወይጉድ ይገርማል የጭካኔ ጥግ ባለጌ እሷሴት ሆና በሴት ስቃይ የምትደሰት አውሬ !!!
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m Жыл бұрын
አሚንያረብብብ
@user-ms7nl2vv3g
@user-ms7nl2vv3g Жыл бұрын
ኧረ ተው የመዳም ቅመሞች ተማሩሩሩሩ ስንት እየሰማን አሁንም እዛው ለማታውቁት ሰው ብር አ.... ት ....ላ .....ኩ.........ወይኔ 😢😢😢
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አፍጫውን ይዘህ አስመልስላቸው 🙄🙄 እዳልኬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💕💕❤❤❤❤
@zainabzainab633
@zainabzainab633 Жыл бұрын
U j
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ስወድህ እኮ ምርጥ ወንድም ኑርልን አቦ❤❤❤
@natanemu9304
@natanemu9304 Жыл бұрын
እረ ሴቶች ልባችን እደ ጡታችን አይጠልጠልል በቃ ያለወድ ይኖራል
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
አንዳንድ ግዜ እኛም ሴቶች ችግር አለብን እድሜ ለቴክኖሎጂ ብዙ እያየን እተማርንነው ለምድን ነው ልብ የማንገዛው ?
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y Жыл бұрын
ወለህ እየዬን ለሽ እንለለን
@almazdedinochukalo8424
@almazdedinochukalo8424 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ ጌታ የኛ እንባ ጠባቂ ፈጣሪ ይጠብቅህ በክፍል ሁለት እንጠብቃለን
@sumsum9938
@sumsum9938 Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም አሪፍ ስራ ምነው ሁሉም እንዳንተ ያለ አስተሳሰብ ቢኖረው ክፍል 2 እንጠብቃለን ❤❤
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 Жыл бұрын
ኧረ አረብ ሀገር ያለን እህቶቼ እንዴት ያስችላቹሃል እኔ ብቻ ነው ድካሙን ያላግባብ ማውጣት ቅጥል የሚያደርገው ለውንድ ብር ፎቶዬም አለክም እንኳን ብር እንዴ ልብ ይኑራቹ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s Жыл бұрын
አይ የኔ ከርታታ ህይወትሽን አተረፈልሽ ይሄ ቅን ልጅ እንዳልክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ እንመኝልሀለን እች የመዳም ቅመሞች
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z Жыл бұрын
እናትህ ይከፈል እከፍልሃለው ያሉትን ፋይሎች አጥፋልኝ አላለም እህቶች በሰው ሀገር እንቅልፍ እየናፈቃችሁ መከራ አይታችሁ ሰርታችሁ ለማይሆናችሁ አጭበርባሪ ወንድ ብራችሁን ገዘባችሁን አትላኩ ማንንም አትመኑ
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Жыл бұрын
ወይኔ እንዳልክ ምናአባቴ ላድርግ እግዚአብሔር አምላክ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥ ለተጎዱት ደራሽ ❤️❤️❤️
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ተጠንቀቁ እኛ አፈር ድሜ እየበላን እየሰራን የማንም ወጠጤ እንዳይበላችሁ
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын
ኧረ ወንድም እንዳልክ ዛሬደግም አሳጠርከው ❤❤❤❤
@bettydesaly8409
@bettydesaly8409 Жыл бұрын
ዛሬ 1ኛ ነኝ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ 🙏
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
እንዳልክዬ አንተን የምገልፅበት ቃል አጣሁ የምር እንዴት የተባረክህ ነህ የሴት ልጅን እንባ አባሽ ነህ የምር❤❤
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እዳልካችን ኑርልን❤❤❤
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ውዶችየ በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ በተረገመ ሰው እዳትሸወዱ እዳልክየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድምአለም❤❤❤
@user-fu7ku5kb5l
@user-fu7ku5kb5l Жыл бұрын
አኔ እንደዚህ አስተዋውቃኝ አንዱዋ ከወንድሙዋ አራት አመታችን ብር ሲለኝ ቦለኩት በ እውነት ተባረክ ብር አትስጡ
@sarasaralema6453
@sarasaralema6453 Жыл бұрын
የኔ ወንድም የደሐ እባ አባሽ ነክ አንተ እንዳልክዬ ኑርልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
@obsetube730
@obsetube730 Жыл бұрын
Dhugaa jabadhuuu hojjii hojjataa garuu ofii ganoo godhiii❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын
እንዳለክ ምርጥ ሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጠብቅህ በጣም ነው እምወድህ ወንድሜ እህትህ ነኝ ከትግራይ ❤❤❤
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 6 ай бұрын
እንዳልክዬ የብዙ ሴቶች እንባ አባሽ ነክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክክ በደሙ ይሽፍንህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 Жыл бұрын
እንዳልክ ወንድሜ አንተኮ ምርጥ መምህር ነህ ኑርልኝ
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
ሴቶች መቼ ነው ልብ ምትገዙት
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Жыл бұрын
እዳልክየ በምን ቃላት ልግለፅህ ጡሩ ሰው እኮነክ ከ ፈጣሪ በታች አንተ ነህ የእውነት ነው የምልክ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
አንዳንዶች እግዚአብሔር ሲረዳቸው ሀቃቸውን ያገኛሉ ግን በዚህ ዘመን ሰውን ከማመን ለራስ ብቻ ታምኖ ቁጭ ማለት ይሻላል እግዚአብሔርም ይረዳል የዚህንጊዜ እረ ሰዎች አመኔታችሁን ቆጠብ አድርጉ!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንዳልክየ እኔም ይሄ ማጭበርበር ደርሶብኛል 😢በትንሹ ቢሆንም ያውም በዘመድ በወንድም የተዋወቁት ልጅ ግን ያ ዘመድ ተብየውም ይሁን ልጁ አንድ ናቸው በሃሳባቸውን ስልክ ላኪለት ብሎ መቆሚያ መቀመጫ አሳጣኝ ና ላኩለት ዘመድ ተብዬውን ስላመንኩት 😢ግን ስልኩ ደርሶት በሶስተኛው ቀን ነው ብሎክ ያደረገኝ 🙈🙈እኔ ለነሱ አፈርኩ በትንሹ ቢሆንም በጣም አዘንኩ ደግሞ ም በዘመድ ስለሆነ በጣም ነበር ያዘንኩት ይች ቅንጭብ ያለች ታሪኬ ናት እንጅ በነሱ (በወንዶች )ሕይወቴ ተመሰቃቅሎ ቀረ 😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እረ ማማዬ አይዞሽ ይብላኝ ለሱ እንጅ መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻሽን ያሳምረው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
የእኔ ውድ አይዞሽ ለኔ ትምሕህርት ነው ብለሽ እለፊው እኔም ልበላ ገብቼበት ነበር እመብርሃን እናቴ አሶጣችኝ ብቻ በጥቂቱ ተበልቻለው እሱንም አስመልሳለው እሺ ትንሽ ጊዜ ስጭኝ ብሎ እየጠበኩት ነው እናም እህቴ አንድ ነገር ሲመጣብሽ ለበጎ ነው ለኔ ትምህርት ሆኖኛል ብለሽ እለፊው
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
ሰላይነኛ አላለም እዲልክ ነህእኮ😂😂😂ይለኛል ጎበዝነህ
@Hawa-712
@Hawa-712 7 ай бұрын
አንተን አይቸ በፍፁም ላይክ ሳላደርግ አላልፍም ፈጣሪ ይባርክህ የኔ አባት "😍
@roychehwan1959
@roychehwan1959 Жыл бұрын
ውዶች ተጠንቀቁ ማታውቁትን አታፍቅረ ካፈቀረቹም ገንዘብ አትላኩ 😠☹️ አትማሩም እንዴ በአሁኑ ሰአት ማን ይታመናል ቤተሰቡ እንኮን ማመን ይከብዳል
@Hamaterglobal
@Hamaterglobal Жыл бұрын
አረብ ሐገር በቤት ሰራተኝነት የምትሰሩ ሴቶች ምን ብቸኝነት ቢሰማችሁ ለማታውቁት ሰውም ሆነ ላላገባችሁት ወንድ ገንዘብም ሆነ እቃ አትላኩ። የገንዘብ ምንጭ ሆናችኋል።
@Hamaterglobal
@Hamaterglobal Жыл бұрын
ሳይኮሎጅስቱ ጎበዝ ነህ።
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ትክክል
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
የስ ትክክል
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ፣ከሀገሬ፣ከለገባሁ፣አለንክውም፣እንዲ፣የለውን፣ስይጣን😢😢😢
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እንዳልኬ ባንተ ስበብ የስንቱ እህቶች እንባ ታበሰ
@Tube-ub9pv
@Tube-ub9pv Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ስራህ እመብርሀን ትጠብቅህ 💪😍😍😍😍
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
እንኳን ለወንድ ልጅ ብር ልልክ ይቀርና ለራሴም አልበቃ ኝም ብቻ ይመስገን ፈጣሪ ለማነኛውም የወንድ ብር የምት ልኩ ሴቶች ለእኔ ተባበሩኝ ቤቴን አብረን እን ጨርሰዉ ተባብረን 🤔😏🕵
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y Жыл бұрын
ከሠከከከከ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
የምሬ ነው ተባበሩኝ 😔
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
😂😂😂
@ketselahailu9187
@ketselahailu9187 Жыл бұрын
😂😂😂
@hiawathadegenerate3896
@hiawathadegenerate3896 Жыл бұрын
Genius brother you’re so wonderful keep continue I like investigator 🌶️
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
የአረብ አገር ሲት ብር የምትበሎ ሰወች በእውነት ካንሰር ነው የሜሁንባችው እንደት ሰርተን እንደምናመጣ እግዚአብሔር ያውቃል የስራችሁን ይሰጣችኃል ተባረክ እንዳልክ እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-up8d
@user-up8d Жыл бұрын
አጫጭር ነዉ ቪድዬክ አታሳጥረዉ ወንድም
@haymanothawassa
@haymanothawassa Жыл бұрын
ይግዚያብሔር ልቦና ይስጥሽ እንዲህ የሚያረግሽ የሴጣን መንፈስ ስለሆነ እግዚያብሔር ልቦና ይስጥሽ
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Жыл бұрын
እዉነት እንዳልክን ያለማድነቅ ንፍገት ነው የኔ ወንድም ይመችህ በርታልንን ደሞ እኮ የሚገረመኝ የቪድዮ ጥራት እጥር ምጥን ያለ ስራ የሚሰራ በአጭር ደቂቂ ጥሩ ነገር የሚያሰሰተላልፍ በርታ በርታ በረታ አንተ መቶ ሺ ላይክ ይገባሃል
@seblegirema5913
@seblegirema5913 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ በርታ
@Hikma263
@Hikma263 Жыл бұрын
ለማላውቀው ሰው ቀርቶ ለዘመዶቼ መስጠት እየከበደኝ ነው 😢 አንዳንድ ሴቶች 😡😡
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ እንዳልክዬ❤🙏🙏
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ዋው እኔ ዛሬ አደኛ ነኝ እዳልክየ እዴት ነህ
@user-ue8et1dd9p
@user-ue8et1dd9p Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ወድሜ በርታ ምደረ ጡረተኛ እያወጣክ አስጣው
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Жыл бұрын
አንተ ማለት ጀግና ነህ አሏህ ይጠብቅህ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
የአላህ ሴት ሁኖ በሴት መጨከን ምን አይነት ህሊና ነው ያላችሁ ባልና ሚስት ሚስት ግን የአረብ ሀገር ስራ ታቂዋለሽ ስንት ሁነን ብሩን እንደምናመጣው ታቂያለሽ የአረብ ሀገር ሴቶችን ብር የምትበሉ ሰዎች አላህ ይይላችሁ ብሩም እሳት ይሁንባችሁ
@uaeuae7039
@uaeuae7039 Жыл бұрын
Galtomii gudaa 🙏🙏🙏🙏 inaa masaginaleni 🙏🙏🙏👍👍👍👍😍😍😍
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
እንዳልክ የኛ ጀግና ወንድማችን እራስክ ጠብቅ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ።እህቶቼ መችም አልማር አላቹ እኮ🤔🤔🤔መ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
የሰው ሀቅ አድቀን ይወጣል ተዋረዱ ባለጎች የሀገር ሸክም ናችሁ እናተ ወደል ጉልበት ይዛችሁ ሰርታችሁ አበሉም ወጣት አደላችሁ በዚሰአት መስረቅ የሰውሀቅ መብላት መዋረድ ነው አኡዙቢላህ ግን ሴቱ ቤተሰብ ዘመድ ያላወቀው ባልአታግቡ ተው የሰውቤት ስትድካምአለው ሆ
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ራስታው cIA እንዳልክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከማለት ሌላ ምንም አልልም
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
የመምህር ተሰፍዬ #ገጠመኝ አዳምጡት እባካችሁ 😢እራሰህ ጠብቅ ወንድሜ
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 Жыл бұрын
እንዳልክ ❤❤❤ እኖድሃለን ስራህን እኖዳለን ጎበዝ ነህ እኔም ዱሮ አውቄ ህ በሆን 😭😭😭😭
@user-ri3kc5ll8o
@user-ri3kc5ll8o Жыл бұрын
ሤት ለሤት እንደዚህ አይነት ይጠብቀን እኔ ደሞ እነሡ የተጠቁ መሥሎኝ አረ ምን እየተፈጠረ ነው
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Жыл бұрын
Welcome እንዳልክየ🥰🥰🙏)) ኡዑዑፍፍ የአራብ ሀገር ሴት ቺግር መችም አያልቂም.... 🙆😢😢
@mehrettesfamikael6494
@mehrettesfamikael6494 Жыл бұрын
እንዳልክ አንደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንባ አባሽ ነህ የእውነት
@fereyesetegn5946
@fereyesetegn5946 Жыл бұрын
ክክክ እውነትም ሰላይ እዴ ይስጥህ ወንድሜ እህቶች ግን መቸነው የምንማረው ልቦናይስጥን
@user-yh5ym1hf3d
@user-yh5ym1hf3d Жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም እናመስግን
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
ጀግና በርታ ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ የሌቦች መድሃኒት
@KaleKalina-cz3mr
@KaleKalina-cz3mr Жыл бұрын
ከሱ በላይ የሚስቱ ይገርማል ሴት ሆና ድካማቸውን እያወቀች እንደዚ ማድረጓ እግዚአብሔር የዘረፈችውን ሳትበላ ይፈርድባታል
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 Жыл бұрын
ኧረ የማዳም ቅመሞች እባካችሁ ልብ እንግዛ እንዳልክዬ በዋልክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና💪💪💪💪💪
@Hikma263
@Hikma263 Жыл бұрын
በየትኛውም እምነት ያላችሁ ሰወች የሰውን ሀቅ ተጠንቀቁ ሂዶ ሂዶ አንድ ጌታ ፊት ነው እምንተሳሰበው እሱም የሰው ሀቅን በፍፁም አይወድም ተጠንቀቁ በሆዳችሁ ምትበሉት እሳትን እንጂ ሌላ አይደለም።
@user-us5pm8be8h
@user-us5pm8be8h Жыл бұрын
በርታ እዳልክ እዉነት የምታቀርባቸዉ ነገር ሁሉ ሀሪፍነገር ናቸዉ የመዳም ቅመሞች መቃት ነዉ ይህስ ደግሞ ከፋ በዛዉስ ብትቀማት የዉነት
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ምንም ልልህ አልችልም እዳልክ ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራ ነው የምስራው አረብ ሀገር ያሉ ልጆች በጣም ነው እየተሽወዱ ያሉት እኔ እጃ ምን እደነካቸው አላውቅም እህቶ ቸ እባካችሁ ብር አትላኩ ሲጀመር ብር የሚል ስው በቃ ለናተ አይሆንም እንዴ ተጠንቀቁ እና በርታ እሽ from Saudi arebiya riyad
@user-qx5kx6rx4s
@user-qx5kx6rx4s Жыл бұрын
ብር አልተበላሁም እንጂ እኔም እንደዚ አይነት ነገር አጋጥሞኛል fb ላይ😁
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u Жыл бұрын
እዳልኬ ምርጤ በርታ ወድሜ ሌቦቹን እደዚህ መቅረ አዉጣልን የነዚህ ደሞ ይለያል ሀይለኝ ሽቀላ ነዉ የያዙት ከደዚህ አይነት ካሀጂ ሌላ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን
@selamselam1621
@selamselam1621 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ Endalkye😍😘
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Жыл бұрын
እኔ እኮ ሳላይ ላይክ የማደርገው ነግር ይመችክ ወንድማችን
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Жыл бұрын
ሲቆላቸው እየለፍ ይልካሉ ቡሀላ ያዙኝ ልቀቁኝ መጀመሪያ ትዳር ሳመሰርት ብር ላኪ ሲላት ለትዳር እደማይሆናት ማወቅ አለባት😮 ሁለተኛ ያንዷ መጭበር በር ለሌላ ትምህርት ይሆናል ብዙ ሴቶች ተታለዋል ከሌላው እማይማሩበት ነገር ይገርመኛል
@amsal-nt1fl
@amsal-nt1fl Жыл бұрын
እኔ አኮ ለምን ይልካሉ እንዴ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Жыл бұрын
እንዱ ወንድሜ ሠላምክ ይብዛ
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 Жыл бұрын
አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@helmanlenur430
@helmanlenur430 7 ай бұрын
ለሰው ፍጡር ሁሉ ልቦና ይሰጥ ተበዳይ ሁልጊዜ ፈጣሪ ያያል አዳኝ አምላክ አለን ለአዛብም በትክክል ይዳኛል ለሱ ምን ይሳናል
@tigsttadese5861
@tigsttadese5861 Жыл бұрын
መልካም ወንዲሜ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
ሲያንሳቸው ነው አይሰሙም እኮ ሆሆሆሆ በለለሁበት ቤት ሊያሳምር እር
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын
እዳልክዬ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ራስህን ጠብቅ😊😊
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ይሁን እንዳልክ እራስህን ጠብቅ ለእግ ይቅረብ
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 Жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን እኔ ከሚገርመኝ ሴቶች ናቸው ቆይ እደት ለማያቁት ሰው እደት ይልካሉ ባል ይኢቶቢያ የለም ሙተዋል ጨርሰው የተባሉ ይመስል የማያቁትን ወድ ተዋውቀው ብር መላካቸው ይበላቹሁ አቦ የማትረቡ የመጣቹሁበትን አላማ እረስታቹሁ መጃጃል
@user-yd7jk6bb8b
@user-yd7jk6bb8b Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነክ በርታ
@memohmo4116
@memohmo4116 Жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን
@meseretlachebo2041
@meseretlachebo2041 8 ай бұрын
እንዳልክዬ አግዚአብሔር ይባርክ ❤❤
@ZahraZahra-jy9cj
@ZahraZahra-jy9cj Жыл бұрын
Endaw Allah Yetebekeh Yene Abat Wendemiyee Yesewu Heyot Eyaterefke New Berta Eske Tolo Asadegut Ehetoche Yehe Jegna Wendemachen
@meditube4425
@meditube4425 Жыл бұрын
በርታ ጀግና የባለፈዋስ ተመለሰላት ወይ ወንዲም ጋሸ 😊😊🥰
@r2e344
@r2e344 Жыл бұрын
ማን ተከታታይ አረገሽ
@meditube4425
@meditube4425 Жыл бұрын
@@r2e344 ስልኬ 😏
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
የኔ አስታወሽ አወ ወላሂ ተመልሶላት ይሆን ግን
@meditube4425
@meditube4425 Жыл бұрын
@@user-pv8ws9je1z ተሳፋ አረጋለሁ እንደሚመለስላት ያረብ
@RhR-yc7co
@RhR-yc7co Жыл бұрын
አላህ ኢጠብቅክ የሴት አባ አባሽ
@beezabet7533
@beezabet7533 Жыл бұрын
ወድሜ እንዳልክ እንወድሀለን አዋርድልን እነዚ ሌቦችን
@hayatasmaeil5036
@hayatasmaeil5036 Жыл бұрын
አተህ እኮዉ ጀግናሀ ነህ እራስክን ጠቢቅ እግዚአብሔር ይጠቢቅህ
@user-nn9oh2lk5b
@user-nn9oh2lk5b 9 ай бұрын
እንዳልክየ ጀግናነህ አድናቂህ ነኝ
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Жыл бұрын
የኛ ጎበዝ በርታልን አሏህ ይጠብቅህ
@GgGg-ck5qx
@GgGg-ck5qx Жыл бұрын
ተባረክ ዝርህ ይባረክ የወለድካቸው ይባረኩ ወድምየ የስንቱን እንባ አበስክ❤❤❤❤❤❤
@hivopp1739
@hivopp1739 Жыл бұрын
ሰውሰርቶመብላት ትቶበስርቆትነውየሚኖረው ያሳዝናል😢😢
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj Жыл бұрын
እንዳልክ ወንድማችንን ሰላምክ ይብዛ
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
ወላሂ ጀግናነህ በርታ እዳልክ ❤❤
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
እንዳልክዬ ጀግና ነህ አግንቼህ እቅፍ አርጌ አድናቆቴን በገለጥኩልህ😭😭🥰🥰🥰👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@Hananhabsha
@Hananhabsha Жыл бұрын
በርታ ብሮ ቪድዮዎችህ ደሞ ድስ ይላል እጥር ምጥን ኣርገህ ነው እምታቀርበው ❤❤❤በጣም ያጏጏል ቀጣይ ይፍጠን😅
@selamayalenh6953
@selamayalenh6953 Жыл бұрын
እዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር ጀግናነህ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
የሰው ገንዘብ በልቶ በነጻ መኖር ለትንሽ ጌዜ ብቻ ነው ደስታ የሚሰጠው
@almiyedngllj2723
@almiyedngllj2723 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ ፍቅር እወድሀለሁ ከማዳም ኩሽና ሆኘ😢❤😂
@Hikma263
@Hikma263 Жыл бұрын
አች አታፍሪም ራስ ወዳዲ ለኛም ተይልና 😂😢😢❤
@user-oz5yq6oh8y
@user-oz5yq6oh8y Жыл бұрын
😮😃😃
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l Жыл бұрын
ተመስገን የዘለአለም አምላክ እንዲህ የሚያታልሉትን። ታገልጣቸዋለህና።።🙏🙏🙏🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much brother
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 10 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
ቀንሶ ነው የተጣላነው
12:18
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 56 М.
ከዉሽማዋ  ጋር መታጠቢያ ቤት ውስጥ....
20:49
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 61 М.
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 50 М.
ልክፈልህ እና አጥፋልኝ  የፈለከው ነገር ላድርግልህ ሚኪን አጥፋው
22:28
የወንድሙን ቤት ሸመጠጠው ቤቱን ይሸጥና እንካፈለው ።
12:52
Endalk Tube2 -እንዳልክ ቱዩብ2
Рет қаралды 60 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН