ባለትዳሮቹ/"ይሄ ሰው ባሌ ነው አባቴ ነው? ብዬ አውቃለሁ" ፖሊስ እና መምህር እንዴት ተገናኙ? //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 82,121

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 107
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 жыл бұрын
በጣም የማገርም ነው እንዳያሁአቸው ነው ከነስማቸው ያስታወስሱአቸው መምህር ፀሀይ SOS ከፍተኛ 23 መሰናዶ ት/ት በ1989አም አስተምረውኛል በጣም ጥሩ ፀባይ ያላቸው መምህር ናቸው እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@mitslalberihu9757
@mitslalberihu9757 2 жыл бұрын
Jj:::lyo
@menamamo1146
@menamamo1146 2 жыл бұрын
You right
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብአድርጊኝበቅንነት
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
@@mitslalberihu9757 እህት ሰብስክራይብአድርጊኝ የኔ ማር ቅን ነት
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
ደሰ የሚሉ አባት እና እናት እንኳን ለታላቁ ክብር አደረሳችሁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ #ቸሩ መድኃኒአለም::
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብአድርጊኝበቅንነትየኔማር
@wubanetenehbiru2321
@wubanetenehbiru2321 2 жыл бұрын
ኩሩልኝ ሁለታችሁም። አዎ! ይህ ለሌሎች መልካም ትዳሮች ምሳሌ የሚሆን ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል።
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህት በቅንነት ሰብስክራይብአድርጊኝ
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ተምሳሌት የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
@user-zt6pm3hn8o
@user-zt6pm3hn8o 2 жыл бұрын
ደረርቱን የሚመስል ነገር አላቸው ኮማደር መልካም የትዳር ዘመን ይጨምርላቹ ተባረኩ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዳር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችው. አይለያችው 💑💞🙏🙏🙏🌷🌷
@destadiriba6150
@destadiriba6150 2 жыл бұрын
ወወወወወወ ደስ ስለ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅችሁ!!!
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 жыл бұрын
Tsehay and I were classmates and friends at high school. He was a serious student and happy to seem successful in his married life too. I wish my old friend a long life with good health !
@tatimama1669
@tatimama1669 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ለዚህ ክብር ስለበቃችሁ ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ያኑራችሁ
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 2 жыл бұрын
ናፍቆትዬ ጎበዝ ነሽ በብዙ ፕሮግራም ላይ ሳይሽ በተለይ በዚህ በ ባለትዳሮቹ ላይ የምታቀርቢያቸው ጥያቄዎችሸ ደስ ይላሉ ግን እባክሸ አንቱ በይ በተለይ በእድሜ ተለቅ ያሉ ባለትዳሮችን አንቱ አይባልም አይደል የምትይው ነገር ትክክል አልመሰለኝም በተረፈ ፕሮግራሙ በጣም የሚወደድ ነው በርቺ ❤
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
ግን ምንድን ነው ችግሩ እኔ ትመቸኝ አልች
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ባል በእድሜ ከፍ ሲል ጥሩ ነው ዋናው መግባባቱና ፍቅሩ ነው ደስ ይላሉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾❤️
@kabtamuabayneh4061
@kabtamuabayneh4061 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ጥሩ ተምሳሌት ይሆናሉ እድሜ ይስጣቸው
@semahirali8042
@semahirali8042 2 жыл бұрын
መስኪየ የኔ ማር. የተከበራቹህ ባልና ሚስት ናቹህ ሁለታቹሁም መልካም ትውልድ አፍርታቹሀል ህዝባቹሁን በሀቅ አገልግላቹሀል መልካም ትውልድም ለአገራችን ሰጥታቹሀታልና ተባረኩ አዱንያ እስክትመሽ ኑሩባት አሁንም እረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹህ አሜን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ትምህት ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው እነም ከስደት ቦሃላ ልማር ነው ተስፋ አልቆርጥም💪👌
@sociacell9164
@sociacell9164 2 жыл бұрын
የምን ተስፋ መቁረጥ ነው ውዴ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
@@sociacell9164 😍😍
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 жыл бұрын
በውነት ደስ የምትይ እናት እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብሽ ባለቤትሽም እረጅም እድሜ ተመኘሁላቹ እኔ ባዴ ተስፋ ቆርጬ ምንም የለ እስካሁንም መኖር እራሱ ተመስገን ነው
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብአድርጊኝበቅንነት
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉሉሉሉሉሉሉሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ‼❤😍
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💚💛❤️
@user-uu5el8je1h
@user-uu5el8je1h 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትዳር ነው ልዑል እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ለምንኩስናው ያብቃችሁ ።
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Blessed and intelligent couple you guys are row model to many parents how to Raise their children with discipline and work skills l wish you long life and good health God bless your love and marriage forever Ameen
@Ethio88503
@Ethio88503 Жыл бұрын
Wonderful show, congratulations Very intuitive about love family oriented responsibilities, care, hard work, satisfying results.....!!
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክ ልጆች እራሳቸውን እንዲችሉ የተጠቀምሽበት መንገድ ደስ ይላል ማናችንም እንዲህ አናደርግም ፓሊስ መሆን ዉሳኔ ላይ መንገድን ይጠርጋል ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ነፍሰ ያለው ሰው ስለጋበሽልኝ።
@elfinesheshetu1629
@elfinesheshetu1629 2 жыл бұрын
Meskiye! you make me cry! I love you to much you are kind ,real person ,You deserve to rich higher. May Gid continue blessing you !
@elfinesheshetu1629
@elfinesheshetu1629 2 жыл бұрын
Great to see you my Cousin Tshay Ethiopian and Beautiful Heart Meskiye.
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ምርጥ ጥንዶች 🥰🥰🥰
@menberelakew4238
@menberelakew4238 2 жыл бұрын
መስኪዬ ስላየሁሽ ደስ አለኝ ከረጂም ጊዜ በኃላ መምህር ፀሀይ ተባረኩ ልጆችም ጥግ ይድረሱልሽ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ መተሳሰብ ያለው ፍቅር የተባረከ ትዳር 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ወይ እንዴት ደስ ይላል በማርያም አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤናም ይደላችሁ
@elfinesheshetu1629
@elfinesheshetu1629 2 жыл бұрын
Meskiye I am so proud of you ! Tshayeye I fell so happy for all your success.
@senushikore7663
@senushikore7663 2 жыл бұрын
What a lovely and a good example couple to the rest!! To have a successful marriage or relationship in our lives, it needs each other’s support, patience, love, no selfishness, and protection regardless both sides circumstances! God continue his blessings on the family!!💚💛❤️🙏
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
እህትበቅንነትሰብስክራይብአድርጊኝ
@meherethaile14
@meherethaile14 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ ❤️
@shahadmalallah1328
@shahadmalallah1328 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እርጀም እደሚ ተመኝሁ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር እረጅም እድሜ እመኝላችኻለሁ😍
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Long live God bless This family ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ thank you ebs
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቤተሰብ ናችሁ ።በጣም ደሰ ትላላችሁ
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Egziabeher rjem edem tena yestachu Tbareku Ahunem
@guenetgebreselaissie3597
@guenetgebreselaissie3597 2 жыл бұрын
Perfect family. They did a great job with their children. Amazing couple 👍👍
@michaelhabte4789
@michaelhabte4789 2 жыл бұрын
Wawww Edmena tina ystachu ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mahletgetachew1347
@mahletgetachew1347 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላላቹህ እድሜና ጤና እመኝላቹኃለው
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ እናትነሽ በጣም ሳላደንቅ አላልፍም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ልጂ፡ወልዶ፡በክብር፡በማዕረግ፡ለሚስት፡ክብር፡ቦታ፡መስጠት፡መከባበር ሁሉ፡ነገራቹሁ፡ደስ፡ይላል፡እድሜና፡ጤና፡ይስጣቹሁ
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 жыл бұрын
በጣምምምምምም ደስ ይላል።መታደል ነው።መቁረብን ከስራጋ ለሚያመካኙ ሰነፎች አሪት ት/ትና ተሞክሮ ነው።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
What a beautiful couple God bless you more and more
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስቀና እና የሚያስተምርም ትዳር ነው በመጨረሻ ግን ፍቅራቸውን ሲገላለፁ አስለቀሱኝ ❤🙏
@momenasaeed241
@momenasaeed241 2 жыл бұрын
ፍቅራቼዉ ደስ ይላል 🌹🌹
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
ይህ በእግዚአብሔር መመረቅ መባረክም ነው
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 2 жыл бұрын
Betam dess yemilu balena mist you guys are blessed ❤️👍❤️👍👌👌❤️
@tsigegebrekidan4351
@tsigegebrekidan4351 2 жыл бұрын
Tebareku
@frelil2013
@frelil2013 2 жыл бұрын
Meski and gash Tsehay so happy to see you❤
@numberone6038
@numberone6038 2 жыл бұрын
Wonderful family 👪
@numberone6038
@numberone6038 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 okay
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 2 жыл бұрын
መሰኪዬ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@twinshs8517
@twinshs8517 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ....😍😍
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባል ነዉ ያለሽ እድለኛነሽ እግዝያበር ባርኮችሀል አዳድ የተረገመ ባል አለ ምስቱን እስተምርምምቀኛ ባል አለ በጣደስ ይላል
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
አሜን
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
Techer Tsehaye My Moths Teacher at Higher 23 Seconder school!
@user-uk2to3qf4k
@user-uk2to3qf4k 2 жыл бұрын
Nice
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ማወቅ ሥለፈለኩ ነዉእህቶቸ ንገሩኝ ቆርበናል ሢሉ ምን ማለታቸዉ ነዉ ባል እና ሚሥት አደሉዴ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Metadeli new sitamir edime Tena yistachihu ❤️❤️❤️❤️❤️
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናችሁን ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ በደስታ ከእሱ ጋር ብትኖሩ ብዬ ተመኘሁላችሁ።
@azebyoseph1296
@azebyoseph1296 2 жыл бұрын
ኸረ ናፍቆት ብዙ ጊዜ እሰማሻለሁ አንቱ አይባልም ስትይ ትልልቆችን እንኳን አክብሪ እንጂ መምህርን የመስለ የእውቀት አባት በቀለም አባትነታቸው ብቻ አንቱታ ይገባቸዋል አንተ እያልሽ ስትጠይቂ በጣም ዘገነንሽኝ ኢትዮዽያዊ ባህላችንም አይደለም ይሄኛውሙያ አንቱ አይባልም ይሄኛው ይባላል የሚባል ነገር ማን ይሄንን ስልጠና እንደሰጠሽ ባላውቅም እንግዳ ቃለመጠየቅ ሲደረግ አንቱ እየተባለ ቢጥየቅ ጥሩ ስለሆነ ቢታረም ጥሩ ነው :: ዮናስን ከበደን አከበርኩት በፍጹም አንተ ብሎ አይጠይቅም
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 жыл бұрын
ባክሽን አታሽቃብጪ አንቺ ባለግብረ ገብ ናፍቆት ባለጌ እንድትባል ፈልገሽ ነው??ይልቅ ቆሻሻ አስተሳሰብሽን ትተሽ ከመጀመሪያ ስሚ ሁለቱንም አስፈቅዳ መምህሩንም ፖሊሷንም አንተና አንቺ ብላ መጥራት እንደምትችል ፈቅደውላት አቅርባ ና ማቅረብን ለማሳየት አንተ በማለቷ አንቺን ምን አንጨረጨረሽ?ይልቅ ስህተት ፈላጊ ከመሆን ነገሮችን በቅንነት ለማየት ሞክሪ።
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
ብሀልና ኖሩ ዘይቤ እና ሀይማኖት የተምታታባችሁ አቱ ስለተባለ ይከበራል እር ጉድ ብሀል እምትሉት ነገር ያስቀኝ አል ጎጅም ጠቃሚም አለው ጎጅውን ይዛችሁ ጠቃሚውን የሚተው ትውልድ ነው ያለው ለምሳሌ ባለባበስ
@yerdanos1180
@yerdanos1180 2 жыл бұрын
Esay Betam Des ymiilu family 🥰🥰🥰👏🇪🇷
@INSPIREDME12
@INSPIREDME12 2 жыл бұрын
woow
@selamto4545
@selamto4545 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow amazing
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 2 жыл бұрын
አይታቹ ነው የኮመታችሁት የረመዳን ስራ የለም
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 2 жыл бұрын
እግዜበር ባረካቹ።
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 2 жыл бұрын
Nic family
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 жыл бұрын
የምኞታችሁን ያሳካላችሁ ክበሩ
@samiramuhammad2165
@samiramuhammad2165 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayutilovetube1707
@hayutilovetube1707 2 жыл бұрын
Des silu
@niyamaawol7035
@niyamaawol7035 2 жыл бұрын
💟💞💟
@weysewweysew964
@weysewweysew964 2 жыл бұрын
Egzabher yetebekachew
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
❤🙏
@user-uk2to3qf4k
@user-uk2to3qf4k 2 жыл бұрын
መስኪዬ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 2 жыл бұрын
Tiru fikir mekebaber yalew tidar ferewim yamral. Legocum succesful honilacew. Fikir kale hulum yecimral
@yeti.lidetu9579
@yeti.lidetu9579 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@dagmyosti5653
@dagmyosti5653 2 жыл бұрын
😍
@munayassin6188
@munayassin6188 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
ብዙ አይበላለጡም
@abyssiniabizuneh3498
@abyssiniabizuneh3498 2 жыл бұрын
መምህር sos አስተምረውኛል አመሰግኖታለሁ
@sarabezabh4146
@sarabezabh4146 Жыл бұрын
Betam kerfed bayewum betam des bilogna egizihabeher fistamiyachun yasamir
@elhamseid6413
@elhamseid6413 2 жыл бұрын
ቆርበናል ማለት ምንማለት ነው
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ካልሆንሽ አታቂዉም
@eyerusalem9128
@eyerusalem9128 2 жыл бұрын
ደሰ
@meseretmelkamu2055
@meseretmelkamu2055 2 жыл бұрын
Happy to see you Meskye,, am proud of you!! Blessings to you both!
@tesfayederrese5329
@tesfayederrese5329 2 жыл бұрын
Tsehai Ethiopia do know Ewket Minch Housing association? I am reminding you this from Boston M A. He is a person whom you insulted him as a thief , but pure and straight forward . Try to remember him.
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
ግን ነበርክ?/ware you ?
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 2 жыл бұрын
የ ebs interviewer ምነው: የምትጠይቂያቸው: ጥንዶች: አክብረሽ: አንቱ: ብትዪ? ትንሽ: አይከብድሽም: ባልየውን: አንተ: እያልሽ: ጥያቄ: ስትጠይቂ? እንዴ??
@meeyaad12
@meeyaad12 2 жыл бұрын
ፖሊስም ይቆርባል እንዴ
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 2 жыл бұрын
Nafkote you really need to respect elders. He is not “ye qolo guadegnash.” It’s very frustrating to see you comfortably disrespect this father of many.
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 2 жыл бұрын
አስተማሪ አንቱ አይባልም? ከመቸ ወዲህ!
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ከቀረቡት ባለትዳሮች fake ያልሆነ የእውነት ፍቅር!!
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
የአገር ልጆች ኑ ደምሩኝ ልደምራቹሁ😍😘💚💛❤💋
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
20:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 128 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 16 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,3 МЛН