ባሌን ስጭኝ - Ethiopian Movie Balen Sechign 2021 Full Length Ethiopian Film Balen Sechign 2021

  Рет қаралды 524,302

Netsebraq TV

Netsebraq TV

Күн бұрын

ባሌን ስጭኝ - Ethiopian Movie Balen Sechign 2021 Full Length Ethiopian Film Balen Sechign 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 509
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mw3zz2sq4r
@user-mw3zz2sq4r 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetgebeye2520
@genetgebeye2520 2 жыл бұрын
አሜን
@kemaltube1856
@kemaltube1856 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ማለት ለሚፈቅሩት ሠው ደስታ መኖር ማለት ነው እንጅ በስግብግብነት የሚወዱትን ሰው ለራስ ለማድረግ የሌሎችን ልብ መስበር ማለት አይደለም በርቱ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ለሁላችንም እዉነተኛ ጎደኛ ይስጠን ለሁለታቸዉም ደስታ ጎደኛዋ ናት ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 2 жыл бұрын
Amen
@asi3115
@asi3115 2 жыл бұрын
አሚን
@user-bl9vw9fg9i
@user-bl9vw9fg9i 2 жыл бұрын
ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር 👈🇪🇹🙏ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳኡዲ አረብያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ እሕት ወንዲሞቻችን ፍትሕ ፍትሕ🙏😭😭😭
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አለቁብን የፍትህ ያለህ😢😢😢ብቻ አደየ ድምፃ ሁነን በሰላም ይግቡ ወገኖቻችን እየተገላቱብን ነው ተሰሚነት ያላችሁ እባካችሁ ጩሁላቸው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢*
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 2 жыл бұрын
የሚሠማ ጠፋ ወዴት ይኬዳል እግዚያቢሄር ይድረስላቸው 😥😥😥ፍትህህህህህ
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we 8 ай бұрын
አለቁብን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@romeiali9155
@romeiali9155 2 жыл бұрын
የኣማርኛ ፊልም ኣድናቂ ነኝ፡ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ፡ ኣፈጻጸሙ ግን ኣልወደድኩትም።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እኖኳን ለመላኩ ሚካኤል ወራዊ በኃል አደረስን አገራችን ሰላም ሕዝቧ የሚስቅበትን ቀን ያምጣልን አሜን
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
አሜን፫
@serkalm1236
@serkalm1236 2 жыл бұрын
Amennnnnnn
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@serkalm1236 አሜን ብሎ ቅዱስ ሚካኤል አሳብሽን ይሙላልሽ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@tasfasionrahel7038
@tasfasionrahel7038 2 жыл бұрын
Amen Amen mare
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ዋውው ፈጣሪ እውነተኛ ጓደኛ ይስጣችሁ ለሁለቱ ደስታ የምትወዳት ጓደኛዋ ውጤት ነው ሁላችንም ከራስ ወዳድነት ወጥተን ለሌላው ደስታ እንኑር አስተማሪ ስራ ነው
@user-pf7jm9ms8r
@user-pf7jm9ms8r 2 жыл бұрын
ለብልበው ለብልበው አለ ፋኖ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለወገኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 Жыл бұрын
ፋኖ ፅንፋኛነው : ፋኖ የኢትዮጵያ ፀርነው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏 ውድ የአገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ ክፉ አይንካቹ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semegntube4388
@semegntube4388 2 жыл бұрын
Amen amen
@madinamadina1573
@madinamadina1573 2 жыл бұрын
አሚን
@shewteyemaramrlijshewteyem7567
@shewteyemaramrlijshewteyem7567 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ነው ምን አለ ለሁሉም እንዲህ እውነት ቢሆን በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@makih.m6685
@makih.m6685 2 жыл бұрын
እኔም በቅርብቀን አገሬልገባ ሁለትቀን ቀርኝ በስላም ጊቢበሉን ዉዶቺ
@user-zy8bq1tq9g
@user-zy8bq1tq9g 2 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ማማ
@taibah3242
@taibah3242 2 жыл бұрын
በአላህ የትኬት እስከስት የስፈልጋል ንገሪኝ ለስብበት
@gvn2987
@gvn2987 2 жыл бұрын
ሰላም ገቢ
@semretyesbelayi228
@semretyesbelayi228 2 жыл бұрын
Beselam gibi wede
@mesafintmaru9092
@mesafintmaru9092 2 жыл бұрын
Selam gbi entebkshalen
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 2 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ቃልየን ትመስለኛለች🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we 8 ай бұрын
ስወዳት😢😢😢😢😢😢😢😢
@abrham4521
@abrham4521 2 жыл бұрын
ምርጥ ፌልም ነው ተመችቶኛል ከዜህ በላይ እጠብቃለን
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ሰው የወደደው ሲያገኝ እንደት ደስ ይላል thankyou
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ይችን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ ስላምና ጤና እድሜ ይስጣቹ🙏🏽🥰🥰🥰👍👍
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@user-ty9wv9bm6t
@user-ty9wv9bm6t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@toybatoyba441
@toybatoyba441 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ህፃናቶች
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
ሄኖክ በነጻ ነው እንዴ ሚሰራው ተርከፈከፈ ሁሉም ፊልም ላይ😂😂😂😂👌
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 2 жыл бұрын
ክክክክክክ እይልኩ ነበር ማርያምን ክክክክ
@hatube1614
@hatube1614 2 жыл бұрын
የስራ ላይ መርከፍከፍ ተገኝቶ ነው
@wintayoutube
@wintayoutube 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
በነፃ ሰለሚሰራ ሳይሆን ጎበዝ ተዋናይ ስለሆነነው ተመራጭ ያረገው
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
@@romitessadiiii4477 ሮሚዬ ወይ ብቃት ይሁን ካልሽ
@user-dm6oi2ju5p
@user-dm6oi2ju5p 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
@tigisetmelashu894
@tigisetmelashu894 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ለሁላቺነም ንፁህ አፋቃሪ ይስጠን
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል የነገው ቅዱስ ሩፋኤል
@robloxgame7040
@robloxgame7040 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል እራስ ወዳድነት ጠልፎ ይጥላል ፈጣሪ ሲያጋልጥ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎዎየየ
@gethab2306
@gethab2306 2 жыл бұрын
Love it so much and thank you very much indeed!
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
ሄኖክ ባህሬን ጣፋጭ የለሉበት ፊልም የለም ዘድሮ በቅናሺ ነው እደ የሚሠሩላችሁ😁😁😁😁😁
@user-dy8ke2jv2v
@user-dy8ke2jv2v 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@geniitube2738
@geniitube2738 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk sayihon ayikerm
@aidaeshetu1169
@aidaeshetu1169 2 жыл бұрын
ወሬ ብር አይሆንም ስለበለጡህ ቀናህ ዱዝ
@user-qd3bg2nv8k
@user-qd3bg2nv8k 2 жыл бұрын
🙄🙄
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
@@user-qd3bg2nv8k ምነው
@seaditube4856
@seaditube4856 2 жыл бұрын
እራስ ወዳድ ሰወች በጣም ያስጠሉኛል ሀኒ ተብየው እሷ ስለምወደው ብቻ የሱን ደስታ ማጫለም አስተማሪ ነው
@semirayesuf5912
@semirayesuf5912 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ፍትህ
@asterteshome4685
@asterteshome4685 2 жыл бұрын
በአሁኑ ጌዜ እንደዝህ ለእዉነት የቆመዉ ሰዉስ ኣለህ እንደዝህ መልካም ስራየሚሰሩትን እግዚአብሔር ያብዛልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሄኒ የለለበት ፊልም የለም በቃ በቃ ይገርማል ግን ደግሞ ብቃት እየጨመርክ ነው ባህሬንና ሄኖክ አሹ ካሉ ማየት አይሰለችም
@anshisogizachewzehabeshali7039
@anshisogizachewzehabeshali7039 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ። ተመችቶኛል
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ አስተማሪ የሆነ እናመሰግናለን
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 жыл бұрын
ታማኝ ጓደኛ የሂወት ዋስትና ናት የተባለው ልክ ነበር እውነተኛ ጓደኛ ለመሆን እንሞክር እውነተኛም አፍቃሪ እንሁን ሂወታችን እድሰምር ደግነት ለራስ ነው 🌷🌷👍
@ajmanajmanajman5052
@ajmanajmanajman5052 2 жыл бұрын
Wow betam des yelale film new wed yagera lejochi beyalachubet selam tena ayeleyachu fkri yashanefale, 💚💛♥️👍
@user-jw5xl9bp2r
@user-jw5xl9bp2r 2 жыл бұрын
ለምትወደዉ ነገር ሁሉ ዋጋ መክፈል ይልሀል እዚጋ ነዉ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት እየተሠቃየን ለምንገኘዉ ኢትዮጵያዊን ፍትህ ፍትህ
@elanyyadngllj1565
@elanyyadngllj1565 2 жыл бұрын
ውአው በእውነት በጣም ዴስ ይላላ እንድህ አይነት ጉአዴኛ ይስጠን 🙏
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
ዎዉ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ጓደኛ ማለት እደዝህ ነው በጣም ደስ ይላል 👌 👌💖
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
Desssss yemil film drom setum wendum minale masgededun chik chik malet bitewut mechereshaw desssss yilal thanks henokiye ante degmo semonun altechalkim kech iyalk new 👍🏾👏🏾keep up with a good job bro 😎💕🥳💐🥰🎊🎉
@markosabu8511
@markosabu8511 2 жыл бұрын
Waw betam desi yemil film wuy yewushat tigi sigalti ketilubat fetari Akim yistachihu!!!💛💚🧡
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ፊልም ነው ልብ ላይ ያለ ፍቅር መቼም አይጠፋም አይለወጥም
@abdullahalhosani8001
@abdullahalhosani8001 2 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም አላህ ለሁላችንም ምርጥ ጎደኛ ይስጠን
@hellohansun
@hellohansun 2 жыл бұрын
ዎው በጣም እረፍ ፊልም ነው የያዳደችንነ ታሪክ የያዘነው በረቱ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎዎየየ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ጓደኛን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም በተለይ የሴት ጓደኛ ፈጣሪ ለሁላችንም እደዚህ ይስጠን
@billykhadra5522
@billykhadra5522 2 жыл бұрын
Wow Yemjemereya.film sayegedel edawaded kalate atawelk.Betam yameral beretu wow WOW 🥰🥰🥰
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የጓደኝነት ጥግ ተባረኪ ሄኖክዬ😘😘😍🙏
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 жыл бұрын
ጓደኝነት ማለት መስተዋት ነው ማየት የማንችለውን ያሣየናል ምርጥ ፊልም ነው በተለይ ሔኖኬ ስላለበት
@hannamelkesa7686
@hannamelkesa7686 2 жыл бұрын
👍👍👍በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎዎየየ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም እውነት ከልብ የሆነ ትወናነው ሄንዬ እና ረዱ እናመሰግናለን ጥሩ የፍቅር ፊልም ❤
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ዋው በጣምተመቸኝ ጓደኛማለት እደዚህነው ኦ ልጂቷም በጣም አድናቂሽ ነኝ ታምነሽ በመቆየትሽ😍😍😍
@sofiyanurgeba360
@sofiyanurgeba360 2 жыл бұрын
ባጣም ባጣም ምርጥ. ትምህትያለው ፊልምናው. ባርቱ
@MuhammadMuhammad-fb2vv
@MuhammadMuhammad-fb2vv 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል መልካምነትን ይሥተመራል ከራሥ በላይ ለሌሎች መኖረን ከራሥ ወዳድነት የፀዳ ነው በጣም ደስ ይላል
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new enameseginalen 👌❤️❤️❤️❤️
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
በጣምኮ ነው ምወድሽ የኔቆንጆ😘😘 ትወናሽም ምርጥ ነው በርቺልኝ
@gdggg2692
@gdggg2692 2 жыл бұрын
ዋውውው ጥሩ መልእክት ያለው ፍልም
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
ዋው እዴት አባቱ ደስ ይላል ምርጥ ፊልም እውነተኛ ፍቅር ውነተኛ ጋደኛ ለሁላችንም ይስጠን በርቱ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
የዱሪዬ ጥርቅም በፍልም ሰው የሚመስሉ ያሉበት ነው
@gondermedianetwork
@gondermedianetwork 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ተመችቶኛል
@user-kn3wo2mm9q
@user-kn3wo2mm9q 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሄኖክ ሁሌም የሚሰራው ፊልሞች አንድም የሚያስጠላ ፊልም የለውም ይዋጣለታል ሁንበት
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው😍😍
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም፡ነው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ጓደኛ ማለት ይሄነው ቅን ጓደኛ ይስጠን እኛም ለጓደኞቻችን ቅንና መልካም አሳቢ ያርገን♥🙌 ሄኖክ ድንቁ ዘንድሮ አልተቻለም👍ቀጥልበት
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላል ሁለት ሙሽራ 😎🤔😂😂😂😂😂😂
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎዎየየ
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው እናመሰግናለን ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎዎየየ
@nejuwoloyewa4485
@nejuwoloyewa4485 2 жыл бұрын
ጒደኝነት እንድህነው አላህ የልብጒደኛ ይስጠን
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 10 ай бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ፋቅር ማለት የግድ ያፈቀሩትን ሰው ማግኝት ሳይሆን ባፈቀሩት ሰው ደስታ መደሰትም ነው🎉🎉🎉❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልውበት❤👍🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 😢🙏🏿
@user-yz6pr7go8r
@user-yz6pr7go8r 2 жыл бұрын
በጣም ድስይለል ትክክላ ፍቅር ነዉ
@zainumohamed6117
@zainumohamed6117 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነዉ
@user-lb4fm8te6h
@user-lb4fm8te6h 2 жыл бұрын
ምርጥፊልም መጨረሻው ማማሩአገኛት ውይደስሲል ያሪድ በርቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 2 жыл бұрын
ሄኒ የምወድህ የምሳሳልህ የማፍቅርህ🙄😃
@eteneshamare7094
@eteneshamare7094 2 жыл бұрын
ክክክክክአአአአኡኡኡ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
ጅልና ወርቀት የያዘውን አይለቅም አሉ ምን ነው እሱ ብቻ ብር ስለበላ አርመኒ አርጋችሁት ጎዳችሁን ደብቃችሁ ስት ወንድ አላደል እደ ሚስቱን እሚገል ልጅን እሚደፍር ደደቦች ነችሁ ግን አይሰማችሁም ስራውን እየሰራ ነው ጀግና ነው አስገድዶ አደለም ብር የተቀበላቸው ወደው ነው አግኝቶ እቢ እሚል አለ አችም ቢሳካልሽ ታርጊው አለሽ ሰው ለብር ብሎ ብናቤት ይሰራል ክክክክክ ጭቃ ጭቅላት
@user-bo9hr8rl8u
@user-bo9hr8rl8u 2 жыл бұрын
😎🤣🤣
@hayahaya2765
@hayahaya2765 2 жыл бұрын
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው በርቱልን
@saradezi8588
@saradezi8588 11 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 жыл бұрын
VERY GOOD MOVIE.
@tahtaha8757
@tahtaha8757 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ተመችቶኛል
@berzeberze539
@berzeberze539 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ዪላል
@zinashguadie780
@zinashguadie780 2 жыл бұрын
Thank you Demess and Aden friend
@Maleda223
@Maleda223 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው መልእክቱ ጥሩ ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎዎየየ
@gshhghu4223
@gshhghu4223 Жыл бұрын
ኤደን የኔ ቆጆ በጣም የምወዳት ልጂ ማርያምን ሁሊ ተጎጂ ነች በምሰራዉ ዴራማዉ ላይ ነገር ግን ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ይሆናል ነዉ እምትለዉ በፈጣሪዋ 100 ፖርሰት እርግጠኛ ነች የኔ ዉብ ዉድድድድ ደሞ ድምፆ ደሰ ሲል ፈጣሪም አድም ቀን ትቷት አያዉቅም መጨራሻም ላይ ይክሳታል 💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤
@maryamtube584
@maryamtube584 2 жыл бұрын
አቤት ምርጥ ፊልም ነው
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
wow betxm arife film nw 💚💛❤💕🙏💕🙏
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 2 жыл бұрын
ስለተመኘን ሳይሆን ስለተፈቀደልን ብቻ እንደሆነ ማይገባን ነገርስ አላህ ሀቀኛ ጉዋደኛ ያድርገን
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 2 жыл бұрын
😰😰😥😥amen
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 8 ай бұрын
#እረድኤት ጌታሁን ያለችበት የፊልም ቪዲዮ በጣም ይመቸኛል ፣ እርጋታዋና ትህትናዋ ደስ ይላል ፣ #ሔኖክማ የፊልሙ ሁሉ ማጣፈጫ #ቅመም ነው ፣ ያለእርሱ ወጥ #ያለጨው እንደማለት ነው ፣ ፊልሙ አስተማሪ ነው ፣ #ፍቅር አያረጅም ።
@ayalewayele1948
@ayalewayele1948 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ ደስ ይላል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉበጣምሀሪፍነዉቀጥሉበት❣️❣️❣️❣️
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 жыл бұрын
_አይይይይ ግን ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ እና ብቻ ነው።_
@mesitigi1478
@mesitigi1478 2 жыл бұрын
ደስ የምል ፋልም ነዉ
@lilibekele4345
@lilibekele4345 2 жыл бұрын
Wow I love it henok bertaln
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሪፍ ነዉ 💝💝💝💝💝
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ ያማረ ፊልም ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰዉ ደስታ መኖር ነዉ ኡፍፍፍ የምንወደዉን የሚወደንን ይስጠን❤❤
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Wooow mechereshaw. Yamral yeguadegna tig...
@helenaayalew2930
@helenaayalew2930 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያደርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቾ ተከብራ ትኑር
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ ሢያምረሰ እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነች የባለካፌዉ ዉለታ የሚገርም ነዉ ምናለ ሁሉም ሠዉ ለሚወደዉ ሠዉ እደዚህ ዉለታ ቢከፍል አዳዶቻችን የኔ ካልሆንሽ ወይም ካልሆክ ህይወትህን ይወትሽን አበላሸዋለን እንላለን አዳዶቻችን ደግሞ የምንወደዉን ሠዉ የነሡን ደሥታ ለማየት አሣልፈን እንሠጣለን ፍቅር እደዚህ ነዉ የሚወዱትን ሠዉ ደሥታ ለማየት መሥዋት መሆን ለሁላችንም ንፁህ ፍቅርን ከወረት የፀዳ እግዚአብሔር ያድለን
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን እናመድግናለን
@mohammedmahmoud9225
@mohammedmahmoud9225 2 жыл бұрын
Nhhh
@user-jb9nl6uv2w
@user-jb9nl6uv2w 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አዎ
@emiratessharjah5845
@emiratessharjah5845 2 жыл бұрын
Allaha agerachin selam yargling Ethiopia 🇪🇹 ♥ ❤ lezelalem tinur
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Oh my god 😳😍😭lib anteltay mirt newtigist ejig merara nat firewa gn tafach new
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባለካፊዉ ትክክለኛ አፍቃሪ
@cfyy8624
@cfyy8624 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ያበደ ፊልም ነው👍👍👍👍👍
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 жыл бұрын
Very nice Good 👍 👌
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 жыл бұрын
Betam yemyamre film new henoke betam eygbzke new !!!
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
Arif film nw astemari tarik alew🙏🙏🙏
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 80 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 9 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4,2 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 9 МЛН