No video

//ባለትዳሮች// "ከፓርላማ አባልነቱ በላይ ለእኔ ትንፋሼ ነው ... አብረን ነው የምንሞተው " የሚገርሙ ሁለቱ ፕሮፌሰሮች /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 52,365

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ዶ/ር ታደለ ቡርቃ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት እና ባለቤታቸው ዶ/ር ተስፋነሽ ተኖሬ የትዳር ህይወታቸውን አጋርተዋል፡፡
Join us as Dr. Tadele Burka, a member of the House of Representatives, and his wife, Dr. Tesfanesh Tenore, share insights into their married life."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 131
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 Ай бұрын
መቅዲዬ የዛሬዎቹ ደግሞ ገራሚ ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸው አሜን!
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
በእዉነት ይህ መታደል ነዉ ❤ ጌታ እስመጨረሻዉ በቤታችሁ ክብሩን ይዉሰድ ❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Ай бұрын
መቅደስ ዛሬ ደሞ ለአገራችን ብቻ ሳይሆን ለአለም ምሳሌ የሚሆኑ ባለትዳሮች ናቸው መፀሐፍ መሆን ማስተማር የሚችል እውነተኛ ታሪክ ነው እና እድሜና ጤና ይስጣችሁ በቅዲ ከእንግዶችሽ ሁሉ ልዩ ናቸው ተባረኩ
@ashenafiassefa3136
@ashenafiassefa3136 Ай бұрын
አቤት! የጌታ ሞገስ በእካል ይታያል ስሙ ይበረክ ይህ ነው ትዳር ማለት ግን ሰዓት በጣም አጣር ።part 2 ሰላ ልጆች አሰተደዳግ እንጠብቃለን ይህን የህይወት ተሞክሮ ሰላከፍለቹን እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክችሁ።
@asnakechhunde7490
@asnakechhunde7490 Ай бұрын
ክፍል ሁለት ቢኖረው እራሱ ቁጭ ብዬ ነበር ማየው አስቡበት ሚቻል ከሆነ በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ነው❤
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx Ай бұрын
መቅዲዬ የዛሬው የባለትሮች ፕሮግራምሽ የሚገርሙ ናቸዉ ❤ ዋዉ ዋው ጥልቅ የሆነ ትዳር ነው ትምህርት ሰጪነቱ የበዛ ሁሉም ሰው ቢያደምጠው ተጠቃሚ የሚሆንበት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@simretabebe4880
@simretabebe4880 Ай бұрын
በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት አግኝተንበታል : ሰዓቱ ግን አጠረ: መቅድዬ ስለ ልጆች አስተዳደግ ብጠየቁ ጥሩ ነበር ምክንያቱም በጣም ጎበዝና ጀግና የሆኑ ልጆች አሉኣቸው...ዶ/ር ተደለ እና ዶ/ር ተስፋነሽ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እወደችኋለን።
@user-zk8xw1ni3o
@user-zk8xw1ni3o Ай бұрын
ትውልድን የሚያስተምር ነገር አቅርቡ ልክ እንደ ታዴ እና ተስፉ ያሉትን የኔ መልካሞች እዚህ ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል ጸጋውን ያብዛላችሁ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Ай бұрын
በእዉነት ይህ መታደል ነዉ የሠማይ አምላክ የድንግልማሪያም ልጅ ይክበር እንዴት ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው እውነት ነው እግዚአብሔር ያለበት ትዳር ሁሌም ጣፋጭ ነው ትዳራችሁ ይባረክ
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b Ай бұрын
ምርጥ ሴት ቤት ውስጥ ሚስት ከወንድ እኩል አይደለሁም የባሌ ትዛዝ አከብራለሁ ያለቺው ተመቸኝ እንዲህ ነው አብሮ መዝለቅ
@yeshiworkhabte8672
@yeshiworkhabte8672 Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ። ትልቅ የህይወት ምስክርነት
@belayethiopia
@belayethiopia Ай бұрын
This is the best of marriage counciling, the best of motivational speaking, the best of humanity, and an a thoughtful example of of what human should be for all audience under one God. These kind of couple are what makes me be proud Ethiopian. Mekdi we love you too
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Ай бұрын
ጎሽ መቅዲ ፍቅር እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አንቺ ደግሞ ትመጥኝዋለሽ ስወድሽ እኮ በዚህ አያያዝሽ እባክሽ ጠቅላዩን ከእመቤቲቱ ጋር አቅርበሽ ታሳዪናለሽ በርቺ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
ይሄ ስይጣን ደግሞ ምን ከርሱ ጥሩ ነገር ይገኛል ብላ ነው እርሱን የምጠይቀው እዛው በፀበላቹ አይኑን ማየት አንፈልግም እግዚአብሄር ለዚች ምስኪን ሀገር ብሎ ከዚህ ስይጣን ገላግሎ መልካም መሪ ይስጣት
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Ай бұрын
አሐሚን​@@emebetzewde7492
@tsegayealemayehu175
@tsegayealemayehu175 Ай бұрын
የሀገሬ ጀግኖች የትውልድ ምሳሌዎች ምርጦች ድሮም ዘንድሮ ፍቅራቸው ያው ነዉ እውነት ገራም ለየት ያሉ ባለትዳሮች የእኛ እንቁዎች እድሜና ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር ❤❤
@eshetugutema4361
@eshetugutema4361 Ай бұрын
ኧረ መቅዲ, በስመአብ ከየት ነዉ ያገኘሻቸዉ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ. እናመሠግናለን ይደገም......
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho Ай бұрын
Bexam
@mesfintelore8631
@mesfintelore8631 Ай бұрын
የእናንተ ትዳር በሚዲያ ለይ ወጥታችሁ ከገለጻችሁት በላይ በጣም ጥልቅ የሆነ ምስጥር ያለበት ትልቅ አስተማሪ የሆነ ትዳር ነው እኔ በቅርበት አውቃለው ያልተገለጸ እንድሁ በመኖር የምታሳዩት ብዙ ነው ለሁሉም ባለትዳሮች ትምህርት ናችሁ ስለእናነተና ስለልጆቻችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ
@AliaWatad
@AliaWatad Ай бұрын
መልካም ሚስት ማለት መታዘዝ ነው ስትል ምን ዓስታወስኩ እኔ ባለቤቴ ሁልጊዜ ምግብ ሳቀርብ እጀን ዓሰታጥቢኝ ይለኝ ነበር እኔ ደግሞ ደክሞኝ ምግብ ሰራሁ ታጥበህ እንብላ እለው ነበር እናም ዓድቀን ምግብ ዓቀረብኪ የጂ ውሀ አለኝ ታጠብና እንብላ ስለው አስታጥቢኝ እኔም እልህ አለብኝ አላረገውም አልኩት ሁለታችንም ፆማችንን አደርን መታዘዝን ተማርኩ
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o Ай бұрын
ክክክ
@yeneMB
@yeneMB Ай бұрын
Wanawu memaru newu...gin it depends on hasband
@FiromeAmen
@FiromeAmen Ай бұрын
ያንቺስ ከፋ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
የአበሻ ወንድ እባክሽ በተለይ የአሁን ዘመን ባሎች ክብር አይወድላችውም ዝቅ ስትይ ጭንቅላትሽ ላይ ይፀዳዳብሻል
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho Ай бұрын
Enem 😂
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከቹ ለትዉድ አርያ የምሆኑ ነቸው 🎉🎉🎉❤❤❤
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Ай бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ረጅም ዘመን እንድትኖሩ የአምላክ ፈቃድ ይሁን
@NafarraSA
@NafarraSA 29 күн бұрын
ስለዚህ ቤተሰብ እኔ ምስክር ነኝ! ዶ/ር ታደለ ለህዝብ ጥቅም ፣ ለማህበረሰብ አገልግሎት ብርቱ፣ ታታሪ እና ቅን ሰው ናቸው! እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! You're as good as your words❤
@user-kd2dj9sp1k
@user-kd2dj9sp1k Ай бұрын
ማሻአላህ አብራቹ ዝለቁ እስከመጨረሻዉ ወይ የኔ ማልቀስ ምንልይባላል ልዩ ናቹ
@AyoK-jy6jd
@AyoK-jy6jd Ай бұрын
ዋውው እንደዚህ አይነት ፍቅር ይሰጠን
@asmamawhaile676
@asmamawhaile676 Ай бұрын
በጠም ደስ አሌኝ ዶ/ር ታስፋነሽ ተሎሬ ስለየሁሽ !!! አንች ከዚህም በላይ ነሽ ጋና ብዙ እንጣብቅሸሌን!!
@liul1985
@liul1985 Ай бұрын
ዋው የተባረከ ቤተሰብ !!! ዶክተር ታደለ ከ2 ዓመት በፊት Gage University college ‘strategic management’ ማስተርስ ፕሮግራም አስተምሮኛል:: ያኔ በትምህርቱ መሃል ስለትዳሩ መልካምነትና መተሳሰብ ልጆች አስተዳደግ በሚያስቀና መልኩ ይነግረን ነበር ዛሬ ደግሞ በሚዲያ ስላየሁት ደስ ብሎኛል :: በድጋሜ ተባረኩ ዘመናችሁ በፍቅር ይጃጅ !!!!!!!!❤
@asratbegna2759
@asratbegna2759 Ай бұрын
አምላኩን በቤቱ ያከበረ ሰው በነገሩ ሁሉ ጌታ ጣልቃ እየገባ እንዲህ ለምስክርነት ያበቀዋል:: እናንተም ትውልዶቻችሁም ተባረኩ::
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 Ай бұрын
በጣም መልካም ሰዎች ናችሁ :: እድሜና ጤና ይስጣችሁ ::
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
መቅዲየ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እንዳይቃረጥ ❤
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Ай бұрын
አቤት ! የጌታ ሞገስ በአካል ይታያል ስሙ ይባረክ ይህ ነው ትዳር ጌታ የሚታይበት ትንቢተ ዳንኤል 12፥13 እንዲያነቡ ጋበዝኩ ለዘላለም ክብሩ ይገለጥባችሁ
@tigistdaniel6985
@tigistdaniel6985 Ай бұрын
Waww Dr Tade and Dr Tasfu , labzwoch latidrna latimhrt gozo hullum mesale endhonchwu ,geta haun degimom lahagri batidar mesela honchwalna worat yelelbt ntsew fikrachw ahunm endwotrwu endamarbchw selaenate geta yekibarii !!
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h Ай бұрын
#እግዚአብሔር_ገኖ_የሚታይበት_ውብ_ትዳር!...ጤናና እረጂም እድሜ የምታመልኩት አምላክ ይስጣችሁ!...#EBS_ስለልጆች_አስተዳደግም_ፕሮግራም_ስሩ!
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Ай бұрын
ዋው መቅድ ሁሌም ይሄን ፕሮግራም እከታተላለሁ ከዚህም በፊት ብዙ ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆኑ ባለትዳሮች ይቀርባሉ የዛሬዎቹ ደግሞ ይለያሉ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቸው በጣም እናመሰግናለን ይሄን ያየ ሁሉ ብዙ ነገሮችን ያተርፍል❤
@ermiasmoges2598
@ermiasmoges2598 Ай бұрын
በጣም የምወደው ሞዴል መምህሬ ነው ትዳራችሁ ለበረከት ይሁን
@ZaharaDawud
@ZaharaDawud Ай бұрын
ትክክል ነህ ዶክተር ገነትም. ሆነ ጋሀነብ የምናደርገው እኞውነን ትዳር አክባሪውን በደንብ ያስከብራል! ዶክተሮቹ. እናመሰግናለን
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Ай бұрын
Wow ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሬ ይስጣችሁ😇🇪🇹
@user-ej9fh7wd7z
@user-ej9fh7wd7z Ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@kiya-man
@kiya-man Ай бұрын
1000ዓመት ያኑርልን
@yared7699
@yared7699 Ай бұрын
ዋው እኔም ባሌን እወዳለሁ አከብራለሁ ብዬ አሰብ ነበር ያናንተ ለየት ይላል በጣም ደሰ ትላላቹህ መቅዲ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@meazagebremedhin6870
@meazagebremedhin6870 Ай бұрын
❤❤❤ ሕይወታችሁ ለብዙዎች ትምህርት ነው ዋው ዋው በማለት ጨረስኩት ለራሴም ብዙ ቀሰምኩ ቀሪው ዘመናችሁ የደስታ ይሁን❤❤❤❤
@aleyh800
@aleyh800 Ай бұрын
መጸሐፍ እያነበብኩነውየመሰለኝ የሚገርም ማንነት ❤❤❤❤የቶነረበት ህይወት
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡❤❤❤❤❤
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
ዋው ❤ ከ ሀይምሮ በላይ የሆነ #ፍቅር እንዳለ ዛሪ ያሳየኝ አምላክ #እግዚአብሔርን ይመስገን
@alimayimam5761
@alimayimam5761 Ай бұрын
ኡፍ። መቅዲ ዛሬ ያቀረብሽልን ባለትዳሮች ለሁሉም አረዓያ የሚሆኑ ናቸው። አላህ እስከመጨረሻው ይባርካቸው።
@mababa6556
@mababa6556 Ай бұрын
I cried. blessed people. may god be with you always. I think this is lesson for others. please all people try to learn from this
@ge821
@ge821 Ай бұрын
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ( በፓርላማ የህዝብ ተጠሪ) ስለ ትዳራቸው የተናገሩት ነገር ሁሉ ደስ ይላል ግን የኛ አገር የፓርላማ አባል ማለት ደሞዝ እስከተከፈለው ፣ በነፃ የሚኖርበት ቤት እስከ ተሰጠው ፣ ልጆቹን የሚያመላልስ V8 ከነ ሾፌሩ ስከተሰጠው ድረስ ፣ እጁን እያወጣ ህዝብ ላይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስፀድቅ ፣ተማሪዎች ሲታፈኑ ተቆራርጠው ሲገደሉ ፣ቤተ እምነቶች ሲቃጠሉ ፣ካህናት ሲታረዱ ፣ የእርጉዝ ሆድ ሲቀደድ ፣ ቤት በነዋሪዎች ላይ ሲፈርስ ፣ አገሪቷ በውስጥ ተፈናቃይ በአለም አንደኛ ሲትሆን ፣ በሰላም ወጥቶ መግባት የሚያስጨንቅ ቢሀን ፣ አገር በጦርነት ቢታመስ ፣ የማይሞቀው የማይበርደው እጁን እያወጣ በንፁሀን ደም እንጀራውን የሚያበስል ፣ እሱ እስጠገበ ድረስ የህፃናት መታረድ የማይገደው ማለት ነው ቢመርም እውነቱ ይሄ ነው ። ጓዳዎት ጥሩ ሊሆን ይችላል እንደ ጲላጦስ ግን እጅን ታጥቦ ከደም ፀድቻለሁ ማለት አያስኬድም. ፣ ያልተማረ ሰው ለመንግስት ቢያሸረግድ ብዙም አይገርመኝም ፊደል የቆጠረ በእውቀቱ ሰርቶ ማኖር የሚችል ሰው በተለይ የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሰው እንዲህ አይነት ቦታ (ፓርላማ ) ሲገኝ ከአራጆች ሲተባበር ይቀፋል ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ክብራቸው በነውራቸው ነው የጌታ ቃል
@tamiratmekonnen3413
@tamiratmekonnen3413 Ай бұрын
Dr Tadele Bureka and Dr Tesfanesh Tonere
@user-lw2bg3tz4q
@user-lw2bg3tz4q Ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ 🌹💓🌹💓🌹🌻🌱🌱💚💚💚
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b Ай бұрын
መቅዲ እንደዚህ ለብዙ ሴቶችና ወንዶች አርአያ የሚሆኑ ስዎች ማቅረብሽ ቀጥይበት ትዳር እኩል ነን በሚል አይመራም
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 Ай бұрын
በእዉነት ፈጣሪ ቃሉ የነገሰበት PHD በእዉነት ትርጉሙን ያገኘበት ቤተሰብ .. ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቸው።
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
Ewent ke hone yalut hula betam.temechetogal temeret wesejabetalew ❤❤❤
@tigistdaniel6985
@tigistdaniel6985 Ай бұрын
Ewnat nw gena tamrii honan yetidarn dastgnat ensun sinye engoga nber ,baqe yetngrut hullum kehywotachw nw uffff endet dasi endemlu hllum ende musraa ejuan yezo nw yemhedaw hullum musurye nat sel ewntun nw !!
@AmeleFentahun
@AmeleFentahun Ай бұрын
ወይ መድረክ ❤ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤ አጠረ በጣም 😊
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 Ай бұрын
Wow what an amazing family. God bless you.
@user-kd2dj9sp1k
@user-kd2dj9sp1k Ай бұрын
የፍቅር አገላለፃቹ ልዩ ነው
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንዴት የሚገርሙ ናቸው። ፍፁም የሆነ ፍቅር እና መከባበርን ያየሁበት ትዳር ነው።እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው። ብዙ ተምሬያለሁ በተግባር እንድኖረው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr Ай бұрын
wow amazing husband and wife. I learn a lot for this family . God bless you more and more
@merrydemissie2100
@merrydemissie2100 Ай бұрын
birhanachu besew hulu fit bera sle enante egziabher yimesgen🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Ай бұрын
እናተ ይተባረካችሁ ባልና ሚስት ናችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@yoditgerie2998
@yoditgerie2998 Ай бұрын
God bless your family 🙏🙏i can see my parents on them and I thankful my God to be their child 🙏🙏🙏🙏
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Ай бұрын
በጣምደድየሚሉባለትዳሮችናቸው፣ፍቅርንበቃልብቻሳይሆንበተግባርየኖሩትምርጦችእንደእናተአይነትፍቅርንለኛምየደስታኑሮይስጠን
@JMCH555
@JMCH555 Ай бұрын
Wow!!! May God bless you and your family more 🙏 thank you for sharing your life experience
@user-gp8wn1hp2l
@user-gp8wn1hp2l Ай бұрын
❤❤❤❤❤የእኔ ምርጦች እግዚአብሔር ስለእናንተ ይባረክ።
@demetura5227
@demetura5227 Ай бұрын
This very blessing🙏🙏🙏God bless your marriage.
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ማሻ አሏህ ብያለሁ
@lidiyaab-e5f
@lidiyaab-e5f Ай бұрын
Wow🤩🤩 beka wow lela kalat yelegm!!! wotatochi endezh aynatochun newu ende msale mayet yaleb. This is GOD's will for all of US.
@YesuSira
@YesuSira Ай бұрын
Le Egziabher misgana yigbaw bezi zemen sint gud bemnsemabet beminaybet ehen mayet bemechalachin dess bilognal. Egziabher keriw zemenachun yibark!
@henokabraha6435
@henokabraha6435 18 күн бұрын
God bless you 🙏
@kasahuneshete3328
@kasahuneshete3328 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ገና ነው ይቀጥላል
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
Betam yetemechug bal tedaroch sayeselecheg new yadametekut so wow
@ZemedeGetachew
@ZemedeGetachew Ай бұрын
ከእግዚአብሔር በታች ለኛ ለቀጣይ ትዉልድ ት/ትና መንገድ ሆነቿል እግ/ር ይበርከችሁ::
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 Ай бұрын
የእውነት እየኖሩት ከሆነ well done
@nardialemu204
@nardialemu204 Ай бұрын
Geta hoy endet endkenauachu byesus sem endzim aynet tdar ale regime edme ktena ga temgnewlachu ❤❤
@user-nx5uj8kh3d
@user-nx5uj8kh3d Ай бұрын
እግዚአብሔር የረዳችሁ ናችሁ። ❤
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope Ай бұрын
Thanks, Informative!
@mahletfisseha4055
@mahletfisseha4055 Ай бұрын
Wow what a wonderful marriage couple…god bless your marriage
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 Ай бұрын
ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 Ай бұрын
God bless this family❤️!
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Ай бұрын
Endi Ayine baletidaroch bezi birogram yeqerebe ayimesilegnim berigit endi heloch gaa aychalhu Balebetu yakbirln❤❤❤🙏
@tigistaman7767
@tigistaman7767 Ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅር ይብዛላቹ🙏🙏🙏
@hawiguteta8422
@hawiguteta8422 Ай бұрын
Egziabiher zemenachewn yebark yelibachewn meshat hulu yefetsimilachew
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b Ай бұрын
ሴት ምርጥ ከሆነች በእውነቱ ወንድ እንደፈለገች ይሆንላታል
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 Ай бұрын
ጣፋጭ
@Aster-yd2hw
@Aster-yd2hw Ай бұрын
የተባረካችሁ ባለ ትዳሮች ናችሁ፤ የካውንስሊንግ ስራ ብትሰሩ በጋብቻ ዙሪያ
@nebiyutagesse46
@nebiyutagesse46 Ай бұрын
Egzabhir sykaber endeh new dr tade and tesfu ❤
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 Ай бұрын
Please part 2
@mastewaldagne4016
@mastewaldagne4016 Ай бұрын
መቅድዬ አንድ የምትያት አባባል አለች በጣም ልብሽ ሲነካ ይገርማል። አንድ አሳብ አለኝ ባለትዳሮች ሆነዉ ብዙ አመት ሳይግባቡ የተስማሙ መስለዉ የኖሩ ለለዉጥ ያህል ብትጋብዙ?
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
❤❤❤
@wossenebolka6055
@wossenebolka6055 Ай бұрын
wow geta yabizalchu isike shibet shimigina minim malet iyichalm.
@user-gk5cl8yl3q
@user-gk5cl8yl3q Ай бұрын
የዛሬዎቹ ገራሚ ናቸው እግዚአብሔር አይለያችሁ
@tesematadesse2639
@tesematadesse2639 Ай бұрын
የብዙ ሰዉ ደም በእጅህ ላይ አለ፡ የመጣውን ሁሉ እጅ እየወጣህ ህፃናት ታስጫራጭለህ : ከዚህ የተሳካ ትዳር አለኝ ትላለህ
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 Ай бұрын
ዪሄ ዪደገምና ዪሰማል
@woinishetabera1804
@woinishetabera1804 Ай бұрын
Wow betam new yastemarugn😊
@user-go6yj5rj3g
@user-go6yj5rj3g Ай бұрын
ዋውው❤❤❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Enquan desyalachu ❤❤❤
@Tmttmt-du9ee
@Tmttmt-du9ee Ай бұрын
Edma matusala yestachu inante lesw hulu mesala temhirte ewkete nachu
@SukoSilo-ce8gb
@SukoSilo-ce8gb Ай бұрын
በጣም አሪፍ ግዜ ግን ስአቱ በጣም አጠረ ትንሽ ብትጨምሩበት
@astermarta4031
@astermarta4031 Ай бұрын
Andand Balochi kemiste enate yemilu Balochi mni ylalu
@ethiolove2517
@ethiolove2517 Ай бұрын
❤❤❤wowowo
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 Ай бұрын
ሃሃሃሃሃ ኣረ አትበይ መቅዲ ስንት ጊዜ ልንገርሽ 😂 comedian ዶክሌን ነው የምታስታውሽኝ ሃሃሃሃ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Ай бұрын
ማሻአላህ
@asenaqechadumco5073
@asenaqechadumco5073 Ай бұрын
wawawaw omg😊😊😊❤❤❤❤
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 33 МЛН
በጎ ተፅዕኖ : በዮሴፍ በቀለ :ከዘማሪት ሰላም ደስታ ጋር ከፍል 3
31:16