ባታድግ ይሻል ነበር - ተዋናይ እዮብ ዳዊት | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 307,766

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

4 ай бұрын

ብዙ ፊልሞች ላይ ከሰራው ተዋናይ እዮብ ዳዊት ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 343
@Meseret-ol3tv
@Meseret-ol3tv 4 ай бұрын
እዮቤ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም አሜን
@hhmkj710
@hhmkj710 3 ай бұрын
አሽቃባጭ😂😂እኳን እሡን እና የቁዱሣን አባቶቻችን እናቶችም አልተባሉም😅🤔🤔
@birukmoges
@birukmoges 4 ай бұрын
እዮባ ባለብዙ ሙያ ባለቤት ነዉ ስነስርዓቱም ደስ ይላል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
መቼም መቼም መቼም መቼም እዮብዬን ስወደው ትንሽ ወንድሜን ይመስለኛል የኔ ጌታ ድንቅ ተዋንያን እሱ ያለበት ሙቪ ካልሆነ አላይም በጭራሽ ለነገሩ የእኛ ሀገር ሙቪ ብዙም አላይም አይመቸኝም እዩብዬ ካለበት ን በጣም ጣዕም አለው!!!!
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 4 ай бұрын
በጣም የምታምሩ ባልና ሚስት ናችሁ ። ሥራችሁን ይባርክላችሁ አቀራረባችሁ ጥሩ ነው በርቱ።
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 4 ай бұрын
ያ ህፃኑ ኢዩባ አይኖችህ እንደት እንደሚያዛዝኑኝ እያየሁት ያደገው እዩባ 😅 አሁንም ቆንጆ ነህ
@alexanderaweke919
@alexanderaweke919 4 ай бұрын
በታሪኬ በኪነጥበብ ስራዬ ከሰራሀቸው እንድ እዬብ እና ለትወና ያበረከትካቸው ተዋንያን ናቸው። እዬብን የመሳሰሉ ታላላቅ ተዋናዬችን በኔ ምክንያት ፈጣሪ እኔን ምክንያት አድርጎ መምጣታቸው ፈጣሪ ክብሩን ይዉሰድ። እኔን አክብሮ አስከበረኝ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እዬባ ትልቅ ቦታ የበለጠ ይስጥህ ፈጣሪ ይስጥህ ተባረክ ይመችህ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 4 ай бұрын
እዉነት እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤
@meserettsegaye21
@meserettsegaye21 4 ай бұрын
እሳት የላሰ ልጅ አለኝ ምናለህ ብትሰራልኝ እንደ ኢዮብ😊
@tsionabate6609
@tsionabate6609 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን❤❤❤❤
@banchuasres2978
@banchuasres2978 3 ай бұрын
Tebarek ken sew nnek
@user-uu9zo8lo1g
@user-uu9zo8lo1g 3 ай бұрын
Eski balemaaya kehenk be nath agzegn dirset alegn
@yemariam7250
@yemariam7250 4 ай бұрын
የኔ ውድ እንኩዋን አደክ ይህን ልጀ በጣም ነው ምወድክ እግዚያብሄር እድሜ ና ጤና ይስጥክ
@Naniya254
@Naniya254 4 ай бұрын
ልክ እኮ ነው የምር እኔም ልጅ ሁኜ የሚያውቁኝ አሁን ሲያዩኝ አያምኑም😂 እዮባ ደስ የሚል ልጅ ነው ከምንም በላይ ስነምግባርህ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 4 ай бұрын
ውይ እውነት ለመናገር እዮባ ልጅ ሆነህ በቀርህ ያስብላል የድሮ ፊልሞችህ ሲታዩ ብቻ እደግ ለበለጠው ደረጃ ድረስ አዘጋጆቹ ስወዳችሁ ምርጥ ቆይታ ነበር❤የንቡ ነገር ግን😂
@NafkotgechoNafkotgecho
@NafkotgechoNafkotgecho 4 ай бұрын
እዮቤ የኔ ዉድ የኔ ጀግና አቤት የድሮ ፊልሞችህ በጌታ ስም 🙆‍♀️🙆‍♀️😍😍wow ግን ያሁኖቹ ግን 🤕ብዙም አደሉም tiktok ነው ሚመስለው 🤷‍♀️
@HelenAmde-zn6gx
@HelenAmde-zn6gx 3 ай бұрын
እዮብዬ የኔ ዉድ በጣም ነው ማድንቅህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ ዉንድሜ 😘😘🥰❤️
@solomonkassa5691
@solomonkassa5691 4 ай бұрын
አቤት ቀኔን ነው ያደሳችሁት በጣም ደስ ስትሉ ቀኑን ሙሉ ባያችሁ አትጠገቡም ጥሩ ባል እና ሚስት እንዲሁም እዮባ ትሁቱ
@user-nb2cr5jx5o
@user-nb2cr5jx5o 4 ай бұрын
አይ ጊዜ እኔ ደግሞ በጣም ልጅ እያለሁ መኖሪያ ቤት ህፃን ልጅ እንከባከብ ነበረ የእዮባን ፊልሞች በጣም ነበረ የምወዳቸው ግን ማየት አይፈቀድልኝም አሁን ግን እኔም አድጌ እራሴን ችዬ የድሮ ፊልሞችህን አሁንም አያቸዋለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ እዮባ❤❤❤❤❤❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 4 ай бұрын
Temsgen ahunem keber lemedehaneyalem keze beteshal degemo melkam Niro yesteshe❤
@user-nb2cr5jx5o
@user-nb2cr5jx5o 3 ай бұрын
@@selambelay-hp2hi Amen Selamye
@SMa-mv5xb
@SMa-mv5xb 3 ай бұрын
አላሃምዱልላ ኢናን ለዝ በቃሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
የኔ መልካብ እዮቤዬ ጀግና ጀግናጀግና ጀግናንንን እዮባ አይባልም እዮብዬ አትሉትም!!!!
@asteramaha733
@asteramaha733 4 ай бұрын
እዬባ በጣም ነው የማደንቅክ የምዎድክ የዘመናችን ንፁ ወጣት ነክ ባትናገርም ባሪህን ድርጊትህ ስርሀትክ ይናገራል ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግክ ለሌሎቹ መንገዳቸወን ለሳቱ ወጣቶች ተምሳሌት ነከ❤🥰🥰
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 ай бұрын
በእውነት ይኽንን ብላቴና እግዚአብሔር ከአይን ያውጣህ በመንገድህ በነገርህ ይቅደምልህ ለቁምነገር ያብቃህ 🙏 ሁሌም እንግዳ አርገው የቀረበበት መድረክላይ አባቱ ስለሱ ስለከፈሉት መስዋእት ሲናገር አድምጫለሁ መልካም አባት ናቸው ። ነገርግን እናቱን በደግም በክፉም ሲያነሳቸው ሰምቼ አላውቅም ምክንያቱ ለምንይሆን ???????
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 3 ай бұрын
እዮባ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታልን ❤
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 4 ай бұрын
ውይ እዮብ በጣም በጣም ስወዲህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን ውዶች ሁለቱ ጥንዶች በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በርቱ ውዶች እዮባ እንግዳ ስላረጋች ደስ ይላል ፀባይ ሰናይ እዮባ😍
@habtamudemissie478
@habtamudemissie478 3 ай бұрын
መምከር አስተያየት መስጠት እፈልጋለው ይሄን ልጅ :- አርት ውስጥ የመቆየት አላማ ካለው እንደ ማንዴላ የ9ኝ ወር ነፍሰጡር መስሎ አክተር ሚኮንበት ዘመን ቀርቷል ምን ማለት እንደፈለኩ ይገባሀል ሰውነትህን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ገንባ ጫትና ሱሳሱስ ያለበት ጓደኞች ካሉህ ሽሽ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ፊዚካሊም በአካልም ፊት አድርገህ እንደምናይህ👌👌👌
@FrahywetFantahun
@FrahywetFantahun 3 ай бұрын
ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️እግዚአብሔር አይለይህ 🙏🏽
@user-df9wz5nq7f
@user-df9wz5nq7f 3 ай бұрын
እዮባየ የኔ ማር ሰወድህ ሀገሬ ብሆን ኑሮ አንተን ለማግኘት ካለህበት እመጣ ነበር የኔ አሰተዋይ❤❤❤❤❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
ቆንጆ የፀጉርሽን እስታይል ቀይሪው እባክሽ አያምርም!!!
@user-gj8jq4fy1j
@user-gj8jq4fy1j 4 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበር በጣም ይደብራል
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 3 ай бұрын
የጰጉር እሥታይሉ ሣይሆን የደበረው ቀለሙ ከፊቷ ጋር ሥለማይሄድ ነው ሁለቱም ቡኒ 😅😅😅
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 3 ай бұрын
Lekekew
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 3 ай бұрын
እኔ እራሱ ኮፍያ ያደረገች መስሎኝ ነበር እውነት ነው አላማረባትም ውበቷን አጠፋው
@Mimilove929
@Mimilove929 3 ай бұрын
እውነት ነው አያምርም ቁንጮ ነው ሚመስለው
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 ай бұрын
የእዮባ እማ ይለያል እድገቱ እኔ የህፃንነቱ ይናፍቀኛል የእውነት ቃልዬ እና ተስፍሽ እስከዛሬ የዩቱብ ቻናል እንዳላችሁ ገርሞኛል እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ
@user-uf4ug2lw4t
@user-uf4ug2lw4t 3 ай бұрын
ባለቤትሽን በጣም ነው እምንወደው ቤተሰባችን በጠቅላላ ለናቴና ላባቴ ልክ እንደልጅ ለኛ ደግሞ እንደወንድም ከወንድሜ ጋር በጣም በጣም የሚመሳሰላሉ
@fidel_tube1
@fidel_tube1 3 ай бұрын
እዮባ ምርጥ ልጅ...በርታልን!
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
እዮባዬ በጣም ነዉ የምወድህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልህ❤❤❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 4 ай бұрын
የአንተን ማደግ ሳይ የእኔን እርጅ አስባለሁ እዮቤ እደግልን በእድሜም በእውቀትም
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v 3 ай бұрын
እዮባየ የኔ መትያ ታናሽ ወድሜን ትመስለኚለክ እኔራሱ እድገትክን ማመን ከብዶኛል የኔ ምርጥ ችሎታ ፀባይ ዉበት ስወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ ቤተሰቦችክን እግዚአብሔር ይባርካቸዉ
@Tsi541
@Tsi541 3 ай бұрын
አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ ባልና ሚስቶች እዮብዬ እጅግ ወድሃለው አንተንም እሰይ እንዲ አደክልኝ❤❤❤
@user-rw4mt2xc3f
@user-rw4mt2xc3f 2 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነውበርቱ
@user-ev3qp9ip5v
@user-ev3qp9ip5v 4 ай бұрын
ውይ እዮባ ስወድህ❤❤
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 4 ай бұрын
እናት ግን የለዉም እንደ እዮባ አንድም ቀን ሲያወራ ሰምቸው አላዉቅም ስለ እናቱ 😌
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 3 ай бұрын
ተፍታ ይሆናል ከአባቱ😢
@mamiyenate6352
@mamiyenate6352 3 ай бұрын
ያለው አይመስለኝም ካባቱጋ ነው ያደገው
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 3 ай бұрын
እዮባ ምርጥ ልጂ ፈጣሪ ይጠብቅሕ❤❤❤❤
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 3 ай бұрын
እዴት እደምወዳችሁ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክላችሁ
@weiynshetdemta
@weiynshetdemta 4 ай бұрын
እኔ የእዮብን እና ባባ እና አለም ሰገድ የሚሰሩበትን ፊልም በጣም ነው ምወደው ❤❤❤❤
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p 3 ай бұрын
አረ ወይኔ እዮባ እና አላገባህም እኔማ እውነት መስሎኝ እንኳን ደስ ያለህ ብየ ኮሜት ፅፌ ነበር
@user-vo9xl2nu7y
@user-vo9xl2nu7y 4 ай бұрын
እዮባ በጣም ጎበዝ ልጅ! ልጅነትህማ...........
@Tewodros52
@Tewodros52 3 ай бұрын
ሳንጠግበው ቶሎ አደገ፡፡ እዮባ እንደልጄ ነው፡ የሚናፍቀኝ ፡፡
@HaymanotGirma-by1mo
@HaymanotGirma-by1mo 2 ай бұрын
Eyoba egezabare yasebkbeti bota yaderseki yena melkami❤❤❤❤
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x 3 ай бұрын
ወድሜን ነው የሚመሥለኝ ሁሉነገሩ እዬባ❤🙏
@user-vy2jn8dg9r
@user-vy2jn8dg9r 4 ай бұрын
He is my favorite and you guys so beautiful cupels ❤
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 3 ай бұрын
ኢዮባ❤ የልጅ አዋቂና አስተዋይ❤ እደግ በል❤
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ባታድግ እንደዛው ህፃን ሆነህ ብቀር ትጣፍጥ ነበር❤❤❤
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 3 ай бұрын
ቃልዬ እምወድሽ ነሽ የፀጉርሽ እስታይል ብዙም አላማረኝም የኔ ዉብ ከዚ ዉጭ ግን ሁሉም ያምርብሻል የኔ ዉብ❤❤❤❤
@HaimanutHaimanut
@HaimanutHaimanut Ай бұрын
Best of Best Eyoda❤
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 4 ай бұрын
ወይ እዮባዬ ፊልሞችህ እዴት እደሚያስለቅሱኝኮ
@thamban1932
@thamban1932 3 ай бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እንጅ ለፍራንክ ብላችሁ እግዚአብሔርን አይባልም
@CelnetCellney56
@CelnetCellney56 4 ай бұрын
እዮብ በጣም ሰወዲህ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@user-su7hy9qx7h
@user-su7hy9qx7h 4 ай бұрын
ደስየሚሉ ባልና ሚስት እዮባ የኔ ውድ
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 4 ай бұрын
አንደኛ ባልና ሚስቶች።ታምራላቹ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 3 ай бұрын
እዮባ ስወዲክ ❤❤ እያየንህ አደክ በጣም አዲናቂህነኚ❤❤❤❤❤
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 4 ай бұрын
እዮባየ የኔ የዋህ አይዛህ በርታ ❤
@user-di5eh6hr7t
@user-di5eh6hr7t 3 ай бұрын
Iyobaye yene fikir siwadik wly ❤❤❤
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 4 ай бұрын
እዮባ እርግት ያለ ጨዋ ልጅ😍
@YisalemTsega
@YisalemTsega 3 ай бұрын
Aweraru eyobaye lik tanashi wendimin😊😊
@Tsi541
@Tsi541 3 ай бұрын
ማርያምን ስቄ ጀመርኩ እየሳቅኩ ነው የጨረስኩት 😂😂😂እጅግ በጣም ደስስስስስ የሚል ቤተሰባዊ ኡፍ ደስ የሚል አብሬያቹ ያለው ያህል ነው የተሰማኝ ወይኔ የምር ግን ዛሬ ገና ነው ያወኩት ቲቪ ፕሮግራም እንዳላችሁ እየወደድኳቸው እንዴት አላወኩም ነው ነገሩ እ😊😊😊😊
@sarayayi6928
@sarayayi6928 4 ай бұрын
egzabehr.yebark.lej.yestachew❤❤❤end.eyob❤❤❤
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 3 ай бұрын
አይ የኛ ሰው ያላገባውን ልጅ አገባ ማለት ነውር መሆኑ ቀረ : እዮባ ሰላምህ ይብዛ
@allthingsyoucanget3641
@allthingsyoucanget3641 4 ай бұрын
Eyobe betam new ymwedih kelije gar timesaselalachu sayih des yilegnal
@AmusedAirplane-jp5vl
@AmusedAirplane-jp5vl 3 ай бұрын
iyobi Batemano yemidki jegina ❤❤
@Se_lamG
@Se_lamG 4 ай бұрын
ደስ ስትሉኝ እንደው እዮባ👍
@geeztube7Tube
@geeztube7Tube 3 ай бұрын
Yihenen comment yemadergew kejemerachu ketewesene dekika buhala yemejemeriyawn film ketenagere buhala new yemr eyoba betam new yadekew batadg yishal neber yaluhnsewoch ewnetachewn new abushn yetelyen lij kezih buhala alagegnewm malet yikebdal .. bertana tenkreh bitsera yezarew maninethm nege sitgolems endihu yinafekal bertaln jegna neh
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 ай бұрын
AMAZING.
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 3 ай бұрын
እዩባ የኔ ዉድ የልጅነትክን ሰወደዉ
@seenaaguutaa597
@seenaaguutaa597 3 ай бұрын
EYOBE GOOD BOY GOD BLESS YOU 🥰
@musetube9795
@musetube9795 3 ай бұрын
እዮባ እያየንሽ አደግሽ
@user-go8zk4ed1d
@user-go8zk4ed1d 3 ай бұрын
Betam yemewedew sew new eyob edemana tana yeseth
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 ай бұрын
POWERFUL.
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 2 ай бұрын
እዮባ ምርጥ ታዳጊ❤❤❤
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 4 ай бұрын
እያየንህ አደግህ❤❤
@samiboy52798
@samiboy52798 3 ай бұрын
Iyob mrti lij👌❤
@user-rf6ji9wg9k
@user-rf6ji9wg9k 3 ай бұрын
Yedeberale segureshe betam kubet teshekemeshe new ye memeslew
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 4 ай бұрын
ምርጥ ጥዶች ❤❤ እዮባ ምርጥ ሰዎ ቁርጥ ተናሽ ወንድሜን ይመችህ ባባየ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የኔ ማር እዮባየ እጂግበጣም ነውየምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w 2 ай бұрын
እዮባ 👌👍👍👍👍
@helentube4131
@helentube4131 3 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስውድሽ እኮ❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
እዮብ ድሮ ለማለት አበቃ ዋው ምርጥ ልጂ❤❤❤
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 4 ай бұрын
እዮባ አድገህም ታምራለህ እርጋታህ ሚስኩን❤❤❤
@EmukaKalkidan
@EmukaKalkidan 4 ай бұрын
ኢዮባ የኔ ቆንጆ የምወዳቸው ባልና ሚስት❤❤❤❤
@Shegaw12139
@Shegaw12139 3 ай бұрын
ዋው አሪፍ መዝናኛ ነው
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 4 ай бұрын
እዮባ ስወድህ❤❤❤❤
@EtadaErada-rs9bz
@EtadaErada-rs9bz 3 ай бұрын
እዮባየ ስወድህ😢❤❤❤
@rahelabrham6956
@rahelabrham6956 4 ай бұрын
Yesamal eko
@user-vx3ot6lo1z
@user-vx3ot6lo1z 3 ай бұрын
ሶስታችሁም ደስ ስትሉ❤
@RichLove4242
@RichLove4242 3 ай бұрын
ጥንዶች ስታምሩ 😊❤❤እዮባ ❤❤
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 3 ай бұрын
Eyboa leja. Feteri. Ytbekhu❤❤❤❤❤❤❤
@MMM12-dx5ko
@MMM12-dx5ko 3 ай бұрын
የኔ ልዩ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 4 ай бұрын
TGURSHE..YASTLALE
@Helen-nd9dy
@Helen-nd9dy 4 ай бұрын
እዮብየበጣም ምርጥ ልጅ❤❤❤❤
@musetube9795
@musetube9795 3 ай бұрын
ሰብስክራይብ Please
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 ай бұрын
ሁላችሁንም ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dv1oo3jl9c
@user-dv1oo3jl9c 3 ай бұрын
ኢዮብ ማለት በጣም በትንሹ ትልቅ የሆነ ነዉ
@mimisimrat963
@mimisimrat963 3 ай бұрын
❤❤❤ባልና ሚስት የሚመሳሰሉት ነገር ይገርማል like sister&brother አይነት መልክ😍 ለኔ ብቻ ነው የሚታየኝ guys 😅
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 4 ай бұрын
እዬባየ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 4 ай бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ ተባረኩ በርቱ
@user-jp4jb7en4t
@user-jp4jb7en4t 3 ай бұрын
እዮባ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaremaSeid
@MaremaSeid 3 ай бұрын
እዮብ...የኔዉድቀጣይ
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 3 ай бұрын
ይሄ ልጅ ፀግሩን ማሳደግ የለበትም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 4 ай бұрын
እዮባዬ ስወደው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሕ 🙏ምርጥ ጥንዶች ጋዜጠኞች ስታምሩ❤😘
@user-rg8ci2oo4r
@user-rg8ci2oo4r 4 ай бұрын
des yemtlu bal ena mist eyoba betam new mwedh
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 20 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
🛑ተላምዶ መለያየት ከባድ ነው😱
26:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 12 М.
ከአባቴ ውጭ ማን አለኝ።
23:33
Tiyo Media
Рет қаралды 138 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН