Balageru Meirt ባላገሩ ምርጥ | ልዩ የኢድ አል አድሃ አረፋ የበዓል ጨዋታ ከባላገሩ ምርጦች ጋር ክፍል 3/3

  Рет қаралды 56,905

Balageru TV

Balageru TV

Ай бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzfaq.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru Meirt ባላገሩ ምርጥ | ልዩ የኢድ አል አድሃ አረፋ የበዓል ጨዋታ ከባላገሩ ምርጦች ጋር ክፍል 3/3
‎@BalageruTV
///////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 88
@meronb2665
@meronb2665 Ай бұрын
ባለሀገሩ ላይ የሚወጡ ድምፃውያን የእውነት ሙዚቃን የሚመልሱልን ናቸው አብርሽ እድሜህ እርዝም ይበል
@user-rq8kw4gv3o
@user-rq8kw4gv3o Ай бұрын
አብርሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ i respact you!
@kelelaw
@kelelaw Ай бұрын
ስሚዝ ጀግና በርታ! ሁላችሁም ጀግኖች ናችው:: አብረሀም ብርትክክል ኢትዮጵያዊኑትንን ቁርፅርህ ለኢትዮጵያ ስላቀረብክ አመሰግናለሁ::
@sisaybelay24
@sisaybelay24 Ай бұрын
አብርሽ ሁሌም አዲስ ነገር መፍጠር ተሰጥዎህ መሆኑን ማንም ያውቃል ከሁሉም በላይ በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ውስጥ ያለህ ድርሻ እና እንዚህን ወጣት የነብር ጣት ለሆኑ ዕንቁ ወጣቶችን አሰባስበህ በስብስቡ ውስጥ ኢትዮጵያን አሳይተህናል የሚበጅንንም ጭምር ይህን በመሰለ ድንቅ የምስጋና ዝግጅት አሁንም በድጋሚ አንተ አንድንም ሺም ነህ እና እረጅም ዕድሜ ከጤና እመኝልሃልው ያንተን ዓይን ቶችን ፈጣሪ ይብዛልን ተመባረክ ወንድሜ ።
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 Ай бұрын
አብርሽ ነብስ ነህ አቦ🇪🇹👏👏👏👏
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Ай бұрын
ስሚዝ እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም ተመለስክ በጣም ደስ ይላል! አብርሃምማ አንዴ አብርሃም ነው!! ለባላገሩ ምርጥ ሙሉ ቡድን ጥበቃው ይብዛላችሁ
@Amanuel465
@Amanuel465 Ай бұрын
ይህ የሳት ዳር ጨዋታቹ እንዴት እደሚማርክ ትናፈቃላቹ ሁላቹም በፍቅር ኑሩልኝ አብርሽ ተባረክ ደስታህ አይጉደልብህ😍 🙏
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Ай бұрын
ይሄ ጨዋታችሁ በጣም ይናፍቃል በእውነት
@yalewjemberu6821
@yalewjemberu6821 Ай бұрын
Amazing. Balageru the Best!!!!
@dreams8624
@dreams8624 Ай бұрын
አብርሽ የእውነት ልጆችን ያበቃህበት መንገድ የሚደነቅ ነው።
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 Ай бұрын
ስሚዝ ጉራ ብቻ ትመስለኝ ነበር ።አንጡረ ሀብት የሆነ ችሎታ አለህ
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 Ай бұрын
አብርሽ እድሜና ጤና ላንተ ይብዛልህ ።
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Ай бұрын
አብርሽዬ አነዚህን ድምፃውያን ስለአበረከትክልን እናመሠግንሃለን አድሜ ከጤና ጋር ስፊ እና አረግዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጣችሁ ምርጥ የኢትዬጲያ ልጆች ተባረኩ
@Ggddtuu
@Ggddtuu Ай бұрын
አብርሃም እግዚአብሔር ብተሰብን ይጠብቅ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ እንዳአንተ አይነት ሰዉ ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
አብርሽተባረክ ጥሩ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤የተሳሳተውንም በፍቅር መልሰህ አጠገብህ አስቀምጠህ ለይቅርታ እጅህን ዘርግተህ አቤት መልካም መምህር መልካም ሰብሳቢ ይሉሀል እንዲህነው። አብረሀም ወልዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menderin4228
@menderin4228 Ай бұрын
The best ending big respect Abireham wolde(Abrish) with his brother and balageru production crow also thankyou verymuch big love big respect for all you guys pcs.....
@selamaragawselam8522
@selamaragawselam8522 Ай бұрын
ቡሩኬ የኔ ትሁት ሰላምህ ይብዛልኝ ከዚህ በላይ ከፍታላይ እደማይህ አምናለሁ ❤❤
@semira5875
@semira5875 Ай бұрын
ስታምሩ ❤ ውሰጃት ማዲ😢 አብርሽ እንዴት እንደምወድህ ❤ የኔ ሰው አክባሪ በአካል ባገኝህና አድናቆቴን ብገልፅልህ ደስ ይለኝ ነበር😢
@Abawtes
@Abawtes Ай бұрын
wow.. what a set of beautiful voices.They are all amazing!
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ሲገለፅ እንደ አብርሽ ነው የዋህ ደግ ለአላማው ቆራጥ ሰርቶ ያሳየ ሆኖ የኖረ እንደስራው ባይሞገስ ቅንጣት ቅር አይለው አብርሽዬ ልዮ ነው 🙏
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 Ай бұрын
THE BEST PROGRAMME EVER!!ABRISH NUMBER ONE!!
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 21 күн бұрын
ረዱዬ ስወድሽ አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስሚዝ በደንብ ተቀይረሃል ሁላችሁም ደስስ ትላላችሁ ❤❤
@dantamiru2645
@dantamiru2645 Ай бұрын
ደጉ አብርሃምና ልጆቹ በርቱልን👏👏👏
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Ай бұрын
Simize happy to see you again with the team. Abersh I expecting cassete from the team ❤❤
@successjourney----
@successjourney---- 27 күн бұрын
እኔ ለ አብርሽ ቃል የለኝም ። በእውነት ትልቅ ስብዕና ያለሁ ሁሉን ያደለህ ትልቅ ሰው ነው
@sikosolo2215
@sikosolo2215 Ай бұрын
እስሚዝ እንኩአን ደህና መጣህ ባላገሩ ይለያል😍😍
@edenwasihun1822
@edenwasihun1822 Ай бұрын
አብርሽ ምርጥ ሰው ልጆቹክም እንዳንተው
@medhanekibreab5792
@medhanekibreab5792 28 күн бұрын
Aklilu yegebahal
@scooterific2335
@scooterific2335 Ай бұрын
You guys u have real connection. ❤❤❤
@sikosolo2215
@sikosolo2215 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ከባላገሩ ውጭ ሌላ አይዶል እንዴት እንደሚደብረኝ 4 አመት ሙሉ ባላለቀ እያልኩ በጉጉት ስከታተለው የነበር ውድድር ነው ቀጣዩን ደሞ በቅርብ ቀን እንደምትጀምሩት ተስፋ አለኝ ክበሩልኝ
@yeyiendeshaw4856
@yeyiendeshaw4856 Ай бұрын
thank u bro ena rasu
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
እኔም የሌሎቹ ቀልድነዉ የሚመስለኛ😂😂
@LeilaShamil
@LeilaShamil 28 күн бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ❤ አሚን አሚን አሚን .. ምርጦች አብርሽ እረጅ እድሜ እና ጤና.. ...❤🙏❤...
@marthamande
@marthamande 28 күн бұрын
Wow, it is interesting. I loved it. ሁላችሁም እንደባላገሩ ምርጦች ናችሁ ፡፡ 🎉🎉❤❤
@marya1084
@marya1084 Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Ай бұрын
አቦ ሰላማቹሁ ይብዛ ምሺቴን ያሰመሩት ለኔ ሁሎም ይችላሉ
@BlessedBoy16
@BlessedBoy16 10 күн бұрын
keep up shining abrsha
@abdumohammed-fv5th
@abdumohammed-fv5th Ай бұрын
በጣም ታምራላች ባላገሩወች ሁላችሁም የምር በርቱ እንወዳችኋለን❤❤❤
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Ай бұрын
Endet endemewdachew, My goodness betam tameralachew❤❤❤
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉ስጦታው ሰማይ ጠቀስ ማንም ሊያቆመው የማይችል ነው ነው❤❤❤
@YohannesAbebe-wm8ul
@YohannesAbebe-wm8ul Ай бұрын
Yene Henok ❤️
@user-zi5sp4ys5c
@user-zi5sp4ys5c Ай бұрын
ለኔብሩኬነው ሁለየም አደኛ አልደራደርበትም
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
እወነት ለማዉራት አደኛ የአክሊሎ ድምጽነዉ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Ай бұрын
አብርሽ እጅግ ትልቅ ሰው ነህ , እንደ ስሚዝ አይነቱን ስሜቱን መቆጣጠር ሳይችል ህዝብ ፊት ለመቆም የሚያስበውን ሰው ከጎንህ አስቀምጠህ ስራ ትሰራለህ, ልብ ካለው ልብ ይበል, አንተ ግን ተባረክ , እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@user-mi3zb5md5n
@user-mi3zb5md5n Ай бұрын
Tish min yargish Sew aydel ende yagatmal aleke
@brookmelesbrookmeles5948
@brookmelesbrookmeles5948 Ай бұрын
ዝም ብለሽ አትለፍልፊ ቀፋፊ የሰው ስሜት ጉዳት ትንሽ ተረጂ
@Melo_melody_melo
@Melo_melody_melo Ай бұрын
ሰው ይሳሳታል ! ልጁ ስህተቱን አውቆ ይቅርታ ጠይቋል ! አሁን ምን ይፈጠር ነው የምትለው ምንድን ነው የጠበቅከውስ??? "ሰላም ለሃገሬ" የሚል ስም ለራስህ ሰጥተህ ጸብ ትጭራለህ ከቂም ጋ ነህ ! እየሄድክ ! እነሱ ወደፊት እየሄዱ ነው !
@user-nm2wy5lr2d
@user-nm2wy5lr2d Ай бұрын
errreeee beka yibekal keyikerta belayi mn shemi nw alifaliiii
@user-bh7po2of1z
@user-bh7po2of1z 29 күн бұрын
Smith gin yewnet yichilal seifu lay yaqerebewin biyaqerbew desi yilegnal
@tarikubizuayehu1370
@tarikubizuayehu1370 Ай бұрын
Balageru❤❤❤
@seyatube1443
@seyatube1443 Ай бұрын
ባላገሩ አንደኛ ቀጣይ ዉድድር እስኪጀመር በጉጉት እየጠበቅን ነዉ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
ሁሌ የማትጠገቡ የምርጦች ስብስብ❤❤❤❤
@ephihara6345
@ephihara6345 Ай бұрын
ግሩም ነው!
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Ай бұрын
we thankyou ,,, balageru tv ,,, wonderful programe great musian and producer ,,, eid ,, aldha mubarake for all muslim all over the world ,,, konjo programe ,,, mashallah ,,,. we will syport balageru tv and subscribe ,, eid ,, al, adha mubarake ,,.
@BuzeWeldearegay
@BuzeWeldearegay Ай бұрын
በሱፍቃድ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነህ ጥሩ ስራ እንጠብቃለን❤❤❤
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 28 күн бұрын
Berukkkkkk ❤❤❤silayhachihu des alegn❤
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 Ай бұрын
Bruke hulem mert😊❤❤
@ethiopia7387
@ethiopia7387 Ай бұрын
Beautiful collection of kids. Make one music together
@ousmanchekole7790
@ousmanchekole7790 Ай бұрын
ሄኖክ የሆነ ድምፁ ዉፍር ብሎ በጣም ያምራ ከምር በተረፈ ሁላችሁም ቤሰት ናችሁ
@melesedarge2427
@melesedarge2427 Ай бұрын
ጀግና
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Ай бұрын
ጨዋታቸዉ ሰናፋቅ🎉🎉❤
@dagmawiselemon5558
@dagmawiselemon5558 Ай бұрын
እን ኳን አየናችሁ ደስታዬ ከናንት የበለጠ ነው አብርሽ
@medhanekibreab5792
@medhanekibreab5792 28 күн бұрын
Ye Akililu demets weseten yenezeral ewenet yechelal
@user-wp2nm9hs1h
@user-wp2nm9hs1h Ай бұрын
Balagru aydel mech new mijemerw😊😊
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Ай бұрын
አብረው ሢዘፍኑ የአክሊሉ ድምፅ ጎልቶ የሚሠማኝ ነገር
@user-mi3zb5md5n
@user-mi3zb5md5n Ай бұрын
Esmiz is the best
@zizulle
@zizulle Ай бұрын
Esmiz is number 1 for me😂
@Truth-12
@Truth-12 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abebazegaye3739
@abebazegaye3739 Ай бұрын
❤❤❤❤
@surafelashebir4921
@surafelashebir4921 Ай бұрын
Balageru Idol kemetebekachew wedederoch wst andu nw I think be ketayu wededer ye camp session yelem gen endemnmn camp binor arif nw elalew mekeneyatum balageru kelaloch wedederoch yemileyebet mekeneyat bezi nw astemero melaku selezi ye campu session binor bay negn amesegenalew
@EliyasGetchew
@EliyasGetchew Ай бұрын
Techilalachu betely akililu yegebakal
@mulatubedada9153
@mulatubedada9153 Ай бұрын
🕊️🇪🇹❤️
@sadonyousuf92
@sadonyousuf92 Ай бұрын
ቅዱስ ዎው
@successjourney----
@successjourney---- 27 күн бұрын
ግን የሄኒ ድምፅ ምንድነው ዘይደንቅ
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd Ай бұрын
Henok❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
አክሉሊ እወነት ትችላለህ እፍፍፍፍ ድምጽህ ይነዝራል
@brookmelesbrookmeles5948
@brookmelesbrookmeles5948 Ай бұрын
በቃ ያለፈው አልፏል ይሁን እንጂ እስሚዝ በፍጹም የበላይነት አንደኛ መውጣት ነበረበት
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Ай бұрын
Brukie 1 deqiqa teblek 1 seat aderegekew
@mekdilove9234
@mekdilove9234 Ай бұрын
ታዲያ ዛሬም አክሊሉ አንደኛነቱን አላረጋገጠም እንደሚገባው እና የማያስቆጭ እንደሆነ የድምፃቸው ቅላፄ ይናገራል
@AmhaTadele
@AmhaTadele Ай бұрын
Bezihe voice andgna kalhonku yebalale 🙄
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Ай бұрын
Smiz gin mnew Qemqami weym Chatham honesh endie faith tkikl aydelem
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Ай бұрын
Smiz GN yegextah agelalexk uemtzefn sayhon yemtasleqes new uemimeslk mnalbatm berdyo weym betiep Enji kemir levidyo auhonm
@cooleliascrazy
@cooleliascrazy Ай бұрын
Balageru the best but Smith the worst
@BirukAwwkw-zj8ek
@BirukAwwkw-zj8ek Ай бұрын
ይሄን ባለጌ ጭራሽ አጠገብህ አረከው አብርሽ ስለነሶፊ ሞራል ምን አስበክ ነው
@user-ok4vk9po8u
@user-ok4vk9po8u 20 күн бұрын
ስውሁኖ የማይስሳት የለም ይቅር የማይል ስይጣን ብቻነው ምነው ፉፁምነይ አልክእደስውአስብ ብራዘር
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 Ай бұрын
Best artist thank you all ❤❤
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 169 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 9 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 6 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 8 МЛН