ባለ ትዳር ሆነህ ከለሊቱ 6 ሰዓት እንዴት ሌላ ሴት ታወራለህ ?

  Рет қаралды 53,134

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

6 ай бұрын

ከ ፍቅር ይልቃል ጋር አስተማሪ ቆይታ አድርገናል ተጋበዙልን

Пікірлер: 179
@ethiopian_podcast
@ethiopian_podcast 6 ай бұрын
ስለተፈጠረው የድምፅ አለመመጣጠን ችግር ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን ስለ አስተያየታችሁ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@mussie5576
@mussie5576 6 ай бұрын
ሙዚቃው በዛ: content ላይ ፎከስ አርጎ ለማዳመጥ በሚከብድበት ደረጃ ነው
@Mihiret2241
@Mihiret2241 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ጌታን 3 ነው ደጋግሜ የሰማውት ስታወራ አትጠገብም ፍቅርዬ እንኳን መጣሽልን plsssደግመክ ጋብዝልን 🙏ምርጥ ፕሮግራም እናመሰግናለን🎉💓🙏
@user-or1gz6eh2x
@user-or1gz6eh2x 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር የዛሬ አምስት አመት ፍቅር ይዞኝ በጣም በጣም ታምሜ ነበር ግን ያትችስ ሁሌም እከታተልሽ ስለ ነበር ዛሬ ላይ በጣም ጠንካራ ሆኛለው በጣም ነው እማመሰግንሽ
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 6 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር የበለጠ ያደረገው ደግሞ ባለ ቤቱን ከማወቅ አንጻር ማለት እግዚአብሔርን ልክ ወደ እግዚአብሔር በቀረብን ቁጥር የምንኖረውም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነው እንደ ቃሉ ኖርክ ማለት ደግሞ ከእሱ የሆነውን ነገር ላንተ የሚያስፈልግህን ከእኞ በላይ እርሱ ስለሚያውቅ አይነፍገንም 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-tc2bm7ph7x
@user-tc2bm7ph7x 6 ай бұрын
በትክክል
@mehamedahmed-gn2by
@mehamedahmed-gn2by 6 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ መምህራችን ተከስታለች ። " ፍቅር ግን ጠፍተሻል"
@asterayayenew8505
@asterayayenew8505 6 ай бұрын
Dekemen 😂😂😂😂
@user-tc2bm7ph7x
@user-tc2bm7ph7x 6 ай бұрын
በጠም
@aluone1
@aluone1 6 ай бұрын
ደስ ሚል ቆይታ ነው እናመሰናለን ከ ፍቅር ይልቃል ሳይሆን ከፍቅር ይበልጣል ጋር በሚል ይሰተካከል
@ashenafizeleke54
@ashenafizeleke54 6 ай бұрын
ፍቅር ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ በጣም ነው የማደንቅሽ ብስለትሽ እርጋታሽ በራስመተማመንሽ ትጋትሽ በእውነት አንቺን ያገባው ባልሽ በጣም እድለኛ ነው በርቺ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ
@AT-rg4el
@AT-rg4el 6 ай бұрын
ሳሚ ከጀርባ ያለው ክላሲካል ብዙ ሰው አይወደውም፤ ምን አልባት ከቻልክ አጥፋው።
@DanelRoz
@DanelRoz 6 ай бұрын
ከጀርባ ያለው ክላሲካል በጣም ይጮሃል ቢቻል በስሱ ብታርጉት
@user-rq2th7uj9z
@user-rq2th7uj9z 6 ай бұрын
በጣም
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 6 ай бұрын
ከ3ኣመት በፍት አካታተልሸ ነበር ኣህታችን ኣናመሰገናለን😊ሳሚዩ ካላሲካል ድምጽ ቀነሰ ኣርገው😊
@omrmobile2678
@omrmobile2678 6 ай бұрын
ፍቅር ጥያቄ አለኝ ከዶክተር ወዳጄነህ ጋር ከአልማዝ የነጠረ ምክር ትሰጡን ነበር በጉጉት ነበር አርብ አርብን የምጠብቃችሁ ለምን አቆረጣችሁት አረ ቀጥሉት ፕሊስ
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 6 ай бұрын
ሳምዬ programችህን በደንብ እከታተላለሁ በጣም አስተማር እና አጥቃም ነው ❤❤❤❤❤❤ ትንሽ አስተዬት የምሰጠው ነገር ብኖር Classicaሉ በጣም ይረብሻል please ይቀነስ❤
@hiwe569
@hiwe569 6 ай бұрын
ሙዚቃውን ወይ ቀንሱት ወይ አጥፉት እንዴት ልስማት🙄🙄🙄
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ንግግረሽ እዴት ልብ እደሚያረስ 31_10 ያለችዋ ሴት መሰልሽኝ እዳንቺ አስተዋይ መሆን ፈለኩ ጌታ ዘመንሽን የባረከው የተባረክሽ ነሽ እህቴ
@KaluMulualem
@KaluMulualem 6 ай бұрын
ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ አንችም ዶክተርም ጠፍታችሁብናል እግዚአብሔር ይመስገን ከነ እንከኔ እሚወደኝን ሰጥቶኛል ክሶኛል ዛሬዬን ያሳመረልኝ አምላክ ነገዬንም እርሱ ያውቃል❤
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
ሰለ ባልዋ የገለጸችው ሀሳብ በእኔ ፍቅረኛም አለ😊
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 6 ай бұрын
Pls background ሙዚቃ ትንሽ ድምፁን ቀንሱ በተረፈዉ እናመሰግናለን ፍቅርዬ የኔ ፎንቃ❤❤ ስወድሽ እኮ ክበሪልኝ❤
@saraassefa2376
@saraassefa2376 6 ай бұрын
Nice topic. Nice discussion. For the host, if you can lower the background music so we can focus on the conversation and if you can stop saying wow ( I get that you are interested but as a presenter try to control your emotions and if you can just listen & ask without the ooos and aaas and wows ) other than that good job.
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 6 ай бұрын
ፍቅር ስወድሽ ካነቼ ብዙ ተምሬ አለሁ ደግመህ ጋብዝልን እግዚአብሔር ትዳርሽን ያብርሀም የሳራ ያርግልሽ ማማዬ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@bettybelete3570
@bettybelete3570 6 ай бұрын
How you love yourself is how you teach others to love you.😊
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 6 ай бұрын
እኔም እኮ ፍቅር ይበልጣል ስምሽ ይመስለኝ ነበር የኔ ውድ በጣም ነው እምወድሽ እኔም ከ 5አመት በለይ እከታተልሻለው
@user-uf5ou8pp6u
@user-uf5ou8pp6u 6 ай бұрын
ፍቅር ጠፍተሻ እና ሁሌ ነው እምከታተልህ ሳሚ ❤❤❤❤❤ በጣም ጠቅሞኛል ለሂወቴ
@semeretesfay905
@semeretesfay905 6 ай бұрын
Wow she is brave and intellectual I hope everyone watch this
@missemebaite1994
@missemebaite1994 6 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር አስፈላጊ ምክር ስለለገሳችሁን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 6 ай бұрын
ዋው እናመሰግናለን ፍቅር ግን ለምን ጠፍሽ ዶ\ር ወዳጄ ጋር ምታቀርቡልንን ፕሮግራም እንፈልገኋለን
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 6 ай бұрын
You are full of knowledge ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክሸ
@yemsrachmintesnot7700
@yemsrachmintesnot7700 6 ай бұрын
Thanks Sam ❤, this program was awesome. I love you both and this is one of best video i get a lote.❤
@jerusalemademe7528
@jerusalemademe7528 6 ай бұрын
Fqr, she is the best one! thank you for this conversation Sami!
@user-uv3xm5wv6q
@user-uv3xm5wv6q 6 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-eq2wy6qo7p
@user-eq2wy6qo7p 6 ай бұрын
ፍቅር ይበልጣልን በጣም ነው እምወዳት ይሄው ቪዲዮቿን ሳይ 3አመት አለፈኝ
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ርእስ ነው ያቀረባችሁልን
@alemdagim699
@alemdagim699 6 ай бұрын
ደስ የምብል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን❤😍🙏
@user-rr5cg6km8m
@user-rr5cg6km8m 6 ай бұрын
I LOVE BOTHE OF U GUYS I,M FROM SOUTH AFRICA MIHRATEAB ❤ I LOVE THE ADIA OF LOVE U SELF BILLD U SELF THANKS
@FeruzTadesse-ko1pt
@FeruzTadesse-ko1pt 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ሳንች.ቆንጆ ቆይታ ነበር ብዙ እያስተማርከን ነዉ።
@Amenamen15925
@Amenamen15925 6 ай бұрын
Tnx so much ....self love is important ...and value ur self before any relationship
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 6 ай бұрын
The perfect and best guest in this show ever
@Flavio130
@Flavio130 6 ай бұрын
ሚገርም እይታ ነው እህታችን እናመሰግናለን💚💛❤👌👍
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 6 ай бұрын
ፍቅር ደጋግሜ ሰማሁሸ አንቺን ያዳመጠ ይድናል ያተርፋል
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 ай бұрын
ሳጆ አንተንና እዳንተ አይነት እራእይ ይዞ የተነሱትን አመስክኜአችሁ አልጠግብም በፀሎቴም አገዛችሁአለሁኝ የዚህ ዘመን ወጣቶች ነንና የመበላሸት እድሉ ሰፊ ነው ግን ወደጥፋት እዳንገባ እድንጠነቀቅ እረድታችሁናል የዛሬዋ እግዳችን ደግሞ ትለያለች የዘራነውን የምናጭድ አይመስለንም ነበር ወደፍት ለትዳራችን እዴት ታማኝ መሆን እዳለብንና እኛ ብረቱ ነን ማለት ሳይሆን ደካማችንን አውቀን መሸሽ እዳለብን ብቻ ብዙ ነገር ተምረንባታል ተባረኩ
@yisakdemisse1594
@yisakdemisse1594 6 ай бұрын
የሚገርም ምክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@fasikaamde6725
@fasikaamde6725 6 ай бұрын
It is v.Good interview She is blessed women
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 6 ай бұрын
ትምህርታቹ ምርጥ ሆኖ ሳለ ክላሲካል በዛበት
@anyany1230
@anyany1230 6 ай бұрын
እኮ ወሬውን ያምታታል አያስፈልግም😊
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 6 ай бұрын
ሳሚ ሀሪፍ ብሮግራም ነው እናመሰግናል
@serkalemdemelash1982
@serkalemdemelash1982 6 ай бұрын
Betam konjo koyita new "Ye kirstos ras Egiziabher new" sayiho yebete/kirstiyan ras Krstos new .yene konjo.
@etet3552
@etet3552 5 ай бұрын
Wow ደስ ስትል 🙏🥰በጣም አናመሰግናለን አህቴ ❤❤ልቦና የልው ባሌ ይስጥን ፍጣሪ 😢🙏🙏ይልግብቹ አሜንንን በሉ 🙏🙏🙏🥰🥰😢
@berryterefe7824
@berryterefe7824 6 ай бұрын
So truuuuuu… all women needs to be secured first.
@abrhamtesfay
@abrhamtesfay 6 ай бұрын
Samita.....tru program ena koyta neber enem bzu tmhrte temeribetal❤❤❤ gen ye classical volume bikenes ...
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 6 ай бұрын
ፍቅር ምርጥ መካሪ ናት 😘😘😘
@jemo5716
@jemo5716 6 ай бұрын
አዎ እግዚአብሔር ሢወድ ሠዉ ነዉ የሚሠጥ።🙏🙏🙏 ተባረኩ።
@user-sc8jr5vj8v
@user-sc8jr5vj8v 6 ай бұрын
ይመችሽእናመሠግናለን❤❤❤
@fithawihabte8074
@fithawihabte8074 6 ай бұрын
Well come, fqr programish des yemil new attfi please.Thanks sami.
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 6 ай бұрын
ሰላም ሳቺ እና ፍቅር ዋው እንደ ሁልጊዜው ምርጥ ነው ትምህርት ነው
@SemiraTemesgen
@SemiraTemesgen 6 ай бұрын
Masha Allah des yemil program neber fkrye des tyalesh yesewlj wedefetariw krb sli Hulu negeru new yemiyamrew yaneger demo banchi lay aychalew bertu
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx 6 ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ❤
@MdenaMohamed-go1vn
@MdenaMohamed-go1vn 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ አቀራረብ ከማጀቢያጋ
@christianhaile5793
@christianhaile5793 4 ай бұрын
I could finish the real talk it was very very interesting questions & answers but the background music really bother. Thank you any way! You both amazing person & smarter 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@weiniteklay4934
@weiniteklay4934 6 ай бұрын
Tanks fekerya❤❤💯💯💯🙏🙏
@beza2587
@beza2587 6 ай бұрын
tnx fikr big respect 🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 5 ай бұрын
Bewent simshe yimchal ewketshim betame yimarkal yne konjo mar nesh adinakish negn❤
@marthalove2995
@marthalove2995 6 ай бұрын
❤❤ ፍቅርዬ ድንቅ ሴት በጣም ነው የምወድሽ🎉
@user-ig7ub3gc3n
@user-ig7ub3gc3n 6 ай бұрын
በብዙ ያተረፍኩበት 🙏 ❤❤❤
@BEBITA-wf2ri
@BEBITA-wf2ri 6 ай бұрын
yalesh ye bible ewket des yilal you are full of knowledge fkrye❣
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 6 ай бұрын
ተባረኩ በሳል እይታ 🥰🙏
@yezialemtegibare976
@yezialemtegibare976 6 ай бұрын
ፍቅር ከዶ/ር ወዳጀነህ ጋር ጠፋችሁ
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 6 ай бұрын
ፍቅር ግን እንግሊዝኛ እይቀላቀልሽ አስቸግርሻል በተረፈ ጥሩ ምክርና ተሞክሮ ሰተሻል
@selamselam918
@selamselam918 6 ай бұрын
አረ ፖርት 2 እንፈልጋለን በጣም ባያልቅ እያልኩ አለቀ ። የበሰለች እና የማታስመስል ሴት።
@zenamamo5563
@zenamamo5563 6 ай бұрын
Be Blessed ❤
@user-di4ur7sh1w
@user-di4ur7sh1w 6 ай бұрын
ጣፋጭ ነሽ❤❤❤❤
@abebaba9310
@abebaba9310 6 ай бұрын
ክላሲካው በጣም ነው የሚረብሸው እሷን በደንብ እዳላዳምጣት ነው ያረገኝ😢😢
@user-tc2bm7ph7x
@user-tc2bm7ph7x 6 ай бұрын
አራበጣምነው ደሰይምለው እንደሰምይሲባል
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ በርቱ ቀጥሉበት
@haileyesusdemessie9552
@haileyesusdemessie9552 6 ай бұрын
I'm proud of you Fikr 🙏
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n 6 ай бұрын
ፍቅር እንኳን ደና መጣሽልኝ ናፍቀሽን ነበር
@hikmaredi6091
@hikmaredi6091 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ ክላሲካው ራሱ ዋው
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 6 ай бұрын
Amazing topic guys share
@aliy274
@aliy274 6 ай бұрын
ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዎዉዉ ነው ቀጥሉበት
@eyerusm721
@eyerusm721 6 ай бұрын
Either reduce or off this classical music we can't concentrate it . should we listen z classical or z conversation ?
@evt5aser51
@evt5aser51 6 ай бұрын
በርቱ❤
@mazamulat9624
@mazamulat9624 6 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤ምርጥምክርነው
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 6 ай бұрын
ፍቅርዬ ምርጧ ጠፍተሻል 😍
@tayba1611
@tayba1611 Ай бұрын
ጎበዞችበርቱ
@jerryethio7532
@jerryethio7532 6 ай бұрын
ሙዚቃው አቴንሽን ይሰርቃል ወይ ቢቀነስ ወይ ቢጠፋ
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@hamdiyaabdala8802
@hamdiyaabdala8802 4 ай бұрын
ግን ከምር ክላሲካው እኮ አሪፍ ነው ተመሥጣቹ እድታዳምጡ ይረዳል ምናልባት እኔ ስለምወድ ይሆናል ❤❤❤❤
@farukhussein2626
@farukhussein2626 6 ай бұрын
Amazing
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 6 ай бұрын
❤❤❤❤አንደኛ❤❤❤ፍቅርዬ
@user-pr5fp5uk7u
@user-pr5fp5uk7u 6 ай бұрын
የተናፈቁ 2 የሕይወት መምህሮቻችን ዶ/ር ወዳጄነህስ???
@user-ci8gu9cp3w
@user-ci8gu9cp3w 5 ай бұрын
It's nice
@seniasefa
@seniasefa 6 ай бұрын
Kiwala yalew kilaskale gin yirbshale egna yinantn dimtse new beterat. Mesmat menflegiw
@redietyime7453
@redietyime7453 6 ай бұрын
That was untold 💖
@bewkamro877
@bewkamro877 6 ай бұрын
እኔም እንዳፈጠትኩ አለቀ ትልቅና ጥልቅ ት/ት ነው እናመሰግናለን
@abebalema4080
@abebalema4080 6 ай бұрын
Mirt weyeyet yihen interview be classical crush aderekew sami pls degame classical atetekem betam eyetebesachew new yesemahut
@BeBetter25803
@BeBetter25803 6 ай бұрын
Background music is nice just lower it a little. Other than that I love your topics as always 😊 Fiker Yeneltal I love your thoughts
@amitagetachew5953
@amitagetachew5953 6 ай бұрын
Awo lower the volume of the background music
@hayme4396
@hayme4396 6 ай бұрын
ፍቅር ውዴ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
@lij_endu
@lij_endu 6 ай бұрын
classical beza yeknse mulu seat desayilm hasab yeserkal
@edomg4569
@edomg4569 6 ай бұрын
Your background music is way too loud and irritating at times.
@bewkamro877
@bewkamro877 6 ай бұрын
"እኔ ደካማ ነኝ❤❤❤"
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 6 ай бұрын
ሙሽሪት ምነው ጠፋቹ ከዶክተር ወዳጄ ነህ ጋር እየጠበኳቹ ነው
@zakiail9186
@zakiail9186 6 ай бұрын
ሁለታችሁም ትመቹኝ አላችሁ❤
የፍቅር ቀይ መስመር 🚩( red flag )
54:46
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 270 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 4,6 МЛН
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 28 М.
LA  CINTA NUESTRA HISTORIA
0:59
Santi
Рет қаралды 7 МЛН
I lost my kitten on the street😭 #cat #cats
0:32
Prince Tom
Рет қаралды 152 МЛН
CAA Conversion kit at ZAHAL 🎯
0:14
Zahal Youtube
Рет қаралды 39 МЛН