መዓዛ ታከለ (ማስረሻ) እና ሚካኤል ሚሊዮን - ተዋንያን - የእረኛዬ መዝጊያ ዝግጅት ላይ - አርትስ መዝናኛ

  Рет қаралды 175,180

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 295
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ሁለት የምንኮራሳቸው አርቲስቶች በምግባራቸው ስብህናቸው አለባበሳቸው ሁሌም ልዩ ናቸው ለመሐዚ እና ለሚኪ ልዩ አክብሮት ፍቅር አለኝ ማስረሻዬ ግጥሞችሽ መልካምነትሽ የሚገርም ትወና እረኛዬ አፍ ያስጭናል ግርም ድንቅ ይላል።
@getshtube8058
@getshtube8058 Жыл бұрын
እንዴት ነው ማዚ በፍቅር ዓይን የምታየው ሚኪ ሲያዎራ እንዴት ያለ መታደል ነው !ረጅም እድሜ
@user-kt4wt4lr6d
@user-kt4wt4lr6d Жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነው ያልኩት❤🥰
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
እናንተ እኮ ብቻችሁን አገር ናችሁ ሚኪ &መአዚ የሚገርም ጥምረት እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሠባችሁ 😘❤
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Love this couple 👌 so rare, talented, authentic, real, simple & cultured!! ያልተዘበራረቁ!! Loving & being yourselves look so good on you both! ውብ ኢትዮጵያዊዎች!
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
ማስረሻየ መልካም ጎረቤት አስተዋይ ለተበደለ ደራሽ ምኑን አንስቸ ምኑን ልተወው እንጉርጉሮሽና የጥርስ መፋቂያሽ ይናፍቀኛል አለባበስሽ ከነባለቤትሽ በተፈጥሮሽ ምትንቀሳቀሽ ታምራላችሁ ስወድሽ 💕💕💕
@user-xj5jt3dr6i
@user-xj5jt3dr6i Жыл бұрын
25minutes 2.8k viewers 😳wow ሁለት እንቁ ስታስቀኑ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ብዙ ሺ ፍሬን የምታፈሩ ያርጋችሁ❤❤❤
@Diwanu-sufiya
@Diwanu-sufiya Жыл бұрын
49k endegeba stay degmo waw
@Abudi440
@Abudi440 Жыл бұрын
88k views less than 24hrs
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥዶች እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
🌹❤❤
@ethioeritrea4693
@ethioeritrea4693 Жыл бұрын
መዓዚዬ እንዴት እንደምወድሽ የዉቦች ዉብ ቁጭ እራስሽ የምትመስይ ቆንጅዬ ዉይ ስታምሪሪሪሪሪሪሪ♥️♥️♥️♥️♥️
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Жыл бұрын
ባያልቅ ብየ የምለው ድራማ እረኛዬ ነው በሁለተኛ ሰውለሰው ድራማ ለእኔ ምርጥ
@richowondimu2027
@richowondimu2027 Жыл бұрын
ሁለታችሀም ጎበዝና አደብ የገዛችሁ ምርጥ አርቲስቶች ናችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ
@sophienur8116
@sophienur8116 Жыл бұрын
መአዚ ምን ልበል ስለአንቺ? ሚኪ! እናንተ ብቻችሁን ንፁህ ኢትዮጵያ ናችሁ!!! ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ!!! እንወዳችሁአለን!!! ኑሩልን!!!
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ እኮ ሁለት ባልና ሚስት ከትልቅ ሙያ እና ድንቅ ተሰጦ ጋር መታደል እኮ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም ትልቅ ክብር አላችሁ በልቤ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ማስረሻዬ አቤት ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️ ትችያለሽ👍👍👍👍 ግጥምሽ ዘፈንሽ ተቆርቋሪነትሽ በቃ ከእረኛዬ እንቁዎች አንዷ ነሽ ሆነሽ ነው የስራሽው ተባረኪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ማአዛ እና ሚከ እናንተ ምርጥ ኢትዮጽያን ናችወ እንደ እናንተ ያሉት ያብዛል ፈጣሪ
@kalibekele4244
@kalibekele4244 Жыл бұрын
I love these two. I love the way they love each other. Egeziabhiare yebarkachehu.
@aynatz6002
@aynatz6002 Жыл бұрын
She is naturally beautiful. God bless you both
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
👌👏🙏 I love them both as a couple and as an actor/actress. They are 👌👌👌
@fitsumkidane8197
@fitsumkidane8197 Жыл бұрын
በእማማ ቸርነት ና በማስረሻ ብቃት እረኛየን ለ6ኛ ግዜ እያየሁት ነው። ወንድሜ በጣም እድለኛ ነህ።
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 Жыл бұрын
ማዚዬ እና ሚኪ ምርጥ ጥንዶች ስወዳቹ እረጅም እድሜ ከጤና ያድላቹ 🥰 🥰
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ መዓዚ ሚኪ♥️♥️ውበታችሁ ባህላችሁ ማክበራችሁ ሀገራችሁን መውደዳችሁ♥️♥️መዓዚ ድምፅሽ እንጉርጉሮሽ አልቅሼ ልሞት ነው:: እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
The two top artist of Ethiopia 🇪🇹 love this couple’s body of work for yrs
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Жыл бұрын
በጣት ከሚቆጠሩት በጣም የማከብራቸዉ የምወዳቸዉ በኢትዬጵያ ጉዳይ ተስፋ እንዳልቆርጥ ጉልበት ከሚሆኑኝ ሰዎች በቀደምትነት የማስቀምጣቸዉ ጥንዶች ሚካኤልና መአዛ ናቸዉ ። ሚካኤል እምዬ ምንይልክን መአዛን እቴጌ ጣይቱን መስለዉ ይታዩኛል። ዘራችሁ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለብዙዎች ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁና መልካሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ ። ሚካኤል እንደ አስተያየት ኢንተርቪዉ ስትደረግ እጆችህን እኪስህ ዉስጥ መክተት ጥሩ አይመስለኝም የመአዛን የእጅ አቀማመጥ ተመልከተዉ ትህትናን ያመለክታል ። የተሰማኝን መግለፄ ከመዉደዴ ነዉና ቅር እዳትሰኙብኝ አደራ እላለሁ 🙏
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
sigerm newr new malet new injn kis wsx mekxet enawey it's ok manm edemaydebrachew I hope bcha bexam new mwedachew
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Жыл бұрын
@@kokebtube2113 በጣም ነዉር ነዉ። ሚካኤል የእምዬ ምንይልክ አምሳያ የሚመስለን ብዙዎች ነን። እሳቸዉን የማይመስል ነገር ሲያደርግ ያስደነግጠናል ። ሌላ ሰዉ ላይ ብዙ ስነ ምግባር ጉድለቶች ሳይ ኖሬያለሁ ለምሳሌ ኮፍያን ሳያወልቁ እቤት ዉስጥ መግባት ማእድም መቅረብ በጣም ነዉር ሆኖ ሳለ ብዙ አርቲስቶች ይህን በባህላችን የማይደረግ ነገር በፊልሞቻቸዉ እያሳዩ ማንነታችን እንዲበረዝ አስተዋፆ ያደርጋሉ። አበበ ባልቻ ሌሎችም ። ኢትዮጵያዉያን በጣም ብዙ ስርአተ ወጎች አሉን አክብረን ልናቆያቸዉ ይገባል።
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
@@user-uk1bg3xb2b ahaa ishi bexam amesegnalew yekofyawn ekuwa aqalew adelem maed ga kofya argo meqreb yqrna abate sew selam sil kofyan awlqo new becha amesegnalew kbret ysxlgn malaqewn edawq slarekegn or slaregshign🙏🙏🙏🙏
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Жыл бұрын
@@kokebtube2113 ወንድምሽ ወግ አጥባቂዉ ኢትዬጵያዊ ነኝ😊 ኑሪልኝ ማማዬ🙏
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
@@user-uk1bg3xb2b are aybalm des ylal eko bahln maweq kbret ysxlgn bedgami🙏🙏🙏
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 Жыл бұрын
ውብ ንፁህ ኢትዮጵያውያኖች ስታምሩ ልጆቻችሁም እንደ እናንተ መልካም ፍሬ የሚያፈሩ በጥበብ የተሞሉ ውድ ልጆች አድርጎ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ 😘😘😘👌👌👌
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Жыл бұрын
አሜን እኔም እመኝላቸዋለው🙏❤️👍👏
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 Жыл бұрын
@@user-it1xn3nr5c አሜን አሜን አሜን ክብረት ይስጥልኝ
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
እረኛዬ እናመሰግናለን ክበሩልን መአዛና ሚኪ ምርጦቹ የኢትዮጵያ እንቁዎች የመዝጊያው ዘፈን እረኛዬ ላይ የመአዛ ድምፅ እናናናናይ እናናናናይ ቢሆን እንዴት ያምር ነበር ❤️❤️❤️👏👏👏👏
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u Жыл бұрын
ማስረሻ መሰላ ሳይሆን ሁና ነው የሰራችው 🥰🥰🥰
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ተዋንያን ነች።
@ns8691
@ns8691 Жыл бұрын
እነዚህን ጥዶች ስወዳቸው"❤️❤️❤️❤️
@user-bp1dx2us3h
@user-bp1dx2us3h Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ የሚያስቀኑ ጥንዶች ብዙ ስኬት ጤና ሰላም ከነመላው ቤተሰባችሁ እግዚአብሔር ያድላችሁ 😍😍
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
የምንኮራሳቸው አርቲስቶች በምግባራቸው ስብህናቸው አለባበሳቸው ሁሌም ልዩ ናቸው ለመሐዚ እና ለሚኪ ልዩ አክብሮት ፍቅር አለኝ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ድራማ ነዉ እዉነት መዓዚ እንዳልሽዉ ማንንንም ማበላለጥ አይታይበትም ሁሉም በተሰጠዉ ቦት ትክክል ግጥም ያለ ነዉክሩዉን በአጠቃላይ ሳላደንቅ አላልፍም መዓዝዬ ስወድሽ
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወደረችሁ መቸም እንደዚህ ዓይነት ድራማ ብዙ የተሳካለት በጣም ጥቂት ነዉ፡፡ የአንቺን ትወና ደግሞ በጣም ወድጀዋለሁ፡፡ አመሰግንሻለሁ፡፡
@dawithayth6338
@dawithayth6338 Жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ አስተማሪ ነበር። እጅግ በጣም የተዋንያኖቹ ብቃት የታየበት። ሁሉም ጎበዞች ናቸው።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ማዝዬ በጣም የማደንቃት የምወዳት ሴት በእረኛዬ ድራማ ውስጥ ድንቅ ነበርሽ አብሶ የምታጎራጉሪያቸው ነገሮች ሚክዬ በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነው አደንቀሃለው ወድሃለው በርቱልኝ 🥰🥰
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
ስወዶችህ እኮ ሁለት እንቁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መዓዝዬ ድምፅሽ እኮ ዋውውው ❤️❤️
@eluyagoytom6158
@eluyagoytom6158 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ... የኔ እንቁዎች ...
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b Жыл бұрын
ማዓዚ እንዴት እንደ ምወድሽ ምርጥ ጥንዶች ረጀም እደሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቹ
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 Жыл бұрын
የተባረካችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ።
@user-ig5kb9fq1l
@user-ig5kb9fq1l Жыл бұрын
እኔ እንደ እረኛየ በዉጭም በሀገርም ዉስጥ እንደ እረኛየ ድንቅ ስራ አይቸ አላቅም ይኖራልም ብየ አላስብም በጣም ጣፋጭና አስተማሪ ሀገሬን ችግራንና ህመሟን ያየሁበት ብቻ ቃል የለኝም
@fanusol8668
@fanusol8668 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ጥንዶች ከአለባበሳቸው ጋር አገር አገር ያሰኛሉ ያምሪሉ
@umuarebuu
@umuarebuu Жыл бұрын
የያዝነው ፈጣሪ ከሁሉ ይበልጣል! ሁሉን የሚችል የፈጣሪ ድንቅ ፍጥረቶች ነን ከኛ በላይ ለኛ የሚያቅልን ፈጣሪ አለን ያለንን ሁሉ የሰጠን እሱ ነው ታድያ ለምንድነው የምንፈራው ለምንስ ነው ተስፋ የምንቆርጠው ከምንፈራቸው ነገሮች በላይ እኮ የገዘፈ ሁሉን የሚያስተካክልልን ፈጣሪ እኮ ከጎናችን ነው ! ታድያ ከችግሮቻችን በታች ነህ እያልነው ነው?
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Жыл бұрын
ሚኪ እና መአዚ በጣም የምወዳቸው🙏💚💛❤🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ጥንዶች ቴዲ አፍሮ እና አምለሰት ማአዛ እናሚኪ ለኔ ይለያሉ 🇪🇹❤😘
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ስሉ ባልና ሚስት ስወዳችሁ
@shewitabrahabahta6804
@shewitabrahabahta6804 Жыл бұрын
I love this Familiy they are amaizing😍
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 Жыл бұрын
ዋው አርትስ ቲቪ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሲቀጥል የእረኛዬ ደራሲዎች ተዋናዮች ክሚራማኖች ሁሉም ክሩ በአጠቃላይ እረጅም እድሜና ጤና የጣፈጠ ሕይወት ኑሩልኝ ቃላት የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
መአዚ በስስት ታየዋች💜 አቤት ጥሎብኝ ስወዳችሁ የኔ ገራገር ኦርጂናሎች 💚💛❤️
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቸው።
@sofiyamohammed8768
@sofiyamohammed8768 Жыл бұрын
ለኔ መቸም እማማ ቸርነት፣ እናና፣ወግየና ማስርየ ይለዩብኛል።ግን ሁሉም በጣም ይለያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድራማ ነው እናመሰግናለን ።
@binyamgirma8015
@binyamgirma8015 Жыл бұрын
"ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጠው" አለች ማስረሻዬ፣ በጤና ይጠብቅሽ የኔ ፈርጥ።
@abunezena
@abunezena Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሠብ አችው ያድላችው ማዚ መግልፅ ያቅተኛል ውስጥሽ ውጭሽ ምርጥ ስወድሽሽሽሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@tibebsolomon729
@tibebsolomon729 Жыл бұрын
እረኛዬን ያየሁበትን ጊዜ በጣም ተጠቅሜበታለሁ👍👍👍
@michaelseuoyme234
@michaelseuoyme234 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ታምራላቹ ባልና ሚስት 🥰💚💛❤
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Жыл бұрын
ማስረሻየ ውሮን ሳናያት አለቀ🤣🤣😘😘
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ጥሩ እይታ 😂
@lubabayyimer
@lubabayyimer Жыл бұрын
እማማ ቸርነት እንደናት በጣም ድንቅ ማስረሻም በጣም ምርጥ ነሽ እናና በጣም በስስት ነበር እማያችሁ
@user-uv1pd8wo1o
@user-uv1pd8wo1o Жыл бұрын
ማስረሻዬ (ማአዛዬ)ስሞትልሽ በዚህ ድምፅሽ ዘምሪበት የእውነት ስወድሽ ሚኮዬ ያአተ ተማሪ በሆንኩ እላለሁ አድ ቀን በአካል አገኛችሁ ይሆናል የኔ ውዶች የእውነት ከልቤ ውድድድድድ💕💕💕💕
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኢትዮጵያን በሁለታችሁ ሁሌም ትታየኛለች ተባረኩልኝ
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 Жыл бұрын
Casting is number one. all artist congratulations you guys did Amazing jobs. Thanks to all.
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን በእናንተ እግር ተኩልን ማአዚየና ሚኪየ በጣም ነው እኔና ቤተሰቤ የምንወዳችሁ፡፡
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ
@RoRo-pn5dd
@RoRo-pn5dd Жыл бұрын
ማዝየ ትችያለሽ እወድሽ አለሁ❤❤
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ስለ እናተ መናገር ኸባድነው እግዚአብሔር የሰጣችሁ ብዙ ፅጋነው አብዝቶ ሺ ዘመን ኑሩልን የትዳር ምሳሌ መሆን እራሱበቂነው ማስሬ መሆኗ ደሞ እሷን ይገልፃታል
@sinidufantaye2633
@sinidufantaye2633 Жыл бұрын
መአዝዬ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@cecet745
@cecet745 Жыл бұрын
ደስስስስ እምትሉ ባል እና ሚስት!! ማስረሻየ ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ!! Maza You really played the Masresha character so well..love you for that!!!💚💛❤️
@josephwaite1317
@josephwaite1317 Жыл бұрын
Ewy I love this couple 💑. God bless you manyyyyyyyyyyy years.
@asratabegaz7949
@asratabegaz7949 Жыл бұрын
ሁሉም ድንቅ የሆኑ ተዋኞች ናቸው ። እገሌ ከገሌ አይባሉም በጣም የሚደነቅ ሥራ ነው። ሁላችሁም እንኳን ደሰ ያላችሁ !!!
@noahtube8420
@noahtube8420 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቸው እግዚሐብሔር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችው
@saronkidane9614
@saronkidane9614 Жыл бұрын
Abet webetachu setamru eregnaye denqe tarikawi movie new betam enadenqachu alen bertu 😍😍❤❤❤
@balemlaybiyazin2580
@balemlaybiyazin2580 Жыл бұрын
miky&mazza beautifull capules.
@rfds7894
@rfds7894 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Жыл бұрын
መአዚ 1ኛ ነሽ ሆነሽ ነው የሠራሽው ክብር ይገባሻል
@dawit5894
@dawit5894 Жыл бұрын
ART TV GOT MILLIONS SBESCRIBER , BECAUSE OF የእረኛዬ, የእረኛዬ PROMOTED ART TV.
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ሚኪየ ዋው እስከሚስትህ ሙቸነው የምወድህ
@amsalehabtamu9309
@amsalehabtamu9309 Жыл бұрын
Enate eko tleyalachu mert yethiopia enkuwoch nachu yene mert yemrt mret Egziyabher behul ybarkachu bebetesebachu bsrachu hulu tebareku.
@bezamichael4591
@bezamichael4591 Жыл бұрын
I like the way she look at him.
@fsnayehailu7370
@fsnayehailu7370 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም እመወዳችሁ💑🌱🌻🌷
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ የናና ሚስጥረኛ የዳዊት ተቆርቆራ እንወሻለሁ ታምራችሁ ተባረኩ
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
oh my God, she is super cute naturally without any effort. I can't imagine how beautiful she will be if adds something like human hair..etc like other girls
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
ወላሂ ልዩ ጥንዶች 🥰🥰
@butubutu2391
@butubutu2391 Жыл бұрын
ስወዳቸው"❤❤❤❤
@bettyseifu3791
@bettyseifu3791 Жыл бұрын
Meret arif mercha newe miki mistek westam wechewm webe newe newe betam newe miwedachu 🥰🥰🥰😍😍😍😍🥰🥰😍😍😍😍😍🤩🤩
@zenatumelsan8816
@zenatumelsan8816 Жыл бұрын
ውይ በጣም በጣም ደስ ስትሉ።
@Shalom-1990
@Shalom-1990 Жыл бұрын
I have a great respect to you truly and proud of your dedication
@solekebe7628
@solekebe7628 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ቀሪ ጊዚያችሁ ይባረክ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ሚኪየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሉም ተዋናዮች ገበዝናቸው በብቃት ተወጥተውታል😍😍
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Жыл бұрын
ውይ ማስረሻ የማማ ቸርነት ቀኝ እጅ ነገር አጣጣልሽ ሁሉ ነገርሽ ተወዳጅ ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁለታችሁንም እንወዳችሁዋለን
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 Жыл бұрын
ድንቅ ተዋንያኖች ግን እማ ቸርነት ያለቀሱት ለቅሶና ያነቡት እምባ መሸለምኣለባቸው። ናናየስ የሮጠችው ምን ያክል ኪሜ. በተለካ ሁላችሁም ኤድሜና ጤና ምርጥ ኮከብ ደራስያን ግፋበት💝
@featiyasaid2710
@featiyasaid2710 Жыл бұрын
Not alone her hasband I am obsessed with her and Dawit she is super 🌟 🌟🌟🌟🌟
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊በቸር እንሰንብት አሜን 🙏🏆🥇🌟😘👈💫
@fatumaalkader5293
@fatumaalkader5293 Жыл бұрын
ዉይ ማስረሻዮ በጣም ነው የሠራሽው ዋዉ ብቃት ሲለካ ባአንች ነው ።ለካ አስተዋይ ሴት ነሽ እንወድሻለን በሌላም ስራ አንጠብቃለን
@wagitame9564
@wagitame9564 Жыл бұрын
Ufffff swedachu fkrachihu Egziabher yabzaw ytebkachihum🙏💕
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 Жыл бұрын
ሁሉ በቦታቸው በብቃት ተውነዋል መበላለጥ ይቸግራ ል ጉበዞች ተባረኩ
@Mr.believer123
@Mr.believer123 Жыл бұрын
My two favorite people 🥰❤️🤗
@mikotube5979
@mikotube5979 Жыл бұрын
እንደኔ እነዚ ጥንዶች የሚወዳቸው አለ
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Жыл бұрын
Ethiopia benate wosete ayatalhu yna wube Ethiopiawiwoche ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayatyemer3343
@hayatyemer3343 Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያችሁ
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s Жыл бұрын
ወይ ሚኪና መአዚ ስወዳችሁሁሁሁሁ ምርጥ ጥንዶች ከነፍሬዎቻችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ
@hiwotasfaw3524
@hiwotasfaw3524 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ
@friendlyLulu
@friendlyLulu Жыл бұрын
All of them did great job
@genetadankew7479
@genetadankew7479 Жыл бұрын
Very blessed couple love you both❤💖💖💖🙏🙏🙏
@elsatsehayegebrmdhin4680
@elsatsehayegebrmdhin4680 Жыл бұрын
Mazi betam emwdesh tebareki. "kekuter sangodel"..konjo embokekela ye geter set hona ytchawetchew godlalch..man begodel new " kekuter godln emtyew yekrta!!
@featiyasaid2710
@featiyasaid2710 Жыл бұрын
The writer was incredible 💜💜
የሳያት ደምሴ (እናና) ሽልማት @ArtsTvWorld
5:28
Arts Tv World
Рет қаралды 599 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 263 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 84 М.
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 6 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 901 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 18 МЛН