Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | እምባ ያራጨው የእየሩሳሌም ድንቅ ውድድር | ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ነብዩ |ግንቦት 14 2014 ዓ/ም

  Рет қаралды 1,513,721

Balageru TV

Balageru TV

2 жыл бұрын

አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ስንፈዝ ነቃ ነቃ፤ ስንጎብጥ ቀና ቀና የሚያረገን ተሳትፏችሁ አይለየን። ሰብስክራይብና ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
kzfaq.info?...
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪዎች ወደ ካምፕ ለመግባት የሚያደርጉት አስገራሚ ፉክክር | ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ነብዩ | ግንቦት 14 2014 ዓ/ም
////////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 1 100
@goldbody2836
@goldbody2836 2 жыл бұрын
ያለማጋነን 8ጊዜ በ አንድ ቀን ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን አላስታውስም:: አንቺ ትለያለሽ በርቺ ❤️❤️❤️
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
Me too I can’t stop watching her
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ወደ 20 ጊዜ ገደማ
@HAMER_1
@HAMER_1 2 жыл бұрын
kzfaq.info/love/HUuF4MXu4_fzfwcjvk84TA እኔ ራሱ
@beznuwelede523
@beznuwelede523 2 жыл бұрын
e10
@yrntuHt
@yrntuHt 2 жыл бұрын
@@Hanna_W mmm Mmmmmmmmmmm😆
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
አረጋኸኝ አንተ እኮ አባት ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ። ዳኞች ሁላችሁም ተባረኩ
@Godblsu
@Godblsu 2 жыл бұрын
አባቷ ነው መሰል ያለቅሳል ከጀርባ ሲያይ ልጁ ፍሬው አብባ እናቷንም አየሁ አንጀቷ ሲባባ ስታፈስ የፍቅር እንባ ያስታውቅ የለም ወይ ከምጣዱ የሚያጠግብ እንጀራ እንዴት ያስደስታል ልጅ ታንፆ በፍቅር እንዲህ ሲያኮራ ወላጁን፣ ሀገሩን በዓለም ሲያስጠራ 😭😭😭
@kebedeaster9159
@kebedeaster9159 2 жыл бұрын
እባካችሁ እየሩስን የምታውቁ ስልኳን ስጡኝ ቆንጆ ሀገር ልብስ ላልብሳት ስጦታ ልስጣት ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው ስፈልጋት የነበረው
@kukulunega
@kukulunega 2 жыл бұрын
ወደ ባላገር መሥሪያ ቤት መደወሉ ይቀላል።ቢቻል ሽልማቱን ለኢየሩሴ እንዲሰጥ ወደ ባላገሩ መሥሪያ ቤት መላኩ ይመከራል።ቀልድ እንዳይሆን ከቤ?በእርግጥ የምትሸልም ቢሆን እስካሁን ሽልማቱ የሚደርስበትን መንገድ ትፈልግ ታገኘውም ነብር ብዬ አገምታለሁ. አሳቡን ከገለጽከው ሳምንት ሆነ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
ባላገሩን ማነጋገሩ ይቀላል
@kalidokulubali8950
@kalidokulubali8950 Жыл бұрын
Siwodat
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
ልኬቷን ከፈለግህ/ ሽ ባላገሩ ቢሮ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ነው, እነሱ ሊያገናኙሽ ይችላሉ
@seidseid7423
@seidseid7423 Жыл бұрын
@@ethiopialove2772 ፣
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
ታሌንት 100% ድምፅ 100% አለባበስ 100% ለሙያው ያለሽ ክብር 100% ዲሲፕልንሽ 100% እናት አባትሽም በደስታ እንባ መየት በራሱ መባረክ ነው ባላገሩ ለናተም ክብር ይገባቹዋል ሁላቹሁም እናመሰግናለን በኢቶ ኤርትራ ጦርነት በ13አመቴ ከቤተሰቦቼ ጋር የወጣሁኝ ስሆን ከዛን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጲያ መጥቼ አላውቅም ነገር ግን ሁሌም ምትናፍቀኝ ኢቲዮጲያ ናት አንድቀን ማየት ምፈልገው ኢቲዮጲያን ነው አሁን ምኖረው ሆላንድ ነው ያው የስደት ነገር ታውቁታላቹ በዚቀን እሄዳለው ስንል ነገሮች አይሞሉም ያው እግዚያብሄር ሲፈቅድ እንመጣ ይሆናል እኛ እናስባለን እሱ ይፈፅመዋል እንደሚባለው ያሰብኩትን እንዲፈፅምልኝ በፀሎት አስቡኝ እህታቹ ኤርትራዊት
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 2 жыл бұрын
Good luck and God bless Dagy
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 2 жыл бұрын
Good luck and God bless Dagy
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 2 жыл бұрын
ላሀገርሽ ያብቃሽ ያብቃን እኛም ስደተኛ ነን
@yonasfisseha242
@yonasfisseha242 2 жыл бұрын
May God help you in all your wishes!
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እመቤት በሰላም ነይልን
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 2 жыл бұрын
ማሪቱ ነበረች የቅኝት ዘዋሪ፤ ኢየሩስ ዘለቀች የጥበብ ቀማሪ።
@yafikersew1412
@yafikersew1412 2 жыл бұрын
ሙዚቃን እየዘፈነችም በስዕልም እየሳለች ያሳየችን ጄግና ልጅ ዋውውው‼
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከፍ ከፍ በይልን ባላገሩ ዲሲፕሊን ላይ ያላቹ ነገር በጣም ደስ ይላል በርችልን ማሬ
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 жыл бұрын
የባላገሩ ህልም በዚህች ልጅ የተፈታ ይመስለኛል🙏በርግጥም የሀገራችን ቅኝት በዚህ ትውልድ ተከበሮ በተሻለ አቀራረብ መወዳደር ያስደስታል 👏👏እናመሰግናለን እየሩስ❗❗🙏
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም ቢታይ kzfaq.info/get/bejne/Y56PgKymkqiXgKs.html
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ።ባላገሩ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ትውልድን እሻራችሁን ለትውልድ በመስራታችሁ በጣም ደስ ይላል
@ahimedinabdurahiman9138
@ahimedinabdurahiman9138 2 жыл бұрын
እኔ ያስደመመኝ እና እጅግ አደርጌ በችሎታው ያስጨበጨበኝ የልጅቷዋ በሙዚቃ ችሎታ ገና እንድትወጣ ሳይሰለች ኮትኩተው ላወጧዋት የባላገሩ ምርጥ ቲሞች ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድራሳቹህ በተለይ በሀገር ልጆች ተስፋ የማያቆጥረው ድንቅ ልጃችን አብረሃም ወልዴ
@ephremgebre879
@ephremgebre879 2 жыл бұрын
የረድሔት የፍቅር ጥግ ደስ ስትል በምትሔድበት ቦታ ሁሉ እግዜር ይከተላት
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
She made it look so easy 👏👏 #ከላይ ስትታደል እንዲህ ነው እንግዴ 🇪🇹💯🇪🇹
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g 2 жыл бұрын
ኢየሩስ ፤ ቀልቤ ይወዳት ነበር።ጭራሽ ማሪቱን ዘፈነቻት። በረካ ሁኝ የኔ ሸጋ።
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
OMG የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 🥺❤️ you deserved
@sisaywolde1262
@sisaywolde1262 2 жыл бұрын
ፋይናል የሚመስል ነው ዛሬ የዳኞቹ ስሜት ይገርማል እንዲህ ፈንቅሎ የሚያሶጣ ካርድ ያየውበት ዋው ረድኤት በራስ መተማመንሽ ሙያውን መውደድሽን ያሳያል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምንት ለዳዊት ፅጌና ይሄው ዛሬ ስንቴ ደጋግምኩት•••••••••
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ባልደግፍም ጄሪ በጣም ልዩ ናት።❤❤❤👈አስዋብሽው የንግስቷን ዘፈን
@kedir5245
@kedir5245 2 жыл бұрын
እንዲያ ነው ኢየሩስ ግሩም አቀራረብ ዳኞች በእጅጉ ያሞገሱበትና ወላጅ በለቅሶ ደስታውን የገለፀበት ድንቅ የመድረክ ትዕይንት .......
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ብቃት ነው።ጭራሽ ውድድር አይመስልም። ለሌሎቹ ተወዳዳሪዎች ከባድ የቤት ስራ ነው።በጣም ሰቅለዋለች በብቃት ሙዚቃውን ።ከእርጋታ እና ከስነ ስርዓት ጋር ውብ ነሽ።ተባረኪ😍😍😍😍
@tirufatworku3356
@tirufatworku3356 2 жыл бұрын
የብዙ አመት ልምድ ያለው ዘፋኝ አው የምትመስለው መጨረሻዋን ያሳምርላት እንደዚህ ተጨብጭቦላቸው የትም ያልደረቡ ብዙ ናቸው ። ከቤተሰቧ ትልቅ ሃላፊነት ይጠበቃል
@user-be7ym3zo2d
@user-be7ym3zo2d 2 жыл бұрын
ማሪቱን በጣም ነው የምወዳት ። ማሪቱ እያለች ስራዋን በዚህ ደረጃ የምትጫወት ⭐⭐⭐ በመፈጠሯ በጣም ደስ ይላል ። በርቺ👏👏👏👏👏👏
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 2 жыл бұрын
የአባት ፍቅር ❤ ኡፍፍፍ እኔንም አስለቀሱኝ 😢 እየሩ በርቺ ደስ ብሎኝ 3 ጊዜ ነው ያየሁት 👏 ረዱዬ ስወድሽ react ያረግሽበት መንገድ የሚገርም ነው 👌
@kA-sj1nt
@kA-sj1nt 2 жыл бұрын
እኔ 4ኛ እያየሁት ነው
@user-od1qf9op6u
@user-od1qf9op6u 2 жыл бұрын
አባቶ ነው እደ ያለቀስው
@amanabegaz6677
@amanabegaz6677 2 жыл бұрын
@@user-od1qf9op6u አጎቷ ነዉ
@user-od1qf9op6u
@user-od1qf9op6u 2 жыл бұрын
@@amanabegaz6677 በጣም ደስ ይላል
@weldetekelhaimanotwegebrem1284
@weldetekelhaimanotwegebrem1284 2 жыл бұрын
ተስፋ ቆርጭ ነበር! ዋው ማሪቱ ለገሰ ተተኪዋን ዛሬ አገኘች! ድንቅ ስጦታ ባላገሩ እንኳን ደስ እላችሁ!!! ኢየሩስ ታዲያ በትምህርትሽም በርች በሁሉም ጥበብ እደጊ :: እድግ በይልኝ በርች ከሚያዘናጉ ነገሮች ራስሽን ጠብቂ:: በሚቀጥለው ብዙ እንጠብቃለን::
@workulegesse8521
@workulegesse8521 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዛሬ ሌላ ምርጥ ዘፋኝ ወለደች! ኢየሩሳሌም እንኳን ደሳልሽ።
@yasinkedir6627
@yasinkedir6627 Жыл бұрын
እትዮጰያ ዛሬ ሌላ ምርጥ ዛፋኝ ወለደች ኢየሩስሳሌም እንኳን ደሳልሽ
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 2 жыл бұрын
ባላገሩ በጣም የምትደነቁና ትውልድ ቀራጭ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናችሁ የእናንተ ውጤት ነው ተባረኩ።
@nuruseid7027
@nuruseid7027 2 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት አንድ ነገር ተመኘሁ ምንአለ ፋይናል ሁኖ አንደኛ ሁነሽ ባይሽ። በጣም ነው ዙሩን ያከረርሽው ይብላኝ ለተወዳዳሪዎች።
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍ ። በሞያሽ ላይ ዝምምምም ልበልና። ኢትዮጵያዊ ጨዋነትሽን ሰውነትሽ ሁሌም ይናገራል። ቀናሁ። የወለዱሽም ይባረኩ።።።።።። አደራ እንዳታሳፍሪን።።።። እጅ እንዳትሰጭ። ።።።አንደኛ።።። I wish I give you HUG.
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እንኩዋን ደስ ያለሺ🙌🙌🙌🙌🙌🙎🙎🙎🙎🙎🙆🙆🙆🙆🙆🙆 አቤት ድምጽ ኢትዮጵያ እኮ ማህጸነ ለምለም ናት
@worknehassefa1373
@worknehassefa1373 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል። ሀገሬ በየዘመናቱ ተተኪ ትዉልድ አለማጣቷ ያስደስተኛል። እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 2 жыл бұрын
አርቲስት አረጋኸኝ ፣ አርቲስት ሶፊ ፣ አርቲስት አብርሃም እና ምርጧ እህታችን እረድኤት,,, ደጋጎች ውዶች ፤ የተከበራችሁ የጥበብ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ያክብራችሁ🙏🙏🙏 አንዲህ ጥበብን የሞላባቸው ሞያቸውን የሚያውቁ አክብረውም የሚሰሩ መምህራን መኖራቸው ሳይንቲስቱ፣ ዶክተሩ ፣ ፈላስፋው ሁሉ የሚቀረጸው በትጉህ የቀለም አባቶች ነው እናንተም ተጨንቃችሁ ተጠባችሁ የልጆቹን ክህሎት ህይወት የዘራችሁበት ተግተውም እንዲሰሩ በአላማቸው እንዲጸኑ ያደረጋችሁት እናንተ እጅግ ስለተጋችሁላቸው ነው፤ በጥበብ ብዙ ልጆችን ወለዳችሁ ክበሩልኝ +++ በሐገራችን እየሆነ ባለው አንገታችነን ብንደፋም እናንተ እንቁዎች ግና ኢትዮጵያን እየሰራችኋት ነው እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ እወዳችኋለሁ 💚💛❤️
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 Жыл бұрын
ባላገሩ የኢትዮጵያ ምረጥ ሀብት ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያመሰግነው ይገባል ።
@rutsweet8658
@rutsweet8658 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ።አባቷ ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶታል ደስ ይላል በጣም ተወዳድሮ ማሸነፍ ።ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
ወላሂ የዳኞቹ ስብእና ሞራን አሰጣጥ የአባትና የእናቷ የደስታ ለቅሶ አስለቅሶኛል ሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ግን የለፍሽበትን ስለተሳካልሽ እንኳንም ደስ አለሽ
@tube984
@tube984 2 жыл бұрын
ማሪቱን በጣም ነው የምሳሳላት ነፍ ዐመት ትኑርልኝ..... ከዚህ በኋላ ግን ደስተኛ ነኝ ይች እንቁ ልጅ ነች ፈጣሪ ክፉዎን ለኔ ቅኝቱ ለትውልድ ይቆይ።
@GoodEthiopia
@GoodEthiopia 2 жыл бұрын
I just can't get enough of this, ufff her voice is incredible, and most of all how she make her parents feel this much proud is beyond everything.
@henokasrat5402
@henokasrat5402 2 жыл бұрын
እየሩስ በውነት በጣም የሚገርም ፕሮፎርማንስ እና ስነምግባር ያለሽ ድንቅ ታዳጊ እህታችን ነሽ በርቺልን። ባላገሩ አይድል በዚህ ደረጃ ትውልድን በስነምግባር እና በሙያ አንፃችሁ ለኢትዮጵያችን ኩራት የሚሆን ፍሬ ስላፈራችሁልን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን አብዝቶ ይባርክ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
ማሪቱ እንደገና ተወለደች 😍😍🌟✨👍👍WOW WOW WOW WOW WOW ኢትዮጵያ ተመልሳ መጣች 🙏🙏🙏🙏
@dolphin1482
@dolphin1482 2 жыл бұрын
In 4th round the only preformer I have patience to end it. what an oustanding performance young lady.
@alemituabata3097
@alemituabata3097 Жыл бұрын
❤❤❤❤. 🎉🎉🎉 በርቺ ውብ ድምጽ አለሽ ።እግዚአብሔር መስናክልሽን ይጠረግልሽናለቁም ነገር ያብቃሽ።🎉🎉🎉 ❤❤❤
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
ዘፈን ለአለማዊ ህይወት እንጂ የዘላለም ህይወት አያስገኝም ኢየሩስ በዚህ ክህሎትሽ ኢየሱስን አመስግኚበት
@ebz1040
@ebz1040 2 жыл бұрын
ይገባታል ትክክል አሁን በትክክል ቦታዋን አግኝታለች ጎበዝ ልጅ በርቼ እኔ ስትጀምር ጀምሮ በሷ ተስፋዪ ትልቅ ነው ከአንደኛ እስከ ሶስት ትወጣለች የሚል ግምት ነበረኝ እየተሳካ ይመስለኛል ጎበዝ ልጅ እንደ ቤተስቦችሽ እኔም በደስታ አለቀስኩ ተመስጌን ቀጣይ የምጠብቃቸው ሁለት ሴት ልጆች አሉ ፈጣሪ ይርዳቸው
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ማሪቱ ተተካች እስካሁን የደፈረ አልነረም። ቆንጅዬ ደስ ስትይ እድግ በይልን። አሜን!
@yenesayat5708
@yenesayat5708 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም የምትገርም ልጅ ለጥበብ የተሰጠች እሷ ራሷ ጥበብ ናት ትልቅ ክብር አለኝ ላንቺ 👏👏👏😘😘😘
@mamimerawi3590
@mamimerawi3590 2 жыл бұрын
This performance is beyond comprehension!!! I have watched it at least 20 times yesterday and today and can’t have it enough. Eyerusalem is the the new queen of Ethiopian music. God bless her always 🙏. Thank you Balagaeru Mert for finding these talented artists!!!
@mahletaemiro
@mahletaemiro 2 жыл бұрын
Same here
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
I have lost count of how many times I watched it.
@addisteshome7518
@addisteshome7518 Жыл бұрын
111111111111
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
This is the fifth time I have listened to the Jerusalem competition and the whole time I had tears running down my face. What kind of world music Judges are these three Ethiopian gentlemen really. I wish someone would write a book on Balageru in English and show how Western Idol and Oscar are battlegrounds and never quite reach the level of African Idol, especially Balageru for the rest of the world. Thank You Ethiopia for your beautiful people like Abresh, Sofie and Aregahegn.
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 2 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ እና የዜማ አጣጣል የሙዚቃ ትምህርት ቤት ብትገባ ከጥንቶቹ ብዙነሽ ማሪቱ እና ሂሩት የሚወዳደር አቅም አላት ! የመድረኩ መሪዎች የወሰዳችሁት ቀጥተኛ ውሳኔ ልትመሰገኑ ይገባል! ተተኪ ትውልድ ለመፍጠር የምታደርጉት ጥረት እጅግ የሚያስመሰግናችሁ ተግባር በመሆኑ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@berhanugizaw9629
@berhanugizaw9629 2 жыл бұрын
እየሩስ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ። ቃላት የለኝም፣ ለዳኞቹ ክበርትን ይስጥልን። አብርሽ ልክ ብለሃል ስው ለሚወዱት ነገር ሲል ሁሉን ይችላል፣ ይሄ ደግሞ መሰጠት ነው። ረድኤት የባላገሩ ድምቀት ከልዩ እንደበትሽና ተስጥኦሽ ጋር ተባረኪልን፣ ፀጋው ይብዛልሽ።
@adentesfaya4215
@adentesfaya4215 2 жыл бұрын
መቶ ጊዜ ይሆናል ያየሁሽ ያለማጋነን ይህው ዛሬም አንቺን በመስማት ላይ እገኛለው በጣም ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ👏👏👏 አዘፋፈንሽ በቃ ሁሉም ነገርሽ አይጠገብም
@temehailemariyam9757
@temehailemariyam9757 2 жыл бұрын
ከሁሉም ነገሯ ሴትነቷን ወድጄላታለው እርግት ያለች ስነ-ስርዓት ያላት ትክክለኛ ሴት በርቺ እህቴ❤
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
የኢየሩሳሌምን ውድድር ሳዳምጥ ይህ ለአምስተኛ ጊዜ ነው እና ሙሉ ጊዜዬ እንባዬ በፊቴ ወረደ። ምን አይነት የአለም ሙዚቃ ዳኞች ናቸው እነዚህ ሶስት ኢትዮጵያውያን በእውነት። አንድ ሰው ባላገሩ ላይ በእንግሊዘኛ መፅሃፍ ፅፎ ዌስተርን አይዶል እና ኦስካር እንዴት የጦር ሜዳ እንደሆኑ እና አፍሪካን አይዶል በተለይም ባላገሩን ለቀሪው አለም ጨርሶ እንደማይደርሱ ቢያሳይ እመኛለሁ። እንደ አብርሽ፣ ሶፊ እና አረጋኸኝ ያሉ ውብ ሰዎችሽ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን።
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
በስማም , ያለመዋሸት 5x ሰማሁዋት ጉድ ናት ይሄ ሲሰማም ቢታደር አይጠገብም :: እግ/ር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ :: በናፍቆት እንጠብቅሻለን ለሚቀጥለው ዙር :: ተአምር እንደምትሰሪ አልጠራጥርም :)) አድናቆት እንዳያዘናጋሽ ግን አደራ በርቺ ::
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ቃላት የለኝም ከዚህ በፊትም ከዚህ በኋላ አንችን መሳይ የለም አላህ ይጠብቅሽ again ❤❤❤❤አሳዳጊዎችሽ ወላጆችሽ ዳኞቹ እኛ እድለኞች ነን! ቅርስ ነሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ! አዳራሹ ውስጥ አብሮ አደጌ መሀመድ ኮይስን በማዬቴ ደስ ብሎኛል ምርጡ የኮምቦልቻ ንጉስ!
@Dior768
@Dior768 2 жыл бұрын
ማመን፡የሚያቅት፡ብቃት፡ነው፡ያሳየችው፣ከባላገሩ፡በመውጣቷ፡ኮርቻለሁ፣እድሜና፡ጤና፡ለዳኞቹ፡ለረድኤት፡እንዲሁም፡ለባልደረቦቻችሁ፡ይስጥልኝ።
@yilmakidane110
@yilmakidane110 2 жыл бұрын
What a voice! I can’t believe my eyes and ears. I have no words to express my admiration for this young lady. We can say that a star is born! Go Eyerusalem go!
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 2 жыл бұрын
ስለ በዓል ፕሮግራሙ ላይ አብርሽ ያወራኸውን ብስማማም እነዚህ በዓል ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ያሉትን ልጆች ምን አልተረዳቿቸውም እነዚህ ልጆች እኮ ይሄኔ ለታክሲ እንኳን ላይኖሯቸው ይችላል ደግሞ ከአለባበሳቸው መረዳት ይቻላል በኢኮኖሚ ዝቅ ካለ ቤተሰብ እንደሆኑ ያስታውቃሉ እና ተረዷቸው አብርሽ .... እና እናታለም ደስ ይላል ጎበዝ አንደኛ
@mebasilasekassa4393
@mebasilasekassa4393 2 жыл бұрын
Bireman who discovered this girl and revealed her to us through the holiday show needs recognition too. #BRAVO👏👏
@ephremtesfamichael2343
@ephremtesfamichael2343 2 жыл бұрын
ኣብርሽ ብዙ መቀመጥ ለወገብ ህመም ኣስተዋጾ ኣለው ባልከው ሃሳብ በጣም እስማማለሁ ነገርግን የሚጠቅም ከሆነ ኣንድ ሃሳብ ላጋራ ብዙ ወንዶች የኪስ ቦርሳችንን ከውሃላ ኪሳችን ማስቀምጥ እንወዳለን ይህ ልምድ ግን ብዙ ከመቅመጥ ጋር በተያያዘ የጀርባ ኣጥንታችንን ባላንስ(ሚዛን) ሊያዛባ እንደሚችል ኣንዳንድ ጥናቶች ይጠቁማሉ ሰለዚህ በምንቀመጥበትና በምናሽከረክርበት ሰዓታት የኪስ ቦርሳችንን የፊት ኪሳችን ወስጥ ብናስቀምጥ ጥሩ ይመስልኛል ከጠቀማችሁ በዬ ነው
@haimikassie1724
@haimikassie1724 2 жыл бұрын
No bireman aydelem cherenet fikadu nw yastewawekat @Nigus film production kzfaq.info/get/bejne/ireWpJZl0rCao6c.html
@mebasilasekassa4393
@mebasilasekassa4393 2 жыл бұрын
@@haimikassie1724 tnx for z info... but I saw her on breman holiday program where he mentioned she sent him sample of her music and then he invited her to perform. Anyways thanks 4 z update.
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj 2 жыл бұрын
እየሩስ ጀግና ነሽ በርች እዳትታበይ አሁንም ጠክረሽ ስሬ
@abdumelese9598
@abdumelese9598 2 жыл бұрын
አላህ ያሣድግሽ
@misginateklezgi7973
@misginateklezgi7973 2 жыл бұрын
በሳምንት ኣንድ ቀን ከማገኛት የእረፍት ግዜዩ በባላግሩ ቲቪ የምታቀርቡትን ውድድር ለረዥም ግዜ በዩቱዩብ ቲቪ ተከታትያለሁ እስካሁን ከተመለከትኳዋቸው ተወዳዳሪወች በሙሉ በጣም ያስደነቀችኝ እና በስሜት እንባዩን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ በስሜት የተመለከትኳት ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ተባረኪ። Amazing performance!!! Great job keep it up, your destiny will be bright!!!!
@assefakessito7436
@assefakessito7436 2 жыл бұрын
በዚህ ውበቷ፣ ያማረ ቅላጸዋ፣ ትህትናዋናዋ እና አለባበስዋ ስለኢትዮጵያ ዘፍነሽ ለማሳየት ፈጣሪ ያብቃሽ።
@amazingworld8175
@amazingworld8175 2 жыл бұрын
ሰለ ኢትዬጲያ ምን? ይዘፈን ውሸት?
@eyuelketema6173
@eyuelketema6173 2 жыл бұрын
እኔ እርግጠኛ ነኝ እንደምታደርገው እናም ሙዚቃ ስትለቅ በማየት ማንም እንደማይቀድመኝ😍😀
@l_oromo4424
@l_oromo4424 2 жыл бұрын
እየሩስ ማር ናት ፣ ግን ስለ ኢትዮጵያ ምን ትዝፈን? ሰው በህይወት እያለ የምቃጠልበት ሀገረ?
@teddyorthodox
@teddyorthodox 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ደም ይቺን ወርቅ ልጅ በነደነ ሶፊ አረጌ እና በነ አብርሽ ላይ መውደቋ የበለጠ ደስስስስስ አሰኘኝ ገና በሙዚቃው ትነግሳለች
@alemayehutessega573
@alemayehutessega573 2 жыл бұрын
Honestly speaking from this competition what strikes me most is discipline of the judges,the way they teach discipline to competitors and their Ethiopianism.You are doing fantastic job.....keep it up Ethiopia needs such kind of persons in every profession
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
True
@haimanotseyfe3068
@haimanotseyfe3068 2 жыл бұрын
Wawu
@yohighness6167
@yohighness6167 2 жыл бұрын
Exactly
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ቢታይ kzfaq.info/get/bejne/qNVlosx8vazJnKs.html
@RahelArgawu-oi3jl
@RahelArgawu-oi3jl Жыл бұрын
ጀግና ነች በጣም ነው የምታሚሪው ለባላገሩ ክሮዎችም እንደዚሕ አይነት ታለንት ያላቸውን ልጆች በማውጣታችሑ ጀግኖች ናችሑ በርቱ
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 2 жыл бұрын
ራፕ ምናምን እያሉ ከሚያሰቃዩኝ ወግና መሰረቱን የያዘው የሀገሬ ምርጥ ዘፈን ሁሌም በኢትዮጵያዊነቴ እንዲኮራ ከሚያረገኝ አንዱ ነው ። እየሩሴ ባይገርምሽ የሰራሻቸው ባጠቃላይ እጅግ የምወዳቸው ዘፋኞች ናቸው። ባይገርምሽ ስሰማሽ እንባዬ ሁሉ መቷል የኔ ቆንጆ አንቺ ጨዋ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽልኝ። የምንወዳት ሀገራችንን ደሞ ሰላም ያርግልን🙏 💚💛💖🙏
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 2 жыл бұрын
Watched it without lie more than 30times. She is exceptional. Her parent emotion by itself makes you cry. Keep your humble and work hard
@discoverethiopia-utopia1005
@discoverethiopia-utopia1005 2 жыл бұрын
Balageru academy is exceptional. You are a symbol of inspiration guys. You shape the generation not just in music but also in all other fields. Of course, music is the bridge; everyone has a passion for music and art. Eyerus is an exemplary who achieved your objectives. Bravo!
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 2 жыл бұрын
Eyerus is becoming one of the best singers in our time!!!!!!!!! I could not get enough of it!!!!! God bless!!!
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 жыл бұрын
እዩሩስ ቁጥሩን ስቻለው ደግሜ ደጋግሜ ስምቼው አልጠገብኩሽም ተባረኪ ትልቅ ቦታ ደርስሽ አገርሽን በሙዜቃው የምታስጠሬ ያርግሽ ወላጆቾም ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል እነ አብርሃምም በጣም ትልቅ የአገር ልጅ ንብረት ናቸው ተባረኩ።።።።
@user-hk4op3rf8q
@user-hk4op3rf8q 2 жыл бұрын
ወይኔ እየሩስ አስጠብቀሺኝ አስጠብቀሺኝ ዛሬ እንደፈራሁት አስገርመሺኝ ቁጭ!!! አቦ ጀግና ነሽ
@biniyaam
@biniyaam 2 жыл бұрын
ቀላል አስጠብቃን....!!! አሁንማ ስንሰማ የተንጠባጠቡም ሞልተዋል።
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
እየሩስ የተለየች ናት እንኮን ደስ አለሽ እናንተም እንኳን ደስ አላችሁ የናንተም ውጤት ነው
@neima9405
@neima9405 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@kalyikeber3240
@kalyikeber3240 2 жыл бұрын
Thank you Balageru!!!
@mercy7706
@mercy7706 2 жыл бұрын
This is by far the best performance ever! Aregahagne said it all! I am hugely lucky to have witnessed this magic in life! May you grow more with wisdom abundantly ! You made my day !! Maritu is my Icon and you transformed her legacy with class ! 😘
@Selina6648
@Selina6648 2 жыл бұрын
ኧረ ትለያለች በጣምምምምም !!! እከዛሬ ከሰማዋችው ይቺ ትለያለች አንደኛኛኛኛኛኛ 😘😘🇪🇹
@habibsaeed1936
@habibsaeed1936 Жыл бұрын
Tleyalshi waw
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 2 жыл бұрын
ወደ ማሪቱ ስትቀይረው ሰውነቴን ወረረኝ እንዴት አይነት ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም የተለየ ተሰጦ ነው ያለሽ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
እጹብና ድንቅ ትንግርታዊና አስገራሚ ለዛ ያለው ውድድር ለኔም ሆነ ለሌሎቻችንም አንደኛ ፣አንደኛ ፣አንደኛ ይገርማል፣ምርጥ የዳኝነት አስተያየት ነው እናመሰግናለን
@chorra977
@chorra977 2 жыл бұрын
ግሩም ነው። የሚገርመው ደጋግሜ ሰማኋት። ዳኞቹንም ዳጋግሜ እሰማቸዋለሁ። እነርሱን ደጋግሜ መስማቴ ምን ይባላል? ቢገርመኝም። እስከዛሬ አንቺንም እነርሱንም እየዳመጥኩ አለሁ። ደጋግሞ ይባርክሽ እቦ! ሰማያዊ ጤፍ እንጀራ አለ ጃርሶ ሞት ባይኖር ኪሩቤል። ወየው ጉድ! ጉድ እኮ ነው! እንዴት እንዴ ተንቆረቆርሽ እቴዋ። እንዲህ እንዳረሰርስሽን፣ እርጥብ ይስጥሽ እቴ።ሆሆ መጥቃ አመጠቀችን እኮ ጃል። ይባርክሽ
@beseratgeremew2255
@beseratgeremew2255 2 жыл бұрын
ታውቆሻል ??! እመቤቴን አስለቅሰሺኛል ❤️🥰😍 እግዚአብሔር የመጨረሻውን ያሳምርልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እና ደግሞ እራስሽን ጠብቂልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@avb5057
@avb5057 Жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ !!!!!! ሙ ዚቃ በእንዲህ አይነት ድምፅ ሲደመጥ ነው እውነት የሚሆነው !!!! ማሪቱ እሚተካሽ ተገኘ እሰይይይይይ !!!!
@alexmulugeta2002
@alexmulugeta2002 2 жыл бұрын
Thank you. Balageru
@lizaethio7670
@lizaethio7670 2 жыл бұрын
OMG What a breathtaking performance❤❤👌 keep going girl. Thanks Balageru yegna mertoch
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው የደስታ እንባ አነባሁልሽ እየሩስ እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻሽን ያሳምርልሽ ወይኔ ልጄ በሆነችም አልኩኝ እህቴ በሆነችም አልኩኝ ግን ለካስ ኢትዮጵያዊ ነሽ ደስስስስስስ ብሎኛል እየሩስ ተባረኪ የባላገሩ ዳኞች ብስለታችሁ ትሁትነታችሁ እውቀታችሁ ለሀገራችን ጥበብ እድገት ላደረጋችሁት አስተዋፅኦ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ በጣም ነው ያለቀስኩት ዛሬ በደስታ ፍንድቅድቅ ብያለሁ ሁላችሁም ተባረኩ!!!
@hanachapy.
@hanachapy. 2 жыл бұрын
❤❤❤
@mamomehari6118
@mamomehari6118 2 жыл бұрын
በሂወቴ ዘፈን እንደዚህ ሲዘፈን ሰምቼ አላውቅም በነ ጃኪ ጆሲ የወደመው የኢትዮጰያ ሙዚቃ ባንቺ የሚታደስ ይመስለኛል በርቺ
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 жыл бұрын
የባላገሩ ዳኞች እናንተም አንደኛ ናችሁ ተባረኩ
@danieltesfamichael7244
@danieltesfamichael7244 2 жыл бұрын
Eyerus for this song by itself is the best seller single, and judges comments was with true ethiopian discipline. God Bless.
@Muller14555
@Muller14555 2 жыл бұрын
You are the best!!! I really admire what you do!! you guys are changing so many people life!
@l_oromo4424
@l_oromo4424 2 жыл бұрын
እየሩስ እኮ ድምፅ ብቻ ሳይሆን በዛች አለንጋ እጁዋ የምታሳየሁ አክሽን በጣም ልዩ ነው። እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ፐ ፐ ፐ በጣም አሪፍ ድምፅ ነው። ድንቅ የተሰጦ ድምፅ ታምሪያለሽ ጎበዝ ፈጣራሽ ያስገርማል። በርቺልን ባለ አገሩ አይድል ምርጥ ተሰጦ ያለትን ልጅ አገኛችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ። ልፋታችሁ ድካማችሁ በደንብ ይገባኛል። እናመሰገናለን።
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
You’re amazing singer 👩‍🎤 may GBU more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@lucychala4174
@lucychala4174 2 жыл бұрын
Wowwwwww betam betam yamral eyerus yemer andegna nesh 😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 2 жыл бұрын
Eyerus, the lovely young lady. I proud of you crying every time when I watch your song. As Abrish said you are first. You show for the world people who watch you more than everyone emajin.
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
I am speechless, I too used to ask who will be carregous enough to play Maritu’s songs. Excellent performance with her own style. Way to Go Eyerus!
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 2 жыл бұрын
I am always positive and hopeful about the coming generation as far as BALGERU MIRT Is there. We owe you a lot .
@Bale-Suk
@Bale-Suk Жыл бұрын
በመጀመሪያው ቀን ድምፁዋ ነው የወደድኳት ይሄኛው ግን አስተያየት ለመስጠት እራሱ ከበደኝ ምርጥ እየሩስ በርቺልን እናቴ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ በርቺና እስከፍፃሜዉ አስደስተሽ ለመሸለም ያብቃሽ የኛ ምርጥ ዳኞች ዘመናችሁ ይባረክ አሜን
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 2 жыл бұрын
I can listen to this music every morning the rest of my life ❤️❤️❤️
@johnnyg7243
@johnnyg7243 2 жыл бұрын
She is amazing, what a performance n she took the competition to other level 👏👏👏💯
@l_oromo4424
@l_oromo4424 2 жыл бұрын
Good job Balageru
@bettertogether9954
@bettertogether9954 2 жыл бұрын
2:50 she just took it to another level 😍🔥🔥 😍🔥🔥 😍🔥🔥
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Feta Show
Рет қаралды 6 МЛН
ዛሬ በጣም እንስቃለን | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
10:08
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
ПОМЕНЯЕМСЯ? 🥺😬😵‍💫 #funny #comedy
0:12
Fast Family LIFE
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,3 МЛН
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 4,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН