ባቢ እና ማሚ አዲሱ ቤታቸው ገቡ

  Рет қаралды 455,820

Yoadan X Sweet

Yoadan X Sweet

Жыл бұрын

#vlog #jehoaddan #yoadan #nani #judy #sweet #jeoanna #vlog #funnyvideos #familyvlog #ethiopia #fun #familyfunvlog #weekoff #home #newhome #ethiopia #atoephrem #cribs #homedecor
Follow Jehoaddan on Instagram
_jehoaddan?igsh...
Follow Jeoanna on Instagram
_jeoanna?igshid...

Пікірлер: 380
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
እናንተ ቤት ሙሉ ፍቅር ስላለ ነው ውጤታማ የሆናችሁት የ2 የሚዋደዱ እህትማማቾች ውጤት ነው አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
Tnx .tebareku
@yabsirayaya7202
@yabsirayaya7202 Жыл бұрын
​@@hirutkidanemariam5364🎉😊 0:18
@keziratueb7419
@keziratueb7419 Жыл бұрын
ቤቱን በጤና ይኑሩበት የልጅ ልጅ ልጆች ይቦርቁበት ብለናል።
@merimoia9195
@merimoia9195 Жыл бұрын
Amen Amen
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜን
@tigistbirhanu2275
@tigistbirhanu2275 8 ай бұрын
Yene konjowoch
@user-ru5nu6rd2q
@user-ru5nu6rd2q 7 ай бұрын
@tube-xy5bm
@tube-xy5bm Жыл бұрын
ባዲስ ቤት አዲስ ተስፋ አዲስ አእምሮ አዲስ ጉልበት ሰላም ፍቅር እድሜና ጤና ሀብት አላህ ይስጣቹ
@tita3807
@tita3807 Жыл бұрын
ውዴ እንደሚመር
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያምር ቤት ነዉ!! እንኳንም ደስ ያላችሁ የዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቤተሰብ በሙሉ።ይሄ ያማረ ቤት እግዚአብሔር የሚከብርበት ብዙ ፍቅር ሰላምና ደስታ ከተሟላ ጤና ጋር የሞላበት ይሁን ማሚዬና ዳዲ ዘመናችሁ እንደ አብርሀምና ሳራ ዘመን የለመለመ ይሁን!!! እንወዳችህዋለን እናከብራችህዋለን!!!
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Жыл бұрын
እግዛብሄርን አምኖ ያፈረ ማን አለ? በሰው እጅ ያልተሰራ የከበረ ቤት ያላቹህ በመሆናቹህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 Congratulations to the new home 👏👏
@endutube
@endutube Жыл бұрын
ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን
@user-sw2nc2ho3g
@user-sw2nc2ho3g Жыл бұрын
አሚም
@lidyadereje2814
@lidyadereje2814 Жыл бұрын
Amen
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@maremawit7265
@maremawit7265 Жыл бұрын
Amen(3
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
ዋው እናትየዋን አለማድነቅ ንፍገት ነው እርጋታዋን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እናታችሁ በጣም ምርጥ ናት ስወዳት ተባረኩ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
እናትና አባታችሁን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ እናንተንም ደስ ይበላችሁ I love you all very much 😍😍
@hanagudeta5252
@hanagudeta5252 Жыл бұрын
The way she prace God in her all video 🤌🤌🤌❤❤❤ she is so powerful mom she knows how to mention her father God ❤❤❤
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
የመዳም ቤትን ያስንቃል ማሻአላህ በጤና በአፍያ በደስታ ኑሩበት
@tita3807
@tita3807 Жыл бұрын
አሚን ለኛም አላህ ይወፍቀን አይሻ ደምሪኝ ዉዴ 😍
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Mademim iko birr kalati new konjo bet minorete ine abu Dhabi yserswubti bet betam miystela yekable bet yaraje baru arjito sibrbir yale nabare
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ሰው ስኬታማ ሲሆን ያሰበው ሲሣካለት መልካም ነው። እድሜናጤና ይስጣቹ
@marthaethio3211
@marthaethio3211 Жыл бұрын
እናት እና አባታቹ በጣም ደስ ይላሉ ለዛ ነው እናንተም ስርአት ያላቹ ተባረኩ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
ቤት ለእምቦሳ በሰላም በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
elelelelelele.... ቤቱን እግዚአብሔር ቀድሞይግባበት እረጅም እድሜ ከጤነ ገር የመረጁበት የልጅ ልጅ ሚቦርቅበት ይሁንለች የብዘቹ አሁንም ይጨምርለቹ:: ዋዉ በጣም የሚያምር ቤት ነዉ!! እንኳንም ደስ ያላችሁ የዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቤተሰብ በሙሉ።ይሄ ያማረ ቤት እግዚአብሔር የሚከብርበት ብዙ ፍቅር ሰላምና ደስታ ከተሟላ ጤና ጋር የሞላበት ይሁን
@hellohey9597
@hellohey9597 Жыл бұрын
ያድርግላቹ ይገባችዋል ልጆቻቹ ያስደሰቷቹ የእናንተ ምርጥ ውጤት ነው ጎቤዝ ቤተሰብ ናቹ ኢንሸአላህ በቤታቹ ደሞ በጤና በእድሜ ደስተኛ የምትሄኑበት ቤት ያድርግላቹ ማሻአላህ ቆጆ ቤት
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
ዝ👍👍😂😂 may your mum and dad live happily in this new home for always😍😍
@elroe4069
@elroe4069 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃቹዋል ውዶች ዋው ቤታቹ በጣም ያምራል ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ተባረኩ 👍👍
@ayinalembirhanu9984
@ayinalembirhanu9984 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ የበረከት የጤና የፍቅር ያድርግላችሁ🙏💕💓
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 Жыл бұрын
ቤት ለንቦሳ😊! ባቢ እና ማሚ👸🤴 እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች ስወዳችው❤
@tinsueaster79
@tinsueaster79 Жыл бұрын
wow ደስስስስስ ይላል እ/ር ይመስገን የተወደዳቹ ቤተሰብ ናቹህ,ፈጣሪም እየረዳቹህ ነው,ለምልሙ,ክፉ አይንካቹ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያርግላቹ ውቦች
@kaltes9766
@kaltes9766 Жыл бұрын
የነዚህን ቤተሰው ፍቅር ሳይ ምንጩ የእናትየው እግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ነው የሚል መደምደሚያ ላይ ደርሻለሁ። እግዜር ይባርከው ይህን ቤት!
@hayusha3707
@hayusha3707 Жыл бұрын
U guys the one who live with u is very lucky ur positive energy ohhh ur smile love yaaa
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ፍቅር በፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 😘😘😘😘😘 ያ ሁሉ ነገር አልፎ ለዚህ ቀን በቅታችኋልና ተመስገን ነው🙏🙏🙏🙏🙏
@lumtg9579
@lumtg9579 Жыл бұрын
የአለም ቤት ያርገዉ። ጎበዞች። እግዚያብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ።
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ሁላችሁም በጤና በፍቅ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ 🙏
@fikirteshifa2744
@fikirteshifa2744 Жыл бұрын
ስታምሩ እኮ:: የተባረከ ቤተሰብ:: እንደናንተ ያለቤተሰብ ወዳጅእንድሆን ፀልዮልኝ::
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Жыл бұрын
ፍቅራችሁ እሥከ መጨረሻ ያርግላችሁ ውቦች እድሜ ከጤና ይሥጣችሁ የሰማዩም ቤት ያሥውብላችሁ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ነው የሚያምረው በጤና በፍቅር በሰላም ኑሩበት ❤
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንካንም ድስ አላቹህ በጣም የሚያምር ቤት
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ቤት ለቦሰ ብዙ አማት ኑሩበት አላህ ረጂም እድሜ ከጤነ ገ
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Жыл бұрын
ተባረኩ አለ አማዚየ የኔ ጣፍጭ እንኳን ደሥ አላቹ ደግሞ አትጥፉ የምር በጣም ነው ምትናፍቁኝ
@lydiaasmelash5743
@lydiaasmelash5743 Жыл бұрын
ምንድነው እንደዚህ መጥፋት ሰው ያስባል ይናፍቃል አይባልም ለማንኛውም ይቅርታ ተደርጎላችኋል ❤❤❤ ቤቱን በጣም ወድጄዋለሁ እጅግ በጣም ያምራል ተባረኩ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ
@samrasamra781
@samrasamra781 Жыл бұрын
ውይ እናታቹ ትጎረሳለች በጣም ነው ምትጣፍጠው ፈጣሪዋን ምታስቀድም ሴት 😍🙏
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የልጅልጆቻቹሚቦርቁበት ለናተምእርጅምእድሜከጤናጋር የደስታየጤና የሰላምያርግላቹ
@hiyabyedengellij9159
@hiyabyedengellij9159 Жыл бұрын
በጣም ምታስቀኑ ፋሚሊ ናቹ እግዛቤር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ እናት አባታቹንም እድሜና ጤና ይስጥላቹ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
የቤት እቃና የቤቱከለር ነጭ መሆኑ ውበቱ ልዩነው ምርጫ አደኛ ናችሁ በተለይ ኪችኑ የቤቱ በሮች ነጭ መሆኑ አስውቦታል ቤቱን ነጭ ቀለም በጣም እወዳለሁ የሰላም የጤና ቤት ያርግላችሁ እድሜአችሁን በሙሉ ተደሰቱበት
@natnaella
@natnaella Жыл бұрын
oh u guys congrats nice home full of love always smile
@ashenafidebela431
@ashenafidebela431 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ!
@sfriegato9933
@sfriegato9933 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃቹ የምትኖሩበት ያድርገው ከልብ ደስ ብሎኛ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስይላል እንኳን ጌታረዳቹ የበረከትቤትይሁንላቹ ደስስስስስብሎኛል አማዚዬ ጌታ ያሳድግህ አፍህ ሲጣፍጥ ማር 😘😘😘😘😘
@tube-xy5bm
@tube-xy5bm Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ለሁላቹም 💛💚💛
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅር ኑሩበት ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ😍😍😍😍🙏
@jerusalemgeremew5860
@jerusalemgeremew5860 Жыл бұрын
ስላየኋችሑ ደስ ብሎኛል አስለምዳችሑ ግን አትጥፉ እንኳን ደስ አላችሑ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ ጀግና ነው ስራ እንጂ ወሬ አያቅም
@alemadmas440
@alemadmas440 Жыл бұрын
Endih new mebarek memeret 🙏🙏🙏kalat yelegnim le destaye kibr le dingl mariam ejig des yilal 🥰🥰🥰🥰🥰
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
ኣሰይ ደስ ባሃልቲ ቤተሰብ እንኳዕ ደስ በለኩም ውለዱሉ ፍረይሉ ❤💛
@sofanietbahran8565
@sofanietbahran8565 Жыл бұрын
እናታችውን በጣም ነው መምወዳት እርጋታዎ ይገርማል ❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
እንኮን ደስስስ አላችሁ ይህ ሁሉ የብዙ ድካም ዉጤትነዉ
@user-le5gm4ki7h
@user-le5gm4ki7h 10 ай бұрын
ቅዱስ እግዚሀብሄር በፍቅር በጤና እረጅም እድሜ ሰቶ በፍቅር ያኑራቹ እንወዳቹሀለን
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ሱዲም ኤፌም እንኳን ደስ አላችው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@asterworku9645
@asterworku9645 Жыл бұрын
ስወዳችው ማሚንና ዳዲ እንኳን ደስ አላችው በሉልኝ ፈጣሪ አይለያችው💝💝💝💝🙏🙏🙏
@senayttberehan8968
@senayttberehan8968 Жыл бұрын
ስኡድዬ ከመላው ቤተብሽ ጋር እንኩዋን ደስ አለሽ ቤት ለንቦሳ
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ የሰላም ቤት ይሁን እግዚአብሔር ይክብርበት
@fevenashenafi8753
@fevenashenafi8753 Жыл бұрын
What a blessed family?! Bless you more!!
@nagadabala2851
@nagadabala2851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ!
@Nana-sb6wl
@Nana-sb6wl Жыл бұрын
congratulation all!Lovely family. If you could tell me where you bought the Dinning table ?
@hiwotasefa7369
@hiwotasefa7369 Жыл бұрын
ቤቱን እግዚአብሔር ቀድሞይግባበት እረጅም እድሜ ከጤነ ገር የመረጁበት የልጅ ልጅ ሚቦርቅበት ይሁንለች የብዘቹ አሁንም ይጨምርለቹ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ እረጅም እድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጣቹ
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d Жыл бұрын
እንዴት እንደ ምታምሩ እኮ ክፉ አይካቹ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ አሜን በሉ💌🙏
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
በጣም ጠፍታቹሀል እንኳን ደናመጣቹህ የዩቱብ ድምቀት እናንተ ናቹህ በድጋሜ ስላየሁዋቹህ ደስብሎኛል
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
ማአሻ አላህ የተባረከ ቤት ይሁን ዳሩበት የልጅ ልጅ እዩበት ባቢ እና ሚሚ በቃ ሸምግግ በሉበት
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
በጣም ያምራል የሰላም የጤና ቤት ያድርግላችሁ ተባረኩ
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰብ ቤታቹ በጣም ያምራል ሸህ የቅራ ባሁም😍 ወደ ምግቡ ስመጣ የክትፎ አፍቃሪኝ ነኝ እና ዝማሞጃት 😋 ከፆም በፊት የተቀረፀ መሆን አለበት
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
Beautiful family 💕 👪 God bless you 🙏
@hossaenatesfaye5655
@hossaenatesfaye5655 Жыл бұрын
You guys' smile is very hope giving. I love you guys
@martatiga6552
@martatiga6552 Жыл бұрын
የእናታችሁ እርጋታ ግን ደስ ይላል።
@zinabugirma
@zinabugirma 11 ай бұрын
lovely mom and Papa u guys are so awesome!
@meskremabraham5139
@meskremabraham5139 Жыл бұрын
Congratulations konjo fetariy yebrkhw
@saragoytom5543
@saragoytom5543 9 ай бұрын
ደሰ ያሚል ቢተሰብ ማለት እንደዚ ነው መሸአላህ ተበረከላህ
@user-mk2dh3vo5l
@user-mk2dh3vo5l Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናግ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
በፍቅር በጤና እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያኑራችሁ!
@fekerafricawit2990
@fekerafricawit2990 Жыл бұрын
Oww congratulations 🎉❤
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 Жыл бұрын
ጌታ እንኳን እረዳቹ !!😘😍😍
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
Bravo Warit Ze, what a quality wood works. I love it
@welkaityesewlije8817
@welkaityesewlije8817 Жыл бұрын
Congratulations guys! 🙏🏾
@genetgyohans3381
@genetgyohans3381 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ዉዶች🙏❤💛
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Kazetgnt nesa hizeb zeregnoch
@yenetube313
@yenetube313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በልጆቻቹ ይክፈላችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@LiduYene-qo4jm
@LiduYene-qo4jm Жыл бұрын
የምሪ በጣም ታስቀናላቹ ጤናውን ያብዛላቹ!
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ዉዶች❤🙏🙏🙏
@hayutihim5384
@hayutihim5384 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጤና በሰላም በፍቅር በሰላም እረጅም እድሜ የምትኖሩበት አላህ ያድርጋችሀ በጣም ደስ የሚል ነው
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር መልካም ነው ዘመናችሁ የተባረከ ነው !!!!!
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 Жыл бұрын
beautiful family congra ስርአት ያለው ቤተሰብ we love you So So much
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
ያለም የጤና ያርገው ልጆቻቹህ ይባረኩ
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
እናንተ ማሮች እንኩዋን ደህና መጣቹህ ጠፍታቹህ ነበር ረዘም ላለ ጊዜ እንደ እኔ የሚወዳቸው አነዚህን ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💛💛💛💛❤❤💋💋💚💚💚💚💛💛💛💚💚
@heritube7927
@heritube7927 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጤና ኑሩበት
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
እረጅም እድሜጋ ከጤናጋር የልጅልጅልጅ የምታዪበት ቤት ያርግላቹ
@bereketyirga6011
@bereketyirga6011 7 күн бұрын
wow yimechachu betam yameral edeme ena tena temegnehulachu ayeleyachu yaberaham yesara bet yaregelachu!!!
@user-cu9th9wg9j
@user-cu9th9wg9j Жыл бұрын
ዋው ያምራል ስልክ ቁጥራችው አስቀምጡልን😍😍
@selamawitalem870
@selamawitalem870 Жыл бұрын
Congratulations 🎉👏♥️
@fifikebede8410
@fifikebede8410 Жыл бұрын
Wow stay blessed guys🎉
@azebmulu572
@azebmulu572 Жыл бұрын
Uffff endet endemiwedachu eko bedme betena nirubet bebzu tebareku
@JuJu-cz1eu
@JuJu-cz1eu Жыл бұрын
ሰው ወንድ ወንድ ልጅ ይላል ሴት ልጆች ናቸዉ ለቤተሰብ መከታ
@mohammedseid2897
@mohammedseid2897 Жыл бұрын
wow amazing family 👪 and the best house 🏠 i like it 👌
@user-rn2fy4no5v
@user-rn2fy4no5v Жыл бұрын
ማሻአላህ የፍቅር የጤና የሰላም ቤት ያድርግላቺሁ🌹🌹🌹🌹
@yordiyordi5130
@yordiyordi5130 Жыл бұрын
ትክክልነሽ ቤትን የስራ እግዛብሕር ነው ተባርኩ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ዋው ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ቤቱ ዋው አደኛ እናተደሞ ሞቼነው ምወዳቹ
@mastawet3499
@mastawet3499 10 күн бұрын
Gobez lijoch nachu bewinet ❤
በቢዝነስ ክላስ በረርን
12:49
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 191 М.
ዬአዳን ምግብ ስታበላኝ ዋለች
10:20
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 145 М.
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 188 МЛН
ለ ኢክራም ፍጡር አዘጋጀንላት
13:30
nebilnur
Рет қаралды 272 М.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 56 М.
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
ለመስቀል ሀገር ቤት ገባን
34:42
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 345 М.
ገናን በዱባይ
7:04
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 64 М.