ባሌ ኡስታዝ ነው ሁለተኛ አግብቶኝ ማነም እድሰማበት አይፈልግም ምን ላድርግ?

  Рет қаралды 4,313

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Ай бұрын

Пікірлер: 131
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 28 күн бұрын
ይሄ ኡስታዝ አለችው እጅ ይሄ ወስላታ ነው ሲጀመር አብዘሀኛው የስዴት ትዳር ዝብለው ነው ያለ ወልኝ ነው የሚጋቡት ራሱ ሰራ ሰራ አድርጋችሁ ሀገራችሁ ገብታችሁ አግቡ ስዴት ላይ አትወሳለቱ ቱ
@batbat-bf2lx
@batbat-bf2lx 28 күн бұрын
አይይይ በሚዳላይ ኡስታዝ ለመባልል ብቻ የሚጥሩ አሉ ያያያ
@Ethiomedia-4
@Ethiomedia-4 21 күн бұрын
ግን አንዳንድ ጊዜ ሴቶች የምትገርሙኝ ትዳር ያለው ወንድ ላይ የምትለጠፉት ነገርስ አቅሙ እደማይችል እያወቃችሁ አንቺ ብር ስላለሽ ብቻ ትገቢያለሽ ባንቺ ብር እኮ አይደለም 2 3 4 የተፈቀደለት በራሱ ብር ነው መስፈርቱን ሳትጠብቁ ዝብላችሁ ትገቡና በዃላ በየት ለውጣ ትላላችሁ አላህ ይጠብን ከደዚህ አይነት ነገር አንቺንም አላህ ያስተካክልልሽ
@atikaahmed
@atikaahmed 14 күн бұрын
የእኔ ቻንስ ነዉ የገጠመሺ ግን እኔ ቁርጥ ዉሳኔ ነበር የወሰንኩት ቤተሰብ አስተዋዉቀኝ ስለዉ እሺ አይልም እህቱ ጋር አንድ ቤት እየሰራን ግን አታዉቅም ነበር ከዚያ ቁርጥ ዉሳኔ ወሰንኩ ያ ትፈታኛለህ ያ ለሚስትህ እነግራታለሁ ተዋዉቀን እንኖራለን ስለዉ አታገኛትም ብሎ ቀለደብኝ ከዚያም ስልኳን አፈላልጌ አገኘሁት ካልፈታከኝ እነግራታለሁ ስለዉ ኒካሁን አወረደልኝ ከዚያ ስልክ ቀይሬ ጠፋሁ እሱ ያሰበዉ የተለያየ ሀገር ስለነበርን ትዉልድ ቦታችን አታገኝም ብሎ ነበር ማለትም እሱ መርሳ አባጌትዬ ልጂ ነበር እኔ ደግሞ የቦረና መካነ ሰላም አዉጃ ነበርኩ ሊጫወትብኝ ፈልጎ ነበር አላህ ረዳኝና የሚስቱን ስልክ አግኝቼ ልኬለት ተገላገልኩት
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 14 күн бұрын
ይሄ እየተጫወተ ነው ፍችው ውዴ ምንም አይሰራልሽም እንዲህ እሚሉ ወንዶች አያስፈልጉም ሰው እንዲያውቅበት ካልፈለገ አይፈልግሽም ሀቢብቲ አትልፊ
@user-nq2qk5mj9e
@user-nq2qk5mj9e 28 күн бұрын
እነዚህ ድን አላቸው እሚባሉ ሰወች ወላሂ ቢበድሏችሁ እኳ ሰው አያውቅላችሁም እኔም ደርሶብኛል 😢😢😢😢😢
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 28 күн бұрын
እሄኡስታዝ ሳይሆን ኮተተነዉ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 28 күн бұрын
የሁሱ መልስና የሴቶቹ ጥየቄ እደኔ ፈጋግ የሚየረገቹሁ ደሚሩኝ እስት
@user-nl7hb9tw6t
@user-nl7hb9tw6t 28 күн бұрын
3 ወር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 28 күн бұрын
❤❤❤ የኔዉድ አሣዘንሺኝ ሚሥኪን አሁላይኮ አላህን እንፈራለን የሚሉ ናቼዉ ሠዉን እየጎዱ ያሉት አንቺም ሁለተኛ መደረብሽ ትገርሚያለሽ ሁለተኛ ከመደረብ ቆሞ መቅረት ይሻለኛል ወላሂ ዱአ አርጊ ዉዴ አብሽሪ ምክንያቱን ጠይቂዉ ሠዉ እንድሠማበት ያልፈለገበትን እሡም ብሎ ኡሥታዝ
@bulalemuhemed2703
@bulalemuhemed2703 28 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን ለሀዉላ ወላ ቁወተ ብላ ምን አይነት ግዜ ደረሠን
@zuzulove9763
@zuzulove9763 28 күн бұрын
እኔም እማውቃት ልጂ አለች ተዴብቃ እምትኖር ማንም አያውቃት ባመቱ ይመጣል አሁን አንድ ወለዴች ሥታርግዝም ሥትወልድም ዙሮ አላያት እንዴቃ ዝብላችሁ አትሂዱ ቤተሠብሽን ጠይቆ በሥርአት ያግባሽ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 28 күн бұрын
ደግ አደረገሺ አቺ የሰዉ ባል ማን አግቢ አለሺ😂😂😂
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 28 күн бұрын
አሏህየ ይጠብቀን ቅጥ ከሌለዉ ትዳር
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 21 күн бұрын
አሏህይጠብቅህ❤
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 28 күн бұрын
ኡኡኡኡ ትዳር ያሊያዘውን ትዳር እዲፈራ እዲሸሽ እየሆነነው ይሄን እየሠማ ደፍሮ እደትይገባል በተለይ በሁለተኛ የምገቡ ሴቶች የሚመጣውን ችግር እያወቃችሁ ግቡ ሁለት ሴት የምታገቡ ወንዶችደሞ እባካችሁ አላህን ፍሩ አቅሙ ታላችሁ እያሠቃያትሁ ሣይሆን በፍትህ አሥተዳዲሩ አሊያም በአንዲቱ ተብቃቁ 😢
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 28 күн бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o 14 күн бұрын
አብሽሪ
@hayattt-ov6np
@hayattt-ov6np 28 күн бұрын
ኡስታዝነቱበዝቶበታልቀንሽለት
በአገባች በ2ወሯ ወለደች ሱባሀን አሏህ
14:41
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
ኡፍፍ የኔ ከርታቶች
34:53
ዋናዉ ጤና
Рет қаралды 12 М.
ሁለተኛ ባል ላገቡ(ለማግባት ያሰባችሁ)
18:48
የሁሱና የአህባሹ ፍጥጫ😠
36:04
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН