No video

በሰርጉ ቀን የቀረው ሙሽራ ያልተጠበቀ ጉድ ይዞ መጣ!!

  Рет қаралды 138,110

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

በሰርጉ ቀን የቀረው ሙሽራ!!
ያልተጠበቀ ጉድ ይዞ መጣ!!
‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@abtube7318‬

Пікірлер: 1 200
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 ай бұрын
ዘልዬ የንስር. አይን ወንድማችንን ስለምታግዘው እንዴት እንደወደድኩክ ተባረክ ❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-zi6hh1oy2y
@user-zi6hh1oy2y 2 ай бұрын
💕💕💕💕💕💕💕♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል🥰🥰🥰
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 ай бұрын
Me too
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
ዘልዬ እናመሰግናለን ለምታደርገው ❤❤❤❤❤
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AskwalGebre
@AskwalGebre 2 ай бұрын
ዘሌ ጀግናው የንስር አይን ከምን ደረሰ እባክህ እስከ መጨረሻ ከጎኑ ሁን።
@user-vu2he8ij3p
@user-vu2he8ij3p 2 ай бұрын
Yerasu lay lekoal be egru meramed chiloal fetary ymesgen..ye ato Efrem lijoch wesdewutal..berasu gibna eyi
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 ай бұрын
አራ በሱረሱ ቻነል ለቆወል ቪዲዮ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
ቪዲዬ ለቀዋል እይው ከኤርሚያስ ልጆችጋ
@user-mn2nk1en1d
@user-mn2nk1en1d 2 ай бұрын
ተሽሎታል እየተራመደ ነው ጌታ ይመስገን❤
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
@@user-ff1sv6km2g አው
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
እኔ እሄን ልጅ ሰብስክራይብ ያደረኩት የነስር አይንን ሲያግዝ ያየሁት ቀን ነው ጀግና ነክ በርታ
@user-nm3so3gh9s
@user-nm3so3gh9s 2 ай бұрын
እኔም
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬ ዘመንህ ይባረክ... ፈጣሪ ይባርክህ የነስር አይን ክብር ለመድሀንያለም ዛሪ ትንሽ ቆሞ ለመሄድ እየሞከረ ነው ጉዳዩን ወጥረህ ያዝለት ያች ከንቱ አገልጋዩ ስራዋ አሳፍሩዋት.. ከ አዲስ አበባ ጠፍታለች.... መቼም ጀምረህለታል ዘሌ ከጎኑ ሁን እስከመጨረሻው ?? 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 2 ай бұрын
የኛ ጀግና ከጭቅጭቁ ዴኤን ይመርመሩ የምትሉት በላይክ አሳዩት ❤❤❤
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ethio4ever850
@ethio4ever850 2 ай бұрын
ለምን?
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 ай бұрын
D N A በአማርኛ ዘረ መል ኦር ዲ ኤን ኤ
@alexalem-nt5sv
@alexalem-nt5sv 2 ай бұрын
የኡነትከሆነ ራስህእንካን ብ።ትፈራ በሰው አድርገህ ብትነግረህ ጥሩነበር 35:53
@user-su4tp4ct6j
@user-su4tp4ct6j 2 ай бұрын
ጋይስ 1 ነኝ ላይክ አደርጉኝ ዘላለምን የሚወድ ብቻ ላይክ❤ ምርጥ ወንድማችን ! ዘላለም እንወዲሃለን የመዳም ቅመም ነኝ !
@hirut8456
@hirut8456 2 ай бұрын
ዘሌ ወንድምነት የነሥር ዐይንን ጉዳዩ ጉዳዬ ነው ብለክ እየተከታተልከው ክልብ አመሰግናለው በጣም ሥለምወደው የብዙዎች እባ ጠራጊነው ዛሪ ተሽሎት ስላየው ደስ ብሎኛል ዘሌ ተባረክ እዳልከው Ethiopia ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ሞ❤❤
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 ай бұрын
ዱካዬ ዘሌ ስወድህኮ የታመመውን ጀግናችን የንስር አይንን እያደረክለት ያለው ሁሉ በእውነት በእውነት የሚያኮራ የፍቅር ጥግ ተደምመናል ። ድሮም በስራዎችህ እናደቅሀለን እንወድሀለን ። አሁን ደሞ ብሶብናል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ። በርታ ጀግናችን ያቺ ዱርዬ ሰራተኛው ኪሱ ውስጥ መርፌ የከተተችው እራሷ ናት ። ጅማሬህን አፍጥን አሳየን እባክህ እባክህ???❤❤❤❤❤❤❤
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna 2 ай бұрын
ዘላለሞ ዴእኤን ይመርመሩ አውነቱ በዚህ ይለያል
@ayinalem6227
@ayinalem6227 2 ай бұрын
Awo lak nw
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
DNA
@HKo-vk2lv
@HKo-vk2lv Ай бұрын
ድኤንኤይመርመሩ
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 2 ай бұрын
ዘሌ አደራ የንሰር አይን የጎዳችውን ልጂ ያቺ ይሁዳ ተከታትለክ ለህግ አቅርብልን ወድማችን አተ ጀግና ነክ ታደርግልናለክ✅
@zheraahmed449
@zheraahmed449 2 ай бұрын
በጣም ያማል አንተ ግን የኔ ልጅ በርታ የናንተ ጥፋት አይደለም የወላጆቻችሁ ነዉ ።
@user-ef2st6jh4c
@user-ef2st6jh4c 2 ай бұрын
አትፈረዱበት ያለታሰበ ነገረ ሲነገረዉ አለምሙቱ እራሱ ጎበዝ ነዉ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
I agreed with your comment
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
በጣም ሲሰማ ጸጥ አለማለቱ ጎበዝ ነው
@user-ok8cb1ib3q
@user-ok8cb1ib3q 2 ай бұрын
የድኤንየ ምርመራ ያድርጉ እንጂ እኔ አላምንም🙉💔
@osratgold7930
@osratgold7930 2 ай бұрын
💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks 2 ай бұрын
ይመርመሩ እናትየው እንዳያገባት ብላ ቢሆንስ ዲኤን ኤን ይመርመሩ
@asnaasna6404
@asnaasna6404 2 ай бұрын
❤❤❤tikikl
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ትክክል እናትየው እሱን ለማለያየት ያሰበችው ተንኮል ነው ምርመራውም ላይ መጠንቀቅ ነው
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 2 ай бұрын
እውነት ነው የኔ ግምት ነው!!
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
እውነት ነው።
@hibamariam-cb3zc
@hibamariam-cb3zc 2 ай бұрын
ለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን እናም ፈጣሪ ለሁሉም የተደበቀ ሚስጥር ለማጋለጥ ቀንና ምክንያት አለው ሁሉም ሰው በግዜው ሃላፊነቱን ቢወጣ እላለሁ መመርመር አለባቸው
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 2 ай бұрын
ይመርመሩ ዘላላም የንስር አይን ውንድማችን ከጎኑ ስለቆምክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 ай бұрын
ሰልዬ እባካህን የቤት ሰራተኛህንም ካሜራ ማንህንም እዳትምምን እዴ ነስር አይን ችግር እዳይፈጠር አደራ ማንንም እዳታምን የንስር አይን ቁሞ ስለሄዴ ደስብሎኛል ነገሩን ግን አጣራለት ❤❤❤
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 2 ай бұрын
ማርያምን 👌❤️❤️❤️ 9:56
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 ай бұрын
❤​@@user-ce2jq4eb5i
@user-pf9qs4vb9d
@user-pf9qs4vb9d 2 ай бұрын
ዘሌ ጀግና ወንድማችን ለንስር አይነት ስለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን በእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋራ ይሁን እግዚያብሄ ይርዳችሁ በርቱ
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu 2 ай бұрын
ዘሌ የንስር ዓይንን እያየኸው ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አንተንም ከክፉሁሉ ይጠብቅህ
@askask9433
@askask9433 2 ай бұрын
ሒወት ከባድ ናት መፍረድ ቀላል ነዉ ይህ ሁሉ ለልጆች የተረፈዉ መከራ ያባትና የናት ዝሙት ነዉ ፍቅኛ ብንይዝም ከጋብቻ በፊት ዝሙት ይቅር ይህ ትልቅ ትምህት ነዉ አላህ ይቦና ይስጠን
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 2 ай бұрын
DNA ይመርመሩ ላይሆኑም ይችላሉ
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 2 ай бұрын
DNA ይመርመር አውቆ እንዳይሆን
@WsjwjsWissj
@WsjwjsWissj 2 ай бұрын
የንስር አይን ወድማችንን ጉዳይ በቻልከው መጠን ተከታተልለት እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
ካሜራማኑን መከታተል መያዝ አለባቸው አሁንም ያለበት ቦታ ሊጎዳው ይችላል ስለሚያውቅ የልጆቹን ቤት ተጨነኩ እኮ😢
@samiadisaba1268
@samiadisaba1268 2 ай бұрын
ዘለዓለምየ የንስር አይን ሰለምታግዘው በጣም ትልቅ ክብር አለን እነወድካለን
@hejueu
@hejueu 2 ай бұрын
ዘላለም ደረሠ የነሥር አይን በደብ ተሽሎት አየሁት ወላሒ ደሥ ብሎኛል ያለበትም ቦታ ጥሩ ቦታ ነው ኢሻአላህ አላህ ጨርሶ ያሽረው ።
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 2 ай бұрын
እረ ዛሬ ጉድ ነው።😢😢😢😢😢😢ጀግናው እእእእእእእእእእእእ ግን ላይክ አትርሱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የመዳም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 2 ай бұрын
ዘሌ የንስርን አይን ስለምታግዘው ከልቤ አመሰግንሀለው ተባረክልን ደሞ አደራ እራስህን ጠብቅ ዙሪያህ ያሉ ሰዎችንም መቃኘት አትርሳ ዘመኑ በጣም ስለከፍ ብዬ ነው!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeteGeremew
@GeteGeremew 2 ай бұрын
ዘሌ ይህን ጀግና በርታ እግዚአብሔር አምላክ መላእክቱን በዙሪያህ ከበው እንዲጠብቁ ይላክልህ።
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
የልጁ እናት ይጠየቁ። ልጁ የወንድምና እህትኘት DNA ምርመራ ይሠራ። በ3ኛ ደረጃ አባቴ ብሎ ከተቀበለው አባት ጋር ያለው ዝምድና በ DNA ምርመራ ይጣራ።
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ወይኔ ዱካ ሾዉ ሚለዉ ሲመጣ ደነገጥኩ ዘልየ መልካም ሰዉ የንስር አይን ምን ደረሰ ?? ቀጣዩን ትላንትም ስጠብቅ ቀረህ😢😢😢 እባክህን አንተም ልብሶች ስትጠቀም ኤየፈተሽክ በዛዉ መንገድ እንዳይበቀሉህ ዘልየ አላህ ይጠብቅህ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 ай бұрын
ደህናነዉ ለቋል በሱቻናል ግቢናህይ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 2 ай бұрын
ተለቋል ገብተሽ እይው
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
ስራተኛዋ ጠፋች ከካሜራ men ጋ
@EnatLakew
@EnatLakew 2 ай бұрын
የንስር ዐይንማ ቆሞ መራመድ ጀመረ ደስስስስ ይበላችሁ
@EnatLakew
@EnatLakew 2 ай бұрын
የንስር ዐይንማ ቆሞ መራመድ ጀመረ ደስስስስ ይበላችሁ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 ай бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ ዘሌ ወንድማችን የንስር አይን ነገር የት ደረሰ በጉጉት እየጠበቅን ነው ያቺ አርዬስ ተይዛ ማየት ነው የናፈቀኝ ከንስር አይን ጎን ስለቆምክ እናመሰግናለን እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 ай бұрын
በልጁም አይፈረድም በጣም ከባድ ነዉ ግን ይመርመሩና ቁርጡ ይታወቅ ይኤ የቤተሰብ ችግር ነዉ መፍረድ አይቻልም ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምረዉ 😢 🙏
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 2 ай бұрын
ወስላታ ነሕ ቀጣፊ እሕትሕም ብቶንኳን ገሰርጉ ተገኝተሕ ሰርጋቺሁን በስነስረአት ጨርሳቺሁ ስሜትሕን ዋጥ አድረገሕ ደስታዋን መጨረስ ነበረባት ገዛ አብራሕ እዳተኛ ማታ በሆነ ስበብ አሳበሕ ለብቻሕ አድረሕ በነገታዉ ሁሉም ነገር ሲጠናቀቅ በሒደት ቀስ ብለሕ ብታስረዳት ለመቀበል ባትቺልኮን ቀስ በቀስ ትረዳለቺ 😢😢
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 2 ай бұрын
ይከብዳል የሰርግ ቀን አብሮ አለማደር
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 2 ай бұрын
ልጁ ወንድሞ ነው ምንም ችግር የለውም ያን ሁሉ ወጭ አውጥቶ ሚዘላብድበት ምንም ምክንያት የለም ይሁንና ምክንያቱ በቂ አይደለም የሰው ህይወትም ሊያልፍበት ይችል ነበር በተለይ እናትየው በፈለገው መንገድ መጠጥ መፍትሄ ይመስል ሲገሽር ከሚውል እሶን እንደመጣ ቢያገኛት ደስ ይላት ነበር ቀጥሎ ወንድሞ እንደሆነ ቢነግራትም ብትደነግጥም ደስ ነው ሚላት ከዛ በሃላ የስርጉን ጉዳይ እንዴት መቀጠል እንዳለበት ቤተሰብን በማይጎዳ መልኩ ይከናወን ነበር ትልቅ ስህተት ነው
@etalem3581
@etalem3581 2 ай бұрын
ዘሌ ሰላም ነው እባክ የነሰር አይን ደብቀው እራሱን እሰኪችል🙏🙏🙏🙏
@erehanatube1667
@erehanatube1667 2 ай бұрын
ከነስር አይን ቤት ነው የመጣሁት ዘላለም የነስር አይን ወንድማችን ጉዳይ መጨርሻ እንጠብቃለን
@tersite858
@tersite858 2 ай бұрын
የንስር ዐይን ላይ ገብተሽ እይው ተሽሎታል
@user-zy7by8rv9v
@user-zy7by8rv9v 2 ай бұрын
በጣም ባለጌ ነዉ የምር ኣሳዘነችኝ😢😢ምክንያቱ ዋሽቶ ነዉ ብሆንም ከሰርጉ በፊት መነጋገር ነበረብህ ሰርጉ እንካን ነበረበት ኣስመሳይ ነዉ
@user-ud7vy6tu7k
@user-ud7vy6tu7k 2 ай бұрын
እናትናከባትየወለዳችሁትን ልጆች አስተዋዉቁ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 ай бұрын
ዘላለም ምን ማለትህ ምን አይነት ጥያቄ ነው ይሄ ነገር በጣም ያጋጥማል ለምን ድነው እንደማታውቅ እንደዚህ ሰምቼ አላውቅም ትላለህ እንኳን ወንድም አባትና ልጅ ሳይተዋወቁ ይጋባሉ ለምን ድነው ብዙ የተጫንከው ልጁ ምንም ግራ አያጋባም ሁሉ ሰው ነገሩ ይረዳዋል አንተ ብቻ ነህ ሊገባህ ያልቻልከው።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
I agreed with your comment
@user-jz9vc2pv4n
@user-jz9vc2pv4n 2 ай бұрын
ዘሌ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ።
@SaraMohammed-nr5dd
@SaraMohammed-nr5dd 2 ай бұрын
ዘልየ የኛ ጀግና አ ላህ ይጠብቅህ የነስር አይን ጉዳይ ተከታተል ሰራተኛዋና ካሜራ አማኑ መገኘት አለባቸው
@sajankhan4256
@sajankhan4256 2 ай бұрын
ዘላለም የገባበት ቤት መፍትየ ሳያገኝ አያልፍም❤
@galaxyim8630
@galaxyim8630 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 ай бұрын
አውነት ነው ❤️❤️🙏🏽
@hhGg-gv4vl
@hhGg-gv4vl 2 ай бұрын
ዘላለም ግን ምን አይነት ማስተዋል ቀስ ብሎ መረዳት ማስረዳት አንዳለህ ሳስብ እውቀት ደረጃህን ሳስብ ትገርመኛሐህ ለ3 ለ4 ሰዎች የማይፈታውን ሽምግልና ለብቻህ ብዙ ግዜ ስትፈታ አይሀለው በጣም ጀግና ነህ በሳል ነህ በርታልን እንዳተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ።አለባበስህ ከውስጥ ጀምረህ ጠቋቁረሀል በሰላም ነው?
@user-ms7nk2uj3r
@user-ms7nk2uj3r 2 ай бұрын
እዉነት ከሆነአትፍረጂበት ይከብዳል ዴእኔ መመሪመን ነዉ ዘሌ ምርጥ ሰዉ የንስሪ አይን ጉዳይ እዴት ሆነ
@user-qn8xi9hf5q
@user-qn8xi9hf5q 2 ай бұрын
ጀግናው በርታ ንስር አይን ስለምታግዘው ተባረክ እንወድሃለን
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ባልወለድህም ምርጥ ወንድሜ ነህ አላህ ይጠብቅህ ግን የንስር አይን ጉዳይ ምን ደረሰ ትናንት ሁለታችሁም ስትጠፉ ጨንቆኝ ነበር አደራ እራስህን ጠብቀህ ያለውን ነገር ተከታተልለት 😢😢😢
@_waifu-4548
@_waifu-4548 2 ай бұрын
ምርመራ ያድርጉ ምርመራው ሁላችንንም ያሳምነናል አልበለዛ በሠው ላይ መፍረድ አንችልም እውነታው ከማንጋ እንዳለ የሚለየው ድኤን ነው ልጁም እውነታ ሊኖረው ይችላል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 ай бұрын
ጎዳሀት ወንድም ብቶን እንዴት አዳራሽ ተከራየሁ ዲኮር ተደረገ እያልክ ያወራሀትስ ? ሲቀጥል እንዴት እናትህ እስከዛ ሳታውቅ በጣም ወሽት ይበዛበታል እውቱን ሚያውቀው አላህ ብቻነው።
@12120ruth
@12120ruth 2 ай бұрын
በልጁ ባትፈርዱበት ጥሩ ነው። በጭንቀት ውስጥ ያለ ምን እንደሚያስብ አያውቅም።
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my 2 ай бұрын
Bihonm kedemo biyaseredat esewam atewaredem
@Ayehut
@Ayehut 2 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ሚስኪን ሁለቱም ያሳዝናሉ😢😢😢😢
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 2 ай бұрын
በስማም በወልድ ምን የሷ አባት የኔ አባት ወይ ውይ ወላጆች ምን ከሌላ ልጅ ሲኖራችሁ ብታከናኚ የኔ አባት አይዞህ 😢😢😢
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ቤተሰብ እውነትን መደበቁ መጨረሻው ይሄው ነው ልጆቹኮ አብረው ተኝተዋል ጌታ ሆይ አስበን
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ዘሌየ እንኳን በስላም መጣህልን የኛዋ ጀግናዋ እና የንስር አይን ምን ላይ ደርስዋ ወንድማችን ከጉኔ ስለ ሆንክ በጣም እናመስገናለን እና መጨርሻው አሳውቀን የንስር አይን እና የዛሬ ደሞ ይለያል ከዚህ ሁሉ ጭቅጭቅ ይመርመሩ የምትሉት በላይክ አሳዩት ጋይስ❤😢
@nagasahika
@nagasahika 2 ай бұрын
እናት እውነት አባት እምነት ዲኤ ይለያል ከንግግሩ ተንኮል ከእናቱ ነው መጀመሪያ ለሠርግ ዝግጅት አልነበራቸውም ዘላለም ላንተ እና ለነስር አይን ምክር ? እባክህ ዲኤ እውነቱ ሳይወጣ አትልቀቅ እባክህ እባክህ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 ай бұрын
እሄ የተማረ መሐይም ነዉ እንደዚያ ቢሆንም ማለትም እህቱም ብትሆንም መናገር ነበረበት
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
በሱ አትፍረዱ አሁን ላይ ያሳዝናል
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
ዘሌ ጀግናቸን የነስርአይን ምላይ ደረሰ አሳውቀን?👍
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 ай бұрын
ቁሞ መሄድ ጀመር እጅ በደብ ተሽሎታ ደስ ይላል ለቆል እኮ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
@@user-ld2th3qb3l እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አየሁት ውዴ
@najattube
@najattube 2 ай бұрын
የዲኤን ምርመራ ያድርጉ
@ekrW
@ekrW 2 ай бұрын
የስጋ እህት ናት ካለ ይመርመሩ የወንዶች ጉዳይ 😢
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 2 ай бұрын
ዘላለም እናመሰግናለን የንሰር ዐይን ሰለምትተባበርልን❤❤❤❤
@winniea9803
@winniea9803 2 ай бұрын
ዘላችን በናት እራስእን ጠብቅ አተም ወንድሜ ፈጣሪ ይከተል ❤❤🎉
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 2 ай бұрын
ክፍል 2 እጠብቃለን😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
የቤተሰብ ችግር የልጅ ስቃይ አይይ በምርመራ ይረጋገጥ 😢
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
ጉድ ዘንድሮ 😢😢😢😢. የድኤን ምርምራ ያድርጉ አለቀ. እንዴት ወንድማ ሆነ አጅብ 😢😢😢
@etabb981
@etabb981 2 ай бұрын
DNA.......DNA.... ምናልባት የልጁ እናት በራስዋ ምርጫ ለመዳር ፈልጋ ይሆናል። ሙሽሪትን የገፋቻት።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 ай бұрын
በሰምአብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ ከዚአይነት ጉድ ይጠብቃቹ😢😢😢
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 2 ай бұрын
ጄገናው ፈጣሪ ይጠብቅህ የነስር አይንን ጉዳይ ተከታተልለት አንተ ጄገና ነህ እራስህንም ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የብዙ እንባ ነው የምታብሱት በሀቅ የምትሰሩ ያድርጋችሁ
@BelayineshSime
@BelayineshSime 2 ай бұрын
ዴኤን መርማር አለበቾዉ አሰማኝ አይዴላም ልሆንም ለሆንም ይችለል እናቱም መጣየቅ አላበቾ እናቱ ይቅረቡና ይጣየቁ የምትሉ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ዛሌ ጀግና ነህ የእውነት❤❤❤❤ እራስህን ጠብቅ😢😢
@egiwondem5458
@egiwondem5458 2 ай бұрын
is this the true story? well they should have done the DNA. ዘላለም ጀግና ነህ:: በንስር እይን የምትሰራ ስራ ደግሞ በጣም አስደመመኝ ልዩ ሰው ነህ እሱም እንደአንተ ነው:: ተባረኩልኝ:: ወላዲተ እአምላክ አትለያችሁ:: በርቱ::
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 ай бұрын
ዘላለሜ ምርጥ ጀግና ወንድ ልጅ ስወድህ ❤❤❤❤ የንስር አይንን ስለምትተባበረው እናመሠግናለን ❤❤❤❤ ክበርልኝ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
ዘልዬ እንዴት ነክ ይቅርታ የንስር ዓይን እንዴት ሆነ ከምንስ ደረሰ ???
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 ай бұрын
ግቢና ህይዉ ለቋል
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
@@user-cb8ws5gv8h እሽ እማ ስራ ሁኘ አላየሁትም ነበር
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
አሁን ትንሽ ይሄዳል እኔ በዮቭ አይቻለው
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 ай бұрын
አዲስ ቪዲዬ ለቋል እኮ ....እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎታል !??
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
መጧል እኮ ዛሬ
@user-ek6ro4nt2g
@user-ek6ro4nt2g 2 ай бұрын
Zelye ke nsr gon slehonk enamesegnalen gin part 2 enfelgalen❤
@etenshegezahegn2326
@etenshegezahegn2326 2 ай бұрын
ዘላለም አንተም ተጠንቀቅ ሰው ማመን ቀብሮ ነው ይባላል የንስር አይን ምን ደረሰ ከአዲስ አበባ ወታለች ተብልዋል ተከታተልለት ዘሌ please
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 2 ай бұрын
ዘላለም ወድምዬ በንሰር ዐይን ፈታ በጣም ነዉ እማመሰግነዉ ሰለምታግዘዉ ካጠገቡ ሁነህ አክየ ወደድሁህ አባቴ እደሜ እና ጤና ይሰጥህ የንሰር ዐይንም በጣም ለዉጥ ሰላለ ደሰ ብሎኛል የኔ ጀግና ወድም አባቴ ጨርሶ ይማሮህ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 2 ай бұрын
ዘላለም ዲየኔየ ምርመራ አለኮ ከመጨቃጨቅ
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 2 ай бұрын
ዲኤን ኤ ይመርመሩ
@hirutnegash6903
@hirutnegash6903 2 ай бұрын
ዘሌ የምዋራህ ከኒውዝላንድ ነው ምልካም ስው ነህ ነው ዛሬ ግን ተናደኩብህ ለምን ብትል ልጁን መስማት አልፈለግህም አልፈለግህም ለምን ስህተት ስህ እእ
@seifumedhane5169
@seifumedhane5169 2 ай бұрын
ይሔ ታሪክ የብዙ እናቶች ታሪክ ነው ሚዲያ ላይ ስላልወጣ ነው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 2 ай бұрын
ምንድነው እዛ አገር ላይ እንደዚህ የተደበላለቀውዝም ብለው ከማንም ነው እንዴ የሚወልዱት እረ ምን ጉድ ነው እግዚኦ የሚያስብል ነው እረ ልጆቹ ከየት ከማን እንደተወለዱ አስተዋውቋቸው
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 2 ай бұрын
ምኑ የማይረባ ነዉ ዘልዩ የኔ ሰዉ አካባሪ❤❤
@Aynalem291
@Aynalem291 2 ай бұрын
ዲእን ይመርምር ይነስር አይን ምን ላይ እንደደረስ አሳውቅን ዞለ 🙏🙏🙏
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 2 ай бұрын
ይህ ልጅ እውነቱ አይሆንም እና የዲኤንኤ ይመርመሩ የምትሉ❤❤❤
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w 2 ай бұрын
ዘልየ የነስር አይን ቁሞ ስለሄደልን ደስ ብሎኛል እናንተንም ደስ ይበላችሁ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 ай бұрын
አዎ ❤❤❤
@SaraJorje
@SaraJorje 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት አጋጣሚ ይኖራል እማቀው ታሪክ አለ ዲኤን ኤን ይመርመሩ ከባድ ነው ፅናቱን ይስጣችሁ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Tikkil
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 2 ай бұрын
ሊሆን ይችላል አባቶች ብዙ ቦታ ይረግጣሉ እና አይሆንም አትበሉ።
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ትክክል
@walotube33
@walotube33 2 ай бұрын
ያረቢ የለ ኒካ ሐራም ያረከብን ጌታ ምስጋና ይገባህ አልሐምዱሊላህ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 ай бұрын
መጨርሻው ያሳምርው
@user-ub5vy5fi9n
@user-ub5vy5fi9n 2 ай бұрын
እናትየዋ ያሴረችዉ ሴራ ሽምግልና አልቆ ሠርግ እስኪደገስ የት ነበረች
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እሱ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 2 ай бұрын
ትክክል።
2 ай бұрын
መፈርድ ቀላል ነው ለዚህ ተጠያቂው ቤተሰብ ነው እንጂ በሱመፍረድ ይከብዳል
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 2 ай бұрын
በቃ በሠለጠነ ሰአት በቃ ድኤኔ ይመርመር ዘላልዬ ያኛ ጀግና
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይፈርድብሀል ግፍ ይከተልሀል አረመኔ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Why you curse him? I don't blame him. I rebuke your curse over him, in Jesus' precious name.
@taz3739
@taz3739 2 ай бұрын
እንደሚለው ከሆነ ለሱም በጣም ከባድ ነው ያባቱ ፍቅረኛው የተባለቸው እህቱ ሲባል በብዙ መንገድ ነው የተጎዳ , መቸም በዚህ አለም ያልተሰማ እንጂ ዬልተደረገ የለም 😢😢😢
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 2 ай бұрын
Congira 🎉150 k❤❤❤❤ ketay 200 k entebikalen ❤❤❤😊
@user-qu5eu7zn8p
@user-qu5eu7zn8p 2 ай бұрын
የነስር አይን ዛሬ በእግሩ ሲሄድ ስላየሁ እጅግ እጅግ በጣም እጅግ ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ይመስገነ
@user-ty8yx2sy9s
@user-ty8yx2sy9s 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም ነኚ
@saradubai546
@saradubai546 2 ай бұрын
ዘላለም ዘገየ አከብርሐለሁ አደቅሀለሁ ዲኤንኤ ይመርመሩ የእናትቱ ውሽት ነው የሚሆነው እሳ የምትፈልገውን ለመዳር ይሆናል
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 2 ай бұрын
ዘሌ እካን በሰላም መጣሕ ድኤንየ ይመርመሩ ግን የነስር አይን የት ደረሰ
@ElsaAbil
@ElsaAbil 2 ай бұрын
ዘሌ ትለያለህ የሠዉ ማኛ በእዉነት በዚ ዘመን እንደ አንተ አይነት ጎደኛ በመኖሩ ምሣሌ በመሆንህ ሺ አመት ኑር
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ዘሌ የንስር አይንን ጠላቱን ስላየኸን በጣም ተባረክ። ልጅቱ በንግግሯም ትታወቃለች። አሁን የት እንዳለች ታዉቃለች?
@tekestetadele7480
@tekestetadele7480 2 ай бұрын
ጉድ በል አአ የማንሰማው የማናየው ነገር የለም
@user-hi8hd1gc9b
@user-hi8hd1gc9b 2 ай бұрын
ክፉ ሆኜ አይደለም ስትል ትንሽ አታፍርም ያደረከው ከነብስ ማጥፋት አተናነስም።
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
አያድርስነው ከፊት አባትየው ወልዶ ትቶት ይሆናኝ ያላሳደገው ሳይተዋወቁ
@user-dr1ui2zc5u
@user-dr1ui2zc5u 2 ай бұрын
ልጁ አይደለም ጥፋተኛው ወላጆቹ ናቸው
@user-km6sg2lc5d
@user-km6sg2lc5d 2 ай бұрын
ዘልዬ ምርጡ ድሮም አከብርሀለው በይበልጥ ደግሞ ከንስር አይን አጠገብ ስለሆንክ በጣም ክብር ሰጥቼሀለው ❤❤❤❤❤
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 2 ай бұрын
በጣም
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 ай бұрын
የናስር አይን ቆሞ መኤደ ቻሌ አዴት ደስ እደሌኚ
ፆታዊ ግንኙነት አርጋቹ ታውቃላቹ??
47:08
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 105 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 87 МЛН
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
40:58
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 117 М.
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 231 М.
ኩላሊት የሰጣት ባሏ ላይ!!የሰራችው አስነዋሪ ድርጊት!!
37:14