Balageru Meirt ባላገሩ ምርጥ | የባላገሩ ምርጦች ከውድድር በኋላ | ልዩ የኢድ አል አድሃ አረፋ የበዓል ጨዋታ ክፍል 2/3

  Рет қаралды 40,137

Balageru TV

Balageru TV

Ай бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzfaq.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru Meirt ባላገሩ ምርጥ | የባላገሩ ምርጦች ከውድድር በኋላ | ልዩ የኢድ አል አድሃ አረፋ የበዓል ጨዋታ ክፍል 2/3 @BalageruTV
///////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 79
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 27 күн бұрын
አብርሽ ግን ምን አለበት እዳንተ አይነት መልካም ❤ልብ ቢኖረን ማርያምን ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤
@AbiMan-zh5ep
@AbiMan-zh5ep Ай бұрын
አብርሽ እኮ ይለያል ጌታን እድሜ ይስጥህ መልካም ሰዉ🙏❤
@Mitu564
@Mitu564 Ай бұрын
እዉነት ለመናገር እንደ እስሚዝ የጠላሁት ሰዉ የለም ነበር ግን we trust አብርሀም እሱ ከተቀበለህ we’re good 👍 ላንተ ግን ትልቅ ትምህርት ነዉ ።
@user-ld9gn9om4c
@user-ld9gn9om4c Ай бұрын
አብርሽ የምትገርም እኮ ነህ ምን አይነት መታደል ነው ስለ አንተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው
@alisultan3799
@alisultan3799 Ай бұрын
አብርሽ የታላቅ ወንድም ባህሪ ነው ያለክ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 күн бұрын
አብርሽ የአንት አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን።እስማኤል ህዝቡን ዳኞቹን ተወዳዳሪዎችን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ።አንተ ከማንም አትበልጥም ተመናጭረህ የሄድከው።እራስህን ነው ያስገመትከው።ሁሉም ከአንተም ይበልጣሉ ሁላችሁም አንደኞች ናችሁ ውድድር ስለሆነ ደርጃ አስፈላጊ ነበር።ዝቅ ብለህ ይቅርታ ጠየቅ sorry ብቻ በቂ አይደለም ።እኔ በጣም ነበር ያናደድከኝ
@LearnHahuFeedels
@LearnHahuFeedels Ай бұрын
የቅዱስ፤"ኧረ ተውኝ..." የሚለው ዘፈኑ፤ ወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ በጥልቅ የዳሰሰ ያኽል ነው የተሰማኝ፤ጎበዝ ድምጻዊና ትሁት።በርታ፤በርቱ።
@user-gz9rf4hf3e
@user-gz9rf4hf3e Ай бұрын
አብርሸ ተማረንም እርዱት እባካቹ።
@sulimans8297
@sulimans8297 Ай бұрын
Abresh betaaaaam yemetenafek yemeteweded sew neh egziyabeher meshatehen hulu yemulaleh +we wanna see balageru aydol again we will be with you
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 күн бұрын
ሁሉም እናቶች ናቸው ።የአንተ ብቻ እናት አይደለችም የደከመችው
@habeshastyle2776
@habeshastyle2776 Ай бұрын
Kidus yehonik mithat yehonk lij....bertaaa wondime. M negn ke wolkitee❤❤
@merkeby6738
@merkeby6738 Ай бұрын
Abershe the legend 🙌 👏
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
ዋው ባላገሩ አይ ድል ጠፋቹ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ይሄ ቀይ ልጅ ሶፌን ይቅርታሳይጠይቅ መምጣቱንደፋርነው ይቅርታስትል በደብ እንካን አልቆምክ የለበጣነው ይቅርታ የጠየከው ለሶስቱም ዳኞች በጣምነው የማከብራቹ መቲ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ነሽ ለሚቀጥለው አይ ድል ቶሎ ጅምሩልን ባይ
@meronb2665
@meronb2665 Ай бұрын
በእስሚዝ የተበደለው ሙሉ ባለሀገሩ ቢሆንም በዋናነት ሶፊ ተጎጂ ነው ይቅርታ መጠየቅ አለበት አብርሽ ይህንን ማድረግ አለብህ የግድ ነው።ሶፊ የውድድሩ ድምቀት ነው
@ge821
@ge821 Ай бұрын
ቅዱስ የግባርህን ቆዳ ወደ ላይ አትሰብስብ ያለ እድሜህ ቆዳህ መሸብሸብ ጀመረ ትኩረት ሰጥተህ ተለማመደው ቢያንስ እንዳይብስ ማድረግ ትችላለህ
@nanitigatu1038
@nanitigatu1038 Ай бұрын
አብርሽ ውድድሩ ትክክል ነው ዳኝነቱ እናመሰግናለን በጣም ለዳግም ውድድር መቼ ትመለሳላችሁ አሳውቁን ።
@jemaladem3567
@jemaladem3567 Ай бұрын
Henok will always remains my no. 1 favorite since day one ድምፅ በጣም ልዩ ነው ሙሉ tone ያለው ድንቅ የሆነ colorful ድምፃዊ ነው!
@Kitchen884
@Kitchen884 29 күн бұрын
Abraham welde for world president 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️ 💙 💪 😍 👏🏿 🙌 ❤️
@user-ki2ww5db3z
@user-ki2ww5db3z Ай бұрын
Kidus yezemenachin tilahun gessese Lene 1nga ante neh❤
@naolrabif1764
@naolrabif1764 Ай бұрын
Kidus always you are number one. Where is the truth. For many of Ethiopia people's Kidus is always number one.
@BuzeWeldearegay
@BuzeWeldearegay Ай бұрын
😂😂😂😂በሱዬ እየጠበቅን ነው በጥሩ ስራ እንደምትመጣ እርግጠኝ ነኝ ❤❤❤
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp Ай бұрын
ቅዱሴ❤
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 Ай бұрын
ስሚዝ ለነአብርሀም ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነው ነገርግ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ በጉት ሲመለከተው የነበረ ፕሮግራም ስለነበር በዝግጅቱ መጨረሻላይ ለአደረከው ያልተገባ ድርጊት ህዝብን ይቅርታ መጠየቅ ይገባሀል ሙያው ከህዝብ ጋር የሚገናኝህ ስለሆነ የግል ምክሬ ነው ጎበዝ ልጅነህ ይቅራታ ብትጠይቅ መልካም ነው
@hopetesfatube8829
@hopetesfatube8829 Ай бұрын
ይህ ልጅ ሶፊን ይቅርታ ጠየቀ ? ባለሙያን አለማክበርስ ? በተለይም ህዝብን አለማክብርስ ?
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy Ай бұрын
Like many others, Smtih you got the substance but continue to be honest and pass beyound that emotional spike. Great to see you back. I was one that was mad to see you on Seifu show right after the incidence.
@senadejene2106
@senadejene2106 Ай бұрын
I am in love with the voice of kidus🤩
@meronassefa8985
@meronassefa8985 Ай бұрын
Henko & Kidus should have been in the 3rd ruck together. Smith needs to appreciate this spot. Still, he is not. I just wished Henko was 3rd place. Well deserved and respected.
@semira5875
@semira5875 Ай бұрын
ስታምሩ❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Ай бұрын
ቅዱሴ የጅማ ፈርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayzegeye617
@belayzegeye617 Ай бұрын
The guy from Addis was so smart.❤❤❤
@user-wk8ym8np8u
@user-wk8ym8np8u Ай бұрын
Abrham enwedhalen
@user-wk8ym8np8u
@user-wk8ym8np8u Ай бұрын
Abrham Yene mekushe Fetari yakbrln
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Ай бұрын
አብርሽ እጅግ ትልቅ ሰው ነህ , እንደ ስሚዝ አይነቱን ስሜቱን መቆጣጠር ሳይችል ህዝብ ፊት ለመቆም የሚያስበውን ሰው ከጎንህ አስቀምጠህ ስራ ትሰራለህ, ልብ ካለው ልብ ይበል, አንተ ግን ተባረክ , እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏 ባላገሩ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው, ከሙዚቃውም ባሻገር !
@ousmanchekole7790
@ousmanchekole7790 Ай бұрын
ምነው እኔ ከሰሜት ነፃ ነኝ አልክ/ሺ ሁሉም ይሳሳታል ዋናው መማሩ ነው።
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 29 күн бұрын
YASFERALE
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Ай бұрын
አይ ማርኛ ሱር. አለእኮ አይ አገር ኢትዮጵያ ከልብ አደለም ሱሪ ያለ ባሌጌ
@nanitigatu1038
@nanitigatu1038 Ай бұрын
ቀልድ እንዲህ ብለናል ይቅናህ እንዲህ ነው የአዲስ አበባ ልጂ
@yeshiembethabte4425
@yeshiembethabte4425 25 күн бұрын
❤❤❤
@azebgurmesa8929
@azebgurmesa8929 29 күн бұрын
wow kidusa selyweke des belognale
@tesfayetsegaye3318
@tesfayetsegaye3318 Ай бұрын
Ye setwa demets❤❤❤❤
@derejeabate3623
@derejeabate3623 Ай бұрын
ይቅርታ ይጠይቅ የሞያ አባቱን ያክብር
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 Ай бұрын
ልጅ ስሚዝ ጉዳዩ በፋመ ጊዜ ወጣትነት እንጂ ስሚዝ ሊጠዬቅ አይገባም ብዬ ሞግቼልኃለሁ። ዛሬ ጉዳዩ ስለሰከነ ለነገ የሚበጅህን ዕይታዬን ላጋራህ። 1) እግዚአብሄር እንጂ አላህ እንጂ ስሚዝ አይቀድም። እግዚአብሄርን እኔ እቀድማለሁ እያልከን ነው። 2) ሁሉምዕናት አለው ዕለቱን ለእናቱ የመስጠት ምኞት ለአንተ እናት ብቻ ማድረግ? 3) የሰው ልጅ ከመፈጠሩ በፊት ተጠናቆ ነው የሚፈጠረው። አቅሙ የአላህ የእግዚአብሄር ነው። በሙሉ ህይወታችን የሚፈጠሩ ክስተቶች ለእኛ እንጂ ለአላህ ቀድመው የተሰሩ ነው። ለእግዚአብሄር ምንም ዓይነት የገሃዱ ዓለም ሰበር መረጃ የለም። 4) አቶ አብርኃም ወልዴ ሲፈጠር ጥሪ መልዕክት መልክት ይዞ ተወልዷል። ሁሉም ውጤት የላይኛው ውሳኔ ነው። 5) ጥበብ ልቅደም ልቀደም አትልም። እግዚአብሄር ይቅደም ነው እምትለው። 6) የኮንፊደንስ አገነባብ በአስተዳደግ ይወሰናል። ከፍ ሲል ማበጥን ዝቅ ሲል ኢንፈረሪቲ ኮንፕሌክስን ያመጣል። ጥበብ እንዲህ አይደለችም። ልኳን መጥና የምትንቀሳቀስ ናት። እኔ ለ16 ዓመት እምተጋበት ፓን አፍሪካኒስቱ ብላቴ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህንን አጥኑት። ጥሪ፣ መክሊት፣ መልዕክትን መፈፀም ያስተምራል። አናባቢም ተነባቢም ሰብዕና የራሳችን አለን የትውስት አያስፈልገንም። ጥበብ ህግ አላት፣ ድንጋጌ አላት፣ ዶግማ አላት መቅድሙ ያን ማጥናት ይሁን። 7) ባላገሩ ተቋማችሁ የተመሠረተበትን ዓላማ እና ግብ፣ ድካም እና ትጋቱን ሰብሉን ለማዬት እግዚአብሄርን ጋብዞ፣ ዓለምን ጋብዞ ዩንቨርስም በአንድም በሌላም ተጽዕኖ አለው የዕልፍ ሐሤትን ማጓጎል በይቅርታ የሚታረም አይደለም። ፌቡ የፃፍከውን ከሰይፋሻ ጋር የነበረህን ቆይታም አይቼዋለሁ። እኔ አንተን ብሆን እደበቃለሁ። ድዋ እንዲያዝልኝ አደርጋለሁ። እግዚአብሄርን ነው የፈተንከው። የተንጠራራ ፍላጎት መጨረሻው አያምርም። እኔ ይቅርታህ የውስጥ ነው ብዬ አላይም። እኔ ቢስ አይይብን የምልህ ታላቅ እህትህ እንደዚህ ከተሰማኝስ አላህስ???? 8) ተጽዕኖ ፈጣሪነት ራቁቷ ን የምትሄድ ወጣት ታመጣዋለች። ያ ትውልድን ይገነባል? እእ። 9) ያሸነፋህ እኮ ጓደኞችህ ናቸው ፍቅር ልትመግባቸው ሲገባ ቅሬታ? ይህ አብነት ነው? ሮል ሞዴልነት ነው? 10) ክብርት እናትህን ልታስከብር ስትሻ አሳዳጊው ማን ነው? ከእንዴት ዓይነት ቤተሰብ አደገ? ወላጅ አባቱ ማን ናቸው? ብዙ ጥያቄወች በትውልዱ ላይ የሚሠሩ ወገኖች ይጠይቃሉ ይመራመራሉ። ለዚህ ነው እኔ ውድድሮች በችሎታ ብቻ ሳይሆን በሰብዕናም እንዲሆን አበክሬ እማሳስበው። ለወደፊት ባላገሩ የሚደክም ከሆነ ቅድሚያ መስፈርቱ የልጆች ወላጆችን ሁኔታ ማጥናት ይገባዋል። ሌላው ምን በወጣው እና ነው አቶ አብርኃም ወልዴ ጊዜውን ገንዘቡን መዋዕለ መንፈሱን ገብሮ በዚህ ትርምስ ደግሞ ለምን ይሰቃያል። ለምን???? ልጅ እስሚዝ ዕውነቱን ብነግርህ ፈጥነህ ሚዲያ ሽሚያ የያዝከው ያልሰማችሁት ልዩ ሥጦታ የጋራ ጉዞ ባላገሩ ስላዘጋጀ ነው። መረጃው ቢኖር አትሞክረውም ነበር። በመጨረሻ አንተን የሚበልጡ ዕልፍ ወጣቶች በዬሙያቸው እንዳሉ ተቀበል። ዕመንበት። እራስህን ዝቅ ለማድረግ ትህትና ይረዳኃል። በተጨማሪም ድዋ ይረዳሃል። የተዘጋን ልቦና የመክፈት አቅሙ ድዋ አለው። ጥሞና ጥሞና ጥሞና የዘወትር መርህ ይሁን መሪ ሚዲያ ልጅ ከተዓንን፣ ማራኪ ወግ እነኝህ የሚያወጧቸውን አዳምጥ። መዳን አለብህ። ሙሉውን አይቸዋለሁ። አልረካሁም። ልብህ መገራት አለበት። አንተ ተመርጠህ ቢሆን ይህን አናይም ነበር። አሁን ግን አዬንህ። እንድትኖርልን እንፈልጋለን ግን ለህግ ለደንብ ለይሉኝታ ለጥበብ ድንጋጌወች ተገዝተህ። አንተን የሚከተሉ አብረው እንዳይጠፋም ነው ጭንቀቴ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን ።
@birhanuabawa3937
@birhanuabawa3937 13 күн бұрын
ርብቃ ግን አስማት የሆነ ቅላፄ ነው ያሰማሽን
@kifle4218
@kifle4218 Ай бұрын
ሶፊን ይቅርታ ሳይጠይቅ እዚህ መቅረቡ ባለጌ ነው
@user-pi8ys1ex8w
@user-pi8ys1ex8w Ай бұрын
balageru meret mece yjemerale
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 29 күн бұрын
እኔ ስስበው ሶፊ የቀር በዚህ ልጅ ምክንያት ነው መስለኝ
@nanitigatu1038
@nanitigatu1038 Ай бұрын
እንደግፍለን አብርሽ
@demekechbirhanu361
@demekechbirhanu361 Ай бұрын
We're is Temare please help him ,he is z best of best
@nanitigatu1038
@nanitigatu1038 Ай бұрын
አብርሽ እናመሰግናለን ይቅርታ አድርገናል ኢስሚዚ ለወደፊቱ አታጥፍ
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l Ай бұрын
bzih sem ymittera and bettam tinqola sihr ymiwed guadegna nberegn buhala ytejajale beshtegna huno qerto nber ahun yalebetn alaqm tiz asebalegnna nw semu adbto sew mktatel ltenkol wana seraw nw auzubillah
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Ай бұрын
Mnew Tebeqa Getachew tnsh wefer bleshal raseshn tebqi
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ያልጅ ሶፊን በስርዕት ይቅርታ ጠይቆ ነው መጥቶ ጉብ ያለው??? አብርሃም ሆነ ሁላችሁም ለይቅርታ ልብ መክፈቱ ጥሩ ነው፥፥ ነገር ግን የሌላውን ሞራል በሚነካ መልኩ በፍጹም ሊሆን አይገባም፥፥ በተለይ የዳኞችቹን፥፥ በዚህ ኬዝ ሶፌን በሙሉ ልቡ ይቅርታ ጠይቆ ከሆነ በግልጽ ሊነገረን ይገባል፥፥ካልሆነ ለጣቢያውም ሆነ ለአብርሃም ያለን ምልከታ ላይ ጥያቄ ይኖረናል፥፥ በማንም ሞራል ላይ ተረማምዶ ይቅር መባባል ለሌላውም አለማሰብ ነው፥፥ ይሄ ደግሞ አንዱን እያስተካከሉ ሌላ ማጥፋት ነው፥፥በግልጽ ይነገረን፥፥
@edennegussie6032
@edennegussie6032 Ай бұрын
አሽቃባጭ❤❤
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
@@edennegussie6032 ስድብ ነው ወላጆችህ ያስተማሩህ???
@dinamoh2879
@dinamoh2879 Ай бұрын
​@@edennegussie6032 ሀሳብ ከሌለሽ ለምን ትኮምቺያለሽ የኔ ውድ ባለጌ እንዳሳደገሽ ለምን ታሳውቂናለሽ 🤨
@user-yn5ng6yr4w
@user-yn5ng6yr4w Ай бұрын
ማነው እሱ? ሶፊንስ ምን ኣርጎት ነው? ይቅርታ ስላላወቅኩኝ ነው
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Ай бұрын
wetate newe emotinal honuale selezhe yekeretawin mekebele agebabe newe
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 29 күн бұрын
I AM
@hagaresime8058
@hagaresime8058 Ай бұрын
ለምን ሶፍን ገፈተርከው ባለጌ ነክ አይደረጊም
@teddykeyo228
@teddykeyo228 Ай бұрын
እንዴት ናቹ የባላገር ኩሩዎች በጣም ደስ የሚል ነው የሰው ልጅ ያጠፋል ይሳሳታል ግን ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ትልቅነት ነው እስሚዝ ገና ወጣት ነው ብዙ ነገር እንጠብቃለን አብርሽ ትውልድ እየቀረፃቹ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቹዋለው አከብራቹዋለው
@meseretdegu840
@meseretdegu840 Ай бұрын
ቀጣይ ውድድር ይጀመር
@BirukAwwkw-zj8ek
@BirukAwwkw-zj8ek Ай бұрын
የፈለጉትን ነገር ተናግሮና አድርጎ ይቅርታ መጠየቅ እዚህ ሀገር ላይ ተለምዷል።አረጋኸኝና ሶፊ በሌሉበት ማንን ነው ይቅርታ የሚጠይቀው?የሌሎቹስ ተወዳዳሪዎች ሞራል አብርሃም ልክ አልሰራህም
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Ай бұрын
ሶፊ የታለ አብርሽ? ጥሩ አላረክም
@kedirgebeyehu4197
@kedirgebeyehu4197 Ай бұрын
ስሚዝ ጀግና ነህ ደግሞ ትችላለህ
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 Ай бұрын
አንድ ጥያቄ እስሚዝ ሶፊን እሕዝብ ፊት ይቅርታ ካልጠየቀ ይቅርታ ለማድረግ ይከብደናል እናውቃለን ይቅርታማድረግ ታላቅነት ነው ግን ከልብ እንድንባባል ለማለት ነው ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ❤
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Ай бұрын
ጠየቀ በቃ ምንድነው ወያ የሰው ነብስ አላጠፋ
@naolrabif1764
@naolrabif1764 Ай бұрын
Who is Sofi? He the one demoralized the young singers am sorry, guys he is not good judge.
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,5 М.
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
የማያዬ አልበም ምርቃት - Mayaye Album release party 2024
4:49
Lemlem Hailemichael
Рет қаралды 2,3 М.
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 19 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН