ባለ ቀይ ኮፍያዎቹ ኮማንዶዎች ፤ ወለጋ፣አጣዬ፣ማይካድራ፣…|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 209,354

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

26 күн бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 316
@ethioforum
@ethioforum 25 күн бұрын
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216 4- Blackwell UK: www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@user-qs1sw1jn4h
@user-qs1sw1jn4h 25 күн бұрын
ኦሮሞ ነኝ ግን ለኦሮሞ እንደ አብይና እንደ ብልጽግና ጠላት የለንም
@hamudseid4461
@hamudseid4461 25 күн бұрын
አማራ ነዉ ጥላታችን ስትሉ ምን አስባችሁ ነበር አሁን ገባችሁ እዴ
@yohannesmidekssa8033
@yohannesmidekssa8033 25 күн бұрын
የፃፈው ራሳችሁ ናችሁ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 25 күн бұрын
@@yohannesmidekssa8033 ኮተት ጋላ
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 21 күн бұрын
​@@hamudseid4461​​ አንተ ግም እከካም ግለሰቡን በቀጠታ ስደበው እንጂ ብሄሩ ምንም አባክ አደረገህ። እንዳንተ አይነቱን ቆሮቆኔዳ በጥይት ሳይሆን በገጀራ ነበር አጋድሞ ማሶገድ!😡💀💀
@kalkidan9913
@kalkidan9913 25 күн бұрын
ገዳዮቹ ዛሬ ወለጋ ላይ ሄደው በዛ ሁሉ ሰው ደም ባፈሱስ ላይ ቆመው የተረፉትን ረሀብ ና ጦርነት ያጎሳቆለውን ህዝብ ከፊት ደቅነው ያን የሚብረቀርቀውን መነፅራችውን ገርግደው የቀሩት ላይ እየተሳለቁ ናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠን እኛ ተቃጠልን 💔💔💔💔 ያዬ እንኳን ሳይረፍድ ከሀገር ተሰደድክ አይ ጊዜ 💔💔💔
@yewondwossenbitew4253
@yewondwossenbitew4253 25 күн бұрын
የ አቶ ታየ ምስክርነት ከምንም በላይ በቂ ማስረጃ ነው
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 25 күн бұрын
የወንድማችን በቴ ኡርጌሣ ደም ፈሶ አይቀርም አሁን ወንበር ያላችሁ የብልግና ባለሥልጣናት አንድ ቀን እንደውሻ አስጎንብሰን እናስልሳችኋለን ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 24 күн бұрын
P P U
@gebregziabherwoldu6739
@gebregziabherwoldu6739 25 күн бұрын
Abiy Ahmed can run but never hide. One day will bring him to justice. ዕድሜና ጤና ይስጠን የተበደሉ ፍትህ ማየት ያብቃን
@Adam-sc2hz
@Adam-sc2hz 25 күн бұрын
Money talks. Abiy Ahmed he’s USE 🇦🇪 king agency who’ll protect his criminal
@TsedaluMissikir-sg2te
@TsedaluMissikir-sg2te 25 күн бұрын
እኔ አማራ ነኝ የዚህ ሠውየ ግድያ ግን እሥካሁን ያሣዝነኛል ምርጥ ኦሮሞ ነበር።
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy 25 күн бұрын
መልካም ዜና መስማት ናፈቀኝ ዛሬስ 😢ሰላምና መረጋጋት አንድነትን ያድለን አሚን🤲
@AlemTigray-pc8yv
@AlemTigray-pc8yv 25 күн бұрын
ያየሰው ጠንካራ ጋዜጠኛ
@Ronaldio-kd5px
@Ronaldio-kd5px 25 күн бұрын
ያየህ ሰው ሽመልስ በርታ ከእውነት ጎን የቆሙ ሁሌም አሸናፊ ናቸው ከህሊና ወቀሳም ያድናል።❤️❤❤️❤
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 25 күн бұрын
ኡኡኡኡ ኢትዬጰያ ጨለማ ነበርን እያሉ ጭራሸ የባሰ መጥቶላቸዉ ብርሃን እንደዚነዉንዴ የተቀየረ ሳናቀዉ 🙄🤭😂 ትግራይ ዓደይ እሄ እንዳይመጣብንነዉ ዋጋ የከፈልናዉ🤞👌☝️
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምድራችን መንግት ኢትዮዽያን የድም ምድር አድርገዋታልና ስለስምህ ስትል አስበን ኢትዮፎርም እግዚአብሄር ይባርካችሁ ከክፋ ይጠብቃችሁ ማንንም ሳታዳሉ እውነትን ስለምትናገሩ
@abrahambezu6188
@abrahambezu6188 25 күн бұрын
በመጨረሻም መፅሀፉ እጄ ገባ። የወንድምህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑረው
@user-bt6pg9qz5l
@user-bt6pg9qz5l 25 күн бұрын
ኢቲዮጵያ አብይ አህመድ አሊ ላይ የጣለሽ የልጆችሽ ግፍ ነው!!!!ፀሎት!!!!
@saragirma-bb4mg
@saragirma-bb4mg 25 күн бұрын
አማራ የምድር እርግማኖች ። በክቶች ።
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 25 күн бұрын
Betekekel
@MosheaDayan-eq3jk
@MosheaDayan-eq3jk 25 күн бұрын
Anche yehitler tirifrafe serea semawt semawinet ayishenefim
@tigis5540
@tigis5540 25 күн бұрын
@@saragirma-bb4mganchi shagata gala timb
@saragirma-bb4mg
@saragirma-bb4mg 25 күн бұрын
ስድብ ከናንተ ተማርን አማራ የምድር እርግማኖች ።
@user-zc1ik6fo5x
@user-zc1ik6fo5x 25 күн бұрын
ያንተ ትንተና በጣም ምርጥ ነው እንዳንተ የመሰለ ለህልናው ብቻ የቆመ ሙሁር ጋዜጤኛ ለምን በአማራ ክልል አነሰ አንተ በታሪክ እየተወሳህ ትኖራለህ ሰለዚህ በዚህ ቀጥልበት፡፡
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 25 күн бұрын
ገዳዩ ደደቡ አብይ አህመድ ብቻ ነው😢
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 25 күн бұрын
ጌታ ሖይ ፍረድ ምድር በደም ጨቀየች ሕዝባችን አለቀ ኡኡኡኡኡኡ የድንግል ማርያም ልጅ እውነተኛው ክርስቶስ ሖይ ድረስልን የንጹሐን ከፊትሕ ይጮሐል የቤተሠብ ሑሉ እንባም እረ ታደገን ጌታ ሖይ።
@tinadina6358
@tinadina6358 25 күн бұрын
ያዬ ዘመናዊ ተንታኛ❤❤❤🙏
@zemenmedi
@zemenmedi 25 күн бұрын
ዩዬ አይደለም ስሙ
@redaewayu7622
@redaewayu7622 25 күн бұрын
ምናለ የአብይ አህመድ ነገር ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ለማጥፋት የመጣ የዲያብሎስ ቁራጭ ነውና ምን ይደረግ ......¿¿¿
@mulugetasheta2125
@mulugetasheta2125 25 күн бұрын
Proud Amara
@Habesha28
@Habesha28 25 күн бұрын
የአብይ መንግስት ከሻዕብያ የተማረውን በርግጥ መሬት ላይ እያሳየን ነው። ገለልተኛ እምትለዋ ቃል ላይ አለርጂ አለባቸው።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 25 күн бұрын
እኔ የማቀው መከላከያ አገርን ከጠላት ሲጠብቅ ዳር ድንበርን ሲያስከብር ዜጎችን ሲጠብቅ ነው እንደ አለመታደል የኛ አገር ኮማዶ ነኝ ባይ የማፍያ ስብስብ ታዋቂ ሰዎችን ሲገል ሲያሳድድ ነው የሚታየው
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 25 күн бұрын
RIP Bettae Orgessa! I hope you get justice & I hope your family find peace. 🖤💔🖤
@user-mu4ov6ws3w
@user-mu4ov6ws3w 25 күн бұрын
ጀግና ሰው ዘላለም የሚኖር አይደለም ታሪክ ሚሰራ እንጂ ይባላል በኛ አገር በቴ ጀግና ነው ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 25 күн бұрын
በሽመልስ አብዲሳ የሚመሩ ኮሬ ነጌኛዎች ናቸዉ።
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 25 күн бұрын
የጋዜጠኞች ቁንጮ ያየሰው 🙏🙏🙏
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 25 күн бұрын
God bless you Ethio Forum!!!🙏❤️❤️
@yesu-kw9mt
@yesu-kw9mt 25 күн бұрын
ያየሰው አንተና ሀብታሙ ትለያላችቱ♥♥
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 25 күн бұрын
ልደቱ እና ያየስው
@JimmaaJimmaa-hf1mq
@JimmaaJimmaa-hf1mq 25 күн бұрын
ማነው ሃብታሙ
@befairbalance7507
@befairbalance7507 25 күн бұрын
You can't compare habtamu living for his bel*ly with gentleman yaye sew, it is like comparing day and night
@yaredmeseret9175
@yaredmeseret9175 25 күн бұрын
አሁን አንተ እያደነቅክ ነው እያንጓጠጥክ
@yaredbakos255
@yaredbakos255 25 күн бұрын
ሀብታሙ ሌባውን ነው ጭራሽ ከ ያዬ ጋር ማነጣፀር አይከብድም
@AbaynehDemeke
@AbaynehDemeke 25 күн бұрын
ያየሰው አሁንም እጅሕ ረጅም ነዉ!! እድሜ ይስጥህ😢😢😢
@EbH767
@EbH767 25 күн бұрын
This what a real media does to reveal truth. Ethioforum is the best.
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 25 күн бұрын
የፈሪ ነገር እንዳው ዱላ ላልያዘ ግለሰብ ቀይ ቦኔት ልኮ ማሥገደል በጣም በጣም አረመኔነት ነው ።
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 25 күн бұрын
Excellent reporting
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 25 күн бұрын
Incredible news analyst! Thank you ethio forum.
@user-sk6li8qg5o
@user-sk6li8qg5o 24 күн бұрын
investigative journalism at its peak. Keep up the good work yaye #from mekelle
@deguadegua3745
@deguadegua3745 25 күн бұрын
🙏🙏🙏 Ethio form for being voice for the voiceless
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 25 күн бұрын
ፋኖ
@AskalAyayi-vy4tz
@AskalAyayi-vy4tz 25 күн бұрын
ብዙ ንፁሃን ተገለዋል እሄ ሰዉየ ግን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ግድያዉ
@kikibetty1506
@kikibetty1506 25 күн бұрын
ቅን ፈራጅ እግዛብሔር ይፈርዳል።
@BirukBelay-td9ge
@BirukBelay-td9ge 25 күн бұрын
መራዊ
@user-pw6jd6wo9s
@user-pw6jd6wo9s 25 күн бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ❤❤❤❤ ሞት ለብልፅግናዎች
@user-fm2ue6ed6e
@user-fm2ue6ed6e 25 күн бұрын
መርጃህ ይለያል በርታልን
@user-jl6mu3em9y
@user-jl6mu3em9y 25 күн бұрын
Thank you ethio fourm for the fact information
@user-bu5jd3lz9t
@user-bu5jd3lz9t 25 күн бұрын
ኣብይ የሰው መምጠጥ ብጀግናው ኢንጅርነር ስመኘው ነው የጀመረው
@etheth5034
@etheth5034 25 күн бұрын
በእጅጉ ያሳዝናል የንፁሀን ደም እንዲህ መቀለጃ ይሁን አረ ጌታሆይ ቶሎና ።
@hassanaden531
@hassanaden531 25 күн бұрын
Welll come dear ethio forum
@user-tp3jr9db1v
@user-tp3jr9db1v 25 күн бұрын
ኦሮሜያ የተባለው ክፍለአገር ለሽመልስ የተሠጠ የደም መሬት ነው ወይ?
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 25 күн бұрын
ትግራይ 💛❤️✝️🤲🙏🙏🙏
@ellenekebede414
@ellenekebede414 25 күн бұрын
Thank you for all what you present.
@muluhagos7192
@muluhagos7192 25 күн бұрын
Ethio forum ❤❤❤❤❤
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 25 күн бұрын
የነዚህ የወንዲሞቻችን ደም በልጆቻቸው ላይ ይሁን ይሄንን ክፎ ነገር የሚያደርጉትን እዲሜያቸውን ያሳጥርው ጌታ ሆይ እዲሜ አቸው ይጥር ??
@HorneAfricaJojo
@HorneAfricaJojo 25 күн бұрын
ኢስጦብያ እውነት ለመናገር ወታደር የላትም አጨብጫቢ ህዝብ በዛባት እንደ አህያ ዝምብሎ የሚነዳ በዚች ሀገር ድሮ ነው ተስፋ የቆረጥኩት
@Assefae
@Assefae 24 күн бұрын
Merawi #Fano 💚💛❤️
@AdisTkelyi
@AdisTkelyi 25 күн бұрын
Nice view
@aidarusfarah1
@aidarusfarah1 25 күн бұрын
Thanks Ethio Forum
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 25 күн бұрын
ህዝቤ ማፊያ አገዛዝን ማፊያ ሆነህ ካልነቀልክ መከራህ ከዚህ አስር እጥፍ ይሆናል
@AbayitibarekYTKILIYELIJ
@AbayitibarekYTKILIYELIJ 25 күн бұрын
የጠፋበትን ዕቃ ከሰረቀው ሰው ጋር ፈልጎ ያገኘ ማነው!!!! ያ ያ ያ ያ ያ ያ ያ
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 25 күн бұрын
Tbarke God bless you with your family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbrhamGS-wj5mk
@AbrhamGS-wj5mk 25 күн бұрын
ታየ አፅቀ ስላሴ ግዜው ይረዝም ይሆናል እንጂ የእጅህን አታጣም ለሁሉ ግዜ አለው
@starsportimporter6776
@starsportimporter6776 23 күн бұрын
አብይ አህመድ የማንም ደም ፈሶ ተደብቆ አይቀርም ። ፈጣሪ ያወጣዋል የእጅህ እንደምታገኝ ማወቅ አለብህ ። ፈጣሪ ቃል ገብቷል
@abidbersina9437
@abidbersina9437 25 күн бұрын
Abiy Egziabher yefardh
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 25 күн бұрын
ሰላም እቲዮ ፈሮም ሰላማቹይብዛ❤💛❤💛❤💛❤💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mesay-ke1vh
@mesay-ke1vh 25 күн бұрын
ይመችህ ወንድሜ
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 25 күн бұрын
Jegina tegnten nurelne❤❤❤❤❤❤
@DeerMoose
@DeerMoose 25 күн бұрын
ያዩዬ፣አብዬ እናም ሁሉም የኢትዮ ፎረም ባልደረባዎች እንኳን አደረሳቹ...እኔ በጣም እሰማችዋለሁ!!!
@tekadelele5687
@tekadelele5687 25 күн бұрын
yasazinanan
@hopeb3837
@hopeb3837 25 күн бұрын
Real Journalist❤
@aregahailu2487
@aregahailu2487 25 күн бұрын
ገዳይ መንግሰት
@user-th8pr6vd9e
@user-th8pr6vd9e 25 күн бұрын
ሰላም
@GoitomDrar-gs6dv
@GoitomDrar-gs6dv 17 күн бұрын
ለመረጃ እናመሰግናለን
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 25 күн бұрын
የበቴ ኡርጌሳ ደም 😢😢😢😢😢በእግዚአብሔር ይጮሃል። እግዚአብሔር ይፍረድ😢
@solomonraya8823
@solomonraya8823 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Assefae
@Assefae 24 күн бұрын
🥲🥲 ገዳይ መንግስት , ምስክቹን ሁሉ ጨርሰዋቸዋል አቤት እግዚኦ :) ለዛውም በአሲድ
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 25 күн бұрын
Ethio Forum❤😍
@abrarawdesalegn8231
@abrarawdesalegn8231 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድብህ
@selmoneKefele
@selmoneKefele 24 күн бұрын
ሺሜ የጋዜጠኝነት ኢትክስን ሳትጥስ ለምታቀርበዉ ትንታኔ በጣም ነዉ ምደነቅብህ በርታ እኮራብሀለሁ
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 25 күн бұрын
ድል ለዩክሬን ፋኖ 💪💪💪💪💪
@alemteffera
@alemteffera 25 күн бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ!!!
@tsimele8360
@tsimele8360 25 күн бұрын
አይ የብልጽግና ጭካኔ ነገ ተጠያቂነት ላይቀር መፍጨሬጨር። ከታሪክ ያለመማር
@user-pl8ll9ey2q
@user-pl8ll9ey2q 15 күн бұрын
ፋኖያሸንፋል ጥላትይዋረዳል
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 25 күн бұрын
God bless him
@SminehAsfaw-vj1dv
@SminehAsfaw-vj1dv 25 күн бұрын
ማረኝ ! አምላኬ !
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 25 күн бұрын
Betam Yamale Yewnte Kezi Belay Mens Hatyate Ena Kebade Sekoka Men Ale Yerasehn Wendem Berasehe Wendm Sigdle Mayt Yamale
@UserUser-ej3ec
@UserUser-ej3ec 25 күн бұрын
ትክክል ነህ ተባረክ
@TheMan-sq8zf
@TheMan-sq8zf 25 күн бұрын
የሚገርም ትንታኔ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 25 күн бұрын
የምድር ሲኦል አደረጓት 🇪🇹......ቀጣይ ማን ይሆን? #ይገደላል ከእዛ #ቤተሰቡን ለስቃይ የሚዳረገው.......ፈጣሪ በቃችሁ በለን።🙏🙏🙏🇪🇹
@Mazrook
@Mazrook 25 күн бұрын
😂 where were you during Tigray war ?
@FWH104
@FWH104 24 күн бұрын
በዉነት ኣቀራረቡ ይለያል ኡነት ኡነትዋን ብቻ እንዲህ ኣኣይነት ሚድያ ይበርክት የጋዜጠኞቹ ብቃት ያስደምማል
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 25 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 25 күн бұрын
ጊዜ ዳኛው የትም ኮሽ ሲል ህወሃት የሚሉ ኢትዮጵያውያን አሁን ግልፅ ይሆንላቸዋል።
@hamudseid4461
@hamudseid4461 25 күн бұрын
ትክክል በወያኔ እየተሳበበ በለዉጡ ሰሞ ስት ሞቱ ተገደለሉ
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 25 күн бұрын
ትክክል ✅
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 25 күн бұрын
አብይ ገና ብዙዎች ያስገድላል በቶሎ ካልተወገደ 😢😢
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 25 күн бұрын
የበሻሻ ፋራው ነዋ
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 13 күн бұрын
ድል🌈ፋኖ🌈ኢሕትሕዬሆጵያሐ🌻ገሐነሐ🌈አሐልሕሞቀሐሚሕ❤ዬሄአሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ከሐጂሕ❤ገሐደሐይሕ❤አሐሲሕገሐደሐይሕ❤ዊሕሸሐተሐኛሐ❤ነሐፊሕሲሕ❤ገሐደሐይሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ❤ጺሕፋሐኛ ገሐድሕሎ❤አሐሲሕገሐዲሕሎ❤ከሐጂሕ ነሐፊሕሲሕ❤ዬሄበሐለሐ❤መሐግሕትሕ ነዉ❤አሐቡሕይሕ❤ አሐመሐራሐ❤ፋኖ❤ቡሕቸሐ❤ነዉ ዬሄአሐቡሕይሕንሕ❤ቶኮሆልሕ❤ሚሕያሐዉሁቀሐዉሁ❤ አሐቡሕይሕ❤ሌሄበሐ አሐቡሕየሕ❤ኢሕደሐተሐ❤ሲሕዴሄ❤ሺሕጦ❤ፎቅሕ❤አሐሰሐሪሕቶ አሐቡሕይሕ❤ዘሐራሐፊሕ❤ አሐቡሕይሕበሐኪሕ❤ዘሐራሐፊሕ አሐቡሕይሕ❤ኦሮቶዶኪሕሲሕ❤ሙሁሱሁልሕሚሕ❤ቼሄቺሕ❤አሐቀሐጠሐይሕ❤ ሐይሕመሐኖትሕ❤መሐንሕሚሕ❤አሐያሐገሐበሐሚሕ❤አሐለሐሚሕ❤ዬሄገሐራሐ❤ሐይሕመሐኖትሐ❤ዬሄግሕልሕ❤ መሐንሕሚሕ❤ያሐድሕነሐልሕ❤ቡሕሎ❤በሐያሐ❤ሰሐገሐደሐ❤በሐከሐቡሕትሕ❤ሰሐገሐደሐ❤በሐግሕ❤ሰሐገሐደሐ❤ፊሕያሐልሕ❤ለሐይሕ❤ሰሐገሐደሐ❤አሐያሐገሐበሐሚሕ ሒድሕያሐንሕ❤በሐከሐቡሕትሕ❤ያሐሚሕነሐሉ❤ይሕሰሐግሕደሐሉሁ❤ ነሐጸሐነሐትሕ❤ነዉ ኦሮሞ❤ኤሄሬሄቸሐ❤ቡሕሎ❤ይሕሰሐግሕደሐልሕ❤መሐቡሕትሕ❤ነዉ አሐቡሕይሕ❤መሐያሐገሐበሐ❤ሐይሕመሐኖትሕ❤ጦሪሕነሐትሕ❤ያሐዎጠሐልሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐመሐተሐትሕቶ❤ዬሄሲሕጠሐንሕ❤መሐቆያሐ❤ይሕራሐቡሕሸሐልሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ❤ነዉ❤አሐቡሕይሕ አሐመሐራሐ❤ፋኖ❤ድል❤ሚሕልሕልሕኪሕ🌈ያሐሸሐንሕፋሐልሕ🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@mamela-bg4lh
@mamela-bg4lh 24 күн бұрын
ምንምኳ ብልጽግና ገዳይ ቢሆንም ያየስው ሽመልስ የወያኔ ወገንተኛነህ
@abelnegash2886
@abelnegash2886 24 күн бұрын
Dedeb deg adergu weyane jegna nw
@abisinya117
@abisinya117 2 күн бұрын
😂 የሆንክ ከብት ጁንታ
@bereketgetachew3384
@bereketgetachew3384 23 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የሄ ዩሁዳ መንግስት በዚህ ላይ ሂወታቹሁ ላጣቹሁ ነብሳቹሁን በገነት ያኑረው ። ያየሰው ወንድማችን በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው ላይ ታች ብላቹሁ እውነቱን ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 25 күн бұрын
የፈጣሪ ያለህ 😳😳😳😳😳
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 25 күн бұрын
መከላከያ ተፎኖ አትጋደል በሰላም ተቀላቀል ያብይምክር ለሱና ለመሠሎቹይቅር እውነት እውነት የጀግንነትወኔያለበት አፈሙዝ ማዞርካለበት ወደህዝቡሳይሆን ወደአዘዘው።
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 25 күн бұрын
"በሬህን ኩሰረቀው ሌባ ጋር ፍለጋ አትውጣ" አለ ኢትዮፎረም
@leylam.d2945
@leylam.d2945 25 күн бұрын
ያየ ሰላምህ ይብዛ
@demismuktar
@demismuktar 25 күн бұрын
No exquize by the Gurage people for the mad king of Ethiopia Abbey Ahmed. It is a fake exquize organized by his party. ❤❤❤
@macksol1603
@macksol1603 25 күн бұрын
ጅብ መሞቱን ካወቀ ቀንድ ይበላል ይባላል።
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 25 күн бұрын
Heartbreaking.....yeheg yebelayent new yemigedelew yalew Yalefered sewun geleh metal.
@eliyaselu564
@eliyaselu564 25 күн бұрын
ያሳዝናል
@HTT6892
@HTT6892 25 күн бұрын
እናመሰግናለን።
The Rise Of Aksum - History Of Africa With Zeinab Badawi [Episode 5]
44:49
BBC News Africa
Рет қаралды 1,4 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 43 МЛН
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 55 МЛН
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН
Noodweer in Duitsland: huizen kapot en koeien gered
2:05
NOS Jeugdjournaal
Рет қаралды 36 М.
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 43 МЛН