ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ከአንድ ቤት አራት ቤተሠብ አለቁ ሁላችሁም ተጠንቀቁ 😥

  Рет қаралды 43,957

ፋሚ fami Tube

ፋሚ fami Tube

2 ай бұрын

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ከአንድ ቤት አራት ቤተሠብ አለቁ ሁላችሁም ተጠንቀቁ 😥

Пікірлер: 552
@user-hu9kw3eo1p
@user-hu9kw3eo1p Ай бұрын
አወ፣ድሮ፣ጂዳ፣ከጀበና፣ውስጥገብታ፣ቡናአፍልተው፣ሲጠጡ፣ሙተዋል
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch Ай бұрын
አይዋ እኔም ሰምቻለሁ አሏህ ይጠብቀን😢
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
አዎ ወላሂ እኔም ልኮምት ነበረ ደግሞኮ እደማትረባ ቤተሰብም ይነግሩናል ሲጀመርም ስጠላት
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም. ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. እህቶቸ. ደምሪኝ. ጀማሪነኝ❤❤
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. እህቴ ደምሪኝ
@user-fn7ub4wi5s
@user-fn7ub4wi5s Ай бұрын
እ አኡዙ ቢላህ እኔ ቀርጮ እደሆነች ነው የማውቀው መርዝ እደለላት እናተ ደሞ ሰው ትገላለች ነው የምትሉት ያሳትር
@hekmatahmed3483
@hekmatahmed3483 Ай бұрын
ያረቢ ወላሒ እኔ እምሠራበት ቤት ሑሉም ቦታ አለች አይይይ አላሕ ይጠብቀን ያረቢ😢😢😢😢😢 ሞቴን በሐገሬ አድርግልኝ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@bintahmed6655
@bintahmed6655 24 күн бұрын
አሚን😢 እኔ እራሱ ወላሂ አዛ አደረገን
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h Ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥እኛ ቤት አለች ባለፈው ገብታ ኩሽና እነሱ የሉም ነበር እስኪመጡ ቁጭ ብየ ጠብቄ አስወጡዋት ወላሂ ማታ ማታ ይወጣሉ አላህ ከሸሩዋ ይጠብቀን ያረብ
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z Ай бұрын
ከክፍላችን ትገባለይ አላህ ይጠብቀን የአላህ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይህ ራጅአዑን አርር እዚህ ቤት ሞልታል ስፈራ ቸው ግን አይባሉም አለቺ መዳም
@ZeynebZeyneb-ng3ms
@ZeynebZeyneb-ng3ms Ай бұрын
አላህ ነጃህ ይበል😢
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@oumerali-mf6wt
@oumerali-mf6wt Ай бұрын
ለምን አገሊትም.
@EmanA-se5mr
@EmanA-se5mr Ай бұрын
መገንኔ አላህየ አተጠብቀኝ እኔነኝ አድቀንየምሞተው ቤትሙሉ ናቸው ወላሂ አሉ በየቃው በየልብሱ ውስጥ አይድሌ 😢😢😢
@Aselef3620
@Aselef3620 Ай бұрын
አቤቱ ፍጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን እኔጋማ ብዙ ናቸው ኩሽና ውስጥ ፍጣሪ ይጠብቀን
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 Ай бұрын
ያአላህ አላህ ይጠብቀን እጂ ወላሂ እኛጋ አሉ 😢
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z Ай бұрын
አወ አሉ አሁን ጭራሽ ሙቀቱጋ ሞልተዋል
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@MedGasawi-zx4fh
@MedGasawi-zx4fh Ай бұрын
❤WHRMS😂❤
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 Ай бұрын
እኔም ጋር አሉ አላህ ይጠብቀን
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
​@@-RehimaTubeዋአለይኩም ሰላም
@Ekram475
@Ekram475 Ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته انا لله وانا اليه راجعون سبحان الله😢😢😢
@HassanJimmawe-ul5zd
@HassanJimmawe-ul5zd Ай бұрын
አላህ ከእንደዚህ ድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቅን ። 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ጀምሪኝ ጀማሪነኝ
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z Ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንያረብ
@user-ii9ev3lq7y
@user-ii9ev3lq7y Ай бұрын
ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላህ ራጅኡን ያአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አወ ወላሂ ብዙአለ
@user-js9qj1ff1v
@user-js9qj1ff1v Ай бұрын
አው ወላሒ እኔጋ አሉ ብዙ ናቸው በማድቤት አሉ በሙቀት ወደ ቤት ይገባል😥😥😥😥😥
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e Ай бұрын
አለህ ይጠብቃን ወለሂ አሁንስ ምሰማው ነገር ሁሉ ክፈት አራ አሁነስስ😢😢😢😢😢😢😢😢
@FatmaA-zh5lw
@FatmaA-zh5lw 21 күн бұрын
አላህ ይጠብቀን እኛጋ በጣም ብዙ አሉ ያረብ
@user-qg1zf2vu5z
@user-qg1zf2vu5z Ай бұрын
አላህ አላህ እኔ ሁለየ የማገኘው እየፈራውም ከመግደል ወደዃላ አልልም አላህ ይጠብቀንጂ ከኛ አሉ አደራህን አላህየ
@hawahawa8164
@hawahawa8164 Ай бұрын
ብዙ ገድያለሁ እኔም ግን እሚገል አይመስለኝም ነበር የአላህ😢😢😢
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Ай бұрын
ግደይ አጂር አለሺ ወላሒ ነብያችኝኝ እደገሎቸው መርታ ያሳየችው ይቺናት ገደያት😢 ብታይ ቀን በቀን ነው የምገለው ግን አያልቁም 😂😂
@Hayu-tx9fj6dz2q
@Hayu-tx9fj6dz2q Ай бұрын
ኢብራሂም አለይ ሠላም በሣት ሢቃጠሩ ከዛ ከዚ እያለች እሣቱን ሥታቀጣጥል ነበረ የሠማሁት ብቻ መገደሏ አጅር አለው
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
​@@Hayu-tx9fj6dz2qማለት? እንስሳትም ካፊርና ሙስሊም ኣለ የሚባለው እውነት ነውዴ?
@Hayu-tx9fj6dz2q
@Hayu-tx9fj6dz2q Ай бұрын
@@hayatteshome573 የተረገመች እንሠሣ ነች ልክ ሸረሪት መግደል እንደማይቻል ሁሉ ይችን መግደል ደም ጥሩ ነው
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
@@Hayu-tx9fj6dz2q ይገርማል
@user-yy4zg7dc7w
@user-yy4zg7dc7w Ай бұрын
ኢናሊናሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን
@FgsIsjd
@FgsIsjd Ай бұрын
ያረቢ እኔጋር ብዙ አሉ ግን በጣም እፈራለሁ ለመግደል አላህይጠብቀን
@user-fm9bk2jn5l
@user-fm9bk2jn5l Ай бұрын
ያረቢ አሏህ ይጠብቀን ከኛም አለች
@bintahmed
@bintahmed Ай бұрын
ያረቢ አላህ ይጠብቀን እኛም ጋር ብዙ አሉ የአላህ መጨረሻችንን አሳምረው
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
ደምሪኝ
@user-ep9vy8vl1i
@user-ep9vy8vl1i Ай бұрын
እረኔም.አለሁበት.አክላሴም.አለች.ያረብ
@IeirJjrf
@IeirJjrf Ай бұрын
سبحان لله يارب😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw Ай бұрын
ወይኔ ሞልተዋል እኔ የምሠራበት አሉ የአላህ እሡ ይጠብቀን ያረብ ትናከስ ይሆን የምታቁ ኡፍ ስፈራቸውኮ
@user-do2hb4mt1u
@user-do2hb4mt1u Ай бұрын
አተናከስም ግን መርዝ አለተ የመግል
@fatumaesmael1450
@fatumaesmael1450 Ай бұрын
ኧረ ወላሂ ከኔ ክላስ አለች ግን ዛራ ስራ ልወጣ ነዉ ስራ በመዉጣቴ ከፍተኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-do2hb4mt1u
@user-do2hb4mt1u Ай бұрын
@@fatumaesmael1450 አብሽሪ አላህ መልካሙን ስራ የምጣልሽ
@danyakadir5131
@danyakadir5131 Ай бұрын
Allah Allah yetebeken MashaAllah JZK
@user-rh5zb2pb2b
@user-rh5zb2pb2b Ай бұрын
ያኡኽቲ ጀዛኪሏህ ኢትዮጵያ ላይ እንደቀላል ነው ሚያይዋት በተለይ ሡማሌክልል ጅጅጋ ላይ ያሉ እህት ወንድሞች
@HaniiLove-qp6lb
@HaniiLove-qp6lb Ай бұрын
አሚን 😢😢😢😢
@user-kc7xu2js7r
@user-kc7xu2js7r 22 күн бұрын
ያአላህ ወላሒ ቤቱ በሙሉኮ እነሡናቸው ብዙ ገደልኩ በጣም ነው ደግሞ የሚያሥፈሩት ኡፍፍፍፍፍ
@Ekram475
@Ekram475 Ай бұрын
امين يا رب❤❤❤❤
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@LaylaAwol
@LaylaAwol Ай бұрын
የአላህ እኛም ጋር ሞልቷል ወላሂ ያረቢ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢🙉🙉
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z Ай бұрын
አሚንንን ያረቢ
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Ай бұрын
ያአሏህ 😢😢😢 እኔ ምግብ የምሰራዉከዉጭ ነዉ እነሱ በጣም ብዙ አሉ አሏህ ይጠብቀን
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb Ай бұрын
ፍሊት በብዙ ተጠቀሚ እና አካባቢው ንፁህ አድርጊ ቆሻሽ እንዳይኖር ዚባላ ነገሮች ካሉ ጠራርጊ
@user-pz3oj4hs7t
@user-pz3oj4hs7t Ай бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂዑን
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Ай бұрын
የአላህ አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@FatumaEbrahim-ww4er115
@FatumaEbrahim-ww4er115 Ай бұрын
ያኣላህ ኣረ እኔ ብዙ ነው የማየው ዝም ብየ ነው የማልፋቸው ነፍስ ናቸው ብየ የሚገድሉ ኣይመስለኝም ነበር 😢😢😢 ያኣላህ ገና ኣሁን ፈራሁ
@Susu_Q1
@Susu_Q1 Ай бұрын
እኔም የምር
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 27 күн бұрын
እኔምአልገደልኮትግቢሳጥብአይቻትእደውነገባገኘሆት
@keyalove6945
@keyalove6945 7 күн бұрын
እንደውም እነሱ ስትገድይ አጅርም አለው😢
@BossBoss-jd6ov
@BossBoss-jd6ov Ай бұрын
የአላሂ አላሂ ይጥብቀን የአላሂያረብ
@user-dh1zn7ig3r
@user-dh1zn7ig3r Ай бұрын
አሚን
@DjdiDjdj-po2br
@DjdiDjdj-po2br Ай бұрын
ያረቢ እሄ ነገር እኔ የምሰራበት ቤት በጣም አስቸግሮናል አላል ይጠብቀን 😢😢😢😢😢
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g Ай бұрын
እኔሰ ብትይ ተጠንቀቂ ሰም አላት መርዝ ማለት ነው😢😢
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን የሞቱትንም አላህ ይማራቸዉ ይችማ በሁሉም ቦታ አለች እኔማ ካየኋት ሳላስወጣት አልቀመጥም በጣም ነዉ እምፈራት
@MdSudanksa
@MdSudanksa Ай бұрын
ቀረበ ይጠብቀን ወለተ በተ ነገረ ከመ ወረ በተ ነገ ከአ ለነ ወይ😭😭😭😭😭😭😭
@user-rh5zb2pb2b
@user-rh5zb2pb2b Ай бұрын
አሠላም አለይኪ ኡኽቲ ይቺን ሤት ልታገናኝ ትችያለሽ ሀቢብቲ ማሻአሏህ በጣም ነው ደሥ ያለችኝ ኒቃብሲቷን አትክልት የምትሠራውን እንደዚህ አይነት እህቶችን በምንችለው እርዳታ ማድረግ አለብን ኢንሻአሏህ ለማጠናከር
@bdhf9370
@bdhf9370 Ай бұрын
.አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or Ай бұрын
እኔ መጀመርያ ግዜ ክላሴ ገብታ አይቻት ቀኑን ሙሉ ሳለቅስ ዉያለዉ ከዛ ከደልኳት መስኮቱ ክፍት ነዉ የሚዉል እዳዘጊዉ ይላሉ ሰወቹ ክፉ ናቸዉ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ ሶስት የሚሆን ገድያለዉ አሁን ይህን ስሰማ የበለጠ ፈረዉ
@MymatherLove-kp5dv
@MymatherLove-kp5dv 20 күн бұрын
የአላህ
@StPio-mp2qz
@StPio-mp2qz Ай бұрын
ያረቢ ወላሂ እኔ ያላሁበት ቤት ሞልቶወል ወዘቃ ይሉታል ክለሴን ረሱ ትገበለች ኡፍፍፍ ወለሂ ከበድ ነው አለህ ይጠብቃንንን
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc Ай бұрын
ያአላህ፡ከድገተኛ፡አደጋ፡ይጠብቀን
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያርብብብብ😢
@user-lc5ii1py3y
@user-lc5ii1py3y Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ያርብ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ረጂኡን
@AhmedUmar-im8rm
@AhmedUmar-im8rm Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኦን
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd Ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ😢😢😢😢😢
@Hawlathassen
@Hawlathassen Ай бұрын
ያአላህ 😢እኔጋ አብራኝ ነው አዳሮ
@user-qi5tk6yj2b
@user-qi5tk6yj2b 18 күн бұрын
ያረብ😢😢
@user-lk2gt4fq2w
@user-lk2gt4fq2w Ай бұрын
ወይኔ ግብያችን ውስጥ ሞልተዋል ቤትውስጥ እየገቡ ያስቸግሩናል እገደልኩኝነው 😢😢😢እሄን ያህል ጉዳት ሚያደርሱ አይመስኝም ነበር
@rabyaa7059
@rabyaa7059 Ай бұрын
እኔ በአይኔ ካይኅት ሳልገላት አልተውም ካመለጠች እንጅ ግን እዚህ ጂዳ ያሉት ስው ሲዩ በጣም ነው የሚሮጡት አይገደሉም አላህ ይጠብቀን ዛሬ በህልሜ ከልብሴ እጀጌ ገብታብኛ እዛው ገደልኳት
@mudennure1674
@mudennure1674 Ай бұрын
አኡዙቢላህ ወዘቀ እኔ በጣም ነው ምፈራው ልገለው እንካን ልያየት አልፈልግም እንደሱም ምፈራም እባብ ብሆን እንጂ ሞልቷል እኛ ጋ አኡዙቢህ
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w Ай бұрын
ሡብሀነላህ😢😢
@KamariyaKamar
@KamariyaKamar Ай бұрын
ያረቢ የአላህ
@MadinaPlus-rt2fn
@MadinaPlus-rt2fn Ай бұрын
እኔ ጋር አሁን ላይ ሙቀቱ ነው መሰል ሞልተዎል ትናንሽየ ናቸው😢😢😢😢ሳገኝ እገላቸዎለሁ😮😮😮😮
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
አላህ ዪጠብቀን እና እደዝህ ለመግደል ስበብ መሆኖን አላቅም ነበር
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
ወላሒ እኔም አላቅም ነበር
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
እሻሽሊት ነው አላህ ይረሀማቸው
@muktartube1326
@muktartube1326 Ай бұрын
ያአሏህ ከባድ ነው የሳኡዲ እኮ ነፍ ናት አሏህ ይጠብቀን
@user-bl4zj2ue9f
@user-bl4zj2ue9f Ай бұрын
ያአላህ እኔ አሁለት ገድያለሁ ከፍራቴ የተነሳ እየጮኩኝ አላህ ይጠብቀን
@medinamekonen9584
@medinamekonen9584 Ай бұрын
ያአላህ😮😮😮😮😮😮😮😮
@sobalniyyutbi4974
@sobalniyyutbi4974 Ай бұрын
እነሊለሂ ወእነል ረስጅሁን
@zehara5
@zehara5 Ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍ 😪😪
@WasKan-zc4fn
@WasKan-zc4fn Ай бұрын
ወየውውውው አለ እዚህ ክላሴ በምን ነው የምናጠፋቸው 😢😢😢😢
@Halima18685
@Halima18685 Ай бұрын
አላህ😭😭😭
@user-hl9ec8bm4d
@user-hl9ec8bm4d Ай бұрын
ያረቢ አላህ ይጠብቀኝ ሰወቸ አድስ ቤት ገዝተው ገባን ጨርሶ እነሱ ናቸው ግን እኔ አልፍራቸውም ሀቂቃ እኔ በየቀኑ ነው ስገል የምውለው ቢያንስ ከሀያ ይበልጣሉ የገደልኩት ያረብ ዱዓ አርጉልኝ አላህ ይጠብቀኝ ያረብ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
ምንድናትእህቴ
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n Ай бұрын
Wayyoo bakkan jiruu kannas bayyeetuu jirtii 😢😢 yaa Allah nuu eggii
@layla-fc2lg
@layla-fc2lg Ай бұрын
ሱበሀአን አለህ እኔ ቤት ሞልቶወል ሁሌም እገድለለዉ
@user-ud4tv3yb5p
@user-ud4tv3yb5p Ай бұрын
ያረቢ ወላሂ እኔ ያለሁበት ቤት ነፍ ናቸው 🥺
@Seadaseada-ge6wl
@Seadaseada-ge6wl Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ 🤲🤲
@rahmaha
@rahmaha Ай бұрын
አሚንንን አላህይጠብቀን እጂ ሞልተዋል አረብአገር ጀዛኪላ ከይረን ዉዷ
@user-yx5zn9qe6r
@user-yx5zn9qe6r Ай бұрын
የአላህ አዎ ልክ ነሽ😢😢😢😢
@Astoora-p3q
@Astoora-p3q 28 күн бұрын
Wayin Ar ezim Alech egzhabher yixabiqen😭😭😭😭😭😭💔
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
በቨዱአትዉጡሴቶች ወሏሂይችእህታችንጀግናናት ድህነትአልበገራትም ስንቶቻችንነን ስፊቤትእያለንገንዘብእያለንአላህንየምናመስግነዉ!??አልሀምዱሊላሂስትል እንደትደስትላለይአላህይረዝቅሺያረብ
@SadahAomar
@SadahAomar Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@SbadinShafa
@SbadinShafa Ай бұрын
ህሺ ለምክርሽ ህናመሰግናለን
@Tube-to9np
@Tube-to9np Ай бұрын
አላህይጠብቀን እኔም እፈራአትአሁ😊
@user-ow8hf2gi6t
@user-ow8hf2gi6t Ай бұрын
ይባላል እደ በአላህ ወይኔ ክፍሌ ዉስጥ አለች አይድሌ😢
@starcall9965
@starcall9965 Ай бұрын
እውነትሽነውአላህይጠብቀን አላህይሰጥልን
@AboobackerAsiya-y9l
@AboobackerAsiya-y9l Ай бұрын
Allah.ytebken.mashallah.allahychemrlshi
@user-ms2gs5mj3l
@user-ms2gs5mj3l Ай бұрын
አላህ ይጠብቁን አለች እቤት በጣም እፈራት አለሁ
@user-gz7nu4gt8x
@user-gz7nu4gt8x Ай бұрын
ሱባን አላህ
@fatimahsalhah8592
@fatimahsalhah8592 Ай бұрын
በቀላል እዳታዩት የገደለው ሰው አጅሩ ከፍተኛ ነው ግደሉት አላህ ይጠብቃቹ
@user-hw2zw6lw7i
@user-hw2zw6lw7i Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረቢ አሏህ ይዘንል ይቺማ በየቤቱ አለች ጀዛኪሏህ ኸይር እህቴ
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@Fafi51296
@Fafi51296 Ай бұрын
ላ ሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላሕ
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@hananomkald1602
@hananomkald1602 Ай бұрын
ውይ እኔምሰራበት መቸም ነፍ ናቸው አላህ ይጠብቀን
@fhxh2270
@fhxh2270 Ай бұрын
እኔ እጀላይ ወድቃ ስልኬንሰብሬዋለሁ እዉጪ ተቀምጨ እፈራታለሁ ግንአሁንም እግርግደዉላይ እያይኋት ነዉ አላህይጠብቀን
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p Ай бұрын
😢😢😢😢ሚስኪን እናት
@user-ig7wh1hv4y
@user-ig7wh1hv4y Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረቢ
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 Ай бұрын
Allah ytabqen ya rabi
@MastouraMary
@MastouraMary Ай бұрын
ልክ ነሽ እህቴ❤
@aesaaa1616
@aesaaa1616 Ай бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጀም ረሡል ሡለላህ ወአለይ ወሠለም ይችን የገደለ 10 ሀሠና ያገኛለ በለዋል እንቃቂላ ትባላለች ሁሌ ነበር የምገላት
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 Ай бұрын
@@-RehimaTube አብሽሪ ሀቢበቲ
@meri-bx3os
@meri-bx3os Ай бұрын
ያረቢ እኛ ቤትም አሉ ብዙ😢😢😢😢
@aazz5717
@aazz5717 Ай бұрын
የአላህ አላህ ይጠብቅኝ እኔ ቤት አለች
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by Ай бұрын
ወላሂ እደት እደምፈራት አላህ ይጠብቀን
@zufanzufan4007
@zufanzufan4007 Ай бұрын
ወላሂ እኛ ክላስ ይገባሉ ያረቢ አላህ ይጠብቀን ግን ይናከሳሉዴ ውጩ ኩሽናውም ሞልተዋል
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን አሁላይ በጣም ይወጣሉ ሙቀት ስለሆነ
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@shjking2439
@shjking2439 Ай бұрын
እኔማ አለሂበት እደዝብ ነናቸዉ ሠወቸ የአላህ
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
@Iloveumama-vu5km
@Iloveumama-vu5km Ай бұрын
አላህ ይስቱር እዴት እደምጠላት ወረቢ እኔማ ሁሌም ነው የማገኛቸው እስጦህ ላይ በቃ ማታማታ 2/3/4 ነው የማገኛቸው ሀማሜ ራሱ ይገባሉ እላይ ስለሆነ ሀማሜ ብቻ አላህ ይጠብቀን
@user-fe1yi9rj2u
@user-fe1yi9rj2u Ай бұрын
አላህ ይጣብቃን 😢😢😢😢 ሱፈን አሏህ
@-RehimaTube
@-RehimaTube Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 19 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
ከሚኪ በኩል እምነትሽን አደራ ተብላ ስጦታ መጣላት
12:50
ጀሙ ናት Jemunat Tube
Рет қаралды 1,2 М.
በሶፊያ ምክኒያት ቶፊቅ ተደባደበ 😱
19:59
#dubai  እውነት ሀዩ ጓልን ልታገባ ነው ???
15:29
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 159 М.
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 20 МЛН
3 августа 2024 г.
0:21
Kagiris twins
Рет қаралды 1,3 МЛН
ГНЕЗДО ОС (@willkofficial - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,2 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,9 МЛН