🔴አባትና እናቴ በጨዋታ ላይ ወደቁ !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

  Рет қаралды 41,899

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

9 ай бұрын

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
#abaytv #ethiopia #orthodox #comedy

Пікірлер: 172
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij 9 ай бұрын
ወይኔ ማዘር ተመቹኝ ወላሂ ፈታ ያለች እናት😂😂😂😂😂😂 አድሜና ጤና ለፋዘር እና ለማሚዬ❤❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 9 ай бұрын
የኔማሮች እናትና አባቶችሽደስ ሢሉ ለመላው ቤተሠብ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🥰🥰-🥰🙏
@SamrawitBekele-xf5jb
@SamrawitBekele-xf5jb 2 ай бұрын
እናት ና አባትሽ በጣም ደሢላሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቸው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ወይኔ ሆዴን አሳመማቹኝ በሳቅ እውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጋር ይስጣችሁ 🙏🥰 ትጅዬ የኔ ዉድ አባቴ ስትይ እንዴት ደስ እንደ ምትይ 🥰
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 9 ай бұрын
ታድለሽ ቲጂዬ ከናት ካባትሽ ጋር ዘና ትያለሽ አለን እኛ በስደት የቤተሰብ ናፍቆት ሚያገላታን 😢😢😢😢እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላቸው ስታስቀኑ ቲጂዬ ማሚዬ ሲያዝናኑ ፈታ ነው ያረጉኝ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
እውነት ለሁላቹም እድሜ ጤና ይስጥልን ምርጥ ቤተሰብ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 9 ай бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው ምወድሽ አባትና እናትሽን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@hbeba8561
@hbeba8561 2 ай бұрын
እርጂምእዲሜ ይስጣቸው ለእናትእና አባቶቺሺ የአላሕ እደት ደስእደሚሉ የኔምርጦች❤❤❤❤❤❤
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o 9 ай бұрын
የእናት ናፍቆት የጨረሰዉ እንደኔ ማነዉ❤😢
@emutube6233
@emutube6233 9 ай бұрын
ከማዳም ጭቅጭቅ መልስ ፋታ ነዉ ያደርጋችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂ወይ ደሥ ሥትሉ ቲጂዬ የኔ ሣቂታ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤❤❤❤ ቤተሠቦችሽን እምትወጃት እመብርሃን ትጠብቅልሽ,👏👏👏😍😍
@abdobatser7379
@abdobatser7379 9 ай бұрын
ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 6 ай бұрын
ለካ አንች ወደናትሸ ሂደሸ ነው ፈታታታ ያልሸ እንደ ፈንድሻ ትግሥትየ ግን በጣም ነው የምወድሸ ሀገሬ ሥገባ ባገኘሸ ትግሥትየ ❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
አይ ማዘር ዳኛ አሉ ፈታ ያሉ ቤተሰብ ተባረኩ ታጅዬ ለገጣፎ ሞቅሞቅ እያለ ነው ቤት እየሰራው ነው እግዛቤር ብሎ ሀገሬ ስገባ ጎረቤቴ ነው የማረግሽ እመቤቴ ትፍቀድ ❤❤❤❤❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 ай бұрын
ነፍስ ይጠብቃችሁ ፍቅር ናችሁ እውነት ቴጂዬ ታድለሽ እናትና አባትሽ ለልጆችሽም ፍቅርን እየስጡ ነው ቃል የለኝምምርጥ ቤተስብ❤❤❤❤❤
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij 9 ай бұрын
ወላሂ ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃቹ ሙሉ ፋሚሊ
@dodik4402
@dodik4402 9 ай бұрын
እንደው ቲጂዬ ታድለሽ እናትና አባት ጋ አብሮ መኖር መታደል ነው ሲያዝናኑኝ ሁሌ ነው የማያቸው እድሜ ከጤና ይስጥልሽ😂😂😂😂
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 9 ай бұрын
ማርያምን ማዘር በሳቅ ፍርስ ነው ያርጉኝ ሁላችሁም ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@makbelbirhan9531
@makbelbirhan9531 9 ай бұрын
❤❤❤❤ufff እንዴት እንባዬ እንደፈሰሰ ሳያቹ ቲጂዬ ልነግርሽ አልችልም በጣም ነዉ ያስቀናቹኝ ፈጣሪ ከቁጥር አያጉላቹ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Ай бұрын
ቲጂዬ እንኳንም አመጣሻቸው እግዚብሔር ይባርክሽ የኔ ወርቅ የምር ለእናንተም ትልቅ በረከት ምርቃት ነው ለእነሱ ደሞ እድሜ ይጨምርላቸዋል ተባረኪ አቦ ቤተሰብሽ ሁሉ ለበረከት ይሁኑልሽ
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 9 ай бұрын
አያቶቼን ነው የመሰሉኝ በሂወት አሁን የሉም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ቲጅዬ ወላጅነሽን ደሞ አንድ ቀን አስተዋውቂን
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 9 ай бұрын
ውይ ታድለሽ ቲጅዬ በጣም ደስ ይላሉ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልሽ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 ай бұрын
ቲጂ ከነቤተሰቦችሽ ደስ ትላላችሁ ፈታ አደረጋችሁን የማዳም ቅመም ነኝ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 9 ай бұрын
ወይኔ ፈታ ነው ያረጉን እናትና አባትሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 9 ай бұрын
መታደል ኣባት አናት አድለኛ ነሽ ረጀም አድማን ከጠና ይስጣቸው ኣመን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ለሙላው ቤተሰብ ማዘር ነው የመሩት የዛሬውን በሳቅ የሚያምር ውድድር
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 9 ай бұрын
ደስ የአምትሉ ቤተሰብ። እግዚኣብሔር ይባርካቹ።
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 ай бұрын
ወይኔ ቲጅየ ታድለሽ አላህ እድሜያቸውን ያስረዝምልሽ 😂😂😂💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
ውይ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw6in5ns5h
@user-kw6in5ns5h 9 ай бұрын
በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-gh6pe2ko5j
@user-gh6pe2ko5j 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጋሼ ፣ይስጌ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቲጂ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ!!!።
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነዉ ያሳየኝ በተለይ ማዘር 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShotCaller1100
@ShotCaller1100 9 ай бұрын
Tigist Girma We Love You All The Way From Canada 🇨🇦
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 9 ай бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ረዥም ምድሜ ይስጣቸው
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 9 ай бұрын
የኔ ውዶት ደስስትሉ ቲጂዬ ስወድሽኳ እመብርአን ከነልጆ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@kokab597
@kokab597 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌺💚🌹🌺💚በጣም ትሰራላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@aberashyelfaged-ig5ls
@aberashyelfaged-ig5ls 9 ай бұрын
የኔ እናት😂😂😍😍😍
@wuhash2684
@wuhash2684 9 ай бұрын
ቴጂይ በእምባ ታጠብኩ በስመአብ ቲጂ ጉደኛ ነሽ አዝናኝ እናትና አባትሽ ልጅሽን አደንቀዋለው ይሄን ሃሳብ ማምጣቱ ቀላል የሚመስል ቲጂ አትጥፊ
@rozeteddy
@rozeteddy 9 ай бұрын
ፈታ ያሉ እናት ነው ያሉሽ ቲጂዬ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 9 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ሞኩኝ 😂😂😂 ምርጥ አባት እና እናት
@medimt1285
@medimt1285 9 ай бұрын
ውይ ቲጂየ አንዳች ያለ ሰው ያብዛልን የኔ መልካም ሰው እግዚያብሔር አምላክ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ የረሳውትን ሳቅ ዛሬ ልቤ እስኪፈርስ ነው የሳኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almm1109
@almm1109 9 ай бұрын
ክብር ላባቶችአላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@zinetzinet3330
@zinetzinet3330 8 ай бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለናቶቻችን
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 2 ай бұрын
❤️🙏🏾❤️🙏🏾
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 9 ай бұрын
😂😂😂 የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት ❤
@user-zo2fm6ku3n
@user-zo2fm6ku3n 2 ай бұрын
ኧረወየዉ በሣቅ ሞትኩ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw6ks5cf1o
@user-kw6ks5cf1o 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 9 ай бұрын
ወይ ማዘር ኮሜድ ናችሁ ደስ ስትሉ
@toutube9875
@toutube9875 2 ай бұрын
ወይ የኔአባት
@gdhghh2290
@gdhghh2290 9 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mazamaza8496
@mazamaza8496 9 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ፈታ አደረጉን😂😂😂😂😂😂😂
@toutube9875
@toutube9875 2 ай бұрын
የኔምርጦች መሻላህ❤❤❤❤❤
@edushge8228
@edushge8228 9 ай бұрын
❤❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 9 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ደስ ስትሉ
@seadi5
@seadi5 9 ай бұрын
ደስሲሉ
@sablacell1012
@sablacell1012 9 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥል ስወዳችው
@marybelen7519
@marybelen7519 2 ай бұрын
❤❤
@MeriMTube
@MeriMTube 9 ай бұрын
ሠላምፍቅርአድነትለሀገራችን
@amalmalyoutube6927
@amalmalyoutube6927 9 ай бұрын
weyi tigiye endet enda mewadish unat yenya feleklik enat ena abatish das siluu ragim edme na tena yestachu hulachum egzabehwr yetabikachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nm8qk2qy2g
@user-nm8qk2qy2g 2 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቃችሁ እንደዛ ስቂ አላቅም ❤❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fatimamohey7423
@fatimamohey7423 2 ай бұрын
ወይይይ😂😂😂❤❤የኔአባቴየኔእናቴ
@meditube9905
@meditube9905 9 ай бұрын
ሞትኩ በሳቅ ማዘሮ ግን የለለ ጩቤ ናቸዉ ይመቻቹ ማሚየ እድሜ ከጤና❤🎉😂
@saqw662
@saqw662 9 ай бұрын
እረጂም እድሜ አባየና እማየ❤❤. 😅😅❤
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@helenhelen2823
@helenhelen2823 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube 9 ай бұрын
ወይኔ እናቴ ደስ ሲሉ❤❤❤❤😂😂
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 9 ай бұрын
ሰታምሩ ዋውው
@SarahaSara-h1234-yy3lc
@SarahaSara-h1234-yy3lc 2 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞
@rahmayhdego3841
@rahmayhdego3841 9 ай бұрын
Masha Allah des yilalu
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o 9 ай бұрын
❤❤❤ እማ
@user-qz8hn5kn5f
@user-qz8hn5kn5f Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 በሳቅ. አላህ ያቆያሽ እማ እና አባየሽን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
የኔ እናት ፈታ ያለች እናት ማሚዬ😂😂😂😂
@Aliyafirst
@Aliyafirst 9 ай бұрын
ማዘርዬ ምርጥ እናት
@user-ir4ct9we5r
@user-ir4ct9we5r 8 ай бұрын
ወይኔ ወደኩኝ በሣቅ😂😂😂😂😅😅😅 ዛሬ
@bezaaleme2259
@bezaaleme2259 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 9 ай бұрын
ቲጂዬ.የኔ.ቆንጆ.ሠላምነሽልኝ ቲጂዬ.የአማንን.ጉዳይ.ከምን ደረሰ.ሽምግልና.ልልክሽነው እባክሽ.እሺህ.በይኝ.በኮሜንት አሳውቂኝ.የምሬን.ነው.የማወራሽ ፍቅረኛ.ካለችው.አሳውቂኝ.ሁለጊዜ ብቻውን.ስለሚሆን.ነው.እኔ ወድጄዋለው.ተባበሪኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-nt7en6xg8q
@user-nt7en6xg8q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bt8lb4kh7z
@user-bt8lb4kh7z Ай бұрын
እርሱም እደሚና ጢና የስጣችው በሳቅ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 ай бұрын
ወይኔ ሆዴ ታመመ ቲጅየ ልካ ከኒዚ ውጥተሽ ነው ፍልቅልቅ የሆሽው የኔ ማሚ ፈታ ያሉ ናቸው እውነት ቁጭ አያቴን ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@madi2644
@madi2644 9 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@wuhash2684
@wuhash2684 9 ай бұрын
kkkk mar mather ❤💯
@enaya0481
@enaya0481 9 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤ደስ ስትሉ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 9 ай бұрын
እማየ ጀግና ናት
@toutube9875
@toutube9875 2 ай бұрын
ምርጥ ፋሚሊ አሉሸ ትጅየ❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ፍቅር ያብዛላችሁ
@sablasabla4975
@sablasabla4975 2 ай бұрын
ውይ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Belaydejen
@Belaydejen 2 ай бұрын
Uuuffff Yene enati ❤❤❤❤😂😂😂
@shemsianuri
@shemsianuri 9 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ የለሁም😂😂😂😂😂😂
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 9 ай бұрын
እናታችን:አንደኛ::
@alkhorkalba435
@alkhorkalba435 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimitaye-xf9ug
@mimitaye-xf9ug 9 ай бұрын
አረ እማ አረ እናትሽ ያስቃሉ ያዝናናሉ አቦ ይኑሩልሽ እናትሽም አባትሽም ልጆችሽም ጨምሮ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ደስ ትላላቹ
@user-oj7df3in4i
@user-oj7df3in4i 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 2 ай бұрын
ቲጂዬ ታድለሽ ውይ እማዬ አባዬ እዴያነሳት ፈለጋ ክክክ😅😅
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 2 ай бұрын
😅😅❤❤
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 9 ай бұрын
መገንእኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ማዘር
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
የኔ ምርጦች ታዲለሽ ትግስቴ
@onelove1703
@onelove1703 9 ай бұрын
እናትየው የድሮ አራዳ ናቸው ቲጂዬ ያራዳ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
🔴 ልጆቼን አቃጠልኳቸው !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
11:06
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 33 М.
🔴"ይህን ሳላይ ብቀር ይቆጨኝ ነበር"
38:24
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 15 М.
ቹቻ ማጂክ ድንገት ያልጠበቁትን …..
11:45
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 83 М.
🔴አባትና እናቴን ፕራንክ አደረኳቸው!አርቲስት ትዕግስት ግርማ
14:01
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 3,6 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,1 МЛН
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts
0:35
7amoda Gaming
Рет қаралды 33 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 7 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,1 МЛН