Yelib Kelebet (የልብ ቀለበት) NEW! AMharic Full Movie from DireTube 2016

  Рет қаралды 1,879,554

News ET Social

News ET Social

8 жыл бұрын

Yelib Kelebet የልብ ቀለበት NEW! AMharic Full Movie from DireTube Cinema2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 500
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
ቃል ጠባቂ ....ሰው አክባሪ ያድርገን ፈጣሪ 💚💛❤️✍️✍️✍️
@user-jb8jo1io5e
@user-jb8jo1io5e 4 жыл бұрын
amen amen amen
@masiidadi8344
@masiidadi8344 4 жыл бұрын
@@user-jb8jo1io5e 😍😍👈
@AliAli-cu9dw
@AliAli-cu9dw 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 жыл бұрын
አሜን
@leenmka8830
@leenmka8830 4 жыл бұрын
Amein amein amein amein
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅር በሁለቱም ስሜት እንጂ ባንድ ሰው አይገነባም ከምንም በላይ ግን የህሊና እረፍት ያለው ነገር እንስራ
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 5 жыл бұрын
Birtukan Birtukan ገና አሜሪካ ስሉ ደበሩኝ
@amirazzeh7956
@amirazzeh7956 5 жыл бұрын
afyamatemu
@user-rl6qk8tl5z
@user-rl6qk8tl5z 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ለሁላችንም እንደዚህ ያለ ፍቅር ያድለን
@user-uo8dq5bp2g
@user-uo8dq5bp2g 4 ай бұрын
አሚን
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" እውነተኛ ፍቅርና እውነተኛ መንገድ አንድ ናቸው "
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 7 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደስ ይላል ግን ፊልም ስለሆን እንጂ በዚህ ግዜ እንደዚህ እውነተኛው ታማኝ የለም ላማንኛውም ላላገባነው ትምህርት ነው እናመስግናለን።
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 2 жыл бұрын
😂😂😂 ewnet new yelem
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Жыл бұрын
Aeyzosh ehtie
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እነ አስተማሪ ነው ።መቼም ቢሆን እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ።
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ሜካፖቹን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም ዋዉ ነዉ አለምዬ ደሞ የምሰራዉ ሁሉ ፊልም እስከማይመስል ድረስ የምተዉነዉ ነገር ሳላደንቅ አላልፍም ዋዉዉዉዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senitsega1517
@senitsega1517 5 жыл бұрын
የሰለቸኝ እኮሜንት ቢኖር ፍቅር በፊልም ብቻ ነው የምትሉት ነገር ከማውራታችን በፊት እራሳችን ለፍቅር ብቁ እናድርግ
@AA-ch7ur
@AA-ch7ur 5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ እራሳችንን ሳንፈትሽ ፍቅር ስንሰጥ ነው ፍቅርን የምንቀበለው አይደል ማማዬ
@man5490
@man5490 5 жыл бұрын
Ewneteshin new yemechesh. Life film ayedelem fekere amifelge beza fekeren amikebel ena amiset new yetefawe
@user-hf4km5ug4y
@user-hf4km5ug4y 5 жыл бұрын
በትክክል ብለሻል
@kuwaitkuwait6963
@kuwaitkuwait6963 5 жыл бұрын
ማይል
@helengetwchew7146
@helengetwchew7146 8 жыл бұрын
ዋው ነው በተለይ በየመሀሉ የሚለቀቁት ሙዚቃዎች loved it
@sadateka245
@sadateka245 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን ምን አለበት የሁሉም ሀቅ እደዚ በወጣ
@user-vk6zj9lo4n
@user-vk6zj9lo4n 5 жыл бұрын
እንቅልፍ ትቼ ከ 4 ኣመት ባሃላ አየሁት ኣዲስ ኣዲስ እያየሁ ንቄው ኣልፍ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የልበይን ፍቅረኛይ ሁሌም እንደ ስበው ኣረገኝ ፍቅር ማለት ፈታና ካልበዛው እንተኛ ፍቅር አይደለም ስን ፈተና እየሳለፍኩ ነው መጨረሻ እግዚአብሔር የሳካልሽ ቦሎኝ
@masartm6078
@masartm6078 8 жыл бұрын
Wowww በጣም አሪፍ ነው በርቱልን አርቲሥቶቻችን ውይ የምጠላው ነገር ቢኖር ለገርሠሪና የሚያሥለቅሥ ፊልም በተረፈ በኔ ቤት በጣምምምም አሪፍ ነውውው ዋውውው ብያለሁ!!!
@zufanalem2301
@zufanalem2301 8 жыл бұрын
በመሀል በመሀል የተጠቀማቹት ሙዚቃዎች ለፊልሙ ድምቀት ሰቶታል በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ
@leenmka8830
@leenmka8830 4 жыл бұрын
Yes yes yes yes 👍🙌😁😀 love 💙💙💙
@netsanetlove5351
@netsanetlove5351 8 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም ጀምሮ ለመጨረስ ሶስት ቀን ፈጀብኝ ጎበዝ ነኝ አይደል ክክክክክክክክክክ ይቺ ማዳም የምትባል እያለች እንዴት ብዬ አያለሁ የሷ ጭቅጭቅ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ብርዱ እትትትትትትትትትትትትትትትት ስራው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የቱን ልቻለው ያበናት
@muznahalbalushi4982
@muznahalbalushi4982 8 жыл бұрын
ታድለሽ ብርድ ነው ያስችፕገረሽ እኒ ሙቀቱ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@rahmaali994
@rahmaali994 8 жыл бұрын
@netsi love hulunem geltseshewal mnlbelshe ayizooooooonnnnnnnnn. gn asakshegn 3ken slefegebshe gn aschiloshe tegnash satchershhew kkkkk
@netsanetlove5351
@netsanetlove5351 8 жыл бұрын
+Rahma Ali ለኔም ገርሞኛል 3ቀን ማየቴ ስጀምር ሴትዮዬ ስትጠራኝ ስጀምር እንቅልፌ ሲመጣብኝ ስጀምር.......እረ ምን ቅጡ ግን ያው የሚፊለገው መጨረሴ አይደል ጨረስኩት
@netsanetlove5351
@netsanetlove5351 8 жыл бұрын
+Muznah Albalushi ወይ መታደል ብርዱ ሲሉት ሙቀቱ ሙቀቱ ሲሉት ብርዱ አሁን ደግሞ ያሙቀት ይመጣና እንደ ጨው ያሟሟናል
@muznahalbalushi4982
@muznahalbalushi4982 8 жыл бұрын
+Netsanet love እስኪያልፍ ያለፋል ሲባል እሰማለሁ ሊያልፍ ይችላል አትከፊ በርች
@user-dq6po9fc9v
@user-dq6po9fc9v 4 жыл бұрын
ዋዉ ቀጣም ደስየሜል ፊልም ነዉ ፍቅር ያሽንፋል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ለካ!!
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 8 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ደሞ ሙዚቃ አጠቃቀማቹም ጭምር ቀረፃዉ ከለሩ ተዋናዮቹ ድርሠቱ በቃ ሁሉነገሩ ያምራል እናመሠግናለን
@yeshikonjoyeshikonjo5285
@yeshikonjoyeshikonjo5285 8 жыл бұрын
Woww!! በጣም አስተማር ፍልም ነው.
@saadasaada2202
@saadasaada2202 5 жыл бұрын
የሕንን ፊልም ሳይ መዳሜ ስልኬን ቀምታኚ ገና ዛሬ ሰታኚ ጨርሸ አየሑት ፊልሙ በጣም ሐሪፍ ነው
@faizajemal1328
@faizajemal1328 5 жыл бұрын
ክክክክ አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ።
@hamdaalshamsi1978
@hamdaalshamsi1978 5 жыл бұрын
saada saada አች ስራሽን አሰሬም ክክክክክክክበጥፊ ሳትልብኝ የኔ ማር
@user-kf9rz9nj9i
@user-kf9rz9nj9i 5 жыл бұрын
ክክ
@rhdhfshfjd6628
@rhdhfshfjd6628 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ኣስገራሚ እና ኣስተማሪ ፊልሚ ነው ወዳቹዋለሁ ቃል ያለው ቀን ኣለው እንደሚባል ኢዚች ፊልሚ ላይ ነው ያየሁት ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@fetiyamusa4241
@fetiyamusa4241 8 жыл бұрын
Wow betam des ylal betam astemari new Feker belb enji bekelebet aytaserem bertu betemesasat serachu eskemngenagn deres melkam edl thanks oll
@user-fb1mq1qw8z
@user-fb1mq1qw8z 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም በጣም ደስይላል፡በተለይ መጨረሻዉ፡ የራሡያልሆነዉን የወሠደ፡ሁሉሌባነዉ ፍቅር ያሸንፋል፡
@sadasada1406
@sadasada1406 8 жыл бұрын
btem new yamistlehu የሚገረመው ነገር የለብ ቀለበት ተብሎ ሢጀመር በጣም የሚምር የፍቅር ታሪክ ነበር የምጠበቀው ግን በፍቅር መሀል የሚገባ ሠው በጣም ያሥጠላኛል ፈጣሪ ይድፋሽ
@selamawitkassa6827
@selamawitkassa6827 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹሁ
@tsegadugma502
@tsegadugma502 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው እውነት ነው የሰው ነገር የሰው ነው
@dubaidubai2706
@dubaidubai2706 5 жыл бұрын
Tsega Dugma
@SamsungSamsung-nb5xt
@SamsungSamsung-nb5xt 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይምል ፊልም ነው
@user-qz1to8vx8z
@user-qz1to8vx8z 8 жыл бұрын
የመጨረሻው ብዙም ባይነፍም አሪፍነው፡፡ ሢቀጥል በጣም እየገረመኝ ያለው አሥተያየት አሠጣጣችሁ በጣም ይገርማል ግማሻቸሁ ሥራ ልጨርሥና እግሬን ሠቅየ አየዋለሁ ግማሹ አጅሬዋቹ የበሉበትን አጥቤ አያለሁ ሌላው ደግም ማዳም ድቅ ብላለች አሁን ማየት አልችል ምናም ምናም ይህን ሁሉ ከምትዘባርቁ ማንኪያም አጠብሽ ሹካ ተረጋግተን ፊልሙን ካየን በጏላ የተሠማንን በፊልሙ ዙሪያ ያለ ኮሜንት ማሥቀመጥ፡፡በርግን ኮሜንት አለማየት እችላለሁ ነገር ግን እሥኪ ሠዎች ሥለዚህ ፊልም ምንተሠማቸው ብየ አየት ሣደርግ እግሬን ሠቅየ ማዳም አለች በጏላ አየዋለሁ እረ አይነፍም እሥኪ ለማሥተካከል እንሞክር ጏደኛቸ፡፡
@faizajemal1328
@faizajemal1328 5 жыл бұрын
ኧረ ትክክል ብለሻል እኔም ገርሞኛል
@enaykadar6392
@enaykadar6392 8 жыл бұрын
በጣም ነዉ ትምህርት የምሰጠዉ እናመሠግናለን
@medimedi669
@medimedi669 8 жыл бұрын
weyne nattye yalebet hulum yamral ere edet edetemechegn uffffaaa fikir yashenfal hulem wawww new tnxs all respect guys lvu ya all
@user-qc5nj7dq6h
@user-qc5nj7dq6h 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም😥❤
@Hermelaamare25
@Hermelaamare25 8 жыл бұрын
OMG I love it 👌 👏👏👏👏👏👏
@zabibah2981
@zabibah2981 8 жыл бұрын
ዋውውው እውነት ትክክል ነው የሰው የሰው ነው
@barakatnaji576
@barakatnaji576 4 жыл бұрын
በጣም ደስየሚልነው ተመችቶኛል በጣም ❤❤❤🇪🇹💋👍👍👍
@wedigaberkedusyebhallondon1951
@wedigaberkedusyebhallondon1951 8 жыл бұрын
I am from Eritrea so I like this film nice man artist 💖👍
@wolaytaetohfe6601
@wolaytaetohfe6601 7 жыл бұрын
wawo
@midrakmanaye9157
@midrakmanaye9157 8 жыл бұрын
አቦ እንደዚ አይነት ፊልም ሳይ ያስለቅሰኛል 😭😭😭 ኤጭ ምን እዳ ነው😭😭
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
አይዞህ 🙈🙈🙈🙈🙈🤯😘😂🤔🤣👆
@user-xk9lw7gp5w
@user-xk9lw7gp5w 8 жыл бұрын
ኧረበለው እህትና ወንድም ሆናችሁ ደስ ይላል የናንተም ያምራል የልብ ቀለበት ከምር አሪፍ ነው አንቺ ደግሞ ካንቺ ያልጠበቅሁት ነገር እንዴ የራስሽን ጥቅም ብቻ እያይሽ እነሱን ታጣሊአለሽ ለማንኛውም ማለቂያው ደስስስስስ ይላል ቀጥሉበት
@user-zs5px1jz9v
@user-zs5px1jz9v 8 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ያምራል አለም ሰገድ ስወድህ እኮ በጣም በቃ ለሰይፉ ልገረው ቆንጆ ፊልምነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል እዲህ ያለ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን
@xnnncxbncvcnnc9910
@xnnncxbncvcnnc9910 7 жыл бұрын
wawwwwwww nice dase yelal fikir lazalalm tenure
@hanayemareyamelej8691
@hanayemareyamelej8691 6 жыл бұрын
ምን ዋጋለው😇 እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ 😂😂😃😃😂😂😅😅ያምራል በጣም😢😍💘💗😍😍😙😘
@aynalemaynalem1818
@aynalemaynalem1818 8 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል የልብ ቀለበት በጣም ያምራል ተመችቶኛል
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@tarikwaarifneu1845
@tarikwaarifneu1845 7 жыл бұрын
ኡፉ በፍቅር ጣልቃ የምገባ ቢላ ቢሰጡኝ አንገቱን እቆርጠዋለሁ
@user-mg8yc5qt1t
@user-mg8yc5qt1t 7 жыл бұрын
Tarikwa arif neu ኸረ አይባልም ፍቅር ውስጥ ጣልቃ ሲገቡ ያፍቅር እየተፈተነ ነው ፈተናውን ለማለፍ ደግሞ የጋራ ጽናት ያስፈልጋል
@sofesofe8990
@sofesofe8990 7 жыл бұрын
Tarikwa arif neu መ
@saisai0sai145
@saisai0sai145 7 жыл бұрын
ገነት የማርያም እናቴ እቴቱ እወድሻለሁ ' s
@user-iw9lg5fz2w
@user-iw9lg5fz2w 7 жыл бұрын
kkkkkk
@merilove6446
@merilove6446 7 жыл бұрын
Tarikwa arif neu kkkkkkkkkkk enem
@hayatyimer7008
@hayatyimer7008 8 жыл бұрын
እኔ በጣም ተደምሜ ነው ያየሁት ማየት የፈለኩት መጨርሻውን ነበር ግን ደስ በሚል ሁኔታ አለቀ።እሚወዱትን የራስ ማድርግ ማለት እድለኝነት ነው እንዴኔ ስለዝህ ድስ ይላል
@kemisakemisa4933
@kemisakemisa4933 8 жыл бұрын
እልልልልልል ዋው በጣም ደስ ብሎኛል አለሜ የሠብሊ ሆነ ቲጅም የሌላ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ዋውውውው ይመቻችሁ ግን ሠብለ መለከት ላይ እያቃጠልሽኘ ነው
@kabebushkabe9201
@kabebushkabe9201 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ኣርፍ ትምርት ነው
@faizajemal1328
@faizajemal1328 5 жыл бұрын
😄😄😄😄ደዉልብኝ እደዉልብሀለሁ ለካ ስልክ ቁጥሩን አልያስኩትም 😍
@user-zt1ih3wy8h
@user-zt1ih3wy8h 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tigtig5021
@tigtig5021 8 жыл бұрын
ዋው ነው አሪፍ ነው ለኔ ተመችቶኛል ብዙ ትምህርት አለው ግን ቤተሰብ ለምን ይሆን እውነትን እይደበቁ ይሚያቆዬት ለምን ዝምድነስ ይርክሳል ከዚህ ይጠብቀን ብቻ ይተፍቀሩት መጨርሻው ደስ ይላል ይኛን ያልሆነ ሰው ለባልተቤቱ መመለስ
@tiringoyearsemaaneng1549
@tiringoyearsemaaneng1549 6 жыл бұрын
Wawwww bexam dasi yilal min wagaa alew ewunetenga fikir filmi lay bicha new thank you so mach best move
@nardoslove9418
@nardoslove9418 8 жыл бұрын
ፍፃሜው ቢቀረውም ትምርት ሰጪ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@sifaandabalaa677
@sifaandabalaa677 2 жыл бұрын
Wowowo betam des mil film now
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ሂጂ ብሎ ይነፈራቃልድ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂. እኔ ድግሞ ፊልም ሳይ ፍቅረ ይይዘኛል ፊልሙ ሲያልቅ ይለቀኛል. የኔ አይነት ፍቅረ ይስጣችሁ 😂😂
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 жыл бұрын
እኔራሡ ፊልም ሳይ የለለነው የምፎነቅቀው ግንከማደሁ አላቀም 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
@@rahmarahma8209 kkkkkkkkkkkkkkkk ሁሉም እንደዚህ 🙈🙈🙈🙈)🙈ነኝ
@user-ov7xr3ps5w
@user-ov7xr3ps5w 2 жыл бұрын
🙄🙄👍😁
@user-dn4fe5tr8r
@user-dn4fe5tr8r Жыл бұрын
የኔ ቢጤ😁😁😁
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b 9 ай бұрын
እኔም 😅😅😅😂😂😂😂
@yossefgode8772
@yossefgode8772 8 жыл бұрын
wow betam des ylal,mecheresha lay gin tigist brotherua mehonun mawek neberebat👍👌.
@lidyaalebachew342
@lidyaalebachew342 8 жыл бұрын
how it end and how it start is so so good this is the vest movie ever I love it thanks son much
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 8 жыл бұрын
ይሄ ስደት ስንቶቻችንን የምንወዳውን ሰው አሳጣን
@salamchocola2507
@salamchocola2507 5 жыл бұрын
ትክክል
@saralema6626
@saralema6626 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቆንጆ
@marybongcaron400
@marybongcaron400 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በስደት የሄደ ስው ሁሉ ፍቅሩን አይረሳም አድናቄሽ ነኝ
@birhanaaa.1398
@birhanaaa.1398 8 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ለኔ በጣም ተመችቶኛል tanx.
@sarahtesfaye9746
@sarahtesfaye9746 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል አስተማሪ ነው
@user-gq6mj2xu4z
@user-gq6mj2xu4z 8 жыл бұрын
ማስጠሊወች ናችሁ እሽ በእናንተ የውሸት እንጀራ የጌታዬ እናት ማርያምዬ ማርያም ማርያም እያላችሁ አትቀባጥሩ ወስላታ ሁላ በተርፍ ፊልሙ በጣም ሀሪፊ ነው
@slov1420
@slov1420 8 жыл бұрын
wowwww betaaaaaam yamral!!!! amlake hoy ewnetegnan fkr befilm bcha sayhon betegbarm endnadergew fkadih yhun yefkr amlak antenehna!!!!!
@thitinaseifa170
@thitinaseifa170 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ክፍል 2ን እንጠብቃለን
@zeharawucalewaiio1033
@zeharawucalewaiio1033 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም ያምራል ትግስት የወለደችው ልጂ ያለሜ አደለም አለሜ ለትግስት ወድሟ ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@bznakhma4914
@bznakhma4914 5 жыл бұрын
ወዉ አስተማሪና ማሰጭፊልምነዉ እናመሰግናሌን
@heruthalmicale3475
@heruthalmicale3475 8 жыл бұрын
ሰውን ለመግደል የማርያምን ስም አትጥሪ አሪፍ አባባል ነው መማል ላለበት ነገር ማሉ ፊልምም ላይ ቢሆን ዝም ብላቹ ማርያምን ያለቦታዋ አትጥሩዋት
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
ይፈትናል እጂ ፍቅር ያሸንፋል ምናለ የሁሉም ፍቅር እውነታው ቢወጣ እንዴት ደስ ይላል
@user-ep6ks3uv8u
@user-ep6ks3uv8u 2 жыл бұрын
ዋውውው. ምርጥእነአስተማሪፊልምናው. በፍቅርእንጂበገንዘብሚቀያርናገርያላም❤
@mesertbekele8585
@mesertbekele8585 7 жыл бұрын
waw enamsegnalne
@meethiopian4425
@meethiopian4425 6 жыл бұрын
ፍቅር ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም
@muhamdehasneendragalaxyss781
@muhamdehasneendragalaxyss781 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ትግስትን እና ታማኝነትን ያስተምራል ታማኝ ያርገን ያርብ
@hawaomer4703
@hawaomer4703 8 жыл бұрын
omg men endamel eraso alakem so betam konjo new መግለፁ ከማልችለው በላይ ነው ፊልሙ ፍቅርን እማውቀው ፊላም ላይ ነው በተግባር ግን አላየውም ለማንኛውም ትግስት ለፍቅር ታማኝ ነሽ አለምየ ደግሞ በህይወት ዘመንህ አንዴ ብቻ ቃል የሚገባው ይህን ወድጀልሀለው thinkew so mach
@fygfffvfygdtj1984
@fygfffvfygdtj1984 8 жыл бұрын
ዋው ያምራል እውነትን ተንኮል አይደብቀውም ግዜውን ጠብቆ ውነቱ ይወጣል ለኔ ተመችቶኛል
@user-zm1nz5gk8h
@user-zm1nz5gk8h 7 жыл бұрын
የኛ የሆነውን.ትተን.ሌላ.እንመኛለን.
@mghdsvbhvbh7326
@mghdsvbhvbh7326 7 жыл бұрын
እያሴ.እሸቱ አቤ hjkkkk
@genetentcho3348
@genetentcho3348 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ነው
@shawitbelete8149
@shawitbelete8149 8 жыл бұрын
hulachuwum tebareku betam astemari ena Aznagn film new jemre esk mechers betam new yichekulkut bertulen
@meserethaili8548
@meserethaili8548 8 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል አስተማሪ ነዉ።
@samerawit4415
@samerawit4415 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ እኮ
@user-pz8co5ey7i
@user-pz8co5ey7i 6 жыл бұрын
samerawit የማርያም ልጅ በጣም የምወደው ፍቅረኛዬ ከ6 አመት በሁአላ ሥንገናኝ አግብቶ ጠበቀኝ
@user-pz8co5ey7i
@user-pz8co5ey7i 6 жыл бұрын
samerawit የማርያም ልጅ አረ ወልዱአልም
@user-se1ys3lh6j
@user-se1ys3lh6j 6 жыл бұрын
+Heyat Muslim የኔብጤነሻ
@Lolo-rq4qq
@Lolo-rq4qq 5 жыл бұрын
samerawit የማርያም ልጅ ug
@myLove-wn7sc
@myLove-wn7sc 8 жыл бұрын
ኮመንቱን አይቼ ነበር ያየሁት ግን ያልበላችሁን ነዉ የምታኩት አሁን ይኼ ምኑ ቃላት ያጥረኛል ዋዉ ምናምን ያስብላል በጣም ደባሪ ፊልም ነዉ ፡ ፡ ዝም ብላችሁ አትለፍልፉ እከሳችኃለሁ ግዜየን ስላቃጠላችሁ ዋዉ ቃላት ያጥረኛል ምናምን ብላችሁ ነዉ ያሳያችሁኝ እፋረዳችኃለሁ በሰበር ሰሚ ችሎት
@toybatoybaa4830
@toybatoybaa4830 8 жыл бұрын
ክክክክክክ
@tewkele.alahe.8454
@tewkele.alahe.8454 8 жыл бұрын
ከተቻለሽ ጡሩ ለመናገር ሞክሪ ካልተቻለሺ ዝም በይ ዝምታም ወርቅ ነው የሰው ስሜት አትጉጂ
@hiwotbabi9598
@hiwotbabi9598 8 жыл бұрын
+my Love ur right betam new miyastelaw mn mastelalef endefelegu enkuwan aytawekm
@user-kc4xm5dx7s
@user-kc4xm5dx7s 8 жыл бұрын
anche kachlshe zem bay eshe majmry aytshewale felmuen airf new ok kalyshew eywe comment lamstet atchkuey
@zewduzewdu2356
@zewduzewdu2356 8 жыл бұрын
Kakkkkkkk
@zamzamywawwwbetamherfinew3581
@zamzamywawwwbetamherfinew3581 8 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገመው የትግስት አባት የሱም ሆኖ ተገኘ ግን መጨረሻላይ እውነቱ ሰለወጣ በጣም ደስ ይላል
@user-xr6pr2ir5t
@user-xr6pr2ir5t 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚
@user-no2ow4wr4e
@user-no2ow4wr4e 7 жыл бұрын
ይገረማል እህት እና ወንድም ሳይተዋወቁ አብሮ እስከ መተኛት ድረስ ኤኒወይስ አሪፍ ነው ሁሉም ለየ እራሱ የተፈቀደለትን ሲያገኝ
@abenezerwoldehana4067
@abenezerwoldehana4067 8 жыл бұрын
Such a great movie! it conveys good message. Great job guys! Keep it up
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
ያልተስጠውን ወይም የእሱ ያልሆነውን የሚወስድ ሁሉም ሌባ ነው የሱ የሆነ ቢመስለውም ግን ጸጸት ያስቃየዋል" !!
@bezuyetaye951
@bezuyetaye951 8 жыл бұрын
ትክክል ነው መቅዲ ሁሌም የሰው እንመኛለን እንጂ የኛ አናደርገውም የራሳችን ብንከባከበው ፍሬው ጣፋጭ ነው
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
በትክክል!!
@bettyb4423
@bettyb4423 8 жыл бұрын
እውነት ነው
@fatumamohamed2981
@fatumamohamed2981 8 жыл бұрын
Really
@bettyb4423
@bettyb4423 8 жыл бұрын
በትክክል
@mexicos1215
@mexicos1215 8 жыл бұрын
abo benatachu betami des yilal ketlbot and i miss addis yfri sefer i an from eritrea i love you guys you guys very kind people
@user-tg2bw4wz3m
@user-tg2bw4wz3m 7 жыл бұрын
wow በጣም አስተማ ነው ፍፃሜው ደስ ይላል
@akililumelesemelese1835
@akililumelesemelese1835 4 жыл бұрын
ላይክ ጊጩኝ የምትሉ ከድንጋይ ጋር የጋጨችሁ
@astuesrael897
@astuesrael897 Жыл бұрын
ኧሯ ጭካኔ 😂🤭🤭🤭😂😂
@shewayedemile7351
@shewayedemile7351 9 ай бұрын
ምናጠፋን
@bettybetty5976
@bettybetty5976 8 ай бұрын
😅😅😅
@saedasaeda442
@saedasaeda442 7 жыл бұрын
ሀሩፍ ነው ግን መጨረሻው በደንብ አልተጠናቀቀም
@fatemahali7555
@fatemahali7555 Жыл бұрын
ቃልጠባቂ ያርገንያረብ ምርጥፊልምነው የምርደስይላል ቀጥሉበት 🇪🇹🇪🇹
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 5 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ምርጥ ሀሪፍ ዴስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው የሰው ያው የሰው ነው
@mehammedty8875
@mehammedty8875 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው
@osksakka6039
@osksakka6039 8 жыл бұрын
betkkl
@fjhjf6801
@fjhjf6801 5 жыл бұрын
Kikiki ewuneti nwu
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 5 жыл бұрын
Esu ymyasaznew
@rahwagere4062
@rahwagere4062 4 жыл бұрын
True
@hiwetehiwete6925
@hiwetehiwete6925 5 жыл бұрын
ሢቀጥል የሠው ፍቅር መቀማት የህሊና ቁሥል ነው
@genetethyopia4470
@genetethyopia4470 8 жыл бұрын
woooow betam Arife ena temehert sechi new beteley endezik besew feker West lemigebu
@user-pc4hc2no1v
@user-pc4hc2no1v 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል Thanks
@bazawittegeng48
@bazawittegeng48 8 жыл бұрын
ዛሬ ሀሙሥ ነው ለማየት አልችልም መዳም ዱቅ ብላለች
@user-sg7ie8nn4p
@user-sg7ie8nn4p 8 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ እሷም ድቅ ስትል አንችም ድቅ በይ
@bazawittegeng48
@bazawittegeng48 8 жыл бұрын
+Worke Beyene kkkkkkkkk እንደምንም ብየ አየሁት ዋው
@user-sg7ie8nn4p
@user-sg7ie8nn4p 8 жыл бұрын
+Bazawit Tegeng ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው እንኳንም አየሽው
@martahaymi3201
@martahaymi3201 8 жыл бұрын
ere yemadamn sm keyrachihit amedam beluwat eshi attruwat tastelagnalechi flmun degmo mata lay eyw ok
@bazawittegeng48
@bazawittegeng48 8 жыл бұрын
+Marta Haymi kkkkkkkkk ok marti amedi erasu yebezabatal
@hiwotawoke7808
@hiwotawoke7808 8 жыл бұрын
ገና ሳታዩት ለኮመንት እሩጫ ኧረ ተው እኔ ግን አይቼዋለሁ ግን ገና አልጀመርኩትም
@ekrammohammed4427
@ekrammohammed4427 8 жыл бұрын
kkkkkk
@eiyarkogetahun285
@eiyarkogetahun285 8 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅ
@sarakal3326
@sarakal3326 8 жыл бұрын
kkkkkkk
@mekdesteddy1735
@mekdesteddy1735 8 жыл бұрын
hahahaha
@merryterry2045
@merryterry2045 8 жыл бұрын
salywe bsakeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@samerayasin7143
@samerayasin7143 8 жыл бұрын
ደስ ይላን ቀጥሉበት
@hayatali4952
@hayatali4952 7 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው የሚያስለቅስ .....አስተማሪ
@duniyasweet2222
@duniyasweet2222 8 жыл бұрын
kkkkk አበዳቹ እንዴ commentun ትታቹ አታዮም ሆ fb ላይ የለመዳችሁት lol
@helengetwchew7146
@helengetwchew7146 8 жыл бұрын
እኮ ተንጫጩ እኮ.....duniye miss u dmo
@metrophone3587
@metrophone3587 8 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሆኦ
@toyibahabeshawit211
@toyibahabeshawit211 8 жыл бұрын
+helen Getwchew እናንተስ ምን ጨመራችሁበት
@user-ul3kx8gf4x
@user-ul3kx8gf4x 6 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እዩት እኔ ግን ደሞዝ ስለደርሰ መዳም እየቀፈደደችኝ ነው እዪትና ኮሜንት አነባለሁ
@bykjaay2176
@bykjaay2176 5 жыл бұрын
መሳቅ ውስጤ ነው ክክክክክክክ
@user-xp6bg6lj7c
@user-xp6bg6lj7c 5 ай бұрын
በጣም ነዉ የወደደኩ እና በርቱለኝ❤🎉
@emuemu5609
@emuemu5609 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው ዋውውውውው
@user-yj7gj5yt8y
@user-yj7gj5yt8y 5 жыл бұрын
ሴቶች በሰዉ ትዳር ለይ የምትገቡ ዉሾች ደግሞ ከእናንተም ብሶ እራሰን አሳልፈ ስለሰጠዉ ትላላቹ እንደ ከእሱ ዉጭ ያላገባ ፍቅረኛ ያለለዉ ወንድ ባልጠፋ ኡፊ ኡፊ ሴቶች ይድፋቹ ባለገዎችን ነዉ ያልኩት
@misrach2350
@misrach2350 9 ай бұрын
ሁሉምሴቶችአንድአይድሉም
@anatbrtukn942
@anatbrtukn942 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አጨራረሱ
@anynallemdebebbe4628
@anynallemdebebbe4628 8 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
@mesitube1276
@mesitube1276 7 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል ተመችቶኛል
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ሃምሳ ሎሚ 50 Lomi full Ethiopian film 2017
1:39:58
Addis Films
Рет қаралды 123 М.
Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016
1:23:34
Fikr Beylugnta - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:33:09
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 567 М.
Kelem Enna Kemis - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:14
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1 МЛН
የሞት ቀለበት - Ethiopian Movie Yemot Qelebet 2024 Full Length Ethiopian Film Yemot Kelebet 2024
1:24:39
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 180 М.
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 8 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,8 МЛН