ኢንጂነር ስመኘውን 'የገደሉት' ፤ ስዩም መስፍንና ኢንጂነር ስመኘው ምን አገናኛቸው?

  Рет қаралды 652,915

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

11 ай бұрын

ኢንጂነር ስመኘውን 'የገደሉት'
ስዩም መስፍንና ኢንጂነር ስመኘው ምን አገናኛቸው? ‪@ethioforum‬

Пікірлер: 942
@assefazewde2871
@assefazewde2871 11 ай бұрын
ግዜው ሲደርስ ሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል የቀን ጉዳይ ነው ከላይ መጠበቅ ነው።
@hailekiross3083
@hailekiross3083 11 ай бұрын
ለአቅራቢና አዘጋጅ ይህ ዘገባ ታላቅ አክብሮት አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@SeaSedd
@SeaSedd 11 ай бұрын
እውነት,ትዘጋየች እንጂ ተቀብራ አትቀርም
@SeaSedd
@SeaSedd 11 ай бұрын
ገዳዮ ይገኀነል
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 11 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@arayaangosom4088
@arayaangosom4088 10 ай бұрын
​@@SeaSedd11q Q⁰aqqq¹😂❤❤
@user-qf5nj9yh2n
@user-qf5nj9yh2n 11 ай бұрын
ኢጅነር ስመኘውን የገደሉ እጆች እግዚአብሄር ያዋርዳቸው🙏
@smab6018
@smab6018 10 ай бұрын
አሜን ፣አሜን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 10 ай бұрын
አሜን
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 3 ай бұрын
Amen
@andemariamgebregergish8922
@andemariamgebregergish8922 2 ай бұрын
​@@smab6018p
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 11 ай бұрын
አኢንጂነር ነፍሰዎን በገነት ያኑራት። እግዚአብሄር ፍርዱን ያሳየን።
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 11 ай бұрын
Ye Ethiopia hzb gn kehadi new and ken enkan man gedelew bli lemengst yemayteyk denez hzb new asafari hzb
@BneJe-or9hg
@BneJe-or9hg 11 ай бұрын
ምርጥ ሰው እንጅነር ስመኞው ሰገደል ነው እትዮጵያ የሞተች ያሳዝናል በአጸደ ገነት ያኑሮው ውድ ሰው
@DekaAli-tf1gq
@DekaAli-tf1gq Ай бұрын
ayi.yageresewu.hulem.yemotesewuna.yehedesewu.tiwodalachihu.kegonachihu.yalewun.melkam.sewu.lemewuded.mechem.altafelachihum.irkus.menfes.yizowachihu.inji.wodachihu..inkuwan.adelem.fetari..keirkus.menfes.likift.yadinachihu.ketiteniyawun..menged.yimrachihu.melamit.fejachihu.
@etheth5034
@etheth5034 11 ай бұрын
ይሄ ሰው ስንቱን ጀግናና ለአገር የሚጠቅሙን ያሳጣን ጎበዝ አረ በቃ ብለን ይሄን ነፍሰበላ ማስወገድ አለብን።💔💔💔
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 11 ай бұрын
👍👍👍💯
@Nop0011
@Nop0011 11 ай бұрын
ስዩም መስፍን ኢንጅነር ስመኘዉ ሁሌም በክብር ትወሳላቹ ።ዘለኣለማዊ ክብር ለጀግኖች ሰማእታት።
@reflection9636
@reflection9636 11 ай бұрын
I believe the engineer would have fought tooth and nail to complete the dam as planned. For Abiy he was an obstacle an since he would not have stood for the dam he was eliminated. The only person who would benefited was only Abiy who most likely made a deal with Egypt because he feared Egypt and US. A sad event the Ethiopian people ignored. It was a big warning along with the other killings. A sad day for all Ethiopians and the economic development of the nation.
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 11 ай бұрын
​@reflection9636 in fact Majorty Ethiopian are DISGRACE to HUMANITY !!! Tigray Tsearrr !!!
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 11 ай бұрын
@@reflection9636well said
@tigistworkgebrehiwot4795
@tigistworkgebrehiwot4795 11 ай бұрын
​@@reflection96361¹
@peterjackson7876
@peterjackson7876 10 ай бұрын
አንተ ድንጋይ ደረቅ ግም አጋሜ የሰዶም ዘር ሰብ እዩ አጋሜ ይባላል ሰዉ ነዉ አጋሜ ዘረ ትንሽ የማይረጥብ አሳ ስዩምና ኢንጅነር ስመኘውን ስታወዳድር ዘርሕ ይበተን ይጥፋ የመርገም ጨርቅ የመርገም መሬት ፅዩፍ እርኩስ ጎሳ ደፋሪ አሳፋሪ ፈሪ አስነዋሪ አስፀያፊ ጅብ መሀይም ክፉ ዉሸታም ጨካኝ ባለጌ ሌባ ባንዳ ደረቅ ምቀኛ መግደል አስገድዶ መድፈር መዝረፍ ማኮላሸት ማሰቃየት መካድ ማረድ ባህላችሁ ነዉ አጋሜ ወይ ሌባ ነዉ አሊያም ቡሺቲ ነዉ ከሁለት ዉጭ አይሆንም በክፋት ባችለር ዲግሪ በዉሸት ማስተርስ በሰዶም phd አላችሁ አይ አለመታደል ዘረ ቀላል ማእረገ ቢስ ወዲ ሠበይቲ ወዲ ሸርሙጣ የለማኝ ዘር
@kikibetty1506
@kikibetty1506 11 ай бұрын
የኢንጅነር ስመኘውን ህይወት የነጠቀ ፈጣሪ ይፋረደው:: ነፍሱን በገነት ያኑረው!
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አውነት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን ይወጣል የጊዜ ጉዳይ ነው 😢🙏
@karadeniz-vo1tt
@karadeniz-vo1tt 11 ай бұрын
ስመኘው የኣባዬ ንጉስ ስዩም መስፍን ሃገር ወዳዱ ሰማእት ነብሳቸውን በኣፀደ ገነት ያኑርልን🙏😥😥😥😥
@TgH-bh4th
@TgH-bh4th 11 ай бұрын
አሚንንንን
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 11 ай бұрын
You are siloam mesifin is real ethiopian like engineer simegne
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 11 ай бұрын
Abiy megidel alebet
@amicheonline1238
@amicheonline1238 10 ай бұрын
እንጅነሩ ስመኝ ሞት ያሳዝናል ስዪም መስፍን ግን እንኳንም ሞተ የእንቁላልጠቀቃይ ልጅ ሌባ ነው
@alefumekele3184
@alefumekele3184 10 ай бұрын
​@@amicheonline1238የምርህ ነው😂
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 11 ай бұрын
ታሪክ መስራት ሲያቅት ታሪክ የሚሆኑ ሰዋችን ታጠፋለህ ደርሶበት ያጣነው ኢንጅነር 🙏🙏
@emumiftah2467
@emumiftah2467 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ኢትዮጵያ እንደዚህ የሰው ሞት የረከሰው ይህን የመሰለ እንቁ ባለውለታ ተገድሎ ከገዳዮቹ ጋ ሙሴ ነው ያሻግረናል እያለ የጨፈረ ቀን ተረግሟል
@gudetakaweti644
@gudetakaweti644 11 ай бұрын
አትጨፍሩ ስንላችሁም አንሰማ አላችሁ!
@remlaahmed654
@remlaahmed654 11 ай бұрын
Yanema sew meslon eko new benateh ayiiii sentun sew belaw yihe sewuye allah yesrawun yistew
@Asni-qr2wp
@Asni-qr2wp 4 ай бұрын
Ewenet.new.betame.kemikochengne.sew.keayemeroye.yemiyetefa.zemenawe.menanone.ewenetengna.ethiopiawe.nefesune.beatsede.genet.yasarefelen.❤❤❤
@aynalemawelachew5313
@aynalemawelachew5313 11 ай бұрын
ኢንጂነር ስመኘው ነፍስህን በገነት ያኑርልን። በጣም ያማል!
@helengebru4890
@helengebru4890 11 ай бұрын
የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ብልጥ ሁን ብመሬት እያጣላቹህ አገርና ሀይማኖትን ከምታፈርሱ እንድ ሁኑና አገርን አስተካክሉ እግዛብሄር ልባና ይስጠን
@user-hi3dm9yv3q
@user-hi3dm9yv3q 11 ай бұрын
ሁለቱን ታላቅና ባለ ታሪክ ህዝብ በአንድ ጨቅላ አላዋቂ መሪ አደጋ ላይ ወደቀ እሄንን የምትሰማ የትግራይና የአማራ ተወላጅ ንቃ ወደቀልብህ ተመለስ
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 11 ай бұрын
በጣም ትክክል!! የሁለቱ መጣላት እና መባላት ብሎም መገዳደል ላገራችን የቁልቁለት መንገድ ነው የሆነባት ሁለቱ ህዝብ ነው የኢትዬጲያም የኦርቶዶክስም መሰረት ናቸው መሪር ሐቅ ያለነሱን ኢትዬጲያን የሚያስብ ሁሉ በትክክል እያሠበ ከይደለም ሀገሩን ለመውደዱም አጠራጣሪ ነው። This is my opinion. Good job Ethio forem!
@Captainbek2
@Captainbek2 11 ай бұрын
እንደዛ ብሎ ነገር የለም። አማራ ራሱን ይቻል! በቅቶናል ከነዚ አረመኔዎች ጋራ።
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 10 ай бұрын
@@Captainbek2 መጠላላታችን ነው ለዚህ ያበቃን አንዱ አንዱን ቢያከብር እዚህ ከንደርስም ነበር
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 10 ай бұрын
ህመምህን ግን ከየት የመጣ እንደሆነ ይገባኛል
@ashuteklezgi5564
@ashuteklezgi5564 11 ай бұрын
መልካም ሰዎች መልካሞችን ይዘክራሉ።ኢትዮ ፎሮም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 11 ай бұрын
ወርቅ ሚድያ ፈጣሪ ይባርካቹ
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 11 ай бұрын
R.I.P. Engineer SEMAYEW !!! R.I.P. Ambassador SEIOUM !!! Justice ⚖️ must be serve !!! TIGRAY TSEARRR !!!
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 11 ай бұрын
ምንስ ያልተደረገ ያልተሰማ ነገረ አለ በአቢ አህመድ የድሩየ ዘመን በጣም ነው የሚያሳዝነው
@typhoonlimalimo3554
@typhoonlimalimo3554 11 ай бұрын
የሚረባ ወገን የሌለው ጀግና ኢትዮጵያዊ
@user-ri6nc7or7s
@user-ri6nc7or7s 11 ай бұрын
ኢትዮ ፎረሞች ለኢትዮጵያ ኑሩላት አሜን
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 11 ай бұрын
Thanks for remembering the heroes !!❤❤❤
@mardagete7291
@mardagete7291 11 ай бұрын
ስዩም ራሱ የአገር ባለዉለታ ነበር በዲፕሎማሲዉ ታላቅ ነገር አበርክቶ ነበር
@bitania2
@bitania2 11 ай бұрын
Ethio forum is just beyond words, you are the voice of the Nation.
@HaymanotTeckly-pj9gp
@HaymanotTeckly-pj9gp 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያዊ ወንድም ሞቶተገኘ?????የ የኛ ባለውለታችን ደፋ ቀና ሲል ጨቅላ ልጆቹን ትቶ ቀረ ፍቃዱን ለሀያሉ ፈጣሪ
@addisabebe7648
@addisabebe7648 11 ай бұрын
አማራ በዛ ጊዜ ለ ኦነጉ መሪ ሀብይ ያሽቃብጥ ነበር።
@earmiassahlu1432
@earmiassahlu1432 11 ай бұрын
አሁን አንተ ደግሞ በበተራህ ታሽቃብጣለህ
@nebyu2692
@nebyu2692 11 ай бұрын
ኣይፈራም መሶለኒ አረ ኣይፈራም መሶለኒ እያለ ታቦት ይዞ ወጥቶም ተቀብሏል እኮ 🙆🙆
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 11 ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው መቼ ነው ከአማራ ጥላቻ የምትወጡት ለአብይ ሲይሺቃብጥ የነበረው የትግራይ ሕዝብም እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ አማራ ብቻ አይደለም በበታችነት ስሜት አትሰቃዩ ሞት ለአማራ ጠላቶች ሁሉ
@tsegaTadeg-xy3bp
@tsegaTadeg-xy3bp 11 ай бұрын
አማራ አማራ አማራ ለሁሉም ነገር አማራ ምንድን ነው ስለማትችሏቸው እኮ ነው !!!!!!!
@ejigayehumesfin8011
@ejigayehumesfin8011 11 ай бұрын
አይ አማራ ምንአለ ጀግኖቹንቢያከብር 😢ቢያንስ መንገድ፣ት/ቤት፣ሐውልትስ ቢቆምለት😢😢😢ድመትየሆነ ክልል
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 11 ай бұрын
ታሪክ መቸም ቢሆን አይሞት ፣ ጊዜ በጊዜው አንጥሮ ያመጣዋል አይቀርም
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 10 ай бұрын
Tew inji ?
@Alem_Mehari
@Alem_Mehari 10 ай бұрын
ልብ ላለዉ እዉነቱን ነዉ።
@abebawyohannes3453
@abebawyohannes3453 11 ай бұрын
ተባረክ ያየሰው እውነትም ያየ ሰው ያየህውን ሀቅ ሁሉ የማትክድ አንዲት እና መተኪያ የለላትን ነብስህን አሲዘህ ለእውነት ቁመሀል እግዛብሄር ካንተ ጋር እና አንተን መሰሎች ጉዋደኞችህ ጋር ይሁን
@frehiwotfissehatsion8982
@frehiwotfissehatsion8982 11 ай бұрын
ሐሌ የሚያንገበግበኝ ከዉስጤ እማይጠፋ ጀግና እግዚአብሔር የኑጹሓን ደም ይፈርዳል
@shemsueidres9005
@shemsueidres9005 11 ай бұрын
በጣም የምያሳዝን ወንጀል ነው እናመሰግናለን መልካም ስራ ነው የነሀጫሉና ጀ ሰአረንም ዘግቡልን
@user-hi3dm9yv3q
@user-hi3dm9yv3q 11 ай бұрын
ሁሉም ሀቀኛ ነበሩ ለዛ ነው የተገደሉት
@nejatliben6293
@nejatliben6293 11 ай бұрын
አብይ ተብዬዉ ያፈሰስከዉ የንፁሃን ደም ጎርፍ ሆኖ ይዉሰድህ አሞሞትክ አይመር🙏
@1995mwa
@1995mwa 11 ай бұрын
Thank you my friend history will record your great journalism.
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk 11 ай бұрын
ፈጣሪ የንፁሃንን ደም ይፋረድ
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 11 ай бұрын
Miles Zenawi, Eng. Simegnew, Seyoum Mesfin are much appreciated for what they did for our nation. Eternal gratitude for all of them! Abiy took Ethiopia in to a ditch! How do we rescue our beloved nation now? Abiy must go! He knows nothing about leadership! He’s a manager of thug leaders, and doesn’t care about Ethiopia and Ethiopian!
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 11 ай бұрын
😭😭💔💔😭😭💔💔 Ehhhhhhhhh, Eng. Simegnew and Amb. Seyoum, may your souls rest in eternal peace. It's been already 5 years already since the engineer died? Time does fly... May God avenge your blood and serve justice in His perfect time. Amb.Seyoum's question - whose hands are stained in the blood of Eng. Simegnew is the million dollar question that may never get answered in this side of life... But thank you so much for this remembrance. God bless.
@YourHappinessOurSucess
@YourHappinessOurSucess 9 ай бұрын
Ethi forum እግዚአብሔር ያበርታችሁ ስለ አቤል ደም የተበቀለ አምላክ የኢ/ር ስመኘው ደም ድምፅም ከጸባኦት ደርሶ ገዳዮቹን ይበቀል
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
ሞቶ የነገሰው ጀግና❤❤❤ ሁሌም ውስጤ ነው ። በዘመኔ የቆጨኝ የዋህ ሰው ❤ የኔ ጥያቄ ኢንጂነሩ መሞት ከፈለገ አባይ ድልድይ ውስጥ አይሞትም ነበር? ። ስለሁሉም ጊዜ ያውጣው !! ነፍስ ይማር !ሁሉም የጁን ያገኛል ቸር ይግጠመን!
@KidanAssefa
@KidanAssefa 11 ай бұрын
እሱ የአላህ ስም ስለጠራ ፈጣሪን ያውቃል ለነሱ ክብር ሲል የግድቡ እንደ ሲንቦል የሚታየው ኢንጂነር ስመኘውን በአደባባይ መስዋትነትን አበርክተውላቸዋል ለግብጽ ፈርኦኖች
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 11 ай бұрын
💔😭😭
@wedigermen2776
@wedigermen2776 11 ай бұрын
እንደ አቢ ወሽተኛ ስወ ብአለም የለም የግደላቸወ ዘጋ 🙏😇😇😇😇
@user-ys5ew5zi1b
@user-ys5ew5zi1b 11 ай бұрын
Remarkable,deep and critical analysis. Thank alot Yaysew!
@mahilove1682
@mahilove1682 11 ай бұрын
ሰለእንጅነሩ ሲነሳ ያመኛል😢😢
@Lessons_learned_Motivations
@Lessons_learned_Motivations 11 ай бұрын
Rest in peace ambassador Syum and engineer Smegnew 😢😢
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 10 ай бұрын
Their souls won't rest until their killers,who strut and swagger, get their comeuppance.
@BinyShferaw-zy5rt
@BinyShferaw-zy5rt 7 ай бұрын
አመድ እና የገብስ ድቄት መለየት ላቃተው RIP ብያለው
@HiwotAlemayehu-dm4lw
@HiwotAlemayehu-dm4lw 6 ай бұрын
ግብ. 😮😮😅😮😊
@asratbelay3637
@asratbelay3637 10 ай бұрын
ምርጥ ዝግጅት በምርጥ አቀራረብ!!!
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 11 ай бұрын
ድንቅ ስራ አንደሁልጊዜው እናመሰግናለን ወንድም ። አባይ እና ያዋጣሁት ዶላሮቼ ባይ ባይ ብያለሁ ኢንጂነር ስመኝው በቀለ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-no5dk4io1j
@user-no5dk4io1j 11 ай бұрын
ማን ጋር እውነት እንዳለ እግዚአብሔር ያውቃል። ፍርዱም የእግዚአብሔር ነው። ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው ሴራ በግለሰብ ሆነ በተቋም የሚደረግ ጥረት ይከሽፋል ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mekkyajo588
@mekkyajo588 9 ай бұрын
O9
@mekkyajo588
@mekkyajo588 9 ай бұрын
😊😊
@minnina6985
@minnina6985 11 ай бұрын
ኢትዮ ፎረሞች ጥሩ ጥንቅር ነው እንደምንም ብላቹህ ኢንጅነር ስመኘውን የገደሉ እጆችን እንደምታጋልጡ ተስፋ እናደርጋለን።
@yemanetube3217
@yemanetube3217 11 ай бұрын
ሀቅ መቸም አይቀበርም እንጅነሩ ለሀገሩ ነበር ለትተቀን ሲለፋ የነበረ ታሪኩ ለዘላለም ይወሳል💔
@freyayele1581
@freyayele1581 11 ай бұрын
Thank you for putting together a report on the memory of an Ethiopian hero called Semegnew. I met this truth Ethiopian once due to my passion to support the Nile Dam project. What I observed on my brief meeting with him was he wasn't there only to do the job he was hired, he really was there because of his deep passion to see this Dam finished because of the Nile historical tendency. No matter what Ethiopians shouldn't forget Semegnew! The truth will prevail on day!
@asefumunasie2998
@asefumunasie2998 11 ай бұрын
ኢትዬ ፎሮም ሁልጊዜ ለኡነትና ለፍትህን የቆማችሁ ስለሆናችሁ አከብራቹሃለሁ። ኑሩልን።
@kante5318
@kante5318 11 ай бұрын
ወንድሜ ያየ ሰው በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ ቀጥልበት እንዲህ መሰል ስታቀርብ የሆን ክላሲካል ብትጠቀም ይበልጥ ይሆናል ግን በጣም ትችላለህ
@woubit246
@woubit246 11 ай бұрын
No classical while talking.
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 11 ай бұрын
አያስፈልግም
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 11 ай бұрын
ይህ ትንሽ አጥፊ ብዙ ታላላቆችን አሳጣን።የኢትዮጵያ ጠላት እሱ ነው ማንም አይደለም።😢😢
@AmanuelGebrie-cl5dq
@AmanuelGebrie-cl5dq 11 ай бұрын
ኢንጅነር ስመኘው ምርጥ አገር ወዳድ አማራ💚💛❤
@nolawi30com88
@nolawi30com88 11 ай бұрын
ኣው ኣማራ ነው ነገር ግን!ኣማራ ነው ኣሰልፎ የሰጡት ለኣውርየ ኣቢ!
@asfawesenasif-vo3ky
@asfawesenasif-vo3ky 11 ай бұрын
ቅማንት ነው።
@hanadanielsemere1773
@hanadanielsemere1773 11 ай бұрын
እውነት ግን አማራ የሚባል ህዝብ ማፈር ነው ያለበት ከአቢ ጋር አብረው የራሳቸው እና የሌለው ጀግና ጨርሰዋል ዝም በሉ እስኪ በናታቹ
@leltiabrha9269
@leltiabrha9269 11 ай бұрын
we don't care if he is Amhra, he is our beloved brother, but you are eriterian.
@Awake.726
@Awake.726 11 ай бұрын
@@hanadanielsemere1773አሁንም እናንተም ማፈር ነው ያለባችሁ 700,000 ህዝባችሁን እስጨፍጭፋችሁ ስታበቁ ከገደላችሁ ጋር ሽር ጉድ የምትሉት
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 11 ай бұрын
ኢንጂነር ስመኘው የኔ ከርታታ ይቺ ከሃዲ የሆነች ሀገር 😢😢😢 ለሰራላት ለለፋላት ማትመች
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 11 ай бұрын
ለሁላችሁም እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በዓፀደ ገነት ያኑር አሜን ።
@susu53890
@susu53890 7 ай бұрын
አላህ እውነቱን ያዉጣዉ ለእጅነሩ ትልቅ ክብር አለኝ ።
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 6 ай бұрын
ይህን የኢትዮጵያ ጠላት አምስት አመት አደለም አንድ ቀን እንኳ በሕይወት መኖር አልነበረበትም። ፋኖ ይህን የኢትዮጵያ ጠላት ለፍርድ አቅርቦ ማዋረድ የግድ ነው። 💚💛❤💚💛❤✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌
@kikimiki9256
@kikimiki9256 3 ай бұрын
You are ethiopin made ethiopinzed by them..they have sward too
@user-pz1mk4kk9h
@user-pz1mk4kk9h 11 ай бұрын
አብይ አህመድ ለ ትግራይ ና ለ አማራ ህዝብ መርገም ነው ህዝቡን ለማጥፋት የሄደበት ርቀት ይገርመኛል😢😢😢😢😢
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 11 ай бұрын
ተነሱ ተብላቹ ትነሱ ከሆናቹ ችግሩ በ መሪ ሳይሆ ብህዝቡ ነው ያለው።ከ ኣቢይ በሃላ የሚመጣ መሪ ተነሱ ካለ ትነሳላቹ ትነሳላቹ።
@Awake.726
@Awake.726 11 ай бұрын
@@semharkahsay1946ልክ አንቺ ጌታቸው ረዳ ተነሺ ሲልሽ እንደተነሳሽው ማለት ነው!!
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 11 ай бұрын
@@Awake.726 ምንው ቆነጠጠሽ ተነሱ ተብላቹ ሰለ ተነሳቹ ነው። ልክ እንደ ኣህያ ንጂ ኣህያወች የመስፋፈት ጥማት ስለ ኣላቹ ተነሱ ስትባሉ የሰው ሃገር ወረራቹ ኣህያ የጠንቋይ ዘር።
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 11 ай бұрын
⁠yes very true but Amhara hate Tegaru I don’t know why
@almazadamu9175
@almazadamu9175 11 ай бұрын
እማራ የሜባል ህዝብ ታጋሩን ካላጣፍን እንተኛም ታጋሩን ላማጥፍት የሚያግዘን ካለ እጋሪቶ ብጥማ ትደፍ የውጭ ወራራይም እንደፍለገ ይሁን ተጋሩን ለማጥፍት እስክ ተባባራችሁን ደረስ እዴህ ያለ ጥላች እለማችን እይታው እምታቅ እይመስለኛም እግዛብሄር የጃቸውን ይስጣቸው
@tarikuasweet4466
@tarikuasweet4466 11 ай бұрын
አንጂነር ስመኘው ሁሉም አናስታወሰሃለን 💔💔💔💔💔rip
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm 11 ай бұрын
Ethio from የህዝብ የኡዉነት ልጆች ተባረኩ።
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 7 ай бұрын
እና ወላህ ፈጣረ ለኢትዮጵያ የሰጠውን ስጦታ አብረን እንጠቀማለን ማለታቸው ምን ችግር አለው !!!
@mekedestube
@mekedestube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣችሁፐውድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሰላም ለሀገሪችን ለኢትዮጵያ ይሁን ከምንም በላይ ሰላም ቀዳሚነውና ሰላምን ያምጣልን በሰዴት ያሉትንም ይጠብቀን
@AzebWenda-ml9ii
@AzebWenda-ml9ii 11 ай бұрын
ነፍስ በሰላም ትረፍ ጀግናዬ😭ገዳዮችህስ ሰላም አግኝተው ይሆን!?ሀገሪቷስ ከደም አዙሪት አገግማ ይሆን!?😭💔
@mestewalie6479
@mestewalie6479 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጣም የተማሩ ሀገርን ጠንቅቆ ሚያስተዳድሩ ጀግኞች ነበርዋት ግን አይጦች ተንኮለኞች ክፍዎች ከመጥዋት ወደ ኋላ ትጎተታለች
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 11 ай бұрын
ለምን ለምን ለምን ይህንን የሀገር ጀግና ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ነብስ ይማር::
@greecegr7524
@greecegr7524 11 ай бұрын
ስለ ኢንጂነር ስመኝ ሳስብ ልቤን ያመኛል ፍትህ ያልተገኘለት😢😢😢
@meresameresa5025
@meresameresa5025 11 ай бұрын
ነብሳችሁን ይማርልን ለከፉላችሁት መስዋዕትነት እናመሰግናለን😢😢😢😢
@user-bj9pk1le2p
@user-bj9pk1le2p 11 ай бұрын
Thank you Ethio Forum! Engineer Simegnew's hero!!
@cryptomike4758
@cryptomike4758 11 ай бұрын
Justice for diplomat Seyum Mesfen abay sehaye
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 11 ай бұрын
ልብ ይስብራል 😭
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 11 ай бұрын
ለሁለቱም ነብሰ ይማር በጣም ያሳዝናል ያማል
@anmeb6220
@anmeb6220 11 ай бұрын
እንደ ኢንጅነር ስመኘው የመሳሰሉ ሰዎች፡ በሌላ ኣለም ፡ ኣንድ ግድብ ሰርተው ፡ እድሜያቸው ምሉ በልተው የማይጨርሱት ገንዘብ ነው የሚያገኙ። በዛ በተረገመች ኣገር ግን ሞት ነው የሚጠብቅህ።
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 11 ай бұрын
Very soon all secreta will be known by the Light I hope his children & Family doing good he is a modern time Ethiopian Hero ❤❤
@leltiabrha9269
@leltiabrha9269 11 ай бұрын
king of Blue Nile, the king of Ethiopian mountains, what can we say except RIP.
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለኢንጂነር ስመኘውና አቶ ስዮም መስፍን😢
@buttaaxulee3294
@buttaaxulee3294 11 ай бұрын
Thank you Ethio Forum!
@Brurey
@Brurey 10 ай бұрын
ሁሌ በልባችን ኣ,ር ስዩም መስፍን ኢንጅነር ስምኘው በቀለ 😢😢😢😢😢😢😢ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን🕯️🕯️🕯️
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 11 ай бұрын
የናንተ ጥንቅር እና ዘገባ ሁሌም ልዩ ነው ❤👌
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 11 ай бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን መለስን ሳስብ የኢትዮጵያ ክብርም አብሮ እንደሞተ ነው የሚሰማኝ። በመለስ ጊዜ እኮ የሀገራችን ክብር ና ከፍታ ከምንም በላይ ነበር😢😢 #ክቡር መለስ ዜናዊ መልካም እረፍት #ክቡር ኢንጅነር ስመኘው መልካም እረፍት #ክቡር አምባሳደር ስዩም መስፍን መልካም እረፍት ለኛ መከራው በዛብን እናንተስ አረፋችሁ😢😢😢😢😢
@user-qx6tu1et4z
@user-qx6tu1et4z 11 ай бұрын
እውነት😢🙏
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 11 ай бұрын
ትክክል😭😭😭
@tekiomus
@tekiomus 11 ай бұрын
እኔ እስማማለሁ ግን ኤርትራዊ ነች
@michaelwub4040
@michaelwub4040 11 ай бұрын
እነ መለስ ያወጡት ህገመንግስትና ያልተለመደ የክልል አስተዳደር ማለት ከፋፍለህ ግዛ አይነት አገዛዝ ያመጡብን ወያኔ "ህውሀት" አይደለም እንዴ? ለምን ይዘነጋል? አሁን ቤተመንግስት ውስጥ የተተካው የነዛው ቡችላ ነው:: ያው ነው:: "አልሸሹም ዞር አሉ" ይባላል:: ምንም ለውጥ የለም:: ጭራሽ ባሰ እንጂ:: እግዚኦ!!!!
@abdukam1979
@abdukam1979 11 ай бұрын
Zssz CA VA
@user-rd9ht2zo3n
@user-rd9ht2zo3n 11 ай бұрын
Sha awrteh lemebilat ebdih aynet wushet taweraleh !!! Senef
@AG-py4xd
@AG-py4xd 11 ай бұрын
Thank you Erhio-Forum 🙏
@waberi1448
@waberi1448 11 ай бұрын
it is miracle of the decay. አላህ ሀቅ ያውጣላቸው
@glorytogod5446
@glorytogod5446 11 ай бұрын
This touches my heart
@Dats09
@Dats09 11 ай бұрын
Thank you, Ethio forum !
@almazadamu9175
@almazadamu9175 11 ай бұрын
ወንደማችን ያየስው እንደበትህ ሃቅን ስለምትወደ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጀም እዴሜ ይስጥልን
@wediofla3230
@wediofla3230 11 ай бұрын
Evil Abiy is the one who killed Eng. Semmegnew . Dr. Abrham Belay, Abiy's genocidal minister, also played a major part in the killing of the Dam. That Banda falsely incrminated the Enginer and General Kenfe to get a ministerial postion from Abiy.
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 11 ай бұрын
ኢንጅር ስመኝዉ የአገራችን ቅርስ ነዉ ኡነተኛ ለሥራዉ ለወገኑ ታማኝ እግዝአብሔር ልጆቹን ይባርካቸዉ🙏አንባሳደር ስዩም መስፍን አንበሳ አንተ በነበርክበት ኢትዮ በአለም ፍት ግርማ ሞጎስ ነበራት 😭😭😭😭እግዝአብሔር ነፍሳቹ ይማር
@sone8065
@sone8065 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የእጃቸውን ያገኛሉ በቅርቡ እናያለን።
@hannaamare3434
@hannaamare3434 7 ай бұрын
ETHIO forum Thank you so much information Yod did God Jobb 👈👍👍👍👍♥️
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 10 ай бұрын
በጣም ያበሳጫል ያቅጥላል ይከነክናል ለቤተሰቦች አላህ ሶብሩን ይሰጣቸው መቼም ከልብ አይወጣም ሀዘኑ😢😢😢💔
@Dame-zq7qd
@Dame-zq7qd 11 ай бұрын
የኢንጂነር ስመኘው በቀለን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠዎ።
@sabasolomon8506
@sabasolomon8506 Ай бұрын
Thank you Seyum❤ U will b in so Many Ethiopian ❤
@saeednooredin4160
@saeednooredin4160 11 ай бұрын
አዘጋጅ እና አቅራቢ ብዙ ተከታተልኩህ ሚዛናዊ እና ምርጥ ኢትዮጵዊ ነህ በርታ ያገሬ ልጅ እውነት ምንጊዜም አትለይህ
@addistesfaye5011
@addistesfaye5011 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm 11 ай бұрын
ኣቢ ኣሕመድ ገታቸው ረዳ ለማስገደል እያሰረ እደሆነ መታወቅ ኣለበት ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 ай бұрын
በእውነት ኢንጅነር ስመኝን ሰው ከገደለው የስራቸውን አላህ ይሰጣቸዋል።በሰፈሩት ቁና መሰፈር እይቀርም ።ለሟቹ አላህ ደሙን ሀቁን ያወጣለት አማን🙏
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 11 ай бұрын
Greetings and love from Vancouver WA 🇺🇲🌿🇺🇲❤❤
@eritreainfo710
@eritreainfo710 11 ай бұрын
አቢ ነው ፡ የገደለው😢
@ma-m7377
@ma-m7377 11 ай бұрын
ሃቅ ኣይቀበርም ጆግኖቻችን ነፍሳች በገነት ያኑሩልንፈጣሪ በጣም ያማል 😂😂
@Mesayendrias-yh5or
@Mesayendrias-yh5or 7 ай бұрын
እሱን የገደለዉ ሰዉ አያየኝም ብሎ ነዉ የሰማዩ አምላክ ግን አይቶታል ና በአደባባይ መዋረዱ አይቀሬ ነዉ የንጹሃን ደም ፈሶ አይቀርም በጭራሽ ስመኘዉ ግን ትክክለኛ ሰዉ ንፍስህን በገነት ያኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 11 ай бұрын
Thank you Ethio Fourm ❤❤❤
@user-ob2pf7ml9m
@user-ob2pf7ml9m 11 ай бұрын
ለኢንጅነር ያልሆነች ግድብ ለምን አይፈርሱትም ግብፆች
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 9 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН