/ባለትዳሮቹ/ "ስንጋባ ማንኪያ ስላልነበረን ሻይ በእንጨት አማስለን ጠጥተናል"ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ እና ሰአሊ ውበቱ ጀመረ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 217,730

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 586
@agapezeortodox
@agapezeortodox 2 жыл бұрын
የተወደዱ ቤተሰቦቻችንን ስላቀረባችሁ ደስ ብሎኛል፡፡ ፋንትና ውበት እውነት የሚዋደዱ ናቸው፡፡ ፋንት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነትና እርግጠኝነት ይገርመኝ ነበር፡፡ ያመኑት ስላላሳፈራቸው አምላካቸው እኛን ብዙ አስተምሮናል፡፡ ዘመናችሁ ይርዘም፡፡
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ከልጅነት እስከ እውቀት ያሳደገችህ ተወዳጁ ወንድማችን ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏❤❤❤❤
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 2 жыл бұрын
አሜን
@endalakachewtehruye7543
@endalakachewtehruye7543 2 жыл бұрын
90000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000$
@enanumelash3873
@enanumelash3873 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DMYA370
@DMYA370 2 жыл бұрын
የእኛንም ትዳር እና ልጆቻችንን እንደነሱና እንዳንተ ትዳር ይባርክልን 🙏
@martatube5156
@martatube5156 2 жыл бұрын
አቤት መታደል በፀጋላይ ፀጋ በሞገስላይ ሞገስ በድሜ ላይ እድሜ አብዝቶ ይስጣቹ የኔ ውድ የተዋህዶ እቁ ፋንቱዬ የማይጠገብ ድምፅሽ ❤❤❤❤🙏
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 2 жыл бұрын
አሜን እውነትነው የኛ እቁፉቱወልደ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
አንደበቴም ያዉጣ የምስጋና ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በአይኔ 👏👏👏👏👏👏👏
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 2 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እኔም ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ዕምነት ጨምርልኝ አልሁ ከእናንተ ህይወት ተነስቼ
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች ዘራችሁ ይለምልም የምድር ኑሯችሁ እንዳማረ የሠማዩንም ያሣምርላችሁ ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ፋንቱዬ የተዋህዶ እንቁ ዝማሬዎችሽ ስንቅ ህፁብ ለፀሎት እና ለፆም ለንስሀ ልቦናን የሚያዘጋጅ ነው በጣም ነው የምንወድሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቿችሁ ይባረኩ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እህታችን ፋንቱ ወልዴ በጣም ነዉ ምወዳት ማደንቃት ከልቧ ነዉ ምትዘምረዉ በእዉነት
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው። እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ተመኛሁላችሁ 💕💐 ዘማሬት ፋንቱ ወልዴ በጣም ነው እምወድሽ
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው የሚባለው እህቴ
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
እሳስ ምን አለች
@DELHO2016
@DELHO2016 2 жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱን የማዉቃት ለመንፈሳዊ አገልግሎት ጅጅጋ ከተማ መጥታ የዛሬ ፳ አመት በፊት ነዉ። በዝሙሮችዋን ስሰማቸዉ አይኔ እንባ ያቀራል። በተለይ "በሸላቾቹ ፊት አጎንብሶ ሔደ" የሚለዉን መዝሙር ስሰማ ደሞ በይበልጥ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!
@frehiwotkebede9489
@frehiwotkebede9489 2 жыл бұрын
ፋንትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ከባለቤትሽ እና ከልጆችሽ ጋር ይባርክሽ።
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ፍቅር እምነት መታሳሰብ ድሮ ቀረ የብዝዎች ትምህርት ተምሳላት ትሆናላችሁ ሰለቀረባችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 жыл бұрын
በጎ መአዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ። ሁሌም የማልጠግበው መዝሙርሽ ፋንቱዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ። አሜሪካ ለጉብኝት በመጣሁ ጊዜ በቅርበት አግኝቼ አክብሮቴን ገልጫለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ከነመላው ቤተሰብሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር። ይዘህ ግባ ግሩም መልእክት ነው🙏🙏🙏አቤት እምነታችው ድንቅ ነው👈
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 2 жыл бұрын
አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ የምወዳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ
@user-cg7gz8eh3j
@user-cg7gz8eh3j 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴና ሰአሊ ውበቱ ጀበሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የምወድሽ ፋንቱ ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ ያንቺን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደግሁት 💚💛❤️ ኢቢኤስ እናመሰግናለን ስላቀረባቹልን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እንደማመር
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
እህታችን ፋንቱ ወልዴ ዝማሬሽ ብቻ አይደለም ለእግዚአብሔር ያለሽ ክብር አክብሮሻል ።ህይወታችሁ ለዚህ ትውልድ ስብከት አስተማሪ ነው።እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም !!! የበሬው በጥይት ተመትቶ ቅርጫ?? እራሱ ተዓምር ነው ለእኔ !!! እድሜ ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር።
@edomedom9027
@edomedom9027 2 жыл бұрын
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዶስ አሀዶ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እሄንን የመሰለ የህይወት ተመክሮ በጆሮዬ እድሰማ በአይኔ እዳይ ስለረዳኝ አመሰግነዋለው እድሜና ጤና ይስጣቹ EBSችም ተባረኩልኝ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስስስ የሚል ትዳር ነው እረጅም እድሜና ጤና ከነ ልጆቻችሁ ከናንተ ብዙ ተማርን ተባረኩ❤❤😍😍👍👍🙏🙏
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ በጣምደሰሰ፣💛💚❤🙏🙏👏👏
@etigirma2479
@etigirma2479 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔርን አምኖ ማንም አያፍርም ትልቅ ምሳሌ ናችሁ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣቹ💕💕💕
@eritrealove7981
@eritrealove7981 2 жыл бұрын
ክብርት ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ በቅርቡ በ ቴክሳስ ግዛት በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በ ንግስ ግዜ መጥተሽ በዝማሬ ስላገለገልሽን እና በኣካል ስለተዋወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እድለኛም ነኝ። እግዚኣብሄር ትዳራቹን ይባርክ። ንዓና ውን ከማኹም የማስለና።
@martayourhome2191
@martayourhome2191 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ በሬ አርዶ ልጆቹን የዳረ ትልቅ ትምህርት ነው የበለጠ ይባርካችሁ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔርን አምኖ ማንም አያፍርም ትልቅ ምሳሌ ናችሁ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣቹ የልጅ ልጆቻችሁ ያሳያቹሁ ቀሪው ዘመናቹሁ በእጥፍ እግዚአብሔርን በማገልገል ይባርካቹሁ
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
ዕምነት እንደዚህ በራስ መተማመን ሲገለጽ እንዴት ደስ ይላል!!!እጅግ በጣም ደስ የሚል ማራኪ የሆነ ከልብ የመነጨ በዕምነት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አለት የሆነ የማነቃነቅ የትዳር ሕይወት ነው።ለሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን።ebs ምርጥ ዝግጅት ምርጥ ፕ/ም በርቱ ቀጥሉበት
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 2 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሄር ይባርከው በጣም አሰተማሪ ነው ታሪካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
አቤት ውበት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😍😍😍😍❤❤❤😍😍❤❤ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጣቹ ከምሬ ነው እኔ ከባለቤቴ ጋር አብረን ስንኖር ቡና መቁያ የለኝም ነበር እና ባለቤቴ ጫት እየቃመ ነበርና እሱን ሰብሮ ሰጠኝ እና በሱ ቆላው ቡናውን እና ወገኖቼ አሁን ይሄ ሁሉ አልፎ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ለሰው እንተርፋለን እላችዋለው እና እውነተኛ ፍቅር በቁስ አይለካም
@user-oo4hx8rc3t
@user-oo4hx8rc3t 2 жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ ከልጂነቴ ጀምሮ በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ ውበቱን እንኳን አሜሪካን ነው የማውቀው በጣም የተባረከ ሰው አክባሪ እና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው። እግዚአብሔር እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። ልጆቻችሁም ዘመናችሁም የተባረከ ይሁን።
@aklilugb6412
@aklilugb6412 2 жыл бұрын
የአብርሃምንና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ጋብቻቸውን ይባርክ። በጤና በሰላም ያቆይልን።
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
ለእኛ ለወጣቶችም ድንቅ ተምሳሌቶች ናችሁ አንጋፋዋ ዘማሪት እህታችን እናታችን ፈንትዬ ⛪️❤🕯
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ ደስስትሉ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን 🙏🙏🙏
@sssmmmlll784
@sssmmmlll784 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር በእነዚህ ልጆችህ ሕይወት ስምህ ይክበር አሁን የስጋም የነፍስም ህይወታቸው ያበበ ያማረ ይሁን ፀጋህን እጥፍ ድርብ ይሁንላቸው /እምዬ ተዋህዶ ፍሬዎችሽ ማማራቸው/
@Emuti83
@Emuti83 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ዘማሪት ፋንቱ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና ይጠብቃችሁ።
@firehiwotyitbarek6573
@firehiwotyitbarek6573 2 жыл бұрын
በጣም ተገርሜያለሁ በአባቶቻችን አገልግሎት እና አይታ በአንተም እምነት ተነክቻለሁ በተለይ ልጆቻችሁን ያሳደጋችሁበት የወላዲተአምላክ ቀሚስ እረ የኔንም ልጆች ትከልልህ በሉኝ የትእንደማሳድጋችሁ ግራ ገብቶኝ ነበር ተባረኩ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 жыл бұрын
አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዓይኔ በገባኦት ሰማይ ፀሐይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ ...እልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ !!!
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 жыл бұрын
እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ኢቤኤስ
@user-fi2go5uh9h
@user-fi2go5uh9h 2 жыл бұрын
መታደል ነው ፈጣሪ እድሜኔ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የለጆቻችሁንም አባባ ያሳያችሁ በውነት በጣም ነው የምታስቀኑት
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
በእውነት የተባረኩ ቤተሰቦችን ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጣቹ በእውነት የእናተ ህይወት ለብዙ ዎቻችን በጣም አስተማሪ ነው እናታችን ዝማሪ ፋንትሽ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ❤
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 2 жыл бұрын
ውድ እህትችን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ እና አቶ ውበቱ እንካን ደህና መጣችሁ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል አጋጣሚ ስከፍት ፎቶአችህን ሳይ ነው የከፈትኩ እንጂ ኢቢስ ተከከታትየም አላቅ ውድ እህታችን የብዙ ሰው ተምሳሌት የቤተክርስትያን እንቁ አገልጋይ በጣም ነው የምንወድሽ በእምነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ ተሳክቶልሻል በረከታችሁ ይደርብን በጣም ደግሞ የሚያስደንቀው የባለቤትሽ ልዩ ፀጋ በእምነት በፍቅር በፅናት ጠንካራ ከጎንሽ ሆኖ በማበረታታት መስዋትነት የከፈለ ሰው ከፈጣሪ ስለተሰጠሽ ባንቺ ምክንያት እግዚአብሔር ወዶ ፈቅዶ ጠርቶታል እናም በልጅ በጤና በገንዘብ ተባርካችሁ ስጋንም ነፍስንም እኩል ይዞ በመጋዝ ለዚህ ተምሳሌት በመብቃታችሁ ታላቅ ክብር ይገባችሃል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ አሜን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ለ ሌላውም ትምህርት የሚሆኑ ባልና ሚስቶች እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰባቸው ጤናና እድሜ ይስጣችሁ !!!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ተመኝሁ እግዚአብሔር በፈቅረ ያኑራችሁ🙏🙏🙏 ሰታምሩ ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🙏🙏🙏
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለልጆች ስነምግባር ዋናው የእናትና አባት አንድ ሀሳብና አላማ እግዚአብሔርን የሚያስቀድሙ ሲሆኑ ነው እናንተ ለሁላችንም አርአያ ናቹ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥዶች እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ህይወታቸው ለሁላችንም ተምሳሌት ነው
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
በጣም የምዳት ዘማሪ ፈንቱ እረጅም እድሜ ይስጣችሑ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሑ ✝️❤️🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ዘማሪ ፍንቱ በዝማሬ ዋችሽ ነብሳችንን ህይወታችንን ከ እግዚአብሔር ጋር እንድናደርግ በብዙ እረድተሽናል። የተጠጋሽውም አምላክ በብዙ ባርኮ በህይወትሽ ምስክርነት ለአለም አሳይቶል ። እረዠም እድሜ ከነቤተሰቦችሸ❤🙏
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ፋንት ውዷ እህታችን በጣም እንወድሻለን:: ኩራታችን ነሽ:: ፋንትዬ ከኢትዮጵያ ሳትወጡ ቤታችሁ ሥዕል ለመግዛት ስመላለስ ያላችሁ ፍቅር ይደንቀኝ ነበር:: ከዛ በፊት ግን ትዝ ካለች ወንድሜ ክሊኒክ ታመሽ መጥተሽ ስምሽን ስመዘግብ እንዴ ፋንቱ ዘማሪዋ ስልሽ እንዴ ምነው ዘማሪ አያመውም እንዴ ብለሽ የተሳሳቅነው ትዝ ይለኛል:: ፋንትዬ አከብርሻለሁ::
@hoasd1511
@hoasd1511 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ቸሩምዳንአለም ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልንእንወዳቹሀለን❤
@samuelkebede46
@samuelkebede46 2 жыл бұрын
ለዘማሪ ፋንቱ እና ለባለቤቷ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቀሪ እድሜያቸውን እንደ አብርሃም ያርዝምልን
@newworld1212
@newworld1212 2 жыл бұрын
የኛ ፅኑ እንቁ ዘማሪ ፋንቱ ስወድሽ አሁንም ዘመንሽ ይባረክ እውነት ነው በልጅ ባርኮሻል የምታገለግይው አምላክ ከበሮ ስትመታ ስወዳት አይቼ አልጠግባትም ኑሪልን በቤቱ ያፅናሽ
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ባለትዳሮችን ነው መርጠሽ ያመጣሽልን ናፍቆት እናመሰግናለን።ክስተት የሆነ የትዳር ሕይወት ነው።በጣም የሚያስተምርና ቅናት የሚያሳድር ሕይወት ነው።በሁሉም መንገድ አርአያ መሆን ስጦታው ከላይ ነው
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 2 жыл бұрын
ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዋች እመቤቴ ትጠብቃቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢቢኤስ ተወዳጆችን ስላቀረባችሁልን የጥሩ ትዳር ተመሳሌት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከብዙ የፀጋ ስጦታዎች ጋር ያድልልን ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ፃድቃን ትሆኑ ዘንድ ይርዳችሁ እናመሰግናለን ስለ ዝማሬውም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emuyeyoutube645
@emuyeyoutube645 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ስወድሽ ዕድሜ እና ፀጋውን ያብዛላችው እልፍፍፍ አመት ኑሩልኝ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለዚህ ትውልድ መልካም አርአያ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤
@ethiopiay1219
@ethiopiay1219 2 жыл бұрын
ሸዋሮቢት የሃገሬ ሰው ነህ ዋው
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
ዘማሪት ፈንቱ ወልዴ እነታችን ደርባባዋ ❤🙏 ቀሪ ዘመነችሁንም በፍቅር ያቆይልን አንችንም በዝማሪሽ በቤቱ ያቆይልን❤🙏
@galanyglany7337
@galanyglany7337 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስታምሩ አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላቹ ኡፉ ድምፅሽ ስወደው ዘማሪ ፋቱዬ በጣም እወድሻለሁ ልጆችሽን እማምላክ ትባርክልሽ ትዳርሽ ይባረክ
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 2 жыл бұрын
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን እርዥም እድሜ ከነባለቤትሽ ተመኝውልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ አህታችን፣ዝማሬላአክትያሰማልን፣💚💛❤🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
የገብርኤል ልጅ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
@@sofiymessay4134 ሸብስክራይብ አድርጉኝ
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t 2 жыл бұрын
የምወዳት ዘማሪ ፋንቱ ወልዴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽ ያድላችኹ
@misrachteffera6219
@misrachteffera6219 2 жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁን ሁሉ በቤቱ ያድርግላችህ ፍንትዬ አንችንና ይልማን እየሰማሁ ነው ያደኩት
@adanchaewl6484
@adanchaewl6484 2 жыл бұрын
እናንተ የባለፀጋ ባለቤት ናቹ የአመናቹት አምላክ አልጣላቸውም ፀጋውን አልብሳቹሀል እውነተኞች ትምህርት ቤት ናቹ ለኛ አምላክ በሕድሜ በጤና ያቆያቹ የተመኛቹትን መንግስቱን ያውርሳቹ
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 2 жыл бұрын
ፋንትሸ ወ ውበቱ ከብዙ አመታት በኋላ በቴሌቭዥንም ቢሆን እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ጠብቆ እንዳያችሁ ስለፈቀደ በጣም ደስ ብሎኛል በተለየ በልጆቻችሁ ፀጋ መታደል እጅግ በሀሴት ልቤ ሞልቷል። ወንድሜ ውበቱ ያ ዘንፋላ ዞማ ፀጉር ወደ የት ገባ። ታዛዣችሁ ዳንኤል ከአርያም
@homaidsaa4689
@homaidsaa4689 2 жыл бұрын
በእውነት ዘማሪትፋንቱ በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ሰጦሽ እንድታገለግይ እግዚአብሄር ይርዳሽ ከእናንተ ብዙ ትምህርት ቀስሜያለሁ
@zenebeworku7127
@zenebeworku7127 2 жыл бұрын
ለኛም ትልቅ ት/ት ነው በጣም ደስ ትላላቹ ፍፃሜያችሁ ያሳምርላቹ
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን ፈጣሪ አሜን ደስ ሲሉ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እንዴት ነው የሚያምሩት በኪዳነምህረት አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 2 жыл бұрын
ufffff በተክልዬ ስታምሩ😍😍 አስቀናችሁኝ ❤❤❤ ፋንትሽዬ😘😘
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
ዘማሪት ፈንቱ በጣም የምወዳት ዘማሪ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተባረካችሁ ❤❤😍😍
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
እግዚአብሔር: ይመስገን:አሜን አሜን አሜን!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን:እናመሰግናለን
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 2 жыл бұрын
የተባረኩ ቤተሰቤች፣ ፋንትሽ ሃሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
@habeshavegas508
@habeshavegas508 2 жыл бұрын
ፋንቱ ወልዴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መዝሙሮችሽ መፅናኛወቼ ናቸው ።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እንደማመር
@munaworku4455
@munaworku4455 2 жыл бұрын
ኡፍ:ፋንትሸዬ:የምወድሸ:የማከበርሸ:ጊዜ:የማይቀይርሸ:ምርጥ:የኦርቶዶክስ :ተዋህዶ :እንቁ:ዘማሪያችን:አቤት:የትዳር:ተሞክሮሸ:እጅግ:ልዩና:ትምሀርት:ሰጪ:ነው:ለእኛ:ባለትዳሮች:ድንቅ:የሆነ:ባል:አለሸ:እግዚአብሔር :አምላክ:በትዳራቹ:ያሰመሻቹ:።ታድላቹ:በልጆች:ተባርካችዋል:በሰደት:ልጆችን:በሃይማኖት :በመልካም:ሰነ:ምግባር:ማሳደግ:ሠታደል:ነው:እግዚአብሔር :ያለበት:ትዴር:መጨረሻው:ያማረ:ነው:ብዙ:ተምረናል:የእናንተን:እይነት:እድል:ይሰጠኝ🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇲🇱🇨🇬
@tigistdinku3286
@tigistdinku3286 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ እንቁ ዘማሪት ፈንቲ እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናታችን እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ አቦ ትዳርንስ ከebs ባለ ትዳሮች ፖሮግራም መማር ነዉ እንጂ በስመአብ እደት ደስ ይላል መባረክ እኮ ነዉ ሰዉ በእግዚአብሔር መተማመን
@emubekl46
@emubekl46 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን. መታደል ነዉ ከፈጣሪ. ሲፈቅድ. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የምናከብራችሁ የተዋህዶ ልጆች። ፋንትሽዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤️
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እንደማመር
@maezasheme8036
@maezasheme8036 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዘማሪ ፋንቱ በጣም ነው የምወድሽ ለሰጣቹን ተሞክሮ በጣም እናመሰግናለን ስዘምሪ ድምጽሽ አይጠገብም ዘመናችሁ ይባረክ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ 🙏❤
@qintube28
@qintube28 2 жыл бұрын
የምንወድ ወደ እህታችን ዘማሪት ፈንትሽ ረጅም ዕድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳንስ አንድ ሆናችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሁንም ረጅም ዕድሜ ተመኙት ከብርልን 🙏
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 жыл бұрын
ተወዳጆች !! ብርሀናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ የሚለው የአምላክ ቃል የተከናወነ ነው። ወንድማችን ውበት በኑሮው የተመሰከረለት በሰዎች ሁሉ ፊት ቅንነቱ የተገለጠ ቤተሰዎቹን በመልካም አስተዳደር የሚመራ ወንድም ነው. ዘማሪት ፋንቱ ሁል ጊዜም በአገልግሎትዋ የተወደደች ናት ሁላችሁም እንደምትሰሙት ከአምላክ የተሰጣት ጸጋ በዘመንዋ ሁሉ ምልክት እና ምስክር ሆንዋት ይኖራል ። እንግዲህ ምን እንላለን በቀረውስ በጌታ እና በሀይሉ ችሎት የበረታችሁ ያድርጋችሁ።
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር የተጀመረ መጨረሻው ያምራል ወጣቱ እስኪ ተማሩ። እወዳችኃለሁ።
@destalakew4394
@destalakew4394 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ፋንቱዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስወዳት ኢኮ 🥰🥰🥰🥰🥰
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 2 жыл бұрын
Amen amen amen, Egziabher abzto yibarkachw!!
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልን የተዋህዶ እንቁ 🥰🥰🥰🥰🥰አምላክ ይጠብቃችሁ እልልልልልልሌሌልልሌል። 💐💐💐💐💐👏👏👏👏በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-js3ym4ei9c
@user-js3ym4ei9c 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም አስተማሪ የህይወት ታርክ ነው
@marrykifle875
@marrykifle875 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይ ጠብቃችሁ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት እናታችን ጥሩ ትምህርት ነዉ ለእኛ ለወጣቶች ዕድሜና ጤናን ያድልልን
@ijibuabebe3034
@ijibuabebe3034 2 жыл бұрын
Abet, Abet. Mebark. May God blesses you forever. Ur words yr decency, yr grace , it shows mighty is with you with his mother. Amazing.
@user-rq5vl7mm7z
@user-rq5vl7mm7z 2 жыл бұрын
በዉነት በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ የሆነ ቃለ መጠየቅ ነዉ ትእግስታቹህ ለኛም ያድለን እምየ ታክብርል እልልልል ዝማሬ መላእት ያሰማልን አሜን
@SamSam-rw1lk
@SamSam-rw1lk Жыл бұрын
Wow ejge betam menwdachu menkbrachu yena merti enata zemare fantu walda.Amen.Amen.Amen❤🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblewengelhagos2046
@seblewengelhagos2046 2 жыл бұрын
ተባረኩ ከመላው ቤተባችሁ ጋር መልካም የኑሮ ምሳሌዎች በመሆናችሁ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ እናታችን በጣም መዝሙሯ የተለየ ነው ብል ማጋነን አይሆንም
@user-gk5jt8ji8k
@user-gk5jt8ji8k 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 2 жыл бұрын
ዘማሪት ፋንትሽዬ እና እንዲሁም ውድ ባለቤትሽ ሰአሊ ውበቱ እግዚአብሔር አምላክ በሞገሱ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይህን የተባረከ ቀድሶ ያኖራችሁ አምላክ ይክበር ይመስገን ። ለናንተ የሰጠውን ህይወት ለልጆቻችሁ እንደሚሰጣቸውና እንደሰጣቸውም አምናለሁ እመብርኅሀን ከነልጇ በቤታችሁ በልጇቻችሁ ሁሉ ፍጹም ፀጋውን ያብዛላችሁ። በጣም ተደስተናል ተምረንበታልም።
@yesrayesra523
@yesrayesra523 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፅጋችሁን ያብዛው
@ameleg.silasie3342
@ameleg.silasie3342 2 жыл бұрын
ፋንቱዬ በምክረ ካህን ማደግ በፀጋ በጨዋነት በእምነት ፅናት መኖር አስተምርሽን እወዳችኋለሁ ረዥም እድሜ ጤና ተባረኩ የተዋህዶ ፈርጦች
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 2 жыл бұрын
የኔ እናት በብዙ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ይቀድሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ቦታ ውድድድድድድድድድ
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 2 жыл бұрын
እውነት ፍንትዬ ከእናተ ህይውት ተምሬያለሁ በተለይ በአሁኑ ስአት ለኔይ ያስፍልገኘል ህይውቴይ ወጣ ወርድ ውስጥ ነኝ እግዚአብሄር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ የልጅ ልጅ እድታዩ እመኘለሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እመቤቴይ ትጠብቃችሁ
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 19 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН