ባሌ በሞተ በሰባተኛዉ ቀን የማላዉቀዉ ልጁ መቶ ህይወቴን አመሰቃቀለዉ።

  Рет қаралды 63,055

Bego Tube

Bego Tube

Жыл бұрын

#Erqmaed #Mentalhealth #Storytelling My name is Endalk Assefa i am the co founder of Erq ma'ed mental health center and i have been working on FM 98.1 and Bisrat FM101.1 since 2008 i care about mental health , peace, justice and familiy reconcilition as well
Bego tube care about families mental health ,justice and peace as well
so share my tube
Comment my tube
peace for all

Пікірлер: 162
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
እኔ እጅግ በጣም የሚያሳዝኑኝ በሀገራቸው በሀገራቸው ሰዎች ሲበደሉ ማየት ልብ ይሰብራል እግዚአብሄር ለሁሉም ፍርዱን ይስጥ ሀገሬ ባለመኖሪ አልፀፀትም ህዝብ ሲበደል ግን ይቆጨኛል እህቴበርቺ
@belaydagnew4334
@belaydagnew4334 Жыл бұрын
እንዳልክዬ እንዴት ነህ የህግ ባለሞዬ ሊረዳት ይገባል ይሄ በጣም አሰዛኝ ታሪክ ነው። ለማንኛውም በርታልኝ ተባረክ
@girar813
@girar813 Жыл бұрын
በእውነት ግልፅ አይደለም!!! ዳኞች እንዲህ አይነት ደካማ ስህተት ይሳሳታሉ ብዬ አላሳብም። እንዲህ የወሰኑት በተራ የልደት ካርድ ብቻ አይመስለኝም። ራሳቸው ላይ ሚያመጣው ጣጣ ብዙ ነው። ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ። ዲኤንኤ አስመርምራ ንብረቷን ማትረፍ አለባት,,, ልጅ ካልሆነ ወጪዋ ይመለስላታል
@firagentgebermedhen3986
@firagentgebermedhen3986 Жыл бұрын
እንዶልክ ሁል ግዜ ከተበዳዬ ጎን መቆምህን አደንቀዋለሁ እግዚአብሔርይስጥህ እህቴ ለአንችም የእውነተኛ እምላክ ይፍረድልሽ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትጠፈም
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
እዳልክዬ በጣም ነው የምወድህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች ሙተውም ለቤተሰብ ውስብስብ እዳን ጥለው ይሄዳሉ በጣም ያሳዝናል ። በእንዳልክ በኩል መጥቶ መፍትሄ ያላገኝ የለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።ይህ አይነት ጉዳይ ብዙዎችን እያሰቃየ ነው የወለዳችሁ እውነቱን ለቤተሰብ አሳውቁ ከሞት በሁአላ ብየ ፍርድ ቤቱ አታንገላቱአቸው ።
@Bemenet
@Bemenet Жыл бұрын
yes yas Hana
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ዳኞች በጣም ያሳዝናል ።
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST Жыл бұрын
DNA ይሰራ DNA ይሰራ DNA ይሰራ DNA ይሰራ
@nejathussein2038
@nejathussein2038 Жыл бұрын
የኔ ጥሩ ሠው እንዳልክ. እኔ ስላተ ምን ብየ እደምገልፅ. አላቅም. ብቻ እድሜ ጤና ይስጨጥህ አሜን
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ተረጋጊ ልጅ ከሆነም የልጆችሽ ወንድም ነው የተባበሩ ሌቦች ከሆኑም ፈጣሪ አዋርዶ ያነሳቸዋል ዳኞቹም ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን እየመጣ ነው እና ታገሺ። ሰዉም እኮ ህግ ቢያነብ ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ።
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
አትፍረጅ ከሳሽ እሱ ነው እሱ እነሱን ሳይሆን ውርስ ፈልጎ ነው የመጣው
@mulu4288
@mulu4288 Жыл бұрын
L 000
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ይገርማ ል ሰው የኔ አጎቴ ከሌላ የወለዴው አለ አጎቴ ሲሞት ግን ንብረት አልጠየቀም
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ይገርማ ል ሰው የኔ አጎቴ ከሌላ የወለዴው አለ አጎቴ ሲሞት ግን ንብረት አልጠየቀም
@eseyetftu5183
@eseyetftu5183 Жыл бұрын
ትልቁ ችግር የሚመስለኝ ከዳኞች ነዉ ሁኔታዉን ለጶሊስ ቢሰጡት ጶሊስ አጣርቶ ይስጥ ነበር ጉቦ የበዛበት Uገር
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Жыл бұрын
ድምፅ መረዋው እንዳልክ እንኳን በስላም መጣህ የሁሉ መፍትሄ ነህ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ለወ/ሮ መአዛ የሚያስረዳላት ሰው ቢገኝ ይህ ኮረብት / ሙሰኛ/ ዳኞቾ በተሰበሰቡበት አገር እውነተኛ ፍትህ ይኖራል ብሎ ማሰብ አይቻልም ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@fishaba7862
@fishaba7862 Жыл бұрын
መአዛ እራሱ እንዴት ስራውን እንደምታቆም ግራገብቷቷል
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
ሀሰት የነገሰበት ሀገር ኢትዮጵያ እዉነት ትቀጥናለች እጂ አትበጠስም አይዞሽ የሰማዩ አምላክ ፍድይስጥሽ አሁን ዳኛቹም ታዉሮዎል ፈጣሪ ማስተዎልን ይስጣቸዉ ለዝች አጭር እድሜ ምናል ለሂልናቸዉ እዉነት ቢፈርዱ ዳኛቹ ተዉ ቀድሞ ሚሞተዉ ምላሳችን መሆኑን አትዘጉ ለዉነት ቁሙ
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ለዚህች እናት ሲፈርድ ኣየው። ግን እስቲ ኣስተዉሉት፡ ይህ ሁሉ ክፋት የወለደው ነው። ኣባት ሞቶ ያባት ልጅ ሲመጣ በቀጥታ ቤተሰቡ ጭንቅላት ላይ የገባው የወንድምነት ጉዳይ ሳይሆን የውርስ ጉዳይ ነው። ይህ ልጅ በሰባተኛ ቀን መጥቶ ልጅ ነኝ ካለ እሱን ኣግልሎ ሳያውቀው የውርስ ጉዳይ ማስፈፀም ቀና ኣካሄድ ኣይመስለኝም። ከዚህም ተነስቶ ያዋጣኛል ያለውን መንገድ ቢይዝ ሊፈረድበት ኣይገባም። የኣባቱን ድርሻ ቢካፈል እኮ ምናልባትም ታክሲዋ እንኳ በትክክል ላትደርሰው ትችላለች። ምክንያቱም ግማሽ ሃብት የሚስት ነው፡ ቀሪውን ልጆች ይካፈሉታል። ኣሁንም ሽማግሌ ጠርታችሁ DNA ተደርጎ ከተረጋገጠ ቦኋላ ድርሻውን የሚያገኝበትን መንገድ ብትፈልጉ ይሻላል። ልጅነቱን ኣለማስተዋወቁ የኣባት እንጂ የልጅ ስህተት ኣይደለም። በዚህ ከቀጠላችሁ የምታተርፉት ጥላቻ እንጂ በምንም ተኣምር ድርሻውን ኣታስጥሉትም። እርግጠኛ ባይሆን የDNA ምርመራ ይደረግ ሲባል እሺ ኣይልም ነበረ። እባካችሁ ዳግም ኣስቡበት። የዘንድሮ እንጀራ እናቶች እንኳን ከውጪ የመጣውን ልጅ ቀርቶ በቃልኪዳን ተወልዶ እናቱ ሞታ ፡ እሱን ኣብሬ ኣሳድጋለው ብለው የሙት እናቱ ኣልጋ ወርሰው ገብተው እንኳ የመጀመርያ ፕሮጄክታቸው ልጁን ኣሳብዶ ከኣካባቢ ማራቅ ነው። የደረሰበት ያውቀዋል።
@getanehteka2010
@getanehteka2010 Жыл бұрын
ጥሩ አስተያየት በእውነት
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Awo enem dersobignal min yahil sine libona edemigoda hizibachin ayawukim welaj abate gar yemitinorew set eyawekechigni lemekad mokira ena yewushet masirega asigebita lesuam tewesene mewesenu sayihon yemigebatin bihon des yil neber. Ene gin abate tiru nuro eyenore mekera ayiche new yadekut. Yagerachin hig gira yagabal
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ትክክል
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
@@user-wj2so6tx2i awo yichilal lela lig esikale le 1 bicha ayichalim
@selamasefa6649
@selamasefa6649 Жыл бұрын
ትክክል
@ethiopiahageri9926
@ethiopiahageri9926 Жыл бұрын
ይሄ ህይወት የ እኛንም ልጅነት ፈትኖታል እህቴ በርቺ ካልጠነከርሽ ኣይሆንም አይዞሽ ያልፋል
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
እንዴት ለውርሻ ብሎ አባቴ ያለው ሰው በሰርትፊኬት ይታመናል ፍትህ ለሚስቱ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ኖ ያለ ምክንያት አይመጣም አባቱ ሳይሆን ደረቱ ነፍቶ አባቴ ነው ብሎ አይገባም ስም በአሳደጊዎችን ሊጠራ ይችላል
@raheltadesse7578
@raheltadesse7578 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ የሌለበት ሐገር ዳኛዎች ምን አይነት ችሎታና ብቃት ኖሯቸው እዛ ቦታ እደተቀመጡ ግራ ነው የሚያጋባው ሴትየዋ እውነቷን ነው የሞተሰው ንብረት ያለውን ሰው የማንም ወንበዴ አባቴ ነው ብሎ ሲመጣ መቀበል አለብን ማለት ነው ፍርድ ቤቱ ሚዛን ሊኖረው ይገባል ሶስት ጊዜ ስሙን ቀይሯል አሉ ልጅ ከሆነ እስካሁን የት ነበር ዲኤኔ ማድረግ ያለበት ፍርድ ቤቱ ወይም ልጅ ነኝ ያለው ግለሰብ ነው እረ ሐገሬ ወዴት እያመራች ነው
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Жыл бұрын
ዲኤንኤው እኮ መፍትሄ ነበረ ልጅ ከሆነ የአባቱን ድርሻ ማግኘት አለበት
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 11 ай бұрын
እንባሽ ይፍረድባቸው የኔ እናት አይዞሽ ❤️
@user-vw3ux9gg1k
@user-vw3ux9gg1k Жыл бұрын
እሔ እኮ ቀላል ነገር ነው ሁልግዜ ከሞት በሁዋላ ችግር ሊመጣ እንደሚችል መገመት አይከብድም የአንቺ ጥፋት ግን ልጅነቱን እምትጠራጠሪ ከሆነ ጠበቃ ከምትቀጥሪ ዲኤንኤ ማስመርመሩ ለሁለቱም ወገን የተሻለ ነበር
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
እዳ ልክ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል
@evajoo49
@evajoo49 Жыл бұрын
Endalkye am so happy for you keep shining we will continue supporting you 🔥
@dagmawitgetachew6917
@dagmawitgetachew6917 Жыл бұрын
የሀቅ አምላክ ነፃ ያውጣሽ
@estifoestif3120
@estifoestif3120 Жыл бұрын
ልጁ ከሆነ ንብረት ላይካፈል ነው ወይ?? እንደ ሚስትነትሽ ግማሽ ትካፈያለሽ። ግማሹን ደሞ ካሉት ከወንድምና እህት ጋር ይካፈላል። DNA ማስመርመር ነው ለዚ ሁሉ መፍትሄው። ጉቦ ሰቶ ነው ገለመሌ የምትሉ ሰዎች ግን ልጁ አንድ ሚልየን ብር የማትሞላ ብር ሊያገኝ ጉቦ ምን ያህል ይሰጣል። ከታች ፍርድ ቤት እስከ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዳኞች ለአቃቤ ህጎች ለጉዳይ አስፈፃሚዎች ምን ያህል ብር ይሰጣል?? አንፍረድ ከተቻለ ልጁም ቀርቦ እንስማው።
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
እዳልክ አድናቂህ ነኝ ድንቅ ስራ የሰው ህመም ማዳመጥከዚ ሁሉ ጣጣ ዲዬኔውን ማስመርመር ።
@aishanuri2750
@aishanuri2750 Жыл бұрын
ትልቁ ወሳኝ ዲኤንኤን ነው
@user-nc9zv1oz8f
@user-nc9zv1oz8f 11 ай бұрын
እዳልክ,ስላየውክ,ደስ,ብሎኛል
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 Жыл бұрын
ወይኔ እዳልክ በአካል አየሁህ ደሰ ሲል ድምፅህን ሰወደው ❤❤❤
@user-kz6gw2jl3u
@user-kz6gw2jl3u Жыл бұрын
እንዳው የሰውን አዪምሮ የሚበጠብጥ አላህ አዪመሮቼውን ያበጣብጠው መንግስቱ ግን አለ መቼም እዪዘፈነቺ አዴለም
@derbachewendale6436
@derbachewendale6436 Жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ነህ ዲኤኔኔ የሚረዳት ሰዉ ፈልግላት የትምርህት ቤት ማስረጃ በቂ ነዉ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын
የኔ እናት አይዚሽ
@fatimaahmed4632
@fatimaahmed4632 Жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን🥺🥺ፈጣሬ ይርዳሽ🤲🤲🙏
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Thanks endalek it’s great job I don’t for get ur advice in adss now am in Canada. Am beside you bro go head ❤
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ይህች ክፉ ናት ምን አለ ተመርምሮ ልጁ መሆኑ ቢረጋገጥ?ሳይንስ እንደሚያሸንፈሽ አንቺም ልጆሽም ጅቦች ናቹ ይህ እርኩስ ባልሽ ከፍተኛውን ድርሻ ይዛል። አንቺ የእንጀራ እናት ይገልፅሻል። በይ የአቶ አባዱላና የ እከ ታሪክ ማየት አለብሽ ካልጠላሽው DnA አስመርምሪ ይህ ሁሉ ንብረት ይዘሽ በጡረታ ነው ትያለሽ በጣም ክፉ ነሽ
@amanueltesfaye6406
@amanueltesfaye6406 Жыл бұрын
🙏👏👏👏
@eyasumarkoswoldesemayat4835
@eyasumarkoswoldesemayat4835 Жыл бұрын
God bless you Endalk!
@user-ep4yf6qn1s
@user-ep4yf6qn1s Жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ይዳሽ አይዞሽ ግን ከልጆችሽ ጋር ዲኤንኤን ማድረግ ነው
@tigirayeismylife9923
@tigirayeismylife9923 Жыл бұрын
Mumaye Azoshe minanet zemen new god help you there is not justice in Ethiopia leboch
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ በጣም የፍርድ ሁኔታ ያሣዝናል
@fantutadese1418
@fantutadese1418 9 ай бұрын
ሁሉም ነገር በከፈለ ነው ጠበቆች ራሳቸው ሌቦች ናቸው በእጅ አዙር በሁለቱም በኩል ይበላሉ የጠለጠ ወደ ከፈላቸው ያደላሉ የነገረሻቸው ሚስጥር ለተቃራኒ ወገን ይሸጣሉ ። በአሁን ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ እውነት በብር ተሽጧል
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 Жыл бұрын
DNA 4::
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
የሚያሳዝን ፍርድ እረ መንግስት ፍርድ ቤት ያለውን ጉድ ተመልከት እረ ፍትህ
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r Жыл бұрын
ሲጀመር ልጅ ከሆነ ዲኤንኤ አታስመረምሪም መኪና ንብረት አለሽ ለጠበቃ በሺዎች ከምትከፍይ ልጅ መሆን አለመሆኑን አረጋግጠሽ ንብረትሽን አታስለቅቂም መንገብገብ እንጂ እሱም ልጅ ነው መብት አለው ልጅ ከሆነ አንቺና ልጆችሽ አብራቹ እየኖራቹ ለልጅ የሚገባውን ሁሉ እያደረገ አሷድጏቸዋል ከውጪ የተወለደው ግን ምንም አላገኝም እራስ ወዳድድ ሴት ነሽ ልጅ ከሆነ የአባቱን ንብረት ከልጆችሽ ጋር የመካፈል መብት አለው ምን ሆንኩ ብልሽ ነው እዚህ መተሽ የምታለቅሽው መፍትሄው በእጅሽ ነው ልጅነቱን አረጋግጠሽ መገላገል
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Жыл бұрын
ይሄንን የጻፈው ማን እንደሆነ ያስታውቃ አባቱ ልጅነቱን ያላመነበትን እሷን ምን እንድታደርግ ነው የተፈለገው አባቱ ቢቀበለው ኖሩ ከቤተሰቡ ያስተዋውቀው ነበር ደግሞስ ሶስት የተለያየ የልደት ሰርተፍኬት እንዴት ሊኖረው ይችላል በገንዘብ የሐሰት መረጃ እያሰራ ነው እንጅ ማፈርያ
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r Жыл бұрын
@@tinbitayele9797 ምን አዲስ ተአምር የተፈጠረ ታረጊዋለሽ የድሮ አባቶች በየሄዱበት አደል የሚወልዱ ከጋብቻ ውጪ እንኳን የትላንቶቹ የዛሬ ወንዶችሽ ወልደው ይሸመጥጡ የለ መከርኛዋ እናት ናት ይምታሳድገው አፈር ልሳ ተቀበለውም አልተቀበለም እስከ ዛሬ ያልሰጠውን የአባትነት ስምም ንብረቱም ይገባዋል ይሄኔ እኮ ሴት ነሽ ይሄን የምኮምቺው ኢትዮጵያን ውስጥ በትዳር ከሚወለደው እጥፍ አደል ዲቃላ ያለው ምን ፍርድ ቤት ለፍርድቤት ያንከራትታታል ታስመርምር ልጁ ከሆነ የአባቱን ድርሻ ትስጠው ካልሄነ ደግሞ ከሄወቷ ጨርሶ ይወጣላታል ይሄ ነው
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r Жыл бұрын
@selamzewdu143 ህግ ስርአት ምናምን ትላለች እንዴ 🤣 መጀመሪያ ቪዲዬውን ጨርስሽ ስሚ ተብል ነበር አቅም የለኝም ብላ መንግስት ይርዳኝ ከልጁ ጋር በእኩል ወጪ ላስመርም ብላ ጠይቃ ነው ራሷ ከዚህ ነገር ለመገላገል እኮ ፍርድ ቤት አደለም ህሊና በቂ ነው እንኳን አስመርምሪ ተብላ ቀርቶ ቅን ብትሆን ይሄ ችግር ሲመጣ በግሏ አስመርምራ በስርአቱ ዉጤቱን አውቃ እረፍት ታገኝ ነበር ስለም ህግ ፍርድ ቤት ነው የምትቀባጥሪውበገዛ እጇ ጤናዋን ሰላሟን ጉልበቷ ገንዘቧን ግዜዋን ከምታባክን የአባትነት ምርመራ አስመርምራ አትገላገልም ንዴ አን ውጤት እኮ በቂ ነው በልጁ መምጣት እሷም ልጅ ነኝ ይምለውም ተጠያቂ ጥፉተኛ አደሉም አባትየው እንጂ ከሆነ በኃላ ደግሞ ልጆቿን አቅፉ ከደጅ ይሚወለደውም መግፉት አችልም ይሄ ነው እውነቱ🤗
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 Жыл бұрын
ይህንን የፃፈው ልክ እንደ ልጁ ዲቃላ መሆን አለበት
@amanueltesfaye6406
@amanueltesfaye6406 Жыл бұрын
@@ballekierafrano6802 ante zmble atfrd commentochkn eyayw nbr lju gar ewnt ale abatoch betelyaye mkniynat ljachewn liyaswuku slmayfelgu eshi yhe tarike bnem sledrse zmblk styewa lk endehonch atreda
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
በክህደት የተሞላ ዘመን😭😭😭😭😭😭
@RGChannel520
@RGChannel520 Жыл бұрын
yene enate egezabehar yiredachu ayezoshi 🙏
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ዲኤንኤ እንዲደረግ የጠየቀውን ወገን ነው የሚከፍለው።
@hassenyesuf6586
@hassenyesuf6586 Жыл бұрын
ከመወሥለት ሁለተኛ ሚስት ማግባት ይሻላ ል የዲቃላ ልጅ አይወርስም በሙሥሊም ሀይማኖት
@emu3288
@emu3288 Жыл бұрын
Please please lawyers help this lady for the sake of God...wey nedo😡
@nebyat
@nebyat Жыл бұрын
17k subscribers only if he was talking entu fentu he would have 1000000m subscribers.
@0276Jerry
@0276Jerry Жыл бұрын
እእኮ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
በዉነት እኛአገርብቻ አይለም
@meazamamo674
@meazamamo674 Жыл бұрын
አውነት ነው ኤኮ ውንድ ልጅ አይደለም አይባልም.... ልጅ ሊሆን ይቻላል
@abebagebru1576
@abebagebru1576 Жыл бұрын
Hi Endalkye
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ደም ምርምራ ያድርጉ ስም የትወለደበት ጊዜ ሊሳሳት ይችላል ብዙም ትምህርት የለም ሀገራችንን ዋናው የደም ምርምራ ነው ልጄ እስካሉ ድረስ ከእነሱ ያድርግ
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ከማን ጋር አባቱ ሞቶ
@addisderasa5985
@addisderasa5985 Жыл бұрын
ዉይ ወንዶች ሰውን በቁሙ ትገላላችው😭😭
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
የአባትን ስም ማስቀየር በጣም ከባድ ነው ። እንዴት ተሳካለት ።በሽር የተብለው የበፊት አባቱስ ለምን አይጠየቅም ።
@betigeda7693
@betigeda7693 Жыл бұрын
DNA አስመርምሩ መፍትሄው ይሄ ነው
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 Жыл бұрын
Ayizosh berchi. Tenashin tebiki!!! Yih tenashin liyanaga yemeta new. Wede Fetari eyetseleyish tenash lay tikuret adirigi. Hulum neger yalifal. Gifin ye miyareg firdun yagignw. Dagna hone lela le fitih yalikome berasu firidun yagign.
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Kalalu masamaramar Nabarabas
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ወዶች ልክስክስ ናቸው
@tsigemeles8112
@tsigemeles8112 Жыл бұрын
ፀፀ ቀ
@phonetastic5392
@phonetastic5392 Жыл бұрын
ሁሉም ኢቲዮጲያዊ ድምፅ እንሁናት ምክንያቱም ነገ ሁሉም እየተነሳ የኔ ነው ሊል ነው ባለፉበት እረ ክፋት በዛ ያለዛ ለሴቲዮዋ የዲዮን ኤን ምርመራ ብር እናዋጣላቸው አንድ ብርም ቢዎን ከብዛታችን ይሞላል የማንም ከርከሮ ከልጅነት እስከውቀት ልብላ ይላል እንዴ ነግ በኔ አገራችን ምነው እጉ እያደር ቁልቁል ወረደ
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Anawukim anifired niziwochu misitochi enikuan yemayawukut kerto yemiyawukutinim yikidalu. Yedetesebet yawukal
@amanueltesfaye6406
@amanueltesfaye6406 Жыл бұрын
@@emebetberhane1334 🙏👏👏👏
@Tk-bz5sh
@Tk-bz5sh Жыл бұрын
OMG u batter in radio
@ethiopiahageri9926
@ethiopiahageri9926 Жыл бұрын
እናቴን ግራ እያጋቧት ነው
@Tizazu1
@Tizazu1 Жыл бұрын
DNA Mirmera Lemin Atasdergim? Mekina Yalat Setiyo Endait Ye DNA maseriya 17,000 Atahu Tilalech?
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹💐
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ አንዳልክ አባክህ እንዴት ላግኝክ የምኖረው ከሀገር ዉጭ ነው ግን በጣም እፈልግክ ነበር እባክህ
@aadffasdfff3136
@aadffasdfff3136 Жыл бұрын
ባሁን ሠአአት ሁሉም በጥቅም የደረ ነው ወይ መጨረሻችሁ አሥመሣዮች
@Bj-7zo2sMes
@Bj-7zo2sMes Жыл бұрын
ውሸት ከቅድመ አይቶቻችኹ የወረሳችሁት ስለሆነ ባህላችሁ ሁኗል
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 Жыл бұрын
ኣንዳንድ ሰዉ እኮ ድፍረታቸዉ ልጅ ነኝ ይበል ልጅ ከሆነ ድርሻየ ስጡኝ ይባላል ወረበላ የበዛበት ዘመን
@desalegn337
@desalegn337 Жыл бұрын
እህቴ ለደረሰብሽ የወንጀል ግፍየፍርድ መዛባት እንዳጋጠመሽ ባቅም ግን የሁሉ ዳኛ ቅንፈራጅ እግዚአብሔር የመጨረሻውን ፍርድ እንደሚፈርድልሽ አልጠራጠርም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're bad women way you don't make to him deaina
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're not good he's your celdrain n
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're. Very selfish you're .not good person
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
When dina you make test your are scared because meby he will by his father that way you don't make Danny
@Brukluul.
@Brukluul. Жыл бұрын
Hi Endalk, I wish u all ma best. How can I contact u.pls I need ur help. I live I sweden and I am Eritrean .
@tigirayeismylife9923
@tigirayeismylife9923 Жыл бұрын
You have to do DNA
@anwarayalew9138
@anwarayalew9138 Жыл бұрын
መግባባቱይሻላል
@fafi985
@fafi985 Жыл бұрын
DNA Ebakeshe aseri
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Endalkye 1 ken anten agegnche yewsten bawera endet bekelelegn
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ከዚህ ጭንቀት አይብስም ነበር እርዱኝ ብለሽ የ DNA ዉጤት እንዲያረጋግጥ ብታደርጊ እረፍት ነበር። አሁንም የህግ ባለሞያ ረድቶሽ ቢፈጸምና፣ ልጆ ከሆነም፣ ንብረቱ ሁሉ በግማሽ ያንቺ ነዉ። ቀሪዉ ግማሽ ደግሞ፣ ለሁለት ልጆችሽና በእርግጥ ልጁ መሆኑ ከተረጋገጠ፣ ለሶስቱ ነዉ የሚከፋፈለዉ። ብዙም አትጎጆም። ብዙዉ የአንችና የልጆችሽ ነዉ። ከዛ በኋላ ጎበዝ ሴት እና ልጆችሽም አስተዋይ ከሆኑ፣ በነበራችሁበት መልኩ መቀጠል ትችላላችሁ። ሰላም ከምንም ይበልጣል። DNA ዉጤት ላይ ተረባረቢ። እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን።
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Жыл бұрын
ጠያቂው እራሱ ይደብራል ግራ ያጋባል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህግ ሁሉም ባይሆኑም የተወሰኑ ዳኞቹ ሌቦች ጉበኞች ናቸው ያሳዝናል
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Жыл бұрын
Selam
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
እይዞሽ ተስፋ እዳት ቆርጭ ይሄ ውሸታም ሊበላሽ ነው አጭበርባሪ ተመሳጥረው ተባብረው ሊበሉ ሽ ነው እግዚአብሔር ይድረስለሽ።
@user-kz6gw2jl3u
@user-kz6gw2jl3u Жыл бұрын
😔
@cirstinmamo1891
@cirstinmamo1891 Жыл бұрын
የኔእናት ባለቤትሽ ከሌላ አለመውለድን እንዴት እርግጠኛ ልትሆን ቻልሽ? የተወለደውን ልጅ ክዶት ቢሆንስ፣ወይም እናቱን ክዷት ቢሆንስ ? ፊትቢነሳውስ ስለዚህ ልጅን በፍቅር መቅረብ ብዙ ነገር ይቀይራል እላለው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
በትክክል ብዙ ሰወች ከትዳራቸው ውጭ ወልደው ደብቀው መኖር ይፈልጋሉ
@amanueltesfaye6406
@amanueltesfaye6406 Жыл бұрын
Bexam mrt mels nw wndme yhe yne tariknw belw stywa eyayechew yalw yerasuan angle bcha nw lju gar yelju enat gar bzu mels ale aregtgna ngn lelaw yedagnawa "mels wnd lj aywldm aybalm "ewnt nw yhe ybzu Ethiopian tarik nw
@amanueltesfaye6406
@amanueltesfaye6406 Жыл бұрын
@@zuzutube6444 betkekl
@genetwoldeyes4660
@genetwoldeyes4660 Жыл бұрын
Ayzosh lgbayu betkklegna menged lemn aymetam lgnetachewn saynageru wey enat wey abat simot alen blew ymetalu kalachu eseyew tkklegnawn menged yzachu nu
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 Жыл бұрын
ባላየሁ ይሻለኝ ነበር
@jerrycanalem1955
@jerrycanalem1955 Жыл бұрын
Jib
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
DNA ADEREGU sekafale Neberate ya DNA DERESHAWENE YEKEFALE
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Жыл бұрын
מסכנה 😭😭❤
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
AYEZOSHE BAreche TENENATESHEENE TABEKE LA HULUME NAGARE MAFETAHA ALAWE
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 9 ай бұрын
Ezim memtatu asfleg leju DNA lemeremer ale medenew tfatu
@ana8712
@ana8712 Жыл бұрын
abate wendoche bemestochachewe laye yemechawetute drama kkk gude newe
@mammya1638
@mammya1638 Жыл бұрын
Endalke endiet neh mobilie teneshua lejie abelashetaw Amharic keyboard teftual ena be Englizigna lestefleh tegedejalehu enie yeminorew Addis Abeba new behiyewetie betam bizu fetenaweche alubign leselam gebat bizu gizie dewye neber melese atahu ahun ante ayoutube sagegneh betam dese alegn kebalebietie gar ketegaban betam bizu amet hunonal serawm university memeher new yawm pyschologi gin min tadergewaleh yewche alga yebiet kega yemibalew aynet new lijoch alugn bietesebochew yatahut gena be14 ena be16 ametie new yenie yemlew sew yelegnem benuroye betam telik chiger west negn ebakhen yehone neger belegn erasien eskematfat dereja lay dershalehu ebakhin erdagn amesegnalehu
@user-kz6gw2jl3u
@user-kz6gw2jl3u Жыл бұрын
ገና መግስቱ ጠበቅ ካላለ ሴት እና ዴካማ በንዴት ልሞቱ ነው
@jemberberhe3834
@jemberberhe3834 Жыл бұрын
Ketewesene egido enedinesalesh yedireshawe akafiyewe lej kehono makefile bech new
@Lee-xn7jv
@Lee-xn7jv Жыл бұрын
Let's help the woman donate for DNA ..I can contribute 250€ ,
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 9 ай бұрын
Meftehew DNA new yemileyew hege hege new
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 9 ай бұрын
DNA DNA DNA
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 Жыл бұрын
ምርመራ ማስደረግ ልጁ መሆኑን
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 Жыл бұрын
አብረሽ ሄደሽ ነው ማሰራት አለብሽ ብቻውን እንዳትልኪውም አሰርቶም ቢመጣ እንዳትቀበዪ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
Wedeewnetu kehiedn fth alba kehonec ager lay menorachin yemiyasasu firde gemdl frd newna DNA binorm firdu yemilewet ayhonm
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 Жыл бұрын
DNA lemin aytayim mejemerya bizu kemenager kelejochu gar entity
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 Жыл бұрын
Why are you cutting her off let her speak man!!!
@abhaksa9004
@abhaksa9004 Жыл бұрын
አባትየው ከሞተ ቡሀላ DNA ከማን ጋር ነው እሚደረገው?
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r Жыл бұрын
ልጆች አሉ አደል እንዴ
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 Жыл бұрын
DNA አስመርምሪ ስትባይ ማሰራት ነበረብሽ የትም ገብተሽ።
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
hi
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n Жыл бұрын
እሱ እኮ ነው የመጀመሪያ ከሳሽ? የDNA ምርመራውን ማቅረብ ያለበት ልጁ ነው ።
@mele779
@mele779 Жыл бұрын
እሷ ለምን ታሠራለች ከመነሻው
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 Жыл бұрын
@@user-fz3mn2fl6n እሱ ባባት ስም እስከተጠራ ድረስ ፍርድ ቤት እንደ ልጅ ነው እሚያየው። እሷ ልጅ አደለም ብላ እየተከራከረች ስለሆነ DNA ብታስራ ሁሉም ነገር እዛ ጋ ይቆም ነበር። እሷም እኮ አለች የጠበቃው ስህተት ነው እንጅ ጥሩ እድል ተሰቷት ነበር። ልጁ ባባት ስም ከተጠራ ልጅ ነው በቃ DNA ማሰራት አይጠበቅበትም። ልጅነትን መካድ እሚችለው አባት ነበር እሱ ስለሞተ እሷ በ DNA ነበር ማስረዳት የነበረባት።
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n Жыл бұрын
@@selamawitkuma8744 ok, አሁን ገባኝ አመሰግናለሁ ።
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН