Bale Gize (ባለ ጊዜ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 733,092

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Bale Gize - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
Bale Gize is Ethiopian movie made in Amharic language written and directed by Belay Argaw. Misil Film Production presents. Distributed by Adinas Entertainment.
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 414
@messiwabi42
@messiwabi42 8 жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው ግን እርቁ ደስይላል በጣም የሚታዛዝነው ያፈቀረቹ እዴት ትችለዋልች ከባድነው ያፈቀረ ልብ አምኖመቀበል ይከብዳል ትጒዳለችብዬነው ማስበው
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ወንጌል እንደ ስምህ መልክህም ያምራል ምናለ በዚህ መልክህ እኔና አንተ ብቻ ድራማውን ብንሰራ ምናለ ለሌላ ግዜ አለው ካስት አድርገኝ ወንጌል የኔ ቆንጆ ምርጥ ኩሩ ሀበሻ
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
እ እ እኔና አንተ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
It makes me cry my innocent people suffering for they never know. Stop revenge give love and forgiveness. Maria from 🇺🇸. Thanks.
@user-ix9lr9jr4s
@user-ix9lr9jr4s 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሀን ወጌል የሚባለውን ልጅ ስወደው ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም
@user-py1pu4dw4k
@user-py1pu4dw4k 7 жыл бұрын
ልጁ እንዴት ያምራል♣ አማላይ ነው እኔም ወዴድኩት መሰለኝ♥♥♥
@mitaabera70
@mitaabera70 8 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ወግና ስርዓት የጠበቀ በመሆኑ ደስ ብሎኛል አሪፍ ነው!! ም
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም ውስጥ አለች ስሟን አላውቃትም የስድስት ወር ውል የሚል ፊልም ላይ የተወነችው ልጅ ስወድሽ አድናቂሽ ነሽ ውድድድድ ስታምሪ
@user-gm2hi3vg5e
@user-gm2hi3vg5e 5 жыл бұрын
እኔም እዛ ላይ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ
@user-dt6db8en5f
@user-dt6db8en5f 7 жыл бұрын
ይይይይይይ ግን በፍቅር ቀልድ የለም አንተስ አገባህ እሷን እደጎዳሀት ታውቆሀል
@QwertQwert-yq3kh
@QwertQwert-yq3kh 5 жыл бұрын
ወንጌል ወይኔ ስወደው ስልኩን አፈላልጉልኝ ክክክክክክክክክክክክ
@alemyagatalije6481
@alemyagatalije6481 5 жыл бұрын
Arefi now gin Erasowani yekirita buloti bayegabati yebaliti wow nabire 💚💛❤
@zinashgirma4348
@zinashgirma4348 5 жыл бұрын
ልጅ ግን አማላይ ነው በጣምነው የወደድኩት ቆንጆ
@sarakassa1581
@sarakassa1581 8 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነው እናቱን ተንከባክቦ ዝምድና መቀጠሉ ደስ ይላል በርቱ
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 4 жыл бұрын
Askenagn kmr tadlo
@hanahana7005
@hanahana7005 8 жыл бұрын
wooooooow des ymel new gin hultu bayleyayu aref nber bemhal zemdna ale ufffff fikir
@user-cl4il9ov9l
@user-cl4il9ov9l 8 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ፊልሙ ግን ያልገባኝ ነገር የልጅትዋን ጓደኛ ነው እደ ያገባት ደሞ ልጁ እያወቀ ልጅትዋን ጎዳት ምንም በማታውቀው ነገር እኔስ ከሁሉም ይልቅ መጨረሻው ሲያምር በጣም ያስደስተኛል ለማንኛውም ተውነቱ ያምራል ማሻ አላህ ♥
@firahyewotyilema7628
@firahyewotyilema7628 8 жыл бұрын
wowwww betam yamerale biretulen
@emukafeker9054
@emukafeker9054 5 жыл бұрын
ልጁ እንዴት እንደሚያምር ዋው
@ahmrak5085
@ahmrak5085 7 жыл бұрын
በጣምነውየተመቸኝ.እናመሰግናለን
@tinatinaashenafe236
@tinatinaashenafe236 8 жыл бұрын
betam arif new gen hiwot bezum atesebim beterf betam arif new tnxs
@yoditayalew8749
@yoditayalew8749 8 жыл бұрын
so good!
@jerryblessed6175
@jerryblessed6175 8 жыл бұрын
wow so nice I love it
@zinashgirma4348
@zinashgirma4348 5 жыл бұрын
ህይወት ሆና የሰራችው በጣምነው የምታስጠላው ድራማው አሪፍ ሆኖሳለ ፊልሙን አበላሸችው በድምፃ
@BobMarley-xo7iq
@BobMarley-xo7iq 5 жыл бұрын
ትክክል
@frehiwotfrita8762
@frehiwotfrita8762 7 жыл бұрын
Waw Arif New
@kebebushfelekeke1808
@kebebushfelekeke1808 6 жыл бұрын
Kifat tenikol kerto yikirta yemeyareg libi yisten bertu arifinew😍😍😍
@hhe2139
@hhe2139 5 жыл бұрын
Kebebush Felekeke ደስ ይላል ምክንያቱም ዝምድናውም ቀጠለ እሱም አገባበጣም ያምራል ዋው
@lamyamgmg6993
@lamyamgmg6993 8 жыл бұрын
wow betam arif new
@okubaykaleab8311
@okubaykaleab8311 8 жыл бұрын
waw betam luyu movie beteley domo the finishing part
@user-iw7ly7gb9m
@user-iw7ly7gb9m 5 жыл бұрын
Wowowofffffffffffffffffuuuuuuuu Tabrku
@solomonalebachew1357
@solomonalebachew1357 8 жыл бұрын
fiker yashenefal bewente betam astemari tarik new , yalefew serat hulun dem yakaba mehonune terdetnal
@mrsalmashalmash1273
@mrsalmashalmash1273 4 жыл бұрын
Wow yaemeral 👌👌👌👌👌👌👌
@senilove4319
@senilove4319 8 жыл бұрын
wowo betam arif filim new
@saanyiitaadeebiiruu1427
@saanyiitaadeebiiruu1427 8 жыл бұрын
wowwwwww batem arif move thanks
@hanamksa8255
@hanamksa8255 8 жыл бұрын
zemedna meketalu temechtognal gn fikir metefo new lijitun godahat
@hasettesefayi6215
@hasettesefayi6215 5 жыл бұрын
ዋው እንዴት አባቱ ያምራል ልዩ ፌልም ነው አንደኛ በስመአብ ገራሚ
@dinkesiledinkesile7718
@dinkesiledinkesile7718 6 жыл бұрын
በጣም አረፉ ነው ደስ ይላል
@masrtasmamaw1401
@masrtasmamaw1401 5 жыл бұрын
በድጋሚ ኮሜንት ልኮምት ከዚህ ድረማ ወንጌል ብቻ ያምረኛል የበተቀሩት ብጥረቅ ሁሉ
@ebrahimhussen7633
@ebrahimhussen7633 4 жыл бұрын
ተደብቆ መሳደብ አይነፋም
@newayameha1634
@newayameha1634 8 жыл бұрын
Thanks
@eeaa5319
@eeaa5319 8 жыл бұрын
Tariku betam yasazenal
@hiwotmengesha3427
@hiwotmengesha3427 8 жыл бұрын
nice movie made me cry
@aregahegnteshome6300
@aregahegnteshome6300 8 жыл бұрын
betam arif new
@user-kz9vq6vd6y
@user-kz9vq6vd6y 7 жыл бұрын
ግን በቀል በፍቅር መሆኑ በጣም ይገብዳል ፍቅር ሜዛን የለዉም በጣቃላይ እረ በጣም ይጔዳል እግዚአብሔር አምላክ አይጋጥም
@eyruseasefa1619
@eyruseasefa1619 8 жыл бұрын
wawe betm dese yelale bertu
@jdjdudid5671
@jdjdudid5671 5 жыл бұрын
ዋውው ደስ የሚል ፌልም ነው
@semmayageta1436
@semmayageta1436 7 жыл бұрын
Wow yamral kamenim balay ekertamadreg yemasele yemireka melkam nager yelem♥♥
@alipppalippp8719
@alipppalippp8719 7 жыл бұрын
SEMMA YA GETA semm
@hiwotalemu8431
@hiwotalemu8431 8 жыл бұрын
wowwww batam dasi yelali baratu
@eslove1897
@eslove1897 8 жыл бұрын
waaaw betam yameral
@haregmare3223
@haregmare3223 6 жыл бұрын
የሠርጌ ለታ ከበሮ ተመታ ይመቻችሁ ሀሪፍ ነዉ ልጁን ሣልወደዉ አልቀረሁም መሠል
@QwertQwert-yq3kh
@QwertQwert-yq3kh 5 жыл бұрын
Hareg mare ክክክክ ወደድሽው
@firahiwettsehay2981
@firahiwettsehay2981 7 жыл бұрын
wowwwww yamral
@mesialebesi3212
@mesialebesi3212 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@milikyaze9148
@milikyaze9148 7 жыл бұрын
dess ayelem
@mastiimasii4084
@mastiimasii4084 5 жыл бұрын
Wwwwwww macarshaw baxam das yilal
@user-ow3pf5uc5e
@user-ow3pf5uc5e 8 жыл бұрын
wowwwwwww arif new
@elesawasu3017
@elesawasu3017 8 жыл бұрын
betam yasetelal
@ymh425
@ymh425 8 жыл бұрын
Wow yamral
@user-zg9ej5qc7w
@user-zg9ej5qc7w 5 жыл бұрын
አሪፍ፡ነው፡እናመሠግናለን
@hiwelove6842
@hiwelove6842 8 жыл бұрын
wawww nice
@zd7295
@zd7295 5 жыл бұрын
Arif new
@aasaat6558
@aasaat6558 8 жыл бұрын
betam harif new zmdinanm almafresachihu betam temechitoyal yxrtawnm fetari ywedewal berto
@kokomohanm8404
@kokomohanm8404 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@BethlehemKetema-eq7pz
@BethlehemKetema-eq7pz 3 ай бұрын
Abateyew gn ufffa dess sil❤ mert testeo nw yalew
@sameratamam342
@sameratamam342 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋዉ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 4 жыл бұрын
በውነት፣በጣም፣ያሳዝናል፣መታረቃቸው፣ደስ፣ይላል
@aminaebrahim558
@aminaebrahim558 4 жыл бұрын
Echih nat yemitmatineh wow
@sadaraya3197
@sadaraya3197 8 жыл бұрын
so nice
@hiwetdesta5708
@hiwetdesta5708 8 жыл бұрын
wawwww wengel eufff mn lbelh wdddd konjo so ketlubet
@elfenshfikergmailcomelfenshgma
@elfenshfikergmailcomelfenshgma 8 жыл бұрын
woow mechershu des ylal setmeru
@sebletassew2445
@sebletassew2445 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዋው ብያለሁ
@zahramohammad5318
@zahramohammad5318 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@mahlet5451
@mahlet5451 11 ай бұрын
ግማሽ ለይ ነኝ ግን ዝምብዬ ስገምት አባቱን የገደለወሰ አባቶ ነው ማርያምን አላየውትም ግምት
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እጅግ አስተማር ፍልም ነው ይቅርታ ማድርግ ትልቅ ነገር ነው ሂወት ግን ፍጣር ያለው ነው ሚሆነው
@lovelylove8166
@lovelylove8166 9 жыл бұрын
Awesome 🙋🙋🙋
@abdike8912
@abdike8912 8 жыл бұрын
awe so nic woowwwww
@yenatube781
@yenatube781 4 жыл бұрын
50 100 like ብትገጩኝ ችግር አለው??
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
Waw herif Film new bertu
@hanihani9394
@hanihani9394 8 жыл бұрын
wooowe aref new
@sofiyamohammed6679
@sofiyamohammed6679 8 жыл бұрын
Betam teru
@tgendayferu6277
@tgendayferu6277 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ayneyefeker7371
@ayneyefeker7371 8 жыл бұрын
betammmm Arif new♥♥♥♥♥♥
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
Betammmmm Arif new ♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞💝
@hiphonetelecom2034
@hiphonetelecom2034 7 жыл бұрын
betam tazaznlch
@norianoria3160
@norianoria3160 7 жыл бұрын
ደስይላል ግን መጨረሻው ላይ ያሳዝናል
@martigonderewa4133
@martigonderewa4133 6 жыл бұрын
konjo new
@keriaaa6596
@keriaaa6596 7 жыл бұрын
woow
@imadameeen55
@imadameeen55 8 жыл бұрын
woww
@bayushbisha7522
@bayushbisha7522 7 жыл бұрын
ere atngerun hoo😔
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
ስው ባስበው አይኖርም ቢያምም እውነትን መቀበል ልክ ነው !! ይቅርታ በምድር ላይ ትልቁ ስጦታ ነው!!
@amaraabara6191
@amaraabara6191 8 жыл бұрын
Ertyu
@amaraabara6191
@amaraabara6191 8 жыл бұрын
Daffy
@medinamusa8707
@medinamusa8707 8 жыл бұрын
አረ፣ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አያምርበትመም
@frdwos3892
@frdwos3892 8 жыл бұрын
ትክክክክክክክክክክክክክል ነው
@rahafa132
@rahafa132 7 жыл бұрын
mekdse tesgaye ሀይ
@zinashk9722
@zinashk9722 8 жыл бұрын
Wowwwwwww
@zeyadahamidjamel2013
@zeyadahamidjamel2013 8 жыл бұрын
wow betam yamiral
@weliyuredi775
@weliyuredi775 5 жыл бұрын
@erggmekiyadfghh7286
@erggmekiyadfghh7286 8 жыл бұрын
betam kongo filem new yimchachihu abo
@user-lh5wx6pb8b
@user-lh5wx6pb8b 8 жыл бұрын
aybalem
@muntaham0rke598
@muntaham0rke598 4 жыл бұрын
Abo Siyamr Lj Malet Idate Bdr Bemdr Temechtognal
@wintayemariamlij2128
@wintayemariamlij2128 8 жыл бұрын
bebekule aymirm
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 8 жыл бұрын
Bexami yameyasazen film new. .........etc
@seada.h1824
@seada.h1824 8 жыл бұрын
harif new
@mesiidesas5324
@mesiidesas5324 8 жыл бұрын
wowww
@bethelhemtekluteklu9909
@bethelhemtekluteklu9909 8 жыл бұрын
camera agegnen blachu techawetubn eshi gobezoch,
@fetihakemal5644
@fetihakemal5644 8 жыл бұрын
NICE
@user-ul3ch8ge1x
@user-ul3ch8ge1x 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል
@alnasr9224
@alnasr9224 4 жыл бұрын
ዋዉ
@razanalsenan6801
@razanalsenan6801 8 жыл бұрын
belewu ket wedet newu sergu
@sabiyeambooljisaba1896
@sabiyeambooljisaba1896 5 жыл бұрын
lejtwa tasxelalech filmun ablashchiw leju gin woow amalay melk alew
@remsaed1894
@remsaed1894 8 жыл бұрын
wow nice
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ለዛውም የአክስቱ ልጅ መሆኗን እያወቀ ለበቀል ብሎ እሷን እንዲህ ፍቅር ውስጥ ማስገባት አልነበረበትም ሀጥያት ነው ሌላ መንገድ አይፈልግም ነበር ጥሩ አልሰራም!
@hbhhvjhg1195
@hbhhvjhg1195 4 жыл бұрын
لي
@user-tr4dy4my5i
@user-tr4dy4my5i 8 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፊልምብቻ ያልጠበኩት ሆኖሲያልቅ በስማም ይከይፋል በጣም አሳዘነኝ በጣምም ካየኋቸው ሁሉተለየብኝ። ልጅቷ ስትጎዳ ግን የኔም ልብስብር ነውያለው በጣምደስይላል ውድድድድድ
@user-zo5oj7lq7p
@user-zo5oj7lq7p 7 жыл бұрын
??,""
@sadalove9430
@sadalove9430 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን ወንጌል ተብዬው ይሄን ሁሉ ተንኮል ተሸክማ መንቀሳቀስ አይከብደውም እና እዚፊልም ላይ ለተሳተፍቹት በሙሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው
@tsiguealamayou627
@tsiguealamayou627 8 жыл бұрын
btam ymral gen gudgawan mgbatu. ....
@MayaMaya-ko8fl
@MayaMaya-ko8fl 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውው
Ya Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:57:15
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 284 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,1 МЛН
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 786 М.
Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016
1:23:34
ምንሼ Minshe full (Ethiopian film 2017)
1:27:20
Addis Films
Рет қаралды 642 М.
New Ethiopian Movie - Dafa Full  (ዳፋ) 2015
1:55:52
Arada Movies
Рет қаралды 436 М.
Piramid (ፒራሚድ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:28:27
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 10 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 14 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН