ፍቅር ይሰለቻል ?

  Рет қаралды 28,014

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

4 ай бұрын

Пікірлер: 102
@Abebech-ci8lx
@Abebech-ci8lx 4 ай бұрын
በናትህ ከሰማህ ለማኒያዘዋል ንገረዉ ለግዶችህ ሀሳባቸዉን ሳይጨርሱ በመሀል አታቋርጣቸዉ በልልኝ አተ አሥተዋይ ነህ የግዶችህን ሀሣብ በትግስት ታዳምጣለህ
@user-wp8is5gg1l
@user-wp8is5gg1l 4 ай бұрын
ትክክል ወላሂ የኔም ሀሳብ ነበር
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 4 ай бұрын
😂😂😂😂ደም ነውኮ የሚያፈላው እንግዶቹች ጋብዞ ስለራሱ ያወራል እኔም ሰልችቶኛል የሱ ነገር
@user-wp8is5gg1l
@user-wp8is5gg1l 4 ай бұрын
@@user-oe6kw3fl9d በጣም እነሱሊያወሩሲሉ የራሱን ገጠመኝ ይቀጥላል😂😂😂
@user-jb1mi6zd4z
@user-jb1mi6zd4z 4 ай бұрын
በራሱ ብትፅፉለት አይሻልም መልክት ከመላክ
@neima2690
@neima2690 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@hebshawit
@hebshawit 2 ай бұрын
ይሄልጅ ትህትናው ለሴቶች የሚሰጠው ምክር ይመቻኛ ል በዛላይም አተ የምታቀርባቸው ሰዋች ለሰው ምርጥ ትምርአለው ብዙ ተምራለሁ ከናተ ❤❤❤❤በርቱልን እናመሰግናለን
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc 4 ай бұрын
ንግግራቹ ደስስ ይላል ልብ ላለው ሰው ጥሩ ትምህርት ነው
@ameteselamtube7773
@ameteselamtube7773 3 ай бұрын
Thank you Kirubel & Samuel! bewetatnet endih ayinet Bislet silalachihu betam adnakiachihu negn. Sile wondna set Best friendnet alasfelaginet yawerachihut demo big lesson new. Lenante demo endetikoma Islamic Relation shipn lemekagnet bitmokru tiru new. Lenantem more lesson tagegnubetalachihu! biye asbalehu! TY ones more!
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 4 ай бұрын
ጓበዞች ናችሁ በርቱ ችት አድርጎ ይቅታ ማድረግ ለሚቀጥለው ህይወታችን አደጋ አለው ምክንያቱም ችት ያደረገው አስቦበት ስለሆነ ስለዚ ለችት አይደለም ገንዘብ ለሚጠይቅ ወንድ ይቅርታ አላደርግላትም የግል አስተያየት ነው ልብን ልብን የሰበረ ሰው ጋ መቀጠል ከባድ ነው ለሚቀጥለው ሰባብሮ እንደሚጥል ማወቅ ግድ ግድ ይለናል
@cell8316
@cell8316 4 ай бұрын
በጣም የምወዳቹ ሠዎች ፈጣሪ እዶሜ ከጤናጋ ይሥጣቹ❤❤❤❤❤
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ ወንድሞቻችን ኑሩልን እድሜ ይስጣቹ እንደ ሁልጊዜው ጥሩ ትምህት ነው
@neimak2207
@neimak2207 4 ай бұрын
ምርጥ ንግግር ምርጥ አገላለፅ ነው❤በተለይ እራሳቸውን ለማያዳምጡ ሰወች❤
@azebanbes
@azebanbes 4 ай бұрын
ዋው ሳሚ እና ኪራ ምርጦች ዶ/ር ወዳጄነህ ይቅረብልን ሳሚ
@samru1921
@samru1921 4 ай бұрын
I like the way you describe it ❤❤❤
@user-fk9vb4xd4e
@user-fk9vb4xd4e 4 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ሀሳብ እናመሰግናለን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
መደማመጣቹህ ደሰ ይላል ማሪምን ማናይዘዋልን ትናንት እየተከታተልኩት እንግዳው ሲናገር ጥሩ ናበር ግን አያሰወራውም በቃ ጥሩናው መከባበራቹህ
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 Ай бұрын
Thank you!❤❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 4 ай бұрын
ዋው ሁለት ምርጦች በርቱልን እናመሰግናለን
@sareseteng667
@sareseteng667 4 ай бұрын
ኪራየ የኔ አስተማሪይ❤
@user-qc4mg5pt8j
@user-qc4mg5pt8j 4 ай бұрын
በጣም ነውኮ የፍቅር ህይወት ምክር እምትሰጡት በርቱ ❤❤
@user-ie7dz4pc2c
@user-ie7dz4pc2c 4 ай бұрын
የማይሰለች ፍቅር የ እናት ነው ከዛ ውጪ ግን እኔ መሳም መዳበስ መብዳት ብቻ በቂ ነው
@user-wp8is5gg1l
@user-wp8is5gg1l 4 ай бұрын
ወይ እናተልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 ай бұрын
Thanks❤
@Kalkidan5244
@Kalkidan5244 4 ай бұрын
ምርጦችየ ❤👌
@meseretadamu3362
@meseretadamu3362 4 ай бұрын
ቆይታችሁ ደስ ይላል ግን ማይኮቹ ምቾት ነስተዋችኋል። ለሚቀጥለው ሌላ መፍትሄ ፈልጉ በተረፈ ግን👌
@titieti1880
@titieti1880 4 ай бұрын
እኔ ግን መመለስ የለባቸውም ነው የምለው ግን ደግሞ ችግሩን መፍታት ከቻሉ ድጋሚ የማይደገም ከሆነ አላውቅም ግን ብቻ የተሰበር እቃ ደጋሚ እንደነበር መመለስ አይቻልም ግን ያው መጠገን እንጅ ስለዚህ ከመግባታቸው በፊት በደንብ ቢታሰበት😊
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 4 ай бұрын
ልክ ነህ single መሆን ጥሩ ነው እራስን ለማዳመጥ ግን በጣም ከባድ ህመም ነው
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 4 ай бұрын
ሁለት እንቁዎች እንካን በሰላም መጣቹ❤❤❤
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 4 ай бұрын
ክብር ያድልልን
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እኔሰ ያጎቴን ልጀ አገባሁ እንዴት ደሰ ይላል 2ጊዜ በወንደ ገንዘቤ ጊዜ ተሰፋ አጨለምቡኝ አልሃምዱሊላህ አሁን ግን የአጎቴ ልጀ ነው መበደል አልችልም እሱም እንደዛው በጣም ደሰ የሚል ፈቅር ሙስሊሞች ዘመዳችሁን አገብ በተለይ ባሆኑ ሳአት
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw 4 ай бұрын
😢😢
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw 4 ай бұрын
ብሀላችን የት ገባ እረ ተው 😢😢
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 4 ай бұрын
​@@WebalmeTnaw ሀይማኖቴ ከፈቀደ ከሀይማኖት በላይ ማንንም ማስፈቀድ ባህል ወግ ብሎ ነገር የለም
@Lubaba-kr5do
@Lubaba-kr5do 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም የምወደው ልጂነበር አባቴእቢአለኝ አያቱና አያቴወንድምናወንድም ናቸው እና ሥንት እየለመነኝ እቢብየ ዛሬ ለደምኩኝ ዝብየ ብገባ ብየ ያረቢ አሂንም ካላገባ ብመለሥ ደሥተኛነኝ እኔ ልቤተሠብሮ ብሬንም ከድቶኝ ተበድያለሁ እፍፍፍፍ እረወንዶች
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 ай бұрын
@@WebalmeTnaw 🤣🤣ባህል ለከሀዳ እንጀ ለሙስሊሞች ባህል የሚባል ነገር የለም ሀይማኖት እምነት አላህ ያዘዘን ብቻ ነው
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 4 ай бұрын
አገላለጣቹህ ደስስስ ይላል ውድ ወንድሞቻችን በርቱሉን እናመሰግናለን ላካፈላቹሁን ምክር❤❤❤❤
@zeinashelias182
@zeinashelias182 4 ай бұрын
Thnak you❤️
@marye577
@marye577 4 ай бұрын
ዋዉ እንዴት እንደ ምወዳችሁ ክበሩልኝ❤
@fireyotalemu1689
@fireyotalemu1689 4 ай бұрын
Tebarku❤❤❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 4 ай бұрын
አህለን ኪራ እየቆይህ ነው ግን እስኪ ላዳምጥ
@raamii11
@raamii11 4 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤
@alemsemu7617
@alemsemu7617 4 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤❤❤
@gdu5557
@gdu5557 4 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርካቹ💜
@meriteklay8288
@meriteklay8288 4 ай бұрын
ዋውውው❤❤❤
@lincktech1119
@lincktech1119 4 ай бұрын
Atesemamu zeme belachehu…tekerakeru I see those problem…
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
ዋው መውደድ በእይታ ያላችሁት ቀልብህ የሚወደውና የማይወደው ሰው አለ ማለት ነው እናመሰግናለን የፍቅር መሀድሶች በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 4 ай бұрын
ጥሩ ምርጥ ጓደኛ ነበረኝ እና አግብቶ ሚስቱ ለምን አልተጋባችሁም ትለኝ ነበር እሱም ወልዶ እወድሽ ነበር ግን ስሜቱ አይታወቀኝም ነበር አለኝ ከዛ በሗላ የወንድ ጓደኛ ሲባል እንደማይሆን እርግጠኛ ሆንኩ
@mulatufeyisa6520
@mulatufeyisa6520 2 ай бұрын
Samiyee bexam sibeza adnaqi neny wade gexerochum naana awaran iniwodihalen
@fasillead3766
@fasillead3766 4 ай бұрын
አረ ወገን ያን ሰው ከምትሉ ያችን እያላችሁ ብታዎሩ ጥሩ ነበር😢 ሀሳባችሁ ጥሩ ቢሆንም የንግግር ብስለት ግን ይጎሌችኋል አስቡበት ❗️❕
@EdenTaye-zj4ew
@EdenTaye-zj4ew 4 ай бұрын
😅😅😅😅እረ እኔ ስለባሌ ስለ ሁሉነገሬ ማወራው ጎደኛ እለኝ ግን7አመት የfb ጎደኛዬ ነው በአካል አላውቀውም ግን ምርጥ ሚስጥረኛዬነው እሱም ማያወራኝ ነገር የለም
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 4 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 89 የሰው እድሜው 70ቢበዛ 80ነው ከዚህ ቢበዛ ግን ድካም ነው ይላል ለዛም ፍቅር ዬለን😢❤ ዬኔ እንቁወች በርቱ ኪራእና ሳሚ
@user-em7je2lk2s
@user-em7je2lk2s 4 ай бұрын
ትለያላች ✅✅✅👌
@user-ou9jy9hu1b
@user-ou9jy9hu1b 4 ай бұрын
ከናትብዙትምራለሁበርቱ❤❤❤❤
@heavenheavily2539
@heavenheavily2539 2 ай бұрын
lemen endehone balakem kezy befit eneberuten video mayet tenesh yekebdegi neber just becaus of kehuala beneberew classic. yezarew gen arif new. yagiaw gen hasabe lela bota endibeten yaregew neber.
@abebalema4080
@abebalema4080 4 ай бұрын
Kirachen❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
kiraye life bedenb asitemirakalchik mn ala hulum sew endezi ayent hasabi benorew betely be r/ship west wow🎉
@user-ms5zo3oo5m
@user-ms5zo3oo5m 3 ай бұрын
Manew engdaw?
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 3 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🤲
@user-vk3be9rs2m
@user-vk3be9rs2m 4 ай бұрын
❤🎉
@princess4698
@princess4698 4 ай бұрын
Kiraye ❤️‍🔥👑
@bethelehemadmasu4215
@bethelehemadmasu4215 4 ай бұрын
😚😍
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
እኔ ግን እምነት ፍቅር አለ ብዬ አላምንም ብቸኝነቴን ወድጀዋለዉ 😢
@user-wq6sj5jn4c
@user-wq6sj5jn4c 4 ай бұрын
😢ምርጣቹየ❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen
@Abarosi328
@Abarosi328 4 ай бұрын
Kiru please lawara tiliki chigiri wusti negni lanagiri faligalwo😢😢😢
@user-bu3ks8bg7u
@user-bu3ks8bg7u 4 ай бұрын
Siwedachu❤
@yaftu4379
@yaftu4379 4 ай бұрын
የናተምክርያስፍልገኛል እናተሐኪምናችሑ የእውነትበጣም ለሕይወት አስፍላጊነውየናተትምሕር
@user-wn4ef6ko1d
@user-wn4ef6ko1d 4 ай бұрын
እስቲ በማርያም ከኤክሳቸው ጋር ስለሚያወሩ ወንዶች ምን ትላላቹ 😢😢😢😢
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 4 ай бұрын
አያስፈልግም ማውራት
@user-sr3do4vp6q
@user-sr3do4vp6q 4 ай бұрын
ሁሉም ሰው ሚጠቅመውን ያቃል
@abebalema4080
@abebalema4080 4 ай бұрын
Rebound ayseram yezan sew lib tesebraleh like metekemiya new metaregat or metaregew
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
ፍቅርኛ ሳኖርኝ ቤስት ፍርድ ካለኝ እስ ፍቅርኛ ስይዝ ላስቀይመው ልለየው ባይሆን ፍቅርኛ እያለኝ ቤስት ፍርድ ብይዝ ነው መጥፍ
@Hgfy187
@Hgfy187 4 ай бұрын
ግንኮ የኪራ ቤት መስሎኝ ነበር የት ነው ያለሁት
@beliyuclient
@beliyuclient 4 ай бұрын
Me to😂
@user-sr3do4vp6q
@user-sr3do4vp6q 4 ай бұрын
🙏🙏sus eyehonachbgn new yefkr smetun balakm ewketun gn bedenb eyemegebachugn new amesegnalehu🙏🙏
@yordanosamare1065
@yordanosamare1065 4 ай бұрын
We don’t need the background classical 😢 it gives uncomfortable vibe. Thanks.
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 4 ай бұрын
ሁለት የፍቅር ምሁር ❤❤❤
@simbootewahidoo4018
@simbootewahidoo4018 4 ай бұрын
እንዴት እንደ ሚወዳችሁ ❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 4 ай бұрын
ዛሬአንደኛ ነኝ ቤተሰብ
@ethiopian_podcast
@ethiopian_podcast 4 ай бұрын
🥇thank you 🙏🙏
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
ወንድን ልጅ መችም ብልጥ እንደ ሆነ ነው ማቀው
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 4 ай бұрын
ያገሬ ልጅ ነዋ ናዝሬት በጣም አስተማሪ ዉይይት ነዉ
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 4 ай бұрын
በጣም የምወዳቹ ሠዎች ፈጣሪ እዶሜ ከጤናጋ ይሥጣቹ❤❤❤❤❤
@birkemamu4971
@birkemamu4971 4 ай бұрын
ክብር ያድልልን
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ
48:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-
1:13:31
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 103 М.
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 156 М.
Самодельное ухо?!? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 3,7 МЛН
Who will make it?
0:19
The Stella Show
Рет қаралды 8 МЛН
POR QUEEEEE DIVERTIDAMENTE !!! #shorts
0:15
LARISSALADA - LARISSA GOMES
Рет қаралды 20 МЛН
Когда вода попадает в нос при плавании
0:35
Silver Swim - Школа плавания
Рет қаралды 3,1 МЛН
ОРЕЛ который 20 ЛЕТ летал с GPS трекером 😱 #Shorts
0:28
Who will make it?
0:19
The Stella Show
Рет қаралды 8 МЛН