ባለ ፎቶ ስቱዲዮው ሬስቶራንት አስደመመን /የኩሽና ሰአት /በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 98,809

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 51
@user-wm9km4xx6q
@user-wm9km4xx6q 11 ай бұрын
ወድ እና የተከበራቹ የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እንጀራ ይሰጠንና ለሀገራችን ያብቃን አላህ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሚን በሉ
@gelilamengistu4443
@gelilamengistu4443 11 ай бұрын
Ameeennn
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
አሜን❤ደምሪኝ❤እህት❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 11 ай бұрын
አሜን ያረብ የኔ እህት
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 11 ай бұрын
አሚን
@temu1145
@temu1145 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ መብሊያም ማርፊያም አገር አጣን ያርብብብብብ እርዳን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤እህት❤❤❤❤
@saraabraham8688
@saraabraham8688 11 ай бұрын
ቤቱ በጣም ያምራል ምግቡም ያስጒመጃል ቅዳሜ ከሰዓት በጣም ነዉ የማደንቃችሁ ሁሌም እከታተላለሁ የምትሄድበቱን ቦታ አድራሻዉን ቡትገልፁልን በጣም ደስ ይለናል ከአገር ዉጭ ላለነዉ ስንመጣ በቀላሉ ቦታዉን እንድናገኘዉና እንድንጠቀም ይረዳናል በጣም አመሰግናለሁ
@sophiazewdie1177
@sophiazewdie1177 11 ай бұрын
Pls Address Thanks
@yeabsiraterefe1152
@yeabsiraterefe1152 11 ай бұрын
Bole Rwanda, Around Wendmamchiouch Siga bet, Next to Golden Coffee
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤እህት❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
@@yeabsiraterefe1152 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 11 ай бұрын
ማሻአላህ ዮኒ አዳድ አረበኛም እየነመድክነዉ ጎበዝ
@ayalneshtegegn8788
@ayalneshtegegn8788 11 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ
@fafafafa1396
@fafafafa1396 11 ай бұрын
ቢፉ ግን እንዴት በ5 ደቂቃ ፈጥኖ ደረሰ ነው ወይስ መጀመሪያ ጠበስ ጠበስ ተደርጎ የተዘጋጀ ነበር ሳወር ክሬሙ ከሽንኩርቱ ጋር ከሚጨመር መጀመሪያ ቢፉ ጠበስ ጠበስ ተደርጎ ከሱ ቀጥሎ ሽንኩርቱ ቀጥሎ መሽሩሙ አብሮ ቢከሸን ከሱ ጋር ትንሽ ነጭ ዱቄት ተጨምሮ አብሮ ቢታሽ 1 ሶሱን ያወፍረዋል + የበለጥ ቴስት እንዲኖረው ያደርገዋል በመቀጠል የስጋ መረቅ ካለ በሱ መከለስ ካልተገኘ ማጂ በውሃ አሟምቶ በማጂ ውሃ ተከልሶ ቢፉን መልሰን ወደ መጥበሻው በመጨመር ከሶሱ ጋር እንዲዋሀድና እንዲበስል ማድረግ + ቅመሞቹንና ሳወር ክሬሙን ከተገኘም ትንሽ ሙስተርድ ቢጨምሩበት የበለጥ ቆንጆ ጠአም ይኖረዋል! ቢል ዓፊያ / የጤና ምግብ ያድርግላችሁ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 10 ай бұрын
ሰላም ያለጥፋት እየሞቶና እያታሰሩ አማር ወች
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
ሰላም ለሀገረችን የለክልን ቸሩ መዳን የለም❤❤❤❤
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 11 ай бұрын
የውኒ ምርጥ ሰው❤❤
@teshomewerku
@teshomewerku 10 ай бұрын
She is great beautiful.
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 11 ай бұрын
ዋውው❤
@meremanasir4147
@meremanasir4147 11 ай бұрын
አድራሻዉ ዬትነዉ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
የሸፉን አድራሻ ላኩልኝ🤔😥
@Fafi-sz9vo
@Fafi-sz9vo 11 ай бұрын
❤❤
@mekonenezelele33
@mekonenezelele33 11 ай бұрын
የምታሳዩንን ቦታ አካባቢውን ጠቁሙን ዬኒ
@elza253
@elza253 11 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራማቹን እወደዋለው ግን የምትሄድበትን ቦታ አድራሻ አትናገሩም ለምንድነው ግን?
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 11 ай бұрын
አይ የመዳም ቅመሞችየ ኢትዮጵያ እኮ ስንሄድ ስማቸውን የማናውቃቸው ምግቦች አሉ አይስዴት😂😂
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew 11 ай бұрын
ትክክል ሃቢብቲ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 10 ай бұрын
በሰላም ያስገባንጂ ሲበሉ አየት እያደረግን ይችን ነገር አም ጣት ወድሜ እያልን እናዝ ነበር ያኡምሪ
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 11 ай бұрын
ብል አፊአ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@EndalkAsema
@EndalkAsema 11 ай бұрын
ወተቱ ፍሪጅ ቢገባ ጥሩ ነበር
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 11 ай бұрын
Kinfun gin ayachut Rema yetebalew zefagn jerba kalew kinf ga 1 aynet new ygermal sew hulu eyehede kinfu kejerbaw adrgo photo ynesal....
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@fatumaseid288
@fatumaseid288 11 ай бұрын
ባለሞያወት ቢሰሩት ጥሩ ነበር። የነሱን ሞያ ብናይ። ጥሩ ነው ባይ ነኝ እነት በተከታተሉ ቁጭ ብላችሁ
@edengeremew51
@edengeremew51 7 ай бұрын
Yet new
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 11 ай бұрын
ይችልጂደሞቁልትያደርጋት፡፡ርጋበይ😊😊😊😊😊
@akabeka2352
@akabeka2352 11 ай бұрын
ከርሳሞች ቬልቬት ምን እንደሆነ ኢንግርዲዬቱን ብታውቁ እንዲህ በኩራት ባልበላችሁ !
@Singer_mekbib_official
@Singer_mekbib_official 10 ай бұрын
ምንድነው😢
@myethiopia5380
@myethiopia5380 11 ай бұрын
ቅዳሜ ከሠአት ጫወታ የትገብቶነው 😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤እህት❤❤❤
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 11 ай бұрын
ብሩክታዊት ጉድሽ ፈላ ሙያ ኔፖ ነሽ ለወደፊቱ ከባለቤትሽ ጥፊና ቦክስ ሰርፕራይዝ እነደምትደረጊ ነው ሙያሽ የሚያሳየው እንግዲህ እነዮኒ አንችን ከባለቤትሽ ጋር በማስታረቅ መንከራተታቸው ነው የት ነው ያደግሽው አፍጋኒስታን ነው እንዴ ?
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
የብርክታዊት ዓይነት ነፃነት አይታሰብም ፡ በታለባን የጭቆና ሸሪያ አገዛዝ ስር ለሚሰቃዩት የአፍጋኒስታን ሴቶች። 🤔
@BK-lc1ek
@BK-lc1ek 11 ай бұрын
Lula beserahebet ye Anhi metekat yedeberal
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@arsema3125
@arsema3125 11 ай бұрын
እኔ በጣም ምጠላት ጋዜጠኛ ምትኖር ይቺ ልጀናት ስደብር ዬናአንደኛ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 11 ай бұрын
ምን አረገችሽ ምቀኛ
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 11 ай бұрын
ወንድሙን ወይም እህቱን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል የእግ/ር ቃል ከመውደድ በስተቀር ሌላ ምርጫ የለንም ❤❤❤❤❤።
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
አርሴማ የምል ስም ይዠሽ ሰው ትጠያለሽ ምን አደረገችሽ ግን አይ ሰው😢
@user-rv8cn5ru1t
@user-rv8cn5ru1t 11 ай бұрын
በጠላቶቼ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀባህ .....
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
@@Gigi-vd9gl የእግዚአብሔር ✅ የእግ/ር ❌
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
ጉዞ ወደ Thailand 🇹🇭🇹🇭🇹🇭
33:52
Leyu & Mahi
Рет қаралды 35 М.
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 9 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 344 М.
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 11 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 4,6 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН