"አንድ በግ ለሁለት ሰው ከባድ ነው" ከወንድማማቾቹ ሼፉች ጋር /የኩሽና ስዓት/ /በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 150,918

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 118
@hayu4429
@hayu4429 Жыл бұрын
ኢቢስ እወዳችኋለሁ አንድ ቀን ጋብዙኝ አድናቂያችሁ ነኝ ይሰመርበት❤❤❤❤❤
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
🥰ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ 🥰 ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌ጎራ በሉ ውዶች🥰
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
አሜን ዉዴ ላችም ቅን ሰዉ ነሽ ማለት ነዉ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
እዳች አይነት ሰዉ ይብዛ ምቀኝነት ዘረኝነት እራስ ወዳድነት ይጥፋ ከሀገራችን
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ቅዳሜ ከሥአትን አቅራቢዮችን የሚወዳቸው በ 👍👍
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u Жыл бұрын
ምን አባታቸው ይወደዳሉ ሰው መንግሥት ነኝ ባይ እየገደለ ተሳስተው እንኳን አይዘግቡም ሆዳሞች ናቸው😢😢😢😢😢
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@user-mx2hm8le3u በጣም ልክ ብለሻል ምንም ድምፃቸውን ስምቼ አላውቅም እንዳውም እኔስ ሁሎችም መናፍቅ ነው እሚመስሉኝ ስለቤተክርስቲያን ጭራሽ ድምፅ አይሆኑም ስለህዝቡ ሞትም በተመሳሳይ ምክንያታቸው ምን እንደሆነ አይገባኝም
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ቦታው በጣም ያምራል ምግቡማ 100%%
@danielhabte1013
@danielhabte1013 Жыл бұрын
Yet new botaw?
@semutt2022
@semutt2022 Жыл бұрын
ዋው እሚገርም ቦታ
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
ይሄን የሁለቱን ሸፌች የሰሩትን ምግብ ማዳም ሁልጊዜ ነው የምታሰራኝ ለካ ባለሙያ ነኝ ቪዲዮ የሚቀርፀኝ አጥቼ ነው እንጂ😁😁
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Жыл бұрын
Me too 😁
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
I’m glad Berekti is back. She is perfect for this segment
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Жыл бұрын
Her name is beruktait
@oumawlad7165
@oumawlad7165 Жыл бұрын
ነፍሰጡር እሚባል ነገር ስላለ ጎበዝ እየተዛዘንን
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk Жыл бұрын
Ayzosh... Beselam tegelagye
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
እኮ ከምር እውነትሽን ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ኢቢኤሰ በጣም ጥሩ ብሮግራማቸከ ዮኒም ጋር ጥሩ ልጅ ይህች ልጅ ጠፍታ ነበር ሰላየሁዋት ደሰ ብሎኛል ድምፅዋ ሁሉ ነገርዋ ደሰ ይለኛል ጥሎብኝ ሰወዳት በተለይ በድምፅዋ ፈ ገ ግታዋ ምቅ ታደርገዋለች በርቺ ቆንጆ እንቁ ልጅ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
we thankyou journaliset and host ,, ato yonas kbede ,, for the wonderful programe and news ,,
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
wow! AfroGreen! wonderful with lots of patriotism.
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
This shall be my prior restaurant when I come to Ethiopia. Keep the work harder!
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ዉብ ናት እኮ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ዋውውው ቢበላም ባይበላም ቦታው ብቻ በቂነው
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ወይኔ ምራቄን ዋጥ እያረኩኝ ነው ያየኋችሁ በእውነት በጣም የሚደነቅ ቦታ ነው በጣም ደስ ይላል የቤቱ ባለቤት ፈገግታው የሼፎቹ ሁሉ ተጨምሮ ምግቡም ልዩ 100 % ዋው ግን እነ ዮኒ በደንብ ማስተዋወቅ አለባችሁ ማበረታታ አለባችሁ ጋዜጤኛዋ ብዙም አትመችም ከፀጊዬ ጋ ቢሆን ዋውውው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z Жыл бұрын
አዲስ ነገር ለመልመድ ሞክሪ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
ዋው ቦታው እንዴት ነው ሚያምረው አንደኛ ነዉ ❤
@abayneshnahum1609
@abayneshnahum1609 Жыл бұрын
I love it
@selmejons5098
@selmejons5098 10 ай бұрын
ዋው ቤቱ ምግቡ ሼፎቹ ባለቤቱ ሁሉም አንደኛ
@bekelemamo7216
@bekelemamo7216 Жыл бұрын
Wow amazing ♥️this
@marvenasfa-uu9so
@marvenasfa-uu9so Жыл бұрын
ሼፉ በጣም ደስ ይላል
@selamvlogs3323
@selamvlogs3323 Жыл бұрын
amezing 👍
@azanawtessema501
@azanawtessema501 Жыл бұрын
ኢትዮጰያ ስመጣ የመጀመሪያ የምጎበኘዉ ቤት አንድ ጀግና ምግብ ደፍር ዘመድ አለኝ አንድ ለሁለት እንጨርሳለን።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አንድ ምን በግ?
@masinkomedia3533
@masinkomedia3533 Жыл бұрын
ሁሌ ፆም ሲገባ እየጠበቁ ስጋ መብላት ምን ይሉታል!!!
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
❤❤❤❤wow amazing❤❤❤❤
@higuf652
@higuf652 Жыл бұрын
በጣም ቀላል አሰራር
@vvtsr9867
@vvtsr9867 6 ай бұрын
አህለኑስ አህለን ትላለህ ብዙ ቦታ ወድማችን ሀረብ ሀገር ነበርክእደ
@danieltessema4270
@danieltessema4270 Жыл бұрын
Mashed potato heavy cream enji. Cheese ayderegbetim😊
@funtube6691
@funtube6691 Жыл бұрын
birkity welcome back
@user-dl8sv4sp6n
@user-dl8sv4sp6n Жыл бұрын
በጣም የሚስብ አቀራረብ ነው ያበደ ምግብ ነው
@mohamedsde1335
@mohamedsde1335 Жыл бұрын
አቦ አሳ ዋውውውውው መሻ አለለ
@hayu4429
@hayu4429 Жыл бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 Жыл бұрын
Good job, I thik the fish was steamed not smoked. Tilapia and catfish are two different species( scaled and non scaled), they have never been related.
@3hree9ine
@3hree9ine Жыл бұрын
That's how you know you people Highlanders have never been on the red Sea
@betitube322
@betitube322 Жыл бұрын
Not steamed the fish was baeked
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ዋው🎉
@oboo8221
@oboo8221 Жыл бұрын
"ስኳር ስኳር ....." አበዛሽ። ስኳር ለጤና ጠቃሚ አይደለም።
@oromiahailee4491
@oromiahailee4491 Жыл бұрын
Wawoooo❤❤
@bisratendale-zl3xg
@bisratendale-zl3xg Жыл бұрын
ውውው በጣም ውብ ገው❤❤😅😅😅😢
@pleaseplease2745
@pleaseplease2745 Жыл бұрын
ብሩክቲዬ መጣሽ እሰይ
@howaibrahim-lk3hf
@howaibrahim-lk3hf Жыл бұрын
እኔ ምለው ብሩክቲ ነች እዴ ማለቴ የበፊቷ ይመሳሰላሉ ንገሩኝ😢😢
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ተመልሳ ነው ጠፍታ ነበር
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
አዎ እሷ ነች ብሩክቲ ተመልሳለች ከሠርጓ ቆይታ ቡሀላ
@malsahmalsah8642
@malsahmalsah8642 8 ай бұрын
ፅጌስ❤❤❤❤❤
@hawamohammad7007
@hawamohammad7007 Жыл бұрын
ማሻላደሥይላል፡እህፅዲትብሎሢታይ
@Hawassabellema
@Hawassabellema Жыл бұрын
❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍
@Fatumaacmad312
@Fatumaacmad312 Жыл бұрын
አፊላይ ተከራተተ❤❤❤❤❤❤😮
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Yummy ❤❤❤
@danieltessema4270
@danieltessema4270 Жыл бұрын
Pepperoni Lela neger new ere. Karyaw pepper 🌶 new yemibalew. Sitkoriju betikikil koriju.
@statisticool
@statisticool Жыл бұрын
ያንተ ሥራ እፈልጋለሁ 🙂
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 Жыл бұрын
❤❤❤👍
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Жыл бұрын
Please share the address; we must enjoy the fish.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
They did at 32:00
@Reggaegal11
@Reggaegal11 Жыл бұрын
Dear Chef, Catfish, and Tilapia are not the same.
@helunazreth80
@helunazreth80 Жыл бұрын
Sheret lemen alesetuachum?
@saraasefa8952
@saraasefa8952 Жыл бұрын
Ehya ye madani qemamochi enaqawalali ke shefi balayi in siraleni eko ye madamiye qemamochi
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 Жыл бұрын
የሙሉ የጠቦት የበገሸ ዋጋ ስንት ነው
@ketenaketanan7560
@ketenaketanan7560 Жыл бұрын
Ohhh afini miraki mola🙄🤔😂😂😂😋
@danieltessema4270
@danieltessema4270 Жыл бұрын
The fish is overcooked.
@Be-crystsotom
@Be-crystsotom Жыл бұрын
ፉገራ።ሀገር በምን ሁኔታ እንዳለች
@rozatube3161
@rozatube3161 Жыл бұрын
ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢😢
@MTyoutube-jt8zr
@MTyoutube-jt8zr Жыл бұрын
ደመርሁሽ ደምሪኝ
@danielzKebena
@danielzKebena Жыл бұрын
The most funny thing ...yeferenj karya weyim pepperoni?? Lool minale englizignaw bikeribih
@germabonso2069
@germabonso2069 Жыл бұрын
ምግብና ዮኒ ተገናኙ
@milli20on
@milli20on Жыл бұрын
Wusha yehone peoples ke Sga wuch lela Migb ayakum beka 😭😭😭
@milli20on
@milli20on Жыл бұрын
@@etsubeseleshi3416 sidb adelelm 😅
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ምነዉ የናስ ሆድህ አመለክ ፆም አደል የአዋድ ፆም መህኑ እረስተህ ነው አዮዮዮ የዛሬ ባታየረ ጥሩ ነው ነገ ጠያቂ አለ ህሊናህ ይወቀስህ ስለ ማከብርህ ነው ይሔን ያልኩት ፆም ነው እሩጉዝ ሊኖር ይችላል ስንት ድሃ ሽሮ ያረረበት አለ ዘይት አንድ ሺ በደረሰት ጊዜ ብቻ ልቦና ያድለን
@oboo8221
@oboo8221 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ማስታወቂያ ነው። 100ሺህ ብር ተከፍሎበታል። ቀረፃው ከፆም በፊት የሆነ ነው።
@rozalema9552
@rozalema9552 Жыл бұрын
Enante lebelachuti ena xegebku
@jared5958
@jared5958 Жыл бұрын
It is funny in Ethiopia you call every one that works in the kitchen a chef's. Please ebs TV correct this an professional practice.
@danieladane7549
@danieladane7549 Жыл бұрын
ebs briktin kemenged lay new ende yagegnachuat yirbatal
@JMGD44
@JMGD44 Жыл бұрын
እባካችሁን ይስሐቅ ሀይሌ ወይ ደግሞ ሰሎሞን ገብረ ጊዬርጊስን የሚያውቅ እባካችሁን እርዱን
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
እኔ እምለው መቸሊፆሙነው ኢቢኤሶች ሁለየ በማንኛውም ጊዜ ስጋነው እኛ እኔእምለውመቸሊፆሙነውኢቢኤሶችሁለየበማንኛውምጊዜስጋነውእኛቦበሰው ሀገር ያለንው በስንት ጭንቀትውስጥ እንኳን ሆነን እናስበለን ፆምን አር ተው 😢
@user-zo3lf3eu7o
@user-zo3lf3eu7o Жыл бұрын
ለመብላት የተፈጠረ ሰው
@user-hy3yw8ph6i
@user-hy3yw8ph6i Жыл бұрын
ይኸ ነገር ኢትዮ ነዉ ?
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
አዎ
@mekdes5120
@mekdes5120 Жыл бұрын
Yoni and food 😅😅
@hudamohammed6916
@hudamohammed6916 Жыл бұрын
ዮኒ ቢሲንካ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I thought you're orthodox Christian. It's fasting time.
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ይችን ደግሞ ከየተ አመጣቸቀት በጣም ትሪንግ የሠፈልጋታ ጋዜጠኛ ሳትሆን ጋዜጣ ያነበበችም አትመሥልም ደግሞ ቀዥቃዣ ኡኡኡፍፍፍፍ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
አላቃትም አይቀልም??
@user-dl8sv4sp6n
@user-dl8sv4sp6n Жыл бұрын
የሆንክ ጡንዥት ነገር ነህ
@Nesi06
@Nesi06 Жыл бұрын
@Ethiopia to much jealousy 😅she is very fitted for this program..well come back brkitya ❤
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
አይኔ ነዉ ወይስ ልጅቱ አዲሥ ነት እ አረ ኮሜንተሮች ማላ በሉ
@abeba.mehari169
@abeba.mehari169 Жыл бұрын
ልጂቷ ገጀራ ነገር ናት ኧረ ማን እንደ ሉላ እና ፀጊ🥰🥰ዩወኒዬ የኔ መልካም ሠው❤🙏
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
የእጅ ጉዋንቱ እረ በልካቹህ ጠፍቶ ነው?
@AbdulQadir-vg2ub
@AbdulQadir-vg2ub Жыл бұрын
ደብረ ዜይት የት ነው???
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ይመስላል ነው ያለችው እንጂ ቦሌ ነው።ይሄ
@danielhabte1013
@danielhabte1013 Жыл бұрын
Yet new botaw gin
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Жыл бұрын
እረ በእግዚአብሔር በጾም ስትደብሩ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
ሆዳሞች ሰንት መቅረብ ያለበት ነገር እያለ ሰው ሹሮ ቸግሮታል እናተ ታጎጎላቹ የመንግሰት ተላላኪሆች ደቼ ብሉና
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
እዉነት ነው ሆዳቸዉ አምላካቸዉየሆነባቸዉ ምድረ አሽቃባጭ ስንቱ በረሃብ አለው እየገረፈ ግፍ አፈሩ ደግሞ እኔስ የዮናሱ ነው የገረመኝ ፆም መሻሩ ከሰባቱ ፆሞ አንዱ አየሻረ ቤተ ክርስቲያን ሲገኝ ኢቢኤስ ቀን ይዉጣና ቀን ይጣለዉ❤
@oboo8221
@oboo8221 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ማስታወቂያ ነው። 100ሺህ ብር ተከፍሎበታል። ቀረፃው ከፆም በፊት የሆነ ነው።
@thetiktok-tv4pp
@thetiktok-tv4pp Жыл бұрын
Protestant nachu
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk Жыл бұрын
Lol
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
ስታስጠሉ ምን ያደረገ እንስሳ ነው 👎👎👎👎👎👎👎👎
@saron6381
@saron6381 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን ገጀራ ነገር ነች አሳውን በረዥሙ ያዝሽው ሲላት ምነው ጠጋ ብታደርግለት ብቻዋን አጫወተችውኮ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Ай бұрын
ኑሮ ሲወደድ የኢትዮጵያን ህዝብ ሆድ ማሰጮህ ግፍ እንዳይሆንባችሁ።
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf Жыл бұрын
ተረጋጊ ሴቷ ኧረወዳ ህህህ ይላል ሰው ዝምብሎ ደግሞ ቀንተሽ ነው በሉ ።
@hawi5630
@hawi5630 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነዉ እኔም አልተመቸችኝ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አሳሳቋ ሲያስጠላ ኤጭ ዝም ብሎ መገልፈጥ ድዳም
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
የአሳ ሞያ እድሜ ለመዳም በደንብ ተስተምራነለች
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው?
53:26
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 87 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 42 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 6 М.
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 13 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 384 М.
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 10 МЛН