No video

#እባካችሁ_ተረዱኝ_ፀልዩኝ

  Рет қаралды 35,645

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

9 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 209
@jerusalem7050
@jerusalem7050 9 ай бұрын
ብዙ ማወቅና ማደግ ይጥበቅብሃል ስትናገር በጣም ይታያል የእግዚእብሔርን ቃል እንብብ እደግ::
@Tigmekuria
@Tigmekuria 9 ай бұрын
ይትቤዋ የሀገሬ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ከፍ በል 🙏🙏🙏🙏
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 9 ай бұрын
ፓስቴርዬ ይትቤን በድጋሚ እንዴምታቀርብልን እንጠብቃለን እኔ በበኩለ ለሁሉም ተመልካች የሚለው ነገር ብኖር የማይሳሳት ስለለ ምንም ከማለታችን እንቆጠብ እላለሁኝ ይቴበን እንወድሃለን 🎉🎉🎉🎉
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 9 ай бұрын
We all love him but tibitegna nawu
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 9 ай бұрын
Ene betam etelalew des aybelsh😂😂
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 9 ай бұрын
ወይኔ አማረኛዬ
@user-db7tz2qo6d
@user-db7tz2qo6d 9 ай бұрын
ትክክል የኛ የኢትዮጵያውያን ችግር ሰው ላይ መፍረድ ብቻ ነው እኛ ልክ ንፁህ የሆንን ያህል ኧረ ሰዎች እናስተውል
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 9 ай бұрын
Sawu hono yemayisasati yelem gini sitatuni yaminali esusu Digimon minim endsasata irasun nitsu adirigo hikirta matayaki kabadaw gini lelahuni hikirta yilali😮 mini yimasilalu??
@user-qb5jn1pg8m
@user-qb5jn1pg8m 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarkii tabarkii ❤❤❤❤❤❤
@godisgood2672
@godisgood2672 9 ай бұрын
ይትቤ ቀጥተኛ እና ግልፅ ሰው ነው ተረዱት።እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅህን ለመሳም ያብቃህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@merrynigussie3831
@merrynigussie3831 9 ай бұрын
በገዳይ አትፍረድ ሟችም አቃጣይ ነው አለ ያገሬ ሰው! እና ምን ልል ፈልጌ ነው በይትቤም አልፈርድም ውስጡ ቢቃጠል ነው ጌታ የልቡን ያውቃል❤ ፓስተርዬ ድጋሚ አቅርበው በጌታ❤
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 9 ай бұрын
ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ይትቤ እኔ በማንም መፍረድ አልችል የምኖረው በእግዚአብሔር ምህረት ስለሆነ
@zgetahun
@zgetahun 9 ай бұрын
ሁላችንም
@abezashafeworik4213
@abezashafeworik4213 9 ай бұрын
የማያጠፋ የለም ለይቅረታ ቅርብ የሆኔ ልብ ይኑረን ባይ ነኝ ተባረኩልኝ ፓስቴርዬ🎉🎉🎉🎉🎉
@dassalechdassalech1910
@dassalechdassalech1910 8 ай бұрын
Wowo wowo good you. Amen amen amen amen yesssssss ❤❤🙏🙏
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 9 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው የማከብርህ ሀቀኛ ሰው ነህ ማስመሰል አላየሁብክም 2016 ያሰብከውን ሁሉ የምታመልከው አምላክ ያሳካልህ
@Sammytube9951
@Sammytube9951 9 ай бұрын
Yitbe Enwedahalen❤❤❤
@Angela_436
@Angela_436 9 ай бұрын
ኧረ ስንቶች ትሁት እግዚሀብሄርን ሚፈሩ ወጣቶች አሉን እግዚሀብሄር ይመስገን ።ለማንኛውም ጤት ጤት አትበል ።አንተም መሰሎችህም የጸሎትና የቃል ግዜ ይኑራቹ እኔ መሰዊያ ያላቹ አይመስለኝም ካላቹ እሰይ ።ጭፈራ አታብዙ እኔና መሰሎቼ ቸርች መሄድ እንዲያስጠላን አታርጉን ። ኡፍ እኔ ደግሞ ትእቢትና ጉራ እንዴት እንደሚያስጠላኝ!ፓስተር አንተን አከብርሀለው ተባረክ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 9 ай бұрын
እርዱት ወይ ተረዱት ❤❤❤❤❤❤❤
@KalMelaku-vv5un
@KalMelaku-vv5un 9 ай бұрын
ልረዳው እየሞከርኩ ነው
@joeldejene7621
@joeldejene7621 9 ай бұрын
ፓስተር ይሄ ልጅ ምንም አይቀልድም። አያስመስልም። በቀጥታ ነው የሚናገረው። በበኩሌ ተመችቶኛል
@BWHTvChannelWorldwide
@BWHTvChannelWorldwide 9 ай бұрын
ወንድሞቸ መጽሐፍት ቅዱስ አንድም ቦታውን ላይ በሰው ላይ እንድንፈርድ አይመክርም ገላ 6:1 ወንድሜ ዘማሪ ይትባሬክ ምርኮ ተመልሶላሀል በጌታ ፊት ጊዜ ወስደ ሳባት (7) በጾም ፀልይ ተባረክ።
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 9 ай бұрын
ፓስተርዬ ዘማሪ ሰለሞን አቅርብልን የምትሉ 👍👍🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeJJ
@DerejeJJ 9 ай бұрын
ጌታ ይርዳክ ይቤ❤
@yeneneshegu6813
@yeneneshegu6813 9 ай бұрын
AYIZOH WENDME! BERTA ANTE YE GETA LIJ.
@diboraamogne8614
@diboraamogne8614 9 ай бұрын
Dawit getachewn akreblen
@HiwotWubie-ud7wz
@HiwotWubie-ud7wz 9 ай бұрын
ወንድሞቻችን ተባረኩ ነቀፌታ ይኖራል የቀደሙትምአባቶች ደርሶባቸዋልና አይዞህ እኔ ከዛሬ ጀምሮ እፀልያለሁ ይትባረክ ባንተ አገልግሎት ብዙ ተጠቅመናል
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 9 ай бұрын
ጌታ ይርዳህ ምላስ ክፉ ነው ልብን ይሰብራል የጠራህ ጌታ የታመነ ነው እሱን ብቻ ስማ ካስዬ ተባረክልን
@HawuletMehammed-ev2hu
@HawuletMehammed-ev2hu 8 ай бұрын
ይትቤ ጌታ ዘመንህን ይባርኮ እኛ አገልጋዮችን ብቁ አድርገን ስለምናስብ አንፀልይላቸውም ግን ዲያቢሎስ በቀልተኛ ስለሆነ ይከታተላል ና ይዞራል ስለዚህ አጥብቀን ለአገልጋዮቻችን እንፀልይ እንወድሃለን ጌታ አንተን ይቅር ብሎህ እኛ የተዘጋ ፋይል ይዘን እንዞራለን።ስምህን ያድስልህ ተባርከንብሃል እንወድሃለን።ክርስቲያኖች አንፍረድ እንፀልይልሃለን።ደሴ መጥተህ ስታገለግለን ትህትናህን አይተናል ከወንበር ወርደህ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ እንደ ልጅ ስትላላክ አይተናል። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።የተበደልከውን አንተ ነህ የምታውቀው በጌታ ፊት ግን አቅርበው ሸክምህን ያራግፍልህ በዚህ ነገር ውስጥ ስታልፍ ጌታ እያስተማረህ ነው መውጣት መውረድን ይቅርታን መገፋትን ዋናው ግን ለችግሮቻችን የምንሰጠው ምላሽ ነው❤❤❤
@miskeremmiskerem9985
@miskeremmiskerem9985 9 ай бұрын
እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። የዮሐንስ ራእይ - ምዕራፍ 22:12
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 9 ай бұрын
ጌታን ዝቅ ብለህ አገልግል ማንም አይስድብህም
@user-hu2ov8le3g
@user-hu2ov8le3g 9 ай бұрын
ፓስተር እ ና ይተባረክ በጣም ተበረኩ
@emmanueljustin8296
@emmanueljustin8296 4 ай бұрын
Tanks,❤❤❤
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 9 ай бұрын
ግልፅ የሚናገር ሰዉ እኮ አይወደድም አይዞ እግዛብሄር ከ እዉነተኛ ጋ ነዉ
@addistedla
@addistedla 9 ай бұрын
ዋናዉ ቃልናመልእክት ነዉ keyboard and studio i think is enough
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 9 ай бұрын
ይትቤ ፈርጄብህ ነበር ግን ጌታ ልጂ ሲሰጠኝ አመንከኝ ጌታ ሆይ ያልከው ንግግር የምር ከምን አይነት አስቼጋሪ ሕይወት እደወጣህ ያስታውቃል ጌታ ይባረክ በእግዚያብሔር ቃል የማይለወጥ ነገር የለም ስለዚህ ለቃሉ ጊዜ ይኑርህ በተረፈ ብሩክ ነህ ቀጥል ሂድ አትቁም
@tgenanatty
@tgenanatty 9 ай бұрын
Yitbe ... libih melikam new ... rasihin hun gin bizu feraje endale atirisa ... sew yemilewun ayatam ... tewu gin le ediget bota Ena Fata situ ... esu rasun lemarem eyemokere new ... teredut Ena eridut ... egziabiher tamagn new ... sew endemiyayew ayayim ...
@singeryididyadejene4277
@singeryididyadejene4277 9 ай бұрын
ይትቤ በጣም ነው የምባረክብህ በርታ ጌታ ይረዳሃል እርሱ ታማኝ ነው ❤❤❤❤❤
@tesfaneshgichamo
@tesfaneshgichamo 9 ай бұрын
ክበር በምድር በሰማይ great song!
@Puritymoss
@Puritymoss 9 ай бұрын
Yitbarek is an extraordinary man. He is anointed so, ordinary people can't understand him. God is in love with his purity. Ye Egziabiher yekebere eka new.
@mercymercy9309
@mercymercy9309 9 ай бұрын
ሰውሰውን አይረዳም ወደ ዙፋኑ ዝቅ በል የሚረዳ ጌታ ነው ፣የሚፀልይ ቋንቋው ይገልጠዋል ፣
@saveruzundemir5571
@saveruzundemir5571 9 ай бұрын
Ameeeen ameeeen tebareti yitbark
@vin8136
@vin8136 9 ай бұрын
ይትቢ በጣም እንዎዳልህን የ አባቴ እንቁ ጌታ በፀጋ ይደገፍልክ 😘😘ፓስተር አንትም ተባረኪ 😘
@AsterMola
@AsterMola 9 ай бұрын
ይህንን የምታነቡ እባካችሁ በእግዚአብሔር ምህረት ነው ያለነው እና አትሳደቡ
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 9 ай бұрын
ያምር አዉ አንዳንዴ በጣም በዛ ሰዉ ሁሉም ይሳሳታል ለመንኛዉም ድጋሚ ቢጋበዝ ይቅርታ ቢጣይቅ
@someonevibing8721
@someonevibing8721 9 ай бұрын
ይትቤ አይዞህ በርታ ጌታ እንደሰው አይደለም ሁሉ በአይኑ ያለውን ምሰሶ አያይም የሰውን ጉድፍ ለማንሳት ይሮጣል አንተ ብቻ ልብህን ከጌታ ላይ አታንሳ ሰው ብዙ ብዙ ይላል
@manuelcj
@manuelcj 9 ай бұрын
ይትባረክ መጀመሪያ ላይ የሰጠው ቃለ መጠየቅ ላይ በጣም ብስለት የጎደለው መልስ ነው ሲመልስ የነበረው እና ሁሉም ነገር በማስተዋል ቢሆን መልካም ነው ከሰዎች ሁሉ ጋር በሰላም እንድንኖር ይረዳናል
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን አስተያየት እራስን እንድታይ ያርጋል ሁሉም አንተን አይቀወምም ይብዛልክ ታምኝ አርጓው ስለቆጠርህ ነው ፀጋን የስጠክ ተባርክ ይብዛልክ እንውድሃለን
@bereketkefale7854
@bereketkefale7854 9 ай бұрын
ተሳዳቢ ሲበዛ እራሱን ማየት ነው ያለበት ጥቂቶች ሊሳሳቱ ይችላሉ ሁሉም ግን አይሳሳትም :: ስነምግባር ያስፈልጋል በተረፈ ግን በርታ::
@user-hb4zv2si4w
@user-hb4zv2si4w 9 ай бұрын
Ytbe qettega tenagari ,free ,aznag,dnq zemari ena ahun yalewun yazemamer slt qeyari new .❤❤❤❤
@yerusalemhailezgi3486
@yerusalemhailezgi3486 9 ай бұрын
Being yourself is the one thing that Jesus loves everyone to be, as long as you know deep in your heart what’s right and wrong don’t live up to people but to God! Know this for sure every time you are on the stage we are always getting blessed by the fullest Spirit!❤️❤️❤️❤️
@messikarem2989
@messikarem2989 9 ай бұрын
ዋውዋውዋ አሜን ተባረኩኩኩ❤❤❤❤
@degefelodamo
@degefelodamo 9 ай бұрын
Zamar bereket merid anid gizebixha gabizagn
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 9 ай бұрын
እኔ የጌታነኝ የሚል ሰዉ ሁሉ የይቅእታ ተቀባይ ካልሆነ ምኑን በጌታ ሆነ እና ወንድማችን አይዞህ ወንድማችን ጌታ ይረደሀል በሁሉም መንገድ
@jerusalem7050
@jerusalem7050 9 ай бұрын
ይቅርትውንማ በደንብ እንቀበላለን ማደግ ግን ያስፈልገዋል ሁላችን እንደሚያስፈልገን
@FamilyChannel7-37
@FamilyChannel7-37 9 ай бұрын
Yitbarek, I love you so much, brother. You are so mature, and I love your heart. Blessings!
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 9 ай бұрын
ይትቤ በርታ ❤
@ElsiyeGirma
@ElsiyeGirma 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ምኞትህን ያሳካልህ ይትቤ እንወድሀለን ፓስተርዬ አንተም ተባረክ ፅጋው ይብዛልህ ወዳችኋለው❤❤❤❤❤
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 9 ай бұрын
Pastereye bataam naw yamewadaachu Tebaarakulgn
@aminegn3203
@aminegn3203 9 ай бұрын
Wow Yitbe enkuwan dess aleh beneger hulu geta yirdak tebarku ewodachuhalew pastor
@enochsolomon3479
@enochsolomon3479 9 ай бұрын
ተጋባዥ አገልጋይ, በጉጉት የሚ ብቁትን ምእመናን እና እግዚአብሔርን በማሰብ ከመሪዎች ጋር ባትግባባም ያደረከው ትልቅ ስህተት ነው:: Pastor- ምእመኑንም ይቅርታ እንዲ ይቅ ማድረግ ነበረብህ
@ownerowner2993
@ownerowner2993 9 ай бұрын
ወንድሜ የምታደርገውን ሳይሆን እግዚአብሔር የምታደርግበትን ሞቲቭህን ነው የሚየው❤ ብቻ አምልኮ ለእግዚአብሔር ነው ስሜታችንም ለእግዚአብሔር ነው
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 9 ай бұрын
በቃ ወገን ተውት አንዳንድ ሰው ንግግር ካለመቻልም ነው
@heriefi3178
@heriefi3178 9 ай бұрын
Tebarek ❤️
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 9 ай бұрын
ተባረክ ቅንነትህ አሁንም ይብዛል
@user-mp8qx7vg2w
@user-mp8qx7vg2w 9 ай бұрын
Geta yebarkh
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 9 ай бұрын
ተባረክ አስተካክል እንወድሀለን እንፀልያለን
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 9 ай бұрын
የረዳህ ይባረክ 🙏✋🏻🤚🏻ያመነህ እዚያደረሰህ ከፊትህ ይቅደም። ደግሞም እንዲሁ ካለምክንያት ይቅር ማለትን ይሙላብክ❤የኔ ወንድም❤ ከዛ ማህበረሰብ እና አካባቢ ሲጠራ ሲያነሳነህ ነው ያመነክ 😢😢😢የደስታን እንባ ነው የተሞላሁት እዛች ምድር ሳስተምር ነበር ወገኖች ስደበቅ ስሸሽ ጌታን እየመሰከሩ የዘሩት ዘር ከቆይታ በኋላ በቤቱ የቀረሁት ስለረዳን እንጂ በኛ አይደለም። ተበድለንም ይቅር ማለት እጥፍ በረከት አለውእኔ ምስክር ነኝ። ተባረኩ🙏
@user-hb4zv2si4w
@user-hb4zv2si4w 9 ай бұрын
Ytbe sijemer tleyaleh enwedhalen lehulm temsalet worship qeyari neh❤❤❤❤
@aberaboltana
@aberaboltana 9 ай бұрын
ፋስተር ከቻልክ ከሰዎች ጋር አገናኝና ፍት ለፍት ይቅርታ አስጠይቅ!! አርባምንጭ ከከተማው ይወጣል አላለም ምድያ ላይሰሙ ይችላሉና ያንን መንገድ ብትጠቀሙ ፋስተር።
@MunaBekl-yy5ig
@MunaBekl-yy5ig 7 ай бұрын
ፖስተርዬ ተባረክ አስፍሽ አቅርብልን
@saveruzundemir5571
@saveruzundemir5571 9 ай бұрын
Ayizo wonidime gets yiredali
@tijitados4926
@tijitados4926 9 ай бұрын
Wowwwwww pastre enwodkilne yetbarki enwodkilne tabarku be geta sim❤❤🎉🎉🎉🎉
@samrikidane1312
@samrikidane1312 9 ай бұрын
Yetebu eha kaleh betame leba netekewal GETA AMENKEN telek kal new egzabehar yebarekeh geta telek new ❤❤❤❤❤❤
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 9 ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም ቆንጆ ውይይት ነው ❤️
@ZinashTesifaye-lx1oz
@ZinashTesifaye-lx1oz 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 9 ай бұрын
ምንም አላጠፋም ።
@user-iv2el2qf4r
@user-iv2el2qf4r 9 ай бұрын
በርታ ይትባረክ ተከናወን፡ አይዞህ ።
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 9 ай бұрын
Egzabher Yebarkachew Tebarku
@godlylife8603
@godlylife8603 9 ай бұрын
Pastor kasahun, dimtsawiyanin sayhon zemariyanin akriblin.
@solomonjuniorabebe8601
@solomonjuniorabebe8601 9 ай бұрын
Thanks!
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tibebumathewos7218
@tibebumathewos7218 9 ай бұрын
Thanks 😘💓💞እግዝአብሔር ይባርካችሁ 23:04
@hewangirma7684
@hewangirma7684 9 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw yitibea congratulations,,,,🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉,,,,,desssss yemel nigigir new yetenagerikew,,, may God bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 9 ай бұрын
ምን አለ በይለቀቅ 😢😢😢
@eyrusalemsemeret2296
@eyrusalemsemeret2296 9 ай бұрын
❤❤❤tebatkuln
@user-zc6wr3xh9y
@user-zc6wr3xh9y 9 ай бұрын
Waw tebaerki hulemi melikami adirg geta yiedahali ❤❤🎉🎉🎉
@anapolitano5364
@anapolitano5364 9 ай бұрын
Even though I don’t understand Amharic very well, every time he worships, the glory of God is upon him. Why are some of you so judgmental, like you’ve never made a mistake? This guy is so humble, and honest, keep singing, you are blessed, much love 💕Congratulations on becoming a father.
@user-yn5eo1ve9u
@user-yn5eo1ve9u 9 ай бұрын
Yene 1 yetebe love u
@Etagegn3326
@Etagegn3326 9 ай бұрын
ዝለል ,እንደ እደፈለግሕ እየሱስሕ ነው,ፈቶ የለቀቀሕ ወንድሜ ተባረክ እየሱስን ማን ወደደው አተ ውሰጥ,ዘሩ ሰላለ,ነው የምትገፋው በርታ ዎንድሜ እዎድሃለሑ ብሩክ ሁኑ ቤትሕ ይባረክ የኛ ሰዎች በርታ ጎበዝ ሳይሆን ,ሚያቀው ሰሕተት ፈላጊ ዎች ነን ውይ,አረ,ከክሰ ውጡ እናተ ከሳሾች ጌታ ገፅፆ አሰተዋይ ያርጋችሑ ተባረክ,ፓሰተርዬ በጣም ምዎድሕ ማከብርሕ በመዝሙሮችሕ ዘመናትን አልፊ አለሑ ተባረክ ❤
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 9 ай бұрын
#ተባረክ_ፓስተር_ተባረክ_ይትቤ_አንተም ።❤❤❤❤
@user-tl1bb3db7t
@user-tl1bb3db7t 9 ай бұрын
Wow yitbe enkuwan dess aleh beneger hulu geta yirdak tebareku ewodachuhalew
@freweinizere302
@freweinizere302 9 ай бұрын
You are Amazing brother and your wife. God bless you pastor. Glory to God.
@meseretbirhanu4929
@meseretbirhanu4929 9 ай бұрын
አሁንም ራስህን ትክክል ነኝ ባይ ነህ በቃ ተሳስቻለሁ ማለት የአገልጋይ ባህር ነው
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 9 ай бұрын
I love thi show I get to know alot ofppl
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 9 ай бұрын
Praise God
@rahelisoli9208
@rahelisoli9208 9 ай бұрын
❤❤❤❤Ameeeeeennnn Ameeeeennnn Tabarakuuu
@abhalake01
@abhalake01 9 ай бұрын
Yitbarek, my family and I are blessed by your song. Keep it up. Don’t look back. There are a lot ahead of you. God bless you.
@gowithyidu748
@gowithyidu748 9 ай бұрын
ይትቤ ተረጋጋ ።ዝቅ ብለህ ከእግዚአብሔር ቃል ተማር ።
@wudasehaileselaisse6814
@wudasehaileselaisse6814 9 ай бұрын
መንፈስ ቕድስ ኣደመራሕ ኣገልግል ለኣግዛብህር ብትቅልልለት ኣግዛብሄር ነው ለሰው ኣትስማ
@Yesunegi45
@Yesunegi45 9 ай бұрын
ፓስተር የምትጋብዛቸውን ሰዎች ምን ሰርተው እና ምን ልንማርባቸው ነው ? እባክህ አስብበት! ተባረክ❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ❤
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 9 ай бұрын
Nice amazing worship
@ruth5624
@ruth5624 9 ай бұрын
Stayed blessed ❤️❤️🙏🏾
@user-xg7ip8ux5q
@user-xg7ip8ux5q 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tekaadane9143
@tekaadane9143 9 ай бұрын
Pastorye interviewin betam new yewededekulih betam tebarekilign antes mech new silanite ye ageliglot jimarek mitastawawiken entebikihalen
@amanuelteame1412
@amanuelteame1412 9 ай бұрын
I realy Love you Etibarek betam new ymitbarikeng , stizemir bicha new yemiyamribh . buzu melkam aychebh alew ina ketilbet lesew lemasdeset sayhon yeteranew geta yadergen endinhon new ena kirstosin misalei adrgen bicha enmelales hulum bynor inkaan eyesus slaleh des ybilih .tebarekiling. Pastor Kashun demo betam des ymitil agelgay neh bante buzu tebarikialew you are so blessed
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 9 ай бұрын
ይትቤ ተው በሰው አጠብቅ ስላተ ወይም ስለሠው ዝማሪ አደለም ደስ ያለው ይዘምር ነው የሚለው ቃሉ ስለዚ በሠውም ቢሆን በጣም ተባርከንበታል ስለሱ መብትህ ነው❤❤ ወድሜ ለአገልግሎት ስትጠራ ዝቅ ብለህ ጌታን አምልከህ ተመለስ እጂ ስለመተኛ ወይም ስለገዘብ አታስብ❤❤
@alemayehugebru
@alemayehugebru 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ አመንከኝ፡፡ ይገርማል!
@admasutadesse
@admasutadesse 9 ай бұрын
Tebarekuu❤
@Bukashe
@Bukashe 9 ай бұрын
Yitbeeeeeee you answered the most popular question. Lol You are truly a blessing to me and others. You are the reason why I started watching Ethiopian gospel song videos. I don’t care what they say you are an amazing worshipper and humble brother i know.. You’re wife Is also so beautiful and kind lady i know. I am so happy that you about to have a bundle of joy and i know you guys gonna be a great parents. Let me know if you need anything! I love you guys♥️♥️ Thank you pastor Kassye for you remarkable host! I enjoy every second of your show. May God continue blessing you!♥️🙏🏽
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
LIYA SHOW is live! ፍትህ ለሄቬን
LIYA SHOW
Рет қаралды 812