No video

#እናቴ_ጥላኝ_ጠፋች

  Рет қаралды 36,746

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

8 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 278
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 8 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ እኔ በዚህ ብላቴና ሕይወት የማየው ብዙ የወደቁ ወጣቶች ይነሳሉ።
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 8 ай бұрын
አተ ከሁሉ በላይ ነህ ኢየሱስ!! ከጎዳና አንስቶ እግዚአብሔር አገልጋይ ማድረግ ይችላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ ብሎኛል ምን አይነት የተባረከ ፃጋ አለው ልጁ ተባረክልኝ ዋለልኝ አተም ተባረክልኝ ፓስተር ❤❤እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ አናቅም ይገኝ ይሆናል እናት ኢና አባት አይዞህ ወንድሜ ከእናትም ከአባትም በላይ ነው እግዚአብሔር ኡፍፍፍ እንዴት አሳዘነኝ 😢😢
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 8 ай бұрын
ዋልዬ ጥሎ የማሄድ አባት እንኳን ወለደህ የእግ/ር አባትነት አብሮህ ነው። ከስጋ ወላጆችህጋ እንድትገናኝ የእግ/ር ፍቃድ እንድሆን ምኞቴ ነው
@user-nz2le6ts9z
@user-nz2le6ts9z 8 ай бұрын
አቤት ኢየሱስ የተረሱትን አስታዋሽ !!!!! መጠጊያ ነው እኮ ❤️ ሲያለቅስ አልቻልኩም🥹 ለማልቀስም እኮ ጌታ ሲረዳ ነው አባትም እናትም የሆነህ ጌታ ዘመንህን በሙሉ በሳቅ ይሙላው🙌🏽
@mistatlais5789
@mistatlais5789 8 ай бұрын
ውይ😢እግዚአብሔር እኮ አባት ነው😭በእንባ ጨረስኩ ተባረኩ ፓስተርዬ we love you❤❤❤
@elsabetfanta264
@elsabetfanta264 8 ай бұрын
ስለዚህ ልጅ ምንም የምለው የለኝም መድሀንያለም ቀሪ ሂዎትህን ደስተኛ ያድርግልህ😢 ፓስተርዬ ግን ምስኪኖችን ስለምታከብር እግዚአብሔር ያክብርህ ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 ай бұрын
MY GOODNESS OH.
@josefkidane1196
@josefkidane1196 8 ай бұрын
We love you from Eritrea 🇪🇷ሻሎም ፓስቶር ካሳሁን በርገጥ አንተ ካሳ ነህ
@banchimane4350
@banchimane4350 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት አይቶ ከቤተሰብህ ጋር በሠላም እንድትገናኝ እፀልያለሁ
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 8 ай бұрын
ወንድሜ አይዛህ በጣም ከባድ ነው ግን ሁሉ ነገርህ የሆነውን ጌታ እየሱሰ ስላገኝህ ጌታ ይባረክ በጣም ልብ ይነካል ያንተ እንደዚህ ለብዙዎች ፈውስ ትሆናለህ ተባረክ በርታ pastor ተባረክ
@user-ds7vs3nr7t
@user-ds7vs3nr7t 8 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ማልካምነት ካትንባ አንስቶ ሳዉ የሚአደርጉ
@JesusisLord-123
@JesusisLord-123 8 ай бұрын
በጌታ በቀጣይ ፓስተር ያሬድን አቂርብልን ❤❤😮እስት ምትስማሙ 🙋‍♀️💪🥰በርታ አባቴ ጌታ ካንተ ጋር ነው 💔💔😭🔥
@liyouworkbekele4105
@liyouworkbekele4105 8 ай бұрын
walye Ayzo Abate Egziabher Amlak Enatim Abatim Hono Ezi Adrsohal Keahun Bewalam Abironetu Kante Gar New Tebarek
@redasirak5608
@redasirak5608 8 ай бұрын
አቤት ጌታሆይ ተባረክ!!! ልጆችህ በተለያየ አገላለፅ ሲገልጡህ እንደመስማት ምን የሚያስደስት ነገር አለ። ወንድም ጋሼ አለህ አንድፍሬ ልጅህ ። ወንድምም ጋሻም አረገህ አባቴ እግዚአብሔር ተባረክ። አንበሳዬ በርታልኝ። በዝማሬህ ተባረኩ። ተባረክ።
@biruktawitteferi5935
@biruktawitteferi5935 8 ай бұрын
Wow!!ጌታ መልካም ነዉ። ከመንቲና ሰፈር መውጣትህ እና ማምለጥህ ገርሞኛል። ምክኒያቱም የማይታሰብ ነው።፣ ግን ከናዝሬት መልካም ነገር ይወጣል።❤❤❤🙏
@abinetabite7159
@abinetabite7159 8 ай бұрын
የትም አይደርስም የተባለን ሰው እግዚአብሔር ሰው ያደርጋል, ስለዚህ ዘማሪ እግዚአብሔር ይባረክ Eyob Ali ቢቀርብ ደስ ይለናል
@martigetachew2065
@martigetachew2065 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አባት ለሌለው አባት እናት ለሌለው እናት ታማኝ አሳዳጊ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@heavenheaven3746
@heavenheaven3746 8 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ከእናት ከአባት በላይ ነው አይዞኝ ወንድሜ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በእኛ ህይወትየሚሠራው ነገር አለ ፓሥተር ጌታኢየየሡሥ ዘሐናቹ ይባርክ እንወዳችኋለን እንፀልይላችኋለን
@minyahelkelele9950
@minyahelkelele9950 8 ай бұрын
Tebarke
@helenaraya3752
@helenaraya3752 8 ай бұрын
Couldn’t stop crying😭 and give Glory to our phenomenal creator 🙏🙌our Gracious father God is so good and faithful‼️ ❤May God bless you abundantly brother. Thank you Pastorye for your service you’re blessed 😇 🥰🥰
@Taj-e8m
@Taj-e8m 8 ай бұрын
አይዛክ ያኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤❤❤ ተባረክ በብዙ ፀጋ ጌታ ይባርክህ😢😢😢😢😢😢
@user-xz6kb2zm6d
@user-xz6kb2zm6d 8 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ጌታ ይባረክህ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልክህ እኔም የለእናት የለአባት ነው እግዚአብሔር የሰደገኝ እግዚአብሔር ሁሉም መልካም ነው እኔ ምስክር ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይህን እውነት እግዚአብሔር ብይትም ጎዳና ያሻግራል እውነት እግዚአብሔር ምልካም ነው ክፉ አይድልህም እየሱስ ጌታ ነው ትባርክሁ ታኛችዋል እውነት በጣም ነው ያልቅስኮ በጣም እንስቃልን እውነት አይቅርም እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤😍😍😍😍😍
@user-fw2gr4nq7g
@user-fw2gr4nq7g 8 ай бұрын
Ene betechalegni akemi hulu kegonu ekomalehu silkun bagagne🙏🙏
@senaitgirmay1031
@senaitgirmay1031 8 ай бұрын
ፓስተር ካሳሁን ጸጋ'ውን ያብዛልህ። እግዚአብሄር በየቤተእምነቱ የራሱ የሆኑ ሰዎች እንዳሉት አምናለሁ። "እግዚአብሄር ቀን አለው" ከባረኩኝ መዝሙሮችህ ነው። ጌታ መንፈስቅዱስ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ። ወንድማችን ደግሞ ጌታ ይባርክህ። እግዚአብሄር ምክንያት ፈጥሮ ለምክንያት ስላደረገህ ስሙ ይባረክ። ይቅርታ የሚያደርግ ሰው ብዙ እንደ ተተወለት የሚገባው ነው። የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ የጸለየው ጌታ እስጢፋኖስም እንዲህ ብሎ ሲጸልይ ጳውሎስ ሃዋርያ ተወልዶአልና። እዮብም ስለ ወዳጆቹ ሲጸልይ.... ኢዮብ 42:10 ኢዮብ ለወዳጆቹ ከጸለየ በኋላ፣ እግዚአብሔር እንደ ገና አበለጸገው፤ ቀድሞ በነበረው ፈንታ ዕጥፍ አድርጎ ሰጠው። ❤️🇪🇷
@tigisttravel
@tigisttravel 8 ай бұрын
ግን ጌታ መልካም ነው መከራንም እንዳለፈ ውሃ የተስረሳል ተባረክ ወንድሜ።
@AtrsawGesho
@AtrsawGesho 8 ай бұрын
ፓስተርዬ ቅን ሰው ይህን ዕድል ለወንድሜ ዋሌ እና ለእኔ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ❤️❤️🔥
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 8 ай бұрын
ዎው ዘማሪ ዎሌ ክፉ አይደለክም በሚለው መዝሙር በጣም ተባርኬለው ተባረክልኝ በርታ ከዚ የበለጠ ፀጋ ይጨመርልክ እወድሀለው ፖስተርዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@serkmeles8649
@serkmeles8649 8 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ!!አለማልቀስ አልቻልኩም የውስጥ ህመምህን የቻልክበት ጸጋ ግሩም ነው። ዘመንህ በሳቅ ይሞላ እንወድሃለን❤ ፓስተር ካስዬ እግዚአብሔር መንገድህ ይለይብኛል እጅጉን ተባረክ❤🙏
@Protestantmezmur0
@Protestantmezmur0 8 ай бұрын
😭😭😭😭 አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ፥ አቤት አባትነቱ😢😢 እንኳንም እግዚአብሔር ረዳኽ እንኳንም የሱ ሆንክ😭😭 አሁንም እግዚአብሔር ያግዝህ🙏
@gani3670
@gani3670 8 ай бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚሀብሔር ይቻላል እውነትም ጌታ እኮ ሁሉን ቻይ ነው የኔ አምላክ በጠም ነው ያስለቀሰኝ ጌታ ምስክሬን ❤❤❤❤
@zakmanayele6839
@zakmanayele6839 8 ай бұрын
Pastor bezih program bebzu tebarkenal.bruk hun.Egzihabiher zarem besra lay new.yetexalutin yemiyanesa grum abat alen.Praise God!!🥰🥰🙏🙏
@lewtalexx8740
@lewtalexx8740 8 ай бұрын
ጅማ መንቲና ሰፈር አንድ በጣም ቆንጆ ትውልድ የበላ መንፈስ ያለበት ቦታ ነው መንፈሱ የተወጋ ይሁን::
@kasechushibiru5762
@kasechushibiru5762 8 ай бұрын
ደስ ብሎኛል የሀገሬ ልጅ ይህቺ ቀን ላይ እንደምትደረስ እርግጠኛ ነበርኩ ጌታ ይባረክ እሱ እኮ ይችላል የሰፈሬ ልጅ
@redasirak5608
@redasirak5608 8 ай бұрын
እቃውን አስቀየምነው ቆንጆ አገላለፅ። እቃው አኮ ህይወት ቢኖረውና የሚናገር ቢሆን ያንተ አይደለሁም ባለቤቴ ሌላ ነው ይላችሁ ነበር። አገላለፁ ተመችቶኛል።
@user-yd9jg3cm9d
@user-yd9jg3cm9d 8 ай бұрын
አስገራሚ ታሪክ ነው ጌታ ይባርክህ
@redasirak5608
@redasirak5608 8 ай бұрын
እናትህንንና አባትህን እግዚአብሔር ፈቅዶ ካገኘሀቸው የሻይ ቡና ወጪውን እንድልክልህ ስልክህን አስቀምጥልኝ እባክህ። 29 አመት ልጅ ያለኝ ሰው ነኝ።
@Etagegn3326
@Etagegn3326 8 ай бұрын
የኔ ውድ ወድም ዋሌ እዎድሓለሑ የአባቴ ውድ ልጅ አይዞሖ😭😭😭😭 ❤❤ ጌታ ልዬ እናትና አባት ነው አይነቱ ይለያይ እጂ ,ጌታ ሑላችንንም,አሳድጎናል እንኳን የጌታ,,ሖንክ ወድሜ ይሔ ቃል መጣ በልቤ ት ኢሳ 49:14-16.ተባረክ❤❤❤
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 8 ай бұрын
ጌታ ፀጋ ያብዛልህ❤
@user-nz5qr8lx4u
@user-nz5qr8lx4u 8 ай бұрын
Ende E/r Yale manme yelme pasterye geta absto yebrkaw tabrke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsiyeGirma
@ElsiyeGirma 8 ай бұрын
ትናንት ያልተወክ ጌታ ዛሬም ነገም አይተውክም ወንድሜ አይዞክ በርታ እግዛቢሄር ፅጋውን ያብዛልህ ፓስተርዬ አንተም ተባረክ ፅጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 ай бұрын
በትክክል.
@mademade4846
@mademade4846 8 ай бұрын
ፓስተር ካሳሁን የተባረክህ አንተ ብላቴና እያለቀስኩ ጨረስኩ ጌታ ሂወትህን አገልግሎትህን ይባርክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ እንዴት እንዳለፍኩ ልክነቴን ሳስብ ኡፋ ብቻ ተባርከሀል❤❤❤❤
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 8 ай бұрын
ፓስተር: ተባረክ በጣም ነው የገረመኛ :ያደነኩህ ሁሌይገርመኛ ነበር አ/አ ያሉ ጠያቂዋች ሲጠይቁ ተጠያቂው ሲያለቅስ ሁሌለምን አያቅፎቸውም እያልኩኛ ይገርመኛ ነበር አንተ ግን ጥያቄዬን መለስክልኛ ተባረክ እደውልልካለሁ ተባረክ ከUSA 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yodityisak8588
@yodityisak8588 8 ай бұрын
እንዴት እናት ሉጅዋ ትጥላለች መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል number one
@simretsolomon5111
@simretsolomon5111 8 ай бұрын
አለቀስኩ አለቀስኩ በድጋሚም አየሁት ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል። ሁላችሁም ተባረኩ።
@user-pg3zn4oo2q
@user-pg3zn4oo2q 8 ай бұрын
Wendime wale atezene hiwote wanawene eyesusen setize letisibere bebzu temetaleche gene mecheresha dile new desta new ayzon be strong❤
@nadinadihareg5340
@nadinadihareg5340 8 ай бұрын
እየሱስ እኮ ይችላል ነገርን መለወጥ ከዚህ ወንድም ብዙ ነገር ተማርኩ❤❤❤❤
@user-vt6he9hx2g
@user-vt6he9hx2g 8 ай бұрын
ፖስተርዬ ተባረክ.
@bonibeniyas8459
@bonibeniyas8459 8 ай бұрын
ዋሊዬ እንኳን ጌታ ረዳህ 👏👏
@user-ue6or1fx3f
@user-ue6or1fx3f 8 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም አንተ ለብዙዎች መንገድ አንድትሆን ነው ገጌታ ያስነሳህ
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 8 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ ተባረክ ወንድማችን የረዳህ ያገዘህ ይባረክ እንደወንድም እንደህት እንደናት መሆን ይችላል ጌታ የመዝሙር ዉድድር ላልከዉ ሰዎችን ሌስቆጣ ይችላል ምክንያቱም በመንፈስቅዱስ ምሬት እንጄ በዉድድር ከእንዳለማዊን ዉድድር የሚለዉ ትንሽ አማኛዉን እንዳያስቆጣ ከዚህ በፉት እንደዚህ ተጀምሮዉ ነበር ብዞዎች ስለተቆጡ መሰለኘ የቆመዉ አስቡበት ፓስተር ካስዩ ተባረክ ❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ወንድሜ እንኳን የጌታ ልጅ ሆንክ እርሱ ከሥጋ አባትም በላይ ነው እሽ ፓስተር ድንቅ ነህ ጌታ ይባርክህ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 ай бұрын
በእየሱስ ስም ይሄ ድምፅ ከመንቲና ወጣ ? የሚገርም ነው አይዞህ ዋለልኝ እኔ ጅማ ማርያም ሰፈር ይኖሩ የነበሩ ቤተሰቦቾ አሉኝ እነሱን እጠይቅልሀለሁ ግሩምነሽን አፈላልግሀለሁ የእናትህ የአባትዋ ስም ብትናገር ደግሞ የበለጠ ፍለጋውን ያቀለው ነበረ ሌላው መንቲና የት አካባቢ እንደሆናችሁ አልተናገርክም አይዞህ ጌታ በህይወት ካሉ ከቤተሰብህ ጋር ያገናኙሀል እንኳን ከዛ ከእሳት መንደር ጌታ አወጣህ ጌታ እየሱስ ከእናትም ከአባትም በላይ ነው።
@user-vj3ro7ht4z
@user-vj3ro7ht4z 8 ай бұрын
ጌታ ከእነት አበት በለይ ነው አሰተምሮ አሰልጥኖ አቆመው ገነ ለመዕረግ ያብቀህ።
@user-pd9qh9ck1h
@user-pd9qh9ck1h 8 ай бұрын
ክፉ አይደለም ለአንተ ለኔ መልኮም ነህና በጣም ውስጥ የምናካ መዝሙር ነው ተባረኩ 🥲🥲❤️❤️❤️
@senayttefera9646
@senayttefera9646 8 ай бұрын
Ayzosh wendmy egzabher awky yene geta
@martigetachew2065
@martigetachew2065 8 ай бұрын
paster kashun sister neche betam yemgraremu kesmay yetkidu mezmroch aluwat ke 50 belay zemaroch alwat kine tewld gar alderesum balkew program lay betsatef bya new ....tbarek
@martigetachew2065
@martigetachew2065 8 ай бұрын
Selk kutrachun pls ...
@abebech3154
@abebech3154 8 ай бұрын
ባስተር ተባረክ ዛሬ ያቀረብከዉ ወጣት ጠካራ ጎበዝ ነዉ ግን እግዛቤር እናት የሆነች ሚሰት ይሰጥሀል በልጅ ይባርክሀል በርታ❤❤❤❤
@danielouta3752
@danielouta3752 8 ай бұрын
Pr geta zemenihin yibark prograh betam des yilal lelochin yteresutn bante miknyat bizuwoch eyastawosu new zemenh yirzem
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 8 ай бұрын
ዋው በልጅ ህይወት የጌታን ፍቅር ያሳያል
@YosefDinku-
@YosefDinku- 8 ай бұрын
Wale godenge getakate garnw yene wandim tabark
@genetbelete9303
@genetbelete9303 8 ай бұрын
ሁላችሁም ከጎን ቁሙ ኤሄ ልጅ ጥሩ ነው እኛጋ እንድዝህ አይነት አባተ የለለ ልጆች መሬት ይስጣል እባካችሁ እኔ ከደቡብ 😢❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 ай бұрын
ABSOLUTELY SIR.
@BisratZerihun-vu9lf
@BisratZerihun-vu9lf 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሉን ሆኖ ያሳድጋል ያኖራልም ተመሳሳይ ነገር አለን ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ይባርክ😢😢😢😢😢
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos 8 ай бұрын
Hashukka geta yibarikihi
@user-fz4lh6yx4m
@user-fz4lh6yx4m 8 ай бұрын
Pastarye andet andemwodih ako bante babazu tebarkiyalew tebarkilany
@Teblet-ju8mk
@Teblet-ju8mk 8 ай бұрын
Kiber Le eyesus yihun
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 ай бұрын
ABSOLUTELY.
@iydiydiyi6r96e4
@iydiydiyi6r96e4 8 ай бұрын
ዉዴ የኔ ነው እኔ ያንተ ነው የኔ ጌታ ኢየሱስ የኔ ነው ኡፍፍፍፍ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 ай бұрын
YEAH.
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 8 ай бұрын
Amen praise the Lord You are blessed
@rackymedia7216
@rackymedia7216 8 ай бұрын
Egzabhear abzto ybarkih xega kibatu ychemrilih ayzo egzabhear kante gar now ke enatih abat megejajet yhunlih
@yeshihareggirma6789
@yeshihareggirma6789 8 ай бұрын
ውይ ደስ ሲል እኔ በጣም አቀዋለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ያሳድግህ በርታ።
@salamsalam4493
@salamsalam4493 8 ай бұрын
በሁሉ ጌተ ማልከም ነዉ የተበረክ ና❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@mademade4846
@mademade4846 8 ай бұрын
አባክህን አዳማ ልክ እንደዚህ ልጅ መውጣት የሚችል አለ አሸናፊ በጅጋ ይባላል ከዚህ ልጅ እኩል ነው ውስጡ የተሰገሰገ የዝማሬ ፀጋ አለበት እባክህን ተባበረው
@fekertabekele5584
@fekertabekele5584 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እናትም አባትም ነው እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም ያለም ዋላልኝ ሰለ አንቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለእግዚአብሔር ምን ይሳናዋል ጌታን እረሴን መቆጣጣር አቃታኝ😢😢😢😢😢
@user-br6ym5mv7f
@user-br6ym5mv7f 8 ай бұрын
መልካም ነህ ለእኔ ምለው መዝሙርህ ሁሌም ነው መሰማው ዋው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ በርታ በርታ ❤❤❤
@user-gd8tz6we6n
@user-gd8tz6we6n 8 ай бұрын
አይዞ ዎንድሜ❤ ኡንኾን ዬ ጌታ ሆንክ❤
@Yemuu109
@Yemuu109 8 ай бұрын
I can't wait part 2.
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 8 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 8 ай бұрын
ውድ ወንድሜ ጸጋ ይብዝልህ!!! አሜን
@woiynshettekile3401
@woiynshettekile3401 8 ай бұрын
Ameeeeeeen tebareki🥰 paster tebareki antem😍
@AhmadAhmad-df7ce
@AhmadAhmad-df7ce 8 ай бұрын
አመን።ተባርካ👏🙏👏
@gesgeskajdfh-ly3tc
@gesgeskajdfh-ly3tc 8 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አውቅ ነው 😢😢ጌታ ይባርክችሁ
@missmall9350
@missmall9350 8 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው😢😢😢😢
@fikertgsatdik3453
@fikertgsatdik3453 8 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ እንዴት እይነት ድምዕ ነው ያለህ ፓስተር ጌታ ይባርክህ አብዝቶ አብዝቶ
@sakeanna2232
@sakeanna2232 8 ай бұрын
Blessed
@MelatAlemayhu-xw1hp
@MelatAlemayhu-xw1hp 7 ай бұрын
አቤት የኔ እየሱስ❤
@gesgeskajdfh-ly3tc
@gesgeskajdfh-ly3tc 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አይዞህ ልጅ እግዛብሄር ከእናትና ከአባት ይበልጣል በዚህ አምላክ ከመመጥህ አይበልጥብህም😢😢😢ተባረክልኝ ፓስተርይ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤
@miliyard3262
@miliyard3262 8 ай бұрын
Walye wendeme e/r gena bezu yekeberal bante bezi yefetneh betelku lishomek nw tebarklgn
@mimibekele6979
@mimibekele6979 8 ай бұрын
አይዞክ የኔ ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋ ነው
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER WALELIGN ASSEFA AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA
@user-nb7vx3zi3m
@user-nb7vx3zi3m 8 ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ዪባርከሕ
@mesfinbekele4241
@mesfinbekele4241 8 ай бұрын
ተባረኩ ፓስተር
@Bukashe
@Bukashe 8 ай бұрын
And thank you for giving him a warm hug. He needed it, thank you so much, pastor Kassyee♥️🙏🏽
@tigistdesalegne2313
@tigistdesalegne2313 8 ай бұрын
ዋልዬ እግዚአብሔር መልካም ነው ጌታ ይባረክ
@seyoumgebrye3308
@seyoumgebrye3308 8 ай бұрын
I couldn’t stop crying when listening this song 5:13 😭😭😭
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 8 ай бұрын
Pasterye edmehn fetari yarzmlh enamesegnalen. Tebareku
እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል|
1:08:00
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 20 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 7 МЛН
Prophet Zenebe Girma | ፀጋዬ ይበቃሀል | Halwot E.U Church |
45:15
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 58 М.
ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ በእግር ቢፈርስ እየተፈለገ ነው።ለምን?
26:57
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН