Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት | የ 33ኛ ኮርስ ያልተነገረው ታላቅ ገድል! |

  Рет қаралды 34,554

Balageru TV

Balageru TV

Жыл бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzfaq.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት | የ 33ኛ ኮርስ ያልተነገረው ታላቅ ገድል! | @BalageruTV
////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 75
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
እኔ እራሴ የ1ኛው ዙር ብሄራዊ ውትድርና ደዴሳ ሰልጥኜ እዛው ነበርኩ ብዙ የተማሩ የጦር መኮንኖች ነበረ ጀ/ር ውበቱ ,ጀ/ር ወ/ሚካኤል ኮ/ር በርሄ
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 7 ай бұрын
When I saw the picture of 1978 General Wubetu , Im crying. It was very very awesome. Im very very happy that when I saw those Ethiopian heroes generals today!!! God bless you our heroes!!!! You scarfied 17 years in Erterian Desert beside of Somalia war .
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Жыл бұрын
ስንት ስው አሉን እንዚህን አባቶች የዙ መማክር ሲችል ይህ አህያ ሀገር ላይ ይጭውታል ኢትዮጵያ የእመቤታችን አስርት ሀገር ናት አትጥፍም ስማ ጁሮ ካለው ይህ ነው የባንዲራ ትርጉሞ
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 3 ай бұрын
አንበሶቻችን፥ እጅግ የበዛ ክብርና ምስጋና ይገባችሗል፥ እናመሱግናለን።
@merbarr1645
@merbarr1645 24 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 respect 🙏
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 3 ай бұрын
የቀድሞ ሠራዊት ብዙ ያልተጻፈለትና ያልተነገረ ታሪክ አለዉ:: በርካታ ዉጣ ዉረዶችን የወጣና የወረደ ብዙ ከፍተኛ ጀብድ የፈጸመ ሠራዊት ነዉ:: ጀግኖቻችን እናከብራችኋለን ረጅም እድሜና ጤና እንመኝላችኋለን::
@YetmgetaLakew-yy2tv
@YetmgetaLakew-yy2tv 3 ай бұрын
How l express my feeling . You are real Ethiopians .God bless you for for your secrifivation
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ የቀድሞ ሠራዊት ታሪክ ምንግዜም አትረሳችሁም የወያነጉልቱ የእጅን አግኝቷል
@danielnegatu7771
@danielnegatu7771 3 ай бұрын
ጀግኖች ጉዋዶቼ ሁሌም ቀና በሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mutemute9914
@mutemute9914 3 ай бұрын
እሚገርም ነው ቃለል የለኝም ❤❤❤❤ አሁን ጉዶች ላይ ወድቀሻል አገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kn6sv3fw4c
@user-kn6sv3fw4c 3 ай бұрын
በነጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ አመራር ስር ሀገሬን እኔም በአመራር በማገልገሌ ከፍተኛ ሀገራዊ ኩራት ይሰማኛል ። 33ኛ ኮርሶች እንኳን ለ45 ኛ አመትአደረሳችሁ። ሻለቃ ከበረ ደጀኔ ከ42ኛ ኮርስ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 ай бұрын
ዋው እኳን ከናተጋር ዘመች ለዚህ ታሪክ አባቃን የቀደሞው ሠራውት አባል የመቶ አለቃ ውቤ እሸቴ ከእስራኤል የ2ኛ ክፍለ ጦር የጎራው ብረጌድ የ11ሻለቃ አበል
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Жыл бұрын
እነዚህ ነው የተማር ስው አንጋገር ይህ ነው የተማር ምናለ አመረሩ ቢማር ተመኝሁለት
@assefajudah8559
@assefajudah8559 3 ай бұрын
The poll. Holletta , Holletta - Yehullum Gelletta !!! Keholletta !!! Ethiopia Remembers You !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 3 ай бұрын
The poll. The Oromo elders have been saying " serne elmo challa namma marrarrttii ", the rule of law and justice are more loved than own child ", the oromo people !!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 3 ай бұрын
The poll. "Holletta, Holletta , Yehulumm Gelletta " , Keholletta !!!, Ethiopia Remembers You !!!
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 11 ай бұрын
How sad it is to see our beloved brothers and sisters paid sacrifice with the leadership of those like chemeda who lost his identity
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 3 ай бұрын
What do you mean that Gen. Kasaye Chemeda lost his identity??? Crap!
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 3 ай бұрын
Gen. Kasaye is a Hero and a unique Ethiopian who punished woyene and shabiya very well. long live.
@Aurora55sara
@Aurora55sara 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነዉ :: ፕሮግራሙ ግን አጭ ር ነበር :: ማህበሩን ለማደራጀት የባንክ አካዉንት ብትከፍቱ ለመርዳት ዝግጁ ነን :: ጀነራል ካሳየን ሳይ ሁልጊዜ ስሜቴን መቆጣጠር ያቅተኛል :: ክብር ለጀ ኖቻቺን :: አማረ
@kaljoworku2128
@kaljoworku2128 11 ай бұрын
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባሎች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ስለአግሎታችሁ እናመሰግናለን!!!
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 ай бұрын
ዋው ኮራሁ እባችሁ መዝገቡን እስራኤል የምነገኘው የሰራዊቱ አባሎች
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 3 ай бұрын
ፋሲል እንኳን አየሁህ
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
እባካችሁ እኔን ወራዳውንና አራጁ እብይ አህመድን ና ማጅራት መችዎ አበደች እባቤን እንዲሁም ወንበዴውን ብር አንጡ ነጋን ጠራርጎ ለፍርድ ሊያቀርበን ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገብቶ እያንበጫበጨን ነው በቶሎ ድረሱልን ቤት ንብረታችሁን የምናወድመው የምናፈናቅለው ህጋዊ ደሀ ልናረገው ነው እንጂ ለዘረፋ ብቻ አይደለም ህዝባችን በሰላም ገብቶ መውጣት እልቻለም ለምትሉ በሳላም ግብቶ ከወጣማ ያሳድምብናል ሞኞች መሰልናችሁ ይልቅስ ኑና ከፋኖ ነበልባል እሳት እየሞታችሁ ስልጣናችንን ጠብቁልን ዝንዬም የኔን ዳይፕር መቀየር ትንሽ ስላሰለቻት ኑና አግዟት
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Ay Ethiopia 😭😭😭😭😭 Live tesebere ‼️😭
@user-qe5us5ni8t
@user-qe5us5ni8t 9 ай бұрын
The commander who was fighting with somaly ziadbarre what year was till what year? and also he mention in eritrea capture guys and weapons what years was.......
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 3 ай бұрын
ሁሉም ነገር ተጠቅሷል፥ አትሰማምኮ አትሰማም። ሻአብያን የት፥ እንዴት እንደገረፉትና መቼ እንደግረፉት በግልፅ ተናገሩኮ፥ ውሸት እንዳልሆነ ምድረ ቁልቋላም በደንብ ታውቂዋለሽ። ሰራዊታችንንና ሕዝባችንን ተጫውቶበት ለፈረጠጠው እድሜ ለዛ ለመንግስቱ በይ።
@fetenesewagegn380
@fetenesewagegn380 3 ай бұрын
to tell you the fact 90 percent of high officers were running for their benefits instead of accomplishing their missions there are some generals who have paid their maximum effort and passed away wearing the countries flag and fight against their enemies up to the end they are all time heroes and will be remembered forever
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 Ай бұрын
የጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ ንግግር ከልቤ ነው ያሳቀኝ፣ በጀግንነታቸውና በከፍተኛ ወታደራዊ ብቃታቸው አውቃቸዋለሁ
@Abereshi2025Newman
@Abereshi2025Newman 3 ай бұрын
Webutu Alekye nebru ke shaleka kebde sege gare morter meto mere neberku Asmera
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 3 ай бұрын
የደርግ ርዝራዥ ።በተለይ ጥርሳሙ ።እንኳን ጁንታው የጁንታው ደጋፊዎችም መገደል አለባቸው ያለ አረመኔ መሆኑ አይረሳ
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 3 ай бұрын
እየተማረክ እድሜህን አስረዘምክ አንተ ታሪክ የለለህ ጭራቅ የህብ ጠላት
@tesfayguolay6562
@tesfayguolay6562 3 ай бұрын
እናተ ገደዎች ሰለማዊያን ሴና ሊጅ ስትገድል ነበርክ ለይባ።
@berhanetecle9023
@berhanetecle9023 3 ай бұрын
ERITEREA❤❤❤❤
@abebakebede1270
@abebakebede1270 3 ай бұрын
ካሳ ጨመዳ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 3 ай бұрын
ምን አደረጉ??? ምርጥ ኢትዮጵያዊ፥ ወወርጽየማይገኝላቸው ምርጥ ጀግና። የወያኔና የሻዐቢያ መድሐኒት ስለሆኑ?? ምድረ ቁልቋል ተንጫጫሽ
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 3 ай бұрын
When did you join the FANO????
@user-ij1ku1tr1v
@user-ij1ku1tr1v 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂nurulen
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
ላሌዉ ሞቶአል ምላሰኞች ነዉ የቀራችሁ
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል ደስ የበላችሁ ደሰ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤
@hanahagos7732
@hanahagos7732 3 ай бұрын
Werena,, were
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 3 ай бұрын
Gen.kashun Gemeda go and help FANO now
@wondwosenwassihun2358
@wondwosenwassihun2358 3 ай бұрын
ጀነራል ውበቱ የበቁ እውነተኛ ጀነራል ናቸው በተለይ በአፋበት
@Bio650
@Bio650 3 ай бұрын
የመንግስቱ ደካማ አመራር ለውድቀታችን አስተዋፅዖ ነበረው
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j 3 ай бұрын
ጁታ አሁንም በድርቅ እያለቁ ነዉ ወያኔወች ድል ለሀገሬ ወታደር ❤❤❤❤
@gebireabodom
@gebireabodom 3 ай бұрын
እንየ ወያናይ እየ ያለቃል ብለህ ከሰብክ ብየ ነው.... ይህ በታላላቅ አባቶች የምነገረው ታሪክ እነየ ኣውቃለው የሰሜን ጦሪነት እዲጀመር ኣከባቢ ነበር ይህ ማለት ፵ ኣመት መለት ነው ይህ ማለት የኣሁን መሪ ሰሜንንን ለማጥፋት ተጠቀመበት መለት ነው::እነዚ ኣህያዎች......
@anteneh41
@anteneh41 Жыл бұрын
ሻምበል ግርማ ሸጋዬን የሚያውቅ አለ አጎቴ ነበር
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
አሁንም ምላስ ነዉ የሚሠራ መላስ አይጠቅምም የስንቱ ጀግኖች ተደፍኖ ቀርቶአል እኔም መኮንን ስለሆንኩ አዉቃለሁ ይህች አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የኦርቶዶክስ ነዉ የብሔር ነዉ የማን ነዉ አንተም ታወድሳሌ ቄሱም ያደሳል ሽፍታዉም ያድሳል መከላካያ ጋር እየተዋጋ ስለዚህ ንግግር ቢትገታ ጥሩ ነዉ ደንበኛ ምላሰኛ ነህ
@Bio650
@Bio650 2 ай бұрын
ጀነራል ውበቱ ከአፋቤት አወጣቶት እንዴት ነበር?
@gebireabodom
@gebireabodom 3 ай бұрын
በበቀልእ /ያ ከቀጠለች ናያለን
@user-xz5ve7dl2i
@user-xz5ve7dl2i 3 ай бұрын
ኢድሜያቹ ይርዘም የሃገር መከታዎች
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 ай бұрын
ጀኔራል ዋናው ታሪካች መፃፍ ወደሞዛችው
@user-ij1ku1tr1v
@user-ij1ku1tr1v 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 2 ай бұрын
FetRy Selamen Yametaln
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 ай бұрын
48 ኛ ኮርስስ አይታወስም
@Bio650
@Bio650 2 ай бұрын
መንጋ ኮርስ ኦፊሰርነት የረከሰው ከ48ኛ በኋላ ነው
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Wariilubuubiiyaafkanee hadubatuuniidhageefanaa hundiikenyaa iidoogudookanuufiiqabnaa gototakeenyaa ilmaankenyaa eyduudiibarakenyaa eyduuserabiiyaa hagalatomaangotoniikenyaa
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 2 ай бұрын
Kseye xemeda melekame cew
@samsontesfazion2416
@samsontesfazion2416 3 ай бұрын
Chemeda setemarek betru kuche areguh ande hulet tagayoch simareku tegedlu nebrachuh.aneresam 35 stegnawu asmera bet bet gebtewu gedlewu werkena genzeb yeserku neber hesan be sanja sigedlu getetu betank hezbu sichefechefu yemeneresawu endaymeseleh .chemede temarekeh surhi sheteshen resahewu.ahun gura atnefa .kerbit hulet fere yetentelech dero honeh temarek yebkah.guregna
@user-jx9wt3zu9f
@user-jx9wt3zu9f 3 ай бұрын
ጨመዳ የመንግስቱ ሐይለማርያም አሽከር
@user-jx9wt3zu9f
@user-jx9wt3zu9f 3 ай бұрын
ጨመዳ እረፍ አርጅተሀል አንተ ሙርከኛ!
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 3 ай бұрын
Abaten.esik.ahun.asimera.kerabingi.motun.seyinegaran
@user-gb3bn5qe8w
@user-gb3bn5qe8w 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም።
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 ай бұрын
አልጌና ላይ ሺት የጠጣነበት ጊዜ የናፍቃ በርሀ በላን
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 2 ай бұрын
ኢትዮን የሞተላት ሳይሆን የገደላት እየበላት ነው
@HabteTiku-to3jw
@HabteTiku-to3jw 3 ай бұрын
Siyayihum.guskul.yalkineh.yehe.ye.af.choma.new.ethiopian.eyegedelat.yalew. Min.alebet.yetegosakolu.miskonoch.bitakerbu. Yegil.tarikachihun.engi.yemiskino.belimena. Yetesemarawon.atinsgerum. Lemiskinu.semi.lataw.wetadrru.edil.situt.enante.betor.meda.wolowschihum.bihon.ke.wosun. Meriwoch.beker.lesibseba.eyalachihu.sitashkabitu.yeneberachihu.nachihu. Antem.yawoneh.warderim.haya.huletegna.mekenayiz.nebere.zim.boleh.atikebatir.chinaksen.moterayiz.neber.sostegna.shalekam.geladin. Moterayiz.nebere.enam.yerssihn.zim.bileh. Atawora..ene.getachew.gedamu.gebremedkel. Azbite..tesfaye.gebrekidan.yet.tewokachew. Sebategnaw.kezeraw.yediredawaw.endet.redshachew.enam.ebakih.elefew.silemisraku.lenebernew.tewolin.beka.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 61 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 3,4 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 25 МЛН