No video

ዳዊት ፅጌ ደረጄ ሀይሌን አስለቀሰው

  Рет қаралды 973,662

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

ዳዊት ፅጌ ደረጄ ሀይሌን አስለቀሰው
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 197
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደሬ የጋዜጠኛ ጥግ ነህ ስታነብ ውለህ ብታድር አትጠገብም ሰዎችን ቃለ መጠየቅ የማድረግ ችሎታህማ አይወራ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@alesales5715
@alesales5715 2 жыл бұрын
ትክክል አንደበታ ርቱ ጠፈጭ ነው
@goodstuff9902
@goodstuff9902 2 жыл бұрын
yemecheresha phony new. ayamribetim
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ደሬ አንተ እኳ የመድረክ አንፀባራቂ ✨✨ የዘመናችን ኮከብ ነህ ጋዚጠኛ ብቻ ሳይሆን በቃ ደሬ you have the package all what it need for the stage ዳዊት ፅጊ ይገባሀል👏👏👏
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
ደሬ እንዳታረጅብን መፅሃፌን እንድታነብልኝ ና ካንተ ስለመፅሃፌ ሂስ እፈልጋለሁ። ከተሳካልኝ በነገራችን ላይ ቀርቤ ስለመፅሃፌ ባንተ ፊት ብጠየቅ ምን ያህል በታደልኩ። አንተ ብቻ አታርጂ እንጂ እኔ ግን ተስፋ አልቆርጥም። የደረጀ ሃይሌ email የምታውቁ እባካችሁ እርዱኝ!.ዳዊት አምሳየያየ ድመቅልን ሁልጊዜ!
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ💝💝💝
@user-zm7ed5bl1s
@user-zm7ed5bl1s 4 ай бұрын
ኣሜን
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
ዳዊትዬ ቃል አጣሁልህ !! እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደም!!! ደረጀ ከነፈሰው ጋር አብርሃ የማትንፍስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን!!!
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign ledemereshe
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 жыл бұрын
ደሪ አንተን አለማመስገን ንፎግነት ነው ተባረክ እድሜዘመንህን አግዚአብሔር ይባርከው
@abdoha9079
@abdoha9079 2 жыл бұрын
ዕርጂና ትንሽ ትቆይልህ ፤ ደረጄ ሀይሌ እውነት ቃላት የለኝም....ምርጥ መድረክ መሪ ነህ ከሚያምረው ድምፅህ ጋር....
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
ይገርማል ምን አይነት "ጨዋ" ቤተሰብ ነው ያነጸህ!! እግዚአብሔር አምላክ መልካም ህይወት ን ይስጥህ!! ትህትናህና ኢትዮጵያ ዊ ጨዋነትህ በጣም ነው የመሰጠኝ !! ዴቭዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ ውድድድድድድድድድድድድ 🌷🇪🇹🙏
@ate6814
@ate6814 2 жыл бұрын
ደሬ የኢትዮጵያ አብሪ ኮኮብ ነህ ነፋ አመት ኑር በሰላም በጤና 🙏 ዳዊት ፅጌ ዋው አስደማሚ ድምፅ ነው ያለህ ቡዙ እንጠብቃለን 👌👌👌👌
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 6 ай бұрын
ደሬ እ/ሔር የጠብቅህ ታላቅ ታሪክ አዋቂ በነገራችን ላይፈ እና ያራዳ ልጅ እንወድሀለን
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
ከሚሸለሙት ሰዎች በላይ የደረጀ አቀራረብ መሳጭ ነው ደሬ ረጅም እድሜ እንወድሀለን !!!!
@tsegehiwetlema4066
@tsegehiwetlema4066 2 жыл бұрын
ይገባሀል ቤተሰብ ወዳድነትህ ይቀጥል ተባረክ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ አነጋገሩ ያለው ለዛ ልዩ ነው በእውነት እድሜ ይስጥልን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ደሬ ድምፅህን እዴት እደምወደው እኮ ዋው ዳዊት ምርጥ ድምፅ እከ ነው ያለክ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@አሚነት ይቱብ demerign melesalewu
@Fekademariam
@Fekademariam 3 ай бұрын
​@@mimifkr17433:46
@user-rg4qp1yi9x
@user-rg4qp1yi9x 12 күн бұрын
Hi
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
ለመላው የአርት ሰዋች በሙሉ ፈጣሪ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ዳዊትዬ እውነት ነው ለዚህ ደረጃ ያደረሰን የአባቶቻችን የእናቶቻችን ፀሎት ነው አሁንም ይጠብቅህ የመዘዞው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን የቴድን ቦታ ይተካል በእርግጠኝነት እንደ ቴድ ተወዳጅና ተመራጭ ይሆናል እድሜ ይስጠን ታያላቹ
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 2 жыл бұрын
ሥርዐት እና ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ወጣት ነው። ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!
@walelgnzemenu9564
@walelgnzemenu9564 2 жыл бұрын
ደሬ ሁሌም ልዩነት ፈጣሪ ነህ እድሜ ይስጥህ ካይናችን አትጥፋ .... ከ አዜብ ጋር ስትሰሩ ደግሞ የበለጠ ታምራላችሁ...
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ዴቭ የገበሬዎቹ ልጂ ሁሌም ፀሎታቸው ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 жыл бұрын
You are stunning Azebiye! There is something about your voice / tone. Beautiful voice you have.
@taagalove4798
@taagalove4798 2 жыл бұрын
ደርየ ድምፅህ አቤት ውበቱ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@samuelshimeles7935
@samuelshimeles7935 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 @
@betty3140
@betty3140 2 жыл бұрын
ዳዊት እውነት አንተ ብቻ ዝፈን 🥰🥰🥰
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
ዳዊትዬ ይገባሃል እውነት ምርጥ ልጅ
@ashg.2066
@ashg.2066 2 жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ የድምፅ ተሰጥኦ ብቻ አይደለም ያለው ብዙ ዘፈኖችን በሚገርም ብቃት መጫወት ይችላል
@zedzedo1800
@zedzedo1800 2 жыл бұрын
ኧረ እኔም አለቀስኩኝ እፍፍፍፍ ዳዊትጽጌ ምርጥ ድምጽአለዉ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@mekonenzegeye6418
@mekonenzegeye6418 2 жыл бұрын
I'm a big fan of the legend Dereje haile!
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
ዳዊትየ ዋዉ ቃላት የለኝም በጣም ነዉ የምዉድህ ብቻ ፍጣሪ ሁልም ከፋትህ ያቅድም ❤❤❤
@meskibiru9314
@meskibiru9314 2 жыл бұрын
I don't have any words to say anything bout dere & dawit i love you so much very emotional!!!
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ደሬና ዴቮ በጣም ነው የምንወዳችሁ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
"እሩቅ እሩቅ ያለሽው ግማሽ ሰውነቴ …….. በቃ በቃ ተለያየን ተቆረጠ አንጀቴ " ይህ ካላስለቀሰ ምን ያስለቅሳል ? ዳዊት ፅጌ እናመሰግናለን ……….ጋሽ አሌክስ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያኑራት ……….
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign be qenenet
@getnetmerka6449
@getnetmerka6449 2 жыл бұрын
ርዕሱ ምን ነበር ወንድሜ?
@wesendessie1184
@wesendessie1184 2 жыл бұрын
ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ልጂ ከአይን ያወጣው እያልኩ እምጸልየልት
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቀው ትክክል
@azebgera8601
@azebgera8601 5 ай бұрын
ደሬ ትችላለህ እንቋችን ❤ ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ ዳዊት ጎበዝ በርታ አድናቂህ
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 2 жыл бұрын
ዳዋቲ ክብር ይገባሀል አደራህን ከፓለቲካ ነጻሁን እስካሁን ከፓለቲካ የጸዳህ ነህ ግን የጅሎች አስተሳሰብ እንዳይጋባብህ አደራ በድጋሜ
@masalt1424
@masalt1424 2 жыл бұрын
በትክክል የቴዲ ተኪ ነዉ:: አኔ የሚገርመኝ አስቴርንና ኤፍሬምን በልዩ ሁኔታ ማክበር ካልተቻለ ሙዚቃ ፍትህ ታጣለች:
@zegerami-real
@zegerami-real 2 жыл бұрын
ደሬ አቀራረብ ከደረጃ በላይ ነው ክበርልን !
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@makimaki4545
@makimaki4545 2 жыл бұрын
Adegna sewdew
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
A Very great Amhara Ethiopia singer Dawit Tsege❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 2 жыл бұрын
ሁሌም አዚቲ እና ደሪ ምርጥ አቀራረብ
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 2 жыл бұрын
የባላገሩ ምርጥ ዘር ዴቭ በርታ👏❤👏❤👏
@Molla-bw1xk
@Molla-bw1xk 3 ай бұрын
@Littlemorelove1
@Littlemorelove1 2 жыл бұрын
What a humble young man !!
@user-xw7il9qd6h
@user-xw7il9qd6h 2 жыл бұрын
Very humble
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
ደረጀ ነብሷን ይማርነ እነቴ በጣም ትወድህ ነበር።እኛ ቤት ባጠቃላይ ቤተሰብ ነህ ♥
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@mesobtube7981
@mesobtube7981 2 жыл бұрын
ዳዊት ትችላለል አንደኛ 👏
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 7 ай бұрын
ተሰጦክ በጣም በጣም ይማርካል እግ/ር ከክፉ ይጠብቅ፡፡
@esayashmeskel4465
@esayashmeskel4465 2 жыл бұрын
የደሬን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ለማየት ያብቃን እረፍት የሌለው ውብ ጋዜጠኛ!!!!!!
@naninati3235
@naninati3235 2 жыл бұрын
ተስፋ የቆረጠዉ ሙዚቃን ሂወት ዘርተህበታል ዴቨ ኑርልኝ
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ዳዊት እኮ የሚገረም ድምፃዊ ነው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign melesalewu
@samuelkebede46
@samuelkebede46 5 ай бұрын
ጋሽ እሳቱ ነፍሳቸውን ይማርልን ዳዊት ፅጌንም አስታውሰህ ጥፍጥ አድርገህ ማቅረብህ ትልቅ ሰው ንህ ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ ጤናህን ይጠብቅልን
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ዳዊት ይገባሀል ስረአትህ ጨዋነትህ ትህትናህ ይገርመኛል ❤️❤️❤️❤️❤️
@hasetentertainmentg5591
@hasetentertainmentg5591 2 жыл бұрын
ክበሩልን ቆንጆ ስራ ነው ለኢትዮጲያ ለህዝቦቿ ሰላምን ያድለን 🌻እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ ዋዜማዎች በሰላም አደረሳቹ🌻በ ቪድዮ የታጀበ ዘና እያሉ በአሉን የሚያደመቁበት NON STOP የመሰቀል ሙዚቃዎችን በዚ ቻናል ቤቴ ጎራ በሉ ቅንነት
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 2 жыл бұрын
ዴቭ ገና አንተ ብዙ ሽልማቶችን ትወስዳለክ ተስፋ አረጋለሁ
@mahletdawit1555
@mahletdawit1555 2 жыл бұрын
እውነትም ዳዊት❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
DEREJE HAILE AND DAWIT TSEGE THE 2 GREAT ETHIOPIANS WE LOVE YOU BOTH ✅ℹ️☑️
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 2 жыл бұрын
Dere is amazing in luring his audience.....lovely
@user-mr4sl1ji3p
@user-mr4sl1ji3p 5 ай бұрын
ወይኔ ትህትና ዳዊት ትለያለህ በቃ ደርየ የሰው ልክ ኑርልን
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 4 ай бұрын
Lovely guy God bless you.
@haregashine7998
@haregashine7998 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል:: ግን ከነ ጥላሁን ከነ አለማየሁ በፊት ትዝታን : አምባሰልን : ዘራፌን መጀመሪይ የዘፈኑትን ስለማታውቅዋቸው ነው ወይስ ሌላ ምክንያት አለው ስማቸው የማይጠቀሰው?? እነማን ናቸው??
@DaDa-ut2fx
@DaDa-ut2fx 2 жыл бұрын
ድሬ ደስ የሚል ኣቀራረብ
@Halwia-fx2ek
@Halwia-fx2ek 3 ай бұрын
እወድሀለብ ዳዊትየ
@mubarakakmel4633
@mubarakakmel4633 6 ай бұрын
ከምወዳቸው ዘፋኝች አንዱ እና የመጀመሪያው ሰው❤
@almazseleshi4829
@almazseleshi4829 2 жыл бұрын
Deve yegeberiw Lij enku!♥♥♥
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688 2 жыл бұрын
እኔ ምለዉ ለምን እረኛዬን አትጀምሩም እየረሳነዉ ነዉ እወቁ🙄🤣🤣🤣🤣
@danielgedefaw8002
@danielgedefaw8002 2 жыл бұрын
ዴቭ ❤️ እንኳን ደስ አለህ
@user-jv9bz2zp1f
@user-jv9bz2zp1f 5 ай бұрын
ይግባል❤
@vshs7162
@vshs7162 2 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ሰው ነው የኢትዮጵይ ድምቀት
@KidusYared-kk1ch
@KidusYared-kk1ch 3 ай бұрын
Deva betam nw mwdeh❤❤❤❤❤❤❤
@faratube9457
@faratube9457 2 жыл бұрын
why is nobody talking about sayat damn shes is so gorgeous
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign gora beye
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ማሻ አላህ
@amdeworkzehabeshatube
@amdeworkzehabeshatube 2 жыл бұрын
🙏❤❤❤❤❤ፕሮግራሙ ልብን ይነካል dawittttt tsgieeee
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Teksra &Asteway Hulim Atchy Ema ETHiopia & Egzabehir yasbsh Amennnnnnnnnnnnnnn
@abrehetteklemariaym4738
@abrehetteklemariaym4738 2 жыл бұрын
ኽብር ያለው ኢትዮጵያዊ ዳዊት ይፍሩ ጎረቤቴ።።
@meskremganana7553
@meskremganana7553 2 жыл бұрын
Great dawit
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 5 ай бұрын
መልካም ስራ እንዲህ ሲያኮራ ለምን ግን መጥፎ ለመስራት እንሮጣለን
@adanekassie208
@adanekassie208 2 жыл бұрын
የሠራን ስለምታከብሩ እናመሰግናለን ።አቀራረባችሁ ልዩ ነው።
@biniyamwondiye851
@biniyamwondiye851 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እውነትም ኡፍፍፍ ደሬ
@lemlemtekie1905
@lemlemtekie1905 2 жыл бұрын
I think the song remind him his Son💔💔💔Ayzon Dere
@boxer4182
@boxer4182 2 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ነዉ
@emebetbirmji2114
@emebetbirmji2114 2 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ አነጋገሩ ያለው ለዛ ልዩ ነው
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ
@imanyassin6690
@imanyassin6690 2 жыл бұрын
yegha zemen Tilahun gessese Dawit tesge
@seblewongelbiruk5915
@seblewongelbiruk5915 2 жыл бұрын
ደሪ ምርጥ
@tiegistdemissew9576
@tiegistdemissew9576 2 жыл бұрын
dawityeee betam asteway neh ayzon
@etsubtekalign4133
@etsubtekalign4133 2 жыл бұрын
Dawityee yene Tehut😘😘
@tameyebuzelij5513
@tameyebuzelij5513 2 жыл бұрын
ደስይላል
@fetaneyta12
@fetaneyta12 2 жыл бұрын
dawit tsigen endene yemiwedew like!!!
@rabiahussain8848
@rabiahussain8848 2 жыл бұрын
fantastic ❤️❤️❤️
@aishactewwaq9019
@aishactewwaq9019 2 жыл бұрын
ደሬሠላም
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 2 жыл бұрын
ሚገርም ድምፅ ነው ያለክ ዴቭ
@user-mg6kt6hy8i
@user-mg6kt6hy8i 2 жыл бұрын
ሙዚቃው ትንሽ እረዝም ቢል ሰለሞን ቦጋለም ተወስውሶ ነበር ለማልቀስ🤣🤣🤣🤣🤣
@honeabera6861
@honeabera6861 Жыл бұрын
ይመችሕ ጋሺደሬ
@aishaaisha7095
@aishaaisha7095 2 жыл бұрын
ዋዉ
@beletecherenet3840
@beletecherenet3840 Жыл бұрын
ይችላል ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም !!!
@genetbeyn9094
@genetbeyn9094 2 жыл бұрын
Congratulation ❤
@ilovecoffee5972
@ilovecoffee5972 2 жыл бұрын
ካሜራ ማን/ዉመን ምናለ ራሄልን እኛም ብናመሰግን… sorry
@yaniyanet7599
@yaniyanet7599 2 жыл бұрын
የArts tv ኮከብ
@user-cc3yw5mv7d
@user-cc3yw5mv7d 7 ай бұрын
Wow
@kremmesfin9744
@kremmesfin9744 2 жыл бұрын
ደሬ ድምፅህን ለማስመሰል ያላረኩት ጥረት የለም ግን አልቻልኩ ወድሀለው ደሬ
@Rutha2424
@Rutha2424 2 жыл бұрын
Dave bravo 🙏 🇪🇷
@teddygottalent1876
@teddygottalent1876 2 жыл бұрын
ሩታ ቆንጆ❤
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
Wow….
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
እረኛዬ የት ደረሱ
@gelilaassegidaw8598
@gelilaassegidaw8598 2 жыл бұрын
አርሴሜዬ ያለችህንም እዳረሳ መንፈሳዊ ህይወትህንም
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
ዳዊት ይገባሀል
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 2 жыл бұрын
ዳዊትዬ ይገባካል
Balageru Idol: Watch! Dawit Tsige's Best Performance - 4th Audition
8:05
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
እኛም ኮራን በናንተ!!
12:21
AddisWalta - AW
Рет қаралды 109 М.